ⓘ Free online encyclopedia. Did you know? page 46
                                               

የናቡከደነጾር የምስል ሕልም

የናቡከደነጾር የምስል ሕልም ከትንቢተ ዳንኤል ምዕራፍ 2 የተገኘ ምሳሌ ነው። በምሳሌው ዘንድ፣ የባቢሎን ንጉስ 2 ናቡከደነጾር በሚመላለስ ቅዠት ይታወካል እሱን ግን ለማስታወስ አይችልበትም። ሕልሙን ካልነገሩትና ካላስተረጎሙለት በቀር የሕልም አስተርጓሚዎቹን በሞት ንብረታቸውንም በማጥፋት ዛቻ ጣለባቸው። ስላልተቻላቸው ግን የባቢሎን ጠቢባን ሁሉ እንዲሞቱ አዘዘ። ዳንኤል ጠቢብ ስለሆነ ይህ ማ ...

                                               

ወደ ሮማውያን ፰

ወደ ሮማውያን በአዲስ ኪዳን የመጀመሪያው መልዕክት ሲሆን ቅዱስ ጳውሎስ በቆሮንጦስ እያለ በ፶ ዎቹ ዓ.ም. የጻፈው መልዕክት ነው ። ይህ ምዕራፍ ፰ ሲሆን በ፴፱ ንዑስ ክፍሎች ይከፈላል ። የሚያተኩረውም በክርስቲያኖች መንፈሳዊ ሕይወት ላይ ነው ። ቅዱስ ጳውሎስ ለሮማውያን መልዕክቱን የጻፈበት ምክኒያት አይሁዳውያንና ሮማውያን በሰላም አንድላይ በሮም ለብዙ ዘመን ሲኖሩ ቆይተው ክርስትና በተመ ...

                                               

የይሖዋ ምስክሮች

የይሖዋ ምሥክሮች ሉዓላዊው ጌታ አንድ እርሱም ይሖዋ ነው ብለው የሚያምኑ ክርስቲያናዊ ሃይማኖት ነው። የይሖዋ ምሥክሮች ዘመናዊ እንቅስቃሴ የጀመሩት በ1870ዎቹ ዓመታት ነው። በመጀመሪያ የመጽሐፍ ቅዱስ ተማሪዎች ተብለው ይጠሩ ነበር። በ1931 ግን የይሖዋ ምሥክሮች የሚለውን ቅዱስ ጽሑፋዊ ስም ተቀበሉ። አብዛኞቹ የይሖዋ ምሥክሮች ጉባኤዎች በየሳምንቱ ሁለት ጊዜ ይሰበሰባሉ። አብዛኞቹ ስብሰባ ...

                                               

ዴቪድ ቡክሰን

ዴቪድ ቡክሰን ከ1903 እስከ 1997 ዓ.ም ድረስ የኖሩ ስነ እንስሳ ባለሙያ እና የብርታኒያ ቆንጽላ ሰራተኛ የነበሩ ሰው ናቸው። ስለ ኢትዮጵያ ጥንት አብያተክርስቲያናት፣ ሩሲያ ኪነ ህንጻ ጥበብ እና በምሥራቅ አውሮፓ ከእንጨት ስለተሰሩ አብያተክርስቲያናት በጻፉት መጽሐፍት ይታወቃሉ።

                                               

ቅዱስ ሩፋኤል

ቅዱስ ሩፋኤል ሲነበብ ሩፋኤል ፣ ከ፯ቱ ሊቀመላእክት መዐረጉ ሦሥተኛ ነው ። ሩፋኤል መላእከ ኃይል በግዕዝ: መወለድ መንፈሳዊ ። ወሐኪም ሰማያዊ ይባላል ። ፈታሔ መኀፀን ወሰፋድል ። የወላድ ማኀፀን እንዲፈታ ስለተሾመ ከጌታ አዋላጅ ብትኖርም ባትኖርም ሩፋኤል አይታጣም ፣ በምጥ ጊዜ ሴቶች ሁሉ በባላገር ያሉ መልኩን ያነግታሉ ማየ ጸሎቱንም ይጠጣሉ ቶሎም በፍጥነት ይወልዳሉ ።

                                               

አልጣሽ ቴዎድሮስ

አልጣሽ ቴዎድሮስ የአፄ ቴወድሮስ ልጅ እና የአፄ ዳግማዊ ምኒልክ መጀመርያ ሚስት ነበሩ። ከቴዎድሮስ ሁለተኛ ሚስት መጀመሪያ ጊዜ ከዳግማዊ ምኒልክ ጋር ጥር 1856 ላይ በመቅደላ የተዳሩ። ሁለተኛ ጊዜ ከራስ ባሪያው ጳውሎስ፣ የትግራይ መስፍን ጋር ተጋቡ። ጥቅምት 1882 አረፉ

                                               

ፅየት

በትግራይ ክልል አድዋ ወረዳ ታሕታይ ሎጎምቲ ቀበሌ ከቀበለው በስተሰሜን በኩል ትገኛለች፤ ማርያም ፅየት የሚባል ቤተክርስትያን ያላት ነች፤ የንግስ በአሉ ጥር 21 ይከበራል፡፡ በበጋ ወቅት በፍራፍሬ የሚያፈሩባት አከባቢ ነች፡፡ ዘይትሁን፣ ብርቱኳን፣ ሎሚ፣ ሽንኩርት፣ ድንች፣ ቲማቲም፣ ቃርያ፣ በቆሎ እና ሌሎችም ይገኙበታል፡፡ የሰይሳ ወንዝ በመጠቀም በርከት ያለ የአከባቢው ገበሬዎች ኲሓ፣ማይሰ ...

                                               

ጁቪን ሃብሪማና

ጁቪን ሃብሪማና እ.ኤ.አ. እ.ኤ.አ. እ.ኤ.አ. በ 1994 እስከ ተገደለበት ጊዜ ድረስ የሩዋንዳ ፕሬዚዳንት ነበሩ ፡፡ እ.ኤ.አ ኤፕሪል 1994 እ.አ.አ. ወደ ኪጊሊ አውሮፕላን ማረፊያ አንድ አውሮፕላን በአንድ ሰው በጥይት ተመትቶ ሃርጊማናን እና የብሩንዲው ፕሬዝዳንት ሲፕፔን ናታሚር ተገደሉ ፡፡ ይህ በዋነኛው በትልቁ ቱት አናሳ እና ሁቱ በሚበዛው መካከል ግጭት እንዲፈጠር አድርጓል ፡፡ ...

                                               

ዋሚ ቢራቱ

ለ100 አመታት- ሩጫ እና ዋሚ ቢራቱ ዳግም ከበደ በሸራተን አዲስ ሆቴል እኔና የስራ ባልደረባዬ ተገኝተናል። በዚያ የተገኘንበት ምክንያት "የሩጫ ትራኩ" ጀግና አትሌት ሻለቃ ባሻ ዋሚ ቢራቱ ነበሩ። እርሳቸውም መልካም ስብእና እና ጠንካራ ተክለ ሰውነት ተላብሰው እንደኛው በዚያ ይገኛሉ። የዝግጅቱ አስተናባሪዎች አትሌት ሻለቃ ባሻ ዋሚን በህይወት እያሉ ሀገራቸው እና ለህዝባቸው ላደረጉት ሁሉ ...

                                               

ቅዱስ እስጢፋኖስ ሊቀ ዲያቆናት ወቀዳሜ ሰማዕት

እስጢፋኖስ በሕገ ወንጌል የመጀመሪያው ሊቀ ዲያቆናትና ቀዳሚው ሰማዕት ይህ ቅዱስ ነው ። ቅዱሱ በመጀመሪያው መቶ ክ/ዘመን አስገራሚ ማንነት ከነበራቸው እሥራኤላውያን አንዱ ነበር ። ይህም በወጣትነት ያለፈችው ሕይወቱ ስትሠራ የነበረው ታላቅ መንፈሳዊ ሥራ ይመሠክራል ።

                                               

ዜና እረፍት

ሮዛ ፖርክስ - ጥቅምት 14 ቀን 1998 ዊልየም ረንኲስት - ነሐሴ 28 ቀን 1997 ንጉሥ ፋህድ - ሐምሌ 25 ቀን 1997 ጄራልድ ፎርድ - ቀድሞ የአሜሪካ ፕሬሲዳንት - ታኅሣሥ 17 ቀን 1999 ሰዴላ ቡከር ማርሊ - የቦብ ማርሊ እናት - መጋቢት 30 ቀን 2000 አሌክሳንድር ሶልዠኒጽን - ሐምሌ 27 ቀን 2000 ዓ.ም. ጄምስ ብራውን - አሜሪካዊ ዘፋኝ - ታኅሣሥ 16 ቀን 1999 ስ ...

                                               

የብረት ማዕድኖች

ብር ፤ እንግሊዝኛ silver /ሲልቨር/ የተባለው ማዕድን ደግሞ ተፈላጊነቱ በድሮ ጊዜ ለመገበያያነት ቀጥሎም ለተለያዩ የንብረት እቃዎችና የፋብሪካ ውጤቶች አገልግሎቱን የሚሰጥ የማዕድን ብረት ነው። ንፁህ ብር የሚባለው ብዙውን ጊዜ ዘጠና ሁለት ነጥብ አምስት ያክሉን ሲልቨር የሚይዘው ነው። የተቀረው ሰባት ነጥብ አምስት ከመዳብ ኮፕር - ወይንም ከሌላ የብረት ማዕድን ጋር የሚደባለቀው ነው። ...

                                               

ኤላም (የሴም ልጅ)

ኤላም በብሉይ ኪዳን ኦሪት ዘፍጥረት 10፡22 መሠረት ከኖኅ ልጆች መካከል የሴም በኩር ልጅ ነበረ። "ኤላም" ማለት በብሉይ ኪዳን ደግሞ ጥንታዊት ሀገር ኤላምና ሕዝቧ ያመለከተ ነው። እኚህ ሕዝብ ከኤላም ሴም ኖኅ እንደ ተወለዱ ይታመናል። የአሁኑ ሊቃውንት ኤላምኛ ከሴማዊ ቋንቋዎች መካከል አለመገኘቱ ቢያወቁም፤ በኦሪት ዘፍጥረት አስተያየት የሰው ልጅ ልሳናት ሁሉ በባቢሎን ግንብ ስለ ተደበለ ...

                                               

የኢትዮጵያ ባህር ኃይል

የኢትዮጵያ አየር ኃይል እስከ 1974 ዓ.ም ድረስ በመባል የሚታወቀው የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል በኢትዮጵያ ውስጥ የተቋቋመው የኢትዮጵያ ናሽናል መከላከያ ሠራዊት ቅርንጫፍ ነበር. እ.ኤ.አ. በ 1983 ኤርትራ ነፃነቷ ኢትዮጵያ ከገባችበት ጊዜ አንስቶ እ.ኤ.አ. ይዘቶች 1 የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ተዋጊ 1.1 የባህር ኃይል መመስረቻ 1.2 ድርጅት 1.3. ስልጠናና ትምህርት 1.4 ኃይል 1.4 ...

                                               

የብፁእ ወቅዱስ አቡነ ጴጥሮስ አጭር የጀግንነት ታሪክ

ማጠቃለያ ለኢትዮጵያ ሕዝብ የማይረሣ የቅድስናና የጀግንነት ታሪክ ማስታወሻ። አርዕስት ፡ የብፁ ወቅዱስ አቡነ ጴጥሮስ አጭር የጀግንነት ታሪክ ። ምንጭ ፡ ድሬtube channel "All credits goes to Deretube Ethiopia channel" "00:23, 8 ሰፕቴምበር 2019 UTC" ክርስቶስሰምራ አማርኛ

                                               

ሉድ

ሉድ በኦሪት ዘፍጥረት ምዕ. 10 መሠረት የሴም ልጅ የኖህም ልጅ ነበረ። ይህ ሉድ እና ምጽራይም የወለደው ሉዲም ግን ሁለት የተለያዩ ዘሮች ሆነው ይቆጥራል። የሉድ ተወላጆች በዮሴፉስና በሌሎች ጸሐፍት ዘንድ የትንሹ እስያ ሀገር ልድያ አካድኛ፦ ሉዱ ሆኑ። ከልድያም አስቀድሞ በዚያ ዙሪያ ሉዊያ የተባለ አገር ነበር። በ መጽሐፈ ኩፋሌ ድግሞ የሉድ ርስት የሉድ ተራሮች ከአራራት ወደ ምዕራብ፣ በ ...

                                               

ቲራስ

ቲራስ በኦሪት ዘፍጥረት 10 መሠረት የያፌት ታናሽ ወንድ ልጅ ነበረ። በዕብራይስጥ መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ቲራስ ምንም ተጨማሪ መረጃ ባይጠቀስም፣ በ ኩፋሌ ዘንድ ምድር በተከፋፈለበት ወቅት የቲራስ ርስት በውቅያኖስ ውስጥ 4 ታላላቅ ደሴቶች ሆነ። የአይሁድ ታሪክ ጸሐፊ ዮሴፉስ 1ኛው ክፍለ ዘመን በጻፈው ታሪክ ዘንድ፣ ቲራስ የ "ጢራስያውያን" አባት ሆነ። እነዚህ በኋላ ስማቸው ጥራክያውያን እንደ ...

                                               

ሞሳሕ

ሞሳሕ በኦሪት ዘፍጥረት ዘንድ የያፌት ልጅ የኖህም ልጅ ነበረ። በመጽሐፈ ኩፋሌ ደግሞ ስሙ "ሞስክፍ" ፣ "ሞሳኮ" ተጽፎ ይታያል። በአይሁድ ታሪክ ጸሐፊው ፍላቪዩስ ዮሴፉስ መሠረት 1ኛው ክፍለ ሸመን የጻፈ፣ ከሞሳሕ የተወለደው ሞሶኬኒ የተባለ ብሔር ነበር። "አሁን ቀጴዶቅያውያን ሲሆኑ የከተማቸው ስም ማዛካ የቀድሞ ስማቸው ትዝታ ነው" ብሎ ጻፈ። ይህም ብሔር ለጥንት ግሪካውያን ጸሐፍት ከ55 ...

                                               

አዘዞ

ስለ አዘዞ ከተማ የሚያመለክት ትንሽ ሃተታ አዘዞ የተባለችው ከተማ በሽማግሌዎችና ሊቃውንት አንደበት ሲነገር የነበረው አፈ ታሪክ የስሟ ትርጓሜ አንዲህ ነው፡፡ ይህች አዘዞ የተባለች ከተማ የጎንደር ነገስታት በሞቱ ጊዜ ይቀበሩባት ነበር፡፡ የን ግዜም ሲሞቱ የትዕዛዛቸውና የኑዛዜአቸው ቃል ከመቃብረ መንግስት መዝገብ ውስጥ እንዲገኝ እያሉ ከሞቱ በኋላ የሚሆነውን የኑዛዜአቸውንና የትዕዛዛቸውን ...

                                               

የሙፍቲ ዳውድ የህይወት ታሪክ

አል-ጀበርት የአርጎብኛ ቋንቋ ማበልፀጊያ ትምህርት ቤት/ Al Jebert Argobban languege School ሙፍቲ ዳውድ ሀበሾችን’ና ኢማም አል-ሻፊዒይን ያስተሳሰረ የአርጎባ_ዓሊም ▂▂▂▂▂{ውዱ ታሪካችንን ያንብቡት}▂▂▂▂▂ ታሪካችን በታላላቅ ኢስላማዊ ስብእናዎች ያሸበረቀ፤ በጠካራዎቹ ሙእሚኖች አስደናቂ ገድል የተሞላ ነዉ፡፡ ከነዚህ ልብን ከሚነኩ’ና ስለ ማንነታችን ቆም ብለን እንድ ...

                                               

ማጎግ

ማጎግ በ ኦሪት ዘፍጥረት ምዕ. 10 መሠረት ከያፌት ሰባት ልጆች ሁለተኛው ነው። ማጎግ ደግሞ በትንቢት ይጠቀሳል፤ በተለይ ትንቢተ ሕዝቅኤል 38፡2 ጎግ የሚባለው አለቃ ሲገልጽ የአገሩ ስም "ማጎግ" ይባላል፦ "በጎግ ላይና በማጎግ ምድር ላይ፣ በሞሳሕና በቶቤል ዋነኛ አለቃ ላይ" ይላል። በ ዮሐንስ ራዕይ 20፡8 "በአራቱም በምድር ማዕዘን ያሉትን አሕዛብ፥ ጎግንና ማጎግን፥ እንዲያስታቸው ለ ...

                                               

አራም (የሴም ልጅ)

አራም ሴም በመጽሐፍ ቅዱስ ኦሪት ዘፍጥረት መሠረት የኖህ ልጅ ሴም ከወለዱት ልጆች አንድ ሲሆን የዑፅ፣ ሁል፣ ጌቴርና ሞሶሕ አባት ይባላል። በጥንቱ ታሪክ ጸሐፊዎች ዘንድ፣ ይህ አራም የስሜን መስጴጦምያና የሶርያ ሕዝብ የአራማውያን አባት ነበር። በኤብላ ጽላቶች ላይ 2300-2100 ዓክልበ. ግድም "አራሙ" እና "አርሚ" የሚሉ ስያሜዎች ይገኛሉ፤ "አርሚ" የሐላብ አሌፖ ስም ነበር። በ2034 ...

                                               

የቀድሞና የወደፊቱ ንጉሥ

የቀድሞና የወደፊቱ ንጉሥ በእንግሊዛዊው ደራሲ ቴረንስ ዋይት በ1950 ዓ.ም. የታተመ ልብ ወለድ መጽሐፍ ነው። ልብ ወለዱ ስለ አፈ ታሪካዊው የብሪቶናውያን ንጉስ አርሰር ነው። አርሰር በውነት ታሪካዊ ንጉሥ እንደ ሆነ እጅግ አጠያያቂ ቢሆንም፣ በዘመናት ላይ አያሌው ትውፊቶችና አፈታሪኮች ስለርሱ ተበዙ። ዕውነተኛ ሰው ከሆነ ንጉሥ ሳይሆን ምናልባት በ500 ዓም ግድም በተፈጸመው በባዶን ውግያ ...

                                               

ሌዊ

ሌዊ በብሉይ ኪዳን ዘንድ ከያዕቆብ ፲፪ ወንድ ልጆች አንዱ ሲሆን ከእስራኤል ፲፪ ነገዶችም የሌዋውያን አባት ነበረ። ሌዊ ከሮቤልና ከስምዖን በኋላ የያዕቆብና የልያ ፫ኛው ልጅ ነበር፤ በፓዳን-አራም ተወለደ። በኦሪት ዘፍጥረት ፴፬፡፳፭፣ ቤተሠቡ በከነዓን ሲኖር ስምዖንና ሌዊ ስለ እኅታቸው ዲና የሴኬም ባላባት ኤዊያዊው ኤሞርን አሸነፉ፣ የሴኬምን ሠፈር አጠፉ። ስለዚህ አባታቸው ያዕቆብ ገሰጻቸ ...

                                               

አሚር ኑር ሙጃሂድ

ሙሉ ስማቸው፤ ዓሊ ዕብን አብዱላህ ዓል-ዱሂ ሱሃ ፤ የሞቱት እ.አ.አ. 1567፣ ትርጉሙም በአጭሩ፦ ብርሃን ማለት ነው። ከ ሱማሌ ዳሮድ ጎሳ ቅርንጫፍ ከሆነው የማረሃን ክፍል፣ ንዑስ ክፍል አህል-ሱሃውያን የተወለዱ ሲሆን በ16ኛው ክፍለ ዘመን የሐረር ዓሚር ነበሩ። የአህመድ ዒብን-አልጋዚ ሚሽት የነበረችውን ባቲ ዲል-ወንብራ አግብተውና ወራሽ ሆነው የሙስሊሙን ሕብረተሰብ በመምራት ከክርስትያ ...

                                               

አባ ጉባ

አባ ጉባ የተወለዱት ታኅሣሥ ፳፱ ቀን በ፫፻፴፮ ዓ.ም በመንፈቀ ሌሊት ነው ። አባታቸው ጌርሎስ እናታቸው ቴዎዶክስያ ደጋጎች ሰዎች ነበሩ ። ጉባ ማለትም አፈ መዐር ፣ ጥዑመ ልሳን ማለት ነው ። ከዘጠኙ ቅዱሳንም አንዱ ናቸው ። አባ ጉባ በተወለዱ ቀን ጌታችን ከመላእክቱ ጋር በመውረዱ ቤታቸው ለሰባት ቀናት በብርሃን ተሞልቶ ነበር ። ሕፃኑ ጉባም ፈጣሪያቸውን "ሃሌ ሉያ" ብለው አመስግነዋል ...

                                               

ፍቅር እስከ መቃብር

ፍቅር እስከ መቃብር በ፲፱፻፶፰ ዓ.ም. በደራሲ ሀዲስ አለማየሁ የቀረበ ልብ ወለድ ሲሆን ሰብለ ወንጌል እና በዛብህ የሚባሉ የሁለት ገፀ ባህሪያን ፍቅርን ይተርካል። ይህ ድርሰት ከሌሎች ልብወለድ ሥራዎች ለየት የሚያደርገው ደራሲው ዶ/ር ሀዲስ አለማየሁ በፊደል አጠቃቀም ላይ ለውጥ አድርገው በማቅረባቸው ነው። ይኸውም ለምሳሌ ያህል ሦስት "ሀ" ዎች፣ ሁለት "ሰ" ዎች፣ ሁለት "ኣ" ዎች የመ ...

                                               

ወደ ሮማውያን ፲፪

ወደ ሮማውያን በአዲስ ኪዳን የመጀመሪያው መልዕክት ሲሆን ቅዱስ ጳውሎስ በቆሮንጦስ እያለ በ፶ ዎቹ ዓ.ም. የጻፈው መልዕክት ነው ። ይህ ምዕራፍ ፲፪ ሲሆን በ፳፩ ንዑስ ክፍሎች ይከፈላል ። ጳውሎስ በዚህ መልዕክቱ ፣ ክርስቶስ ከኃጢያት ነፃ የሆነውን ሰውነቱን ስለኛ አሳልፎ እደሰጠ እኛም ከኃጢያት የነፃ ሥጋችንን መስዋት እናድርግ ብሎ ይጀምራል ። ቅዱስ ጳውሎስ ለሮማውያን መልዕክቱን የጻፈበ ...

                                               

ወደ ሮማውያን ፲፫

ወደ ሮማውያን በአዲስ ኪዳን የመጀመሪያው መልዕክት ሲሆን ቅዱስ ጳውሎስ በቆሮንጦስ እያለ በ፶ ዎቹ ዓ.ም. የጻፈው መልዕክት ነው ። ይህ ምዕራፍ ፲፫ ሲሆን በ፲፬ ንዑስ ክፍሎች ይከፈላል ። ጳውሎስ በዚህ መልዕክቱ በተለይ ፣ ማዘዝና መታዘዝ ፣ በመንፈሳዊ መንገድ ዓላማውንና ትርጉሙን ያስረዳል ። እንደምናውቀው ግን ብዙ መንግሥታት ይህን መልክት ለራሳቸው እንዲመች አርገው ተርጉመው በሕገመንግ ...

                                               

ወደ ሮማውያን ፲፩

ወደ ሮማውያን በአዲስ ኪዳን የመጀመሪያው መልዕክት ሲሆን ቅዱስ ጳውሎስ በቆሮንጦስ እያለ በ፶ ዎቹ ዓ.ም. የጻፈው መልዕክት ነው ። ይህ ምዕራፍ ፲፩ ሲሆን በ፴፫ ንዑስ ክፍሎች ይከፈላል ። ጳውሎስ በዚህ መልዕክቱ ስለእግዚአብሄር ልዩ ስጦታዎች ትምህርት ይፈጽማል ። መዳንም ላመኑት እንጂ ላላመኑት እንደማይሆን ያረጋግጣል ። ቅዱስ ጳውሎስ ለሮማውያን መልዕክቱን የጻፈበት ምክኒያት አይሁዳውያን ...

                                               

ቅዱስ መርቆሬዎስ

የመጀመሪያ ስሙ ፒሉፖዴር ይባል ነበር በላቲን ሲሆን ትርጔሜውም ታማኝ ሐቀኛ ማለት ነው ። የክርስትና ስሙ መርቆሬዎስ ሙያውም ውትድርና ዜግነቱም ሮማዊ ነው ። ይህ ታማኝ ምስክርነት የሰጠ ሰማዕት ወላጆቹ ጣዖት የሚያመልኩ አረማውያን ነበሩ።ከጊዜ ወደ ጊዜ የክርስትና እምነት እየተስፋፋ ስለ ሄደ ቤተሰቦቹም ክርስቲያኖች ሆነዋል። እሱም ካደገ በኋላ ተምሮና አምኖ ተጠመቀ ስመ ጥምቀቱም መርቆሬዎ ...

                                               

ወደ ሮማውያን ፯

ወደ ሮማውያን በአዲስ ኪዳን የመጀመሪያው መልዕክት ሲሆን ቅዱስ ጳውሎስ በቆሮንጦስ እያለ በ፶ ዎቹ ዓ.ም. የጻፈው መልዕክት ነው ። ይህ ምዕራፍ ፯ ሲሆን በ፳፭ ንዑስ ክፍሎች ይከፈላል ። ቅዱስ ጳውሎስ ለሮማውያን መልዕክቱን የጻፈበት ምክኒያት አይሁዳውያንና ሮማውያን በሰላም አንድላይ በሮም ለብዙ ዘመን ሲኖሩ ቆይተው ክርስትና በተመሠረተበት ወቅት ፣ አይሁዳውያን ክርስቶስ እኛን ነው የመረጠ ...

                                               

ወንጌል

ወንጌል የሚለው ቃል ከሚለው የተገኘ ቃል ነው። ወንጌል ለሰው ልጆች ሁሉ የሆነ መልካም የምሥራች ነው፡፡ የንስሐ፣ የመፍትሄ፣ የሰላም፣ የፍቅር፣ የተስፋ፣ የደኅንነት፣ የእርቅ፣ ከፍርድ የመዳን፣ የዘላለም ሕይወት፣ ትምህርት የሚገኝበት ቅዱስ መጽሐፍ ነው፡፡ ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር መንግስት አዋጅ የሆነውን ወንጌል ለመጀመሪያ ጊዜ እሱ ራሱ እንደሰበከ መጽሐፍ ቅዱስ ይነግረናል ማቴ.፬፡ ...

                                               

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በሀገሪቱ ውስጥ ከፍተኛው የስፖርት ክንውን ነው። ይህ ሊግ በየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ስር የሚተዳደር ሲሆን በየጊዜው የተለያዩ ስፖንሰሮች ደግፈውታል። ሊጉ በየ አመቱ የሚከናወን ሲሆን በ አመት ውስጥ በሁለት ክፍል ተከፍሎ ይካሄዳል። ሊጉን ለማሸነፍ አንድ ክለብ ከፍተኛ ነጥብ ይዞ አመቱን መጨረስ ይጠበቅበታል። ክለቦች እርስ በእርሳቸው በአመት ሁለት ጊዜ ይገ ...

                                               

ሶዶ ዙሪያ ወረዳ

በ1999 ዓ.ም በማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ በተደረገው ህዝብ ቆጠራ መሰረት በወረዳው በአጠቃላይ 162.691 ሰው የሚኖር ሲሆን፥ ከነዚህም 80.002 ወንድ ሲሆኑ 82.689 ደግሞ ሴት ናቸው፤ ማናቸውም የከተማዊ አይደሉም። በሶዶ የወረዳዉ ዋና መቀመጫ ነው። የሚበዙት የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ሲሆኑ፥ 66.67% ያህሉን ይይዛሉ፤ 26.83% የሚሆኑት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስ ...

                                               

ጥሩእመቤት ዳኛው

መ/ርት ጥሩእመቤት ዳኛው መ/ርት ጥሩእመቤት ዳኛው በድሮው ጎጃም አጠቃላይ ግዛት አገው ምድር አውራጃ፤ በባንጃ ወረዳ፤ በባንጃ ለኮማ ምክትል ወረዳነት ከ1936-1987 ዓ.ም የቆየች ከዚያም ከ1987 ዓ.ም ወዲህ አዊብሄረሰብ ዞን አስተዳደር አሁኑ ፋግታ ለኮማ ወረዳ አስተዳደር አዝማች ሉሊስታ ቀበሌ ሉሊስታ ማርያም ልዩ ጎጥ ስሙ ሻፊ ከአባታቸው አቶ ዳኛው መንግስት እና ከእናታቸው ወ/ሮ ገ ...

                                               

Emdibir

Emdibir is a town south-west of Addis Ababa, in the central part of Ethiopia. Located in the Gurage Zone of the Southern Nations, Nationalities and Peoples Region, this town has a latitude and longitude of 8°7′N 37°56′E and an elevation between 2 ...

                                               

ቆንጆ መውደድ

"ቆንጆ መውደድ" የሰላማዊት ገብሩ ነጠላ ዘፈን ነው። ዘፈኑ ከዮሃንስ ትኳቦ ካወጣው ዘፈን "ፈውሲ ልቢ" ዜማውን የወሰደ ነው። የሙዚቃ ቪድዮ ኪሮግራፈር አብዮት /ካሳነሽ/ ደመቀ እና የካሜራና ኤዲቲንግ ባለሙያ ፍሬዘር ታዬ ናቸው። ባህላዊ ቪዴዮ በዩቱብ

                                               

ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያን

የሕንድ ማላንካራ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የእስክንድርያ ቅብት ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የአርሜኒያ ሐዋርያዊ ቤተ ክርስቲያን የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የሶርያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን

                                               

የማርያም ቅዳሴ ገፅ ፲፯

፻፴፬ ፤ ጸልዩ አቡነ ዘበሰማያት ። ፻፴፭ ፤ እንግዲህ እስከ ደኃሪት እስትንፋስ ድረስ ይህን ቃል እንስማ በምንከሰስበት ገንዘብ በሚፈረድብንና ይቅር በሚለን ገንዘብ ። ፻፴፮ ፤ ወልድ ለመፍረድና ይቅር ለማለት ከሰማየ ሰማያት እንደመጣ እንደዚሁም ይህ ኅብስት ከሳሽ ነው ፈራጅም ነው ይቅር ባይም ነው ። ፻፴፯ ፤ ከዚህ ከሚያስደነግጥ ቃል የተነሣ ነፍስ ትፍራ ሕዋስ ይንቀጥቀጥ በውስጥ ያለ ነ ...

                                               

ስዕል

ስዕል ማለት በስሌዳ ላይ በቀለምም ይሁን በጠመኔ አለዚያም በርሳስና በሌላ ነገር ተስርቶ በዓይን በማየት የሚገነዘቡት ጥበብ ነው። ለዓይንና ለመንፈስ ከሚስጠው አርካታ ሌላ ፡ ያንድን ህብረተስብ ብሎም የኪነ ጥበቡን ስው ዓመለካከት ይጠቁማል ተብሎ ስለሚታመን በዘመናዊ ዓለም የተለየ እንክብካቤ የተስጠው የስው ልጅ ጥበባዊ ተግባር ነው። የዚህ አይነት ጥበብ የሚስራው ደገሞ ስዓሊ ይባላል። የአ ...

                                               

የቅሌምንጦስ ስነ ጽሑፍ

የቅሌምንጦስ ስነ ጽሑፍ ስለ ክርስትና አጀማመር ከኢየሱስ ክርስቶስ ስብከት ጀምሮ የሚመሰክሩ ታሪካዊ ጽሑፎች ናቸው። ጸሓፊው እኔ ቅሌምንጦስ ነኝ ቢለንም በዛሬው አውሮጳውያን መምህሮች በኩል የሚጠራጥሩ ስላሉ አንዳንድ "ሐሣዊ-ቅሌምንጦስ" ይሉታል። ቅሌምንጦስም ከኢየሱስ ደቀ መዝሙር ከስምዖን ጴጥሮስ በኋላ የሮሜ ከተማ ሊቀ ጳጳስ ወይም "ፓፓ" ሀነ። ታሪኩ እንደሚመሰክረው፣ ቅሌምንጦስ የሮሜ ...

                                               

የመስቀል ጦርነቶች

የመስቀል ጦርነቶች ዓለም ከአስተናገደቻቸው አስከፊና አሰቃቂ የፓለቲካ፣ የዳር ድንበር እንዲሁም የዘር ጦርነቶች ባልተናነሰ የአይማኖት ጦ ርነቶችንም አስተናግዳለች። ስስና አይነኬ በመባል በሚጠራው የአይማኖት ጉዳይ አማካኝ ነት ወንድም ከወንድሙ፣እህትም ከእህቶ ሳይቀር ጎራ በመክፈል እርስበርሳቸው ደም ተፋሰዋል። በዚህች የሰው ልጆች እንደመኖሪያ ቤታችን በምንጠቀምባ ት ዓለም ውስጥ ብዙ አስከ ...

                                               

፩ኛ ወደ ቆሮንጦስ ፪

፩ኛ ወደ ቆሮንጦስ በአዲስ ኪዳን ሁለተኛው መልዕክት ሲሆን ቅዱስ ጳውሎስ በቆሮንጦስ እያለ በ፶ ዎቹ ዓ.ም. ለቆሮንጦስ ሰዎች የጻፈው የመጀመሪያ መልዕክት ነው ። ፲፮ ምዕራፎች ይይዛል ። ይህ ፪ኛ ምዕራፍ ሲሆን በ፲፮ ንዑስ ክፍሎች ይከፈላል ። ቅዱስ ጳውሎስ ለቆሮንጦስ ሰዎች መልዕክት የጻፈበት ምክኒያት ብዙ ሲሆን ከብዙዎች በጥቂቱ ፣ ከመምህሮቻቸው መዐረግ ሳይደርሱ ደረስን እያሉ በብዙ ቐ ...

                                               

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ቁጥር 302

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ቁጥር 302 ከአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ተነስቶ በናይሮቢ ኬንያ ወደሚገኘው ጆሞ ኬንያታ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ለመብረር የተዘጋጀ በረራ ነበር። አውሮፕላኑ መጋቢት 1 2011 ቢሾፍቱ አቅራቢያ የተከሰከሰ ሲሆን ሲጓዙ የነበረ 157 ተሳፋሪዎች ሁሉ ሕይወታቸውን አጡ። አውሮፕላኑ ላይ 149 መንገደኞችና 8 የበረራ ሠራተኞች እየተጓዙ ነበር። ...

                                               

፩ኛ ወደ ቆሮንጦስ ፩

፩ኛ ወደ ቆሮንጦስ በአዲስ ኪዳን ሁለተኛው መልዕክት ሲሆን ቅዱስ ጳውሎስ በቆሮንጦስ እያለ በ፶ ዎቹ ዓ.ም. ለቆሮንጦስ ሰዎች የጻፈው የመጀመሪያ መልዕክት ነው ። ፲፮ ምዕራፎች ይይዛል ። ይህ ፩ኛ ምዕራፍ ሲሆን በ፴፩ ንዑስ ክፍሎች ይከፈላል ። ቅዱስ ጳውሎስ ለቆሮንጦስ ሰዎች መልዕክት የጻፈበት ምክኒያት ብዙ ናቸው ለምሳሌ ትንሳዔ ሙታን የለም እስከማለት የደረሱ ነበሩ እንዲሁም በቆሮንቶስ ...

                                               

እየሱስ ክርስቶስ

ኢየሱስ በዕብራይስጥ: ሲጻፍ ישוע ፣ ሲነበብ፡ የሹዓ፣ ትርጉሙም፡ የሚያድን ማለት ነው የክርስትና ሃይማኖት መሰረት ነው። ክርስቶስ ማለት በግሪክ ቋንቋ Χριστός ነው፤ ይህም መሢሕ ማለት ነው በዕብራይስጥ ማሺያሕ ወይም የተቀባ ማለት ሲሆን በተጨማሪም አማኑኤል ይባላል ትርጉሙም እግዚአብሔር ከኛ ጋር ሆነ ማለት ነው። እየሱሰ በክርስትና ሃይማኖት አንድ አምላክ ከሚሆኑት አብ ወልድ መንፈ ...

                                               

ዋቅላሚ

ዋቅላሚ የሚለው ቃል ከተለያዩ ስርወዘራዊ ቡድኖች የተገኙ እና በተለያዩ የሥርዓተ ምደባ ዘርፎች ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ሕይወት ያላቸው ፍጡራንን የሚወክል ሰፊ ቡድን ነው። በአጠቃላይ ዋቅላሚዎች ስንል እያልን ያለነው፦ በአብዛኛው እውነተኛ ስር፣ግንድ፣ ቅጠል እና ሥርአተሸንዳ የሌላቸው ባለ ቀላል የመራቢያ መዋቅር የሆኑ እና ምግብሰሪ የሆኑ የውሃውስጥ ዕፅዋትመሰል ፍጡራንን ነው። በመላው ዓለ ...

                                               

አቡነ ቴዎፍሎስ

አቡነ ቴዌፍሎስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሁለተኛው ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ወፓትርያርክ ጎጃም በሚገኝው በዝነኛው ደብረ ኤሊያስ አካባቢ ከአባታቸው ከአቶ ወልደ ማርያም ውቤ እና ከእናታቸው ከወይዘሮ ዘርትሁን አደላሁ ሚያዝያ ፲፮ ቀን ፲፱፻፪ ዓ/ም ተወለዱ። ሲወለዱም የተሰጣቸው ስም መልእክቱ ወልደ ማርያም ነበር። በልጅነታቸው ንባብ እና ዜማን በመምህር መሪ ጌታ ረዳኸኝ እና ...

                                               

የንቅያ ጸሎተ ሃይማኖት

የንቅያ ጸሎተ ሃይማኖት በአብዛኞቹ አብያተ ክርስቲያናት የሚቀበል የክርስትና እምነት መግለጫ ነው። እንዲያውም የዛሬው ጸሎት ከንቅያ ጉባኤ በኋላ፣ በቁስጥንጥንያ ጉባኤ የተዘጋጀው ነው። ሁለተኛው ጉባኤ አንዳንድ ቃላት በተለይም ስለ መንፈስ ቅዱስ በይበልጥ የሚገለጽ ቋንቋ ጨመረ። በመጀመርያውም እትም፣ መጨረሻው ዓረፍተ ነገር ሀረ ጤቆች ይወገዙ ይል ነበር፤ በዚህ ፈንታ አዲሱ ጸሎተ ሃይማኖት ...