Back

ⓘ ፖለቲካ የሚለው ቃል ከግሪኩ πολιτικος ከሚለው ቃል የመጣ ነው። በአሁኑ ወቅት ፖለቲካ ማለት በቡድን ያሉ ግለሰቦች የጋራ ውሳኔ ላይ ለመድረስ የሚያስችላቸው ሂደት ነው። በዚህ ምክንያት ምንም እንኳ ፖለቲካ የሚለው ቃል ብዙ ጊዜ ከሃገርና ከመንግስት ..
                                               

አጭር የአማራ ማታገያ ሀሳብ

አማራ…. ምን ከማን ከየት ወዴት ለምን እንዴት? በአገናኝ ከበደበወልዲያ ዩኒቨርስቲ የፖለቲካል ሳይንስ ረዳት ፕሮፌሰር፡ አርታኢ ፡ ጦማሪ፡ የፐፕሎን አካዳሚ ሜንተር እና የኤስኤኤስ ወጣቶች ተመራማሪ አባል፣ የስልክ አድራሻ፡ 0924490970፤ የኢሜል አድራሻ፡ agenagnkebede gmail.com ከሁሉም ማስተዋል ይቅደም በ1960ዎቹ የስልጣን ጥመኝነት ጥላቻ የቅኝ ገዥ ፍላጎት አስፈፃሚ የኢትዮጵያን የወቅቱን የፖለቲካ አሰላለፍ ያልተረዱ የተዘበራረቀ የፖለቲካ አላማ ያላቸው እና በስሜት ያበዱ እንደነ ኦነግ ሕዋሓት መኢሶን እና ኢህአፓ የመሳሰሉት የፖለቲካ ሀይሎች የነበሩበት ወቅት ነዉ፡፡ የገባዉም ያልገባዉም የመገንጠል ፍላጎት ያለዉም የሌለዉም ከዉጭ ጠላት የገንዘብ ድጋፍ የሚደረግለትም የማይደረግለትም በአንድ ላይ ጃንሆይ ላይ ተነሱ፡፡ ግራ የገባቸው ቅኑ ንጉስ ማስተዳደር ከቻላችሁ ዙፋኑ ይሄው ብለው ስልጣናቸውን ለቀቁ፡፡ አለቀ!!! የመንጋ ፖለቲካ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ኢትዮጵያን ሽባ አደረጋት!!! ንጉሱ ከስልጣን ወረዱ!!! የስልጣን ጥ ...

                                               

ሕይወት እምሻው- Hiwot Emishaw Alemayehu

ሕይወት እምሻው- Hiwot Emishaw የዚህ ታሪክ አሰባሳቢ፣ ተወዳጅ ሚድያና ኮሚኒኬሽን በስነ-ጽሁፍ፣ በስነ-ስእል፣ በፊልም ፣ በቴአትር፣ በሬድዮ ድራማ ፤ በማስታወቂያ ዘርፍ ፤ በሚድያ ዘርፍ ከ1990ዎቹ ጀምሮ አስተዋጽኦ ያበረከቱና አሁንም በስራ ላይ ያሉ ባለሙያዎችን ታሪክ በፌስ ቡክ ፤ በዊኪፒዲያ እንዲሁም በሌሎች የማህበራዊ ሚድያዎች እያስተዋወቀ እንዳለ ይታወቃል፡፡ ውድ ይህን ሀሳብ የምትደግፉ መስፈርቱን ያሟላሉ የምትሏቸው ሰዎች ጠቁሙን ፤ እርስዎም ታሪኬ መሰነድ አለበት ካሉ ይላኩልን፡፡ ከተቀመጠው መስፈርት አንጻር አይተን ታሪክዎን እናወጣለን፡፡ በ tewedajemedia gmail.com ግለ-ታሪክዎን ይላኩ፡፡ ጥቅምት 14 2014 የ1000 ሰዎች ታሪክ ሲሞላ ድንቅ ታሪካዊ ምረቃ ይኖራል፡፡ ታሪካቸው አሁን የሚሰራላቸው፤ ብዙዎቹ በወጣትነት አንዳንዶቹም በጉልምስና እድሜ ላይ የሚገኙ ሲሆኑ የዛሬ ጎልማሳ የነገ የሀገር ባለውለታ ነውና ታሪካቸውን እየሰነድን ለትውልድ እናስቀምጣለን፡፡ ለወደፊቱም ምርምር ለሚያደርጉ እና ወይም የስራ ...

                                               

ደረጄ አያሌው ሞላ Dereje Ayalew Molla

ደረጄ አያሌው ሞላ Dereje Ayalew Molla የዚህ ታሪክ አሰባሳቢ፣ ተወዳጅ ሚድያና ኮሚኒኬሽን በስነ-ጽሁፍ፣ በስነ-ስእል፣ በፊልም ፣ በቴአትር፣ በሬድዮ ድራማ ፤ በማስታወቂያ ዘርፍ ፤ በሚድያ ዘርፍ ከ1990ዎቹ ጀምሮ አስተዋጽኦ ያበረከቱና አሁንም በስራ ላይ ያሉ ባለሙያዎችን ታሪክ በፌስ ቡክ ፤ በዊኪፒዲያ እንዲሁም በሌሎች የማህበራዊ ሚድያዎች እያስተዋወቀ እንዳለ ይታወቃል፡፡ ውድ ይህን ሀሳብ የምትደግፉ መስፈርቱን ያሟላሉ የምትሏቸው ሰዎች ጠቁሙን ፤ እርስዎም ታሪኬ መሰነድ አለበት ካሉ ይላኩልን፡፡ ከተቀመጠው መስፈርት አንጻር አይተን ታሪክዎን እናወጣለን፡፡ በ tewedajemedia gmail.com ግለ-ታሪክዎን ይላኩ፡፡ ጥቅምት 14 2014 የ1000 ሰዎች ታሪክ ሲሞላ ድንቅ ታሪካዊ ምረቃ ይኖራል፡፡ ታሪካቸው አሁን የሚሰራላቸው፤ ብዙዎቹ በወጣትነት አንዳንዶቹም በጉልምስና እድሜ ላይ የሚገኙ ሲሆኑ የዛሬ ጎልማሳ የነገ የሀገር ባለውለታ ነውና ታሪካቸውን እየሰነድን ለትውልድ እናስቀምጣለን፡፡ ለወደፊቱም ምርምር ለሚያደርጉ እና ...

                                               

እነዬ ሺበሺ ንጋቱ- Eneye Shibeshi Nigatu

እነዬ ሺበሺ ንጋቱ- Eneye Shibeshi Nigatu ከቤት ሰራተኝነት እስከ ረጅም ልቦለድ ደራሲነት የዚህ ታሪክ አሰባሳቢ፣ ተወዳጅ ሚድያና ኮሚኒኬሽን በስነ-ጽሁፍ፣ በስነ-ስእል፣ በፊልም ፣ በቴአትር፣ በሬድዮ ድራማ ፤ በማስታወቂያ ዘርፍ ፤ በሚድያ ዘርፍ ከ1990ዎቹ ጀምሮ አስተዋጽኦ ያበረከቱና አሁንም በስራ ላይ ያሉ ባለሙያዎችን ታሪክ በፌስ ቡክ ፤ በዊኪፒዲያ እንዲሁም በሌሎች የማህበራዊ ሚድያዎች እያስተዋወቀ እንዳለ ይታወቃል፡፡ ውድ ይህን ሀሳብ የምትደግፉ መስፈርቱን ያሟላሉ የምትሏቸው ሰዎች ጠቁሙን ፤ እርስዎም ታሪኬ መሰነድ አለበት ካሉ ይላኩልን፡፡ ከተቀመጠው መስፈርት አንጻር አይተን ታሪክዎን እናወጣለን፡፡ በ tewedajemedia gmail.com ግለ-ታሪክዎን ይላኩ፡፡ ጥቅምት 14 2014 የ1000 ሰዎች ታሪክ ሲሞላ ድንቅ ታሪካዊ ምረቃ ይኖራል፡፡ ታሪካቸው አሁን የሚሰራላቸው፤ ብዙዎቹ በወጣትነት አንዳንዶቹም በጉልምስና እድሜ ላይ የሚገኙ ሲሆኑ የዛሬ ጎልማሳ የነገ የሀገር ባለውለታ ነውና ታሪካቸውን እየሰነድን ለትውልድ ...

                                     

ⓘ ፖለቲካ

ፖለቲካ የሚለው ቃል ከግሪኩ πολιτικος ከሚለው ቃል የመጣ ነው። በአሁኑ ወቅት ፖለቲካ ማለት በቡድን ያሉ ግለሰቦች የጋራ ውሳኔ ላይ ለመድረስ የሚያስችላቸው ሂደት ነው። በዚህ ምክንያት ምንም እንኳ ፖለቲካ የሚለው ቃል ብዙ ጊዜ ከሃገርና ከመንግስት ጋር የተገናኘ ቢሆንም በሌላ አንጻር የሰው ልጆች በቡድን ሆነው በሚገኙበት ማናቸውም ስብስብ ይገኛል፣ ለምሳሌ በኩባንያወች፣ በትምህርት ቤቶች፣ በሃይማኖት መዋቅሮች፣ በቤተሰቦች ውስጥ ሳይቀር ፖለቲካ አለ። የኃይል አመዳደብ፣ የቁጥጥር፣ የውሳኔ ላይ መድረስ፣ የምጣኔ ሃብት ክፍፍል ጥያቄወች በሁለትና ከዚያ በላይ ባሉ ሰወች መካከል ሲነሱ ያንን ጥያቄ ለመፍታት በሚደረግ ሂደት፣ በዚያ ፖለቲካ አለ። ከዚህ አንጻር በአንዳንዶች አስተሳሰብ አብዮት፣ ጦርነት፣ ማህበረሳባዊ ግጭት ፖለቲካ ሳይሆኑ የፖለቲካ ሂደቱ ክሽፈት ናቸው። በሌሎች አስተያየት እኒህም የአጠቃላይ ሂደቱ አካል ስለሆኑ እንደ ፖለቲካ ይወሰዳሉ።

ፖለቲካን የሚያጠናው የትምህርት አይነት የፖለቲካ ሳይንስ ወይም የፖለቲካ ጥናት ይባላል።

                                     
 • መነሻ ሕዝባዊ ወያኔ ሐርነት ትግራይ ን ይዩ የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዲሞክራሲያዊ ግንባር የኢትዮጵያ ፖለቲካ ወገን ነው eprdf.org.et ይህ ፖለቲካ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ
 • እኛ ምን አገባን በሰው ፖለቲካ እኛንም አይንኩን እኛም ሰው አንነካ የአማርኛ ምሳሌ ነው
 • ቃል እምቢተኝነትን የሚያሳይ ቃል ነው ለምሳሌ የ1966 የኢትዮጵያ አብዮት የንጉሳዊ አገዛዝን ገልብጦ በደርግ የሚመራ ሶሻሊስታዊ መንግስት አቋቁሟል ይህ ፖለቲካ ነክ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ
 • እንዳልካቸው መኮንን የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሰው ነበሩ ይህ ስለ ሰው ሕይወት የሆነ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ
 • ሚካኤል እምሩ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሰው ነበሩ ይህ ስለ ሰው ሕይወት የሆነ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ
 • 1987 አመተ ምኅረት ነሐሴ 16 ቀን - ተቃራኒ ወገኖች ወደ ምርጫው እንዳይገቡ እምቢ ስላሉ የመለስ ዜናዊ ፖለቲካ መኅበር አሸንፎ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ ነሐሴ 23 ቀን - ናቶ በቦስኒያ ሰርቦች ላይ ዘመቻ ጀመረ ኦስትሪያ ፊንላንድና
 • የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲ ነው
 • የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲ ነው
 • ተስፋዬ ዲንቃ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሰው ነበሩ ይህ ስለ ሰው ሕይወት የሆነ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ
 • ሃይሉ ይመኑ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሰው ነበሩ ይህ ስለ ሰው ሕይወት የሆነ ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው እርስዎ ሊያስፋፉት ይችላሉ
 • የኦሮሞ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲ ነው
                                               

ብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ

ብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲ ነው። የአማራን ህዝብ ያስፈጀና ያዋረደ የወያኔ ቅርንጫፍ ነው። ብአዴን በኤትራዊው በርከት ስምኦን የሚመራ ሲሆን በሺዎች የሚቆጠሩ አማራ ተወላጆች ከመሬታቸው ሲባረሩ ዞር ብሎ ያላየ፣ ይባስ ብሎ፣ ተፈናቃዮችን የተሳደበ ድርጅት ነው። ምክትል ሊቅመንበሩ አለምነህ መኮንን የአማራን ህዝብ" በባዶ እግሩ የሚሄን ለሃጫም” በማለት ሲሳደቡ ተደምጠዋል።