Back

ⓘ ሰዓት ክልል. የ ሰዓት ክልል ማለት ሰዓቶቻቸው እንዲስማሙ ያለበት አገሮች ሁሉ የወሰኑበት ክልል ነው። በብዛት የጎረቤት ሰዓት ክልሎች ጊዜ ልክ በ1 ሰዓት ስለሚለያዩ የክልሉን ሰዓት ከግሬኒች አማካኝ ጊዜ ባለው ልዩነት ይቆጠራል። ..
                                               

ማህሙድ አህመድ

በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ውስጥ አሻራቸውን መጣል ከቻሉ ስመ ጥሩ ዘፋኞች ውስጥ አንዱ ማህሙድ አህመድ ነው፡፡ በኢትዮጵያውያን ዘንድ ተወዳጅነትን፣ ተደናቂነትን፣ ተፈቃሪነትን ማትረፍ የቻለ ፈርጥ እንደሆነ ብዙዎች ያምናሉ፡፡ ሙሉ ሕይወቱን በሙዚቃ ያሳለፈው ማህሙድ በሙዚቃው ይተነፍሳል፣ ይናገራል፣ ሰውን ያዝናናል፡፡ ከአርባ ዓመታት በላይ በቆየውም የሙዚቃ ሕይወቱ የተለያዩ ትውልድን በሙዚቃው አንድ ላይ ማምጣት የቻለ ትልቅ አርቲስት ነው፡፡ በተለያዩ ኮንሠርቶች በሚዘፍንበትም ወቅት በተለያዩ ዕድሜ ክልል የሚገኙ ሰዎች ብሔራዊ መዝሙር በሚመስል መልኩ አብረውት በመዝፈንም በዘፈኑ አንድነትን ያሳያሉ፡፡ ማህሙድ የዝና ጣራ ላይ መድረስ ችሏል፡፡ በሕዝቡ ዘንድ ከመወደዱና ከመፈቀሩ በተጨማሪ በተለያዩ ዓለም አቀፍ መድረኮች ላይም ዝናው ናኝቷል፡፡ የሰዎችን ልብ ከማሸነፉ በተጨማሪ ከኮንሠርቱ በፊት ቲኬቶቹ ተሸጦ የሚያልቅበት አጋጣሚም ተደጋጋሚም ነው፡፡ የተለያዩ ሽልማቶችንም ለማሸነፍም ችሏል፡፡ ከእነዚህም ውስጥ አንዱ የቢቢሲ ወርልድ ሚዩዚክ አዋርድ ...

ሰዓት ክልል
                                     

ⓘ ሰዓት ክልል

የ ሰዓት ክልል ማለት ሰዓቶቻቸው እንዲስማሙ ያለበት አገሮች ሁሉ የወሰኑበት ክልል ነው። በብዛት የጎረቤት ሰዓት ክልሎች ጊዜ ልክ በ1 ሰዓት ስለሚለያዩ የክልሉን ሰዓት ከግሬኒች አማካኝ ጊዜ ባለው ልዩነት ይቆጠራል።

                                     
 • ሰአት ወይም ሰዓት የሚከተሉትን ሊገልፅ ይችላል ሰአት የጊዜ አሀድ የሰዓት ክልል ሰአት መሳሪያ ሳት ወይስ ሰዓት - 15ኛው ፊደል በአቡጊዳ ተራ
 • ከተሞች የኤሌክትሪክ መብራት ያገኛሉ ከእነዚህ ውስጥ አብዛኛዎቹ የ24 ሰዓት አገልግሎት የሚሰጡ ሲሆን እጅግ በጣም ጥቂቶቹ በዲዚል ሞተር የሚንቀሣቀሱ የ12 ሰዓት አገልግሎት የሚሰጡ ናቸው ሬድዮ ቴሌቭዥንና ጋዜጣን በተመለከተ ሁለት
 • አዋሳ ከአዋሳ ሃይቅ በታላቁ ሪፍት ቫሌ ስምጥ ሸለቆ ላይ የሚገኝ ከተማ ነው የደቡብ ሕዝቦች ክልል ዋና ከተማ ስትሆን በሲዳማ ዞን ተገኛለች የአዲስ አበባ - ናይሮቢ መንገድ ላይ በላቲቱደና ሎንጁቱድ 7 3 ሰሜን ኬክሮስ እና 38 28 ምሥራቅ
 • ናቸው የበርሊን ግድግዳ በፈረሰበትና የቅዝቃዛ ጦርነት በጨረሰበት ወቅት የጀርመን ዳግመኛ መወሐድ ተከሠተ በዚያ ሰዓት የቀድሞ አገራት ምሥራቅ ጀርመንና ምዕራብ ጀርመን አብረው የአሁኑን ጀርመን መንግሥት ፈጠሩ ብዙ የጀርመን ሰዎች በዓለም
 • ወይንም ወልዲያ ከደሴ ሰሜን 75 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኝ ከላሊበላ ደግሞ በደቡብ ምስራቅ ያለ በኢትዮጵያ የአማራ ክልል ከተማ ሲሆን በሰሜን ወሎና በወልዲያ ወረዳ ይገኛል ከኢኮኖሚ አንጻር ለሕንጻ ስራ የሚያገለግል የኖራ ምርት በአካባቢው
 • ማቻከል በአማራ ክልል የሚገኝ ወረዳ ነው የማቻከል ወረዳ በአማራ ክልል ምስራቅ ጐጃም ዞን ውስጥ ከሚገኙ 18 ወረዳዎች መካከል አንዱ ሲሆን በሰሜን ስናን ወረዳ በደቡብ ደ ኤልያስ በምዕራብ ደንበጫ ወረዳና በምስራቅ የጐዛምን ወረዳ ያዋስኗቷል
 • ወላይታ በቀድሞ ሲዳሞ ጠቅላይ ግዛት ባሁኑ ደቡብ ክልል የሚገኝ ና የራሱ የሆነ ቋንቋና ባህል ያለው ሕዝብ ሲሆን ከሲዳማ ከከምባታ ከሃዲያና ተመሳሳይ ቋንቋ ከሚናገሩ ከኩሎ ኮንታ ከጎፋና ጋሞ ሕዝብ ጋር ይዋሰናል ወላይታ ህዝቡ በጣም የተደባለቀ
 • ዘመን ስራው ተጀምሮ በዓፄ ነዓኩቶ ለዓብ ዘመን እንደተጠናቀቀ ይጠቀሳል ከሌሎቹ የላሊበላ አብያተ ክርስቲያናት የ1 ሰዓት ጉዞ ርቀት ላይ ይገኛል ወደ ገዳሙ ለመግባት መጀመሪያ በተራራው ገጽታ ላይ የተቦረቦረውን በር ማለፍ ያስፈልጋል ከውስጥ
 • እነዚህ ኩነቶች እራሳቸውን በቋሚነት ስለሚደጋግሙ ከነሱ በመነሳት ሰዓትንና ደቂቃን ማወጅ ይቻላል መሽቶ ሲነጋ 24 ሰዓት ነው ልብ ሲመታ ወይም ፔንዱለም አንድ ጊዜ ሄዶ ሲመለስ አንድ ሰኮንድ ነው ወዘተ.. የመተግበሪያ ትርጉሙ ተግባራዊ
 • በታላቋ ብሪታኒያ መኻል የስልክ ግንኙነት ተጀመረ አገልግሎቱ በወቅቱ ከሰኞ እስከ ዓርብ ብቻ ከጧቱ ፭ ሰዓት ጀምሮ እስከ ሌሊቱ ፮ ሰዓት ከሩብ ድረስ የተወሰነ ሲሆን ከብሪታኒያ በደቂቃ አንድ ፓውንድ ስተርሊንግ ከሩብ 1.25 ይፈጅ ነበር
 • በሚገኘው በደቡብ ክልል ስልጤ ዞን በስፋት ይኖራል የዞኑ ጠቅላላ ስፋት 3ሺkm² ነው: : እኤአ 2004 በተደረገ ቆጠራ በዞኑ የሚኖረው 850ሺ በዞኑ መስደደር ቢቻ የነበረ ሲሆን የዞኑ ተወላጆች ያዞኑ ህዝብ በሁኑ ሰዓት ከ900ሺ በለይ ይሆናል
የ2020 ኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በኢትዮጵያ
                                               

የ2020 ኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በኢትዮጵያ

በሚያዝያ 1 ቀን አንድ የ43 ዓመት ካናዳዊ በቫይረሱ መያዙ ተገለጼ። በሚያዝያ 2 ቀን ዘጠኝ ተጨማሪ ግለሰቦች በቫይረሱ መያዛቸው ተገልጿል። ሰባቱ ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ የተቀሩት ደግሞ የሕንድ እና የኤርትራ ዜግነት ያላቸው ግለሰቦች ናቸው። ሁሉም ግለሰቦች የውጭ አገር ጉዞ ታሪክ አላቸው። በዚህም ቀን ሦስተኛው ሞት ተመዝግቧል። በመጋቢት 28 ቀን በቫይረሱ መጠቃታቸው የተገለጸው የ65 ዓመት የዱከም ነዋሪ ሕይወታቸው ማለፉ ተገልጿል። ይህም በአገሪቱ በቫይረሱ ምክንያት የሞቱ ሰዎችን አጤቃላይ ቁጥር ወደ 3 ከፍ አድርጎታል።