ⓘ Free online encyclopedia. Did you know? page 48
                                               

መጽሕፍ ቅዱስ

ትምህርት አንድ የመንፈስ ቅዱስ ስጦታ እና የመንፈስ ቅዱስ ፍሬ መካከል ያለው ልዩነትና አንድነት በዚህ አጭር ጽሑፍ ውስጥ የመንፈስ ቅዱስ ስጦታና የመንፈስ ቅዱስ ፍሬ ውስጥ የሁለቱም ልዩነታቸውንንና አስፈላጊነቱን አንዲሁም ምን ማለት እንደሆነ እናጠናለን፡፡ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ በመንፈስ ቅዱስ ስጦታዎች አማካይነት የሚፈጠሩ ችግሮች ምን እንደሆነና ችግሮችን እንዴት መፍታት እንዳለብን መመ ...

                                               

ቃይንም

ቃይንም በ ኦሪት ዘፍጥረት 10፡24፣ 11፡13፤ በ መጽሐፈ ዜና መዋዕል ቀዳማዊ 1፡18፣ እንዲሁም በ ሉቃስ ወንጌል 3፡36 መሠረት የአርፋክስድ ልጅና የሳላ አባት ነበረ። የአማርኛ ትርጉም እንደ ግሪክ ትርጉም እንዲህ ይላል። ሆኖም በዕብራይስጥ ብሉይ ኪዳን ትርጉም የቃይንም ስም አይታይም፣ በርሱ ፈንታ አርፋክስድ በቀጥታ የሳላ አባት ያደርገዋል። አሁን በዓለም ዙሪያ ያሉት ትርጉሞች የተወ ...

                                               

ዲያቆን

ዲያቆን: ማለት ንመዓርግ ክህነት ዝተሓጽየ፡ ተለኣኺ፡ ኤጲስ ቆጶስ እንክኸውን ከሎ። ድንግል ከሎ መዓርግ የምጽእ።፡ከምኡ ውን፡ ምስ፡ተመርዓወ፡ የምጽእ ኢዩ። ፍትሓ ነገስት ዓንቀጽ 7 ተመልከት። 1ይ ጢሞቴዎስ ምዕ፡ 3 ። ቤተ ክርስቲያን ክብሪ እቱ፡መዓርግ ንኽትሕሉ፡ ዝሃበቶ ክብሪ ማዕረ ክንደይ ዓብይ ምዃኑ ተገንዘብ!! ሰብ ክብረቱ፡ ኣብ፡ ድንግልንኡ ኢዩ። እዙይ፡ማለት፡ግን ድንግልናኡ፡ ብ ...

                                               

ሃኢ ጋኦን

ሃኢ ጋኦን ከ931 እስከ 1030 ዓም በባቢሎን ዙሪያ የኖረ የአይሁድና እና የተልሙድ አስተማሪ ነበር። በተለይ የሚታወቀው "responsa" "መልሶች" ስለ ተባሉ ጽሁፎች ናቸው። ለምሳሌ ያህል የሚከተለውን ጻፈ፦ "መሢህ ወልደ ዮሴፍ፣ ከዳዊት ሥርወ መንግሥት የሆነ ታላቅ ጻድቅ፣ በይሁዳ ሕዝብ መካከል ይነሣል። መሪነቱ እንደ ንጉሥ ዘመን የሚመስል፣ ለአርባ አመት የሚቆይ ይሆናል። በዚህም ዘመ ...

                                               

የዮሐንስ ራዕይ

የዮሐንስ ራዕይ በመጽሐፍ ቅዱስ አዲስ ኪዳን መጨረሻ ይገኛል። ይህ የመፅሃፉ ክፍል በክርስቲያኖች የአለም ፍፃሜ ጥናት ውስጥ ዋና ሚና አለው። የተፃፈው በኮይኔ ግሪክ ሲሆን አርዕስቱ አፖካሊፕሲስ ነው። ትርጉሙም መግለጽ ወይም ማሳየት ማለት ነው። ፀሃፊው ራሱን በፅሁፉ ውስት ዮሃንስ ብሎ ያሳወቀ ሲሆን ፍጥሞ የምትባል በኤጊያን ባህር የምትገኝ ደሴት ላይ እንደነበር ታላቅ ድምፅ እንደሰማና ፅሁ ...

                                               

የኤልያስ ራዕይ

የኤልያስ ራዕይ በጥንት ለአይሁዶችና ለክርስቲያኖች የታወቀ ትንቢት ነው። ይህ ትንቢት በ2 የተለያዩ መጽሐፍት ይገኛል። እነርሱም የዕብራይስጥ አይሁድ ትርጉም ፣ እና በቅብጢኛ የተጻፈው በክርስቱያኖች የተዘጋጀ ትርጉም ናቸው። እነዚህ ብርቅ ጽሑፎች በሰፊ አልታወቁምና መቸም ቀኖናዊ ሳይቆጠሩ ከአዋልድም መጻሕፍት ውጭ ቀሩ። እያንዳንዱ ትርጉም የነቢይ ኤልያስ ስም ስላለበት፣ ለዚህ ነው "የኤልያ ...

                                               

ርብቃ

ርብቃ በ ኦሪት ዘፍጥረት መሠረት የይስሐቅ ሚስትና የያዕቆብና የኤሳው እናት ነበረች። በምዕራፍ ፳፪፡፳፫ አባቷ ባቱኤል ነበር። ምዕራፍ ፳፬ እንደሚተርክ፣ አብርሃም ሽማግሌ ሆኖ ልጁም ይስሐቅ የከነዓን ሴት እንዳያገባ ከዘመዶቹ ሚስት ያገኝለት ዘንድ ሎሌውን ወደ "መስጴጦምያ" ዕብራይስጥ፦ አራም-ናሓራይን ላከው። ሎሌው ግመሎችን ይዞ ወደ አብርሃም ወንድም ናኮር ከተማ ደረሰ። ናኮር የኖረው በ ...

                                               

የማርያም ቅዳሴ ገፅ ፱

፶፫ ፤ የላከ አብን በህላዌ አባት እንደሆነ እናምናለን የተላከ ወልድንም በህላዌ ወልድ እንደሆነ እናምናለን ማኅየዊ መንፈስ ቅዱስንም በህላዌ መንፈስ ቅዱስ እንደሆነ እናምናለን ሦስቱ ስም አንዱ እግዚአብሔር ነው ። ፶፬ ፤ አብርሃም ከይስሐቅ እንደሚበልጥ ይስሐቅም ከያዕቆብ እንደሚበልጥ አይደለም ለመለኮት እንዲህ አይደለም ። አብ ከልጁ አይበልጥም ወልድም ከመንፈስ ቅዱስ አይበልጥም መንፈስ ...

                                               

ኪቲም

ትንቢተ ዳንኤል ፲፩፡፴ ፦ "የ ኪቲም መርከቦች ይመጡበታልና ስለዚህ የስሜን ንጉሥ አዝኖ ይመለሳል፣ በቅዱስም ቃል ኪዳን ላይ ይቈጣል፣ ፈቃዱንም ያደርጋል፤ ተመልሶም ቅዱሱን ቃል ኪዳን የተዉትን ሰዎች ይመለከታል።" በግሪኩ ግን በ "የኪቲም መርከቦች" ፋንታ "የሮማውያን መርከቦች" ይላል። ትንቢተ ኤርምያስ ፪፡፲ ፦ "ወደ ኪቲም ደሴቶች እለፉና ተመልከቱ፣ ወደ ቄዳርም ላኩና እጅግ መርምሩ፣ ...

                                               

ክፋት ምንድን ነው

ክፋት ምንድን ነው? ከየትስ ተገኘ? ክፉ የሚለው ቃል የመልካም ነገር ተቃራኒ፤ የበጎ ነገር መጥፋት፤ሐሰት፤ኃጢአት ፤ በሰው ልጅ ላይ የሚደርስ የሥጋና የነፍስ መከራ ተብሎ ሊተረጎም ይችላል፡፡ በዚሁ መሠረት ክፋት ክፉን ማድረስ ለክፉ ነገር መገኛ ምክንያት መሆን ማለት ነው፡፡ የፈጠረው ፍጥረት h#l# mLµM XNdçn xy Y§LÝÝ YHM bXGz!xB/ R ytf-r F_rT h#l# mLµM ...

                                               

ወደ ሮማውያን ፲፮

ወደ ሮማውያን በአዲስ ኪዳን የመጀመሪያው መልዕክት ሲሆን ቅዱስ ጳውሎስ በቆሮንጦስ እያለ በ፶ ዎቹ ዓ.ም. የጻፈው መልዕክት ነው። ይህ ምዕራፍ ፲፮ ሲሆን በ፳፯ ንዑስ ክፍሎች ይከፈላል። ጳውሎስ በዚህ መልዕክቱ በመንፈሳዊው ሥራው የተባበሩትን ቅዱሳን ሁሉ ያመሰግናል፣ ምዕመንን ይባርካል ፣ ያበረታታል.። ቅዱስ ጳውሎስ ለሮማውያን መልዕክቱን የጻፈበት ምክንያት አይሁዳውያንና ሮማውያን በሰላም ...

                                               

ወደ ሮማውያን ፲፬

ወደ ሮማውያን በአዲስ ኪዳን የመጀመሪያው መልዕክት ሲሆን ቅዱስ ጳውሎስ በቆሮንጦስ እያለ በ፶ ዎቹ ዓ.ም. የጻፈው መልዕክት ነው ። ይህ ምዕራፍ ፲፬ ሲሆን በ፳፫ ንዑስ ክፍሎች ይከፈላል ። ጳውሎስ በዚህ መልዕክቱ "አትፍረድ ይፈረድብሃል፡" በሚለው የእግዚአብሔር ትዛዝ ላይ የሚያተኩር ነው ። ቅዱስ ጳውሎስ ለሮማውያን መልዕክቱን የጻፈበት ምክኒያት አይሁዳውያንና ሮማውያን በሰላም አንድላይ በ ...

                                               

ቤተክርስቲያን

ቤተክርስቲያን ሦስት ትርጉም ያለው በዘርፍና በባለቤትነት የተጠቃለለ ስም ነው፡፡ አንደኛው ትርጉም ፡- የክርስቲያን ቤት የክርስቲያን መሰብሰቢያ የክርስቲያን መገኛ ማለት ነው፡፡ ይህም ማለት ክርስቲያኖች የሚጸልዩበት ሥጋ እና ደሙን የሚቀበሉበት የሚሰግዱበት ከእግዚአብሔር ጋር የሚገናኙበት የጸሎት ቤት ማለት ነው፡፡ ኢሳ. 56፡7፤ ኤር. 6፡10-16፤ ማቴ. 21፡13፤ ማር. 11፡17፤ ሉቃ ...

                                               

አባታችን ሆይ

አባታችን ሆይ ወይም የጌታ ጸሎት በማቴዎስ ወንጌል 6 እና በሉቃስ ወንጌል 11 ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ ያስተማረው ጸሎት ነው። ጸሎት የግል መሆኑን ካስረዳ በኋላ፥ ጸሎት ግን በገሃድ ስትፈልጉ፥ እግዜር የምትፈልጉትን ገና ስላወቀ፥ እንዲህ ብላችሁ ጸለዩ በማለት አስተማራቸው። በማቴዎስ ወንጌል 6፦ በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ፣ ስምህ ይቀደስ፤ መንግሥትህ ትምጣ፣ ፈቃድህ በሰማይ እንደ ሆ ...

                                               

የቶሪኖ ከፈን

የቶሪኖ ከፈን ወይም መከፈኛ ጨርቅ የተሰቀለ ሰው ምስል የሚታይበት ጥንታዊ በፍታ ነው። ዛሬ የሚገኘው በቶሪኖ ጣልያ ባለበት ቤተ ክርስትያን በመሆኑ "የቶሪኖ ከፈን" ይባላል። ይሄው በፍታ በመቃብር ውስጥ ሲቆይ ኢየሱስ ክርስቶስን የከፈነው እንደሆነ በሱም ላይ ምስሉ በተአምር እንደተቀረጸ የሚያምኑ ጥቂቶች አይደሉም። ሌሎች ግን የጥርጣሬ ባሕርይ ይዘው ይህን ሳይቀበሉ በሰው ልጅ ሰዓሊነት እን ...

                                               

የጄኖቫ ቅዱስ መልክ

የጄኖቫ ቅዱስ መልክ በጄኖቫ፣ ጣልያን በተገኘው ቅዱስ በርተሎሜዎስ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የሚገኝ ስዕል ነው። ይህ ስዕል የኢየሱስ ክርስቶስ መልክ ለመግለጽ እንደታሠበ ይታመናል። በአንድ ትውፊት ዘንድ፣ ኢየሱስ በሕይወቱ ስብከት ሳለ የኦስሮኤኔ በሶርያ ንጉሥ 5 አብጋር በበሽታ ታምመው ኢየሱስ መጥቶ እንዲፈውሳቸው አንድን መልእክተኛ ሐናን ወደ ኢየሩሳሌም ልከው ነበር። ኢየሱስ ወደ ከተማው ወ ...

                                               

ቴዎብስታ

ቴዎብሰታ የቅዱስ ጊዮርጊስ እናት ናት። በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያን ልማድና ትምህርት ከፍልስጥኤም ነበረች፣ ልጇም ሲያድግ እርስዋና አባቱ የቀጴዶቅያ አለቃ አናስታስዮስ አርፈው ነበር። በሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቶያን ልማድ ግን የወላጆቹ ስሞች ጌሮንቲዩስ እና ፖሊክሮኒያ ተባሉ።

                                               

መናፍቅ

መናፍቅ መንፈቅ ከሚለው ቃል የተገኘ ሲሆን፣ መንፈቅ ማለትም ግማሽ ማለት ነው። መናፍቅ ማለት ከፍሎ የሚያምን ሙሉ እምነት የሌለው ማለት ነው። በክርስትና ትምህርት የማያምን ሰው መናፍቅ አይባልም። ከሀዲ ወይም አህዛብ ይባላል እንጂ። በክርስትና ትምህርት አምናለሁ ብሎ ነገር ግን ሙሉ የክርስቶስንና የአባቶች ውሳኔዎችን የማይቀበል አካል መናፍቅ ይባላል። መጽሐፍ ቅዱስ ስለአምላክ ማንነት የሚ ...

                                               

ዓ.ም.

በመካከለኛው ዘመን ላቲንኛ ዐኖ ዶምኒ AD ተብሎ የሚጠራ ሲሆን ትርጓሜው ዘመነ ጌታ ወይም የጌታችን ዘመን የሚል ነው፤ ይህም የተወሰደው ዐኒ ዶምኒ ኖስትሪ ጄሱ ክርስቲ" በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ዘመን ከተሰኘ ላቲን ኃይለ ቃል ነው። በኢትዮጵያም ለዚሁ በቀረበ መልኩ ዓመተ ምሕረት በመባል ተተርጉሟል። አንዳንድ ጊዜ ሰኩለር ለማድረግ ስፈልጉ የተለያዩ ፀሐፍት ከ፲፯ኛው መቶ ክፍለ ዘመን መ ...

                                               

የፍሎሬንታይን ሐዘን (Michelangelo)

የፍሎሬንቲን ሐዘን ወይም ኢየሱስ ክርስቶስ ከመስቀል እንደወረደ ሐዘናቸውን ለማሳየት የተቀረጸ ሐውልት ነው። ይህ ሐውልት የተቀረጸው ከ እምነ በረድ ነው። ሐውልቱ የተቀረጸው በ እንደገና መወለድ ቀራጭ ማይክል አንጄሎ ቡናሮቲ ነው። ማይክል አንጄሎ በዚህ ሐውልት ላይ ከ1547 እስከ 1553 ድረስ ስርቶበታል። በሐውልቱ ላይ አራት ሰዎች ይታያሉ። ጌታችን መድሐኒታችን ኢየሱ ክርስቶስ ሞቶ ከመስ ...

                                               

የማርያም ቅዳሴ ገፅ ፲፬

፹፱ ፤ ቀሳውስት እጆቻችሁን አንሱ ። ፺ ፤ ያን ጊዜ ኢየሱስ ክርስቶስ ቅዱሳት ብፁዐት በሚሆኑ እድፍ በሌለባቸው እጆቹ ኅብቱን አነሣ ። ፺፩ ፤ እናምናለን ይህ እርሱ እንደሆነ በውነት እናምናለን ። ፺፪ ፤ ወደ ሰማይ ወደ አባቱ ቀና ብሎ አየ የወለደውንም ማለደ ። ደቀ መዛሙርቱንም ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቸው ዘንድ አደራ አስጠበቀ ። ብሩክ ሲሆን ባረከ ። ቅዱስ ሲሆን ቆረሰ ። ፺፫ ፤ ከዚያም ...

                                               

የማርያም ቅዳሴ ገፅ ፲፫

፺፪ ፤ ወዮ ካንቺ የተገኘ ጽዋ በማመን ከእርሱ ለሚጠጡ ሰዎች ጥበብን የሚገልጽ ሕይወትንም የሚገልጽ ነው ። ፺፫ ፤ ወዮ ካንቺ የተገኘ ጽዋ በማመን ከእርሱ ለማይጠጡ ሰዎች የሚያሰክርና የሚያፍገመግም የሚጥልና ኃጢአትን ስለማስተስረይ ፈንታ ኃጢአትን የሚጨምር ነው ። ፺፬ ፤ አሁንም ለአንተ ምስጋና ይገባሃል ለመንግሥትህም ምስጋና ይገባል እያልን እናመስግነው ። ከንጹሕ ዕጣን ጋር ምስጋና እና ...

                                               

ቅዱስ ቂርቆስ ወእሙ ቅድስት እያሉጣ

ቅዱስ ቂርቆስ በእንግሊዘኛ:Cyricus በአራማይክ: ܡܪܝ ܩܘܪܝܩܘܣ ܣܗܕܐ‎ Mar Quriaqos Sahada ፤ በተጨማሪ Quiricus Cyriacus Quiriac ሀገሩ ሮም አንጌቤን ነው ። አባቱ ቆዝሞስ ይባላል ። እናቱ ቅድስት እያሉጣ በእንግሊዘኛ: Julitta በግሪክ: ουλίττα በአራማይክ ܝܘܠܝܛܐ‎,: Yolitha በትውልዷ ከአዝማደ ነገሥት ነች ። እኒህ ሁለት ሰማዕታት የ ...

                                               

የማርያም ቅዳሴ ገፅ ፲፭

፻፲ ፤ አቤቱ ሞትህን ቅድስ ትሣኤህንም እንናገራለን ። ዕርገትህን ዳግመኛ መምጣትህን እናምናለን። ጌታችን አምላካችን ሆይ እንለምንሃለን ። እንማልድሃለን ። ፻፲፩ ፤ አቤቱ እንደዚያን ጊዜ ይህን ኅብስት ባርከህ ቆርሰህ ስጥ አሜን ። ፻፲፪ ፤ አቤቱ እንደዚያን ጊዜ ይህን ጽዋ ባርከህ አክብረህ ስጥ ። ዳግመኛም አንድ ጊዜ በሁለቱም ላይ ይባርክ ። አሜን ። ፻፲፫ ፤ ይህንንም የኔን ማገልገል ...

                                               

ስለ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መሰቀል

ማጠቃለያ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ምዕመናን አምላክና እናቱን እንዲሁም ቅዱሳንን ማመስገኛ መዝሙር። አርዕስት ፡ ነጭ ሆኖ ሳለ ከበረዶ ቆመ በሰው ልጅ ፊት ተዋርዶ ። ምንጭ ፡ kiduel channel አድናቆት ፡ ለkiduel channel "All credits goes to the singer & song writer and to kiduel channel" ክርስቶስሰምራ አማርኛ D ...

                                               

የሐዋርያት ሥራ ፮

የሐዋርያት ሥራ ፮ በአዲስ ኪዳን ፭ኛ መጽሐፍ "የሐዋርያት ሥራ" ውስጥ የሚገኝ ሲሆን "ስድስተኛው ምዕራፍ" ነው ። የሚያተኩረውም በቀዳሚ ሰማዕት ቅዲስ እስጢፋኖስ የመንፈሳዊ ተጋድሎ ሥራዎች ላይ ነው ። ይህም በ፲፭ ንዑስ ክፍሎች ይካተታል ።  የሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ ፮

                                               

ዳሞት ወይዴ

ዳሞት ወይዴ ወላይታ ዞን ከሚገኙ ወረዳዎች አንዱ ነው። ወረዳው በስተምዕራብ በሶዶ ዙሪያ ወረዳ፥ በበስተሰሜን በድጉና ፋንጎ ወረዳ፥ በስተሰሜን ምሥራቅ በዳሞት ጋሌ ወረዳ፥ እንዲሁም በስተደቡብ ሆቢቻ ወረዳ ፥ደግሞ በበስተደቡብ ምዕራብ በሁምቦ ወረዳ ይዋሰናል።

                                               

የማርያም ቅዳሴ ገፅ ፪

፯ ፤ እሳታውያን የሚሆኑ ሱራፌልና ኪሩቤል ሊነኩት የማይቻላቸው በዕውነት እሳት ነው ። ፰ ፤ ማርያም ሆይ ስለዚህ እንወድሻለን ከፍ ከፍም እናደርግሻለን ዕውነተኛ የጽድቅ መብልንና ዕውነተኛ የሕይወት መጠጥን ወልደሽልናልና ። ፱ ፤ የሐዋርያት ተከታዮች የሆናቹህ በአንብሮ እድ የተሾማቹህ አባቶች ሆይ በእግዚአብሔር ዘንድ ለኛ የምታማልዱ እናንተን ተቀብለናቹኋል እካን ። ከእግዚአብሔር ዘንድ ለ ...

                                               

የማርያም ቅዳሴ ገፅ ፲

፶፱ ፤ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይሠራሉ ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ያስማማሉ ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ያከናውናሉ ። ፷ ፤ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይልካሉ ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ያሰለጥናሉ ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ምስክር ይሆናሉ ። ፷፩ ፤ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ሰውን ይስባሉ ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ያለምዳሉ ። አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይመክራሉ ። ፷፪ ፤ አብ ወ ...

                                               

ያዋን

ያዋን በ ኦሪት ዘፍጥረት 10 መሠረት የያፌት ልጅና ከኖህ 16 ልጅ ልጆች አንዱ ነው። የተለመደው አስተያየት ፍላቭዩስ ዮሴፉስ እንደሚለው፣ ያዋን የግሪክ ሕዝብ አባት ሆነ። "ያዋን" ማለት በዕብራይስጥ ደግሞ ለግሪክ አገርና ለግሪኮች ሁሉ ይጠቅማል። የጥንት ምሥራቅ ግሪኮች ወገን "ኢዮኔስ" ቀድሞ "ያዎኔስ" ወይም ኢዮናውያን የተዛመደ ነው። የግሪክ ሕዝብ ይህን በሚመሳስሉ ስሞች በመካከለኛ ...

                                               

ኦሜቴፔ ደሴት

ከግራናዳ ከተማ በስተ ደቡብ ወደ 50 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ኦሜቴፔ ደሴት ይገኛል። በደሴቱ ላይ የሚታየው የተፈጥሮ ውበትና ለም የሆነው አፈሩ ለመኖሪያነት ተፈላጊ እንዲሆን አድርጎታል። እንዲያውም የኒካራጓ የግብርና ታሪክ የሚጀምረው በዚህ አካባቢ ነው። በዛሬው ጊዜ ኦሜቴፔ ወደ 42.000 የሚጠጉ ነዋሪዎች ያሏት ሲሆን የሚተዳደሩትም ዓሣ በማጥመድ እንዲሁም እንደ በቆሎ፣ ሙዝ፣ ቡና እና ሌ ...

                                               

ሞጣ ጊዮርጊስ

ከተማዋ የተቆረቆረችዉ በ1747 ዓ/ም በልዕልተ ወለተ እስራኤል እንደሆነ ይነገራል፡፡ ልዕልተ ወለተ እስራኤል የጎንደር ንግስት የነበሩት የእቴጌ ምንትዋብ ልጅ ሲሆኑ ለጎጃሙ ባላባት ለደጅ አዝማች ዮሴዴቅ አቤዴብ ተድረዉ ከጎንደር ወደ ጎጃም መጡ፡፡ልዕልቲቱ ቤተክርስትያን ማሰራት ትወድ ስለነበርና ራዕይ ስላየች የሞጣ ደብረገነት ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስትያንን እንዲመሰረት እንዳደረገች አባቶች ...

                                               

ሮድኢ

ሮድኢ በኦሪት ዘፍጥረት 10:4 ፩ ዜና መዋዕል 1:7 መሠረት የያዋን ያፌት ፬ኛ ልጅ ነበር። በሳምራዊው ትርጉምና በአንዳንድ ዕብራይስጥ ቅጂ ስሙ ሮዳኒም ተጽፎ መታወቂያው የሩድ ግሪክኛ፦ ሮዶስ ደሴት ሰዎች አባት እንደ ነበር ይገመታል። እንዲሁም በግሪክኛው ትርጉም ሮዲዮይ ሲባል ይህም ማለት የሩድ ሰዎች ሊሆን ይችላል። በዕብራይስጥም ይህ "ሮዳኒም" የያዋን ልጅ ስም ቢሆንም "-ኢም" የሚለ ...

                                               

የሎናይፍ

ቢላልኪን ካናዳ ውስጥ በሰሜን ምዕራብ ግዛቶች ውስጥ ዋና ከተማ እና ብቸኛ ማህበረሰብ ናት። ከአርክቲክ አደባባይ በስተደቡብ ከ 400 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በሚገኘው ከቢላኪን ወንዝ በስተ ምዕራብ ባለው በቢጫኪን ወንዝ በስተ ሰሜን ዳርቻ ላይ ነው በአሁኑ ጊዜ በአልካራ የባህር ዳርቻ አቅራቢያ ከመዳብ ተቀማጭ የተሠሩ መሳሪያዎችን በንግድ በመለዋወጥ በአሁኑ ጊዜ በአልካራክ የባህር ዳርቻ አካባቢ ከ ...

                                               

ክላሚዶሞናስ

ክላሚዶሞናስ የ አረንጓዴ ዋቅላሚዎች ወገን ሲሆን ወደ 325 ገደማ የሚጠጉ ዝርያዎች አሉት። ሁሉም አንድህዋሴ ባለ ልምጭት ሲሆኑ የሚገኙትም በተኛ ውሀ ውስጥ፣ እርጥብ አፈር ውስጥ፣ ጨው አልባ ውሀማ አካላት ውስጥ፣ በባሕር ውሀ ውስጥ፣ በበረዶ ውስጥ ሁሉ ሳይቀር ነው። በሞለኩላር ባዮሎጂ፣ በልምጭት እንቅስቃሴዎች ላይ በሚደረጉ ጥናቶች ውስጥ እና በዘረመል ጥናት ውስጥ እንደ ናሙና አካል በመ ...

                                               

አማርኛ ልብ ወለድ መፃህፍት

Mndnew mefthew ylal bejoroye yesekahut ye ermiyas asfaw zefen hulem guzo sguaz zefen eyadametu meguaz lmde honual zare ye betu sm mazewaweriya ken slehone wede kality eyegesegesku nw brdu betam kebad nw yekalitin muket ferche beshemiz nbr yewetah ...

                                               

ጸሓፊ

ደራሲ ማለት ነገሮችን በሚያይበት መንገድ ማህበራዊ ኢኮኖሚያዊ ታሪክን ባህላዊ ስነምግባርን እየሰጠ እንዲሁም ጊዜን እዉነትን ይዞ በሰዉ ልብ ላይ በሚቀር መልኩ እና ምእናብን በልቦለዶቻቸዉ እየገለፁ እና ታሪክን የሚዘክሩ ባለሙያዎች ናቸዉ በአጠቃላይ ደራሲ ማለት የትዉልድ ላጲስ ነዉ ታሪክን ሚዘክር እዉነትን ሚናገረዉ ግለሰቡ ደረሰ ወይም ደረሰች ይባላል

                                               

ኑዛዜ

ሐጢአትን በማወቅ ከፈፀሙ በኋላ የእግዚአብሔርን ይቅርታ ለማግኘት ያንን ሐጢዓት ዳግመኛ ላለመስራት ወስኖ ተፀፅቶ ስጋዊ ፍላጎትን በመግታት ነፍሱን ሊያድናት ነፃ ሊያደርጋት ለካህን መንገር ተገቢ ነዉ፡፡ ኑዛዜ ማለት በእምነታችን መጉደል ምክንያት ለቅፅበትም ቢሆን እግዚአብሔር እንደሚያየን ዘንግተን ስጋዊ ፍላጎት አሸንፎን በችኩልነት በጥድፊያ የፈፀምነዉን ለካህን መናገር ነዉ፡፡ ቢሆንም ልብ ...

                                               

ረመዳን

ረመዳን በሂጅራ አቆጣጠር ዘጠነኛው ወር እና በሙስሊሞች ዘንድ የጾም፣ ጸሎት ወር ነው ፡፡ ረመዳን ከአምስቱ የእስልምና ማዐዘናት ዉስጥ አንዱ ነው ። እና ሃያ ዘጠኝ ወይም ሠላሳ ቀናት ይቆያል ። ከፀሐይ መውጫ ጀምሮ እስከ ምትጠልቅ ድረስ መጾም ለአቅመ አዳም ሄዋን ለደረሱ ሙስሊሞች ፋርድ ግዴታ ነው ። የክሮኒክ በሽተኞች, መንገደኞች, አረጋውያን, ጡት አጥቢ እናቶች, የስኳር በሽተኞች, ወ ...

                                               

አንድ ላይ የበሰለ አትክልት

ጥሬ ዕቃ ለ10 ደቂቃ ብቻ የተቀቀሉ 2 ራስ ድንቾች 4 ካሮቶች 1 ራስ አበባ ጐመን 4 ዝኩኒዎች 1 የሾርባ ማንኪያ ኦሊቭ ኦይል 1 ሲኒ መሽሩም ጨው ደርቆ ለሾርባነት የተዘጋጀ አትክልት አሠራር 1. በ400 ዲግሪ ፋራናይት ወይም በ205 ድግሪ ሴሊሽየስ ኦቭን የምግብ ማብሰያውን ማሞቅ፡፡ ከዚያም ማብሰያ ትሪውን ፓትራ ዘይት ወይም የዳቦ ቅቤ መለቅለቅ፡፡ 2. ማብሰያው ትሪ ላይ አትክልቱን በ ...

                                               

አረንጓዴ ዋቅላሚዎች

አረንጓዴ ዋቅላሚዎች ሰፊ የሆነ ኢመደበኛ የዋቅላሚዎች መደብ ነው። በውስጡ አሁን በተለያዩ መደቦች ውስጥ የሚገኙትን ክሎሮፋይታንና ካሮፋይታን የሚያቅፍ ነው። አረንጓዴ ዋቅላሚዎች በታይላኮይድ ድርድር ውስጥ ደማቅ አረንጓዴ ቀለም የሚሰጧቸውን ኤ እና ቢ የተሰኙ አረንጓዴ ሐመልሚሎችን እንዲሁም ተጨማሪ ቀለማት ቤታ ካሮቲንደማቅ ብርትኳናማእና ዛንቶፊሎች ቢጫቀለም ያቀፈ አረንጓቀፍ አላቸው።

                                               

ፓስታ ፉርኖ

ግማሽ ኪሎ ግራም ተቀቅሎ በደንብ የተጠነፈፈ ፓስታ 2 የሾርባ ማንኪያ ዘይት 2 መካከለኛ ጭልፋ 200 ግራም ቺዝ 4 የሾርባ ማንኪያ 100 ግራም የገበታ ቅቤ 5 መካከለኛ ጭልፋ ቢሻሜል ሶስ 5 መካከለኛ ጭልፋ ቦሎኔዝ ሶስ 3 እንቁላል

                                               

የወፍ በሽታ

የወፍ በሽታ በእንግሊዘኛው ደግሞ ጀውንዳይስ ራሱን የቻለ አንድ በሽታ ሳይሆን የብዙ በሽታወች ምልክት ነው። የወፍ በሽታ የሚከሰተው በደማችን የሚገኜው ቢሊሩቢን የተባለው ከሚካል መጠን ሲጨምር ነው። ይህ ከሚካልም ለቆዳችንና ለአይናችን ነጭ ክፍል ቢጫ ወይም ቢጫማ አረንጛደ ቀለም ይሰጣቸዋል። ይህ ምልክት ብቻውን ወይም ከለሎች ምልክቶች ለምሳለ ማሳከክ፤ የሰገራ ቀለም ወደ ቢጫነት እና የሽን ...

                                               

የዶሮ ክሬም ሱፕ

ቺክን ክሬም ሱፕ አስፈላጊ ጥሬ ዕቃዎች  3 መካከለኛ ጭልፋ 300 ግራም በስሎ የተገረደፈ የዶሮ ስጋ  1 መካከለኛ ጭልፋ 150 ግራም ደቆ የተከተፈ ቀይ ሽንኩርት 1 መካከለኛ ጭልፋ 150 ግራም ደቆ የተከተፈ የባሮ ሽንኩርት  1 መካከለኛ ጭልፋ 150 ግራም የደቀቀ የሲለሪ ግንድ  5 የሾርባ ማንኪያ ፉርኖ ዱቄት  1 ሊትር ወተት  4 ሊትር ቺክን ስቶክ የዶሮ መረቅ  ቡኬጋርኒ ...

                                               

ራስ ጎበና

ቀን ፳፩―፮―፪፼፲፩ የ አብሮነታችን ጃኖ ጦርነት በጉልበት ወነ በጥበብ የበላይነት መቀናጀት ነው እስካውን የአሸናፊውን ገድል የተሸናፊውን በደል እንዘክራለን እንጂ አሸነሰፊው የከፋ በደል አድራሽ ባይወን ኖሮ ባላሸነፈ ነበር ብለን ምን ያእል አስተውለነው ይወን አብዛኛው የጦርነት ታሪኮቻችን ወላፈኑ በእርስ አፋጅቶ ኤርትራን ጅቡቲን ሱማሌን ኬንያን ሱዳንን ለያይቶን የነበረ ቢወንም የጣሊያንን ...

                                               

ኢደንደሴ

ኢደንደሴ የሚባሉት፣ የአከርካሪ አጥንት የሌላቸው እንስሳት ናቸው። በጣም ታዋቂ ከሆኑት ኢደንደሴዎች መካከል ሰፍነግ፣ ዝርግ ቀዲም፣ ሚዶ ማርማላታ፣ ድቡልቡል ትል፣ ጥፍጥፍ ትል፣ ዛጎል ለበስ፣ ጋጥመ-ብዙ እና ሌሎችም የእንስሳ ክፍለ ሰፍኖች ይገኙበታል። ከእንሳት መካከል አብዛኛዎቹ ኢደንደሴ ናቸው። እንደውም አንድ ግምት እንደሚጠቁመው ከሆነ 97 በመቶ የሚሆነውን የእንስሳት ክፍል ይሸፍናሉ።

                                               

አከርካሪ

የጀርባ ዐጥንት:- ማለትም ከጎድን ዐጥንት ጋር የሚገናኝ ሆኖ፣ በጀርባ ላይ ለመሀል እስከ ዥበር አንጓ ድረስ የሚወርድ ዐጥንት አከርካሪ ይባላል። የአከርካሪ አጥንቶች በእርስ ተሰካክተው የሰረሰር መተላለፊያን የሚፈጥሩ 33 አጥንቶች ናቸው።

                                               

የአርጎባ ፈተና

ድማህ_______ጭንቅላት ጭገር_______ፀጉር ዬን/ኤን______አይን እዝን________ጀሮ አፍ_________አፍ አፍንጫ_____አፍንጫ ሀንገድ______አንገት እንጅ_______እጅ እንግር______እግር ጭፍር___ጥፍር ጣድ_______ጣት ከርስ_______ ሆድ ሀንቀሀ_____ጉበድ ሀንፈሀ______ጨጉዋራ ለህም______ስጋ

                                               

ጥፍጥፍ ትል

ጥፍጥፍ ትሎች ወይም" ፕላቲሄልሚንትስ”ሁለት ተመሳሳይ ክፋይ የሚወጣላቸው ፣ አንጓ አልባ እና ለስላሳ አካል ያላቸው ኢደንደሴ እንስሳት የሚገኙበት ክፍለሰፍን ነው። የመተንፈሻና የስርዐተ ዝውውር አካላት እጦት፣ ጥፍጥፍ ትሎችን በቀላል ንኝት አማካኝነት ወደ መላ አካላቸው ኦክሲጅን እንዲገባ፣ ካርቦንዳይ ኦክሳይድ ደግሞ እንዲወጣ በሚያስችላቸው አካልመጠንና ቅርፅ እንዲገደቡ ያደርጋቸዋል።

                                               

ስትሮክ

ስትሮክ ማለት ብሰንኪ ምቁራጽ ኣቕርቦ ደም ናብ ዉሱን ክፍሊ ሓንጎል ዝመጽእ ሃንደበታዊ ምቁራጽ ስራሕ ናይቲ ክፋል ሓንጎል እዩ። ሓንጎል ንኣዝዩ ብዙሕ ስራሓት ሰብነትና ይቆጻጸር። ንኣብነት ምዉስዋስ ኣካላት ከም ኣእዳዉን ኣእግርን፣ ምዝራብ ቃላት ምምራጽን ምድማጽን፣ቃላት ምርዳእ፣ መግቢ ምዉሃጥ፣ ስምኢታት ምርዳእ ዳህሳስ፣ ምርኣይ ወዘተ። ስለዚ እኹል ደም ናብ ሓደ ክፋል ናይ ሓንጎል እንተ ...