Back

ⓘ ሥነ-እንቅስቃሴ የሚባለው የፊዚክስ ጥናት ቁስ ነገሮች የጉልበት ግፊት ወይም ስበት ሲደረግባቸው ወይንም ከቦታ ቦታ ሲዘዋወሩ በከባቢያቸው ቁስ ላይ ምን አይነት ለውጥ ያመጣሉ ብሎ የሚያጠና የሳይንስ ዘርፍ ነው። ይህ የጥናት ዘርፍ ለስነ-ተፈጥሮ ትምህርት መ ..
ሥነ-እንቅስቃሴ
                                     

ⓘ ሥነ-እንቅስቃሴ

ሥነ-እንቅስቃሴ የሚባለው የፊዚክስ ጥናት ቁስ ነገሮች የጉልበት ግፊት ወይም ስበት ሲደረግባቸው ወይንም ከቦታ ቦታ ሲዘዋወሩ በከባቢያቸው ቁስ ላይ ምን አይነት ለውጥ ያመጣሉ ብሎ የሚያጠና የሳይንስ ዘርፍ ነው። ይህ የጥናት ዘርፍ ለስነ-ተፈጥሮ ትምህርት መሰርታዊ ከመሆኑ የተነሳ ከጥንት ዘመን ጀመሮ ሲጠና ኖሩዋል። በአሁኑ ጊዜ፣ ዘርፉ በዘመናት ሂድት ካካበተው የጎለመሰ ዕውቀት የተነሳ ብዙ የጥናት ዘርፎችን አካቶ ይዞ ይገኛል። ሆኖም ግን በእለት ተእለት በሚያጋጥሙን ቁሶች ዘንድ የሚካሄደውን የቁሶች ባህርይ በሚገባ የሚያስረዳው የሥነ-እንቅስቃሴ ዘርፍ በ16ኛው ክፍለ ዘመን በነበረው እንግሊዛዊ ኢሳቅ ኒውተን በሚገባ ተጠቃሎ ቀርቦአል። ምንም እንኳ ኢሳቅ ኒውተን ህጎቹን በራሱ ባያገኛቸውም፣ እሱ ግን በሚገባ በመፈረጅና ጥቅማቸውንም ጥራዝ ነጠቅ ባልሆነ መልኩ እንዴት እንደሚሰሩ በማሳየት አስገንዝቦ አልፎአል። በተለምዶ የኒውተን ህግ ተብለው የሚታወቁት 3ቱ የስነ-እንቅስቃሴ ህጎች እንሆ፦

                                     
 • ሥነ ፈሳሽ የተፈጥሮ ኅግጋት ፊሲክስ ጥናት ክፍል ሲሆን ትኩረት ሰጥቶ የሚመራመረው ስለ ፈሳሽ አየር እና ፕላዝማ ቁስ አካላት ሥነ እንቅስቃሴ ነው የዚህ ዕውቀት መስራች ተብሎ የሚታዎቀው የጥንቱ ግሪክ አርኪሜድስ ነው አርኪሜድስ ጠጣር
 • ጥንት የነበረው የአልኬሚ ምሁር ነበረ ምናልባትም ኒውተን በጣም ከሚታወቅባቸው ነገሮች ውስጥ ሶስቱ የኒውተን ሥነ - እንቅስቃሴ ህጎች የኒውተን የግስበት ቀመር ካልኩለስ ለተባለውን የሒሳብ ክፍል መጀመር ይህን ክብር ከጀርመናዊው ምሁር
 • መዝገበ ቃላት - - የቃላት ትርጓሜ ከእንግሊዝኛ ወደ አማርኛ ይህ የውቀት ዘርፍ ከሞላ ጎደል የሚከተሉትን ያጠናል ሥነ - እንቅስቃሴ ቅጥ ኅዋ ጊዜ ጉልበት አዙሪት ጉልበት ግስበት የመሬት ስበት ስራ አቅም ሃይል ልዩ አንጻራዊነት አጠቃላይ አንጻራዊነት
 • ጭፈራ በሰዎች ውዝዋዜ ወይም እንቅስቃሴ እንዲታይ ወይም ለመደሠት የሚደረግ ኪነት ሥነ ጥበብ ነው በተለይም ከሙዚቃ ዜማ ጋር በስንኝ የተስተካከለ እንቅስቃሴ ነው ጭፈራዎች ከባሕል ወደ ባሕል የሚለያዩ ሲሆን በአንዱም ባሕል ውስጥ በርካታ ልዩ
 • ካዳበሩት ቀደምት ተማሪወች ወገን ነው የመንገድ ማጎሪያ ፓዝ ኤንቴግራል ቀመርን ለኳንተም ሥነ እንቅስቃሴ በማዋሉና የኳንተም ኤሌክትሮ - እንቅስቃሴ ኤሌክትሮ ዳይናሚክስ ን በማጥናቱ ስለዚህም ስራው ከሌሎች ሁለት ሳይንቲስቶች ጋር የኖቬል
 • አብዛኛው የኤኮኖሚ እንቅስቃሴ በኒጅር ወንዝ አካባቢ ነው የሚካሄደው 10 ከመቶ የሚሆነው ሕዝብ ከቦታ ቦታ እየተንቀሳቀሰ የሚኖር ሲሆን 80 ከመቶ የሚሆነው የሥራ ሃይል በእርሻና ዓሣ ማጥመድ ተሰማርቷል የኢንዱስትሪው እንቅስቃሴ በእርሻ ምርቶች
 • ተነሥቶ በአስመራ በኩል በምስር ርዕሰ ከተማ ካይሮ ላይ አከናወነ ፲፱፻፵፭ ዓ ም - በኬንያ የአፍሪቃ ኅብረት እንቅስቃሴ መሪ የነበሩት ጆሞ ኬንያታ ድርጅቱ በቅኝ ገዝዎቻቸው ላይ የ ማው ማው ሽብርን አካሂዷል በሚል በተሰነዘርበት ክስ
 • የተስፋ ቁልፍ በ1924 ዓ.ም. ግድም በጃማይካዊው ሰባኪ ሌናርድ ፒ ሃወል የተጻፈ የራስታፋራይ እንቅስቃሴ ጽሑፍ ነው ይሄ ጽሁፍ መጀመርያው ራስታፋራይ ሊባል የሚችለው ሰነድ ነው ሃወልም ከቅድመኞቹ የራስታፋራይ ሰባኪዎች መካከል አንዱ
 • 2 ሜ በመድረስ ከመሀከለኛው የዝሆኖች ቁመት 1 ሜትር በላይ አስቆጥረዋል ዝሆኖች በሚኖሩበት ስፍራ በሰው ልጆች እንቅስቃሴ ምክኒያት እየተጎዱ መጥተው ቨ እ.አ.ኤ 1.3 ሚሊዪን ይቆጠሩ የነበሩ በ 1989 ወደ 600 000 ዝቅ በለው ተገኝተዋል
 • የሚፈጥሩበት ቦታ ነው ይህ መገጣጠሚያ እንቅስቃሴ እንዲፈቅድ ሁኖ የተሰራ ሲሆን በተጨማሪም ለመዋቅሩ ጥንካሬ ድጋፍ ይሰጣል እነዚህ መገጣጠሚያዎች የተለያዩ ዓይነት ናቸው የመገጣጠሚያ አጥንቶች እንደየ እንቅስቃሴ አፈቃቀዳቸው ይለያያሉ ይህ ሳይንስ
 • አቀፋዊ ዕውቅና አግኝተዋል የብራዚል ሥነ ጽሑፍ የተጀመረው በ 16 ኛው ክፍለዘመን ብራዚል ከተገኘ በኋላ በዬይቶች ከተበረታቱት የስነፅሁፍ እንቅስቃሴ የተነሱ ናቸው በመጀመሪያው ጊዜ ከፖርቹጋላዊ ሥነ ጽሑፍ ጋር የተቆራኘ ቢሆንም የነፃነት
 • ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ሥነ ጽሑፍ ትምሕርቱን እየተከታተለ የአራተኛ ዓመት ተማሪ ሳለ በረዳት መምሕርነት ጭምር በዩኒቨርሲቲው ያገለገለ ሲሆን ተመርቆ እስከወጣበት ጊዜም ድረስ በወቅቱ የተማሪው የለውጥ እንቅስቃሴ ውስጥ በመሳተፍ ከዘመነኞቹ