ⓘ Free online encyclopedia. Did you know? page 8
                                               

ማካ ሞንግ ሩዋድ

ማካ ሞንግ ሩዋድ በአየርላንድ አፈ ታሪክ ከ440 እስከ 426 ዓክልበ. ድረስ የአይርላንድ ብቸኛ ከፍተኛ ንግሥት ነበረች። የአይርላንድ ታሪኮች እንዳሉት፣ ከ503 ዓክልበ. ጀምሮ ድሮ አቆጣጠር የማካ አባት አይድ ሩዋድ፣ ዲጦርባ እና ኪምባይጥ በስምምነት እያንዳንዱ ዙፋኑን በየ፯ቱ ዓመታት እንዲፈራርቁ ወሰኑ። እንዲሁም ሦስቱ ነገሥታት እያንዳንዱ ለ፫ ጊዜ የ፯ ዓመታት ዘመኖች ነበሩዋቸው፤ ይህ ...

                                               

ቀዳማዊ ምኒልክ

የኢትዮጵያ ነገሥታት ቤተ እስራኤላውያን እነማን ናቸው? ታሪኩን ለመረዳት ከጌታችን ልደት በፊት በእስራኤል ላይ ነግሦ የነበረውን የንጉሥ ዳዊት ልጅ የሆነውን የጠቢቡ ሰሎሞንን ታሪክ እና በኢትዮጵያ/በአቢሲኒያ የነገሠችውን የንግሥተ ሳባን ታሪክ ማየት ግድ ይለናል። እንድሁም ታራኩ ከታቦተ ፅዮን አመጣጥ ጋር ቀጥተኛ የሆነ ግንኙነት ያለው ሲሆን በመጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ ምዕራፍ 10 ላይ እና ...

                                               

ቢዛንታይን መንግሥት

የቢዛንታይን መንግሥት ወይም የሚሥራቃዊ ሮሜ መንግሥት ከ387 እስከ 1445 ዓ.ም. ድረስ የቆየ መንግሥት ነበር። በ387 ዓ.ም. የሮሜ መንግሥት ለመጨረሻው ጊዜ ተለይቶ ምሥራቁ ግማሽ ልዩ መንግሥት ሆነ፤ ዋና ከተማው ቁስጥንጥንያ ነበር። ከዚሁ ትንሽ በፊት ክርስትና በሮሜ መንግሥት ውስጥ የመንግሥት ሃይማኖት ሆነ። በ468 ዓ.ም. ሮሜ እራሱና የምዕራባዊ ሮሜ መንግሥት ለኦዶዋከር ወገን ወደ ...

                                               

ተክለ ሐዋርያት ተክለ ማርያም (ፊታውራሪ)

ፊታውራሪ ተክለ ሐዋርያት ተክለ ማርያም የኢትዮጵያ የሥነ ጽሑፍና የመንግሥት ሰው ነበሩ። ለጊዜ የጅጅጋ እና የጨርጨር በአገረ ገዥነት ካገለገሉ በኋላ፣ በጅሮንድ በኋላ ፊታውራሪ ተክለ ሐዋርያት በ1923 ዓም ከኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት ደራሲዎች ዋናው ሆኑ። አጼ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ በጻፉት ሕይወቴና የኢትዮጵያ እርምጃ ውስጥ አንድ ወሳኝ ምዕራፍ ፴ "የሕገ መንግሥትን ትርጓሜ ስለ ማስረዳት።" ...

                                               

ቴምፕላርስ

ቴምፕላር ወይም በሙሉ ስማቸው የክርሰቶስ እና የሰለሞን መቅደስ ምስኪን ወታደሮች የሚባሉት በጣም ታላቅ እና ሃይለኛ ከነበሩት ክርስቲያናዊ ወታደራዊ ስርአቶች ውስጥ ዋነኞቹ ናቸው። ይህ ስርዓት በ1088 ዓ.ም. ከተካሄደው አንደኛው የመስቀል ጦርነት በኋላ ማለትም በ1110 ዓ.ም. አዲስ የተቋቋመውን የእየሩሳሌም መንግስት ከእስላሞች ለመከላከልና ወደ ከአውሮፓ ወደ እየሩሳሌም የሚጎርፉትን ተሳ ...

                                               

ቶማስ ጄፈርሰን

ቶማስ ጄፈርሰን ከየካቲት 26 ቀን 1793 እስከ የካቲት 25 ቀን 1801 ዓ.ም. ድረስ የአሜሪካ 3ኛ ፕሬዝዳንት ነበሩ። ዩኒቨርሲቲ ኦፍ ቨርጂኚያን ያቋቋሙት ጄፈርሰንም ነበሩ። ቶማስ ጄፈርሰን ከአባቱ ከፒተር ጄፈርስን እና ከእናቱ ጄን ራንዶልፍ ተወለዱ። ቶማስ በአሜሪካ አብዮት ጊዜ በ1768 ዓ.ም. ከእንግሊዝ ንጉሥ የአሜሪካ ነጻነት ዐዋጅ ጻፉ። በኋላ ፕሬዚዳንት ሲሆኑ የመርከብ ሃያላት ...

                                               

ነነዌ

ነነዌ የአሦር ጥንታዊ ከተማ ነበረ። ፍርስራሹ በጤግሮስ ወንዝ ምሥራቅ ዳርቻ በሞሱል ዙሪያ አሁን አለ። በ ኦሪት ዘፍጥረት 10፡11 መሠረት የሴም ልጅ አሦር ከሰናዖር ወጥቶ ነነዌንና ሌሎችን ከተሞች ሠራ። አንዳንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ትርጉሞች ግን ከፊተኛው ቁጥር ከ10፡10 በመውሰድ አድራጊው እንደ ናምሩድ ቆጥረውት፣ ናምሩድ እራሱ ወደ አሦር ወደ ሀገሩ ወጥቶ እኚህን ከተሞች እንደ ሠራ ይላሉ ...

                                               

ነጋሽ

አህመድ ነጋሽ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ በ610 እ.ኤ.አ.፣ አመተ ሂጅራ ነብዩ ሙሀመድ ዘመን፣ የሀበሻ ንጉስ ነበር፤ ኢትዮጵያ በዛን ሰአት አቢሲኒያ ወይንም ሀበሻ ትባል ነበር። ነበር። ነብዩ ሙሀመድ ሰ.አ.ወ እባልደረቦቻቸው ላይ የሚፈጸመውን ጥቃት ሊከላከሉ እንደማይችሉ ሲገነዘቡ ወደ ሃበሻ ምድር እንዲሰደዱ መከርዋቸው። እንደዚህም አልዋቸው። ወደ ሀበሻ ተሰደዱ በርስዋ አንድ ንጉስ አሉ፡ ከ ...

                                               

አሻንቲ መንግሥት

አሻንቲ መንግሥት ከ1662 እስከ 1949 ዓም ድረስ በዛሬው ጋና አካባቢ የነበረ ግዛት ነው። ከአካን ብሔር ግዛቶች አንዱ ነበር። የብሔሩ ስም በአካንኛ በትክክል "አሳንቴ" ፣ የአገሩም ስም "አሳንቴማን" ተብሎ ይጠራል። ይህም ከአካንኛ "አሳ" እና "-ንቴ" ወይም "ስለ ጦር" ለማለት ነው። "አሻንቲ" የሚለው አጠራር ከእንግሊዝኛው አጻጻፍ የተነሳ አጠራር ሲሆን፣ በአሁኑ ዘመን በጋና ውስጥ ...

                                               

አንጥያኮስ አፊፋኖስ

፬ኛ አንጥያኮስ አፊፋኖስ ከ183 እስከ 172 ዓክልበ. ድረስ የሴሌውቅያ መንግሥት ንጉሥ ነበር። "ኤፒፋኔስ" ማለት በትዕቢቱ እንደ ተመካ "የአምላክ ክሥተት" ማለት ነው። እንደ ወፋፌ እና ጨካኝ ንጉሥ ይታወሳል። አፊፋኖስ የአይሁድናን ሃይማኖት ያሳደደ ንጉሥ ነበር። ከአይሁዶቹ አያሌዎች "ግሪካዊ-አይሁዶች" ሲባሉ እነኚህ የአይሁድ ሃይማኖትና ባህል ንቀው የግሪክ ባህልና ቋንቋ ደጋፊዎች ነበ ...

                                               

አካድ

አካድ በመስጴጦምያ የተገኘ ጥንታዊ ከተማ ነበረ። ቦታው በኤፍራጥስ ወንዝ ላይ ከሲፓርና ከኪሽ መካከል እንደ ነበር ቢታሠብም ፍርስራሹ ግን እስካሁን ድረስ አልተገኘም። ዙሪያው በሱመርኛ ኡሪ-ኪ ወይም ኪ-ኡሪ ተባለ። በሱመራውያን ነገሥታት ዝርዝር መሠረት አካድ አጋደ የገነባው ታላቁ ሳርጎን ነበረ። ሆኖም ከተማው ከሳርጎን ቀድሞ በኡሩክ ንጉሦች ኤንሻኩሻና እና ሉጋል-ዛገሢ ዘመናት እንደተገኘ ...

                                               

አዳል

የ አዳል ሱልጣኔት ተብሎ ይታወቅ የነበረው ግዛት በመካከለኛው ዘመን የነበረ የብዙ እስልምና ተከታይ ጎሳወች ድብልቅ የነበረ ግዛት ነው። አንዳንድ ተመራማሪወች አብዛኛው አዳል የአፋር ጎሳወች ተዋጾ ነበረበት ሲሉ አንዳንዶች ደግሞ ባብዛኛው ከዲር እና ዳሩድ የሶማሌ ነገዶች የተውጣጣ ነበር ይላሉ። የአዳልን ሱልጣኔት አብዛኛ ጎሳ ስብጥር ክርክር ይውደቅ እንጂ በርግጥም ሱልጥኔቱ የብዙ ጎሳወች ...

                                               

ኡራርቱ

ኡራርቱ በጥንት የነበረ መንግሥት ሲሆን በደብረ አራራት ዙሪያ ተገኘ። ስያሜው "ኡራርቱ" አሦርኛ ሲሆን ከደብረ አራራት ስም ጋር እንደ ተዛመደ ይታሥባል። በአሦርኛ ሰነዶች "ኡራርቱ" ና "ናይሪ" የሚሉት ስሞች ለዙሪያው ከ1300 ዓክልበ. አካባቢ ጀምሮ ተዘግበዋል። በተጨማሪ በሱመር አፈ ታሪክ "አራታ" የተባለ ሀገር ምናልባት 2450-2350 ዓክልበ. ይታወቅ ነበር፣ እሱም ከአሶርኛው "ኡራ ...

                                               

ከነዓን (ጥንታዊ አገር)

የዕብራውያን ወረራ በከነዓን በተለይ በመጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ ይገለጻል። መጀመርያ ኢያሪኮንና ጋይን ያዙ፣ ከዚያም ገባዖን ተገዛላቸው። አምስት የአሞራውያን ነገሥታት፦ የኢየሩሳሌም ንጉስ አዶኒጼዴቅ፣ የኬብሮን ንጉሥ ሆሃም፣ የየርሙት ንጉሥ ጲርአም፣ የለኪሶ ንጉሥ ያፊዓ፣ የኦዶላም ንጉሥ ዳቤር ለመቃወም ተሰብስበው ኢያሱ አጠፋቸውና ደቡቡን ከነዓን ሁሉ ያዘ። ትልቅ ተዓምራት እንደ ተደረጉ ይ ...

                                               

ኮናይረ ሞር

ኮናይረ ሞር በአይርላንድ አፈ ታሪክ ከ22 እስከ 36 ዓም ድረስ የአየርላንድ ከፍተኛ ነጉሥ ነበር። የላውድ አቆጣጠሮች 1014 ዓም ተቀነባብሮ ዘንድ፣ የኮናይረ ዘመን ለ14 ዓመታት ቆየ፣ የኢየሱስም ስቅለት በኮናይረ ፬ኛው ዓመት ደረሰ። በዚያን ጊዜ በአውሮጳውያን አቆጣጠር ስቅለት በ34 እ.ኤ.አ. 26 ዓም እንደ ሆነ ይታመን ነበር። የቲገርናቅ ዜና መዋዕል 1080 ዓም ተቀነባብሮ ዘንድ፣ ...

                                               

ዓፄ ተክለ ሃይማኖት

ቀዳማዊ ተክለ ሃይማኖት ፣ ዙፋን ስም ለዓለ ሰገድ ፣ ከ1698 እስከ 1700 ዓም ድረስ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ነበሩ። የቀዳማዊ ዓፄ ኢያሱና የንግሥት መለኮታዊት ልጅ ነበሩ። አፄ ኢያሱ ቁባታቸው ቅድሥተ ክርስቶስ አርፈው በጣና ሃይቅ ውስጥ ወዳለ ደሴት ቆይተው ነበር። በንግሥቲቱ መለኮታዊት ድጋፍ፣ ከመኳንንት ወገን አያሌዎች ኢያሱ እንደ ጥንቱ አክሱም ንጉሥ ካሌብ ማዕረቁን እንደ ተዉ ተ ...

                                               

ዓፄ ቴዎፍሎስ

ቴዎፍሎስ ፣ ዙፋን ስም ወልደ አምበሳ ፣ ከ1700 እስከ 1704 ዓም ድረስ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ነበሩ። የቀዳማዊ ዓፄ ኢያሱ ወንድም ነበሩ። የአጼ ኢያሱ ልጅ ዓፄ ተክለ ሃይማኖት ከተገደሉ በኋላ፣ ቴዎፍሎስን ከደብረ ወህኒ አምጥተዋቸው ንጉሠ ነገሥት ተደረጉ። የተክለ ሃይማኖት ወንድ ልጅ አራት ዓመት ሕጻን ሲሆን የፈረስ አለቃ ዮሐንስና የኢያሱ ንግሥት መለኮታዊት ድጋፍ ነበረለት። ቴዎፍ ...

                                               

የሞንጎላውያን መንግሥት

የሞንጎላውያን መንግሥት ከ1198 እስከ 1286 ዓም. ድረስ የተባበረ መንግሥት ነበረ። በ1198 ዓም መጀመርያው ንጉሥ ቺንግስ ካን የሞንጎላውያን ብሔሮች በሞንጎልያ በአንድ መንግሥት አዋሃዳቸው። በዚህም ዘመን ያህል በቻይና የእጅ መድፍ እየተደረጀ ነበር። ሞንጎላውያን ይህን ቴክኖሎጂ አገኝተው በዚያው ምክንያት ሥራዊታቸው ባሩድ ባልታወቀባቸው አገራት ወርረው እንዳልተሸነፉ ይሆናል። መንግሥታ ...

                                               

የቬትናም ጦርነት

የቬትናም ጦርነት ከ1948 ዓ.ም. እስከ 1967 ዓ.ም. ድረስ በቬትናም የነበረ ጦርነት ነበር። ይህ ጦርነት እንደ ኮሪያ ጦርነት ሳይሆን ከተመድ ምንም በረከት ያላገኘ ሥራ ነበር። ከ1946 ዓም የጀኔቭ ጉባኤ በኋላ የፈረንሳይ ቅኝ አገር የነበረችው የፈረንሳይ ኢንዶቻይና በላዎስ፣ ካምቦዲያ፣ ስሜን ቬትናምና ደቡብ ቬትናም ተከፋፈለች። በቅርቡ ግን ከስሜን ቬትናም በሶቪዬት ሕብረትና በቻይና ...

                                               

የአድዋ ጦርነት

የአድዋ ጦርነት በየካቲት ፳፫ ቀን ፲፰፻፹፰ ዓ.ም. በኢትዮጵያና ኢጣሊያ መካከል የተካሄደ ውጊያ ሲሆን የአንደኛው የኢትዮጵያና ጣሊያን ጦርነት ክፍል ነው። በ ኢትዮጵያ አሸናፊነት የጣልያን የቀኝ ግዛት ማስፋፋት ተኮላሸ። ምኒሊክ ተወልዶ ባያነሣ ጋሻ ግብሩ እንቀላል ነበር ይሄን ጊዜ አበሻ፤ *** ገበየሁ ቢሞት ተተካ ባልቻ መድፍ አገላባጭ ብቻለብቻ፤ *** የአድዋ ሥላሴን ጠላት አረከሰው ገ ...

                                               

የኦርኾን ጽሑፎች

የኦርኾን ጽሑፎች በ724 ዓም በአሁኑ ሞንጎሊያ በኦርኾን ወንዝ ሸለቆ በጥንታዊ ቱርክኛና በቻይንኛ በጎክቱርክ መንግሥት አለቆች የተቀረጹ ሐውልቶች ናቸው። ያስቀረጹዋቸው መሪዎች ቢልጌ ቃጋንና ወንድሙ ኩል ቲጊን ነበሩ። ጥንታዊ ቱርክኛ እና ቅድመ-ቱርክኛ ከዘመናዊ ቱርክኛ በጣም አይለዩም። እነዚህ ጽሑፎች በማንኛውም የቱርኪክ ቋንቋዎች ቤተሠብ ከሁሉ ቅድመኛ የታወቁት ናሙናዎች ናቸው። የተጻፈበ ...

                                               

የኩሽ መንግሥት

የኩሽ መንግሥት በላይኛ አባይ ወንዝ በጥንት የተመሠረተ አፍሪካዊ መንግሥት ነበረ። በኢትዮጵያ ታሪክ ጸሓፊዎች ዘንድ የኩሽ መንግሥት በካምና በልጁ ኩሽ ተመሠረተ። ይህ የኩሽ ወይም የኩሳ ሥርወ መንግሥት ግዛት እስከ ደጋ ድረስ ሲዘረጋ አንዳንድ ጎሣ ከውጭ አገር በተለይ ከከነዓን በዚያ ይሠፈር ነበር። "ኩሽ" የሚለው ስም መጀመርያ በግብጽ መዝገቦች የታየው በ2 መንቱሆተፕ ዘመን ነው። ያው ፈ ...

                                               

የኮርያ ነገሥታት ዝርዝር

ማስታወሻ፦ ከ200 ዓክልበ. አስቀድሞ የነበሩት የኮርያ ነገሥታት በታሪክ ሊቃውንት ዘንድ ከአፈ ታሪካዊ ሁኔታ በላይ የላቸውም። በአፈ ታሪክ የቻይና ንጉሥ ዦው ዉ በ1134 አክልበ. ግድም ጊጃን በጎጆሰን ዙፋን አስቀመጠው። ይህ ታሪክ ቀድሞ በቻይናም ሆነ በኮርያ ሊቃውንት የተቀበለ ሲሆን፣ አሁን ግን የቻይና ሊቃውንት ሲቀበሉት ብዙ የኮርያ ሊቃውንት አይቀበሉትም፤ የፊተኛው 47 ነገሥታት እስ ...

                                               

የኮርያ ጦርነት

የኮርያ ጦርነት በኮርያ ከሰኔ 18 1942 እስከ ኃምሌ 20 1945 የተዋገ ጦርነት ነበር። የኮሪያ ዘማቾች ትውስታ ሬሳ እንኳ አልተማረከብንም”" አለመማረክ የጀግንነት ጉዳይ አይደለም” በአምስት ዙር ኮርያ ከዘመቱት 6037 ኢትዮጵያውያን መካከል 122ቱ በጦርነቱ ሞተዋል፡፡ አንዳቸውም አልተማረኩም ሳይማረኩ ግዳጃቸውን ፈጽመው ከተመለሱት 350ው የዛሬ 20 ዓመት የኢትዮጵያ ኮርያ ዘማቾች ማ ...

                                               

የፈረንሳይ አብዮት

የፈረንሳይ አብዮት በፈረንሳይ አገር ታሪክ ከ1781 እስከ 1791 ዓ.ም. ድረስ የተካሄደ ሲሆን በዚህ አብዮት የፈረንሳይ ሕዝብ ከጥንት ዘመን ጀምሮ የነበረውን የዘውድ አገዛዝ እና ተያያዥ የፊውዳል ሥርዓትን በመገርሰስ፣ አገራቸውን በአዲስ መልክ በሪፐብሊክ ያዋቀሩበት ሂደት ነው። የአብዮቱ አነሳስ ብዙና በአንድ ጊዜ የተከማቹ ምክንያቶች ነበሩት። አንደኛው ምክንያት የፈረንሳይ ሕዝብ ቁጥር ...

                                               

የፈርዖኖች ዝርዝር

የግብጽ ፈርዖኖች ዝርዝር በሥርወ መንግሥታት አከፋፈል እንደ ተለመደ ከማኔጦን የተወረሰ ነው። በተጨማሪ አንዳንድ ሌላ ጥንታዊ ዝርዝር ምንጭ ይታወቃል። ለመሆኑ ለብዙዎች ፈርዖኖች በሥነ ቅርስ የሃይሮግሊፍ መዝገብ በመገኘቱ፣ የስሞቻቸው አጠራር በግብጽኛ አሁን ሊታወቅ ይችላል። ለብዙዎቹም አያሌ ልዩ ስሞች አሏቸው።

                                               

ያኑስ

ያኑስ በሮሜ አረመኔ ሃይማኖት ውስጥ ጣኦት ወይም አምላክ ነበረ። የወሩ ስም ጃንዩዌሪ የመጣ ከሱ ነው። በሮማውያን ትውፊቶች ዘንድ ያኑስ መጀመርያ በጣልያን ላቲዩም ይነግሥ ነበር፤ መንግሥቱንም ከሳቱርን ወይም ካሜሴ ጋር ይይዝ ነበር። ከዚህ በላይ የጄኖቫና ያኒኩሉም ከተሞች መስራች እንደ ነበር የሚል ልማድ አለ። ማርቲን ዘኦፓቫ 1240 ዓ.ም. ገደማ፣ የ ሚራቢሊያ ዑርቢስ ሮማይ ኋለኛ ቅጂዎ ...

                                               

ዳኛዋቲ

ዳኛዋቲ በጥንታዊ አራካን እና በአፈ ታሪክ የነበረ የከተማ፣ የ፫ ሥርወ መንግሥታትና የሀገር ስም ነበረ። ለነዚሁ ፫ ቅድመ ታሪካዊ ሥርወ መንግሥታት አንዳችም ቅርስ እስካሁን ባለመገኘቱ፣ ከትውፊትና አፈ ታሪክ ብቻ ይታወቃሉ። በአራካን ታሪክ፣ እስከ 1420 ዓም እስከ ምራውክ-ኡ መንግሥት ምንም እርግጠኛ አቆጣጠር ወይም መዝገብ የለም። የእንግላንድ ጸሐፊ አርሰር ፈይር በ1825 ዓም በጻፈው ...

                                               

ዳግማዊ ዓፄ ዳዊት

ዳግማዊ ዓፄ ዳዊት ፣ ዙፋን ስም አድባር ሰገድ ፣ ከ1708 እስከ 1713 ዓም ድረስ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ነበሩ። ከዘመኖች በፊት ነግሠው የነበሩት ዓፄ ልብነ ድንግል ደግሞ በይፋ "ዳግማዊ ዳዊት" ስለ ተሰየሙ፤ ይሄው ንጉሠ ነገሥት እንዲሁም ሣልሳዊ ዓፄ ዳዊት ተብለዋል። የቀዳማዊ ዓፄ ኢያሱና የቁባታቸው የቅድሥተ ክርስቶስ ልጅ ነበሩ። በሃይማኖት ረገድ በዚሁ ዘመን ሦስት ትልልቅ ድርጊ ...

                                               

ገላውዴዎስ

ዓፄ ገላውዴዎስ ከጥቅምት ፳፯ ቀን ፲፭፻፴፫ ዓ/ም እስከ መጋቢት ፳፯ ቀን ፲፭፻፶፩ ዓ/ም ድረስ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ነበሩ። ግዛታቸው በኢትዮጵያና አዳል ጦርነት ጊዜ ነበር። ዓፄ ገላውዴዎስ የስቅለተ ዓርብ ዕለት በአዋሽ አካባቢ ከአዳሉ አሚር ኑር ጋር በተደረገው ጦርነት ላይ ተወግተው ሞቱ። በዚሁ ጦርነት ላይ የደብረ ሊባኖስ እጨጌ ዮሐንስም ሕይወታቸውን አጥተዋል። የታሪኩ ምሑር ሪቻር ...

                                               

ጥንታዊ ግብፅ

በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት ከማየ አይኅ ቀጥሎ መጀመሪያ የአፍሪካ ሕዝብ የኖኅ ልጅ የካም ዘሮች ናቸው፤ ይህ አገር ሰናዖር ለሚሉት ቅርብ ስለ ነበር የባብል ግንብ ከተሠራ በኋላ ከዚህ ተነስተው ወደ ግብፅ ወረዱ። የግብጽ ቀድሞ ዘመን መንግሥት ዋና ጥንታዊ ነው፤ የመሠረተውም ፈርዖን ሜኒስ የተባለው ነው። ጸሓፊው ጊዮርጊስ ስንቄሎስ ፰፻ ዓ.ም. አካባቢ የጻፈው ይህ ፈርዖን ሜኒስ በዕውነት የካም ...

                                               

ፈርዖን

ፈርዖን ማለት የጥንታዊ ግብጽ ንጉሥ ነው። ይህ ከግብጽኛ "ፐር-ዓ" ከ "ፐር" እና "ዓ" ወይም "ታላቁ ቤት" ደረሰ። ፐር-ዓ መጀመርያ ቤተ መንግሥት ለማመልከት ሲሆን፣ ከ1400 ዓክልበ. በኋላ ንጉሡን ፐር-ዓ ይሉት ጀመር። ስለዚህ ከዚያ በፊትም የነገሡት ግብጻዊ ንገሥታት ለምሳሌ በኦሪት ዘፍጥረት በአብርሐም፣ በዮሴፍ ወይም በሙሴ ዘመን የነበሩት ነገሥታት ደግሞ "ፈርዖን" ተብለዋል። ነገ ...

                                               

ፑርሽፐጊሪ ቪሃረ

ፑርሽፐጊሪ ቪሃረ በአሁኑ ኦዲሻ፣ ሕንድ ምናልባት ከ250 ዓክልበ. እስከ 1200 ዓም ግድም ድረስ የቆየ ቪሃረ ወይም የቡዲስም ገዳም፣ መቅደስና ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ነበር። ዛሬ የሚታወቀው በተለይ ከሥነ ቅርስ ፍርስራሽ ነው። የ "ፑርሽፐ-ጊሪ" ትርጉም ከሳንስክሪት "ፑርሽፐ" አበባ እና "ጊሪ" ተራራ፣ ኮረብታ ወይም "አበባማ ኮረብታ" ነው። በፑርሽፐጊሪ አጠገብ ባሉት ኮረብቶች ደግሞ ሦ ...

                                               

ፕሩሲያ

ፕሩሲያ ከ1517 እስከ 1939 ዓም ድረስ የጀርመን ድሮ ክፍላገር ነበር። ከዚያ በፊት ጥንታዊ ፕሩሲያ ከ500 ዓም ያህል በትውፊት ዘንድ ጀምሮ እስከ 1216 ዓም ድረስ የተገኘ አረመኔ አገር ሆኖ ነበር። ቋንቋቸው ጥንታዊ ፕሩስኛ የባልቲክ ቋንቋዎች አባል ነበር። ከ1216 እስከ 1275 ዓም ያህል ድረስ፣ ቴውቶኒክ ሥርዓት የተባለው የመስቀለኞች ሥራዊት በጦርነት አሸነፋቸው፣ በክርስትና እን ...

                                               

ልዩ ትምህርት

የልዩ ፍላጎት ትምህርት ማለት ከመደበኛው ትምህርት በተለየ ሁኔታ የልዩ ትምህርት ለሚያስፈልጋቸው ተማሪዎች እንደ እውቀታቸው መጠንና እንደ አስፈላጊነቱ በተለየ መልኩ ተዘጋጅቶ የሚሰጥ የትምህርት አይነት ነው። ልዩ ፍላጎት ትምህርት ራሱን በቻለ በልዩ ትምህርት ቤት ወይም በመደበኛ ትምህርት ቤት ውስጥ በሚገኙ የልዩ ፍላጎት ትምህርት መስጫ ክፍሎች ውስጥ ወይም በመደበኛ ትምህርት ቤት በመደበኛ ...

                                               

መሠረተ ልማት

መሠረተ ልማት የእርሻንና የኢንዱስትሪን ክፍላተ ኢኮኖሚ የሚያገለግሉ ልዩ የኢኮኖሚ ቅርንጫፎችን በጥቅሉ ለማመልከት በኢኮኖሚ ነክ ጽሑፎች ውስጥ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሥራ ላይ የዋለ ቃል ነው። በመሠረተ ልማት ውስጥ የሚጠቃለሉት መንገዶች፣ ወደቦች፣ ድልድዮች፣ አውሮፕላን ማረፊያዎች፣ መጋዘኖች፣ ቦዮች፣ የኃይል ማመንጫዎች፣ የባቡር ሃዲዶች፣ ልዩ የመገናኛ አውታሮች፣ የውሃና ፍሳሽ ተቋሞች፣ የት ...

                                               

ሙሴዎን

ሙሴዎን በእስክንድርያ፣ ግብጽ በግሪኮች ፈርዖን ፩ በጥሊሞስ የተመሠረተ ጥንታዊ የከፍተኛ ትምህርት ቤት ተቋም ነበር። ምናልባት ከ300 ዓክልበ. ግድም እስከ 264 ዓም. ድረስ ቆየ። ዝነኛው የእስክንድርያ መጻሕፍት ቤት በዚህ ውስጥ ተገኘ። መጻሕፍት በማንኛውም ቋንቋ ከግሪክ አገር፣ ይሁዳ፣ መስጴጦምያ፣ ፋርስ፣ ሕንድ ወዘተ. ተከማችተው ተተረጎሙ። በተቋሙ ውስጥ ከተማሩት ጥናቶች መካከል በተ ...

                                               

ጅማ ዩኒቨርስቲ

ጅማ ዩኒቨርስቲ በኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አንዱ ነው። ይህ ተቋም የሚገኘው በኦሮሚያ ክልል፣ ጅማ ዞን ውስጥ ነው። ተማሪዎችን በተለያዩ ዘርፎች በዲግሪ እና በተለያዩ ደረጃዎች ያሠለጥናል። በቀድሞው ስሙ ጅማ የግብርና ኮሌጅ እና የጅማ የጤና ሳይንስ ተቋም በጋራ የነበረ ሲሆን ከታኅሣሥ 1992 ዓ.ም. ጀምሮ ወደ ዩኒቨርስቲ ሊያድግ ችሏል። ዋናው ካምፓስ የሚገኘው ከ ...

                                               

ራዲዮ ስቱዲዮ 54 ኔትወርክ

ራዲዮ ስቱዲዮ 54 ኔትወርክ የግል ራዲዮ ጣቢያ በሎክሪ፣ ካላብሪያ፣ ጣልያን አገር ነው። የጣቢያው ማሠራጨት ዙሪያ እስከ ፱ ደቡባዊ ክፍላገሮች ድረስ ይደርሳል፤ እነርሱም መሢና፣ ረጆ ካላብሪያ፣ ቪቦ ቫሌንቲያ፣ ካታንዛሮ፣ ኮሰንዛ፣ ክሮቶኔ፣ ለቼ፣ ፖተንዛ፣ እና ሳሌርኖ ናቸው። በጣቢያው ላይ ዘመናዊ ሙዚቃ ዘፈኖችና በየቀኑ 28 ጊዜ የዜና መረጃ ይሠጣል። ስቱዲዮ 54 ኔትዎርክ የተመሠረተው በ ...

                                               

ኢቢኤስ

ኢቢኤስ በስልቨር ስፕሪንግ፣ ሜሪላንድ በአሜሪካ አገር በ2000 ዓም የተመሠረተ የሜዲያ ድርጅት ነው። የሚያዝናኑ ቴሌቪዥን ትርዒቶች ለኢትዮጵያውያን በአለም ዙሪያ በዲያስፖራም ሆነ በአገርቤት ያቀርባል። እስቱዲዮዎች የመሣያ ክፍል በሜሪላንድና በአዲስ አበባም አሏቸው። ተወዳጅነትና ዝና ካገኙት አማርኛ ትርዒቶቻቸው መካከል፦ ትዝታችን - በኢትዮጵያ ያለፈውን ክፍለ ዘመን ትዝታና ታሪክ ያቀርባል ...

                                               

ሕግ

ሕግ ማለት የኅብረተሠብ ሰላምና ኑሮ ጸጥታ ለመጠብቅ ከአንድ መንግሥት የወጣ መተዳደሪያ ደንብ ነው። ሕግም ሕግጋትም በሥነ ፍጥረት ቢሆንም የትም ይገኛሉ። የተፈጥሮ ህግጋት ጥናት እንደሚያስረዳን፣ እነዚህ ሕግጋት ከፍጥረት በላይ ተወስነው ሊጣሱ የማይችሉ ጽኑ ሕጎች ናቸው፤ ለምሳሌ የአየር ህግጋት፤ ወይንም በመሬት ስበት ክብደት ያለው ነገር ምንጊዜም ወደ ምድሪቱ ውስጥ መሃል ነጥብ አቅጣጫ የ ...

                                               

መንግሥት

መንግሥት በአንድ አገር ወይም ተቋም ውስጥ ሕጎችን ለማውጣትና ለማስፈጸም ስልጣን ያለው አካል ነው። መንግሥት አንድ ሃገር ወይም ማህበረሰብ የሚስተዳደርበት ሥርዓትና ለዚህም ሲባል የተቋቋመ ኃይል ያለው አካል ነው ፡፡ ድርጅቶች ሁሉ እንደ መንግሥት ያለ አስተዳደር ሲኖራቸው ፣ መንግሥት የሚለው ቃል በተለይ በግምት 200 የሚሆኑ አገራዊ መንግስታትን በበለጠ ያመለክታል፡፡ የመንግስት አመሠራረ ...

                                               

ምክር ቤታዊ አገባብ

ምክር ቤታዊ አገባብ ወይም ፓርላሜንታዊ ሂደት ማለት በማናቸውም ምክር ቤት ወይም በተመሳሳይ በድርጅታዊ ስብሰባ ውስጥ በዘመናት በተደረጀው ልማድ መሠረት የሚጠቀሙት ቅደም-ተከተል ደንቦች ናቸው። በዝርዝሩ ደንቦቹ እንደየድርጅቱ ሊለዩ ይችላሉ። መንግስት ላልሆኑ ድርጅቶች፣ በዋነኝነት የሚከተለው የሮበርት ቅደም-ተከተል ደንቦች የተባለው መምሪያ መጽሐፍ ነው። የአሜሪካ ብሔራዊ ምክር ቤቶች የጄፈ ...

                                               

በ1948 ዓ.ም. ተሻሽሎ የወጣ የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት

አንቀጽ 37። ማንም ሰው በሕግ እኩል ሆኖ ይጠበቃል። አንቀጽ 38። በብሔራዊ ሲቪል መብቶች በመጠቀም ረገድ፡ በኢትዮጵያውያኖች የኢትዮጵያ ተገዦች መካከል ምንም ልዩነት አይኑር። አንቀጽ 39። የኢትዮጵያ ተወላጅነትንና የኢትዮጵያ ዜግነትን ለማግኘትና ለማጣት የሚያስችሉ ኹኔታዎችን ሕጉ ይቀምራል ይወስናል። አንቀጽ 40። የሕዝቡን መልካም ጠባይ ወይም ፀጥታን ወይም በፖለቲካ ረገድ የሚያውክ ካ ...

                                               

ኰሙኒስም

ኰሙኒስም በፖለቲካ ወይም "ኅብረተሠብ ጥናት ማለት የምረታ ባለቤትነት ሁሉ የጋራ እንዲሆን የሚጥረው ፖለቲካዊ ርዕዮተ ዓለም፣ ፍልስፍናና እንቅስቃሴ ነው። ቃሉ ከሮማይስጥ /ኮሙኒስ/ "የጋራ" ደርሷል። በአለማችን የታወቀው ኰሙኒስም ማርክሲስም-ሌኒኒስም ሲሆን የኰሙኒስት ርዕዮተ-አለም ካሉት አምስቱ መንግሥታት አራቱ ማርክሲስት-ሌኒኒስት ናቸው። እነርሱም ቬትናም፣ የቻይና ሕዝባዊ ሪፐብሊክ፣ ኩ ...

                                               

መንግስቱ ኃይለ ማርያም

ይህን ታሪክ የጸፍው ግለሰብ የመንግስት ሀይለማሪያ ቀንደኛ ደጋፊ እንደሆነ ከፁሁፉ አንጸር መርዳት አያዳግትም ትክክለኛውን ታሪክ ከምንጭ ጋር እንደሚያስተካክልው ተስፍ አደርጋለሁ። መንግስቱ ኃይለማሪያም በግንቦት 27 በ1929 እ.ኤ.አ. በአዲስ አበባ ተወለዱ። አባታቸው ሃምሳዓለቃ ሃይለማሪአም ወልዴ፣ እናታቸው ብዙነሽ ተሰማ ነበሩ የአሁኑ መንግስት እና ብዙ የምእራባውያን መንግስታት እሱን ...

                                               

ስዋሂሊ

ስዋሂሊ ፡ ፡ በምሥራቅ ፡ አፍሪቃ ፡ የሚናገር ፡ የባንቱ ፡ ቋንቋዎች ፡ ቤተሠብ ፡ ቋንቋ ፡ ነው። የስዋሂሊ ፡ ሕዝብ ፡ ልደት ፡ ቋንቋ ፡ ከመሆኑ ፡ በላይ ፡ ለ ፴ ፡ እስከ ፡ ፶ ፡ ሚሊዮን ፡ ሌሎች ፡ ሰዎች ፡ ሁለተኛ ፡ ቋንቋ ፡ ሆኗል። የስዋሂሊ ፡ ስም ፡ መነሻ ፡ ከዓረብኛ ፡ ቃል ፡ "ሰዋሂል" ፡ ነበር ፤ ይህም ፡ የ "ሳኸል" ፡ ፡ ብዙ ፡ ቁጥር ፡ ነው። ስለዚህ ፡ የ " ...

                                               

ተፈራ ወልደሰማዕት

የክቡር አቶ ተፈራ ወልደሰማዕት 1938 - 2013, English: Teferra Wolde-Semait የኢትዮጵያ መንግስት ባለስልጣን ነበሩ። ከ1976 ዓ/ም አንስተው እስከ 1982 ድረስ በኢትዮጵያ ገንዘብ ሚኒስትር ሥልጣንና በኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ በከፍተኛው የአመራር ቦታ ላይ ነበሩ።

                                               

ቴዲ አፍሮ

ቴዲ አፍሮ ዕውነተኛ ስሙ: ቴዎድሮስ ካሳሁን ሲሆን ከዘመናችን ወጣት ኢትዮጵያውያን ዘፋኞችና አቀንቃኞች ሁሉ እጅግ ተወዳጅ ነው። ቴዲ ለጃማይካዊው ሬጌ ኮከብ ቦብ ማርሊ የዘፈነለት የሬጌ ሙዚቃው በዓለም ዙሪያ እንዲታወቅ ያደረገው ሲሆን በተለይ ለኃይሌ ገብረ ሥላሴ ና ለሌላኛው የኦሊምፒክ ጀግና ቀነኒሳ በቀለ በኦሊምፒክስ ካሸነፉ በኋላ ያወጣቸው ወቅታዊ አልቡሞቹ ይበልጥ ታዋቂ አርገውታል። ቴ ...

                                               

ኃይለማሪያም ደሳለኝ

አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ በወላይታ አውራጃ በቦሎሶ ወረዳተወለዱ። የ1ኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በአከባቢያቸው የአየርላንድ ካቶሊክ ሚሺን ባቋቋመው ት/ቤት እንደፈጸሙ የ2ኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በወላይታ ሶዶ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ፈጽመው በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በኢንጂነሪንግ ከተመረቁ በኋላ በአርባምንጭ ውኃ ተቋም አስተማሪ ሆነው እያገለገሉ ሳሉ የማስትሬት ዲግሪያቸውን በፊንላንድ ተምፔ ...