Back

ⓘ ቁስ አካል ማለት ማናቸውም ተጨባጭ ነገሮች የተሰሩበት አካል ማለት ነው። ብዙ ጊዜ አተም እና ሞለኪል ያጠቅሳል። የነገሮች-ህልውና.ህላዌ-ነገር.ቁሳቁሳዊ-ህልዉና.የነገራት-አኗኗር. ነዋሪ-እውነትነት.እውነቴታ.ማተሮ.ነዋርያተ -ተፍጥሮ.ነዋሪ-ነገር.ነዋርያት. ..




                                               

አልበርት አንሽታይን

በረር እነሆ አልበርት አንሽታይን በማንኛውም ጊዜ ከኖሩት ታላላቅ እና በጣም የታወቁ ሳይንቲስቶች እንደ አንዱ ይቆጠራል። እ.ኤ.አ. በ 1905 ለዶክትሬት ማሟያ ያቀረባቸው ሦስት ፔፐሮች በ20ኛውክ/ዘመን የፋዚክስ እድገት ውስጥ ቁልፍ ሚና የነበራቸው ፣ እና የምእራቡን አስተሳሰብ ወደ ላቀ ደረጃም አሸጋግረዋል ፡፡ እነዚህ ፔፐሮች የብርሃንን ተፈጠሮአዊ ቅንጣትን ያወያዩ ፣ በሞለኪውላዊ እንቅስቃሴ ላይ መግለጫ የሰጡ እና የአንፃራዊነት ልዩ ንድፈ ሃሳብን ያስተዋወቁ ናቸው፡፡ አንስታይን ባህላዊ ሳይንሳዊና ግምቶችን በመገምገም ማንም ጋር ያልደረሰበትን ድምዳሜ በማምጣት ዝነኛ ሆኗል ፡፡ ምንም እንኳን የሰላም እና የጽዮናዊነት ጠንካራ ደጋፊ የነበረ ቢሆንም በማህበራዊ ተሳትፎው አምበዛም አይደለም። እዚህ ፣ ስለ ጋንዲ ተወያይቶ እዛ አመፅን ያወድሳል ይሉታል አንዳንድ ነቃፊዎቹ፡፡ ትወልደ ጀርመን አሜሪካዊ የፊዚክስ ሊቅ የኖቤል ተሸላሚ ፣ የአንፃራዊነት ንድፈ ሀሳብ ፈጣሪና የብርሃን ቅንጣት ባህሪይ በተመለከተ ደፋር መላምት ያስቀመጠ። ምናልባትም ...

ቁስ አካል
                                     

ⓘ ቁስ አካል

ቁስ አካል ማለት ማናቸውም ተጨባጭ ነገሮች የተሰሩበት አካል ማለት ነው። ብዙ ጊዜ አተም እና ሞለኪል ያጠቅሳል። የነገሮች-ህልውና.ህላዌ-ነገር.ቁሳቁሳዊ-ህልዉና.የነገራት-አኗኗር. ነዋሪ-እውነትነት.እውነቴታ.ማተሮ.ነዋርያተ -ተፍጥሮ.ነዋሪ-ነገር.ነዋርያት.ቁሳቁሳዊ -ህላዌ ከሰው ልጅ ህሊና ዉጭ ያለ ነዋሪ ወይም ራሱን ችሎ የሚኖር ፤ ልብ ወለድ ፋንታዝያ ኢሉዝያ አምሳለ ሃሳብ ያልሆነ፡ በአምስቱ የማወቂያ መቀበያ ህዋሶች የነገርነታቸውን ባህሪ አመል ጸባይ ሰርጽን የምንቀበላቸው

                                     
  • ቁስ አካላዊነት ዋና የፍልስፍና ዓይነት ሲሆን ዓለም የተሰራችው ከቁስ አካላት ብቻ እና ባህርይዋም የቁስ አካል አይነት ነው የሚል ነው በዚህ አስተሳሰብ ማናቸውም የመንፈሳዊም ሆነ የሐሳብ ክስተቶች ከቁስ አካላት ግንኙነት እና እነርሱን
  • እሚለው አዕምሮ የአንጎል ሴሎች ተግባር ውጤት ነው ምናባዊነት - እሚለው አዕምሮ ብቻ ህልው ነው አንጎልም ሆነ ሌላ ቁስ አካል የአእምሮ ቅዠት ውጤት ነው የሚል ነው ከሳይንስ አንጻር አእምሮና አንጎል ይገናኛሉ ተብለው ሲታመን ለዚህ እንደ ዋና
  • ኃይልን ከማስተላለፍ ውጭ በምንም አይነት መጠነ ይዘትን አያስተላልፍም እኒህ በቁስ አካል ውስጥ የሚያልፉ ሞገዶች መካኒካል ሞገድ ይሰኛሉ ያለ ቁስ አካል መተላለፍ የሚችሉም ሞገዶች አሉ ማለት ከመሬት ውጭ ባለው አየር በሌለበት ኅዋ ውስጥ
  • ኮረንቲ ወይም ኤሌክትሪክ የሚባለው በኮረንቲ አስተላላፊ ቁስ አካል ውስጥ የሚገኙ ኤሌክትሮኖች በኤሌክትሪካዊ ሙል ተሞልተው ቻርጅ ተደርገው ወይም በመግነጢሳዊ ኃይል ተገፍተው ካንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ሲንቀሳቀሱ ነው ኮረንቲ እንግዲህ በተለያዩ
  • ሲጀመርና ሲያልቅ ያለው አቅም እኩል ሆኖ ይገኛል ይኽውም 50 ጁል ነው ማለት ነው በአሁኑ ዘመን ሳይንቲስቶች አንድን ቁስ አካል ወደ አቅም በኑክልያር መበታተን እና ኑክሊያር መገጣጠም መለወጥ እንደሚቻል ደርሰውበታል በዚህ ምክንያት የአቅም አይጠፋም
  • ለሥነ አካሉ ጉልበት ሥነ አካል ይዩ በተፈጥሮ ህግጋት ጥናት ጉልበት ማለት የአንድን ቁስ ፍጥነት ለመቀየር የሚደረግ ማንኛውም ተጽዕኖ ማለት ነው በቀላሉ ሲተረጎም ጉልበት ማለት ስበት ወይም ግፊት ሲሆን አንድን ነገር አርፎ ከተቀመጠበት
  • እንደተጠቀምንበት መስሪያ ይለያያል አንድን መሠናክል ለማለፍ የሚሠራ የድልድይ አይነት በድልድዩ ጥቅም ድልድዩ በሚሰራበት ቦታ ባለው የመሬት አቀማመጥ ለመሥሪያነት በምንጠቀምበት ቁስ እና ድልድዩን ለመሥራት በተመደበው በጀት ላይ ይወሰናል
  • በከፊል አስተላላፊ ቁስ አካሎች የሚሆን ነው አንድ ጨረር ከአንድ አካል ወጥቶ ወደሌላ አካል ሲገባ የጨረሩ የሞገድ ርዝመትና የብርሃን ፍጥነቱ ይቀየራል ሆኖም ግን ድግግሞሹ ባለበት ይጸናል ያ ጨረር ለሚገባበት አካል ገላ ቀጤ ነክ ካልሆነ
  • ኅዋ ቁስ አካል ያለን ሁሉ ተንጣለን የምንኖርበት ማብቂያ የሌለው መዳሰስም ሆነ መታየት የማይችል ነገር ግን አቅጣጫና አቀማመጥ ያለው ቁሶችንና ክንዋኔያቸውን አቃፊ ባለ 3 ቅጥ ነገር ነው ምንም እንኳ የውኑን አለም ለመረዳት የኅዋን
  • የሚኖረውን መስተጋብር መረዳትና የግንባታ አካሉ የመሬት ርዕደት ሂደቱን አልፎ አገልግሎት እንዲሰጥ አወቃቀሩን የግንባታ ቁስ አመራረጡን እንዲሁም መሰል የግንባታ መፍትሄዎችን በየሀገራቱ ጥቅም ላይ ከዋሉ የግንባታ መስፈርቶች ጋር በሚስማማ መልኩ