Back

ⓘ ድንጋይ ዘመን በ ሦስቱ ዘመናት አስተሳሰብ ከናስ ዘመን አስቀድሞ የነበረው ዘመን ነው። በአጠቃላይ እንደ ተለመደ ከ3125 ዓክልበ. ያህል በፊት ያመልክታል። በዚህ ዘመን አብዛኞቹ መሣርያዎችና እቃዎች የተሠሩ ከድንጋይ ነበር። የናስ ጥቅም በጥንታዊ ግብጽ ..
                                               
ወይና ደጋ

በአቶ ድንበሩ አለሙ በመጀመሪያ ስለ መስቃን ህዘብ ታሪካዊ አመጣጥ ከመመልከታችን በፊት ስለ ህዝቡ አሰፋፈርና ስለ አካባቢው መልከዓ ምድራዊ አቀማመጥ ማወቅ አስፈላጊ ነው። የመስቃን ህዝብ በጉራጌ ዞን ከሚገኙ አስራ አንድ ወረዳዎች መካከል አንዱ በሆነው በመስቃን ወረዳ ውስጥ የሚገኝ ሲሆን የሚዋሰነውም በሰሜን ሶዶ በደቡብ ስልጤ በምእራብ ሰባት ቤት ጉራጌና በምስራቅ ከማረቆ ጋር ነው። የመስቃን ህዝብ ካለው የህዘብ ብዛትና ከሰፈረበት ይዞታ አኳያ የወረዳው መጠሪያ ስም ለመሆን የቻለ ሲሆን ህዝቡ ተራራማ ከሆነው የመስቃን ደጋና ወይና ደጋ ክፍል አንስቶ የወረዳው ርእሰ ከተማ የሆነችው ቡታጅራን ጨምሮ እስከ ቆላማው የወረዳው ድንበር ድረስ ሰፍሮ ይገኛል። በተጨማሪም የመስቃን ቤተ ጉራጌ አባላት በአጎራባች ወረዳዎችና በደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በከንባታ አለባ ጠንባሮ በሲዳማና በጌዲኦ ዞኖች እንዲሁም በኦሮሚያ ክልል በመቂ አከባቢና በሃገሪቷ በሆነችው በአዲስ አበባ ከተማ ውስት ተሰራጭተው ኑሮአቸውን መስርተው የገኛሉ። የመስቃን ቤተ ጉራጌ ...

መስቃን

ድንጋይ ዘመን
                                     
ⓘ ድንጋይ ዘመን

ድንጋይ ዘመን በ "ሦስቱ ዘመናት" አስተሳሰብ ከናስ ዘመን አስቀድሞ የነበረው ዘመን ነው። በአጠቃላይ እንደ ተለመደ ከ3125 ዓክልበ. ያህል በፊት ያመልክታል። በዚህ ዘመን አብዛኞቹ መሣርያዎችና እቃዎች የተሠሩ ከድንጋይ ነበር።

የናስ ጥቅም በጥንታዊ ግብጽ ከ3125 ዓክልበ. ግድም ጀምሮ ይታወቅ ነበር። ይህም ደግሞ በአለም ላይ የጽሑፍ መጀመርያ ወቅት ስለነበር፣ የታሪክ መጀመርያ ደግሞ ይባላል። እንግዲህ የ "ድንጋይ ዘመን" እና የ "ቅድመ-ታሪክ" ትርጉም አንድላይ ሊሆን ይችላል።

የዚህ አከፋፈል ዋጋ አጠያያቂ ነው። በብዙ ቦታዎች የናስና የብረት ዕውቀት የገቡት በአንድ ጊዜ ነበረ። ለምሳሌ በስሜን አሜሪካ በኩል፣ አውሮፓውያን 1500 ዓም ያህል ሳይገቡ ኗሪዎቹ የብረታብረት ቀለጣ እንደነበራቸው አይታስብም፤ ከተደቀደቀ መዳብ፣ ወርቅና ብር በቀር ብዙ የብረታብረት እቃዎች አላወቁም ነበር። የመዳብና የነሐስ ቀለጣ ግን በደቡብ አሜሪካ ይታወቅ ነበር፣ ከ800 ዓም ግድም ጀምሮ በመካከለኛ አሜሪካ ደግሞ ይታወቅ ነበር።

  • ዘመን ያነሳው ቅል ድንጋይ ይሰብራል የአማርኛ ምሳሌ ነው ዘመን ያነሳው ቅል ድንጋይ ይሰብራል የአማርኛ ምሳሌ ነው
  • ዘመን የሰጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራል የአማርኛ ምሳሌ ነው ዘመን የሰጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራል የአማርኛ ምሳሌ ነው
  • የሻባካ ድንጋይ ከግብጽ አዲስ መንግሥት ምሥር 25ኛ ሥርወ መንግሥት ከ700 ዓክልበ. ገደማ የደረሰ ቅርስ ነው በዚህ ታላቅ ድንጋይ የተቀረጸው የሃይሮግሊፍ ጽሑፍ በኩሻዊው ንጉሥ ሻባካ ትዕዛዝ ትል ከበላ ከጥንታዊ ብራና እንደ ተቀዳ
  • የፈተና ደንጊያ የወርቅ ወይም ሌላ ውድ ብረታረት ጥረት የሚፈትን ድንጋይ መሣሪያ ነው ወርቅ በድንጋዩ ላይ ሲፈተግ በሚያስቀምጠው ምልክት ቀለም ወርቁ ጥሩ እንደ ሆነ ወይም የተደባለቀ እንደ ሆነ ማወቅ ይቻላል ይህ ዘዴ ለሕንድ ሸለቆ ሥልጣኔ
  • በ2ኛው ጨለማ ዘመን 16ኛው ሥርወ መንግሥት ምናልባት 1646 - 1643 ዓክልበ. አካባቢ የገዛ ፈርዖን ነበረ ስሙ ሰኸምሬ ሰመንታዊ ጀሁቲ የሚታወቀው ከአንዳንድ ቅርስ ብቻ ነው 1 የታችኛ ግብጽ ዘውድ ለብሶ የሚያሳይ ድንጋይ ክፍል አለ
  • በዚሁም ዘመን የሐውልት አሠራር ስራ ገና አዲስ ነበረ ስለዚህ የኒነጨርም መልክ መጀመርያው ከሐውልት የምናውቀው ነው የጥንታዊ ዘመን ፈርዖኖች መዝገቦች ወይም ንጉሣዊ ዜና መዋዕል በተለይ ከፍርስራሽ ክፍሎች ይታወቃል የፓሌርሞ ድንጋይ የተባለው
  • ያሉት ከአንድ ድንጋይ ተፈልፍሎ የተሰራ ነው በአጼ ዳዊት ዘመነ መንግስት የንጉሱ ውድ እቃዎች ማስቀመጫነት ያገለግል የነበረ ሲሆን በ15 ኛው ክ ዘመን የግራኝ አህመድ ወታደሮች እንደ ምሽግ ተጠቅመዉበታል በአጼ ምኒልክ ዘመን የቅዱስ ራጉኤል
  • MARCH 30, 2015ARCCHPRLEAVE A COMMENT የጢያ ትክል ድንጋይ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል በጉራጌ ዞን በተለይም ከአዲስ አበባ ወደ ቡታጂራ በሚወስደው መንገድ 88 ኪሎ ሜትር ርቃ ከምትገኘው ሶዶ ወረዳ በጥያ ከተማ
  • የጢያ ትክል ድንጋይ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል በጉራጌ ዞን በተለይም ከአዲስ አበባ ወደ ቡታጂራ በሚወስደው መንገድ 88 ኪሎ ሜትር ርቃ ከምትገኘው ሶዶ ወረዳ በጥያ ከተማ ይገኛል ጢያ በመልክዓ ምድራዊ አቀማመጧ ከምድር ሰቅ