Back

ⓘ ጥቅምት የወር ስም ሆኖ በመስከረም ወር እና በኅዳር ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ ሁለተኛው የወር ስም ነው። ጥቅምት ከግዕዙ ጠቀመ ከሚለው ግስ የተባዛ ነው። በቅብጢ አቆጣጠር የዚህ ወር ስም ፓውፔ ነው። ይህም በጥን ..
                                               

ደስታየሁ አድማስ

ወ/ሮ ደስታየሁ አድማስ በድሮው ጎጃም አጠቃላይ ግዛት አገው ምድር አውራጃ፤በባንጃ ወረዳ፤ በባንጃ ለኮማ ምክትል ወረዳነት ከ1936-1987 ዓ.ም የቆየች ከ1987 አ.ም ወዲህ አዊ ብሄረሰብ ዞን አስተዳደር አሁኑ ፋግታ ለኮማ ወረዳ አስተዳደር ኮሪጎሃና ቀበሌ ልዩ ስሙ ቻባርቲ ከአባታቸው አቶ አድማስ ወርቄ እና ከእናታቸው እማሆይ ሻሺቱ በቀል ጥቅምት 2 ቀን 1952 ዓ.ም ተወለች። ወ/ሮ ደስታየሁ አድማስ ተወለዶ አቅማ ሄዋን እስኪደረስ ድረስ ከቤተሰቦቻቸው ጋር በጥሩ ሁኔታ አደገች።ከዚያህ በሆላ በቤተሰብ ፍላጎትና እምነት በተነሳ በአፍላ ወጣትነቷ ማለትም በተወለደች 9 አመቷ ትዳር ያዘች። ትዳር ከየዘች በሆላም በፊቱ አጣራር ጎጃም አጠቃላይ ግዛት አገው ምድር አውራጃ ፤በባንጃ ወረዳ፤በባንጃ ለኮማ ምክትል ወረደነት ከ1936-1987 ዓ.ም የቆየች ከ1987 ዓ.ም ወዲህ አዊ ብሄረሰብ ዞን ስር በአሁኑ ፋግታ ለኮማ ወረዳ አስተዳደር ኮሪጎሃና ቀበሌ ቸዋሲ ኪ/ምህረት ከትዳር በለቤታቸው አቶ በሪሁን ታምር ጋር ኑሮዋን መስርተው ሁለት ልጆችን ደ ...

                                               

እርግጥ ie

እርስዎ ie የጀርመን ፖለቲከኛ ፣ ለ 2019 የአውሮፓ ፓርላማ ምርጫ እጩ ተወዳዳሪ ፣ የቻይና ተወላጅ ጋዜጠኛ እና ደራሲ ነው ፡፡ እ.ኤ.አ. በ 2010 የቻይናን ጋዜጣ ደቡባዊ ሳምንታዊ" ቻይናውያን 100 ምርጥ የህዝብ ምሁራን” መካከል እርስዎ Xይ ተመርጠዋል ፡፡ እ.ኤ.አ. ኤፕሪል 20 ቀን 2013 ባምበርግ ውስጥ የሚገኙት የክርስቲያን ማህበራዊ ህብረት CSU አባላት ዢን ወደ የካውንቲው ቦርድ መርጠዋል ፡፡ ከሁሉም የክልል የቦርድ አባላት የተሻለው ውጤት ከ 220 ድምጾች 141 አግኝቷል ፡፡ እ.ኤ.አ. በ 2014 ከሁሉም የ CSU እጩ ተወዳዳሪዎች ከፍተኛ ድምጽ በማግኘት ሲኢ ለባምበርግ ከተማ ምክር ቤት ተመረጠ ፡፡ ሺ በአውሮፓ የቻይና ቋንቋ ጸሐፊዎች ማህበር ምክትል ፕሬዝዳንት ሲሆኑ ከባለቤታቸው henንዋ ሺ ዣንግ ጋር አብረው የሚኖሩት የቻም ፋን መክሰስ አሞሌን በሚያስተዳድሩበት ባምበርግ ውስጥ ነው ፡፡ ከ 2010 ጀምሮ የጀርመን ዜግነት አላቸው ፡፡

                                     

ⓘ ጥቅምት

ጥቅምት የወር ስም ሆኖ በመስከረም ወር እና በኅዳር ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ ሁለተኛው የወር ስም ነው።

"ጥቅምት" ከግዕዙ "ጠቀመ" ከሚለው ግስ የተባዛ ነው።

በቅብጢ አቆጣጠር የዚህ ወር ስም ፓውፔ ነው። ይህም በጥንታዊ ግብጽ አረመኔ ሃይማኖት ከበዓሉ ስም "ኦፐት" መጣ "ፓን-ኦፐት" = የኦፐት ወር።

በጎርጎርዮስ አቆጣጠር የኦክቶበር መጨረሻና የኖቬምበር መጀመርያ ነው።

                                     

1. በጥቅምት ወር ነጻ የውጡ የአፍሪቃ አገራት

 • ጥቅምት ፪/2 ቀን ፲፱፻፷፩/1961 ዓ/ም ከነጻነት በፊት የእስፓኝ ጊኒ ትባል የነበረችው የእስፓኝ ግዛት ኢኳቶሪያል ጊኒ
 • ጥቅምት ፲፬/14 ቀን ፲፱፻፶፯/1957 ዓ/ም በቅኝ ግዛትነት ዘመን ሰሜን ሮዴዚያ ትባል የነበረችው የብሪታንያ ግዛት ዛምቢያ
                                     
 • ጥቅምት ፲፬ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፵፬ኛው እና የመፀው ፲፰ኛው ዕለት ነው ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፪፻፳፪ ቀናት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፪፻፳፩
 • ጥቅምት ፳፫ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፶፫ኛው እና የመፀው ፳፯ኛው ዕለት ነው ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፫፻፲፫ ቀናት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፫፻፲፪
 • ጥቅምት ፲፯ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፵፯ኛው ቀን ነው ከዚህ ቀን በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በ ዘመነ ሉቃስ ፫፻፲፱ ቀናት በዮሐንስ በማቴዎስ እና በማርቆስ ዘመናት ደግሞ ፫፻፲፰ ቀናት ይቀራሉ ፲፱፻፱ ዓ.ም. የወሎው
 • ጥቅምት ፲፰ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፵፯ኛው ቀን ነው ከዚህ ቀን በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በ ዘመነ ሉቃስ ፫፻፲፰ ቀናት በዮሐንስ በማቴዎስ እና በማርቆስ ዘመናት ደግሞ ፫፻፲፯ ቀናት ይቀራሉ ፵፯ ዓ ም - በጥንታዊት
 • ጥቅምት ፬ ቀን የኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፴፬ ኛው ዕለት ነው ከዚህ ቀን በኋላ እስከ ዓመቱ ፍጻሜ ድረስ በዘመነ ሉቃ ፫፻፴፪ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፫፻፴፩ ዕለታት ይቀራሉ ፲፱፻፵፯
 • ጥቅምት ፲ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፵ኛው እና የመፀው ፲፭ኛው ዕለት ነው ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፫፻፳፮ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፫፻፳፭
 • ጥቅምት ፪ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፴፪ኛው ዕለት እና የመፀው ፯ኛው ቀን ነው ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፫፻፴፬ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ
 • ጥቅምት ፳፪ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፶፪ኛው እና የመፀው ፳፯ኛው ዕለት ነው ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፫፻፲፬ ቀናት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፫፻፲፫
 • ጥቅምት ፲፮ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፵፮ኛው ቀን ነው ከዚህ ቀን በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በ ዘመነ ሉቃስ ፫፻፳ ቀናት በዮሐንስ በማቴዎስ እና በማርቆስ ዘመናት ደግሞ ፫፻፲፱ ቀናት ይቀራሉ ፲፱፻፵፬ ዓ.ም በብሪታንያ
 • ጥቅምት ፱ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፴፱ኛው እና የመፀው ፲፬ኛው ዕለት ነው ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፫፻፳፯ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፫፻፳፮
 • ጥቅምት ፭ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፴፭ኛው ዕለት እና የመፀው ፲ኛው ቀን ነው ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፫፻፴፩ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ
 • ጥቅምት ፲፭ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፵፭ኛው እና የመፀው ፳ኛው ዕለት ነው ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፪፻፳፩ ቀናት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፪፻፳ ቀናት