Back

ⓘ ሄሮዶቶስ. ሂስቶሪያይ ታሪኮች በሚባል ጽሑፍ 472 ዓክልበ. ገደማ ሄሮዶቶስ ስለ ኢትዮጵያ ጥንታዊ መረጃ አቅርቧል። በሄሮዶቱስ አስተያየት ኢትዮጵያ ከኤለፋንቲን ደሴት የአሁኑ አስዋን ጀምሮ ከግብጽ ወደ ደቡብ የሚገኘው አገር ሁሉ ነው። በወርቅ፣ የዝሆን ጥ ..
ሄሮዶቶስ
                                     

ⓘ ሄሮዶቶስ

"ሂስቶሪያይ" ታሪኮች በሚባል ጽሑፍ 472 ዓክልበ. ገደማ ሄሮዶቶስ ስለ "ኢትዮጵያ" ጥንታዊ መረጃ አቅርቧል። በሄሮዶቱስ አስተያየት ኢትዮጵያ ከኤለፋንቲን ደሴት የአሁኑ አስዋን ጀምሮ ከግብጽ ወደ ደቡብ የሚገኘው አገር ሁሉ ነው። በወርቅ፣ የዝሆን ጥርስና ዞጲ እንጨት ሀብታም አገር ነው። አንድ ዋና ከተማ በሜሮዌ አላቸው፤ እዚያ አማልክታቸው ዜውስ እና ዲዮናስዮስ ብቻ ናቸው ይላል። በፈርዖን 1 ፕሳምቲክ ዘመን 650 ዓክልበ. ገደማ ብዙ የግብጽ ወታደሮች አገራቸውን ከደው በኢትዮጵያውያን መካከል እንደ ሰፈሩ ይላል። ከግብጽ 330 ፈርዖኖች፣ 18ቱ ኢትዮጵያውያን ማለት የኩሽ ፈርዖኖች ነበሩ ብሎ ጻፈ። ግዝረት ከሚፈጽሙት አገሮች አንድ መሆናቸውን ይመስክራል።

የፋርስ ንጉሥ ካምቢስስ 570 ዓክልበ. ገደማ ሰላዮችን ወደ ኢትዮጵያውያን እንደ ላከ ሄሮዶቶስ ይነግረናል። ጠንካራና ጠንኛ ሕዝብ አገኙ። ካምቢስስ ከዚያ ወደ ኢትዮጵያ ቢዘምትም በቂ ስንቅ ባለማዘጋጀታቸው ለሥራዊቱ በፍጹም አልተከናወነምና ቶሎ ተመልሱ።

                                     
  • በሌላ ጽሕፈት የሚውኬናይ ጽሕፈት ይጻፍ ነበር ከመጽሐፍ ቅዱስ አዲስ ኪዳን መጀመርያ በግሪክ ተጽፏል ሆሜር ሄሮዶቶስ ኮይኔ ግሪክ wikt: Wiktionary: የግሪክኛ ቅድመ - ታሪካዊ አመጣጥ - ሷዴሽ ዝርዝር ይህ ቋንቋ ነክ ጽሑፍ መሠረት
  • መጻሕፍት ውስጥ ነበር በሄሮዶቶስ ዘንድ እስያ ማለት አናቶሊያ ትንሹ እስያ ወይም ፋርስ መንግሥት ግዛት ነበረ ሄሮዶቶስ ስለ ስሙ መነሻ ግን እርግጥኛ አይደለም ግሪኮች እስያ ከፕሮሜጤዎስ ሚስት ሄሲዮኔ እንደ ተሰየመ ሲያስቡ ልድያውያን
  • የተከተሉት አገራት በአፍጋኒስታንና በፋርስ አካባቢ ሲገኙ ይህም አውራጃ በጥንት አሪያና እና አሪያ ይባል ነበር ሄሮዶቶስ 480 ዓክልበ.ግ. የሜዶን ብሔር ድሮ ስም አሪዮይ እንደ ነበር መሰከረ የፋርስ አሓይመኒድ ነገስታት እንደ ፩
  • የሉድ ርስት የሉድ ተራሮች ከአራራት ወደ ምዕራብ በትንሹ እስያ ናቸው ከዚህ በላይ የግሪክ ታሪክ ጸሐፊ ሄሮዶቶስ እንዳለ ልድያ ከንጉሳቸው ከሉዶስ Λυδός ተሰየመች የአቡሊድስ ዜና መዋዕል 226 ዓ.ም. ገደማ የሉድ ልጆች
  • ማሳጌታያውያን ግሪክ Μασσαγέται ማሣገታይ በእስያ በእስኩቴስ ውስጥ በጥንት የኖረ ብሔር ነበሩ ሄሮዶቶስ 470 ዓክልበ. ግድም በተለይ ስለ ማሳጌታያውያን አኗኗርና አገር መግለጫ ጻፈ 1.201 - 1216 አገራቸው በአራክስስ
  • ሴሶስትሪስ ግሪክኛ Σέσωστρις በታሪክ ጸሐፊዎች ሄሮዶቶስ ዲዮዶሮስ ሲኩሉስ ስትራቦንና ማኔጦን የተጠቀሰ የግብጽ ፈርዖን ነበር ማኔጦን በ2 ሰኑስረት ወይም ሰንዎስረት እና በተከታዩ በ3 ሰኑስረት ፈንታ ለሁለቱ አንድ ስም ብቻ
  • አስተሳሰብ በኩል ሜኒስ ለሥነ ቅርስ ከሚታወቀው ፈርዖን ናርመር ከተባለው ጋር አንድ ነው የግሪኩ ታሪክ ጸሐፊ ሄሮዶቶስ እንደሚለው በሜኒስ ዘመነ መንግሥት መጀመርያ ስሜን ግብጽ በሙሉ አሮንቃ ነበረ ሜኒስ ግን ሰዎች በዚያ እንዲኖሩ
  • ሆኖ ከዚያ በኋላ ግን አገሩ ለካም ተወላጅ ለምጽራይም ማሣር ወይም መሥር ተሠጠ ብለው ጻፉ በግሪኩ ጸሐፊ ሄሮዶቶስ ዘንድ የግብፅ ቀድሞ ዘመን የመጀመሪያው ፈርዖን ሜኒስ ነጭ አባይን ከመነሻው ወደ ጎን መለሰና ውሃው ይፈስበት በነበረው
  • መብራቅን በመጣል አሸነፈውና ከደብረ ኤትና በታች ወይም በታርታሮስ በግሪኮች ዘንድ ገሐነም የመሰለ ቦታ አጠመደው ሄሮዶቶስ እንዳመለከተው በጥንታዊ ግብጽ አፈ ታሪክ የሚታወቀው ሴት የተባለው ጣዖት ደግሞ በግሪኮች ቲፎን ይባል ነበር
  • ሲሆን ለ፵፰ ዓመታት እንደ ገዛ ይለናል ይሄ ሴሶስትሪስ እስከ እስኩቴስ ድረስ የዘመተ በአፈ ታሪክ ዲዮዶሮስና ሄሮዶቶስ ይባላል ፫ ሰኑስረት ቢያንስ በከነዓን እንደ ዘመተ ይታወቃል ለ፪ ሰኑስረት ግን ምንም ዘመቻ አይታወቅም የቶሪኖ