ⓘ Free online encyclopedia. Did you know? page 49
                                               

ያፌት

ያፌት በብሉይ ኪዳንና በአይሁድ፣ ክርስቲያንና እስላም ሥነ ጽሑፍ ዘንድ በኖኅ መርከብ ላይ ከማየ አይኅ ካመለጡት ከኖኅ ሦስት ወንድ ልጆች መሃል አንዱ ነው። ወንድሞቹ ካምና ሴም ነበሩ፤ ልጆቹም ጋሜር፣ ማጎግ፣ ማዴ፣ ያዋን፣ ቶቤል፣ ሞሳሕና ቲራስ ናቸው። በመጽሐፈ ኩፋሌ ዘንድ ያፌት በ1212 ዓ.ዓ. ተወለደ፤ በዚህ አቆጣጠር በ1308 ዓ.ዓ. ማየ አይኅ ወይም የጥፋት ውኃ በደረሰበት ዓመት ...

                                               

ጃድዋል አስ-ሣስ ወስ-ሣሚ

ጃድወል አሻሽ ወሻ የሚለው መፅሐፍ የተፃፈው በሀረሪው የታሪክ፣የቋንቋ መምህር፣የሀረሩ ብቸኛ አርኪዮሎጂስት፣የታሪክ አጥኚና የበርካታ እውቀት ባለቤት የሆኑት በአው አህመድ አሊ ሻሚ የተፃፈና ስያሜውም በቤተሰባቸው እንዲሁም በጓደኛቸው ስም የሰየሙት መፅሐፍ ነው፡፡

                                               

አበበ በሶ በላ።

"አበበ በሶ በላ" ለመጀመሪያ ጊዜ በስፋት ጥቅም ላይ የዋለው በበ1970ዎቹ መሠረተ ትምህርት ዘመቻ ጊዜ ነበር። ከ "በ" ውጪ ከ "በ" ጋር የሚመሣሰሉ ሌሎች ሶስት ብቻ ፊደላትን የያዘ በመሆኑ ለማንበብ ይቀላል። "በ" ለመጻፍም ቢሆን በጣም ከሚቀሉት ፊደላት ስለሚቆጠር፣ ቀሪዎቹ ፊደላትም ከርሱ ጋር በጣም ስለሚመሳሰሉ ለመጻፍም ብዙ የማይከብድ ዓረፍተ ነገር ነው።

                                               

1 አሕሞስ

አሕሞስ በጥንታዊ የግብጽ አዲስ መንግሥትና የ18ኛው ሥርወ መንግሥት መሥራች ሲሆን ምናልባት 1558-1534 ዓክልበ. አካባቢ የገዛ ፈርዖን ነበረ። በዘመኑ ሂክሶስን ከግብጽ አባረራቸው። የአሕሞስ ወንድም ካሞስ ካረፈ በኋላ አሕሞስ የደቡብ ግብጽ ብቸኛ ፈርዖን ሆነ። የዙፋን ስሙ ነብፐሕቲሬ ሆነ። በ1548 ዓክልበ. ገደማ በመጨረሻ አቫሪስን ከሂክሶስ ንጉሥ ኻሙዲ ያዘ። ሂክሶስ ከግብጽ ሸሽተው ...

                                               

ሥነ ጥበብ

ሥነ ጥበብ ብዙ አይነት የሰው ልጅ ድርጊቶችን ያጠቅልላል። እንዲታዩ ወይም እንዲሰሙ እንዲወደዱም በሙያ የሚፈጸሙ ድርጊቶች ማለት ነው። የሥነ ጥበብ ዋና አይነቶች፦ ስነ ህንፃ ኪነ ጥበብ ስዕል ሐውልት ጭፈራ ኪነት ሙዚቃ ቴያትር ፊልም ሥነ ጽሑፍ

                                               

ሂፕ ሆፕ

ሂፕ ሆፕ, በአፍሮ አሜሪካውያን ፣ ላቲኖ አሜሪካውያን እና ካሪቢያን አሜሪቃኖች የተፈጠረ ባህል እና ስነ ጥበብ ንቅናቄ ነው። የስያሜው መነሻ አከራካሪ ቢሆንም፣ የመነሻ ቦታ ግን ብሮንክስ,ዮርክ ከተማ ነው። ሂፕ ሆፕ የሚለው ቃል በአብዛኛው ጊዜ የምንጠቀመው፣ የሂፕ ሆፕ ሙዚቃን ለመግለጽ ቢሆንም፣ ሂፕ ሆፕ በ9 ባህሪያቱ ይገለጻል። ከነዚህ ውስጥ አራቱ ብቻ ሂፕ ሆፕን ሙዚቃን ለመረዳት አስፈ ...

                                               

ፒዛ

ለጣልያን ከተማ፣ ፒዛ፣ ጣልያን ን ይዩ። ፒዛ መጀመርያ በጣልያን አገር አሁንም አለም አቀፍ የሚበላ የምግብ አይነት ነው። ባብዛኛው የሚሰራው ከሊጥ ዳቦ ቂጣ በቲማቲም ወጥና በፎርማጆ ነው፣ ሌሎችም እንደ ጻዕሙ የሚጨመሩ ይዘቶች አሉ። "ፒዛ" የሚለው ቃል በጣልያን "ፒፃ" ከ990 ዓም ጀምሮ ይዘገባል። ዘመናዊው ፒዛ ከነቲማቲም ከ1800 ዓም ግድም ጀምሮ ተሠራ። የሮማን ፒዛ ዓይነተኛ የጣሊያ ...

                                               

ቸኮላታ

ቸኮላታ ከካካዎ ዛፍ ዘሮች ውጥ የተሠራ ጣፋጭ ከረሜላ አይነት ነው። ብዙ ስኳር ሳይጨመር ግን የቸኮላታ ጻዕም መራራ ነው። ቸኮላታ መጠጥ እና የካካዎ ዛፍ ከጥንት ጀምሮ በሜክሲኮ ታውቀዋል፤ ስያሜውም "ቸኮላታ" እና በአለሙ ልሳናት የተዛመዱት ቃላት ሁላቸው ከናዋትል ስም "ሾኮላትል" ደርሰዋል። የተቀደሠ መጠጥ እንደ ሆነ ይቆጥሩትም ነበር። ከ1520 ዓም በኋላ የካካው ዘር ወደ አውሮፓ ገብቶ ...

                                               

ዓሳ ጥብስ

1. ዓሣውን በደንብ አፅድቶና አራት ቦታ ከፍሎ የሎሚ ጭማቂውን በሁሉም በኩል ማፍሰስ፤ 2. ጨው፣ ቁንዶ በርበሬና የፉርኖ ዱቄቱን ቀላቅሎ ዓሣውን ውስጡ እያገላበጡ መለወስ፤ 3. በጋለ ዘይት ዱቄቱን እያራገፉ መጥበስ፣ 4. የተጠበሰው ዓሳ ካሮት፣ ጐመን፣ የድንች ጥብስና ሎሚ አጅበውት ሊቀርቡ ይችላሉ። ዓሣው ሲጠበስ በርከት ያለ ዘይት ከተጠቀሙ ዓሣውን ጠብሰው ካበቁ በኋላ ዘይቱን አቀዝቅዞ ...

                                               

ምስር ወጥ

Ingredients 2 cup Split lentils 6 cup Water 2 cup Red onion, chopped 2 cup Oil or butter 1 tbl Ginger 1 tsp Garlic 4 x Hot green peppers 1/4 tsp Black pepper Salt, to taste Directions Wash lentils and boil for 5 minutes. Cook onions adding oil an ...

                                               

የአትክልት መረቅ

አስፈላጊ ጥሬ ዕቃዎች - 8 የሾርባ ማንኪያ የገበታ ቅቤ - 3 መካከለኛ ጭልፋ የተገረደፈ ቀይ ሽንኩርት - 2 መካከለኛ ጭልፋ በስሱ የተቆረጠ ባሮ ሽንኩርት - 1 መካከለኛ ጭልፋ 150 ግራም የደቀቀ ሴለሪ የሾርባ ቅጠል - 2 መካከለኛ ጭልፋ 200 ግራም የተገረደፈ ጥቅል ጐመን - 1 መካከለኛ ጭልፋ 100 ግራም የተገረደፈ ቲማቲም - 2 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት - 1 የላውሮ ቅጠል - 12 ሊት ...

                                               

የዓሣ ጉላሽ በሩዝ

አስፈላጊ ጥሬ ዕቃዎች  8 መካከለኛ ጭልፋ 800 ግራም በትልቁ የተከተፈ ተላፒያ ዓሣ  2 መካከለኛ ጭልፋ 300 ግራም በደቃቁ የተከተፈ ቲማቲም  3 ፍሬው ወጥቶ የተከተፈ ቃርያ  2 መካከለኛ ጭልፋ 300 ግራም በደቃቁ የተከተፈ ቀይ ሽንኩርት  4 የሾርባ ማንኪያ በደቃቁ የተከተፈ ነጭ ሽንኩርት  4 የሾርባ ማንኪያ የቲማቲም ድልህ  6 የሾርባ ማንኪያ 100 ሚሊ ሊትር ዘይት  ...

                                               

ፍሩት ኬክ

5 የሾርባ ማንኪያ 125 ግራም የገበታ ቅቤ 1 የቡና ስኒ 100 ግራም ስኳር 4 የቡና ስኒ 200 ግራም የፉርኖ ዱቄት 3 ዕንቁላል 1 የሾርባ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር 1 የቡና ስኒ 100 ግራም ዘቢብ ግማሽ የቡና ስኒ 50 ግራም የተገረደፈ ኦቾሎኒ 1 የሾርባ ማንኪያ ተከትፎ የደረቀ የብርቱካን ልጣጭ

                                               

ቸኮሌት ጄነዋስ ኬክ (1 ኪሎ ግራም ለማዘጋጀት)

ጎድጎድ ያለውን ዕቃ ከብረት ድስት ውስጥ ማውጣት፤ ዕንቁላሉንና ስኳሩን ጎድጎድ ያለ ዕቃ ውስጥ አድርጎ የሞቀ ውሃ የተጣደበት ብረት ድስት ውስጥ በማድረግ በዕንቁላል መምቻ እጥፍ ያክል እስኪነሣ መምታት፤ ቅቤውን አቅልጦ በመጨመር ማዋሃድ፤ ዱቄቱን ቤኪንግ ፓውደሩንና የካካዎ ዱቄቱን ለብቻ መቀላቀል፤ የቤኪንግ ፓውደሩንና ዱቄቱን ድብልቅ በቀስ ላዩ ላይ በተን እያደረጉ በዝርግ ጭልፍ ወይም በእ ...

                                               

ካሮት ፑሬ

3 መካከለኛ ጭልፋ 300 ግራም የተከተፈ ቀይ ሽንኩርት 2 መካከለኛ ጭልፋ 200 ግራም የተከተፈ የሲለሪ ግንድ 5 የቡና ስኒ 250 ግራም የፉርኖ ዱቄት 1 የሾርባ ማንኪያ የቲማቲም ድልህ 10 መካከለኛ ጭልፋ 1 ኪሎ ግራም የተከተፈ ካሮት 2 መካከለኛ ጭልፋ 200 ግራም የተከተፈ ባሮ ሽንኩርት 8 የሾርባ ማንኪያ 200 ግራም የገበታ ቅቤ ቡኬጋርኒ 1 የሻይ ማንኪያ ጨው 1 የሻይ ማንኪያ ቁን ...

                                               

ኤልሞዳድ

ኤልሞዳድ በኦሪት ዘፍጥረት 10:26 መሠረት የዮቅጣን በኲር ልጅ ነበር። በ፩ ዜና መዋዕል 1:20 እንደሚታይ ስሙ ደግሞ አልሞዳድ ተጽፎ ይገኛል። የመጽሐፍ ቅዱስ ቅርሶች ወይም "ፕሲውዶ-ፊሎ" የተባለው ጽሑፍ ምናልባት 70 ዓ.ም. ግድም ተጽፎ እንዳለው፣ ዮቅጣን በባቢሎን ግንብ ወቅት የሴም ልጆች አለቃ ሲሆን ከልጆቹ ግን ፭ቱ ከነአልሞዳድ እምቢ ይላሉ፤ ዮቅጣንም ከሰናዖር እንዲያመልጡ ያስች ...

                                               

Raya Chercher, ራያ ጨርጨር

Raya Chercher /ራያ ጨርጨር is located at North with Raya Azebo,at West with Raya Alamata,at South with Raya Kobo and at East with Afar region Yalo.Raya Chercher is address its question to be separate from the Raya This is because it was fack of TPLF ...

                                               

ሲዳማ ዞን

ስዳማ እንደምናቀዉ ዞን ነበረች አሁን ግን ክብር ለዐብቹ እና ለብልጽግና ፖርት ይሁንና የ130ዓመት እራስን በራስ እናስደዳድር ጥያቄ ተቀባይነትን በማግኘቱ የኢትዮጵያ 10ኛ ክልል ለመሆን በቅቷል በዚህም ህደት የተሰዉት ብዙ ኤጀቶዎች አሉ ክብር ለእነርሱም ይሁንና። በአጭሩ ይሄንን ይመስላል የጻፍኩላችሁ ይነበብ ታምሩ ነኝ

                                               

ሪፋት

ሪፋት በኦሪት ዘፍጥረት 10:3 መሠረት የጋሜር ያፌት ፪ኛ ልጅ ነበር። በ፩ ዜና መዋዕል 1:6 ደግሞ ሲጠቀስ፣ በአንዳንድ ዕብራይስጥ ቅጂ ስሙ በስኅተት ዲፋት ይባላል። ፍላቪዩስ ዮሴፉስ እንዳሰበው፣ ሪፋት የወለዳቸው ብሄር "ሪፋትያውያን፣ አሁንም ጵፍላጎንያውያን የተባሉት" ነበር። ቅዱስ አቡሊደስ ደግሞ ሪፋት የ "ሳውሮማትያውያን" አባት አንደ ሆነ ጻፉ። ሪፋት ብዙ ጊዜ ከሪፋያዊ ተራሮች ጋ ...

                                               

ሃትሸፕሱት

ሃትሸፕሱት በጥንታዊ የግብጽ አዲስ መንግሥትና የ18ኛው ሥርወ መንግሥት ፈርዖን ስትሆን ምናልባት 1487-1466 ዓክልበ. የገዛች ነበረች። ከዚያ በፊት የ2 ቱትሞስ ንግሥት እና ያባቱ 1 ቱትሞስ ልጅ ነበረች። የ2 ቱትሞስ ቁባት ንግሥት ኢሰት ተባለች፣ እርሷም የተከታዩ 3 ቱትሞስ እናት ሆነች። የ፪ ቱትሞስ ተከታይ በይፋ ልጁ ፫ ቱትሞስ ሲሆን፣ እሱ ግን ገና የ 2 ዓመት ሕጻን ልጅ ሆኖ የ ...

                                               

Personal biography

Belay Getaneh /ተዋናይ፣ደራሲ፣ዳይሬክተር፣ፕሮዲውሰር/ በላይ ጌታነህ የተወለደው 1977 አሰላ ከተማ ውስጥ ሲሆን አባቱ ጌታነህ ወ/አማኑኤል ነጋዴ ሲሆኑ እና እናቱ ፋንታዬ በቀለ ደግሞ የቤት እመቤት ነበረች። ሁለት እህት እና ሁለት ወንድም ሲኖረው እሱ የቤቱ የመሀከለኛው ልጅ ነው። ትምህርቱን ከአምስት አመቱ ጀምሮ በመዋለህፃናት/ኬጂ ሲጀምር ከሁለት አመት ቆይታ በኃላ በሚሲዮናውያን ...

                                               

ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ንግግር በጄኔቭ ፡ ስዊስ

ከእግዚአብሔር መንግሥት በቀር የፍጡር መንግሥት ሁሉ ከአንዱ የማይበልጥ ሥራ የለውም፡፡ ነገር ግን በምድር ላይ ኃይለኛ የሆነው መንግሥት ምንም በደል የሌለበትን የሌላውን መንግሥት ሕዝብ ለማጥፋት የሚገባው መስሎት በተነሳበት ጊዜ ተጠቂው ወገን ለመንግሥታት ማኅበር የተበደለውን የሚያቀርብበት ሰዓት ነው፡፡ እግዚአብሔር ታሪክ ለምትሰጡት ፍርድ ለመንግሥት ማኅበርም ምስክር ሆነው ይመለከታሉ

                                               

ዛንዚባር

ዛንዚባር; ስዋሂሊ ዛንዚባር; አረብኛ: - በሮማንጃይዝ ዚንጂባር የታንዛኒያ ከፊል የራስ ገዝ ክልል ነው። ከዋናው የባህር ዳርቻ 25-50 ኪ.ሜ በሆነችው ሕንድ ውቅያኖስ ውስጥ ከሚገኘው የዛንዚባር አርኪፔላጎ የተዋቀረ ሲሆን ብዙ ትናንሽ ደሴቶችን እና ሁለት ትላልቆችን ያቀፈ ነው-ኡንጉጃ እና ፔምባ ደሴት ተብሎ ይጠራል። ዋና ከተማው በኡንጉጃ ደሴት ላይ የምትገኘው ዛንዚባር ከተማ ናት ፡፡ ...

                                               

በደሌ ከተማ

በደሌ ከተማ በደቡብ ምዕራብ የሀገራችን ክፍል የምትገኝ ከተማ ስትሆን በኦሮሚያ ክልል የቡኖ በደሌ ዞን ዋና መቀመጫ ናት በደሌ ከአዲስ አበባ በ483 ኪ.ሜ ከጅማ ደግሞ በ145 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ትገኛለች ከተማዋ ወደ መቱጎሬና ጋምቤላ እንዲሁም ወደ ነቀምት ብሎም ጅማና አዲስ አበባ የሚወስዱ መንገዶች አቋርጠዋት ያልፋሉ የዚህች ከተማ ነዋሪዎች የሚመቹና ተቻችለው ለዘመናት የኖሩ ከመሆናቸውም ...

                                               

መቱ

መቱ በደቡብ-ምዕራብ ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙ የንግድ ከተሞች መካከል አንዷ ስትሆን በኦሮሚያ ክልል የኢሉባቦር ዞን ዋና ከተማ ነች። ከሶር ወንዝ አጠገብ የምትገኘው ይህች ከተማ 8 ° 18′N 160 35 ° ላቲትዩድና ሎንጊትዩድ እንዲሁም 1605 ሜትር ከፍታ አላት

                                               

ጨው ባሕር

ሙት ባህር ወይም dead sea ይባላል፡፡ ይሄን ስያሜዉን ያገኘዉ በቅርቡ ሲሆን ከዚህ ቀደም ጨዉ ባህር በመባል ይታወቅ ነበር፡፡ በ ዮርዳኖስና በእየሩሳሌም መካከል ይገኛል፡፡ የሚገርመዉ ነገር ምንድነዉ ይህ ባህር ከተለመዱት የባህር አካላት በተቃራኒዉ ማንሳፈፍ እንጂ ማስመጥ አያዉቅም በዚህ ምክንያት በየቀኑ ብዙ ሺህ ቱሪስቶች ይጎበኙታል፡፡ እድሉን አግኝተህ ይህን አስገራሚ ባህር ለመጎብኘ ...

                                               

ብጉንጅ

ብጉንጅ ብጉር መስለ የቆዳ በሽታ ፡ የቆዳ ማበጥ ወይም መደደር ነው። ብጉንጅ/ Boils ብጉንጅ አንድና ከዚያ በላይ የሆኑ የፀጉር መዉጫ ቀዳዳዎች በባክቴሪያ ምክንያት እንፌክሽን በሚፈጥርበት ወቅት ቆዳ ስር በመቆጣት፣መግል በመያዝና በማበጥ ህመም እንዲከሰት የሚያደርግ ችግር ነዉ፡፡ እብጠቱ በፍጥነት በማደግና በመግል በመሞላት የህመም ስሜቱ እንዲጨምር ያደርጋል፡፡ የህመሙ ምልክቶች ብጉንጅ ...

                                               

ፈግታ ለኮማ

በፋግታ ለኮማ ወረዳ ወደ 26 ቀበሌዎች አሉት። የቀበሌው ስም 1. ኮሪጎሃና 2. ገዘሃራ አዊዲ 3. አግታ አያጀስታ 4. አንኩሪ 5. ችጎሊ ማርያም 6. አይካልታ 7. አደረጅታ 8. ነቸላ ዱቻ 9. ደጊ አቮላ 10. ድማማ መንጉዳ 11. ደለከስ 12. አዝማች 13. ሻንጋና 14. አፍራ 15. አሸዋ 16. አመሻ ሽንኩሪ 17. ጋፈራ 18. እንዳሃ 19. ሻራታ 20. ዘንበላ ስግላ 21. ደብረ ...

                                               

የማርያም ቅዳሴ ገፅ ፲፩

፷፰ ፤ ከፍጥረት ሁሉ እንደሚቀድም እንደ አዳም አንድ የምንል አይደለም በባሕርዪው አንድ ሲሆን ሦስት ነው እንላለን እንጂ ። ፷፱ ፤ ክፉዎች አይሁድ ባለማወቃቸው የእግዚአብሔርን ገፅና አካል አንድ ነው የሚሉ በደለኞችን የይስማኤል ወገኖችንም እነሆ እንሰማቸዋለን ልቦናቸውን ያሳወሩ ናቸው ። ፸ ፤ አምላኮቻቸውም ብዙ አጋንንቶቻቸው ብዙ የሆኑ በጣዖት የሚያመልኩ አረማውያንን እንሆ እናያቸዋለን ...

                                               

ቀዓት

ቀዓት በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት የሌዊ ልጅ፣ የእንበረም አባትና የሙሴ አያት ነበር። በኦሪት ዘጸአት ፮፡፲፰ ዘንድ፣ የቀዓት ሌሎች ልጆች ይስዓር፣ ኬብሮን እና ዑዝኤል ተባሉ፤ የቀዓትም እድሜ 133 ዓመታት ደረሰ። በኦሪት ዘኊልቊ ምዕራፍ ፫ እና ፬ እንደሚለን፣ የቀዓት ትውልድ ወይም ቀዓታውያን ከሌዋውያን መካከል አንዱ ወገን ናቸው፤ የዚህም ወገን ኃላፊነት ታቦትና ቅዱስ ንዋይ ነው። በመጽሐፈ ...

                                               

አዳዲስ ቀልድ

በቅርቡ አንድ ሰዉ ይታሰራሉ ከዚያም አንዱ ለጓደኛዉ" አንተ እገሌ እኮ ታሰረ” ይለዋል።" እንዴ ምን አድርጎ አሰሩት” ይለዋል" ሰርቆ ነዋ”" ሰርቆ አይ ልክስክስ በደንብ አልሰረቀም ማለት ነዉ”" ምን ማለትህ ነዉ ይህን ስትል አልገባኝም”" ይህ እንዴት አይገባህም በደንብ ቢሰርቅማ ፓርላማ ይገባ ነበራ” የወያኔ ሴኮሪቲ -" በስብሰባችሁ ላይ የእኛ ሁለት ሰዎች ይገኛሉ” -" ሁለት ብቻ?” ...

                                               

ስናን

በ አማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን ውስጥ የሚገኝ ወረዳ ነው። የ ወረዳው ዋና ከተማ ረቡእ ገበያ ይባላል። ከ ደብረማርቆስ በስተ ሰሜን ወደ ድጎ ጽዮን /አርብ ገበያ በሚወስደው መንገድ በ 27 ኪሎሜትር ርቀት ላይ ይገኛል ስናን በደቡብ ምዕራብ ከ ጉዛምን በምዕራብ በሰሜን ከ ቢቡኝ በሰሜን ምዕራብ ከ ደባይ ጥላትግን በምስራቅ ከአዋበል በደቡብ ከ አነደድ ወረዳ ጋር ይዋሰናል።

                                               

ኦሜቴፔ

ከግራናዳ ከተማ በስተ ደቡብ ወደ 50 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ኦሜቴፔ ደሴት ይገኛል። በደሴቱ ላይ የሚታየው የተፈጥሮ ውበትና ለም የሆነው አፈሩ ለመኖሪያነት ተፈላጊ እንዲሆን አድርጎታል። እንዲያውም የኒካራጓ የግብርና ታሪክ የሚጀምረው በዚህ አካባቢ ነው። በዛሬው ጊዜ ኦሜቴፔ ወደ 42.000 የሚጠጉ ነዋሪዎች ያሏት ሲሆን የሚተዳደሩትም ዓሣ በማጥመድ እንዲሁም እንደ በቆሎ፣ ሙዝ፣ ቡና እና ሌ ...

                                               

አል-ገኒይ (በራሱ የተብቃቃ)

በአቡ ሀይደር በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ ክብርና ምስጋና ለዓለማቱ ጌታ ለአላህ የተገባ ይሁን አል-ፋቲሓ 2 ፡፡ የአላህ ሰላምና ውዳሴ የሰው ዘር ታላቅ መሪ ለሆኑት ለነቢዩ ሙሐመድ አል-አሕዛብ 56 ለመላው የአላህ መልክተኞች አል-ሷፍፋት 181 የሐቅንም መንገድ በተከተለ ሁሉ ላይ ይሁን ጣሀ 47፡፡ ሀ. ትርጉም፡- "አል-ገኒይ" የሚለው መለኮታዊ ስም ት ...

                                               

ሩስድክ

ሩስድክ የሚለው መጠሪያ ስማችን ምህንፃረ ቃል ሲሆን" የሩሃማ ስነ-ጽሑፍና ድራማ ክበብ” ማለት ነው። ይህንን ስም የመረጠነው ደግሞ እኛ በዘመናችን በዘመኑ በመጨረሻ ዘመን የምንኖር ስንሆን የሰው ልጅ በተፈጥሮው ለአመጽ፣ ለኃጢአት እና እግዚአብሔርን በማይታዘዙት ትውልድ መካከል ስለሚንኖር ምህረትን ለትውልድ፤ ምህረትን ለቤተ ክርስቲያን ተመኝተን ሩሃማ አልን! ሩሃማ ማለት" ምህረት የሚገባት ...

                                               

Zati qeneya

ር ምንድን ነው? በዛሮች ቁጥጥር ስር ምድር ወድቃለች ከእለታት በአንዱ ቀን የእግዚአብሔር መልእክት ወደ አዳምና ሔዋን መጣ ከገነት ተባረው በመሬት ላይ መመላለስ ከጀመሩ በኃላ ከመጡና የሰው ልጅ እጣፈንታ ከቀየሩ መልእክቶች አንዱ ነው እነኝህ ሁለት ጥንዶች 30 ጥንድ ልጆች ነበሯቸው እግዚአብሔር እነኝህን ልጆች ሊጎበኝ እንደሚሻ መልእክት አደረሳቸው የፍቃድ አምላክ ነውና እነርሱም ቆም ብለ ...

                                               

የማርያም ቅዳሴ ገፅ ፰

፵፭ ፤ ከአባቱ አጠገብ ሳይለይ ቃል ወዳንቺ መጣ ሳይወሰን ፀነስሽው በላይ ሳይጎድል በታችም ሳይጨምር በመኀፀንሽ ተወሰነ ። ፵፮ ፤ መጠንና መመርመር የሌለበት እሳተ መለኮት በሆድሽ አደረ በምድራዊ እሳት እንመሰለው ዘንድ አይገባንም ለእሳትስ መጠን አለው ልክም አለው መለኮት ግን ይህን ያህላል ይህንንም ይመስላል ሊባል አይችልም ። ፵፯ ፤ ለመለኮት እንደ ፀሐይና እንደ ጨረቃ ክበብ እንደ ሰ ...

                                               

ቅንጅት ለአንድነትና ለዴሞክራሲ

ቅንጅት ለአንድነትና ለዴሞክራሲ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ወገን ነው። በኢንጂ. ሃይሉ ሻውል የሚመራ የኢትዮጵያ ህዝብ ፓርቲ ነው። ይህ ፓርቲ በግንቦት 7 ቀን 1997 ለሚካሄደው ምርጫ ተመሳሳይ አቋም ያላቸውን መኢአድን ኢዴአፓ-ማድህንን ኤዴሊንና ለዚሁ አላማ የተመሰረተውን ቀስተ ደመናን የሚያካትት ስብስብ ሆኖ የተመሰረተ ነው። በ1997 ኣ.ም በተደረገው አገር አቀፍ ምርጫ ቅንጅት ከፍተኛ ውጤት ...

                                               

የግንቦት 7 ፖለቲካዊ ፓርቲ

አርበኞች ግንቦት 7 ንቅናቄ የኢትዮጵያ የፓለቲካ ፓርቲ ነው የዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ምስረታ ጥረታችን በአመጸኞችና በዕብሪተኞች ድርጊት አይገታም! መጋቢት 18 ቀን 2011 ዓ.ም አርበኞች ግንቦት 7 እንደ ንቅናቄ ለረጅም ዓመታት ከታገለላቸዉ መብቶች ዉስጥ አንዱ ማንኛዉም ኢትዮጵያዊ ባልተስማማበት ሀሳብ፥ ፖሊሲና ፕሮግራም ላይ ህግና ደንብን እስካከበረ ድረስ ያለምንም መከልከል በፈለገዉ መንገ ...

                                               

ክለብ ሳንድዊች

3 በቁመቱ የተከተፈ ቃርያ 4 የሾርባ ማንኪያ 100 ግራም ማዮኔዝ ሶስ 1 የሻይ ማንኪያ ቁንዶ በርበሬ 2 መካከለኛ ጭልፋ 200 ግራም በቁመቱ የተከተፈ ለስላሳ የበሬ ሥጋ 2 መካከለኛ ጭልፋ 200 ግራም ተቀቅሎ የተከተፈ የዶሮ ሥጋ 3 የሾርባ ማንኪያ የገበታ ቅቤ 1 የሻይ ማንኪያ ጨው 1 መካከለኛ ጭልፋ 100 ግራም የተከተፈ ቲማቲም 2 መካከለኛ ጭልፋ 100 ግራም የተከተፈ የሰላጣ ቅጠል ...

                                               

ባሶ ሊበን

{{አሞሌ ቻርት | title = የባሶ ሊበን ወረዳ ህዝብ ቁጥር | bar_width = 25 | width_units = em | label_type = ዓ.ም.** | label1 = | label2 = | label3 = | label4 = | label5 = | label6 = | label7 = | label8 = | label9 = | data_type = የሕዝብ ብዛት | data_max = 166.000 | dat ...

                                               

ሸማመተው

ሸማመተው በ2007 እ.ኤ.አ. የወጣ የሚካያ በሀይሉ የመጀመሪያ አልበም ነው። በአልበሙ ላይ ካሉት ዘፈኖች ውስጥ የስምንቱ ግጥም በሚካያ የተደረሱ ሲሆኑ የቀሪዎቹ ሶስት ግጥሞች ደግሞ ከኤልያስ መልካ ጋር በመተባበር የተደረሱ ናቸው። በዚህ አልበም ውስጥ የሚገኘው "ደለለኝ" በመባል የሚጠራው ዘፈን በ2000 በናይጄሪያ በተካሄደው የኮራ የሙዚቃ ውድድር ከምርጥ አስሮች ውስጥ ገብቶ ነበር።

                                               

ገበጣ

ገበጣ ኢትዮጵያ ውስጥ የተለመደ ጨዋታ ነው። እንደ ቼስ ና ዳማ በጠፍጣፋ ገበቴ ላይ ሁለት ሰወች የሚጫወቱት የጨዋታ አይነት ነው። በግብጦሽ ህግ መሰረት ገበቴው ላይ 18 ጉድጎዶች ሲኖሩ የተወሰኑ ጠጠሮችም በየጉድጘዱ ይቀመጣሉ። የጨዋታው አላማ እንግዲህ የባላጋራን ጠጠሮች መብላት ነው። የባላጋራ ጠጠሮች ዜሮ ሲቀሩ ያንጊዜ አሸነፍን ይባላል። ስዕሉ የሚያሳየው 3 ረድፍ ያለው ገበጣ ይሁን እን ...

                                               

እስክስታ

እስክስታ ትኩረቱ የትከሻ እንቅስቃሴ የሆነ፣ ነገር ግን የእግር እንቅስቃሴንም የሚያካትት የውዝዋዜ አይነት ነው። እስክስታ የሚለው ቃል እስክስ ከሚለው እንደተመዘዘ ይታመናል። እስክስ ማለት አንድን ነገር ያለ መቆራረጥ ወይንም ፍስስ በሚል መልኩ መስራት እንደማለት ነው። ስለዚህም የትከሻ አካባቢ ንቅናቄ የውሃ አወራረድን ወይንም የፏፏቴ ጅረትን በመወከል ይከወናል። ከላይ ከተሰጠው ትርጓሜ አ ...

                                               

መዝገበ ዕውቀት

መዝገበ ዕውቀት ማለት ወይም የዕውቀት ዘርፎች ሁሉ ወይም የአንድ ዕውቀት ዘርፍ የመረጃ ክምችት ነው። ከመዝገበ ቃላት የሚለይበት ጥቅሙ እያንዳንዱ መጣጥፍ ስለ አንድ ቃል ወይም ዘይቤ ብቻ ሳይሆን ጥልቀት ያለው መረጃ እሚሰጥ መሆኑ ነው። ስለዚህ የመዝገበ ዕውቀት መጣጥፍ ከመዝገበ ቃላት መጣጥፍ ይልቅ ረጅምና ዝርዝሩን የሚገልጽ ነው። ከሁሉ ጥንታዊው እስካሁንም የሚገኘው መዝገበ ዕውቀት የፕሊ ...

                                               

መጽሐፈ ሲራክ

መጽሐፈ ሲራክ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተከርስቲያን መጽሐፍ ቅዱስ ከብሉይ መጻሕፍት የሚፈረጅ ነው። ለማንበብ እታች ይጫኑ። "እግዚአብሔር መድኃኒትን ከምድር ፈጥሯልና አዋቂ ሰው ባለ መድኃኒትን አይንቀውም። ታምራቱን ያወቁ ዘንድ ውሃ በእንጨት የጣፈጠ አይደለምን? በታምራቱ ይከበሩ ዘንድ እግዚአብሔር ለሰዎች ጥበብን ሰጣቸው። በመድኃኒቱ ያድናቸዋል በሽታቸውንም ያርቅላቸዋል። በሚያድኑ ...

                                               

መጽሐፍ

መጽሐፍ ማለት ብዙ የጽሑፍ ገጾች ለማንበብ ምቾት የተቀነባበሩበት ወረቀት ክምችት ነው። በተለምዶ የመጽሐፉ አርዕስት በሽፋኑ ፊት ላይ ይታተማል። አሁን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ መጽሐፍም በኢንተርኔት ላይ ማንበብ ይቻላል። ሆኖም የተለመደው የወረቀት መጽሐፍ ትልቅ ጥቅም ስላለው ለዘለቄታ የተወደደ ሆኗል።

                                               

ፒውዲፓይ

ፌሊክስ ሼልበርግ የተወለደው እ.ኤ.አ. ኦክቶበር 24 ቀን 1983 ወይም በኦንላይን ስሙ ፒውዲፓይ ስዊድናዊ ዮትዩበር ፣ ኮሜድያን እና የቪድዮ ጌም ኮሜንታተር ሲሆን በብዛት የሚታወቀው ዩትዩብ ላይ በሚለቅቃቸው ቪድዮዎች ነው። የተወለደው ጎተንበርግ ስዊድን ውስጥ ሲሆን ጎተንበርግ በሚገኘው ቻልመርስ ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በኢንደስትሪያል ኢኮኖሚክስ እና ቴክኖሎጂ ማናጅመንት የመጀመርያ ዲግሪውን ...

                                               

ፎርብስ

ፎርብስ ወይም Forbes በአሜሪካ የሚገኝ የህተመት ድርጅት ነው። ይህ ድርጅት በሳምንት ሁለት ጊዜ የሚታተም አለም አቀፍ መጽሄት ያለው ሲሆን የአለማችን ከበርቴዎችን ደረጃ በማውጣት ይታወቃል። ለዚህ ድርጅት ሁነኛ ተፎካካሪ የሆነው ፎርቹን ወይም Fortune የተባለው መጽሄት ሲሆን በታይም ድርጅት ወይም Time inc. ይታተማል።

                                               

አኩኩሉ

አኩኩሉ ወይም ድብብቆሽ ህጻናት የሚጫወቱት ጨዋታ ሲሆን ፈላጊ አይኑን ይጨፍንና "አኩኩሉ" እያለ ማሪያም ከተባለች ስፍራ ይጣራል ከዚያም ተፈላጊወች "አልነጋም" በማለት እራሳቸውን ይደብቃሉ። ተደብቀው ካበቁ በኋላ "አልነጋም" ማለትን ያቋርጣሉ በዚህ ጊዜ ፈላጊ አይኑን ይገልጥና መፈለግ ይጀምራል። ከተደበቁት መጀመሪያ የተያዘው በተራው ፈላጊ ይሆንና ጨዋታው ይቀጥላል። ነገር ግን ተደባቂወቹ ...