ⓘ Free online encyclopedia. Did you know? page 50
                                               

ቅንጅት ለአንድነትና ለዴሞክራሲ

ቅንጅት ለአንድነትና ለዴሞክራሲ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ወገን ነው። በኢንጂ. ሃይሉ ሻውል የሚመራ የኢትዮጵያ ህዝብ ፓርቲ ነው። ይህ ፓርቲ በግንቦት 7 ቀን 1997 ለሚካሄደው ምርጫ ተመሳሳይ አቋም ያላቸውን መኢአድን ኢዴአፓ-ማድህንን ኤዴሊንና ለዚሁ አላማ የተመሰረተውን ቀስተ ደመናን የሚያካትት ስብስብ ሆኖ የተመሰረተ ነው። በ1997 ኣ.ም በተደረገው አገር አቀፍ ምርጫ ቅንጅት ከፍተኛ ውጤት ...

                                               

የግንቦት 7 ፖለቲካዊ ፓርቲ

አርበኞች ግንቦት 7 ንቅናቄ የኢትዮጵያ የፓለቲካ ፓርቲ ነው የዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ምስረታ ጥረታችን በአመጸኞችና በዕብሪተኞች ድርጊት አይገታም! መጋቢት 18 ቀን 2011 ዓ.ም አርበኞች ግንቦት 7 እንደ ንቅናቄ ለረጅም ዓመታት ከታገለላቸዉ መብቶች ዉስጥ አንዱ ማንኛዉም ኢትዮጵያዊ ባልተስማማበት ሀሳብ፥ ፖሊሲና ፕሮግራም ላይ ህግና ደንብን እስካከበረ ድረስ ያለምንም መከልከል በፈለገዉ መንገ ...

                                               

ክለብ ሳንድዊች

3 በቁመቱ የተከተፈ ቃርያ 4 የሾርባ ማንኪያ 100 ግራም ማዮኔዝ ሶስ 1 የሻይ ማንኪያ ቁንዶ በርበሬ 2 መካከለኛ ጭልፋ 200 ግራም በቁመቱ የተከተፈ ለስላሳ የበሬ ሥጋ 2 መካከለኛ ጭልፋ 200 ግራም ተቀቅሎ የተከተፈ የዶሮ ሥጋ 3 የሾርባ ማንኪያ የገበታ ቅቤ 1 የሻይ ማንኪያ ጨው 1 መካከለኛ ጭልፋ 100 ግራም የተከተፈ ቲማቲም 2 መካከለኛ ጭልፋ 100 ግራም የተከተፈ የሰላጣ ቅጠል ...

                                               

ባሶ ሊበን

{{አሞሌ ቻርት | title = የባሶ ሊበን ወረዳ ህዝብ ቁጥር | bar_width = 25 | width_units = em | label_type = ዓ.ም.** | label1 = | label2 = | label3 = | label4 = | label5 = | label6 = | label7 = | label8 = | label9 = | data_type = የሕዝብ ብዛት | data_max = 166.000 | dat ...

                                               

ሸማመተው

ሸማመተው በ2007 እ.ኤ.አ. የወጣ የሚካያ በሀይሉ የመጀመሪያ አልበም ነው። በአልበሙ ላይ ካሉት ዘፈኖች ውስጥ የስምንቱ ግጥም በሚካያ የተደረሱ ሲሆኑ የቀሪዎቹ ሶስት ግጥሞች ደግሞ ከኤልያስ መልካ ጋር በመተባበር የተደረሱ ናቸው። በዚህ አልበም ውስጥ የሚገኘው "ደለለኝ" በመባል የሚጠራው ዘፈን በ2000 በናይጄሪያ በተካሄደው የኮራ የሙዚቃ ውድድር ከምርጥ አስሮች ውስጥ ገብቶ ነበር።

                                               

ገበጣ

ገበጣ ኢትዮጵያ ውስጥ የተለመደ ጨዋታ ነው። እንደ ቼስ ና ዳማ በጠፍጣፋ ገበቴ ላይ ሁለት ሰወች የሚጫወቱት የጨዋታ አይነት ነው። በግብጦሽ ህግ መሰረት ገበቴው ላይ 18 ጉድጎዶች ሲኖሩ የተወሰኑ ጠጠሮችም በየጉድጘዱ ይቀመጣሉ። የጨዋታው አላማ እንግዲህ የባላጋራን ጠጠሮች መብላት ነው። የባላጋራ ጠጠሮች ዜሮ ሲቀሩ ያንጊዜ አሸነፍን ይባላል። ስዕሉ የሚያሳየው 3 ረድፍ ያለው ገበጣ ይሁን እን ...

                                               

እስክስታ

እስክስታ ትኩረቱ የትከሻ እንቅስቃሴ የሆነ፣ ነገር ግን የእግር እንቅስቃሴንም የሚያካትት የውዝዋዜ አይነት ነው። እስክስታ የሚለው ቃል እስክስ ከሚለው እንደተመዘዘ ይታመናል። እስክስ ማለት አንድን ነገር ያለ መቆራረጥ ወይንም ፍስስ በሚል መልኩ መስራት እንደማለት ነው። ስለዚህም የትከሻ አካባቢ ንቅናቄ የውሃ አወራረድን ወይንም የፏፏቴ ጅረትን በመወከል ይከወናል። ከላይ ከተሰጠው ትርጓሜ አ ...

                                               

መዝገበ ዕውቀት

መዝገበ ዕውቀት ማለት ወይም የዕውቀት ዘርፎች ሁሉ ወይም የአንድ ዕውቀት ዘርፍ የመረጃ ክምችት ነው። ከመዝገበ ቃላት የሚለይበት ጥቅሙ እያንዳንዱ መጣጥፍ ስለ አንድ ቃል ወይም ዘይቤ ብቻ ሳይሆን ጥልቀት ያለው መረጃ እሚሰጥ መሆኑ ነው። ስለዚህ የመዝገበ ዕውቀት መጣጥፍ ከመዝገበ ቃላት መጣጥፍ ይልቅ ረጅምና ዝርዝሩን የሚገልጽ ነው። ከሁሉ ጥንታዊው እስካሁንም የሚገኘው መዝገበ ዕውቀት የፕሊ ...

                                               

መጽሐፈ ሲራክ

መጽሐፈ ሲራክ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተከርስቲያን መጽሐፍ ቅዱስ ከብሉይ መጻሕፍት የሚፈረጅ ነው። ለማንበብ እታች ይጫኑ። "እግዚአብሔር መድኃኒትን ከምድር ፈጥሯልና አዋቂ ሰው ባለ መድኃኒትን አይንቀውም። ታምራቱን ያወቁ ዘንድ ውሃ በእንጨት የጣፈጠ አይደለምን? በታምራቱ ይከበሩ ዘንድ እግዚአብሔር ለሰዎች ጥበብን ሰጣቸው። በመድኃኒቱ ያድናቸዋል በሽታቸውንም ያርቅላቸዋል። በሚያድኑ ...

                                               

መጽሐፍ

መጽሐፍ ማለት ብዙ የጽሑፍ ገጾች ለማንበብ ምቾት የተቀነባበሩበት ወረቀት ክምችት ነው። በተለምዶ የመጽሐፉ አርዕስት በሽፋኑ ፊት ላይ ይታተማል። አሁን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ መጽሐፍም በኢንተርኔት ላይ ማንበብ ይቻላል። ሆኖም የተለመደው የወረቀት መጽሐፍ ትልቅ ጥቅም ስላለው ለዘለቄታ የተወደደ ሆኗል።

                                               

ፒውዲፓይ

ፌሊክስ ሼልበርግ የተወለደው እ.ኤ.አ. ኦክቶበር 24 ቀን 1983 ወይም በኦንላይን ስሙ ፒውዲፓይ ስዊድናዊ ዮትዩበር ፣ ኮሜድያን እና የቪድዮ ጌም ኮሜንታተር ሲሆን በብዛት የሚታወቀው ዩትዩብ ላይ በሚለቅቃቸው ቪድዮዎች ነው። የተወለደው ጎተንበርግ ስዊድን ውስጥ ሲሆን ጎተንበርግ በሚገኘው ቻልመርስ ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በኢንደስትሪያል ኢኮኖሚክስ እና ቴክኖሎጂ ማናጅመንት የመጀመርያ ዲግሪውን ...

                                               

ፎርብስ

ፎርብስ ወይም Forbes በአሜሪካ የሚገኝ የህተመት ድርጅት ነው። ይህ ድርጅት በሳምንት ሁለት ጊዜ የሚታተም አለም አቀፍ መጽሄት ያለው ሲሆን የአለማችን ከበርቴዎችን ደረጃ በማውጣት ይታወቃል። ለዚህ ድርጅት ሁነኛ ተፎካካሪ የሆነው ፎርቹን ወይም Fortune የተባለው መጽሄት ሲሆን በታይም ድርጅት ወይም Time inc. ይታተማል።

                                               

አኩኩሉ

አኩኩሉ ወይም ድብብቆሽ ህጻናት የሚጫወቱት ጨዋታ ሲሆን ፈላጊ አይኑን ይጨፍንና "አኩኩሉ" እያለ ማሪያም ከተባለች ስፍራ ይጣራል ከዚያም ተፈላጊወች "አልነጋም" በማለት እራሳቸውን ይደብቃሉ። ተደብቀው ካበቁ በኋላ "አልነጋም" ማለትን ያቋርጣሉ በዚህ ጊዜ ፈላጊ አይኑን ይገልጥና መፈለግ ይጀምራል። ከተደበቁት መጀመሪያ የተያዘው በተራው ፈላጊ ይሆንና ጨዋታው ይቀጥላል። ነገር ግን ተደባቂወቹ ...

                                               

የማርያም ቅዳሴ ገፅ ፯

፴፯ ፤ ድንግል ሆይ በኃጢያት ፍትወት የተፀነስሽ አይደለም በሕግ በሆነ ሩካቤ ከሐና ከኢያቄም ተወለድሽ እንጂ ። ፴፰ ፤ ድንግል ሆይ አንገታቸውን እንደሚያገዝፉ እንደ ዕብራውያን ሴቶች ልጆች በዋዛ ያደግሽ አይደለም በንጽሕና በቅድስና በቤተ መቅደስ ኖርሽ እንጂ ። ፴፱ ፤ ድንግል ሆይ ምድራዊ ኅብስትን የተመገብሽ አይደለሽም ከሰማየ ሰማያት የበሰለ ሰማያዊ ኅብስትን ነው እንጂ ። ፵ ፤ ድንግ ...

                                               

ናርሲሲሳዊ ወላጅ

ናርሲሲሳዊ ወላጅ ማለት በናርሲሲስም የተጠቃ ወላጅ ማለት ነው በአብዛኛው ናርሲሲስቲክ ወላጆች ብቻቸውንና በትልቅ ስስት ለልጆቻቸው ቅርበት ያሳያሉ ይልቁንም በልጆቻቸው እያደጉ ሲሄዱ በሚያሳዩት ነጻ የመሆን ስሜት ስጋት ያድርባቸዋል የመቅናት ስሜትም ሊያድርባቸው ይችላል ከዚህም የተነሳ በወላጅና በልጅ መካከል ያለው ግንኙነት ናርሲሲሳዊ ትስስር የሚባለውን መልክ ይይዛል ይህም ማለት በናርሲሲሳ ...

                                               

ዛፖፓን

መለጠፊያ:Ficha de entidad subnacional የጃሊስኮ ፣ ሜክሲኮ ግዛት ከሚመሠረቱት 125 ማዘጋጃ ቤቶች አንዱ ከተማ ናት ፡፡ የኑዌቫ ጋሊሲያ አውራጃ አካል ሲሆን በኑዌቫ ጋሊሲያ መንግሥት ውስጥ እና በ 1786 መካከል እንዲሁም ከ 1786 እስከ 1821 ባለው የጉዋላላራ ማዘጋጃ ቤት ውስጥ ይገኛል ፡፡ ኦክሲደንቴ ወይም የሜክሲኮ ማዕከላዊ ኦክሲደንት 4 5 6 7 8 9 እሱ የባጂ ...

                                               

ላዛኛ

5 ትልልቅ እንቁላል 8 የሾርባ ማንኪያ 200 ግራም የገበታ ቅቤ 5 መካከለኛ ጭልፋ ቦሎኔዝ ሶስ 1 የሾርባ ማንኪያ ዘይት 5 መካከለኛ ጭልፋ ቢሻሜል ሶስ 2 መካከለኛ ጭልፋ 200 ግራም የተፈጨ ቺዝ ግማሽ ኪሎ ግራም ቤት የተዘጋጀ ወይም ታሽጐ የሚሸጥ ላዛኛ 1 የሻይ ማንኪያ ጨው

                                               

የማርያም ቅዳሴ ገፅ ፲፱

፻፷፪ ፤ እንግዲህ እንደ ማርያም አርምሞንና ትዕግሥትን ገንዘብ እናድርግ ማርያምስ የማይቀሙዋትን በጎ ዕድልን መረጠች ብሎ ጌታችን አመስግኑዋታልና ። ፻፷፫ ፤ አሁንም ጸጋን የሰጠ አምላካችን እግዚአብሔርን እንለምነው ጸልዩ ። ፻፷፬ ፤ ድንግል ሆይ ከሚያስብ ሁሉን ከማይዘነጋ ከልጅሽ ዘንድ አሳስቢ ። ፻፷፭ ፤ ድንግል ሆይ በቤተልሔም ካአንቺ የተወለደውን መውለድ በጨርቅ የተጠቀለለውንም አድግ ...

                                               

በርጫ

በርጫ በአጠቃላይ የጫት መቃምን ስነ-ሥርዓት ያጠቃልላል። በርጫ በተለምዶው ሲጀመር በፈጣሪ ምስጋና ይከፈትና፡ ወደ ጫት የመቃሙ ሂደት ይግ-ገባል። የዘወትር ቃሚዎች ለመቃም ትንሽ ሲቀራቸው ጀምሮ እስከ መጀመሪያው የጫት ጉርሻ ባሉት ሰዓታት ውስጥ ድምፃቸውን የማጉላት፣ እርስበእርስ የመተራረብ፣ አልፎ አልፎም የመሳደብና የመጣላት ባሕሪ ይታይባቸዋል። የሙዚቃ ምርጫቸውም ሞቅ ያለ ነው በዚህ ስዓ ...

                                               

ድልጫ

ድልጫ ህጻናት በክረምት ወራት የሚጫወቱት ጨዋታ ሲሆን፣ ዝናብ ከጣለ በኋላ የሰፈር ልጆች ተሰብስበው አንድ ምቹ ቦታ መርጠው ጭቃውን በማለስለስ ረጅም መስመር ይሰራሉ። ከዚያ በተራ ተንደርድረው መስመሩ ላይ በመንሸራተት በከፍተኛ ርዝመት የተንሸራተተ አሸናፊ ይሆናል። ይህ ጨዋታ ህጻናትን ለስራ የሚያነሳሳ፣ አካልዊ ጥንካሬን የሚያስተምርና ብሎም አብሮ መስራትን የሚያስተምር ነው። ወላጆች የሚጠ ...

                                               

አወ እና አይደለም

አወና አይደለም የአይምሮ ጨዋታ ሲሆን፣ አንድ ሰው እንደጠያቂ ይመደብና ሌሎቹን ሰወች "አዎ" እንዲሉ ይገፋፋል ማለት ነው። "አዎ" ያለው ሰው ከጨዋታ ውጭ ይሆናል ማለት ነው። ጠያቂው የፈለገውን ጥያቄ መጠየቅ ይችላል። ለምሳሌ፡ "ስንት ወንድሞች አሉህ?" ሊለው ይችላል። ተጠያቂው ሁለት ወንድም ካለው "ሁለት" ይላል። ጠያቂው "ሁለት ወንድሞች አሉህ?" ብሎ እንደማረጋገጥ አስመስሎ ይጠይቀዋ ...

                                               

የሽማግሌዎች ጨዋታ

የሽማግሌዎች ጨዋታ ሁለት የተወሰነ የእድሜ ልዩነት ያላቸው ሽማግሌዎች ስላሳለፉት የቀደሞ ህይዎታቸው እየተጫወቱ ሳለ በእድሜ አነስ የሚለው ሽማግሌ ጥቂት ለሚበልጠው ሽማግሌ በህይወት ዘመንህ ተመኝተህው የተሳካልህ ነገር አለ? ብሎ ይጠይቀዋል በእድሜ ከፍ ያለው ሽማግሌም ሲመልስ አዎ አለ በልጂነቴ ጥፋት አጥፍቸ እናቴ ጸጉሬን ስትይዘኝ በጣም ስለሚያመኝ ምነው መላጣ በሆንኩ እል ነበር ይሄው አ ...

                                               

ብሩክ ሊጀርትዉድ

ብሩክ ጋብሪኤል ሊጀርትዉድ በመድረክ ስማቸው ብሩክ ፍሬዘር በተሻለ ይታወቃሉ፣ ኒውዚላንዳዊ የወንጌል ዘማሪ እና የዜማ ደራሲ ሲሆኑ 2010 በተለቀቀው ነጠላ ዘማቸው ማለትም" ሰምትንግ ኢን ዘ ዌተር” በደምብ ይታወቃሉ። ፍሬዘር ከ ዉድ + ቦን ጋር የመቅረጫ ውል ከመፈራረማቸው በፊት ዋት ቱ ዱ ዊዝ ደይላይት እና አልበርታይን የተሰኙ ሁለት የስቱዲዮ አልበሞችን በኮሎምቢያ ሪከርድስ አውጥቶ ነበ ...

                                               

ሞት

ሞት ሕያዋን ፍጥረታትን የሚያራምዱ የሁሉም ባዮሎጂያዊ ተግባራት ዘላቂ መቋረጥ ነው ፡፡ የሕይወት ፍጥረታት ቅሪት ከሞተ ብዙም ሳይቆይ መበስበስ ይጀምራል ፡፡ በመጨረሻ በሁሉም ሕያዋን ፍጥረታት ውስጥ መከሰቱ የማይቀር ሂደት ነው ፡፡ ከ 21 ኛው መቶ ዘመን መጀመሪያ አንስቶ በየቀኑ ከ 150.000 በላይ ሰዎች ይሞታሉ። ብዙ ባህሎች እና ሀይማኖቶች ከሞት በኋላ ያለው ሀሳብ አላቸው ፣ እንዲሁ ...

                                               

ብይ

ብይ የኢትዮጵያ ህጻናት ትንሽ ድቡልቡል ነገርን የተቆፈረ ጉድጓድ ውስጥ በመክተትና ከዚያም የተቃራኒን ብዮች በማጥቃትና በ"መብላት" የሚጫወቱት ነው። ጎበዝ የብይ ተጫዋች ጉድጓድ መግባትና ከዚያም የባላጋራውን ብይ አነጣጥሮ በመምታት መብላት ሳይሆን አንድ ጊዜም የተቃራኒውን ብይ መስበር ወይም መፈርካከስን ያጠቃልላል። ይህ ጨዋታ ለህጻናት ብዙ ትምህርት ይሰጣል።

                                               

ረጅም ልቦለድ

የ ረጅም ልቦለድ ን ምንነት በቀላሉ እንዲህ ነው ብሎ ለመግለጽ ያስቸግራል። የተለያዩ ምሁራን እንደየ እውቀታቸው፣ አመለካከታቸው እና ፍልስፍናቸው እንዲሁም እንደሚከተሉት ርዕዮተ አለም በተለያዩ ጊዜያት የተለያዩ ብያኔዎችን ሰጥተዉታል። ረጅም ልቦለድ ከተሰጡት የተለያዩ ፍቾችን መሠረት በማድረግ የሚከተለዉን ሀሳብ ጠቅለል አርጎ ማቅረብ ይቻላል። ረጅም ልቦለድ ብዛት ካላቸዉ ቃላትና ሀረጋት÷እ ...

                                               

ስለ ኮከብ ግጥም

ኮከብ የሚለው ቃል እኔ ይገርመኛል ከበበ ከወወ ምስጢሩ የሁለት ቃል ክበብ ብለው ክብነሽ ቢሏት ከዋው ብለው ደግሞ ተንቀሳቃሽ አሏት ይችን የጠፈር ፈርጥ የፀሀይ ሰራዊት ስታር የሚለውም የእንግሊዝ ቃል ከድሮ ኢንግሊሽ የመጣ ተብሏል የኦክስፎርድ ሳይንቲስት ሊቁ የእውቀት የሳይንስ ሰዎችም እንዲህ ተረጎሙት "ተቀጣጣይ ጋዞች እንደ ሀይድሮጅን ይች ኮከብ ይዛ አንድዳ እንደ ቤንዚን ሂሊየምን ሆነ ...

                                               

1

በቀን ለ24 ሰዓት እየቆጠራችሁ፣1 ትሪሊዮን ላይ ለመድረስ፣ 31ሺ 688 ዓመት ይፈጅባችኋል፡፡ የኤሌክትሪክ ወንበር የተፈለሰፈው በአንድ የጥርስ ሀኪም ነው፡፡ የዶሮ ረዥሙ የተመዘገበ የአየር ላይ በረራ 13 ሰከንድ ነው፡፡ የጥንት ግብፃውያን ከድንጋይ በተሰራ ትራስ ላይ ይተኙ ነበር፡፡ እስከ 1976 ዓ.ም በአሜሪካ ፍራንክሊን በሚል የሚጠራ ግዛት ነበር፡፡ ዛሬ ያ ግዛት ቴኒዝ በመባል ይታወ ...

                                               

ተዋንያን

ተስፋዬ ሳህሉ ደበበ እሸቱ ወጋየሁ ንጋቱ ፍቃዱ ተክለማርያም ዘነበች ታደሰ ተፈሪ አለሙ ፍስሃ በላይ በላይነሽ አመዴ ሙናዬ መንበሩ ጥላሁን ጉግሳ አለሙ ጥላሁን ጉግሳ መንገሻ ሙሉጌታ ባልቻ ጌትነት እንየው አለማየሁ ታደሰ ሙሉዓለም ታደሰ ይግረም ረታ አሰግድ ገብረእግዚአብሄር በላይ መረሳ አውላቸው ደጀኔ አስራት አንለይ ውሂበ ስላሴ ሱራፊል በጋሻው ተክሌ ደስታ ሰለሞን ቦጋለ በሀይሉ መንገሻ

                                               

ካልስ

ካልስ ወይም የእግር ሹራብ በእግር ላይ የሚለበስ የልብስ አይነት ነው። እግር በከፍተኛ መጠን ላብ ከሚያመነጩ የሰውነት ክፍሎች ይመደባል ። ካልሶች ይህንን ላብ በመምጠጥ ወደ ደረቁ ወይም ንፋስ ሊወስደው ወደሚችል ቦታ ያሰራጩታል።ካልሲ ልዩ ጥቅሞቸ አሉት ከዚህም ውስጥ

                                               

ሲኒማ

ሲኒማ በኢትዮጵያበተለይ በአዲስ አበባ ከተማ ሲኒማ ቤቶች እየተስፋፋ ይገኛል። ለዚህም ዋነኛ ምክንያት ተብሎ የሚጠቀሰው ባለሃብቶች ፊታቸውን ወደ ኪነ-ጥበብ ማዞራቸው ሃብታቸውን ገንዘባቸውን ኪነ-ጥበብ ላይ ማዋላቸው እንዲሁም ብዛት ያላቸው ባለሙያዎች በከተማዋ ውስጠው መገኘታቸው ሲኒማው እንዲያድግ አስተዋፅኦ አድርጓል።

                                               

2019 የኖቤል የሰላም ሽልማት

የ2019 የኖቤል የሰላም ሽልማት ለኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለሃያ ዓመታት በዘለቀው የኢትዮጵያና ለኤርትራ የድንበር ውዝግብ ሰላም እንዲወርድ ላበረከቱት አስተዋጽኦ በመስከረም 30 ቀን 2012 ዓ.ም. ተበርክቶላቸዋል።

                                               

ማይወይኒ

ማይወይኒ በትግራይ ክልል አድዋ ወረዳ ታሕታይ ሎጎምቲ ቀበሌ ከቀበለው በስተደቡብ በኩል ትገኛለች፤ ሚካኤል የሚባል ቤተክርስትያን ያላት ነች፤ የንግስ በአሉ 12ሕዳር ይከበራል፡፡ በበጋ ወቅት በፍራፍሬ የሚያፈሩባት አከባቢ ነች፡፡ በአብዛኛዉ በሎሚ ፣ ብርቱኳን እና ዘይትሁን የምትታወቅ አከባቢ ነች፡፡ በስተደቡብ ከ ወረዳ ወርዒለከ ትዋሰናለች፡፡

                                               

ቢራ

ቢራ በአለም ዙሪያ እንደሚገኝ ማናቸውም እንደ ጠላ የሚመስል የመጠት አይነት ነው። ከጥንት ጀምሮ ቢራ ከእህል ባብዛኛውም ከገብስ ይቦካል፤ በዘመናዊ ፈረንጅ ቢራ ውስጥ በጌሾ ተክል Rhamnus prinoides ፈንታ ሌላ እፅ በተለይ ፈረንጅ ጌሾ Humulus lupulus ይጨመራል።

                                               

ቅዱስ ፔትሮኒዮስ (Michelangelo)

የቅዱስ ፔትሮኒዮስ ሐውልት የተሰራው በማይክል አንጄሎ ቡናሮቲ ነው ከእምነ በረድ ቁመቱም 64 ሴ/ሚ ነው። አሁን የሚገኘው በሳን ዶሜኒኮ ቤተ ክርስቲያን በቦሎኛ ጣልያን ነው። ስሙም ቅዱስ ፔትሮኒዮስ የቦሎኛ ጳጳጽ ነበር።

                                               

ያርድ

ግቢው በእንግሊዝ ንጉሠ ነገሥትም ሆነ በአሜሪካ ልማዳዊ የመለኪያ አሠራሮች ውስጥ 3 ጫማ ወይም 36 ኢንች ያካተተ የእንግሊዝኛ ርዝመት ነው ፡፡ 1.760 ያርድ ከ 1 ማይል ጋር እኩል ነው ፡፡ ከ 1959 ጀምሮ በትክክል 0.9144 ሜትር ያህል ደረጃውን የጠበቀ በዓለም አቀፍ ስምምነት ነው ፡፡ የአሜሪካ ጥናት ቅጥር ግቢ በጣም ትንሽ ረዘም ያለ ነው ፡፡

                                               

ጳጉሜን

ጳጉሜን የተባለችው 13ኛዋ ወር በፅርእ ኤፓጉሜኔ ስትባል ሊቃውንት ተረፍ ይሏታል። የጳጉሜን አመጣጥ ስናይ በቀደምት ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት ጥልቅ ጥናት 1 እለት = 24 ሰአት ከ52 ካልኢት ከ31 ሳልሲት ነው። ይህን ለማወቅ:- 52 ካልኢት ስንት ነው? በዚህ ስሌት 1 ካልኢት = 24 ሴኮንድ ነው። ስለዚህ 52ቱ ካልኢቶች 1248 ሴኮንድ ነው። =20 ደቂቃ ከ48 ሴኮንድ 31 ሳልሲት ደግሞ ...

                                               

ናኮር

1 ናኮር በ ኦሪት ዘፍጥረት መሠረት የሴሮሕ ልጅና የታራ አባት ነበረ። ዘፍጥረት 11፡24-25 ስለ 1 ናኮር በአማርኛ እንደሚለው፣ የናኮር ዕድሜ 109 ዓመት ሲሆን ታራን ወለደ፣ ከዚያም ሴሮሕ 129 ዓመት ኖረ። በሌሎቹ ጥንታዊ ትርጉሞች ግን ቁጥሮቹ ይለያያሉ። በእብራይስጥ ትርጉም በ29 ዓመት ታራን ወለደ፣ ከዚያም 119 ዓመት ኖረ፤ በሳምራዊውም በ79 ዓመት ታራን ወለደ፣ ከዚያም 69 ዓ ...

                                               

ጴንጤ

Pentay አንድ መጀመሪያ ነው Amharic - ትግርኛ ለ ቋንቋ ቃል የጴንጤቆስጤ እና ሌሎች የምስራቅ-ተኮር የፕሮቴስታንት ክርስቲያኖች ውስጥ ኢትዮጵያ እና ኤርትራ, እና የኢትዮጵያ እና የኤርትራ የዲያስፖራ. ዛሬ ቃሉ የሚያመለክተው በኢትዮጵያ እና በኤርትራ ማኅበረሰቦች ውስጥ የሚገኙ ሁሉንም የወንጌላውያን ክርስቲያን ቤተ እምነቶች እና ድርጅቶች የኢትዮጵያ-ኤርትራዊ ወንጌላዊነት ወይም የኢ ...

                                               

ፍቼ ጫምባላላ በዓል በዩኔስኮ የሰው ልጆች ወካይ የማይዳሰስ ባሕላዊ ቅርስ ዝርዝር ላይ በዩኔስኮ ተመዘገ

DECEMBER 4, 2015ARCCHPRLEAVE A COMMENT የማይዳሰሱ ኢንታንጀብል ባህላዊ ቅርሶችን የሚመለከተው የዩኔስኮ አካል በይነ መንግሥታዊው ኮሚቴ Intergovernmental Committee 10ኛ ስብሰባውን ከኅዳር 20 እስከ ኅዳር 24 ቀን 2008 ዓ.ም. በናሚቢያ መዲና ዊንድሆክ በተደረገው 10ኛ የዩኔስኮ ጉባዔ ለውሳኔ ከቀረቡት 35 ሠላሳ አምስት ባሕላዊ ቅርሶች መካከል የ ...

                                               

የጢያ ትክል ድንጋይ

MARCH 30, 2015ARCCHPRLEAVE A COMMENT የጢያ ትክል ድንጋይ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል በጉራጌ ዞን በተለይም ከአዲስ አበባ ወደ ቡታጂራ በሚወስደው መንገድ 88 ኪሎ ሜትር ርቃ ከምትገኘው ሶዶ ወረዳ በጥያ ከተማ ይገኛል፡፡ ጢያ በመልክዓ ምድራዊ አቀማመጧ ከምድር ሰቅ ኢክዌተር 8026′ ሰሜን 38037′ ምሥራቅ እንደሆነ የዩኔስኮ ዘገባዎች ያመለክታሉ፡፡ የጢ ...

                                               

ተእያ ትክል ድንጋይ

የጢያ ትክል ድንጋይ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል በጉራጌ ዞን በተለይም ከአዲስ አበባ ወደ ቡታጂራ በሚወስደው መንገድ 88 ኪሎ ሜትር ርቃ ከምትገኘው ሶዶ ወረዳ በጥያ ከተማ ይገኛል፡፡ ጢያ በመልክዓ ምድራዊ አቀማመጧ ከምድር ሰቅ 8026′ ሰሜን 38037′ ምሥራቅ እንደሆነ የዩኔስኮ ዘገባዎች ያመለክታሉ፡፡ የጢያ ታሪካዊ ድንጋይ በቁጥር 44 የሚደርሱ ሲሆን ከነዚህም ውስጥ 32 ...

                                               

የኮንሶ ባህላዊ የእርከን ስራ

OCTOBER 30, 2015ARCCHPRLEAVE A COMMENT የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን የኮንሶ መልከዓ ምድር ባህላዊ ዓለም አቀፍ ቅርስ የአስተዳደር ዕቅድ ሰነድ አስመልክቶ ለ3 ቀናት በኮንሶ ወረዳ ካራት ከተማ ከሰኔ 25-27 ቀን 2007 ዓ.ም ባዘጋጀው አውደ ጥናት የሰነዱን ክለሳ አደረገ፡፡ አውደ ጥናቱ የደቡብ ብ/ብ/ህ/ክ/ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ምክትል ኃላፊዎችን ጨምሮ ሳይንቲስ ...

                                               

ቅጽል

ቅጽል - ዓይነትንና ግብርን፣ መጠንንም ለመግለጽ በስም ወይም በተውላጠ ስም ላይ የሚጨመር ቃል "ቅጽል" ይባላል። ስሙ እንደሚያመለክተው ቅጽል ማለት ቅጥያ ወይም ተጨማሪ ማለት ነው። ምሳሌ - ጥቍር ፈረስ፣ ብርቱ ፈረስ፣ ዐጭር ፈረስ። እነሆ! ቅጽል የተባሉት ጥቍር፣ ብርቱ፣ ዐጭር ናቸው። ፈረስ የአንድ እንስሳ ስም ነው። ጥቍር ፈረስ ሲል ዓይነቱን ፤ ብርቱ ፈረስ ሲል ግብሩን ፤ ዐጭር ፈረ ...

                                               

ሀይድሮጅን

ሀይድሮጅን ኬሚካዊ ንጥረ ነገር ሲሆን ምልክቱም H አተማዊ ቁጥሩም 1 ነው። አተማዊ ክብደቱም 1.008 በመሆኑ አርኬያዊ ሰንጠረዥ ላይ ካሉት ንጥረ ነገሮች ቀላሉ ነው። ነጥበ ብርደቱ -259.16 ሴልሺየስ` ነጥበ ፍሌቱ -252.85` ነው። ስያሜውን ያገኘው በአንቶይን ላቮይሴይር ሲሆን በ1766-81 በሄንሪ ኬቨንዲሽ ጥናቶቹን በማመሳከር የ ሀይድሮጅን 2 ኦክስጅን 1ን እውነትነት አረጋገጠ። ...

                                               

የይፋት ወላስማ ሥርወ መንግስት

ሐረር ከአዲስ አበባ ደቡብ ምስራቅ በአምስት መቶ ኪሎሜትር ርቀት ላይ የምትገኝ የምስራቅ ኢትዮጵያ ከተማ ናት። በዘመኑ የአስተዳደር መዋቅር የሃረሪ ክልል ዋና ከተማ ናት። በ1.885 ሜትር ከፍታ ላይ፣ የወይና ደጋ የአይር ጠባይ በተላበሰ ቦታ ላይ አርፋለች። በምድር መጋጠሚያ ውቅር 9°19′ ሰሜን ኬክሮስ እና 42°07′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ናት። በ1987 ዓመተ ምህረቱ የህዝብ ቆጠራ መ ...

                                               

አጭር የአማራ ማታገያ ሀሳብ

አማራ…. ምን ከማን ከየት ወዴት ለምን እንዴት? በአገናኝ ከበደበወልዲያ ዩኒቨርስቲ የፖለቲካል ሳይንስ ረዳት ፕሮፌሰር፡ አርታኢ ፡ ጦማሪ፡ የፐፕሎን አካዳሚ ሜንተር እና የኤስኤኤስ ወጣቶች ተመራማሪ አባል፣ የስልክ አድራሻ፡ 0924490970፤ የኢሜል አድራሻ፡ agenagnkebede gmail.com ከሁሉም ማስተዋል ይቅደም በ1960ዎቹ የስልጣን ጥመኝነት ጥላቻ የቅኝ ገዥ ፍላጎት አስፈፃሚ ...

                                               

ሕይወት እምሻው- Hiwot Emishaw Alemayehu

ሕይወት እምሻው- Hiwot Emishaw የዚህ ታሪክ አሰባሳቢ፣ ተወዳጅ ሚድያና ኮሚኒኬሽን በስነ-ጽሁፍ፣ በስነ-ስእል፣ በፊልም ፣ በቴአትር፣ በሬድዮ ድራማ ፤ በማስታወቂያ ዘርፍ ፤ በሚድያ ዘርፍ ከ1990ዎቹ ጀምሮ አስተዋጽኦ ያበረከቱና አሁንም በስራ ላይ ያሉ ባለሙያዎችን ታሪክ በፌስ ቡክ ፤ በዊኪፒዲያ እንዲሁም በሌሎች የማህበራዊ ሚድያዎች እያስተዋወቀ እንዳለ ይታወቃል፡፡ ውድ ይህን ሀሳ ...

                                               

ደረጄ አያሌው ሞላ Dereje Ayalew Molla

ደረጄ አያሌው ሞላ Dereje Ayalew Molla የዚህ ታሪክ አሰባሳቢ፣ ተወዳጅ ሚድያና ኮሚኒኬሽን በስነ-ጽሁፍ፣ በስነ-ስእል፣ በፊልም ፣ በቴአትር፣ በሬድዮ ድራማ ፤ በማስታወቂያ ዘርፍ ፤ በሚድያ ዘርፍ ከ1990ዎቹ ጀምሮ አስተዋጽኦ ያበረከቱና አሁንም በስራ ላይ ያሉ ባለሙያዎችን ታሪክ በፌስ ቡክ ፤ በዊኪፒዲያ እንዲሁም በሌሎች የማህበራዊ ሚድያዎች እያስተዋወቀ እንዳለ ይታወቃል፡፡ ውድ ...

                                               

እነዬ ሺበሺ ንጋቱ- Eneye Shibeshi Nigatu

እነዬ ሺበሺ ንጋቱ- Eneye Shibeshi Nigatu ከቤት ሰራተኝነት እስከ ረጅም ልቦለድ ደራሲነት የዚህ ታሪክ አሰባሳቢ፣ ተወዳጅ ሚድያና ኮሚኒኬሽን በስነ-ጽሁፍ፣ በስነ-ስእል፣ በፊልም ፣ በቴአትር፣ በሬድዮ ድራማ ፤ በማስታወቂያ ዘርፍ ፤ በሚድያ ዘርፍ ከ1990ዎቹ ጀምሮ አስተዋጽኦ ያበረከቱና አሁንም በስራ ላይ ያሉ ባለሙያዎችን ታሪክ በፌስ ቡክ ፤ በዊኪፒዲያ እንዲሁም በሌሎች የማህ ...