Back

ⓘ ቋንቋ የድምጽ፣ የምልክት ወይም የምስል ቅንብር ሆኖ ለማሰብ ወይም የታሰበን ሃሳብ ለሌላ ለማስተላለፍ የሚረዳ መሳሪያ ነው። በአጭሩ ቋንቋ የምልክቶች ስርዓትና እኒህን ምልክቶች ለማቀናበር የሚያስፈልጉ ህጎች ጥንቅር ነው። ቋንቋዎችን ለመፈረጅ እንዲሁም ለመ ..
                                               

ሱቁጥራ

ሱቁጥራ ወይም ሶኮትራ በሕንድ ውቅያኖስ የሚገኝ የየመን ደሴት ነው። ባካባቢው ሦስት ሌሎች ትንንሽ ደሴቶችም አሉ። የሱቁጥራ ስም መነሻ ከሳንስክሪት /ድቪፐ ሱቀደረ/ "ሀሤት ደሴት" እንደ መጣ ይባላል። በ1ኛው ክፍለ ዘመን በተጻፈው ግሪክኛ የቀይ ባሕር ፔሪፕሉስ ጉዞ መግለጫ፣ ደሴቱ /ዲዮስኮሪዶ/ ወይም "የዲዮስኮሪ" መንታ ጣኦታት ተባለ። ሦስተኛው መነሻ አረብኛው /ሱቅ አል-ቃትራ/፣ "የጠብታ ሱቅ" እንደ ሆነ ይባላል። ጠብታ ማለት በሱቁጥራ ብቻ የሚገኘው የሱቁጥራ ሜርቆ ቀይ ፈሳሽ ሲሆን፣ ይህ ፈሳሽ ስለቀይ ቀለሙ ለማጌጥ ተፈላጊ ነበር። በጥንት የብዙ አገራት መርከበኞች እንደ ደረሱ ከጽሑፎቻቸው ብዛት ታውቋል። የደሴቱ ኗሪዎች በ44 ዓም በቅዱስ ቶማስ ተጠምቀው ወደ ክርስትና እንደ ገቡ ይነገራል። የኔስቶራዊ ቤተ ክርስቲያን ክፍልፋይ ምዕመናን ሆኑ። ከ10ኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ፣ በአሁኑ የመን የተገኘው ማህራ ሱልጣናት ሱቁጥራን ይገዙ ነበር። በ1499 ዓም የፖርቱጋል ጦር መርከቦች ሱቁጥራን ያዙት፣ ስላልተስማማቸው ግን በ1503 ዓም እን ...

                                               

ሴም

ሴም በብሉይ ኪዳንና በአይሁድ፣ ክርስቲያንና እስላም ሥነ ጽሑፍ ዘንድ በኖኅ መርከብ ላይ ከማየ አይኅ ካመለጡት ከኖኅ ሦስት ወንድ ልጆች መሃል አንዱ ነው። ወንድሞቹ ካምና ያፌት ነበሩ፤ ልጆቹም ኤላም፣ አሦር፣ አራም፣ አርፋክስድና ሉድ ናቸው። በመጽሐፈ ኩፋሌ ዘንድ ሴም በ1207 ዓ.ዓ. ተወለደ፤ በዚህ አቆጣጠር በ1308 ዓ.ዓ. ማየ አይኅ ወይም የጥፋት ውኃ በደረሰበት ዓመት የሴም ዕድሜ 101 ዓመት ያህል ነበር። ሚስቱም ሰደቀተልባብ ተብላ በመርከቡ ላይ ደግሞ አመለጠች። በስምምነት ሴም የተቀበለው የምድር ርስት ዕጣ በእስያ ከጢና ወንዝ ዶን ወንዝና ከግዮን ወንዝ አባይ ወንዝ መካከል ተገኘ። ስለ ሴም ሚስት ስም በሌሎች ልማዶች ውስጥ፣ ሚስቶች በኖህ መርከብ ላይ ይዩ። በኦሪት ዘፍጥረት 11:10 ዘንድ፣ ሴም 100 ዓመት ሲሆን ከጥፋት ውሃ 2 ዓመት በኋላ አርፋክስድን ወለደ፤ ከዚያ ሌላ 500 ዓመት ቆይቶ ባጠቃላይ 600 ዓመታት ኖረ። ይህ ከ2864 እስከ 2264 ዓመት ያህል ድረስ ከክርስቶስ ልደት በፊት ሊሆን ይችላል። በልማድ ዘንድ ...

                                               

ምዕተ ዓመት

ምዕተ ዓመት የአንድ መቶ ዓመት ጊዜ ነው። በእንሊዝኛው ሰንቹሪ ተብሎ የሚጠራ ሲሆን ሰንቲም ከሚለው ላቲን ቃል የተወሰደ ነው፤ ሰንቲም ማለት አንድ መቶ ማለት ነው። በሌላ መልኩ ደግሞ የአማርኛው መነሻ ግእዝ ሲሆን "ምእት" ከሚለው ቃል የተወሰደ ነው፤ "ምእት" ማለት በግእዝ ቋንቋ አንድ መቶ ማለት ነውና።

                                               

እስልምና

እስላም ሙስሊሙን አሊያም ሙስሊሚን ነው ፣ ሙስሊማ አንስታይ ሲሆን የርሱ ብዙ ቁጥር ሙስሊማት ነው። ኢስላም إِسْلَٰم ደግሞ ዲኑ ሲሆን 8 ጊዜ ተወስቷል። ወጅህ وَجَّهْ ሁለንተናን አሊያም ህላዌን የሚያሳይ ሲሆን የቃል ትርጉሙ *ፊት* ማለት ነው፣ አንድ ሰው ሁለንተናውን ለአላህ ሲሰጥ ታዛዥ፣ ተገዥ፣ አምላኪ ይባላል፣ ይህ በአረቢኛ *ሙስሊም* pማለት ነው፦ 2:112 እርሱ በጎ ሠሪ ኾኖ ፊቱን وَجْهَهُ ለአላህ የሰጠ أَسْلَمَ ሰው ለርሱ በጌታው ዘንድ ምንዳው አለው፡፡ በነሱም ላይ ፍርሃት የለባቸውም፤ እነሱም አያዝኑም፡፡ 4:125 እርሱ መልካም ሰሪ ሆኖ ፊቱን وَجْهَهُ ለአላህ ከሠጠ أَسْلَمَ እና የኢብራሂምን መንገድ ቀጥተኛ ሲሆን፣ ከተከተለ ሰው፣ ይበልጥ ሃይማኖቱ ያማረ ሰው ማነው? 3:20 ቢከራከሩህም:- ፊቴን وَجْهِيَ ለአላህ ሰጠሁ أَسْلَمْتُ ፤ የተከተሉኝም ሰዎች እንደዚሁ ለአላህ ሰጡ በላቸዉ፤ የኢስላም አስኳሉ ተህሊል تهليل‎,ነው፣ ተህሊል ማለትም" ላ-ኢላሀ ኢልለሏህ”لا اله الاّ ...

                                               

መንፈስ ቅዱስ

መንፈስ ቅዱስ በክርስትና እምነት ከሥላሴ አንዱ ሲሆን የእግዚአብሔር መንፈስ ነው። መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ አእምሮ ያለዉ ማንነት ስሜት እና ፍቃድ ያለዉ እንደሆነ መፃፍ ቅዱስ ይናገራል መንፈስ ቅዱስ ስሜት አለው ያዝናል ኤፍ 4:30 መንፈስ ፈጣሪ ነው."የእግዛቤሬ መንፈስ ፈጠረኝ"እዮ 33:4 አብዛኛውን ጊዜ" መንፈስ” ተብለው የሚተረጎሙት ሩዋሕ የተባለው የዕብራይስጥ ቃልና ፕነቭማ የተባለው የግሪክኛ ቃል ብዙ ትርጉሞች አሏቸው። ሁሉም የሚያመለክቱት ለሰው ዓይን የማይታይንና በእንቅስቃሴ ላይ የሚገኝን አንድ ኃይል ነው። የዕብራይስጡና የግሪክኛው ቃላት የሚከተሉትን ነገሮች ለማመልከት ያገለግላሉ:- 1 ነፋስን፣ 2 በምድራዊ ፍጥረታት ውስጥ የሚሠራውን አንቀሳቃሽ የሕይወት ኃይል፣ 3 ከአንድ ሰው ምሳሌያዊ ልብ የሚወጣውንና አንዳንድ ነገሮችን በሆነ መንገድ እንዲሠራ ወይም እንዲናገር የሚያደርገውን አስገዳጅ ኃይል፣ 4 ከማይታይ ቦታ የሚመጡ መግለጫዎችን 5 ሕያው የሆኑ መንፈሳዊ አካላትን 6 አንቀሳቃሽ የሆነውን የአምላክ ኃይል ወይም መንፈስ ቅዱስ።

                                               

አስርቱ ቃላት

አስርቱ ቃላት ወይም አስርቱ ትዕዛዛት በመጽሐፍ ቅዱስ ዘንድ እግዚአብሔር ለሙሴ በደብረ ሲና የገለጣቸው 10 ትዕዛዛት ወይም ሕግጋት ናቸው። የሚገኘው በ ኦሪት ዘጸአት 20፡2-17 ሲሆን፣ ዳግመኛ በ ኦሪት ዘዳግም 5፡6-21 በጥቃቅን ተለውጦ ሊታዩ ይችላሉ። እስከምናውቀው ድረስ፣ መጀመርያ የተጻፉበት ቋንቋ ዕብራይስጥ ነበረ።

                                               

ብሔር

ብሔር ስለ ልዕልናው፣ አንድነቱና የራሱ ጥቅም የነቃ አንድ ባህላዊ-ፖለቲካዊ ምህበረሰብ ነው። በሌላ ትርጓሜ፣ በጋራ ቋንቋ፣ ግዛት፣ ኤኮኖሚ፣ ጎሳ ወይንም ሥነ ልቡና ላይ የተመሰረተና የረጋ ማህበርሰብ ሊባል ይቻላል። ብሔር ብሰው የተፈጠረ ነው በሚሉና ብሔር በተፈጥሮ የሚገኝ ነው በሚሉ ምሁርና መካከል የግንዛቤ ልዩነት አለ። በአሁኑ የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 39 መሰረት የ "ብሔር፣ ብሔረሰብ ወይም ሕዝብ" ትርጉም ከዚህ አንድላይ ነው። ሦስቱ ቃላት "ብሔር" ፣ "ብሔረሰብ" እና "ሕዝብ" አንድ ትርጉም ስላላቸው ሊለዋወጡ ይችላሉ እንደ ማለት ይመስላል።

                                               

ይሖዋ

ይሖዋ በዕብራይስጥ ቋንቋ יהוה በመባል በአራት ፊደላት የተጠቀሰው የፈጣሪ ስም በአማርኛ የተለመደ አጠራር ነው። የጥንት አይሁዳውያን በነበራቸው ወግ መሰረት ይህንን ስም በአደባባይ መጥራት እንደ ትልቅ ኃጢአት ስለሚቆጠር ከዚህ ወግ በፊት የነበሩት አይሁዳውያን በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ተጽፈው የምናገኛቸው ግለሰቦችም ጭምር ይህን ስም እንዴት አድርገው የጠሩት እንደነበር ማወቅ አልተቻለም። በ1879 የታተመው የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ በዘጸዓት 6፡3 ላይ "እግዚአ-ይሆዋ" Lord Jehovah በማለት ይህንን ስም አስቀምጧል። አብዛኞቹ ዘመናዊ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞች በአንዳንድ ቦታዎቻቸው ላይ "ያህዌ" ወይም "ያህዌህ" የሚለውን አጠራር የተጠቀሙ ሲሆን በአጠቃላይ "እግዚአብሔር" በሚለው ቃል መጠቀምን መርጠዋል።

                                               

ሰንጠረዥ

ስለ ሠንጠረዥ መጀመርያ በአብዛኛው የታሪክ ሊቃውንት የተቀበለው ሀልዮ በሕንድ አገር ከ500 ዓ.ም. ግድም አስቀድሞ እንደ ተለመደ የሚለው ነው። ሆኖም ከዚያ በፊት ግሪኮች በታላቁ እስክንድር ዘመን ወደ ሕንድ እንዳስገቡት የሚያስቡ ደራስያን ኖረዋል። በዚህ ሀሣብ በትሮያን ጦርነት ወቅት 1200 አክልበ. ያሕል በፓላሜዴስ ተፈጠረ። እንኳን ከግሪኮች በፊት የእስኩቴስ ሰዎች እንዳወቁት የሚል አስተሳሰብ ደግሞ ሊገኝ ይቻላል። በሕንድ አገር በድሮ 2 ተመሳሳይ ቻቱራንጋ የተባሉት ጨዋታዎች ነበሩ፦ እነርሱም ባለ 4 እጅ ቻቱራንጋ እና ባለ 2 እጅ ቻቱራንጋ ናቸው። "ቻቱራንጋ" የሚለው ቃል በሳንስክሪት ቋንቋ ከ "ቻቱር" አራት ማለት አራት መደቦች ነው። ባለ 4 እጅ ቻቱራንጋ ላይ፣ አራት ሠራዊት በአራት ሰዎች ይታዘዛሉ። እያንዳንዱ ተጫዋች 1 ንጉስ፣ 1 ዝሆን ግንብ፣ 1 ፈረስ፣ 1 መርከብ ጳጳስ እና 4 ወታደር ይቀበላል። መርከቡም በማዕዘን ጀምሮ ሁለት ቦታ ብቻ በሰያፍ ይዘልላል። ይህ ጨዋታ ከጥንት በዛህራ ይጫወት ነበር። ቁማር ግን ጽድቅ እንዳ ...

                                               

ሸማመተው

ሸማመተው በ2007 እ.ኤ.አ. የወጣ የሚካያ በሀይሉ የመጀመሪያ አልበም ነው። በአልበሙ ላይ ካሉት ዘፈኖች ውስጥ የስምንቱ ግጥም በሚካያ የተደረሱ ሲሆኑ የቀሪዎቹ ሶስት ግጥሞች ደግሞ ከኤልያስ መልካ ጋር በመተባበር የተደረሱ ናቸው። በዚህ አልበም ውስጥ የሚገኘው "ደለለኝ" በመባል የሚጠራው ዘፈን በ2000 በናይጄሪያ በተካሄደው የኮራ የሙዚቃ ውድድር ከምርጥ አስሮች ውስጥ ገብቶ ነበር።

                                               

የኮንሶ ባህላዊ የእርከን ስራ

OCTOBER 30, 2015ARCCHPRLEAVE A COMMENT የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን የኮንሶ መልከዓ ምድር ባህላዊ ዓለም አቀፍ ቅርስ የአስተዳደር ዕቅድ ሰነድ አስመልክቶ ለ3 ቀናት በኮንሶ ወረዳ ካራት ከተማ ከሰኔ 25-27 ቀን 2007 ዓ.ም ባዘጋጀው አውደ ጥናት የሰነዱን ክለሳ አደረገ፡፡ አውደ ጥናቱ የደቡብ ብ/ብ/ህ/ክ/ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ምክትል ኃላፊዎችን ጨምሮ ሳይንቲስቶች ፣የኮንሶ ወረዳ አመራር አካላት ፣የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለሙያዎች እና በኮንሶ ወረዳ ከተለያዩ ቀበሌዎች የተዉጣጡ የህብረተሰብ ክፍሎች በተገኙበት ተካሂዷል፡፡ የኮንሶ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት ባስተላለፉበት ወቅት በአገራችን የኮንሶ ህዝብ የአኗኗር ዘይቤና መገለጫው የሆነው ታታሪነቱን መሰረት በማድረግ በመልከዓ-ምድርና ባህላዊ እሴቶች ጥበቃ በአለም አቀፍ ደረጃ እዉቅና ማግኘቱ የኮንሶ ህዝብ የአገር በቀል ዕውቀት ዉጤት ቢሆንም የተለያዩ ባለድርሻ አካላት ከፍ ያለ የዕውቀት አሻራ ያረፈበት በመሆኑ ለአስተዳደር እቅድ ሰነ ...

                                               

ሰለሞን ጓንጉል አበራ -solomon guwangul abera

ሰለሞን ጓንጉል አበራ -solomon guwangul abera የዚህ ታሪክ አሰባሳቢ፣ ተወዳጅ ሚድያና ኮሚኒኬሽን በስነ-ጽሁፍ፣ በስነ-ስእል፣ በፊልም ፣ በቴአትር፣ በሬድዮ ድራማ ፤ በማስታወቂያ ዘርፍ ፤ በሚድያ ዘርፍ ከ1990ዎቹ ጀምሮ አስተዋጽኦ ያበረከቱና አሁንም በስራ ላይ ያሉ ባለሙያዎችን ታሪክ በፌስ ቡክ ፤ በዊኪፒዲያ እንዲሁም በሌሎች የማህበራዊ ሚድያዎች እያስተዋወቀ እንዳለ ይታወቃል፡፡ ውድ ይህን ሀሳብ የምትደግፉ መስፈርቱን ያሟላሉ የምትሏቸው ሰዎች ጠቁሙን ፤ እርስዎም ታሪኬ መሰነድ አለበት ካሉ ይላኩልን፡፡ ከተቀመጠው መስፈርት አንጻር አይተን ታሪክዎን እናወጣለን፡፡ በ tewedajemedia gmail.com ግለ-ታሪክዎን ይላኩ፡፡ ጥቅምት 14 2014 የ1000 ሰዎች ታሪክ ሲሞላ ድንቅ ታሪካዊ ምረቃ ይኖራል፡፡ ታሪካቸው አሁን የሚሰራላቸው፤ ብዙዎቹ በወጣትነት አንዳንዶቹም በጉልምስና እድሜ ላይ የሚገኙ ሲሆኑ የዛሬ ጎልማሳ የነገ የሀገር ባለውለታ ነውና ታሪካቸውን እየሰነድን ለትውልድ እናስቀምጣለን፡፡ ለወደፊቱም ምርምር ለሚያደ ...

                                               

ኤቢሳ ባይሳ / Ebisa Bayissa Abetu

ኤቢሳ ባይሳ / Ebisa Bayissa Abetu ተወዳጅ ሚድያና ኮሚኒኬሽን በፊልም ፤ በቴአትር፣ በሬድዮ ድራማ ፤ በማስታወቂያ ዘርፍ ፤ በሚድያ ዘርፍ ከ1990ዎቹ ጀምሮ አስተዋጽኦ ያበረከቱ ባለሙያዎችን ታሪክ በፌስ ቡክ እንዲሁም በሌሎች የማህበራዊ ሚድያዎች እናስተዋውቃለን፡፡ ብዙዎቹ በወጣትነት አንዳንዶቹም በጉልምስና እድሜ ላይ የሚገኙ ሲሆኑ የዛሬ ጎልማሳ የነገ የሀገር ባለውለታ ነውና ታሪካቸውን እየሰነድን ለትውልድ እናስቀምጣለን፡፡ ለወደፊቱም ምርምር ለሚያደርጉ እና ወይም የስራ ፕሮጀክቶቻቸውን ለሚደግፉ ሰዎች ይጠቅማል ብለን እናምናለን፡፡ በ5 ዘርፎች ትልቅ ስራ ሰርተዋል ብለን ያመንባቸውን ሰዎች ታሪክ እናቀርባለን፡፡ ይህ የማስተዋወቅ ስራ ውድድር ሳይሆን በሙያው የተለየ ሚና ያበረከተ ማንኛውም ሰው ታሪኩ የሚሰነድበት ነው፡፡ በስነ-ጽሁፍ ዘርፍ በተለይ በአፋን ኦሮሞ 46 መጽሀፍትን ጽፎ በማቅረቡ ታሪኩ የሚቀርብለት ታታሪ ሰው ኤቢሳ ባይሳ ነው፡፡ ኤቢሳ ባይሳ 46 መጽሀፎችን በአፋን ኦሮሞ ጽፎ ያሳተመ ትውልድና ልጅነት ኤቢሳ ባይሳ ...

                                               

ገድለሚካኤል አበበ አላጋው / gedlemichael abebe alagaw

ገድለሚካኤል አበበ አላጋው / gedlemichael abebe alagaw ተወዳጅ ሚድያና ኮሚኒኬሽን በስነ-ጽሁፍ፣ በፊልም ፣ በቴአትር፣ በሬድዮ ድራማ ፤ በማስታወቂያ ዘርፍ ፤ በሚድያ ዘርፍ ከ1990ዎቹ ጀምሮ አስተዋጽኦ ያበረከቱ ባለሙያዎችን ታሪክ በፌስ ቡክ ፤ በዊኪፒዲያ እንዲሁም በሌሎች የማህበራዊ ሚድያዎች እናስተዋውቃለን፡፡ ብዙዎቹ በወጣትነት አንዳንዶቹም በጉልምስና እድሜ ላይ የሚገኙ ሲሆኑ የዛሬ ጎልማሳ የነገ የሀገር ባለውለታ ነውና ታሪካቸውን እየሰነድን ለትውልድ እናስቀምጣለን፡፡ ለወደፊቱም ምርምር ለሚያደርጉ እና ወይም የስራ ፕሮጀክቶቻቸውን ለሚደግፉ ሰዎች ይጠቅማል ብለን እናምናለን፡፡ በ5 ዘርፎች ትልቅ ስራ ሰርተዋል ብለን ያመንባቸውን ሰዎች ታሪክ እናቀርባለን፡፡ ይህ የማስተዋወቅ ስራ ውድድር ሳይሆን በሙያው የተለየ ሚና ያበረከተ ማንኛውም ሰው ታሪኩ የሚሰነድበት ነው፡፡ ከሚድያ ዘርፍ ታሪኩ የሚቀርብለት ሰው ገድለሚካኤል አበበ አላጋው ይሆናል፡፡ ትውልድና ልጅነት ገድለሚካኤል አበበ አላጋው ፣ በ1975 በአዲስ አበባ በሾላ ...

                                               

መኳንንት በርሄ -Mekuanint Berhe

መኳንንት በርሄ -Mekuanint Berhe የዚህ ታሪክ አሰባሳቢ፣ ተወዳጅ ሚድያና ኮሚኒኬሽን በስነ-ጽሁፍ፣ በስነ-ስእል፣ በፊልም ፣ በቴአትር፣ በሬድዮ ድራማ ፤ በማስታወቂያ ዘርፍ ፤ በሚድያ ዘርፍ ከ1990ዎቹ ጀምሮ አስተዋጽኦ ያበረከቱና አሁንም በስራ ላይ ያሉ ባለሙያዎችን ታሪክ በፌስ ቡክ ፤ በዊኪፒዲያ እንዲሁም በሌሎች የማህበራዊ ሚድያዎች እያስተዋወቀ እንዳለ ይታወቃል፡፡ ውድ ይህን ሀሳብ የምትደግፉ መስፈርቱን ያሟላሉ የምትሏቸው ሰዎች ጠቁሙን ፤ እርስዎም ታሪኬ መሰነድ አለበት ካሉ ይላኩልን፡፡ ከተቀመጠው መስፈርት አንጻር አይተን ታሪክዎን እናወጣለን፡፡ በ tewedajemedia gmail.com ግለ-ታሪክዎን ይላኩ፡፡ ጥቅምት 14 2014 የ1000 ሰዎች ታሪክ ሲሞላ ድንቅ ታሪካዊ ምረቃ ይኖራል፡፡ ታሪካቸው አሁን የሚሰራላቸው፤ ብዙዎቹ በወጣትነት አንዳንዶቹም በጉልምስና እድሜ ላይ የሚገኙ ሲሆኑ የዛሬ ጎልማሳ የነገ የሀገር ባለውለታ ነውና ታሪካቸውን እየሰነድን ለትውልድ እናስቀምጣለን፡፡ ለወደፊቱም ምርምር ለሚያደርጉ እና ወይም የ ...

                                               

የሸዋ ማስረሻ-Yeshewa Masressha

የሸዋ ማስረሻ-Yeshewa Masressha የዚህ ታሪክ አሰባሳቢ፣ ተወዳጅ ሚድያና ኮሚኒኬሽን በስነ-ጽሁፍ፣ በስነ-ስእል፣ በፊልም ፣ በቴአትር፣ በሬድዮ ድራማ ፤ በማስታወቂያ ዘርፍ ፤ በሚድያ ዘርፍ ከ1990ዎቹ ጀምሮ አስተዋጽኦ ያበረከቱና አሁንም በስራ ላይ ያሉ ባለሙያዎችን ታሪክ በፌስ ቡክ ፤ በዊኪፒዲያ እንዲሁም በሌሎች የማህበራዊ ሚድያዎች እያስተዋወቀ እንዳለ ይታወቃል፡፡ ውድ ይህን ሀሳብ የምትደግፉ መስፈርቱን ያሟላሉ የምትሏቸው ሰዎች ጠቁሙን ፤ እርስዎም ታሪኬ መሰነድ አለበት ካሉ ይላኩልን፡፡ ከተቀመጠው መስፈርት አንጻር አይተን ታሪክዎን እናወጣለን፡፡ በ tewedajemedia gmail.com ግለ-ታሪክዎን ይላኩ፡፡ ጥቅምት 14 2014 የ1000 ሰዎች ታሪክ ሲሞላ ድንቅ ታሪካዊ ምረቃ ይኖራል፡፡ ታሪካቸው አሁን የሚሰራላቸው፤ ብዙዎቹ በወጣትነት አንዳንዶቹም በጉልምስና እድሜ ላይ የሚገኙ ሲሆኑ የዛሬ ጎልማሳ የነገ የሀገር ባለውለታ ነውና ታሪካቸውን እየሰነድን ለትውልድ እናስቀምጣለን፡፡ ለወደፊቱም ምርምር ለሚያደርጉ እና ወይም የ ...

                                               

አባይነሽ ብሩ ሺበሺ -Abaynesh Biru Shibeshi

የማይዘነጉ ባለውለታዎች -አባይነሽ ብሩ ሺበሺ -Abaynesh Biru Shibeshi ‹‹የማይዘነጉ ባለውለታዎች›› ለወጣቱ ትውልድ አርአያ የሚሆኑ መንገድ አመላካች ናቸው የዚህ ታሪክ አሰባሳቢ፣ ተወዳጅ ሚድያና ኮሚኒኬሽን በስነ-ጽሁፍ፣ በስነ-ስእል፣ በፊልም ፣ በቴአትር፣ በሬድዮ ድራማ ፤ በማስታወቂያ ዘርፍ ፤ በሚድያ ዘርፍ ከ1970ዎቹ ጀምሮ አስተዋጽኦ ያበረከቱና አሁንም በስራ ላይ ያሉ ባለሙያዎችን ታሪክ በፌስ ቡክ ፤ በዊኪፒዲያ እንዲሁም በሌሎች የማህበራዊ ሚድያዎች እያስተዋወቀ እንዳለ ይታወቃል፡፡ ውድ ይህን ሀሳብ የምትደግፉ መስፈርቱን ያሟላሉ የምትሏቸው ሰዎች ጠቁሙን ፤ እርስዎም ታሪኬ መሰነድ አለበት ካሉ ይላኩልን፡፡ ከተቀመጠው መስፈርት አንጻር አይተን ታሪክዎን እናወጣለን፡፡ በ tewedajemedia gmail.com ግለ-ታሪክዎን ይላኩ፡፡ ጥቅምት 14 2014 የ1000 ሰዎች ታሪክ ሲሞላ ድንቅ ታሪካዊ ምረቃ ይኖራል፡፡ ይህ አጭር ግለ-ታሪክ ለወደፊቱም ምርምር ለሚያደርጉ እና ወይም የስራ ፕሮጀክቶቻቸውን ለሚደግፉ ሰዎች ይጠቅማ ...

                                               

ዳዊት አለሙ Dawit alemu

ዳዊት አለሙ Dawit alemu ተወዳጅ ሚድያና ኮሚኒኬሽን በስነ-ጽሁፍ፣ በፊልም ፣ በቴአትር፣ በሬድዮ ድራማ ፤ በማስታወቂያ ዘርፍ ፤ በሚድያ ዘርፍ ከ1990ዎቹ ጀምሮ አስተዋጽኦ ያበረከቱ ባለሙያዎችን ታሪክ በፌስ ቡክ ፤ በዊኪፒዲያ እንዲሁም በሌሎች የማህበራዊ ሚድያዎች እያስተዋወቀ እንዳለ ይታወቃል፡፡ ውድ ይህን ሀሳብ የምትደግፉ መስፈርቱን ያሟላሉ የምትሏቸው ሰዎች ጠቁሙን ፤ እርስዎም ታሪኬ መሰነድ አለበት ካሉ ይላኩልን፡፡ ከተቀመጠው መስፈርት አንጻር አይተን ታሪክዎን እናወጣለን፡፡ በ tewedajemedia gmail.com ግለ-ታሪክዎን ይላኩ፡፡ ጥቅምት 14 2014 የ1000 ሰዎች ታሪክ ሲሞላ ድንቅ ታሪካዊ ምረቃ ይኖራል፡፡ ታሪካቸው አሁን የሚሰራላቸው፤ ብዙዎቹ በወጣትነት አንዳንዶቹም በጉልምስና እድሜ ላይ የሚገኙ ሲሆኑ የዛሬ ጎልማሳ የነገ የሀገር ባለውለታ ነውና ታሪካቸውን እየሰነድን ለትውልድ እናስቀምጣለን፡፡ ለወደፊቱም ምርምር ለሚያደርጉ እና ወይም የስራ ፕሮጀክቶቻቸውን ለሚደግፉ ሰዎች ይጠቅማል ብለን እናምናለን፡፡ በ6 ዘር ...

                                               

ክብረት መኮንን/ kibret mekonnen

ክብረት መኮንን/ kibret mekonnen ተወዳጅ ሚድያና ኮሚኒኬሽን በስነ-ጽሁፍ፣ በፊልም ፣ በቴአትር፣ በሬድዮ ድራማ ፤ በማስታወቂያ ዘርፍ ፤ በሚድያ ዘርፍ ከ1990ዎቹ ጀምሮ አስተዋጽኦ ያበረከቱ ባለሙያዎችን ታሪክ በፌስ ቡክ ፤ በዊኪፒዲያ እንዲሁም በሌሎች የማህበራዊ ሚድያዎች እያስተዋወቀ እንዳለ ይታወቃል፡፡ እስካሁን መስፈርቱን የሚያሟሉ ባለታሪኮች ግለ-ታሪካቸውን እየጻፉ እየላኩልን ነው፡፡ እርስዎም tewedajemedia gmail.com ግለ-ታሪክዎን ይላኩ፡፡ ጥቅምት 14 2014 የ1000 ሰዎች ታሪክ ሲሞላ ድንቅ ታሪካዊ ምረቃ ይኖራል፡፡ ታሪካቸው አሁን የሚሰራላቸው፤ ብዙዎቹ በወጣትነት አንዳንዶቹም በጉልምስና እድሜ ላይ የሚገኙ ሲሆኑ የዛሬ ጎልማሳ የነገ የሀገር ባለውለታ ነውና ታሪካቸውን እየሰነድን ለትውልድ እናስቀምጣለን፡፡ ለወደፊቱም ምርምር ለሚያደርጉ እና ወይም የስራ ፕሮጀክቶቻቸውን ለሚደግፉ ሰዎች ይጠቅማል ብለን እናምናለን፡፡ በ6 ዘርፎች ትልቅ ስራ ሰርተዋል ብለን ያመንባቸውን ሰዎች ታሪክ እናቀርባለን፡፡ ይህ የማስተ ...

                                               

ሰብስቤ አበበ -sebsebe abebe

ሰብስቤ አበበ -sebsebe abebe አባ ጃምቦ /1000 ክፍል የዘለቀ/ የአፋን ኦሮሞ የሬድዮ ድራማ ደራሲ የዚህ ታሪክ አሰባሳቢ፣ ተወዳጅ ሚድያና ኮሚኒኬሽን በስነ-ጽሁፍ፣ በስነ-ስእል፣ በፊልም ፣ በቴአትር፣ በሬድዮ ድራማ ፤ በማስታወቂያ ዘርፍ ፤ በሚድያ ዘርፍ ከ1990ዎቹ ጀምሮ አስተዋጽኦ ያበረከቱና አሁንም በስራ ላይ ያሉ ባለሙያዎችን ታሪክ በፌስ ቡክ ፤ በዊኪፒዲያ እንዲሁም በሌሎች የማህበራዊ ሚድያዎች እያስተዋወቀ እንዳለ ይታወቃል፡፡ ውድ ይህን ሀሳብ የምትደግፉ መስፈርቱን ያሟላሉ የምትሏቸው ሰዎች ጠቁሙን ፤ እርስዎም ታሪኬ መሰነድ አለበት ካሉ ይላኩልን፡፡ ከተቀመጠው መስፈርት አንጻር አይተን ታሪክዎን እናወጣለን፡፡ በ tewedajemedia gmail.com ግለ-ታሪክዎን ይላኩ፡፡ ጥቅምት 14 2014 የ1000 ሰዎች ታሪክ ሲሞላ ድንቅ ታሪካዊ ምረቃ ይኖራል፡፡ ታሪካቸው አሁን የሚሰራላቸው፤ ብዙዎቹ በወጣትነት አንዳንዶቹም በጉልምስና እድሜ ላይ የሚገኙ ሲሆኑ የዛሬ ጎልማሳ የነገ የሀገር ባለውለታ ነውና ታሪካቸውን እየሰነድን ለት ...

                                               

ቤርሳቤህ ጌቴ በላይ/Berssabeh Gete Belay

ቤርሳቤህ ጌቴ በላይ/Berssabeh Gete Belay የዚህ ታሪክ አሰባሳቢ፣ ተወዳጅ ሚድያና ኮሚኒኬሽን በስነ-ጽሁፍ፣ በስነ-ስእል፣ በፊልም ፣ በቴአትር፣ በሬድዮ ድራማ ፤ በማስታወቂያ ዘርፍ ፤ በሚድያ ዘርፍ ከ1990ዎቹ ጀምሮ አስተዋጽኦ ያበረከቱና አሁንም በስራ ላይ ያሉ ባለሙያዎችን ታሪክ በፌስ ቡክ ፤ በዊኪፒዲያ እንዲሁም በሌሎች የማህበራዊ ሚድያዎች እያስተዋወቀ እንዳለ ይታወቃል፡፡ ውድ ይህን ሀሳብ የምትደግፉ መስፈርቱን ያሟላሉ የምትሏቸው ሰዎች ጠቁሙን ፤ እርስዎም ታሪኬ መሰነድ አለበት ካሉ ይላኩልን፡፡ ከተቀመጠው መስፈርት አንጻር አይተን ታሪክዎን እናወጣለን፡፡ በ tewedajemedia gmail.com ግለ-ታሪክዎን ይላኩ፡፡ ጥቅምት 14 2014 የ1000 ሰዎች ታሪክ ሲሞላ ድንቅ ታሪካዊ ምረቃ ይኖራል፡ ፡ ታሪካቸው አሁን የሚሰራላቸው፤ ብዙዎቹ በወጣትነት አንዳንዶቹም በጉልምስና እድሜ ላይ የሚገኙ ሲሆኑ የዛሬ ጎልማሳ የነገ የሀገር ባለውለታ ነውና ታሪካቸውን እየሰነድን ለትውልድ እናስቀምጣለን፡፡ ለወደፊቱም ምርምር ለሚያደርጉ ...

ቋንቋ
                                     

ⓘ ቋንቋ

ቋንቋ የድምጽ፣ የምልክት ወይም የምስል ቅንብር ሆኖ ለማሰብ ወይም የታሰበን ሃሳብ ለሌላ ለማስተላለፍ የሚረዳ መሳሪያ ነው። በአጭሩ ቋንቋ የምልክቶች ስርዓትና እኒህን ምልክቶች ለማቀናበር የሚያስፈልጉ ህጎች ጥንቅር ነው። ቋንቋዎችን ለመፈረጅ እንዲሁም ለመክፈል የሚያስችሉ መስፈርቶችን ለማስቀመጥ ባለው ችግር ምክንያት በአሁኑ ሰዓት በርግጠኝነት ስንት ቋንቋ በዓለም ላይ እንዳለ ማወቅ አስቸጋሪ ነው። እንደ ተለያየ መስፈርት ግምት ከ3000 እስክ 7000 ቋንቋዎች በአለም ላይ እንዳሉ ስምምነት አለ።

የሰው ልጅ ቋንቋ በተፈጥሮ የሚገኝ ሲሆን ህጻናት ቋንቋን በደመ ነፍስ ይማራሉ። በተፈጥሮ የሚገኙ የሰው ልጅ ቋንቋዎች ከድምጽና ከየሰውነት ክፍሎች ምልክት ይፈጠራሉ። በሺሆች የሚቆጠሩ የሰው ልጆች ቋንቋዎች ቢኖሩም የሁሉም የጋራ የሆኑ ቋሚ ጸባዮች አሏቸው። እኒህ ቋሚ ጸባዮች በሁሉም የተፈጥሮ ቋንቋውች ሠርጸው የሚገኙ እንጂ ላንዱ ሰርተው ላንዱ የማይሰሩ አይደሉም።

                                     
 • የግሪክ ቋንቋ ወይም ግሪክኛ Ελληνικά ኤሊኒካ ከህንዳዊ - አውሮፓዊ ቋንቋዎች አንዱ ሲሆን የግሪክ የአገሩ እንዲሁም የቆጵሮስ መደበኛ ቋንቋ ነው በጠቅላላ ከ15 ሚሊዮን ሰዎች በላይ ይናገሩበታል ቀደም ሲል ደግሞ በሜዲቴራኔያን
 • ቻይና ታንግ የቻይና ቋንቋ የቻይና ቋንቋ መሆኑን ወይም የቻይና ቋንቋዎች የቻይና ቋንቋ ቋንቋዎች አንዱ ነው አንዲት ቋንቋ ቢታየው በዓለም ቋንቋ በጣም የተጠቃሚ ቋንቋ ነው አሁን የዓለም ሕዝብ አምስተኛው ቋንቋ ነው ብዙ ቅርንጫፎች አሉት ከዚህም
 • ሲ የኮምፑተር ፍርገማ ቋንቋ የተለመደ አጠራሩ ሲ ለሲፊ አላማ የሚውል የተደራጀ ትዕዛዝ ተኮር የኮምፒውትር ፍርገማ ቋንቋ ሲሆን ለዪኒክስ የሲስተም አሰሪ ተብሎ በ1970ዎቹ መጀመሪያ ላይ በደኒስ ሪቺ ተሰርቶ ቀረበ ከዚያ ወዲህ በአብዛኛው
 • ምልክት ቋንቋ ISN, Idioma de Señas de Nicaragua ወይም Idioma de Signos Nicaragüense በ1970ዎቹና በ1980ዎቹ በምዕራብ ኒካራጓ የመስማት መሳን ባለባቸው ተማሪዎች የተለማ የምልክት ቋንቋ ነው የተለማው
 • አፋርኛ በኢትዮጵያ ኤርትራ እና ጅቡቲ የሚነገር ቋንቋ ነው የአፋር ብሔረሰብ ዋና የቋንቋው ተናጋሪ ነው 1.5 ሚሊዮን የሚገመቱ ተናጋሪዎች አሉት ይህ ቋንቋ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ
 • የስራ ቋንቋ በአንድ ሀገር ውስጥ ብሔራዊ ቋንቋ ነው ይህም ማለት በሀገሪቱ ፍርድ ቤት ፓርላማ እና የአስተዳደር ቦታዎች ለመግባቢያነት የሚያገለግል ማለት ነው ቋንቋው በሀገሪቱ ውስጥ ብዙ ተናጋሪ ባይኖረውም እንኳን የስራ ቋንቋ ተደርጎ ሊወሰድ
 • Play media ይህ ቋንቋ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ
 • የቋንቋ ጥናት የሰው ልጅ ልሣናት የሚያጠና ጥናት ወይም ሳይንስ ነው ቋንቋ የሰው ልጅ የሚግባባበት መሳሪያ ነው አቡጊዳ አለም ጽሕፈቶች ይህ ቋንቋ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ
 • ማዖሪ ቋንቋ Māori ወይም Te Reo Māori ቴ ሬዖ ማዖሪ በአጭሩ Te Reo ቋንቋው ከኒው ዚላንድ መደበኛ ቋንቋዎች አንዱ ነው የምሥራቅ ፖሊኔዚያ ደሴቶች ቋንቋ ቤተሠብ አባል ሲሆን የታሂቲ እና የሃዋይኢ እንዲሁም የሳሞዓ
 • ፻ ፶ 250 ሚሊዮን የሚያሕሉ ሰዎች እንደ እናት ቋንቋ ይናገሩታል ከዚህም በላይ በጣም ብዙ ሰዎች እንደ ፪ኛ ቋንቋ ተምረውታል የሚጻፈው በዓረብኛ ፊደል ነው በዓረብ አለም
 • የአዝማሪ ቋንቋ የሚሰኘው አዝማሪወች እርስ በርሳቸው የሚግባቡበትና ሌሎችን የሚያገሉበት የምስጢር ቋንቋ ነው ይህን የሚያደርጉት የአንድን ቃል ፊደላት በመቀየር ፊደላትን በመደጋገም አዲስ ፊደል ቃሉ ውስጥ በመጨመር የቃላቱን አናባቢወች ሙሉ
                                               

የቅጥ ቋንቋ

የ ቅጥ ቋንቋ ማለት በአንድ የሙያ ዘርፍ ጥሩ የንድፍ ተመክሮን በተስተካከለ ዘዴ መግለጽ ማለት ነው። ባህሪውም የሚከተለውን ይመስላል የተሰየመ ግብ ላይ ለመድረስ የሚያስችሉ መፍትሔዎች ቁልፍ ባሕሪያትን መግለጽ ቀልብ ያሳደሩበትን ተፈጥሮዋዊ ድክመቶችን ማስተዋልና መሰየም ነዳፊውን ከድክመት ወደ ድክመት ምክንያታዊ በሆነ መንገድ በደረጃ እንዲሄድ መርዳት በንድፉ ሂደቱ ብዙ መንገዶችን መፍቀድ