Back

ⓘ የሰው ልጅ. የሠው ልጅ ወይም በአጭሩ ሰው በዝርያ ምደባ ሳይንስ መጠሪያው Homo sapiens እየተባለ የሚጠራው ዘር ሲሆን ከታላቁ የሰብአስትኔ ዘር በ Hominidae ከሚገኙት Homo የሚባሉ ባለ ሁለት እግር ዝርያዎች ንዑስ ቤተሰብ በህይወት የቀረ ወ ..
                                               

ሩስድክ

ሩስድክ የሚለው መጠሪያ ስማችን ምህንፃረ ቃል ሲሆን" የሩሃማ ስነ-ጽሑፍና ድራማ ክበብ” ማለት ነው። ይህንን ስም የመረጠነው ደግሞ እኛ በዘመናችን በዘመኑ በመጨረሻ ዘመን የምንኖር ስንሆን የሰው ልጅ በተፈጥሮው ለአመጽ፣ ለኃጢአት እና እግዚአብሔርን በማይታዘዙት ትውልድ መካከል ስለሚንኖር ምህረትን ለትውልድ፤ ምህረትን ለቤተ ክርስቲያን ተመኝተን ሩሃማ አልን! ሩሃማ ማለት" ምህረት የሚገባት” ማለት ነውና። ይህንን ሩስድክ የሚለውን መጠሪያ ስም የመረጠንበት ምክንያት እኛ አሁን ያለነው በመጨረሻ ብቻ ሳይሆን በመጨረሻ መጨረሻ ላይ ስንሆን የሰው ልጅ በተፈጥሮው ለአመጽ፣ ለኃጢአት እና ተመኝተን ሩሃማ አልን! ሩሃማ ይሁንልን! ሩሃማ ማለት ምህረት የሚገባት ማለት ነውና።

                                               

Zati qeneya

ር ምንድን ነው? በዛሮች ቁጥጥር ስር ምድር ወድቃለች ከእለታት በአንዱ ቀን የእግዚአብሔር መልእክት ወደ አዳምና ሔዋን መጣ ከገነት ተባረው በመሬት ላይ መመላለስ ከጀመሩ በኃላ ከመጡና የሰው ልጅ እጣፈንታ ከቀየሩ መልእክቶች አንዱ ነው እነኝህ ሁለት ጥንዶች 30 ጥንድ ልጆች ነበሯቸው እግዚአብሔር እነኝህን ልጆች ሊጎበኝ እንደሚሻ መልእክት አደረሳቸው የፍቃድ አምላክ ነውና እነርሱም ቆም ብለው ደካማ ሀሳብ አሰቡ አሁን ለእግዚአብሔር ቆንጆዎቹን ልጆቻችንን ብናሳየው መርጦ ለእርሱ አገልግሎት ይወስድብናል ስለዚህ አስራ አምስቱን ቆንጆዎቹን ከዋሻ ውስጥ እንደብቃቸውና አስራ አምስቱን እናሳያየው ብለው መከሩ አሉኝ የሚሏቸውን ልጆች ሁሉ እርሱ እንደሰጣቸው አላስተዋሉም ነበር እንደመከሩትም አደረጉና አስራ አምስቱን ቆንጆዎቹን መርጠው ከዋሻ ደብቀው ያልተጋነነ ውበት ያላቸውን ወደእርሱ ወሰዱ እግዚአብሔርም በምክራቸው አዘነ ከዋሻ የተደበቁት አስራአምስት ልጆችና የልጅ ልጆች እንደተሰወሩ እንዲቀሩ ረገማቸው ከዛች ቅፅበት አንስቶ አዳምና ሔዋን ልጆቻቸው ...

የሰው ልጅ
                                     

ⓘ የሰው ልጅ

የሠው ልጅ ወይም በአጭሩ ሰው በዝርያ ምደባ ሳይንስ መጠሪያው Homo sapiens እየተባለ የሚጠራው ዘር ሲሆን ከታላቁ የሰብአስትኔ ዘር በ Hominidae ከሚገኙት Homo የሚባሉ ባለ ሁለት እግር ዝርያዎች ንዑስ ቤተሰብ በህይወት የቀረ ወይንም ያልጠፋ ምድርንም ለመግዛት የተዘጋጀው ብቸኛው ዝርያ ነው። ነገር ግን ሠው የሚለው ቃል ለማንኛውም በ Homo ውስጥ ለሚገኝ ዝርያ መጠሪያ ነው።

የሰው ሰውነት አሳሳል መምሪያ
                                               

የሰው ሰውነት አሳሳል መምሪያ

የሰው ሰውነት ለመሳል የሰው ልጅ ሰውነት በርግጥ ምን አይነት ውድርና ምን አይነት የጡንቻ እና የአጽም አቀማመጥ እንዳለው መረዳት አስፈላጊ ነው። እንዲሁ በዘፈቀደ መሳል፣ ስዕሉ ዕውነትነት እንዳይኖረው ያደርጋል። ይህ ከታች ያለው መመሪያ ይህን ችግር ለመፍታት ያገለግላል።