Back

ⓘ ማሽን ፡ አቅምን በመጠቀም ተግባር የሚከውን መሳሪያ ነው። ቀላል ማሽን ደግሞ በተራው የጉልበትን አቅጣጫ ወይም መጠን የሚቀይር እቃ ማለትነው። ኢንጅን የማሽን አይነት ሲሆን፣ ሙቀትን ወይም ሌላ አይነት አቅሞችን ወደ ተንቀሳቃሽ አቅም የሚቀይር መሳሪያ ነው ..
                                               

የኤሲ እና የዲሲ ሲሰተሞች ፍልሚያ

የኤልክትሪክ ኃይልን ለመብራት አገልግሎት ለማዋል የኤሲ እና የዲሲ ሲሰተሞች ፍልሚያ እና እድገቱ የኤሲተለዋዋጭ ጅረት alternating current እና የዲሲቀጥተኛ ዥረት ወይንም ኮረንቲ direct current ሲሰተሞች ፍልሚያ ተብሎ የሚታወቀውWar of Currents በ 1880ዎቹ እ.ኤ.አ. የእነዚህ ተወዳዳሪ የኤሌክትሪክ ኃይል የማስተላለፊያ መንገዶች ዘዴ፤ ማለትም ኢንካነዴሰንት ወይንም አሸብራቂ መብራት ከቀጥተኛ የኤሌክትሪክ ከረንት በታዋቂው ተመራማሪ እና የንግድ ሰው ቶማስ ኤዲሰን እና የአርክ መብራት ከተለዋዋጭ የ ኤሌክትሪክ ከረንት በሌላው መሀንዲስ እና የፈጠራ ሰው ጆርጅ ዌስቲነገሀውስ፤ የደምበኛ ማግኘት፤መያዝ እና መመረጥ ፤ የሲሰተሙ ደህንነት፣እናም ከህዝቡ፣ ከመንግስት እናም እርስ በርስ ያላቸው የፈጠራ መብት ጉዳይ ብሎም የእሌክትሪክ ኃይል አምራች ድርጅቶቻቸው እና የሲስተሞቻቸውንም እድገትን ያጠቃልላል፡፡ በቴሌግራፍ ገኝት ዘመን ወቅት ሀምፍሬይ ዴቭ የተባለው እንግሊዛዊ የኬሚስትሪ ሰው የሁለት ሽቦዎችን ጫፍ በቻርኮል ወይ ...

ማሽን
                                     

ⓘ ማሽን

ማሽን ፡ አቅምን በመጠቀም ተግባር የሚከውን መሳሪያ ነው።

ቀላል ማሽን ደግሞ በተራው የጉልበትን አቅጣጫ ወይም መጠን የሚቀይር እቃ ማለትነው።

ኢንጅን የማሽን አይነት ሲሆን፣ ሙቀትን ወይም ሌላ አይነት አቅሞችን ወደ ተንቀሳቃሽ አቅም የሚቀይር መሳሪያ ነው። ብዙ ጊዜ ኢንጅኖች የበላይ ማሽኖች አካል ሁነው ይታያሉ፣ ለምሳሌ ተቀጣጣይ ኢንጅን የመኪና አካል እንደሆነ።

                                     
  • ሁለትበከራወች በአንድ አቅጣጫ እንዲሽከረከሩ ማድረግ ይቻላል ወይም ከተፈለገ ቀበቶውን በማቋረጥ በተቃራኒ አቅጣጫ እንዲሽከረከሩ ማድረግ ይቻላል በታላቅ የገበያ ቦታወች ላይ የሚሰራበት አመላላሽ ቀበቶ የዚህ ማሽን አንዱ ተግባራዊ መገለጫ ነው
  • የጃቫ ቨርቹአል ማሽን የጃቫን ባይት ኮድ ለመተግበር የሚረዳውን ከባቢ የሚፈጥር የቨርቹአል ማሽን አይነት ነው ይህንንም ከሰው ውጪ የሚሰራ የፕሮግራም ችግሮችን ማጥለያ ሶርስ ኮዱ ምንም ይሁን ምን በተግባር ላይ በማዋል ይፈጽማል ይህው
  • ማሽን ምህንድስና ሜካኒካል ኢንጂኔሪንግ
  • ሲሆን ብቃቱ እስከ 98 የሚደርስ ሃይል አስተላላፊ ማሽን ነው ጥቅሙም ለመኪና ለሞተርሳይክል ለአመላላሾች ለማተሚያ መሳሪያወች ወዘተ.. ውስጣዊ ሃይል አመላላሽነት ነው ይህን ማሽን ሃንስ ሬኖልድ በ1880 ፈጠረው ይባል እንጂ በ16ኛው
  • ፪ - በአንድ ቅጥ ብቻ መታጠፍ የሚችሉ እኒህ ብዙ ጊዜ ሃይልን ከአንድ ማሽን ወደ ሌላ ማሽን ለማስተላለፍ ሆን ብለው የሚሰሩ ናቸው ስለሆነም ትልማቸው የሌላ ማሽን ጥርስን ለመንከስ እንዲችሉ ተደርገው ነው ለምሳሌ የብስክሌት ፔዳል ሰንሰለት
  • ሊሆኑ ይችላሉ ምሳሌ በአንዱ ለሥላሣ መጠጥ ፋብሪካ ውስጥ መጀመርያው ማሽን ጠርሙዝን በብዛት ቶሎ ይፈጥራል ሁለተኛው ማሽን ፈሳሹን ቶሎ ይጨምራል ሦስተኛው ማሽን መልጠፊያውን በጠርሙዞች ላይ የሚጨምረው ግን እጅግ ብዙ ጊዜ ይፈጃል አራተኛውም
  • ኤ.ቲ.ኤም ማሽን እንደ ቼክ ሁሉ ባንክ ውስጥ ከተፈጠረ አካውንት ቁጥር ገንዘብ ለማውጣት የሚረዳ መሳሪያ ነው ከቼክ የሚለየው ማናቸውም ክፍያ ፈጣን ወይንም ቅጽበታዊ መሆኑ ነው
  • የሚደረገው በያቫ ቨርቹዋል ማሽን ነው እናም ጃቫን ከነሌሎቹ የሚለየው ምንም አይነት ቁስ ሳይጨመር ሌላ ማሽን በመጠቀም ፋንታ በሶፍትዌር ብቻ መስራት መቻሉ ነው ስለዚህ የሶፍትዌሩ ስም ጃቫ ቨርቹአል ማሽን ነው ጃቫን ለመምረጥ ሌላው
  • መድፈኛ ነገሮች እንዳያፈሱ እርስ በርሳቸው በማጋጠም የሚደፍን ማሽን ነው መድፈኛወች ብዙ አይነት ቅርጽን ሊይዙ ይችላሉ ከመድፈኛ አይነቶች ጋስኬት የፒስተን ቀለበት ወዘተ... ይገኙበታል
  • ኮራጅ የማሽን አይነት ሲሆን የፎቶ ኮፒ ማሽን ከመፈጠሩ በፊት የተለያዩ ምስሎችን ለመቅዳት ያገለግል ነበር የኮራጅ አንዱ ጫፍ ሲንቀሳቀስ ሌላው ጫፍ ልክ እንደ መጀመሪያው ጫፍ እንቅስቃሴ ያደርጋል