Back

ⓘ ሥልጣኔ ማለት የሠለጠነ ባህል ወይም ኅብረተሠብ ነው። ይህም ምን ማለት እንደ ሆነ ለመግለጽ በታሪክ ልዩ ሀሣቦች ቀርበዋል። ባጠቃላይ የሠለጠነ ትርጉም በአማርኛ በጥበብ፣ በባለሙያነት ወይም በዕውቀት የተመጠነ የተለመደ ማለት ነው። የስልጣኔ ተቃራኒ አንትረ ..
                                               

ሸክላ

ሸክላ ፣ የአፈር ውጤት ነው። የሸክላ ውጤቶች ፥የቤት ቁሳቁሶችን፣ እንደ ድስት፣ ገንቦ፣ ማሰሮ፣ ሰሀን፣ ኩባያ ወዘተ እንዲሁም ለግንባታ ፥ቤት፣ ግቢ አጥር የመሬት ምንጣፍ ወለሎችን ወዘተ ፤የተለያዩ ጌጣጌጦችን ቅርፃቅርፆችን ወዘተ የሚሰራበትና የሰው ልጅ ሥልጣኔ ከጀመረበት ጀምሮ እስከአሁን ያልተለየው የዕደጥበብ መሠረት ነው።

                                               

አፈወርቅ ገብረኢየሱስ

አፈወርቅ ገ/ኢየሱስ በ1860 ዓ.ም ጎንደር ዘጌ በተሰኘችው ስፍራ ተወለዱ፡፡ የእቴጌ ጣይቱ ብጡል የሥጋ ዝምድና እንዳላቸው የሚነገርላቸው አፈወርቅ በልጅነት ዕድሜያቸው አዲስ አበባ መጥተው አደጉ። ለዘመናዊት ኢትዮዽያ ሥልጣኔ መስራች የሆኑት ዳግማዊ አጤ ምኒሊክ ያውሮፓን ሥልጣኔ ቀስመው እንዲመጡ ወደውጭ ሀገር ከላኳቸው ብልህ ወጣቶች መካከል አንዱ አፈወርቅ ገ/ኢየሱስ ናቸው። አፈወርቅ የ20 ዓመት ብላቴና ሳሉ በአጤ ምኒልክ በጎ ፈቃድ ከሁለት ወጣቶች ልጅ ጉግሳ ዳርጌ እና ልጅ ቅጣው ዛማኑኤል ጋር በ1880 ዓ.ም ወደ ስዊዘርላንድ ተላኩ። ከዚያ ከደረሱ በኋላ በገዛ ፈቃዳቸውና ባልታወቀ ምክንያት ወደ ጣሊያን ቱሪን ሄደው በኮሌጅ ኢንተርናሲዮናል ደ.ቤሊ አርቲ ከፍተኛ የሥነ ጽሑፍ ትምህርት ተከታተሉ። ከአድዋ ጦርነት በ1986 በፊት ወደ ኢትዮዽያ ተመልሰው በ1882 በቤተመንግስት ባለሟልነትና በሠዓሊነት ሙያ ያገለገሉት አፈወርቅ፥ በተለይ ከእቴጌ ጣይቱ ጋር በመቀያየማቸው በ1888 ዓ.ም. በስደት መንፈስ ወደ ኢጣሊያ ተመለሱ። በናፖሊ የምስራ ...

                                               

መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል

የተጻፈው በዕብራይስጥ ወይም በአራማያ ሲሆን በኋላ 250 አክልበ. ከ70 ሊቃውንት ብሉይ ኪዳን ጋር ወደ ግሪክ ተተረጎመ፤ ከዚሁም ግሪክ ወደ ሮማይስጥ። እንዲሁም የግዕዝ ትርጉም ከዕብራይስጡ ተሠራ። ከክርስቶስ ስቅለት ውዲህ ግን የአይሁድ ጉባኤ መጽሐፉን ስለ ከለከለው፣ የዕብራይስጥና የግሪክ ትርጉሞች በፍጹም ጠፍተዋል። መጽሐፉ ዛሬው የሚታወቀው ከሮማይስጥ፣ ከግዕዝ፣ ከሶርያ ቋንቋ ከጥንቱ አራማያ የሚለይ፣ ከአረብኛና ከአርሜንኛ ትርጉሞች ብቻ ነው።

ሥልጣኔ
                                     

ⓘ ሥልጣኔ

ሥልጣኔ ማለት የሠለጠነ ባህል ወይም ኅብረተሠብ ነው። ይህም ምን ማለት እንደ ሆነ ለመግለጽ በታሪክ ልዩ ሀሣቦች ቀርበዋል። ባጠቃላይ የሠለጠነ ትርጉም በአማርኛ በጥበብ፣ በባለሙያነት ወይም በዕውቀት የተመጠነ የተለመደ ማለት ነው። የስልጣኔ ተቃራኒ አንትረቢ፣ አውሬነት ወይም ነውር ተብሏል።

አልቤርት ሽቫይፀር በ1915 ዓም በጻፈው "የሥልጣኔ ፍልስፍና" ዘ ፊሎሶፊ ኦቭ ሲቪላይዜሽን፦ "በያንዳንዱ ሙያ፣ ከያንዳንዱም አስተያየት፣ በሰው ልጅ የተደረገው እርምጃ ሁሉ ድምር ነው፣ ድምሩ የእርምጃ ሁሉ እርምጃ ሆኖ ወደ ግለሠቡ መንፈሳዊ ፍጻሜ እስከሚረዳው ድረስ።" በማለት "ስልጣኔ" ን አስተርጒሟል። በአጭሩ፣ ወደ መንፈሳዊ ፍጻሜ የሚመራው የሰው ልጅ እርምጃ ሁሉ ድምሩ ሥልጣኔ ሊባል ይችላል።

ላለፉት ጊዜዎች እርምጃ፣ ብዙ ጊዜ "ስልጣኔ" እንደ "ባህል" ወይም "ኅብረተሠብ" በመለዋወጥ ለማናቸውም ሊወከል ይችላል፤ ለምሳሌ "የማልታ-ቡረት ሥልጣኔ" በቅድመ ታሪክ በሳይቤሪያ ተገኘ፤ ወይም የማያ ሥልጣኔ ከ2000 ዓክልበ. እስከ 1690 ዓም ድረስ በዩካታን፣ ሜክሲኮ አካባቢ ቆየ።

                                     
 • የማልታ - ቡረት ሥልጣኔ በባይካል ሐይቅ ዙሪያ በሳይቤሪያ ሩስያ የተገኘ ቅድመ - ታሪካዊ የሥነ ቅርስ ሥልጣኔ ነው በዚህ ስፍራ በተለይ ከቀንደ መሬት ጥንት የጠፋ የዝሆን ዝርያ በመጣ በዝሆን ጥርስ ብዙ እቃዎችና ቅርጾች ተሠርተው ተገኝተዋል
 • በቅድሚያ ሥልጣኔ የሚባል ኹኔታ የደረሰለት አገር ነበር ዘመኑ ከታሪካዊ መዝገቦች መነሻ ጀምሮ ይታወቃል ሱመራዊ ማለት ሱመርኛ የቻሉ ወገኖች ሁሉ ነው ከጥንታዊ ግብፅ እና ከሕንዶስ ወንዝ ሸለቆ ሥልጣኔ ጋራ ከሁሉ መጀመርያ ሥልጣኔ ካሳዩት
 • አላቸው ሌሎች ሁሉ ኢትዮጵያም ከ1962 ዓ.ም. ጀምሮ ዲፕሎማቲክ ግንኙነት ወደ ቤጂንግ አዛውረዋል አገሩ ረጅም ታሪክና ሥልጣኔ አለው ይህ አጭር መልክዐ ምድር ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ
 • ቴክኖሎጂ የመሳሪያዎች አጠቃቀም እውቀት ወይም ዘዴ እና ጥበብ ወይም መሳሪያዎችን እቃዎች ወይም ልብሶች ሊሆኑ ይችላሉ የማደራጀት እና የማምረት መንገድ ነው የፈጠራዎች ታሪክ ሥልጣኔ
 • ማሰሮ ሰሀን ኩባያ ወዘተ እንዲሁም ለግንባታ ቤት ግቢ አጥር የመሬት ምንጣፍ ወለሎችን ወዘተ የተለያዩ ጌጣጌጦችን ቅርፃቅርፆችን ወዘተ የሚሰራበትና የሰው ልጅ ሥልጣኔ ከጀመረበት ጀምሮ እስከአሁን ያልተለየው የዕደጥበብ መሠረት ነው
 • ኋሥያ ቻይንኛ 華夏 ልማዳዊ አጻጻፍ ወይም 华夏 የተቀለለ አጻጻፍ የቻይና ብሔር ሥልጣኔ ወይም ቅድማያቶች የሚወክል ስያሜ ነው በቻይና ልማዳዊ ታሪክ በባንጯን ውግያ ምናልባት 2265 ዓክልበ. የኋንግ ዲ ብጫው ንጉሥ ወገን
 • መንግሥት ዘመኖች ንግድ በመርከቦች ያካኼደ ኣገር ነበር ዛሬ ምናልባት ፓኪስታን በተባለ ኣገር አንደ ተገኘ የኢንዱስ ሸለቆ ሥልጣኔ ይታስባል ድልሙን ማጋን ይህ ታሪክ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ
 • ይበላል ጣዕም ለመጨመር እንዲሁም የምግብን ኹኔታ ለማስጠበቅ በጣም ይጠቅማል ጨው የምግብን ኹኔታ ስለሚያስቆይ ሥልጣኔ በግብጽ ወዘተ. እንዲጀመር የጨው ጥቅም አይነተኛ ሚና ነበረው ከጥቅሙ የተነሣ በ1 ወራት ውስጥ የሚበላሽ ምግብ እንግዲህ
 • ተጨምሮ ቶሎ ይቀልጣልና የውሃው ሙቀት ወደ አንትረቢ መሄድ ይባላል በዚህ አጋጣሚ አንትረቢ በሌላ ረገድ የሥልጣኔ ተቃራኒ ማለት ሊሆን ይችላል በዚህም ትርጉም አንድ ኅብረተሠብ ያለ ምንም ሕግ ወይም ሥልጣኔ የሚደርስበት ኹኔታ ያመልክታል
 • ፈረሶቻቸውንና ግመሎቻቸውን ይዘው ለማሰማራት ወይም ለመዝረፍ ከአንዱ ወዳንዱ የሚዞሩ አረቦች ይዘውታል አፍሪካ በመላው ወደ ሥልጣኔ ያልደረሰ ነው ተብሎ ይታሰባል ከሕዝቡ የሚበዙት እስላሞች ናቸው በመካከለኛው አፍሪካ አንበሳ ዝሆን አውራሪስ
 • ግብጽ መሠረቱ እስከ ኩሽ መንግሥት ድረስ ንግድ አካሄዱ 1900 ዓክልበ. ግ. ? - የፈተና ደንጊያ ዕውቀት በሃራፓ ሥልጣኔ ፓኪስታን ተገኘ 1775 ዓክልበ. ግ. - የኤሽኑና ሕግጋት መደበኛ የልውውጥ ዋጋዎች ደነገገ 1704 ዓክልበ.