Back

ⓘ ኅዋ ቁስ አካል ያለን ሁሉ ተንጣለን የምንኖርበት ማብቂያ የሌለው፣ መዳሰስም ሆነ መታየት የማይችል፣ ነገር ግን አቅጣጫና አቀማመጥ ያለው፣ ቁሶችንና ክንዋኔያቸውን አቃፊ፣ ባለ 3 ቅጥ ነገር ነው። ምንም እንኳ የውኑን አለም ለመረዳት የኅዋን ጽንሰ ሓሳብ መ ..
                                               

መቼት

መቼት የሚለው ቃል ከ"መቼ" እና "የት" ቃላቶች የመጣ ሲሆን የጊዜና ኅዋን ጥምረት ያሳያል። ከድሮ ጀመሮ፣ ሰወቸ ጊዜንና ህዋን በማዛመድ ተመልከተዋቸዋል። በተለክ ከ አንስታይን የልዩ አንጻራዊነት እና አጠቃላይ አንጻራዊነት ርዕዮተ አለሞች ወዲህ የጊዜና ኅዋ ጥምረት ለሳይንስ እንደመሰረታዊ ነገር ያገለግላል። በርዕዮቶቹ መሰረት፣ መቼት፣ በእንቅስቃሴ ምክንያት ከአንድ ተመልካች ወደሌላ ተመልካች የሚለያይ እንጂ በአንድ ዋጋ ለሁሉ ተመልካች አይጸናም። በርዕዮቶቹ መሰረት፣ ያለፈው ጊዜ የሚባለው ብርሃን ለአንድ ተመልካች መላክ የሚችሉ ኩነቶች ስብስብ ሲሆን ፣ መጪው ጊዜ ደግሞ አንድ ተመልካች ብርሃን ሊልክባቸው ይሚችላቸው ኩነቶች ስብስብ ነው።

ኅዋ
                                     

ⓘ ኅዋ

ኅዋ ቁስ አካል ያለን ሁሉ ተንጣለን የምንኖርበት ማብቂያ የሌለው፣ መዳሰስም ሆነ መታየት የማይችል፣ ነገር ግን አቅጣጫና አቀማመጥ ያለው፣ ቁሶችንና ክንዋኔያቸውን አቃፊ፣ ባለ 3 ቅጥ ነገር ነው።

ምንም እንኳ የውኑን አለም ለመረዳት የኅዋን ጽንሰ ሓሳብ መረዳት አስፈላጊ ቢሆንም እራሱ ኅዋ እንደ ጽንሰ ሓሳብ ጥያቄ በፍልስፍና ተመራማሪወች ዘንድ የወደቀብ ጊዜ ላይ ነው ያለነው። የኅዋ ምንነት ባሁኑ ጊዜ በ3 ተፎካካሪ አስተሳሰቦች ውስጥ ይገኛል እነሱም

 • ኅዋ ማለት በነገሮች ዝምድና/ግንኙነት ምክንያት የሚፈጠር ሥፍራ ነው ብለው የሚያምኑ
 • ኅዋ ማለት አዕምሮዓችን የፈጠረው ጽንሰ ሃስብ ነው ብለው በሚያምኑ የፍልስፍና ፈርጆች ተከፍሎ ይገኛል። የትኞቹ ትክክል ናቸው የትኞቹ ስህተት ናቸውን እስካሁን አውቆ የሚያስረዳ የለም።
 • ኅዋ በራሱ እራሱን የቻለ ነገር ነው ብለው የሚያምኑ
                                     
 • አየር አየርና ኅዋ ኢንጂኔሪንግ
 • በደፈናው ኅዋ ይባል የነበረው አሁን ምናባዊ ኅዋ እና የውኑ ኅዋ ተብለው ይከፈላሉ የዚህ ክፍፍል መሰረቱ የምንኖርበት የውኑ አለም በአይን የማይታይ ኅዋ ውስጥ ስላለ ይህ ኅዋ ቀጥ ብሎ ለጥ ያለ ላይሆን ይችላል ይህ አቃፊ ኅዋ የተንጋደደ
 • ኦና ማለት ምንም አይነት ቁስ የሌለበት ኅዋ ነው ስለሆነም በኦና ውስጥ ድምፅ መጓዝ አይችልም ጠፈር ውስጥ የሚገኘው ኅዋ ሙሉ ለሙሉ ኦና አይደለም ምክንያቱም አልፎ አልፎ ጥቃቅን የቁስ አካላት ይገኝበታልና እዚህ ምድር ላይ ፓምፕ በመጠቀም
 • ጠጣር ጂዎሜትሪ የሶስት ቅጥ ኅዋ ጂዎሜትሪ የሚጠናበት የሒሳብ ክፍል ነው ሶስት ቅጥ ማለቱ እኛ የምንኖርበትን ኅዋ ቅጥ ማለት ነው ይሄ አይነት ጂዎሜትር በጥንታውያኑ ግብጾችና ግሪኮች ዳብሮና ተመዝግቦ ይገኛል ከጠጣር ጅዎሜትሪ ፈጠራዎች
 • ውስጥ ጥቁር ቀዳዳ የሚባሉት ይገኙበታል ጥቁር ቀዳዳወች እንግዲህ በውኑ አለም ኅዋ ውስጥ የሚገኙ ሲሆኑ ከከፍተና ግስበት የተነሳ በአካባቢው የሚገኘው ጊዜና ኅዋ በከፍተኛ ሁናቴ ከመናወጡ የተነሳ ምንም ነገር ብርሃንም ሳይቀር ከዚህ ነውጥ
 • የቃላት ትርጓሜ ከእንግሊዝኛ ወደ አማርኛ ይህ የውቀት ዘርፍ ከሞላ ጎደል የሚከተሉትን ያጠናል ሥነ - እንቅስቃሴ ቅጥ ኅዋ ጊዜ ጉልበት አዙሪት ጉልበት ግስበት የመሬት ስበት ስራ አቅም ሃይል ልዩ አንጻራዊነት አጠቃላይ አንጻራዊነት ብርሃን ቀለም
 • መካኒካል ሞገድ ይሰኛሉ ያለ ቁስ አካል መተላለፍ የሚችሉም ሞገዶች አሉ ማለት ከመሬት ውጭ ባለው አየር በሌለበት ኅዋ ውስጥ የሚያልፉትን አይነት ማለት ነው ከነዚህ ውስጥ ብርሃን አንዱ ነው አለዚያ የፀሐይ ጨረር ከምድር አይደርስም ነበር
 • አዕላፍ ጭፍገት ነበረው ከዛሬ 13.7 ቢሊዮን ዓመት በፊት ይህ ጥንጥ ጠጣር ነገር ድንገት በመፈንዳት በመበታተኑ ኅዋ እና አቶሞች ተፈጠሩ እንዲሁም አቶሞቹ እየጓጎሉ ኮኮቦችን ፈጠሩ በዚህ ሁኔታ ከፍንዳታው በኋላ የተፈጠረው ዓለም እየሰፋና
 • ቅጥ dimension : ባንድ ነገር ወይም ኅዋ ውስጥ የታቀፉትን ነጥቦች በበቂ ሁኔታ ለመግለፅ የሚያስፈልጉን መለኪያወች coordinates ብዛት ቅጥ ይባላል ለምሳሌ አንድ መስመር ላይ ያለን ነጥብ አንድ ቁጥር ብቻ ያስፈልጋል ይሄውም
 • ተመልከተዋቸዋል በተለክ ከ አንስታይን የልዩ አንጻራዊነት እና አጠቃላይ አንጻራዊነት ርዕዮተ አለሞች ወዲህ የጊዜና ኅዋ ጥምረት መቼት ለሳይንስ እንደመሰረታዊ ነገር ያገለግላል በርዕዮቶቹ መሰረት መቼት በእንቅስቃሴ ምክንያት ከአንድ
 • ጨረር ፈንክሽን ወይም ጨረር ዋጋው የሆነ ፈንክሽን የሂሳብ ፈንክሽን ሲሆን ውጤቱ ብዙ - ቅጥ ባለው ኅዋ ውስጥ የሚሰራጭ ጨረር ቬክተር ነው በአብላጫው ጊዜ የጨረር ፈንክሽን ግቤት ነጠላ ቁጥር ስኬላር ነው ነገር ግን አልፎ አልፎ ግቤቱ
 • ቢሆኑ መ እና ሠ እንዲሁ አንድ አይነት ቢሆኑ ሐ - መ እና ለ - ሠ አንድ አይነት ናቸው ሁለት ቅርጾች ፍጹም አንድ ኅዋ ን ቢሞሉ እርስ በርሳቸው አንድ አይነት ቅርጽ ናቸው አንድን ቁጥር ከ ፩ በላይ በሆነ ቁጥር ቢያካፍሉ ውጤቱ ምንጊዜም