ⓘ Free online encyclopedia. Did you know? page 47
                                               

ጌጣጌጥ

ጌጣጌጦች ለተጨማሪ ውበት የሚለበሱ ወይም የሚደረጉ እንደ የአንገት ሐብል፣ የእጅ አምባር፣ የጣት ቀለበት እና የጆሮ ጌጥ የሉ እቃዎች ናቸው። የሠው ልጆች ለሺዎች አመታት ለመዋቢያነት ሲያመርቷቸው እና ሲጠቀምባቸው ቆይተዋል። እነዚህ መዋቢያዎች እንደየሀገሩ ባህል እና እምነት ከተለያዩ ነገሮች ሊሠራ ይችላል። ማንኛውም ጌጣጌጥ ከግል መዋቢያነት በተጨማሪ እንደ ሀብት መለኪያ ተደርጎ ሊወሰድም ...

                                               

ተዋህዶ

በዚህ እምነት ኢየሱስ ክርስቶስ በምድር በነበረበት ጊዜ አንደ እና አንድ ብቻ ተፈጥሮ /ባሕርይ ነበረው ። ይህም ተፈጥሮ /ባሕርይ ሥጋ የሌለበት መለኮት ነበር የሚል ነው ። ሥጋ እንኳ ቢኖረው ፣ ባሕር ውስጥ ሟሙቶ እንደሚጠፋ አንድ ማንኪያ ጨው ፣ የክርስቶስ ሥጋም እንዲሁ በመለኮቱ ባሕር ሟሙቶ ጠፍቷል ይላሉ ።

                                               

ሰፍነግ

ሰፍነጎች ከዕፅዋት ወገን የሚመደቡ ቢመስሉም አርስቶትልና ትልቁ ፕሊኒ በትክክል ከእንስሳት ክፍል መድበዋቸዋል። ሊቃውንት በመላው ዓለም በሚገኙ ውቅያኖሶችና ሐይቆች ቢያንስ 15.000 የሚያክሉ የሰፍነግ ዝርያዎች ይገኛሉ ብለው ይገምታሉ። እነዚህ ሁሉ ሰፍነጎች በቅርጽም ሆነ በቀለም እጅግ የተለያዩ ናቸው። ጥቂቶቹን ለመጥቀስ ያህል ቀጭን ጣት፣ ጉርድ በርሜል፣ የተዘረጋ ምንጣፍ፣ የሚያምር ማራ ...

                                               

ሶሀባ (sahabah)

አብደላህ ኢብን መስዑድ ረዲየላሁ ዐንሁ < > ነብዩ ሙሐመድ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ✍ገና ወጣት እያለ የጉርምስና ዕ ድሜዉን ሳይጨርስ ዑቅባ ኢብን ሙዐይጥ የተባለዉን የቁረይሽ ሹ ም የከብት መንጋዎች በመጠበቅ በመካ የተራራ ሰርጦች ላይ ብቻ ዉን መመላለስ ልማዱ ነበር።ሰዎ ች < > -የባሪያ እናት ልጅ-ብለዉ ይጠሩት ነበር።እ ዉነተኛ ስሙ አብደላህ ሲሆን የአባ ቱ ስም መ ...

                                               

መዓዛ ብሩ

መዓዛ ብሩ መዓዛ የተወለደችው እዚህ አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ሲሆን ዘመኑም 1951 ዓ.ም ነበር፡፡ ከአንደኛ እስከ ሶስተኛ ክፍል በሐረርጌ ክፍለ ሀገር በሒርና ከተማ ተምራ፣ ከአራተኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያለውን ትምህርቷን ደግሞ በቅድስት ማርያም ትምህርት ቤት ተከታትላ ፈጽማለች፡፡ መዓዛ በትምህርት ቤቷ በክፍል ውስጥ አጫጭር ታሪኮችን ለተማሪዎች በማንበብ ከመታወቋም ሌላ ከፍ ያለ የሥነ - ...

                                               

ስቅለት (የማይክል አንጄሎ ቅርጽ)

ስቅለት በማይክል አንጄሎ ቡናሮቲ በ1492 ስቅለት የተባለውን ቅርጽ ከእንጨት በመቅረጽ የእንደገና መወለድ ዘመን ሰአሊ ማይክል አንጄሎ ቡናሮቲ በስጦታ አበርክቷል። ስቅለት የተባለው ቅርጽ አሁን የሚገኘው ቅድስት ማሪያም ዴላ ሳንቶ ስፒሪቶ ከሚባለው ቤተክርስቲያን ውስጥ ከመንበሩ በላይ ነው። ቅርጹ ብዙ ትኩረትን የሳበው ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀሉ ላይ እርቃነ ስጋውን በመ ...

                                               

የሮበርት ሙጋቤ ቀልዶች

1:- አፍሪካ ውስጥ በስነ-ስርዓት የሚከበረው ማስጠንቀቂያ "battery low!"የሚለው ብቻ ነው። 2:- ሴቶች በሙሉ የኤድስ መድሃኒት እስኪገኝ ድረስ የግብረ ስጋ ግንኙነት አንፈጽምም ብለው ቢያምጹ ኖሮ፡ ወንዶች በ30 ቀናት ውስጥ መድሃኒቱን ባገኙት ነበር። 3:- ናይጄርያን የመሰሉ ብዙ ቋንቋዎች የሚናገር ህዝብ ያላቸው አገሮች፡ ዱዳ ፕሬዝደንት ነው የሚያስፈልጋቸው። 4:- አዳምና ሄዋን ...

                                               

አላህ

በአረቢኛ ድምጽ ያላቸው" ተነባቢ ፊደላት”sound letters” 28 ሲሆኑ" አጫዋች ፊደል”stretch letter” ደግሞ 1 ሲሆን እርሱም" አሊፍ” ا ነው። በመካከላቸው ስናነባቸው የሚቀጥን ፊደል 19 ሲሆን" ተርቂቅ” ይባላል፣ የሚወፍር ፊደል ደግሞ 7 ሲሆን" ተፍሂም” ይባላል፣ ነገር ግን ተርቂቅና ተፍሂም የሆኑ ሁለት ሃርፎች" ራ” ر እና" ላም”ل ናቸው፤" ራ” ر በፈትሃና በደማ ...

                                               

በቁንጥጫ ላይ ቁንጥጫ

በቁንጥጫ ላይ ቁንጥጫ ህጻናት የሚጫወቱት ጨዋታ ሲሆን ያንዱን ህጻን ልጅ እጅ ጀርባ ሌላው ህጻን በመቆንጠጥ የተቆነጠጠው ደግሞ የቆነጠጠውን እጅ ጀርባ በመቆንጠጥ መሰላል መሰራት ነው። ነገር ግን አንደኛው ህጻን የጁን ጀርባ በመወጠር እንዳይቆነጠጥ ካደረግ የቆነጠጠውን እጅ በደምብ አድርጎ መለምዘግ ይችላል ምክናይቱም ያኛው መቆንጠጥ ስለማይችል ብድሩን መመለስ አይችልም።

                                               

ታማኝ በየነ

ጊዜው ገና ኢህአዴግ እንደገባ ነው የወያኔ ታንኮች ገና አልቀዘቀዙም ታጋዮቹም የገደሏቸው ሰዎችን ደም ከእጃቸው ላይ አላፀዱም በደም እንደተጨማለቁ ነበሩ የኢህአዴግን ስርዐት መቃወም ቀርቶ ኢህአዴግ ማለት ምን ማለት እንደሆነ ህዝቡ በግልፅ ባላወቀበት ዘመን አንድ ጀግና ወጣት አዲስ አበባ ስታድየም መድረክ ላይ ማይኩን ጨብጦ ወጣ እንዲህም አለ የወንድ ቅድመ አያቴ ከመንዝ ተነስቶ በቾ ተቀመጠ ...

                                               

የኤሲ እና የዲሲ ሲሰተሞች ፍልሚያ

የኤልክትሪክ ኃይልን ለመብራት አገልግሎት ለማዋል የኤሲ እና የዲሲ ሲሰተሞች ፍልሚያ እና እድገቱ የኤሲተለዋዋጭ ጅረት alternating current እና የዲሲቀጥተኛ ዥረት ወይንም ኮረንቲ direct current ሲሰተሞች ፍልሚያ ተብሎ የሚታወቀውWar of Currents በ 1880ዎቹ እ.ኤ.አ. የእነዚህ ተወዳዳሪ የኤሌክትሪክ ኃይል የማስተላለፊያ መንገዶች ዘዴ፤ ማለትም ኢንካነዴሰንት ወይ ...

                                               

ድጉና ፋንጎ

ድጉና ፋንጎ ወላይታ ዞን ከሚገኙ ወረዳዎች አንዱ ነው። ወረዳው በስተደቡብ ምዕራብ በዳሞት ወይዴ፥ በስተሰመን ምዕራብ ዳሞት ጋሌ በስተምሥራቅ በሲዳማ ክልል፥ በስተሰሜን በሀዲያ ዞን እንዲሁም ደግሞ በበስተደቡብ በአበላ አባያ ወረዳ ይዋሰናል።

                                               

አረማያ

ጣዖት አምላኪነት በአራተኛው ክፍለ ዘመን የጥንት ክርስቲያኖች በሮማ ኢምፓየር ውስጥ ሽርክ ለሚሠሩ ሰዎች ለመጀመሪያ ጊዜ የተጠቀመበት ቃል ነው ፡፡ ይህ የሆነበት ምክንያት ከክርስቲያኖች ብዛት ጋር የበለጠ ገጠር እና አውራጃ በመሆናቸው ወይም ሚሊየርስ ክርስትያን ስላልሆኑ ነው ፡፡ ለተመሳሳይ ቡድን በክርስቲያን ጽሑፎች ውስጥ ተለዋጭ ቃላቶች ሠላም ፣ አሕዛብ እና አረመኔዎች ነበሩ ፡፡ ሥነ- ...

                                               

ቅልልቦሽ

ቅልልቦሽ የኢትዮጵያ ህጻናት በጠጠር የሚጫወቱት ሲሆን አጨዋወቱም አንዱዋን ጠጠር ወደአየር በማጉናት እሱዋ ባየር ላይ እያለች የተቻለን ያክል ጠጠር ከመሬት ማፈስ ነው። ባየር ላይ ያለችው ጠጠር ስትመለስ በተጫዋቹ እጅ "መቀለብ" ወይም "መያዝ" ይኖርባታል። ሳትያዝ መሬት ላይ ከወደቀች፣ ጨዋታው አለቀ ማለት ነው። ጨዋታው "ጠጠር" በመባልም ይጠራል። ብዙ አይነት የቅልልብልቦሽ ጨዋታዎች ሲኖ ...

                                               

የሐዋርያት ሥራ ፩

የሐዋርያት ሥራ ፩ በሐዋርያት ሥራ መጽሐፍ የመጀመሪያው ምዕራፍ ሲሆን የሚያተኩረው በጌታችን በመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እርገትና እስከ ጰራቅሊጦስ መምጣት በፊት ሐዋርያት የሠሩት መንፈሳዊ ተግባራት ናቸው ። የጻፈውም ቅዱስ ሉቃስ እንደሆነ በማስረጃ ሙሉበሙሉ ቤተክርስቲያን የምታምነው ነው ይህም በ፳፮ ንዑስ ክፍሎች ይካተታል ።  የሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ ፩

                                               

አሌ አላሌ

አሌ ሆይ አላሌ ሆይ ልጆች እግራቸውን ዘርግተው በመደዳ መሬት /ወለል ላይ ይቀመጣሉ። አጫዋች ወይም ከተጫዋቾቹ አንዱ የግር ጠቋሚ ይሆንና በሚዘመረው አንድ ቃል አንድ እግር ይጠቁማል። በመጨረሻው ቃል የሚጠቆመው እግር ይሰበሰብና ከጨዋታ ከጥቆማ ውጪ ይሆናል። ጨዋታው እየተደጋገመ ሁለቱም እግሩ የተጠቆመበት ቁልቢት ያረፈችበት ልጅ ከጨዋታው ይወጣል። እንዲህ እየተባለ አንድ ልጅ እስኪቀርና አ ...

                                               

መሐረቤን ያያችሁ

መሓረቤን ያያችሁ ፦ ይህ፡ ልጆች መሮጥ ከቻሉበት ዕድሜ ጀምሮ፡ በቡድን ሆነው ሊጫወቱት የሚችሉት ጨዋታ ነው። ቁጥራቸው በርከት ብሎ፡ ትልቅ ክብ ሰርተው መቀመጥ ሲችሉ፡ ጨዋታውን መጫወት ይችላሉ። አጨዋወቱም፦ ልጆቹ ትልቅ ክብ ይሠሩና፡ እርስ በርስ እየተያዩ ይቀመጣሉ። አንድ መሓረብ የሚያክል፡ ሊወርወር የሚችል ጨርቅ ይዘጋጃል። ከዚያም፡ አንድ ልጅ ጨዋታውን ይጀምራል፤ ወይም፡ አብሮዋቸው ያ ...

                                               

ኣስያ ቢንት መህዙም

| ስም = አስያ | = የአንሽየንት ዘመን ንግስት | ሰእል= | የሚገልጸዉ = ንግስት አስያ የ ራምሰስ ሁለተኛ ሚስት ተብል በዛን ዘመን ከተሳሉት ሰሎች በጥናት የተገኘ | ሙሉ ስምዋ = አስያ ቢንት መህዙም | የተለያዩ ስምዎችዋ = የታላቁ ንጉስ ሚስት፣ ባለ ሁለት መሬት ሴት፣የታችኛዋን እና የላይኛዋ ኢጅብት ንግስት. | የተወለደችበት ቀን = ያልታወቀ | የተወለደችበት ቦታ = ግብጽ | ...

                                               

የፍርድ ቀን

የፍርድ ቀን በማይክል አንጄሎ ቡናሮቲ የፍርድ ቀን የተባለው ስዕል የሚገኘው በቫቲካን ከተማ በሲስቲኒ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ከመንበሩ በስተ ጀርባ በኩል ከሚገኘው ግድግዳ ላይ ነው። ማይክል አንጄሎ ቡናሮቲ ይህን ስራ ለመጨረስ አራት አመት ፈጅቶበታል። ማይክል አንጄሎ ይህን የፍርድ ቀን የተባለውን ስእል የሰራው ዘፍጥረትን በዚሁ ቤተ ክርስቲያን ጣሪያ ላይ በሰራ በሰላሳ አመቱ ነው። ስራው በ ...

                                               

ምልጃ

ከላይ እንዳየነው, "ባንድ ሀጥያተኛ መዳን የተነሳ በሰማይ ደስታ እንዳለ ተመልክተናል ሉቃስ በወንጌሉ, በዚህ ሳይወሰን, በመላእክት ፊት ደስታ እንዳለ ጠቁሞናል ሉቅ 15:10 እላችኋለሁ፥ እንዲሁ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በእግዚአብሔር መላእክት ፊት ደስታ ይሆናል። ይህ ምንባብ እንግዲህ በምንም በማያሻማ መልኩ ስለኛ መዳን "መላእክት እንደሚጨነቁ አስረድቶን አልፏል ከመጨነቅ አልፈውም ...

                                               

Riuadusualihin(ሪያዱሷሊሂን)

ቅንነትና ታማኝነት** ቅንነትና ታማኝነት ሦሥት ሁለት እንዲሁም ተነሳሽነት ፡፡ ይህም የቀጥተኛይቱ ድንጋጌ ነው፡፡ 5 አላህን ሥጋዎቿም ደሞቿም ፈጽሞ አይደርሰውም፡፡ ግን ከእናንተ የሆነው ፍራቻ ይደርሰዋል፡፡ በደረቶቻችሁ ውስጥ ያለውን ነገር ብትደብቁ ወይም ብትገልፁት አላህ ያውቀዋል፡፡ 1, ዑመር ኢብኑ አልኸጣብ እንዳስተላለፉት የአላህ መልክተኛ እንዲህ ብለዋል ስራ የሚለካው በሀሳብ ነው። ...

                                               

ሶሀባ (sahabah)/ኡሙ አይመን በረካ(ረ.ዐንሁ)

Hayatu sohaba: ☞የኡሙ አይመን በረካ ታሪክ☜ ሱብሃን አሏህ!!! "ከእናቴ ቡኃላ እናቴ ነሽ" ረሱል ❀በባሪያ ንግድ ወቅት ያች ወጣት ኢትዮዺያዊት ሴት በረካ እንዴት መካ ውስጥ ለሽያጭ እንደበቃች ባይታወቅም እንዲሁም የዘርሃረጓ፤ እናቷ ማን እንደሆነች ፣ አባቷ ማንእንደሆነ ወይም ቅድመአያቶቿ ማን እንደሆኑ ባይታወቅም እሷን መሰል ወጣት ወንዶችና ሴቶች አረቦችም ሆኑ አረብ ያልሆኑ ነ ...

                                               

ሶሀባ (sahabah)/አስማ ቢንት አቡበክር(ረ.ዐንሁማ)

አስማ ቢንት አቡበክር ረዲየላሁ ዐንሃ < > አብደላህ ኢብኑ ዙበይር ረዲደላሁ ዐንሁ ✍አስማ ቢንት አቡበክር ረዲየላ ሁ ዐንሃ ከተከበረ ሙስሊም ቤተሰ ብ የተገኘች ሴት ስትሆን አባቷ-አ ቡበክር-የነብዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወ ሰለም የልብ ወዳጅና ወራሽ ኸሊ ፋነበሩ።እህቷ-አዒሻ ረዲየላሁ ዐን ሃ የነብዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ሚስትና ከኡሙ ሙእሚኒን የምእ መናን እናትአንዷ ነበረች።ባለቤ ...

                                               

ማህሙድ አህመድ

በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ውስጥ አሻራቸውን መጣል ከቻሉ ስመ ጥሩ ዘፋኞች ውስጥ አንዱ ማህሙድ አህመድ ነው፡፡ በኢትዮጵያውያን ዘንድ ተወዳጅነትን፣ ተደናቂነትን፣ ተፈቃሪነትን ማትረፍ የቻለ ፈርጥ እንደሆነ ብዙዎች ያምናሉ፡፡ ሙሉ ሕይወቱን በሙዚቃ ያሳለፈው ማህሙድ በሙዚቃው ይተነፍሳል፣ ይናገራል፣ ሰውን ያዝናናል፡፡ ከአርባ ዓመታት በላይ በቆየውም የሙዚቃ ሕይወቱ የተለያዩ ትውልድን በሙዚቃው ...

                                               

ጎልጎታ

ጎልጎታ በአዲስ ኪዳን ወንጌሎች መሰረት በኢየሩሳሌም አካባቢ ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበት ቦታ ስም ነው። ይህ ቦታ በዮሐንስ 19፡20 "ለከተማ ቅርብ ነበረ" ሲባል እንዲሁም በዕብራውያን 13፡12 "ከበር ውጭ" መሆኑን ይመሰክራል። በአራቱ ወንጌሎች ሁሉ ስለ ስፍራው ተመሳሳይ ታሪክ አለ፦ ማቴዎስ 27፡33፦ ትርጓሜው የራስ ቅል ስፍራ ወደሚሆን ጎልጎታ ወደሚባለው ስፍራ በደረሱ ጊዜም፥ ማርቆ ...

                                               

ሣራ

ለፊልሙ፣ ሳራን ይዩ። ሣራ በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት የአብርሃም ሚስትና የይስሐቅ እናት ነበረች። በዑር ከላውዴዎን ተወልዳ ስሟ በመጀመርያ ሦራ ሲሆን በኋላ እግዚአብሔር ወደ "ሣራ" ቀየረው። በኦሪት ዘፍጥረት 20፡12 ዘንድ፥ አብርሃም ለጌራራ ፍልስጥኤም ንጉሥ ለአቢሜሌክ እንዳለው፣ ሣራ የአባቱ ታራ ልጅ ሆና በእውነት እህቱ ነበረች። በኩፋሌ 10፡47 ደግሞ አብራም የአባቱን ልጅ ሦራን እንዳ ...

                                               

እንበረም

እንበረም በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት የሙሴ፣ የአሮንና የማርያም አባት ነበረ። ኦሪት ዘጸአት ስለ እንበረም ጥቂት መረጃ ቢገኝም፣ በመጽሐፈ ኩፋሌ፣ በቁራንና እንዲሁም በሌሎች ምንጮች ተጨማሪ ልማዶች አሉ።

                                               

መልከ ጼዴቅ

መልከ፡ ጼዴቅ በ ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ 14:18-20 የተጠቀሰ ንጉሥና ቄስ ነበረ። በዚያው ምንባብ መሠረት፣ አብራም እነኮሎዶጎሞርን ካሸነፈ በኋላ፣ የሰዶም ንጉሥ ባላ ምርኮውን በምላሽ እንዲቀበለው አብራምን ባገኛኘው ጊዜ፣ "የሳሌም ንጉሥ መልከ ጼዴቅም እንጀራንና የወይን ጠጅን አወጣ፤ እርሱም የልዑል እግዚአብሔር ካህን ነበረ። ባረከውም፦ አብራም ሰማይንና ምድርን ለሚገዛ ለልዑል እግዚአ ...

                                               

ካሌብ

ካሌብ በብሉይ ኪዳን ውስጥ የእስራኤል ሰው ነበረ። ከግብፅ ከጥልቅ ጭቆና ባርነት ከወጡ 603.550 ያህል ወንዶችና ቤተሠቦቻቸው ሁሉ መካከል እርሱና ኢያሱ ወልደ ነዌ ብቻ ዮርዳኖስ ወንዝን በመሻገር ወደ ከነዓን በሕይወት እንዲገቡ ተፈቀዱ። ይህ የሆነው ኢያሱና ካሌብ በመንፈሳቸው ለእግዚአብሔር ስለ ታዘዙ ነው። ከግብጽ ያመለጡት ሌሎች ሁሉ በሲና ምድረ በዳ ዙሪያ ለ40 ዓመታት ቆይተው 601 ...

                                               

ቤተ መጻሕፍት

ቤተ መጽሀፍት የተለያዩ መረጃዎች፣ ጥራዞች፣ መጽሀፎች፣ እለታዊ እትሞች እንዲሁም ሌሎች ማጣቀሻዎች በዓይነት ተደርድረው የሚገኙበት ቤት ነው። ይህ ስብስብ በመንግሥት፣ በተቋማት ወይም በግለሠብ ደረጃ ሊቋቋም ይችላል። የጥንት ቤተ መጻሕፍት ዝርዝር

                                               

ወይና ደጋ

በአቶ ድንበሩ አለሙ በመጀመሪያ ስለ መስቃን ህዘብ ታሪካዊ አመጣጥ ከመመልከታችን በፊት ስለ ህዝቡ አሰፋፈርና ስለ አካባቢው መልከዓ ምድራዊ አቀማመጥ ማወቅ አስፈላጊ ነው። የመስቃን ህዝብ በጉራጌ ዞን ከሚገኙ አስራ አንድ ወረዳዎች መካከል አንዱ በሆነው በመስቃን ወረዳ ውስጥ የሚገኝ ሲሆን የሚዋሰነውም በሰሜን ሶዶ በደቡብ ስልጤ በምእራብ ሰባት ቤት ጉራጌና በምስራቅ ከማረቆ ጋር ነው። የመስ ...

                                               

መስቃን

በአቶ ድንበሩ አለሙ በመጀመሪያ ስለ መስቃን ህዘብ ታሪካዊ አመጣጥ ከመመልከታችን በፊት ስለ ህዝቡ አሰፋፈርና ስለ አካባቢው መልከዓ ምድራዊ አቀማመጥ ማወቅ አስፈላጊ ነው። የመስቃን ህዝብ በጉራጌ ዞን ከሚገኙ አስራ አንድ ወረዳዎች መካከል አንዱ በሆነው በመስቃን ወረዳ ውስጥ የሚገኝ ሲሆን የሚዋሰነውም በሰሜን ሶዶ በደቡብ ስልጤ በምእራብ ሰባት ቤት ጉራጌና በምስራቅ ከማረቆ ጋር ነው። የመስ ...

                                               

መቼት

መቼት የሚለው ቃል ከ"መቼ" እና "የት" ቃላቶች የመጣ ሲሆን የጊዜና ኅዋን ጥምረት ያሳያል። ከድሮ ጀመሮ፣ ሰወቸ ጊዜንና ህዋን በማዛመድ ተመልከተዋቸዋል። በተለክ ከ አንስታይን የልዩ አንጻራዊነት እና አጠቃላይ አንጻራዊነት ርዕዮተ አለሞች ወዲህ የጊዜና ኅዋ ጥምረት ለሳይንስ እንደመሰረታዊ ነገር ያገለግላል። በርዕዮቶቹ መሰረት፣ መቼት፣ በእንቅስቃሴ ምክንያት ከአንድ ተመልካች ወደሌላ ተመል ...

                                               

የማርያም ቅዳሴ ገፅ ፫

፲፫ ፤ በቀናች ሃይማኖት ስላረፉ ስለ ቅዱሳን ሰማዕታት ሁሉ ጳውሎስ ጢሞቴዎስ ሲላስና በርናባስ ቲቶና ፊሊሞንና ቀለምንጦስም ሰባ ሁለቱ አርድዕት አምስት መቶ ባልንጀራዎች ሃይማኖታቸው ስለ ቀና ስለ ሦስት መቶ አሥራ ስምንቱ ። ፲፬ ፤ እሊህንም ሁሉንም ለአንተ ወገን ሊሆኑ አስባቸው ፣ ብፁዕ ወቅዱስ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት አባ. ብፁዕ ሊቀ ጳጳስ አባ. አስባቸው በሕይወታቸውም ትጠብቃቸው ዘንድ ...

                                               

የማርያም ቅዳሴ ገፅ ፲፰

፻፵፭ ፤ መኳንንት ደጆቻችሁን ክፈቱ ። ፻፵፮ ፤ የቆማቹህ ሰዎች ራሳችሁን ዝቅ አድርጉ ። ፻፵፯ ፤ አቤቱ ሁሉን ለፈጠርህ ለማትታይ አምላክ ለአንተ ሰውነታችንን እንዘረጋለን ሁሉን ለምታዋርድ ለአንተ ራሳችንን እናዋርዳለን ሁሉን ለምታሰግድ ለአንተ እንሰግዳለን ሁሉን ለምትገዛ ለአንተ እንገዛለን ። ፻፵፰ ፤ የተሠወረውን የምትገልጽ የተገለጸውን ሁሉ የምትሠውር ሆይ በውስጥ ያለውን የምታወጣ በ ...

                                               

የሐዋርያት ሥራ ፯

የሐዋርያት ሥራ ፯ በአዲስ ኪዳን ፭ኛ መጽሐፍ "የሐዋርያት ሥራ" ውስጥ የሚገኝ ሲሆን "ስባተኛው ምዕራፍ" ነው ። የሚያተኩረውም በቀዳሚ ሰማዕት ቅዲስ እስጢፋኖስ የመንፈሳዊ ተጋድሎ ሥራዎች ላይ ፣ የሥላሴ ምስክርነት ላይና ሰማዕትነት ነው ። ይህም በ፷ "ስልሳ" ንዑስ ክፍሎች ይካተታል ።  የሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ ፯

                                               

አንድ ፈቃድ

ሀጥያት ማለት የስጋና የእግዚአብሔር ፈቃድ ልዩነት ሲፈጠር የሚመጣ ውድቀት ነው እየሱስ ክርስቶስ በዮሐንስ ወንጌል አይሁዶችን እንዲህ ብሎ ጠይቆ ነበር:- ከእናንተ ስለ ኃጢአት የሚወቅሰኝ ማን ነው? እውነት የምናገር ከሆንሁ እናንተ ስለ ምን አታምኑኝም? ዮሐንስ ፰:፵፮ ከዚህ እንደምንረዳው, እየሱስ ክርስቶስ በምድራችን ሲመላለስ ከሀጥያት ነጻ ነበር ክርስቶስ ሁለት የተለያዩ ፈቃዶች ቢኖረው ...

                                               

ኢየሱስ ጌታ ነው

ኢየሱስ ጌታ ነው በክርስትና አዲስ ኪዳን መሠረት በተለይም የሚገኝ አጭር የእምነት ቃል ነው። ይህ እንደ አጭር የእምነት ቃል ጠቃሚ ሲሆን፣ ዳሩ ግን ኢየሱስ በራሱ በኩል ያለውን ቃል የማቴዎስ ወንጌል 7:21 እንዳለው፣ "በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም።" ማስታወስ ይገባል።

                                               

ገብረህይወት ባይከዳኝ

ኢትዮጵያዊ ዶክተር ፣ ኢኮኖሚስት እና ምሁሩ ነበሩ ፡፡ የተወለደው በአድዋ በ1886 ነው፡፡ ወደ ምጽዋ ወደብ በተጓዙበት ጊዜ ገብረህይወት እና ጓደኞቹ መርከቧን ለመጎብኘት ከጀርመን መርከብ አዛዥ ፈቃድ አግኝተዋል፡፡ መርከቡ በሚነሳበት ጊዜ መንገዱን ለቆ ወጣ ፡፡ ካፒቴኑ ሲመጣ ወጣቱን ልጅ ለአንድ ባለፀጋ የኦስትሪያ ቤተሰብ አደራ ሰጠው ፣ እርሱም አሳደገው፡፡ ይህ መልካም ዕድል የጀርመንን ...

                                               

ሮመስ

የበረሃው ጉዞ{1} ለህይወት ዋጋ ስጥ ለህይወት ዋጋ ስጥ ዛሬ የተባለው የፈጣሪ ትዛዝ ከአዳም ጀምሮ ነው አሁንም የሰው ልጅ ህግም ዓያግደው ሁሌም ተሸናፊ ለደካማ ስጋው አዳም የተሰጠው ያመልካም ሕይወት እንዲኖር ነበረ ባምላክ በረከት ሁሌም ተንደላቆ በገነት ለመኖር በተሰጠው ጸጋ በሃሴት በፍቅር አምላክ ህግ ሰጠው እንዲኖር ከሱ ጋር የፈጣሪን ፈቃድ አዳምም ረስቶ የህይወቱን ዋጋ በፍሬ ተክቶ ...

                                               

ዕዝራ

ዕዝራ ወይም ሱቱኤል በመጽሐፈ ዕዝራ ምዕ. 7 በብሉይ ኪዳን ዘንድ በባቢሎን ምርኮ ጊዜ የአይሁድ ካህን ነበረ። የሠራያ ልጅ ሲሆን በፋርስ ንጉስ አርጤክስስ 7ኛው አመት ከ5000 ከወገኖቹ ጋራ ወደ ኢየሩሳሌም ለመመለስ ፈቃድ ተቀበለ። ከዚህ 13 አመት በኋላ ነህምያ የከተማውን ቅጥር ሲጠግነው ዕዝራ ኦሪት በሙሉ ለሕዝብ አነበበ መጽሐፈ ነህምያ ምዕ. 8። በአይሁዳዊው ታሪክ ጸሐፊ በዮሴፉስ ዘ ...

                                               

ወደ ሮማውያን ፲፭

ወደ ሮማውያን በአዲስ ኪዳን የመጀመሪያው መልዕክት ሲሆን ቅዱስ ጳውሎስ በቆሮንጦስ እያለ በ፶ ዎቹ ዓ.ም. የጻፈው መልዕክት ነው ። ይህ ምዕራፍ ፲፭ ሲሆን በ፴፫ ንዑስ ክፍሎች ይከፈላል ። ጳውሎስ በዚህ መልዕክቱ በምዕራፍ ፲፬ ያለውን መልክት በመቀጠል የእግዚአብሔርን ቃል እንደ ምግብ በየዕለቱ መቀለብ በመንፈስ ቅዱስ መሞላትንና በእምነት ጠንካራ እደሚያደርግ ያስተምራል። ቅዱስ ጳውሎስ ለሮ ...

                                               

የማርያም ቅዳሴ ገፅ ፲፮

፻፳፬ ፤ ለጸሎት ተነሡ አቤቱ ይቅርበለን ሰላም ለሁላቹህ ይሁን ከመንፈስህ ጋራ ። ፻፳፭ ፤ የመፈተት ጸሎት ። ሁሉን የፈጠረ ሁሉን የጀመረ ሁሉንም የፈፀመ ሁሉንም የጨበጠ እግዚአብሔር መላዕክትና የመላዕክት አለቆች መናብርትና ሥልጣናት አጋእዝትና ኃይላት ፀሐይና ጨረቃ ከዋክብትም ድርገታትም የሚሰግዱለት ተገዢዎችና ግዛቱ ጉልቱም ናቸውና በሁሉ ባለጠጋ ሲሆን ራሱን ከሁሉ ድሀ አደረገ ። ፻፳፮ ...

                                               

አቤ.አቤ ጉበኛ

የአቤ ጉበኛ ያባትነት ግጥም…… በፍቅር አባት አቤ ጉበኛ ሀገራችን ካፈራቻቸው ወይም ደሞ ‘’ ለሀገራቸው ራሳቸውን ካፈሩ ደራሲያን ‘’ ……. የእውነት ደራሲያን ተርታ በግንባር ቀደምትነት የሚሰለፍ ፊት አውራሪ ጠንካራ እና ተንከሽ ጠሀፊያችን መሆኑ አሌ የማንለው ሀቅ ነው ፡፡ …’’ ሳይንሳዊ ሀቅ ‘’ ነው እንበለው እንዴ!? ወደ አቤ ስንመለስ …. አቤ በሞገደኛ መጽሀፎቹ የጊዜውን እውነት ...

                                               

ጥናት

የውስጥ አርበኞች ገ ፀባህሪያት አቀራረብ በተመረጡ የአማርኛ ልቦለዶች በ ዘቢባ ነስሩ በኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ስነ - ጽሁፍ ክፍል ለአርት ባችለር ዲግሪ ማሟያ የቀረበ ጽሁፍ አዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ ሰኔ 2001 ዓ. ም የውስጥ አርበኞች ገ ፀባህሪያት አቀራረብ በተመረጡ የአማርኛ ልቦለዶች በ ዘቢባ ነስሩ አማካሪ ቴዎድሮስ ገብሬ በኢትዮጵያ ቋንቋዎችና ስነ - ጽሁፍ ክ ፍል ለአርት ባችለር ዲግሪ ...

                                               

ቅዱስ ገብረክርስቶስ

ገብረክርስቶስ የቆንስታቲኖፕሉ ንጉስ ቲወዲሰይስ ልጅ የነበረ ጻድቅ ነው። የዚህ ጻዲቅና መባዓ ጽዮን የተባለው የኢትዮጵያ ጻዲቅ ገድሎች ተከለ ሃይማኖት በተባለ ሃብታምና ሚስቱ ወለተ ጽዮን አነሳሽነት ምክሖ ጊዮርጊስ በተባለ ፀሐፊ በአንድ መጽሃፍ እንዲጻፉ ተደረገ ። ይህ መጽሐፍ እጅግ በተዋቡ ደማቅ ስዕሎች ያሸበረቀ ሲሆን ሰአሊው "ኢግናጦስ" የሚባል ሰው ሊሆን ይችላል በማለት ታሪክ ተመራማ ...

                                               

አረመኔ

አረመኔ ማለት ከሰው የተፈጥሮ ባህሪ የተለየ ጨካኝነትን ያመለክታል። በሃይማኖት በኩል ደግሞ "አረመኔ" ማለት ከማየ አይኅ ቀጥሎ አሕዛብ በምድር ላይ ከመስፋፋታቸው ጀምሮ ያመኑባቸው የጣዖት ሃይማኖቶች ማለት ነው። እስከ ዛሬም ድረስ በዓለም "አብርሃማዊ" ሃይማኖት የማያምኑት፣ በብዙ አማልክት የሚያምኑት ሰዎች "አረመኔ" ይባላሉ። በነዚህ እምነቶች ብዙ ጊዜ ደም ይጠጣል፣ ከእንስሳ ሆድቃ ምል ...

                                               

ሌባና ፖሊስ

ሌባና ፖሊስ ልጆች ክብ ሰርተው የሚጫወቱት ሲሆን ሌባው ከክቡ በማፈንገጥ እራቅ ያለች ስፍራ ላይ የተቀመጠች አንዲት ነገርን ለመንካት ይሮጣል። ፖሊሱ እንግዲህ ሌባውን ተሽቀዳድሞ ያችን ደብር ሳይነካ በመንካት ለመያዝ ነው። ይህ ጨዋታ ህጻናትን ስለ ሌብነት፣ ስለ ሃይማኖት ወዘት የሚያስተምርና በዛውም የሰውነት ጥንካሬንና እንቅስቃሴ እንዲያረጉ የሚረዳቸው ነው።

                                               

ውል አለኝ ደጅሽ

ማጠቃለያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን መዝሙር ለክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች አምላክንና እናቱን ማመስገኛ ። አርዕስት ፡ ውል አለኝ ደጅሽ ። ምንጭ ፡ አኪልዳማ channel አድናቆት: ለአኪልዳማ channel "All credits goes to the singer and song writer and to አኪልዳማ channel" ክርስቶስሰምራ አማርኛ Dukdadis 00:40, 8 ሰፕቴ ...

                                               

ፀሃፌ ተውኔቶች

ተክለሃዋርያት ተክለማርያም ኬቮርክ ናልባንድያን መላኩ በጎሰው ሃዲስ አለማየሁ ስንዱ ገብሩ እዩኤል ዮሃንስ ዮፍታሄ ንጉሴ መንግስቱ ለማ ጸጋዬ ገብረ መድህን ከበደ ሚካኤል መላኩ አሻግሬ ተስፋዬ ገሠሠ ጌታቸው አብዲ አቤ ጉበኛ ተስፋዬ አበበ ተስፋዬ ገብረማርያም ፍስሃ በላይ ይማም ሃይማኖት አለሙ አያልነህ ሙላቱ ተፈሪ አለሙ በሃይሉ መንገሻ ጌትነት እንየው አስፋው አጽማት አቦነህ አሻግሬ ሞሲሳ ...