Back

ⓘ ድምጽ ማለት በአየር፣ በፈሳሽና በጠጣር ነገር ውስጥ የሚጓዝ የአየር ጫና ማእበል ነው። ሁሉም በቁስ አካል ውስጥ የሚጓዝ ማእበል ግን ድምጽ አይደለም። ለመሰማት፣ የሚንቀሳቀሰው ሞገድ አንደኛ በቂ ሃይል ሊኖረው ያስፈልጋል ፣ የሞገዱ ድግግሞሽ ደግሞ ከ12 ..
                                               

መዓዛ ብሩ

መዓዛ ብሩ መዓዛ የተወለደችው እዚህ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ሲሆን ዘመኑም 1951 ዓ.ም ነበር፡፡ ከአንደኛ እስከ ሶስተኛ ክፍል በሐረርጌ ክፍለ ሀገር በሒርና ከተማ ተምራ፣ ከአራተኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያለውን ትምህርቷን ደግሞ በቅድስት ማርያም ትምህርት ቤት ተከታትላ ፈጽማለች፡፡ መዓዛ በትምህርት ቤቷ በክፍል ውስጥ አጫጭር ታሪኮችን ለተማሪዎች በማንበብ ከመታወቋም ሌላ ከፍ ያለ የሥነ - ጽሑፍ ዝንባሌ እንደነበራት የሚያስታውሱት መምህራኗ" አንድ ቀን ታላቅ የጥበብ ሰው እንደሚወጣት እናውቅ ነበር” ይላሉ፡፡ መዓዛ በ1971 ዓ.ም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሥነ - ቋንቋ ጥናት ተቋም ውስጥ በሥነ -ልሣን ትምህርት ክፍል ተመደበች፡፡ ሥነ - ልሣን መዓዛ የምትፈልገው ጥናት ባለመሆኑ በምደባው ቅር ብትሰኝም፤ በንዑስ ትምህርት ደረጃ የምትወስደው የውጭ ቋንቋና ሥነ - ጽሑፍ በመሆኑ ለነበራት ቅሬታ እንደማካካሻ ሆኖላታል፡፡ በዚህ ዩኒቨርሲቲ የሶስተኛ ዓመት ተማሪ ሳለች የተፈጠረ አንድ አጋጣሚ ደግሞ መዓዛንና ሬዲዮንን የሚያስተሳስር ይሆናል፡፡ ...

                                               

ስቅለት (የማይክል አንጄሎ ቅርጽ)

ስቅለት በማይክል አንጄሎ ቡናሮቲ በ1492 ስቅለት የተባለውን ቅርጽ ከእንጨት በመቅረጽ የእንደገና መወለድ ዘመን ሰአሊ ማይክል አንጄሎ ቡናሮቲ በስጦታ አበርክቷል። ስቅለት የተባለው ቅርጽ አሁን የሚገኘው ቅድስት ማሪያም ዴላ ሳንቶ ስፒሪቶ ከሚባለው ቤተክርስቲያን ውስጥ ከመንበሩ በላይ ነው። ቅርጹ ብዙ ትኩረትን የሳበው ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀሉ ላይ እርቃነ ስጋውን በመሆኑ ነው

                                               

የሮበርት ሙጋቤ ቀልዶች

1:- አፍሪካ ውስጥ በስነ-ስርዓት የሚከበረው ማስጠንቀቂያ "battery low!"የሚለው ብቻ ነው። 2:- ሴቶች በሙሉ የኤድስ መድሃኒት እስኪገኝ ድረስ የግብረ ስጋ ግንኙነት አንፈጽምም ብለው ቢያምጹ ኖሮ፡ ወንዶች በ30 ቀናት ውስጥ መድሃኒቱን ባገኙት ነበር። 3:- ናይጄርያን የመሰሉ ብዙ ቋንቋዎች የሚናገር ህዝብ ያላቸው አገሮች፡ ዱዳ ፕሬዝደንት ነው የሚያስፈልጋቸው። 4:- አዳምና ሄዋን ቻይናዊያን ቢሆኑ ኖሮ፡ እስካሁን ድረስ ገነት ውስጥ በኖርን ነበር። ምክንያቱም የእጸ በለስ ፍሬውን ትተው እባቡን በበሉት ነበር። 5:- ከአንድ ሰው በላይ የምታፈቅር ከሆነ፡ ውስጥህ ያለው ልብ ሳይሆንmemory card ነው፡ 6:- አንዳንድ ጊዜ ወደ ኋላ መለስ ብለህ ስትመለከት ከእናትህ በላይ ለሴት ልጅ ገንዘብ የምታጠፋ ከሆነ ያኔ እጀ-ሰብ እውነት መሆኑ ይገባሃል። 7:- አንዳንድ ሴቶችን ስትመለከት ጂም የሚሰሩ ይመስላሉ። ግን የጂምናዝየምን በር እንኳ አይተውት አያውቁም። ሆኖም ግን ከአንዱ ወንድ ወደ ሌላው ወንድ ለመሮጥ ሲሉ ቅርጻቸውን ይጠብቃሉ ...

                                               

አላህ

በአረቢኛ ድምጽ ያላቸው" ተነባቢ ፊደላት”sound letters” 28 ሲሆኑ" አጫዋች ፊደል”stretch letter” ደግሞ 1 ሲሆን እርሱም" አሊፍ” ا ነው። በመካከላቸው ስናነባቸው የሚቀጥን ፊደል 19 ሲሆን" ተርቂቅ” ይባላል፣ የሚወፍር ፊደል ደግሞ 7 ሲሆን" ተፍሂም” ይባላል፣ ነገር ግን ተርቂቅና ተፍሂም የሆኑ ሁለት ሃርፎች" ራ” ر እና" ላም”ل ናቸው፤" ራ” ر በፈትሃና በደማ ይወፍራል በከስራ ይቀጥናል፣" ላም” ل ደግሞ በለፍዙል ጀላላ ማለትም በአላህ ስም ላይ ትወፍራለች። ይህንን እሳቤ ይዘን የአላህ ስምን ስናጠና" አሏህ” ٱللَّه የሚለው ስም 2699 ጊዜ በቁርአን የመጣ ሲሆን ትርጉሙ" የሚመለክ” ወይም" አምልኮ የሚገባው” ማለት ነው፤ አላህ ኢስሙል ዛት” ማለትም" የህላዌው ስም” ነው፤" ዛት” ذات ማለት" ምንነት” ሲሆን አላህ በምንነቱ የሚመለክ ነው፤ ይህ ስም በሙያ እንዲህ ተቀምጧል፤" ኢዕራብ” إﻋﺮﺍﺏ ማለት" ሙያ”case” ማለት ሲሆን ይህ ሙያ" ፈትሐ” فَتْحَة" ከስራ” كَسْرَة" ደማ” ضَمَّة ...

ድምጽ
                                     

ⓘ ድምጽ

ድምጽ ማለት በአየር፣ በፈሳሽና በጠጣር ነገር ውስጥ የሚጓዝ የአየር ጫና ማእበል ነው። ሁሉም በቁስ አካል ውስጥ የሚጓዝ ማእበል ግን ድምጽ አይደለም። ለመሰማት፣ የሚንቀሳቀሰው ሞገድ አንደኛ በቂ ሃይል ሊኖረው ያስፈልጋል ፣ የሞገዱ ድግግሞሽ ደግሞ ከ12 ጊዜ በሰከንድ እስከ 20000 ጊዜ በሰከንድ መሆን አለበት። የድግግሞሹ መጠን በጣም ከፍተኛ ወይም ዝቅተኛ ከሆነ፣ ምንም ያክል የሞገዱ ሃይል ከፍተኛ ቢሆን፣ ድምጹ አይሰማም።

                                     
  • በተለማ ጊዘ አንዳንድ ስዕል እንደ ፊደል ወይም አልፋበት ያህል የተናባቢ ድምጽ ምልክት ለመሆን ይጠቀም ጀመር ከነዚህም አንዳንድ ምልክት በቅድመ - ሴማዊ ጽሕፈት ደግሞ በሌላ ተናባቢ ድምጽ ተጠራ ሌሎችም የመርዌ ጽሕፈት ምልክቶች መነሻ ሆኑ
  • ኢ ሲሆን ይህ ታላቅ የአናባቢ መፈራረቅን ያንጸባርቃል ባብዛኛው ቋንቋዎች ግን በተለመደው የአናባቢ ኤ ን ድምጽ ኃይል ይወክላል የ E መነሻ ከቅድመ - ሴማዊ ጽሕፈት ሄ እንደ ሆነ ይታስባል በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የሚደሰት ሰው
  • ኧይ ሲሆን ይህ ታላቅ የአናባቢ መፈራረቅን ያንጸባርቃል ባብዛኛው ቋንቋዎች ግን በተለመደው የአናባቢ ኣ ን ድምጽ ኃይል ይወክላል የ A መነሻ ከቅድመ - ሴማዊ ጽሕፈት አሌፍ እንደ ሆነ ይታስባል በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የበሬ ራስ
  • ስዊድኛ ዳንኛ የዚሁ ፊደል ድምጽ በሁለት ፊደላት በ TH በመወከሉ የፊደሉ Þ ጥቅም ተተክቷል Þ ዛሬ የሚታየው በአይስላንድኛ ጽሕፈት ብቻ ነው አጠራሩ በአማርኛ የማይሰማ ድምጽ ነው ይህ ድምጽ ምላሱን ከላይኛው ጥርሶች በታች
  • ታይዋንን ከአባልነት አስወጥቶ የቻይና ሕዝባዊ ሪፑብሊክን በአባልነት እንድትገባ የሚያስችለውን ድንጋጌ በሁለት ሦስተኛ ድምጽ አጸደቀ ጥቅምት ፲፯ ቀን - የኮንጎ ዴሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ ስሟን ቀይራ ዛይር ተብላ ተሰየመች ነሐሴ ፴ ቀን
  • H h በላቲን አልፋቤት ስምንተኛው ፊደል ነው በእንግሊዝኛ የፊደሉ ስም አጠራር ኧይች ቢሆንም የተናባቢው ድምጽ ህ ያሰማል የ H መነሻ ከቅድመ - ሴማዊ ጽሕፈት ሔት እንደ ሆነ ይታስባል በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የአጥር ስዕል
  • ፊደል አሊፍ ሲሆን በግሪክም አልፋ ይባላል በመጀመርያ በግዕዝ የዚህ ምልክት ምክንያት ተፈናጣሪ ተናባቢ ድምጽ ለማመልከት ነበር ይህ ድምጽ ፍች ነዛሪ የጉሮሮ እግድ ይባላል በዛሬው አማርኛ ግን ምንም ተናባቢ ሳይኖር አናባቢ ብቻ ሊያመለከት
  • የአናባቢ ኢ ን ድምጽ ኃይል ይወክላል የ I መነሻ ከቅድመ - ሴማዊ ጽሕፈት ዮድ እንደ ሆነ ይታስባል በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የክንድ ስዕል መስለ ለዚህም ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር የግብጽኛ ተናባቢ ድምጽ ምልክቶች በሚል አጠራር
  • ቅርጹ ከዚያ በፊንቄ ከነዓን ሰዎች ተለማ በፊንቄ ጽሕፈት የፊደሉ ድምጽ እንደ ተናባቢ ው ሲሆን በጥንታዊ ግሪክ አልፋቤት ግን ይህ ምልክት የአናባቢ ድምጽ ኢው Υ, υ ለማመልከት ተጠቀመ ቅርጹ ትንሽ ተለውጦ ግን ተነባቢውን
  • ነበር ቅርጹ ከዚያ በፊንቄ ከነዓን ሰዎች ተለማ በፊንቄ ጽሕፈት የፊደሉ ድምጽ እንደ ተናባቢ ዕ ሲሆን በግሪክ አልፋቤት ግን ይህ ምልክት የአናባቢ ድምጽ ኦ ለማመልከት ተጠቀመ ከዚህም በግሪክ አልፋቤት ኦሚክሮን Ο ο