Back

ⓘ የኮርያ ነገሥታት ዝርዝር. ማስታወሻ፦ ከ200 ዓክልበ. አስቀድሞ የነበሩት የኮርያ ነገሥታት በታሪክ ሊቃውንት ዘንድ ከአፈ ታሪካዊ ሁኔታ በላይ የላቸውም። በአፈ ታሪክ የቻይና ንጉሥ ዦው ዉ በ1134 አክልበ. ግድም ጊጃን በጎጆሰን ዙፋን አስቀመጠው። ይህ ..
                                     

ⓘ የኮርያ ነገሥታት ዝርዝር

ማስታወሻ፦ ከ200 ዓክልበ. አስቀድሞ የነበሩት የኮርያ ነገሥታት በታሪክ ሊቃውንት ዘንድ ከአፈ ታሪካዊ ሁኔታ በላይ የላቸውም።

በአፈ ታሪክ የቻይና ንጉሥ ዦው ዉ በ1134 አክልበ. ግድም ጊጃን በጎጆሰን ዙፋን አስቀመጠው። ይህ ታሪክ ቀድሞ በቻይናም ሆነ በኮርያ ሊቃውንት የተቀበለ ሲሆን፣ አሁን ግን የቻይና ሊቃውንት ሲቀበሉት ብዙ የኮርያ ሊቃውንት አይቀበሉትም፤ የፊተኛው 47 ነገሥታት እስከ 203 ዓክልበ. ድረስ እንደ ነገሡ ያደርጋሉ እንጂ።

 • የውንገውል 527–511
 • ህዮጆንግ
 • ቻንጉክ 769–756
 • ሱሰውንግ 568–527
 • ሙንሙ 1008–980
 • ኡያንግ 904–851
 • ሳምህዮ 323–298
 • ሰውንህየ 933–904
 • ኊያንግ 623–602
 • ሰውንግደክ 801–786
 • ቸውንጉክ 473–440
 • ህውንግፕየውንግ 965–951
 • ጀሰ 494–473
 • ሙሰውንግ 756–730
 • ቸውንህዮ 666–642
 • ሙንሰውንግ ጊጃ 1134 – 1090 ዓክልበ.
 • ሰውልሙን 377–369
 • ግየውንግህዮ 1065–1038
 • ቦንጊል 602–586
 • ጎንግጀውንግ 1038–1008
 • ጀውንግየውንግ 730–711
 • ዶሄ 786–784
 • ህየውንሙን 298-259
 • ናክሰውንግ
 • ሙንህየ 851–801
 • ጃንግፕየውንግ 259–240
 • ኤ ጁን 228–203
 • ዶጉክ 440–421
 • ሱዶ 642–623
 • ግየውንግቻንግ 976–965
 • ህየውክሰውንግ 421–393
 • ጃንግህየ 1090 -1065
 • ጆንግቶንግ 240–228
 • ጋደውክ 350–323
 • ደውክቻንግ 586–568
 • ቸውርዊ 951–933
 • ሙንየውል 784–769
 • ቴዎን 980–976
 • ኢልሚን 511–494
 • ግየውንግሱን 369–350
 • ኋራ 393-377