Back

ⓘ አዕምሮ የአንድ ሰው ንቃተ ህሊና አካል ሲሆን በማሰቡ፣ በመረዳቱ፣ ትዝታን በመፍጠሩ፣ ስሜትን በመረዳቱ፣ በመፍቀዱ እንዲሁም ወደፊት በመመልከቱ የሚገለጽ ነው። በአንዳንድ ፍልስፍናወች አዕምሮ ከአንጎል ይለያል። አዕምሮ እንደ አንጎል ከቁስ ነገር የተሰራ ሳ ..
አዕምሮ
                                     

ⓘ አዕምሮ

አዕምሮ የአንድ ሰው ንቃተ ህሊና አካል ሲሆን በ"ማሰቡ"፣ በ"መረዳቱ"፣ ትዝታን በመፍጠሩ፣ ስሜትን በመረዳቱ፣ በመፍቀዱ እንዲሁም ወደፊት በመመልከቱ የሚገለጽ ነው። በአንዳንድ ፍልስፍናወች አዕምሮ ከአንጎል ይለያል። አዕምሮ እንደ አንጎል ከቁስ ነገር የተሰራ ሳይሆን በምናቡ አለም የተንሰራፋ ነው፡፡ ስለሆነም አዕምሮ ከሞላ ጎደል የማይታይና የማይጨበጥ "ሃሳብ" ስብስብ ነው።

የአዕምሮና የአንጎል ግንኙነት ለብዙ ዘመን በፍልስፍና የተጠናና እስካሁን ድረስ አከራካሪ የሆነ ነው። በአጠቃላይ መልኩ 3 አይነት የፍልስፍና አቋሞች አሉ፣ እነርሱም ሁለትነት፣ ቁስ አካላዊነትና ምናባዊነት ይባላሉ።

 • ሁለትነት - እሚለው አዕምሮ ከሰውነት አንጎል ተለይቶ ህልው ነው ይኖራል።
 • ቁስ አካላዊነት - እሚለው አዕምሮ የአንጎል ሴሎች ተግባር ውጤት ነው።
 • ምናባዊነት - እሚለው አዕምሮ ብቻ ህልው ነው። አንጎልም ሆነ ሌላ ቁስ አካል የአእምሮ ቅዠት ውጤት ነው የሚል ነው።

ከሳይንስ አንጻር አእምሮና አንጎል ይገናኛሉ ተብለው ሲታመን ለዚህ እንደ ዋና ማስረጃ ሆኖ የሚቀርበው በተጨባጩ የአንጎል ክፍሎች ላይ የሚደርስ ጉዳት በአእምሮ አስተሳሰብ ላይ የሚያመጣው ለውጥ ነው። ሌላው ተጠቃሽ መረጃ አንድ መድሃኒቶች በአእምሮ ላይ የሚያመጡት ለውጦች ናቸው።

 • ንቃተ ህሊና
 • አንጎል
                                     
 • ፈቃድ ማለት ከአንድ ሰው ውስጣዊ ግፊት የሚመነጭ ድርጊት ነው ውስጣዊ ግፊት ማለት ግለሰቡ በራሱ አዕምሮ ሙሉ ቁጥጥር የጠነሰሰው ማለት ነው ለምሳሌ አበበ ሳያስበው ድንገት መኪና ቢገጨው ይህ ድርጊት የአበበ ፈቃድ ነው አይባልም ሆኖም ግን
 • ሐሳባዊነት ሊታዎቅ የሚችለው ዓለም በሌላ አባባል የውኑ ዓለም ሥረ መሠረት ወይም አዕምሮ ወይም ደግሞ መንፈስ ነው የሚል ነው ከቁስ አካልዊነት በትይይዩ ያለ የፍልስፍና ክፍል ነው ኅሊና ከቁስ አካላት በላይና ቀዳሚ ነው የሚልን አስተሳሰብ
 • የሚገነዘብ ስሜትን የሚረዳ እኔነትን በውል የሚለይ ወይም ደግሞ ሙሉ አዕምሮን የሚቆጣጠር የሚሉ ብዙ ትርጓሜወች አሉት ስለሆነም ንቃተ ህሊና ብዙ የአዕምሮ ተግባራትን በጃንጥላው ስር የሚያስተናግድ ክፍል ነው አዕምሮ አንጎል
 • አይገኙም ነገር ግን አዕምሮ እነዚህን ጸባዮች ከተደባለቁበት ተፈጥሮ አላቆና ነጣጥሎ መገንዘብ ይችላል ለምሳሌ አንድን ሎሚ ሎሚ የሚያስብሉት የብዙ ጸባዮቹ ተደባለቀው አንድ ላይ መገኘት ነው ይሁንና አዕምሮ የዚህን ፍሬ ድብልብልነት
 • ዋጋ አንጻር ይመጣል ይህ ማለት አንድ ግለሰብ ያለውንና ያመነበትን የሥነ ምግባር ዋጋ ጥሶ በተቃራኒ ሲሄድ የራሱ አዕምሮ እንዲወቅሰው የሚያደርገው የዚያ ሰው ህሊና ነው ይባላል ደግሞ ይዩ የኅሊና ነፃነት ይህ ሳይንስ ነክ ጽሑፍ መሠረት
 • ይችላል የገነት ሕግ አንድያ ሕግ ነው እንደ ወትሮ ይቀጥላል የሰውም አዕምሮ እንዲህ የሚቀጥል ነው እንግዲህ ማንም ሰው የራሱን አዕምሮ ቢመረምር የሰውን አዕምሮ መመልከት ይችላል ሰውዬው ሌሎቹን ከአምላክ ሕግ ጋር እንዲስማሙ ቢያስተምራቸው
 • ተመድቦ ሲሆን ለሰው ልጅ ቅርብ ዝምድና ያለው ይቆጠራል ቺምፓንዚ ግን 24 48 ሐብለ በራሂዎች እያለው የሰው ልጅ 23 46 ሐብለ በራሂዎች እና ከማናቸውም እንስሳ ይልቅ እጅግ ሃይለኛ አዕምሮ አለው ዝግመተ ለውጥ ባለሙያ ንድፍ
 • እነዚህ ታላላቅ ሰወች የግራና የቀኙ ንጉሶች የአረጀው ምትሃተኛ የሮማው ፓፓ ፈቃደኛው ለማኝና ጥላው ንጹህ አዕምሮ በጣም ፉንጋው ሰው ናቸው ሁሉም በአዕምሮአቸው ትክክል ነው ብለው የተቀበሉት ነገር ትክክል ሳይሆን አምላክ እውነት
 • ለማስወጣት ተጠቅሞትል የቅጠሉ ጭማቂ ለከብት ዓይን ልክፈት ያከማል በምሥራቅ እስያ ባህላዊ መድኃኒት አደንዛዥ ወይም አዕምሮ - ችሎታን የሚጨምር ጸባይ እንዳለው ይታመናል ይህ ግን በምዕራባውያን ሕክምና አልተረጋገጠም በኬረለ ክፍላገር ሕንድ
 • እንስሳዎች እንደምሳሌ ይጠቀሳሉ ሰውን በቡድን መድቦ ይሄ እንዲህ ያስባል ያ እንዲያ ያስባል ማለት የሰውን ልጅ አዕምሮ ረቂቅነት አለመገንዘብ ነው ዝውውር ትንታኔ ወርቃማው ሕግ ይህ ሳይንስ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው እርስዎ
 • ቤት - ጨን ሰው - ማኑ መድኃኒት - ዋሳ ዜና - ቡሐን ጭፈራ - ፕያሐን ቢሮ - ጅያሳ ሱቅ - ፓሳል ግቢ - ቹካ አዕምሮ - ነፑ ልብ - ኑጋህ ውኃ - ና ላህ ኔፓል ባሳ አይገባኝም - ጂታ ኔፓል ባሳ ማዋ የኔፓል ባሳ ውክፔዲያ አለ
 • የኦስትሪያ ንምሳ ፈላስፋ ነበር ቪትገንስታይን ትኩረት ሰጥቶ ይተፈስላስፈው ስለ ሥነ አምክንዮ የሒሳብ መሰረት ሥነ አዕምሮ እና ቋንቋ ነበር ስልሆንም ቪትገንስታይን ከ20ኛው ክፍለዘመን ዋና ፈላስፋዎች ተርታ ይመደባል ቪትገንስታይን ከመሞቱ