Back

ⓘ አቅም. ሳይንሳዊ አቅም በሁለት ይክፈላል ተንቀሳቃሽ አቅም Kinetic energy የምንለው አንድ ቁስ በመንቀሳቀሱ ምክያት ስራ ለመሰራት የሚያዳብረው አቅም ማለት ነው። ለምሳሌ አንድ ድንጋይ ቢወረወር ያ ድንጋይ በንቅስቃሴ ላይ እያለ ጠርሙስ ቢያጋጥመው ..
                                               

ጌጣጌጥ

ጌጣጌጦች ለተጨማሪ ውበት የሚለበሱ ወይም የሚደረጉ እንደ የአንገት ሐብል፣ የእጅ አምባር፣ የጣት ቀለበት እና የጆሮ ጌጥ የሉ እቃዎች ናቸው። የሠው ልጆች ለሺዎች አመታት ለመዋቢያነት ሲያመርቷቸው እና ሲጠቀምባቸው ቆይተዋል። እነዚህ መዋቢያዎች እንደየሀገሩ ባህል እና እምነት ከተለያዩ ነገሮች ሊሠራ ይችላል። ማንኛውም ጌጣጌጥ ከግል መዋቢያነት በተጨማሪ እንደ ሀብት መለኪያ ተደርጎ ሊወሰድም ይችላል። እንደ ቀበቶ እና ቦርሳ ያሉት ከጌጣጌጦች ጋር አይመደቡም።

አቅም
                                     

ⓘ አቅም

ሳይንሳዊ አቅም በሁለት ይክፈላል

 • ተንቀሳቃሽ አቅም Kinetic energy
የምንለው አንድ ቁስ በመንቀሳቀሱ ምክያት ስራ ለመሰራት የሚያዳብረው አቅም ማለት ነው። ለምሳሌ አንድ ድንጋይ ቢወረወር ያ ድንጋይ በንቅስቃሴ ላይ እያለ ጠርሙስ ቢያጋጥመው ያን ጠርሙስ የመስበር ስራ ያካሂዳል። በዚ ምክንያት የተወረወረ ድንጋይ ተንቀሳቃሽ አቅም አለው እንላለን።
 • እምቅ አቅም Potential energy
የምንለው ደግሞ አንድ ቁስ ወይም የቁስ ስርዓት በጉልበት ሜዳ ውስጥ ባለው አቀማመጥ ምክንያት በውስጡ የተከማቸ አቅም ነው። ለምሳሌ የመሬት ስበት በምድራችን ዙሪያ የመሳብ ጉልበት ሜዳ ፈጥሮ አለ። በዚህ ምክንያት አንድን ድንጋይ ከመሬት አንስተን ብንይዝ በዚያ ዲንጋይ ላይ እምቅ አቅም ይኖራል ምክናይቱም ድንጋዩን ስንለቀው ባለው እምቅ አቅም ምክንያት አንድን ጠርሙስ መስበር ይችላል።
                                     

1. አቅም አይጠፋም

ከላይ እንዳየነው ሁለት አይነት የአቅም አይነቶች አሉ። በነዚህ ስር የሚተዳደሩ ሌሎች አይነቶችም አሉ። ለምሳሌ የ"ኮረንቲ አቅም"፣ የ"ማግኔት አቅም"፣ የ"ድምጽ አቅም"፣ ወዘተ. ነገር ግን አንዱ አይነት አቅም ወደ ሌላ አቅም ሲቀየር ወይም አይጨምርም ወይም ደግሞ አይቀንስም። የአቅሙ መጠን ምንግዜም አንድ አይነት ነው። በሌላ ቋንቋ፦

ምንጊዜም አቅም አይፈጠርምም አይጠፋምም።

ምሳሌ

 • ሲጀመር የአንድ ቁስ አቅም ተለካ እንበል። ሲለካ 50 ጁል ነው እንበል።
 • እንበልና የዚህ እቃ አቅም እምቅ ነበር ነገር ግን በመንቀሳቀሱ ወደ ተንቀሳቃሽ አቅም ተቀየረ።
 • በመጨረሻ የዚህ እቃ አቅም ተለካ።

በዚህ ጊዜ ሲጀመርና ሲያልቅ ያለው አቅም እኩል ሆኖ ይገኛል። ይኽውም 50 ጁል ነው ማለት ነው።

አዲሱ የ"አቅም አይጠፋም" ህግ

በአሁኑ ዘመን ሳይንቲስቶች አንድን ቁስ አካል ወደ አቅም በኑክልያር መበታተን እና ኑክሊያር መገጣጠም መለወጥ እንደሚቻል ደርሰውበታል። በዚህ ምክንያት የአቅም አይጠፋም ህጉ ይህን ጉዳይ ለማስተናገድ ሲባል የቁስና አቅም አይጠፋም ህግ ብለውታል።

                                     
 • የመግዛት አቅም ለተወሰነ አገልግሎት ወይም ለቁስ ባለቤትነት ተመጣጣኝ ክፍያ የመፈፀም ችሎታን ይገልፃል
 • ነገር ሳያውቁ ሙግት አቅም ሳይኖር ትእቢት የአማርኛ ምሳሌ ነው
 • ሙቀት በተፈጥሮ ህግ ጥናት ከአንድ ቁስ ወደ ሌላ ቁስ ያለምንም ስራ አቅም ሲተላለፍ ማለት ነው ባጭሩ ለማስረዳት አንድ ሰው ትልቅ ድንጋይ ወደላይ ቢያነሳ በዲንጋዩ ላይ ስራ ሰርቷአል ምክንያቱም የሰውየው ጉልበትና ድንጋዩ የተጓዘበት አቅጣጫ
 • አነጋገር ሃይል ማለት አቅም ካንድ ቁስ ወደሌላ የሚተላለፍበት ፍጥነት ወይም ደግሞ አንድ አይነት አቅም ወደ ሌላ አይነት የሚቀየርበት ፍጥነት ማለት ነው የሃይል መለኪያ መስፈርት ዋት w ነው በሃይልና አቅም ልዩነት አለ ለምሳሌ አንድን
 • ገዥ የዓይነት ክፍያ ወይም በገንዘብ ሊሆን ይችላል የመግዛት አቅም ያለው የግብይት አካል ነው ይህ አካል ለሚገዛው ሸቀጥ የሚሆን ተመጣጣኝ ክፍያ ሲፈፅም የቁሱ ባለቤት ይሆናል
 • አንድ የኤሌክትሪክ መስክ በተንሰራፋበት ኅዋ ነጥቦች ላይ ያለው እምቅ አቅም ነው ስለሆነም ከኤሌክትርክ እምቅ አቅም ጋር ይለያያል ምክንያቱም የኤሌክትሪክ እምቅ አቅም የሚለካው አንድ ቻርጅ በአንድ የኤሌክትሪክ መስክ ውስጥ ባለው አቀማመጥ
 • እልከኛው እያደገ እሚሄድ አቅም በማጠራቀም የጅረቱን እድገት ለመግታት ይሞክራል ጅረቱ አንድ ቦታ ላይ ሲረጋ እልከኛው አቅም ማጠራቀም ያቆማል ጅረቱ መቀነስ ሲጀምር ይህን ለመቃወም እልከኛው ያጠራቀመውን አቅም ለጅረት ማመንጫነት መጠቀም
 • ከሞላ ጎደል የሚከተሉትን ያጠናል ሥነ - እንቅስቃሴ ቅጥ ኅዋ ጊዜ ጉልበት አዙሪት ጉልበት ግስበት የመሬት ስበት ስራ አቅም ሃይል ልዩ አንጻራዊነት አጠቃላይ አንጻራዊነት ብርሃን ቀለም ኮረንቲ መብረቅ ድምጽ ሙቀት ሞገድ ይህ ሳይንስ ነክ ጽሑፍ
 • እይታዎች እንዴት ዓለምን የምንተረጉምበትን መንገድ እንደሚመሩና እይታችንም ላይ ድርሻ እንዳላቸው እንድናስተውል የሚረዳ አቅም ይፈጥርልናል ጎልቶ የሚታየው ባህል እንዴት በሌሎች ባህሎች አባላት ግምት ላይ ጫና ሊፈጥር እንደሚችል ያሳውቃል
 • መጠን የሚቀይር እቃ ማለትነው ኢንጅን የማሽን አይነት ሲሆን ሙቀትን ወይም ሌላ አይነት አቅሞችን ወደ ተንቀሳቃሽ አቅም የሚቀይር መሳሪያ ነው ብዙ ጊዜ ኢንጅኖች የበላይ ማሽኖች አካል ሁነው ይታያሉ ለምሳሌ ተቀጣጣይ ኢንጅን የመኪና አካል