Back

ⓘ ሥራ ፣ በተፈጥሮ ህግጋት ጥናት መሰረት፣ በጉልበት የሚተላለፍ አቅም መጠን ማለት ነው። የሥራ መለኪያ መስፈርቱ ጁል ይባላል። የሥራን ጽንሰ ሃሳብ ያገኘው ፈረንሳዊው ሂሳብ ተመራማሪ ጋስፓርድ ጉስታቭ ሲሆን በሱ ትርጓሜ ሥራ ማለት ጉልበት ሲባዛ በርቀት ነበ ..
                                               

ኪዳኔ ዓለማየሁ

                                               

አዳዲስ ቀልድ

በቅርቡ አንድ ሰዉ ይታሰራሉ ከዚያም አንዱ ለጓደኛዉ" አንተ እገሌ እኮ ታሰረ” ይለዋል።" እንዴ ምን አድርጎ አሰሩት” ይለዋል" ሰርቆ ነዋ”" ሰርቆ አይ ልክስክስ በደንብ አልሰረቀም ማለት ነዉ”" ምን ማለትህ ነዉ ይህን ስትል አልገባኝም”" ይህ እንዴት አይገባህም በደንብ ቢሰርቅማ ፓርላማ ይገባ ነበራ” የወያኔ ሴኮሪቲ -" በስብሰባችሁ ላይ የእኛ ሁለት ሰዎች ይገኛሉ” -" ሁለት ብቻ?” -" አዎን ሁለት ይበቃሉ የምትናገረዉን ይመዘግባሉ” -" ለመጽሐፍ እንዳይቸገሩ ቀስብዬ እናገራለሁ” አንድ ዳኛ አንድ ዳኛ ለቀረበላቸዉ ክስ ምስክሮችን አዳምጠዉ የቀረቡትን መረጃወች አመሳክረዉ በሕጉመሰረት ፍርዳቸዉን ከሰጡ በሁዋላ። ወደ ቢሯቸዉ ገብተዉ በሳቅ ይንፈቀፈቃሉ። ከዚያም ባልተለመደዉ ሁኔታቸዉ በጉዳዩ የተደነቀዉ ጓደኛቸዉ ምን እንደዚህ የሚያስቅ ነገር አጋጠመህ ይላቸዋል። ዳኛዉም እንደምንም ሳቃቸዉን እየተቆጣጠሩ ዛሬ ያጋጠመኝ ክስና ሃያ ዓመት የፈረድሁበት ተከሳሽ ተናገረ ተብሎ የተከሰሰበት ተገቢ ያልሆነ ቀልድ እንዴት አይነት የሚያስቅ ቀልድ ...

ሥራ
                                     

ⓘ ሥራ

ሥራ ፣ በተፈጥሮ ህግጋት ጥናት መሰረት፣ በጉልበት የሚተላለፍ አቅም መጠን ማለት ነው። የሥራ መለኪያ መስፈርቱ ጁል ይባላል።

የሥራን ጽንሰ ሃሳብ ያገኘው ፈረንሳዊው ሂሳብ ተመራማሪ ጋስፓርድ ጉስታቭ ሲሆን በሱ ትርጓሜ ሥራ ማለት ጉልበት ሲባዛ በርቀት ነበር። ማለት

ሥራ = ጉልበት X ርቀት. ግን ጉልበቱ በርቀቱ አቅጣጫ መሆን አለበት። ከላይ የጻፍነውን አባባል በቀላሉ በሂሳብ ቋንቋ ማስቀመጥ ይቻላል። ለዚህ ተግባር የዶት ብዜትን መጠቀም ግድ ይላል።

W = F d = F d cos ⁡ θ {\displaystyle =Fd\cos \theta } W = τ θ