Back

ⓘ ኦርቶዶክስ ከግሪክኛ ቃላት ኦርጦስ እና ዶክሲያ የመጣ ቃል ነው። በተለያዩ እምነቶች ወይም ርዕዮተ አለሞች ውስጥ ኦርቶዶክስ የተባሉት ወገኖች ሊኖሩ ይችላሉ። በተለይም፦ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ኦ ..
                                               

ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያን

የሕንድ ማላንካራ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የእስክንድርያ ቅብት ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የአርሜኒያ ሐዋርያዊ ቤተ ክርስቲያን የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሶርያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን

                                               

መጽሐፈ ሲራክ

መጽሐፈ ሲራክ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተከርስቲያን መጽሐፍ ቅዱስ ከብሉይ መጻሕፍት የሚፈረጅ ነው። ለማንበብ እታች ይጫኑ። "እግዚአብሔር መድኃኒትን ከምድር ፈጥሯልና አዋቂ ሰው ባለ መድኃኒትን አይንቀውም። ታምራቱን ያወቁ ዘንድ ውሃ በእንጨት የጣፈጠ አይደለምን? በታምራቱ ይከበሩ ዘንድ እግዚአብሔር ለሰዎች ጥበብን ሰጣቸው። በመድኃኒቱ ያድናቸዋል በሽታቸውንም ያርቅላቸዋል። በሚያድኑ ገንዘብ ከነሳቸው መድኃኒት ያደርጋሉ እሱም ለሀገር ፍቅርን ያመጣል።" ፴፰፡፬-፰። እግዚአብሐር ፈጠረ ሥራያተ እምነ ምድር ወብእሲሰ ጠቢብ ኢይሜንኖ። አኮኑ ብዕፅ ጥዕመ ማይ ከመ ያእምሩ ኅይሎ። ወውእቱ ወሀቦሙ ለእጓለ እምሕያው ጥበበ፤ ከመ ይከበሩ በሰብሐቲሁ። ወቦቱ ይፌውሶሙ ወያሴስል ኲሎ ሕማሞሙ። እምውስቴቱ ይገብሩ ሥራያተ በዘ ይፌውሱ ወውእቱ ያመጽእ ስላመ ለብሔር።

                                     

ⓘ ኦርቶዶክስ

ኦርቶዶክስ ከግሪክኛ ቃላት "ኦርጦስ" እና "ዶክሲያ" የመጣ ቃል ነው።

በተለያዩ እምነቶች ወይም ርዕዮተ አለሞች ውስጥ "ኦርቶዶክስ" የተባሉት ወገኖች ሊኖሩ ይችላሉ። በተለይም፦

 • ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያን
 • የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን
 • ኦርቶዶክስ እስልምና ወይም ሱኒ እስልምና ለማለት ነው።
 • ምሥራቅ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን - ግሪክ ኦርቶዶክስ፣ ሩስያ ኦርቶዶክስ ወዘተ.
 • ኦርቶዶክስ አይሁድና
 • ኦርቶዶክስ ሂንዱኢዝም ወይም ሰናተኒ የተሰኘው ዘመናዊ ክፍልፋይ ለማለት ነው።
 • ኦርቶዶክስ ማርክሲስም ከ1875-1906 ዓም የተገኘ የማርክሲስም ክፍልፋይ ነበረ።
 • ኦርቶዶክስ ባሃይ እምነት - ከባኃኢ እምነት የተገነጠለ በጣም ትንሽ ክፍልፋይ ከመቶ ምዕመናን በታች አሉት
                                     
 • የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የእስክንድርያ ቅብት ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የአርሜኒያ ሐዋርያዊ ቤተ ክርስቲያን የሶርያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የሕንድ ማላንካራ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን
 • የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ኃይማኖት ተከታዮች በተለይም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ኢየሱስ ክርስቶስ በ፴ ዓ ም በፈለገ ዮርዳኖስ በመጥምቁ ዮሐንስ እጅ በዮርዳኖስ ባሕር የተጠመቀበትን ዕለት የሚያስታውሰው ኤጲፋንያ
 • የፓፓ ሃይማኖት ካቶሊክ የቁስጥንጥንያም ኦርቶዶክስ ምሥራቅ ኦርቶዶክስ በመባል ታወቁ በኦፊሴል ግን እነዚህ አብያተ ክርስቲያን ሁሉ ካቶሊክ ሁሉን - አቅፍ ኦርቶዶክስ ትክክለኛ ትምህርት እና ሐዋርያዊ ለሚሉ
 • በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ መሠረተ እምነትን ትምህርትን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ኤርትራ ሓንቲ ቅድስት ሓዋርያዊት ኣጽናፋዊት ቤተ ክርስቲያን እያ - ኤርትራዊት
 • 1915 ዓመተ ምኅረት መስከረም ፩ - የእንግሊዝ አስተዳደር በፍልስጤም ጀመረ መጋቢት ፳፫ - የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ታላቁ ሊቅ አለቃ አያሌው ታምሩ በጎጃም ተወለዱ ነሐሴ ፳፮ - ታላቅ ምድር መንቀጥቀጥ በጃፓን መቶ
 • በአይሁድና እና በክርስትና ይቀበላሉ ተጨማሪ አዋልድ ወይም ዲዩተሮካኖኒካል መጻሕፍት በአንዳንድ ክፍሎች እንደ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሌሎችም ከብሉይ ኪዳን ጋራ ቀኖናዊ የሚቀበሉ ናቸው በእስልምና እነዚህ እንደ መሠረታዊ
 • 1988 አመተ ምኅረት ጥቅምት 25 ቀን - በእስራኤል የአክራሪ ኦርቶዶክስ ቡድን አባል ጠቅላይ ሚኒስቴሩን ይስሐቅ ራቢንን በዓደባባይ ገደለ ኅዳር 1 ቀን - በናይጄሪያ ታዋቂው ደራሲና የተፈጥሮ ጉዳይ ተከራካሪ ኬን ሳሮ ዊዋ ሰፊ የዓለም
 • የበጋን ወራት ተከትሎ መጋቢት ፳፮ ቀን ይብትና እስከ ሰኔ ፳፭ ቀን ድረስ ከቀላል ዝናብ ጋር ይዘልቃል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሕግና ሥርዓት ወይም በኢትዮጵያ ባሕረ ሐሳብ የዘመን አቆጣጠር መሠረት አንድ ዓመት በአራት
 • መጽሐፈ ኩፋሌ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በዲዩትሮካኖኒካል መጻሕፍት አንዱ ነው በሌሎቹ አብያታ ክርስትያናት ግን ዛሬ የማይቀበል መጽሐፍ ወይም ሲውዴፒግራፋ ይባላል ነገር ግን ለቀድሞው የቤተ ክርስቲያን አበው
                                               

ጲላጦስ

ጴንጤናዊው ጲላጦስ 5ተኛው የይሁዳ ገዢ ነበር። ጴንጤናዊው ጲላጦስ ግዛቱ ከ26-36 ከ.ል.በ. ቆይቷል። ቀዳሚው ቫሌሪየስ ግራተስ ሲሆን ተከታዩ ማርሴስ ነው። ዜግነቱ ሮማዊ ሚስቱ ክላውዲያ ናት። ታዋቂነቱ በጲላጦስ አደባባይ ነው። የሚከበረው በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን ሲሆን በአለ ንግሱ ሰኔ 25 ነው።