ⓘ Free online encyclopedia. Did you know? page 6
                                               

ጎጃም ክፍለ ሀገር

ጎጃም በሰሜን ምራብ ኢትዮጵያ የሚገኝና በአባይ ወንዝ ተከቦ የሚገኝ ባህር ዳርን ፍኖተ ሰላምን አገው ምድርን መተከልን ፓዊ ቆላ-ደጋዳሞትን፣ አቸፈርን ደብረ ማርቆስን ሞጣና ብቸና አውርጃዎች እና በነዚ ውስጥም ከ 35 በላይ ወረዳዎችን ይዞ የሚገኝ የራሱ ስርዎ መንግስት የነበረው ከፍለ-ሃገኢ፣fር ነው። ጎጃም ውስጥ ኣሉ ከሚባሉት ከተሞች እንደ ባህርዳር ፡ ደብረ ማርቆስ ፡ፍኖተሰላም ፡ቡሬ ...

                                               

ፈረንሣይ

19. ፗቱ-ሻረንት Poitou-Charentes 11. ኦት-ኖርማንዲ Haute-Normandie 17. ኦ ደ ፍራንስ Hauts de France 24. ማርቲኒክ Martinique 5. ቡርጎኝ Bourgogne 9. ኮርስ Corse 22. ጓዶሎፕ Guadeloupe 13. ላንገዶክ-ሩሲዮን Languedoc-Roussillon 8. ሻምፓኝ-አርደን Champagne-Ardenne 23. ጊያን Guyane 4. ባስ ...

                                               

ፊሊፒንስ

ፊሊፒንስ በእስያ ያለ ደሴት አገር ነው። ዋና ከተማው ማኒላ ነው። ብዙ ልዩ ቋንቋዎችና ብሔሮች በፊሊፒንስ ይገኛሉ። ዋና መደበኛው ቋንቋ ፊሊፒንኛ የተጋሎግኛ ይፋዊ አይነት ነው። ከባህሎቹ ልዩነት የተነሣ፥ በደሴቶቹ ላይ ብዙ ልማዳዊ የሙዚቃ አይነቶች አሉ። ከነዚህ ልዩ ሙዚቃዊ ፈሊጦች ጋራ በፊሊፒኖ ባህል የተለያዩ ልማዳዊ ጭፈራ አይነቶች ይሄዳሉ። ለምሳሌ ቲኒክሊንግ፣ ካሪኖሳ እና ሲንግኪል ...

                                               

ፓላልኮሉ

ፓልልኮል ወይም ፓላልኮልም በመጀመሪያ ሻሺራም ፣ ኪሺrapuram ፣ Palakolanu ወይም Upamanyapuram በመባል ይታወቅ ነበር። በ 1613 ደች ለመጀመሪያ ጊዜ የሕንድ ፋብሪካቸውን በፓላሎሉ ውስጥ ለጊዜው ተተው እ.ኤ.አ. በ 1730 ተገንብተዋል ፡፡ የደች ኮምሞልኤል ክፍል ለጨርቃጨርቅ ፣ ለብርሃን ዘይት ፣ ለእንጨት ፣ ለጣሪያ ንጣፎች እና ለጡብ የሚሆን የንግድ ልውውጥ ነበር ፡ ...

                                               

ፖርቱጋል

የፖርቱጋል ስም ከአንድ ሮማይስጥ ወደብ ስም /ፖርቱስ ካሌ/ "የካሌ ወደብ" ፣ የአሁንም ፖርቱ መጥቷል። የ "ካሌ" ትርጉም እዚህ ቢካራከርም ዋናው አስተሳሰብ ከጋሊስያ የእስፓንያ ክፍላገር እና ከጥንቱ ጋላይኪ ወገን ኬልቶች ጋር እንደ ተዘመደ የሚለው ነው። በየጥቂቱ የሮማይስጥ አጠራር /ፖርቱስ ካሌ/ ወደ /ፖርቱካሌ/ 400 ዓም ግ.፣ እና /ፖርቱጋሌ/ 600 ዓም ግ. ተለወጠ፣ ከ800 ዓም ...

                                               

ህዋስ

ህዋስ መሰረታዊ የሆነ የህይወት ትንሹ ክፋይ ነው። ይህ የህይወት ያላቸው ነገሮች መስራች ክፍል ለመጀመሪያ ጊዜ የታየው ሮበርት ሁክ በተባለ እንግሊዛዊ ሳይንቲስት ነበር። ሴል በሰወነታችን ውስጥ የሚገኝ ፍጥረት እና ሰውነታችንን ለመገንባት የሚያስፈልግ ነገር ነው።

                                               

ላፕላስ ሽግግር

በሒሳብ ጥናት ውስጥ በከፍተኛ ደረጃ ስራ ላይ የሚውል የመደመራዊ ሽግግር ቢኖር ይሄው ላፕላስ ሽግግር የሚባለው ነው። ይህ ሽግግር በፊዚክስ፣ሒሳብ፣ በምህንድስናና በእድል ጥናት የዕውቀት ዘርፎች በከፍተኛ ስራ ላይ ይውላል። ሎጋሪዝም ማባዛትን ወደ መደመር እንደሚቀይርና ማባዛትን እንደሚያቃልል ሁሉ የላፕላስት ትራንስፎርም የካልኩለስን ሥነ ለውጥና ሥነ ማጎር ወደ ማባዛትና ማካፈል በማሻገር የ ...

                                               

ልብ

ልብ ማናቸውም የጀርባ አጥንት ባላቸው እንስሳት የሚገኝ ብልት ነው። የሰው ልጅ ልብ እጅግ ጠንካራ ከሆነ ጡንቻ የተሰራ ሲሆን መጠኑም ጭብጥ እጅን ያክላል። ልብ ደምን በደም ቦምቧ በመርጨት የሚያሰራጭ ፐምፕ ነው። ይህንም ሲያደርግ፣ በቋሚ ድግግሞሽ በመጨማተር እና በመላላት ነው።

                                               

መግነጢስ መስክ

የ መግነጢስ መስክ ማለቱ አንድ መግነጢስ ጉልበት የሚያሳርፍበት ከባቢ ዙሪያ ነው። መስኩ ከጉልበት መስክ የተሰራ ሲሆን አፈጣጠሩም በሚንቀሳቀሱ የኤሌክትሪክ ሙላቶች፣ ከጊዜ አንጻር በሚለዋወጥ የኤሌክትሪክ መስክ እና በራሳቸው በአተም እኑሶች የተፈጥሮ መግነጢሳዊ ባህርይ ናቸው። የመግነጢስ መስክ በአንድ ነጥብ ላይ ባለው ጥንካሬ እና አቅጣጫ ይወሰናል፣ ስለሆነም የቬክተር መስክ አይነት ነው ። ...

                                               

ሙቀት

ሙቀት በተፈጥሮ ህግ ጥናት ከአንድ ቁስ ወደ ሌላ ቁስ ያለምንም ስራ አቅም ሲተላለፍ ማለት ነው። ባጭሩ ለማስረዳት፣ አንድ ሰው ትልቅ ድንጋይ ወደላይ ቢያነሳ በዲንጋዩ ላይ ስራ ሰርቷአል ምክንያቱም የሰውየው ጉልበትና ድንጋዩ የተጓዘበት አቅጣጫ አንድ አይነት ስለሆነ። እንግዲህ ድንጋዩ ከፍተኛ ቦታ ላይ ሰለሆነ ያለው ቢለቀቅ ስራ ሊሰራ ይችላል፤ ይህም አቅም ከሰውየው ወደ ድንጋዩ ስራ ተላልፏ ...

                                               

ምላስ

ምላስ በአፍ ወለል ላይ የሚገኝ ጡንቻማ አካል ሲሆን ምግብን በሚገባ ለማላመጥ እና ለመዋጥ ይረዳል። የላይኛው የምላስ ክፍል በጣዕም ህዋሳት የተሸፈነ በመሆኑ ጣዕምን ለመለያ ዋና አካል ነው። ሁለተኛው የምላስ ጥቅም ለንግግር ነው። ምላስ እጅግ በጣም ስሜታዊ አካል ሲሆን በሳሊቫ የተሸፈነ ነው። ብዛት ያላቸው የደም ቧንቧዎች እና የነርቭ ጫፎች ይይዛል። እነዚህም በተፈለገበት አቅጣጫ እንዲንቀ ...

                                               

ምግብ

ምግብ ወይም መብል ማናቸውም ሕያው ፍጡር ለቁመተ ሥጋ፣ ለጤንነት፣ የሚመገብ የሚበላው ነገር ሁሉ ነው። አብዛኛውም ምግብ የሚሆነው ንጥረ ምግብ ያለበት ተክል ወይም እንስሳ ነው። የንጥረ ምግቡ አይነቶች ለምሳሌ ካርቦሃይድሬት፣ ስብ፣ ፕሮቲን፣ ቪታሚንና ሚነራል ሲሆኑ እነዚህ በሕይወቱ ሴሎች ውስጥ ይዋሐዳሉ።

                                               

ሞገድ

ሞገድ ማለት በጊዜና በኅዋ ውስጥ የሚጓዝ ረብሻ ሲሆን አብላጫውን ጊዜ ይሄው ረብሻ የሚጓዘው ኃይልን ከአንድ ቦታ ወድ ሌላ ቦታ በማሻገር ነው። ሞገድ የሚያልፍበትን የቁስ አካል ሞለኪል በቋሚ ሁኔታ አቀማመጣቸውን አይቀይርም። ይልቁኑ እነዚህን ሞለኪሎች ባሉበት ቦታ በማርገብገብ በውስጣቸው ሰንጥቆ ያልፋል። ለምሳሌ ድምጽን ብንወስድ፣ በአየር ውስጥ ሲጓዝ የአየርን ጥቃቅን ክፍልፋዮች አንዳቸው ...

                                               

ሠው ሰራሽ ዕውቀት

ሰው ሰራሽ እውቀት አሳቢ የሆኑ ማሽኖች እና ሶፍትዌር የሚሰሩበት እና የሚጠኑበት ዘርፍ ነው። የዘርፉ ዋና ተመራማሪዎች እና መፅሃፍት ዘርፉን ሲገልፁ "አሳቢ ነገሮችን የሚሰራ እንዲሁም የሚያጠና" ብለው ነው። አሳቢ ወይም አዋቂ ነገር የሚለው አገላልፅ የሚያመለክተው ስላሉበት አካባቢ ለመረዳት መቻልን እና ከዚሁ መረዳት በመነሳት ተመጣጣኝ ድርጊት ለማድረግ መቻልን ነው። ይህን ስያሜ ለመጀመሪ ...

                                               

ሥነ ሕይወት

ቃሉ "ባዮሎጂ" የግሪክ ቋንቋ ሲሆን፣ በግሪክኛ "ቢዮስ" βίος ሕይወት ማለት ሲሆን "ሎጎስ" λόγος ጥናት ማለት ነው። ሥነ-ህይወት፣ የተፈጥሮ ሰገል ጥናት ሲሆን የሚያጠናውም ህያው ፍጥረታትን ሆኖ፣ አቋማቸውን፣ ግብረታቸውን፣ እድገታቸውን፣ አመጣጣቸውን፣ ዝግመተ-ለውጣዊ ይዘታቸውን፣ ሥርጭታቸውን እና የመሳሰሉትን ሁሉ ያካትታል። ይህ ሥነ-ጥናት እጅግ ሰፊና ጥልቅ ሲሆን ብዙ ርዕሶችንና ...

                                               

ሥነ ባህርይ

ሥነ ባህርይ ፣ ጄኔቲክስ ወይም ሥነ በራሂ ማለት የበራሂዎች ጥናት ነው። ጄነቲክስ የሚለዉ የጉዳይ ስነ ባህርይ የሚለው ትርጉም አይወክለዉም፤ ስነ ባህሪ ማለት በቀጥተኛ ትርጉሙ የባህሪ- ጥበብ ማለት ነው። ጄነቲክስ፡ ማለት ግን፤ የዘር-ውርስ ማለት ነው። ሥነ ባሕርይ እንዲህ ይሠራል፦ ሰውነታችን እንዲሁም የሕያዋን ሁሉ ሁለንተኖች ከብዙ ህዋስ ይሠራል። እያንዳንዱም ህዋስ የዚያው ፍጡር መለያ ...

                                               

ቀለም

የአይናችንን የተፈተለ እንዝርት የመሰሉ ጥቃቅን ክፍሎች የብርሃን ሞገድ ሲመታቸው፣ ይህ ጉዳይ ወደ አእምሮ ተላልፎ እንደተማቹ ብርሃን የሞገድ ርዝመትና ሃይል አይምሮአችን ወደ ቀይ አረንጓዴ እና ሰማያዊ መቺውን ብርሃን ይተረጉመዋል። ማስተዋል ያለብን እዚህ ላይ ቀለም በአይንና በብርሃን የሞገድ ርዝመት ብቻ የሚወሰን ሳይሆን አእምሮም ራሱ መጠነኛ ነው የማይባል አስተዋጾ ያደርጋል። ቢጫ ቀይና ...

                                               

ኃያል እንሽላሊት

ኃያል እንሽላሊት በጥንት በቅድመ-ታሪክ የጠፋ ተሳቢ እንስሳ ክፍለመደብ ነበረ። እነዚህ ታላላቅ እንሽላሊቶች ከዘሬው እንሽላሊቶች መጠን እጅግ ይበልጡ ነበር፤ ከዝሆንም ይልቅ ይበልጡ ነበር። በዘመናዊ ሳይንስ ግመት ከ240 ሚሊዮን እስከ 66 ሚሊዮን ዓመታት በፊት ይኖሩ ነበር። በዚያው ጊዜ ምንም ጡት አጥቢ እንስሳ ገና ሳይኖር እነዚህ ትልልቅ ተሳቢዎች የምድር ጌቶች እንደ ነበሩ ይታመናል። ...

                                               

ንብ

ንብ በራሪ ነፍስ"insect" ናት፤ ከሶስት አፅቂዎች የምትመደብ ስትሆን ልክ እንደ ጉንዳን ካሉ "Hymenoptera" ቤተሰብ ትመደባለች፤ ይህቺ በራሪ ነፍስ በማር እና በሰም ምርቷ ትታወቃለች፤ በምድራችን ላይ ከ20.000 በላይ የታወቁ የንብ ዝርያዎች ሲኖሩ እነዚህም በዘጠኝ ታዋቂ ቤተሰቦች ተከፋፍለዋል፤ ምን አለፋን ከተጠቀሰው ቁጥር በላይ ዝርያዎች ሊኖሯቸውም ይችላል። ንብ የራሷን ቤቶ ...

                                               

ንጥረ ነገር

ንጥረ-ነገር ፡ በግእዝ የሚታወቅ ክስተት ነው። "ፎር ኤሌሜንት" ` በግእዝ አራቱ ባሕርያት ይባላል ። ይህ ዕውቀት በጥንቱ ዘመን ተንሰራፍቶ የነበረ ሲሆን አብዛኞች ከባቢሎኒያኑ ኤኑማ ኤሊኒስ ጽሁፍ እንደተነሳ ያምናሉ። በዚህ ጽሁፍ መሰረት የሁሉ ነገር መሰረቶች ፡- ባህር፣ ሰማይ፣ መሬትና ነፋስ ናቸው። ለዚህ ሌላ አምራጭ ያለው ፤ ስረ-መሰረት ስረ-ምንጭ፡ የሚለው ቃል ነው ። ነገር ግን ...

                                               

አቶም

አቶም ወይም አተም ሁሉም ቁስ የተገነባበት መሰረታዊ እኑስ ነው። እንደ ግዝፈታቸው፣ መጠናቸው የተያየ ስም ያላቸው ብዙ አይነት አተሞች አሉ። እነዚህ የተያዩ አይነት አተሞች የኬሚካል ንጥር ይባላሉ። ለምሳሌ ወርቅ አንዱ የንጥር አይነት ነው። አተሞች ለአይን እማይታዩ፣ በጣም ደቃቅ ቢሆኑም ትክክለኛ መጠናቸው ግን ከንጥር ንጥር ይለያያል። በአጠቃላይ መልኩ አተሞች ከ 0.1 እስከ 0.5 ናኖ ...

                                               

አይን (ሥነ አካል)

አይን የብርሃንን መኖር የሚያሳውቅ የስሜት ህዋስ ነው። ይህንንም ተግባር የሚፈጽመው አሱ ላይ ያረፈውን ብርሃን ወደ ኮርንቲና ኬሚካል በመቀየር ያንን መልእክት በነርቮቻችን አድርጎ ወደ አንጎላችን በማሻገር ነው። ብዙ ህይወት ያላቸው ነገሮች አይን አላቸው ነገር ግን የሁሉም አይን አንድ አይነት ሃይል ወይም ተፈጥሮ የለውም። ለምሳሌ የጥቃቅን እንስሶች አይን እንደሰው ልጅ አይን አካባቢያቸውን ...

                                               

አይጥ

አይጥ በኢትዮጵያ ውስጥ እንዲሁም በመላ ዓለም የሚገኝ አጥቢ እንስሳ ወገን ነው። ረጃጅም የፊት ጥርሶች ካላቸው ዘራይጥ የሚባል የእንስሳት ክፍለመደብ አባል ናቸው። እነዚህ እንስሳት በተለያየ መጠን ሊገኙ ይችላሉ፤ ነገር ግን በዋነኛነት በፈጣን አካሄዳቸው፣ በረጅም ጅራታቸው እና በፀጉራም አካላታቸው ሊታወቁ ይችላሉ። Rattus በሚባል ወገን 64 ዝርያዎች ናቸው። በዋነኛነት ቡናማ አይጥ ወይ ...

                                               

አጥንት

አጥንት ጠንካራ የጀርባ አጥንት ያላቸው እንስሳት ውስጥ የሚገኝ የሥርዓተ-አፅም ክፍል ነው። ይህ መዋቅር ሙሉ ፍጥረቱ ራሱን እንዲችል እና እንዲንቀሳቀስ ከማስቻሉም በላይ የተለያዩ ሚኒራሎችን አጠራቅሞ ይይዛል። ከዚህም በተጨማሪ አጥንቶች ቀይ የደም ሴሎችን እና ነጭ የደም ሴሎችን ያመርታል።

                                               

ኢቦላ

የኢቦላ በሽታ በቫይረሱ የሰው ኣካል ውስጥ መባዛት የሚመጣ፣ በፍጥነት ከሰው ወደ ሰው የሚተላለፍና በአጭር ጊዜ ውስጥ ለሞት የሚዳርግ በሽታ ነው። ስሙን ያገኘው ቫይረሱ በ1968 ዓ.ም. መጀመርያ ከተገኝበት ከኢቦላ ወንዝ በዛኢር ነው። የኢቦላ በሽታ በምዕራብ አፍሪካ ሀገሮች በተደጋጋሚ በመከሰት ከፍተኛ ህመምና ሞት እያደረሰ የሚገኝ በሽታ ነዉ። በመስከረም 2007 ዓም የኢቦላ ተስቦ የተገኘ ...

                                               

እንስሳ

በሥነ ሕይወት ጥናት ዘንድ፣ እንስሳ አንድ የሕይወት ስፍን ሲሆን 34 ክፍለስፍኖች በውስጡ ይመደባሉ። ከነዚህም መካከል፣ ብዙዎቹ ጥቃቅን ትሎች ወይም ትል መሳይ አይነቶች ናቸው። ሾህ ለበስ Echinodermata 7000 የባሕር እንስሶች፣ ኮከብ አሳ ወዘተ. ሽክርክር እንስሳ Rotifera 2000 የባሕር ደቂቅ ዘአካል እሾህ-ራስ ትል Acanthocephala 1100 ደቂቅ ዘአካል፣ በተለይ ...

                                               

እጅ

እጅ ባለ ብዙ ጣት የሰውነት አካል ሲሆን የሚገኘውም በዝንጀሮ እና ሰው ዝርያዎች እንዲሁም በሌሎች የጀርባ አጥንት ያላቸው እንስሳት ክንድ መጨረሻ ላይ ነው። እጆች የተለያዩ ድርጊቶችን ለማከናወን የሚጠቅሙ ቀዳሚ አካላቶች ናቸው። ከነዚህም ውስጥ ለማንሳት፣ ለመግፋት፣ ለመሳብ፣ ወዘተ.። እንደ ዓይን፤ እግር እና ሌሎች አካላቶች እጅም በአአምሮ የሚታዘዝ አካል ነው።

                                               

ኦክሲጅን

ኦክስጅን ከግሪክ ὀξύς አሲድ ወይም የአሲድ ጣእም ያለው እና γενής አባትከሚሉት ቃላት የመጣ ነው። የዚህ ንጥረ ነገር አቶማዊ ቁጥር 8 ሲሆን የሚወከልበት ውክል O ነው። በከፍተኛ ሁኔታ የመፀግበር ባህሪ ያለው ሲሆን የንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥ ውስጥ የፔሬድ ሁለት ኢ-ብረታ ብረት ንጥረነገሮች አባል ነው። የጥንተ፡ንጥር ጥናት ኬሚስትሪ ኮምጣጤ-ዘር ኮምጣጤ-ጂን በፈርንሳይኛ እንዲሁም በጀ ...

                                               

ኦይለር ቁጥር

የ ኦይለር ቁጥር በእንግሊዝኛ e የሚል ምልክት ያለው ለሒሳብ ጥናት አስተዋጾ እያደረገ የሚገኝ ለየት ያለ ቁጥር ነው። ቁጥሩ በ2 እና በ3 መካከል የሚገኝ ሲሆን ዋጋውም ከሞላ ጎደል 2.71828. ነው። የቁጥሩ ስም የመጣው ከስዊዘርላንዱ ሂሳብ ተመራማሪ ላዩናርድ ኦይለር ነው። e ከሌሎች ቁጥሮች ለየት የሚልበት ምክንያት ይህን ቁጥር በ x ከፍ ስናረገው፣ fx = e x ፣ የሚያስገኘው ዳገ ...

                                               

ኩላሊት

ኩላሊት በሰዎችና በብዙ እንስሶች ውስጥ ሽንት የሚሠሩት አካላት ናቸው። የቃሉ "ኩላሊት" መነሻ ከግዕዝ "ኲሊት" እና በተለይ ከዚሁ ግዕዝ ቃል ብዙ ቁጥር "ኲሊያት" ነበር። ከ4 መቶ ዓመታት በፊት፣ ኩላሊት የኅሊና መቀመጫ መሆኑ በአውሮፓ በሰፊ ይታመን ነበር። ይህም የተነሣ ከዕብራይስጥ መጽሐፍ ቅዱስ መዝሙር 7:9 እንዲሁም በከአዲስ ኪዳን የዮሐንስ ራዕይ 2:23 መሠረት ነው። የዛሬ ሕክም ...

                                               

ካርቦን

ካርቦን የከሰለ ዘር ፡ ተብሎ ሊስየም ይችላል። ከእንግሊዘኛ ዉጭ፡ ያሉ ቋንቋዎች እንደ ጀርመንኛ ሆላንድኛ ሩስኛ እንዲህ የመሰለውን ትርጉም ይሰጡታል። በዘሩ ባህርይ ይዘት ወይም በንጥረ ነገሩ ባህርይ የከሰል ዘር ብለው ነው የሚጠሩት። በተፈጥሮ ዉስጥ የሚገኝበት አካል ነው፡፡ በአልማዝ ክሪስታል ውስጥ፡ በግራፊት ጥቁር አለት ዉስጥ ይገኛል። እንደዚሁም ኦርጋኒክ ነገሮች ውስጥ በናፍጣ በእንሥ ...

                                               

ኮሮናቫይረስ

ኮሮናቫይረሶች በአጥቢዎች እና በአዕዋፍ ላይ በሽታ የሚያስከትሉ የቫይረሶች ስብስብ ናቸው። ኮሮናቫይረሶች በሰዎች ላይ እንደጉንፋን ያሉ ቀለል ያሉ የመተንፈሻ አካላት ኢንፌክሽን እንዲከሰት ሲያደርጉ አንድ ጊዜ ደግሞ እስከ ሞት የሚያደርሱ እንደ ሳርስ ፣ መርስ ፣ እና ኮቪድ-19 ዓይነት ከባድ በሽታዎችን ሊያስከትሉ ይችላሉ። የሚያስከትሉት የበሽታ ምልክቶች በሌሎች እንስሶች ላይ የተለያዩ ናቸ ...

                                               

ዋንዛ

ዋንዛ በኢትዮጵያ እንዲሁም በአፍሪካ ሁሉ የሚበቅል ግዙፍ ዛፍ ነው። ቢጫ ፍሬው ሲበስል በጣም ጣፋጭ ነው። የፍሬው ይዘት ከላይ ለስላሳና ሙሽሽ የሚል ሲሆን መሃሉ ላይ ግን የማይቆረጠም፣ ምናልባትም ያጠቃላይ ፍሬውን 3/5ኛ የያዘ ፍሬ አለ።

                                               

ውሻ

ውሻ Canis lupus familiaris በሚባለው ሳይንሳዊ ስም የሚታወቅ ከተኩላ የተላመደ የ Canidae ቤተሰብ አባል ነው። የሠው ልጅ ከረጅም አመታት በፊት ቅድሚያ ካለመዳቸው እንስሳት መካከል ይጠቀሳል። የውሻ አስተኔ ውስጥ አንዳንድ ሌሎች ዝርዮች ደግሞ በስማቸው "ውሻ" ይባላሉ፣ እንጂ የለማዳው ውሻ ዝርያ አይደሉም። እነሱም፦ አጭር ጆሮ ውሻ ደቡብ አሜሪካ የራኩን ውሻ ምሥራቅ እስያ ...

                                               

የሥነ፡ልቡና ትምህርት

ስነ ልቦና ማለት በሰው ውስጥ የሚኖር እንስሶች የሌለላቸው ነፍስ ማለት ነው። ሰው እና እንስሳት አንድ የሚያደርጋቸው ሕይወታቸው ሲሆን ህይወት ደግሞ የምትጠፋ ናት። ሰነ ልቦና ግን ከተፈጠርን ጀምሮ አብሮን የሚኖር ውስጣዊ እኛነታችን ነው።

                                               

የዊሶን ሽክርክረ ነፋስ

የዊሶን ሽክርክረ ነፋስ የአውስትራሊያዊው ሳይንስ ሊቅ ዶ/ር ማክስ ዊሶን የውኃ መፍጠሪያ ፈጠራ ነው። ይኸው ፈጠራ ንጹሕ፣ የሚጠጣ ውኃ ከከባቢ አየር ማውጣት ይችላል። ይህ የሚቻለው በቅዝቃዛ ማራገቢያ ነው። ማራገቢያው ከአየሩ ይልቅ ቅዝቃዛ ስለ ሆነ፣ በከባቢው አየር በሰፊ የሚገኘው የውሃ እንፋሎት ወደ ፈሳሽነት ይለወጣል። ይህም እንኳን በድርቅ አገር ወይም በበረሃ ይሠራል። የዊሶንም መሳሪ ...

                                               

የድምር ሰሌዳ

የጥንቶቹ ኢትዮጵያውያን ይጠቀሙበት የነበር የድምር ስሌዳ ይህን ይመስላል። በምሳሌ ለማስረዳት ያክል፡- 2+3ን ለማግኘት ብንፈልግ 2ን ከላይ ወደታች ተከትለን ከ3 በጎን በኩል ከሚመጣው መስመር ጋር ስንጋጭ ያለው ቁጥር መልሱ ይሆናል። እታች ካለው ሰንጠረዥ እንደምናየው ይህ ቁጥር 5 ነው። እታች የምናየው ሁለተኛው ሰንጠረዥ ላይ በ5 እና በ9 የሚጀምሩትን አግድም ቁጥሮች በ # ከቀየርን በ ...

                                               

የጥንተ ንጥር ጥናት

ኬሚስትሪ ወይም የጥንተ-ንጥር ጥናት የቁሶችን አሰራር እና ጸባይ ያጠናል። የ "ኬሚስትሪ" ስም የሚመጣ ከእንግሊዝኛ ሲሆን እሱ የተወለደ ከ1700 ዓ.ም. አካባቢ በፊት "አልኬሚ" ከተባለ ሌላ ጥናት ነበር። ይህም አልኬሚ ዋና ዒላማ ብረት ወደ ወርቅ ለመቀየር ነበር። የማይቻል ምኞት እንደ ነበር የዛኔ ተገነዘበ። አልኬሚ የሠራ ሰው አልኬሚስት ተባለ ወይም በአጭሩ ኬሚስት። በኋላ ትውልድ የኬ ...

                                               

ዩራኒየም

ዩራኒየም የንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥ ውስጥ ኬሚካዊ ውክሉ U ነው። አቶማዊ ቁጥሩም 92 ነው። የራዲዮ አክቲቭ ሃይል መስሪያ ነው። የዩራንየም uranium ነጣ ያለ ብርማ ቀለም ያለው የብረት ዘር ሲሆን፣ በኬሚካል ባሕሪው በፔሪዲክ ቴብል ላይ በአክታናይዶች ዝርዝር actinide series ውስጥ ይመደባል። የአቶም ቁጥሩም 92 ሆኖ የአቶሚክ ምልክቱ ደግሞ U ነው። የዩራንየም አቶም 92 ፕሩቶ ...

                                               

ደም

ደም በአብዛሀኛው የቀይ ቀለም ያለው የአካል ፈሳሽ ሲሆን በተለያዩ የአካል ክፍሎች በመሰራጨት ለህዋሳት ምግብ እና ኦክስጅን ያደርሳል። እንዲሁም ከእነዚሁ ህዋሳት ፅዳጅ ያስወግዳል። በደም ውስጥ እጅግ በጣም ብዙ አይነት ሴሎች ይገኛሉ፤ ነገር ግን በጥቅሉ ነጭ እና ቀይ የደም ሴሎች ብለን እንከፍላቸዋለን። ቀዩ ኦክስጅንን ለሰውነታችን ህዋሶች ሲያደርስ፣ ነጩ የደም ህዋሰ ደግሞ በሽታ አምጪ ተ ...

                                               

ዲ ኤን ኤ

ዲ ኤን ኤ በጣም ትልቅ ሞልዩኪል ሆኖ ህይወት ያላቸውን ማናቸውንም ፍጡራን፣አትክልት፣ እንስሳት፣ባክቴሪያ ወዘተ የዘር-ቀመር ያዘለ ነው። የአንድ ፍጡር ዲ ኤን ኤ በዚያ ፍጡር ማናቸውም ህዋስ ውስጥ ይገኛል። የመገኘቱ ውጤት እያንዳንዱ በምድር ላይ ያለ ፍጡር የራሱ የሆነ ልዩ ባህርይ እንዲኖረው ያደርጋል። ይህንም እሚያደርገው የፍጡሩ አካላት መገንቢያ የሆኑ የፕሮቲን ሞለኪሎችን በትዕዛዝ በተ ...

                                               

ዳማ ከሴ

ዳማ ከሴ) በኢትዮጵያ የሚበቅል ዕፅ ሲሆን እንደ ከሴ ያለ ለመድኅኒትነት የሚጠቀሙበት ነው። ይሄ ዕጽ በሺ ስድስት መቶ እስከ ሁለት ሺ ሁለት መቶ ሜትር ከፍታ ባሉ ሥፍራዎች የሚበቅል ሲሆን አብዛኛውን ጊዜ ለመድኅኒትነት ጥቅም የሚውለው ቅጠሉን በመጭመቅና በማሽተት፣ ወይም ቅጠሉን በውሐ አፍልቶ በመታጠን ወይም በመጠጣት ነው።

                                               

ድንች

ድንች ፡ መጀመርያ በቅድመ-ታሪክ የታረሰ በፔሩ አገር ደቡብ አሜሪካ ነበር። ከ1500 ዓም በፊት በአውሮፓ አልታወቀም። በጣም ጠቃሚ የሆነውን የድንች ዘር ወደ ኢትዮጵያ መጀመርያው በ19ኛው ክፍለ ዘመን ያመጡት የጀርመን ተወላጅ ዶ/ር ጆርጅ ቪልሄልም ሺምፐር ነበሩ።

                                               

ጉንዳን

ጉንዳን ትንሽ እንስሳ ነው። ዳሩ ግን ከክብደቱ 20 እጥፍ በላይ ሊሸክም የሚችል ነው። በጣም ብዙ አይነት ዝርያዎች እያሉ የዝርያዎቻቸው ቁጥር ብቻ 22.000 የሚያሕል ነው። ከአንታርክቲካ በቀር፣ በየአህጉሩ እጅግ ይበዛሉ። በምድር ላይ ያሉት እንስሳት ክብደት ሁሉ ሲገመት፣ ጉንዳኖች ከክብደቱ ምናልባት 15-25 ከመቶ ይሆናሉ። 10 ኳትሪሊዮን ጉንዳኖች እንዳሉ ሲገመት ክብደታቸውም አጠቃለይ ...

                                               

ጥርስ

ጥርሶች በማንኛውም የጀርባ አጥንት ያላቸው እንስሳቶች አፍ ውስጥ ከድድ ጋር ተያይዘው የሚገኙ ነጫጭ፣ ጠንካራ፣ ስለታም እና ትናንሽ የአካል ክፍሎች ናቸው። እነዚህ አካላት በዋነኛነት ምግብን ለማድቀቅ ይጠቅማሉ። አንዳንድ ስጋ በል የሆኑ እንስሳት ይህን አካላቸውን እንደ አደን መሳሪያ ወይም እንደ ራስ መከላከያ መሳሪያነት ይጠቀሙበታል። ጥርሶች የተደረደሩበት ቦታ ድድ ይባላል። ጥርሶች ከአጥ ...

                                               

ፓይተን

ፓይተን ፣ በ1995 የተሰራ በጣም ቀላል የሆነ የ ኮምፒዩተር ፕሮግራም ነው።የፒቲን ፕሮግራሙ የተጀመረው በ 1980 ዎቹ መገባደጃ ላይ ነበር, እና አፈፃፀም በዲሴምበር 1989 ተፈፀመ. በጄኔቭ ቫን ሮዝም በ CWI ውስጥ በኔዘርላንድስ እንደ አቢሲ ሲተገበር በአቢቢ የከዋክብትን ስርዓት. ቫን ሮሰም የፓይነን ዋነኛ ጸሐፊ ሲሆን ፓይዘን አቅጣጫውን በመወሰን ረገድ ማዕከላዊ ሚናው በፓይቲን ማህ ...

                                               

ማንችስተር ዩናይትድ

ማንችስተር ዩናይትድ የእግር ኳስ ቡድን ሲሆን በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ውስጥ ዋና ተካፋይ ነው። የሚጫወተው በራሱ ሜዳ ኦልድ ትራፎርድ ውስጥ ነው። ክለቡ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ 20 የሊግ ዋንጫዎችን በማንሳት ሪከርድ ያለው ሲሆን 12 ጊዜ የኤፍ ኤ ካፕ ዋንጫ በማንሳትም ታሪክ ያለው ክለብ ነው። በሀብት እና በደጋፊ ብዛት ታላላቅ ከሆኑት የአለማችን ውጤታማ ክለቦች አንዱ ነው። ይህ ቡድን ...

                                               

ስታምፎርድ ብሪጅ (የእግር ኳስ ሜዳ)

ስታምፎርድ ብሪጅ በፉልሃም ለንደን የሚገኝ የቼልሲ እግር ኳስ ቡድን የእግር ኳስ ሜዳ ነው። የእግር ኳስ ሜዳው የሚገኘው በሙር ፓርክ ኢስቴት ወይም በተለምዶ ዘ ብሪጅ ተብሎ በሚጠራ ቦታ ነው። ይህ የእግር ኳስ ሜዳ 41.798 ሰዎችን ማስተናገድ የሚችል ሲሆን፣ ከፕሪሚየር ሊጉ ስምንተኛ ትልቅ የእግር ኳስ ሜዳ ያደርገዋል። የተከፈተው እ.ኤ.አ በ1877 ሲሆን እስከ 1905 ድረስ የለንደን አ ...

                                               

ባርሴሎና እግር ኳስ ክለብ

ባርሴሎና እግር ኳስ ክለብ በባርሴሎና፣ እስፓንያ የሚገኝ እግር ኳስ ክለብ ነው። ባርስሎና በእስፔይን ካታሉንያ የሚገኝ የአለም አቀፍ እግር ኳስ ክለብ ስሆን በአለም ውስጥ ባሉት ከፍተኛ ልጌች ከሚገኙ ክለቦች ብዙዋንጫ በማሸነፍ የመጀመሪያውን ቦታ ይይዛል ሙሉ ስም:- ፉትቦል ክለብ ባርሴሎና ቅፅል ስም:- ባርሳ ወይም ብሉግራና የተመሰረተው:- 29 ህዳር እንደ አውሮጳውያን አቆጣጠር 1899, ...

                                               

ቼልሲ

ቼልሲ Chelsea F.C. በፉልሃም ለንደን የሚገኝ የእግር ኳስ ቡድን ነው። ይህ ቡድን እ.ኤ.አ በ1905 የተመሠረተ ሲሆን ፣ የሚጫወተው ደግሞ በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ውስጥ ነው። ቼልሲ ፤ ከምሥረታቸው ጊዜ ጀምሮ የሚጫወቱት 41.837 ሰዎችን የማስተናገድ ብቃት ባለው ስታምፎርድ ብሪጅ ተብሎ በሚጠራው የእግር ኳስ ሜዳ ነው። ቼልሲ፣ የመጀመሪያቸውን ድል የተጎናጸፉት እ.ኤ.አ በ1955 ...