Back

ⓘ ባክቴሪያዎች ቅድመኑክለሳውያን ናቸው። ቅድመኑክለሳውያን ማለትም ፦ ኑክለስና ሌሎች በክርታስ የተሸፈኑ ክፍለ ህዋሳት የሌሏቸው መሆናቸው ከአርኬአዎች ጋር ያመሳስላቸዋል። እንደ ታዮማርጋሪታ ናሚቢየንሲስ እጅግ በጣም ጥቂት ወጣ ያሉ ዝርያዎች በስተቀር ባክቴሪ ..
                                               

ብጉንጅ

ብጉንጅ ብጉር መስለ የቆዳ በሽታ ፡ የቆዳ ማበጥ ወይም መደደር ነው። ብጉንጅ/ Boils ብጉንጅ አንድና ከዚያ በላይ የሆኑ የፀጉር መዉጫ ቀዳዳዎች በባክቴሪያ ምክንያት እንፌክሽን በሚፈጥርበት ወቅት ቆዳ ስር በመቆጣት፣መግል በመያዝና በማበጥ ህመም እንዲከሰት የሚያደርግ ችግር ነዉ፡፡ እብጠቱ በፍጥነት በማደግና በመግል በመሞላት የህመም ስሜቱ እንዲጨምር ያደርጋል፡፡ የህመሙ ምልክቶች ብጉንጅ በየትኛዉም የሰዉነት ክፍል ሊወጣ ቢችልም በብዛት ግን የሚታየዉ/የሚወጣዉ በፊት ቆዳ፣ አንገት፣ ብብት ስር፣ መቀመጫና ታፋ ላይ ነዉ፡፡ ህመም ያለዉና ቀላ ያለ እብጠት መታየት በእብጠቱ ዙሪያ የቀላና ያበጠ ቆዳ መታየት እብጠቱ መግል እየሞላዉ ሲመጣ መጠኑ እየጨመረ መምጣት ነጭ ወይም ቢጫ ነገር በእብጠቱ ጫፍ ላይ መታየት ከዚያን መፈንዳትና መግሉ መዉጣት የህክምና ባለሙያ ማይት የሚገባዎ መቼ ነዉ? የብጉንጁ መጠን አነስተኛ ከሆነ እርስዎ እራስዎ እንክብካቤ ማድረግ ይችላሉ፡፡ ነገር ግን የሚከተሉት የህመም ምልክቶች ካለዎት የህክምና ባለሙያዎን ያማክሩ፡፡ ...

ባክቴሪያ
                                     

ⓘ ባክቴሪያ

ባክቴሪያዎች ቅድመኑክለሳውያን ናቸው። ቅድመኑክለሳውያን ማለትም ፦ ኑክለስና ሌሎች በክርታስ የተሸፈኑ ክፍለ ህዋሳት የሌሏቸው መሆናቸው ከአርኬአዎች ጋር ያመሳስላቸዋል። እንደ ታዮማርጋሪታ ናሚቢየንሲስ እጅግ በጣም ጥቂት ወጣ ያሉ ዝርያዎች በስተቀር ባክቴሪያዎች በሙሉ ያለ ማይክሮስኮፕ የማይታዩ ደቂቅ ዘአካላት ናቸው።