ⓘ Free online encyclopedia. Did you know? page 45
                                               

የሩዋንዳ የዘር ማጥፋት ወንጀል

የሩዋንዳ የዘር ማጥፋት ወንጀል የቱርሲ ጎሳዎች ጅምላ ጭፍጨፋ ታዋ እና በመካከለኛው ሩቱ መካከል የተፈጠረው ሁቱ በሩሲያ ውስጥ በእርስ ጦርነት ወቅት ነበር ፡፡ ሩዋንዳ እ.ኤ.አ. በ 1990 ቱዋንሲ ስደተኞች ያቀፈው የሩዋንዳ አርበኞች ግንባር አርፒኤፍ አመጸኛ ቡድን ፣ ኡጋንዳውን ከመሠረቷ ኡጋንዳ በመውረር የሩዋንዳ የእርስ በርስ ጦርነት ጀመረ ፡፡ በሁለቱም ወገኖች በጦርነቱ ውስጥ ወሳኝ ...

                                               

የዓለም መሞቅ

ሙቀት መጨመር ስለ ነው የሙቀት መጠን ውስጥ ምድር s ላዩን, ውቅያኖሶችን እና ከባቢ አየር ሺዎች ዓመታት በሺዎች የሚቆጠሩ በላይ እሄዳለሁ. ግን በአንዳንድ የአለም ክፍሎች ከዚህ ያነሰ እና የተወሰኑ ናቸው። አብዛኞቹ የሳይንስ ሊቃውንት እ.ኤ.አ. በ 2100 ሙቀቶች እ.ኤ.አ. ከ 1750 በፊት ከነበረው ጋር ሲነፃፀር በ 2 ° ሴ እስከ 4 ° ሴ ከፍ እንደሚል ይናገራሉ ፡ ፡በዚህ የሙቀት ...

                                               

ገጣምያን

ጸጋዬ ገብረ መድህን ከበደ ሚካኤል መንግስቱ ለማ ገብረክርስቶስ ደስታ ደበበ ሰይፉ ፊርማዬ አለሙ በውቀቱ ስዩም ኤፍሬም ስዩም ሄኖክ የሺጥላ አበባው መላኩ አፈወርቅ ዮሃንስ ኃይሉ ገብረዮሐንስ ቴዎድሮስ አበበ ባዩልኝ አያሌው ሰለሞን ደሬሳ አበራ ለማ ሰይፉ መታፈሪያ ፈቃደ አዘዘ ታገል ሰይፉ ማትያስ ከተማ ሜሮን ጌትነት ኢሳይያስ ልሳኑ ኑረዲን ኢሳ

                                               

ቅኔ

ቅኔ ማለት፡ ቀነየ ፡ገዛ፡ ካለው፡ ግስ፡ የተገኘ፡ ጥሬ፡ ዘር፡ ነው። ወይም፡ ቀነየ ፡ገዛ፡ የሚለውን፡ አንቀጽ፡ ያስገኘ፡ ጥሬ፡ ዘር፡ ነው። ፍችውም፡ መገዛት፡ ማለት፡ ነው። ቁሙ፡ እንከ፡ ወኢትሑሩ፡ ዳግመ፡ ውስተ፡ አርዑተ፡ ቅኔ፡ እንዲል፡ ፥ ቅኔ፡ ማለት፡ መገዛት፡ ማለት፡ ከኾነ፥ ይህ፡ ከያንዳንዱ፡ ሰው፡ በየጊዜው፡ የሚመነጨው፡ እንግዳ፡ ድርሰት፡ ስለ፡ ምን፡ ቅኔ፡ ተባለ፡ ቢሉ፥ ፍጡር ...

                                               

አብርሃም ዮሴፍ

==ሕይወት== አብርሃም ዮሴፍ በ1985 ግንቦት 28ቀን ለእለተ ሰኞ አጥቢያ ከሌሊቱ በዘጠኝ ሰዐት በደብረማርቆስ ከተማ ተወለደ። ወላጅ እናቱ ንፁህ አየለ ወላጅ አባቱ ዮሴፍ ስብሐቱ ይባላሉ። በትምህርት አለም - አንደኛና ሁለተኛ ክፍልን በደብረ ማርቆስና ፍኖተ ሰላም ከተማ በሚከገኙ ትምህርት ቤቶች ተማረ። ከ1994 ጀምሮ በአዲስ አበባ በሚገኘው አሳይ የሕዝብ ትምህርት ቤት አንደኛና ሁለተኛ ...

                                               

መሐመድ

ሙሐመድ 563-624 ዓ.ም. ተጨማሪ ስያሜዎች: የአላህ መልእክተኛ፣ ነብዩ፣ ረሱል። በአረቢያ ምድር የተነሳ ሃይማኖታዊና ፖለቲካዊ መሪ ነበር። በእስላም እምነት የእግዚአብሄር ወይም አላህ የመጨረሻ ነቢይ እንደሆነ ይታመናል ። የአብርሃም ልጅ እስማኤል ሀረገ-ትውልድ ያለው ሰው እንደ ሆነ ይታመናል፤ የአረቢያ ምድር በባእድ አምልኮ በተጥለቀለቀበትና አለም ከእውነተኛው አምላክ ሌላን ማምለክ በ ...

                                               

እግዚአብሔር

እግዚአብሔር የግዕዝ ቋንቋ ቃል ሲሆን ትርጓሜውም እግዚእ ማለት ገዢ ወይም ጌታ ሲሆን፤ ብሔር ማለት ደግሞ የሰው ስብስብ ወይም አገር ማለት ነው። የተሟላ ትርጉም ፡ የብሔር ገዢ ከሁሉ በላይ የሆነ ፡ ዓለምን የፈጠረ ፡ ብቸኛ አለቃ ማለት ነው። የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሎች የተጻፉት በሶስት ቋንቋዎች ሲሆን የመጀመሪያው ክፍል በዕብራይስጥና በአረማይክ እንዲሁም የኋለኛው በግሪክ መሆኑ ይታወቃል። ...

                                               

ሰምሳረ

ሰምሳረ ከሕንድ አገር በወጡት ሃይማኖቶች የ "ተመላሽ ትስብዕት" ትምህርት ማለት ነው፤ የሞቱት ነፍሶች ተመልሰው ዳግመኛ ከማሕጸን ይወለዳሉ የሚል እምነት ነው። ይህ ሀሣብ በሂንዱኢዝም እና በቡዲስም እንዲሁም በጃይኒስምና በሲኪስም መሠረታዊ ነው። የሰምሳረ ሀሣብ በታሪክ ገጽ በሰነዶችም መጀመርያ ሲታይ 800-700 ዓክልበ. ግድም፣ እንደ ፍልስፍና ግመት፣ አንድምታ ወይም እንደ ሃልዮ ቀረበ፣ ...

                                               

ኢየሱስ

ኢየሱስ በዕብራይስጥ: ሲጻፍ ישוע ፣ ሲነበብ፡ የሹዓ፣ ትርጉሙም፡ የሚያድን ማለት ነው የክርስትና ሃይማኖት መሰረት ነው። ክርስቶስ ማለት በግሪክ ቋንቋ Χριστός ነው፤ ይህም መሢሕ ማለት ነው በዕብራይስጥ ማሺያሕ ወይም የተቀባ ማለት ሲሆን በተጨማሪም አማኑኤል ይባላል ትርጉሙም እግዚአብሔር ከኛ ጋር ሆነ ማለት ነው ። እየሱሰ በክርስትና ሃይማኖት አንድ አምላክ ከሚሆኑት አብ ወልድ መን ...

                                               

የኪሪጊዝስ ኢኮኖሚክስ ዩኒቨርሲቲ

መለጠፊያ:Infobox Université ወደ ዩኒቨርሲቲ ክሪርጊዝኛ ፖለቲካ ያለ የህዝብ ዩኒቨርሲቲ kyrgyze የሚሰጡዋቸውን Bishkek. ሆኖ ነው የተካሔደው እና ዓለም አቀፍ ግኑኝነቶች, እሷ አንድ ዩኒቨርሲቲዎች ነው Kyrgyzstan እና አንድ ነውማዕከላዊ ነሀሴ ውስጥ የተካሔደው. የተመሰረተው በ 1953 ነው ፡፡ ዲፓርትምንት ኦፍ የውጭ ቋንቋዎች ዲፓርትምንት ኦፍ ስቴት እና አዲስ አ ...

                                               

ሥነ-ሐተታ አማልክት

ሥነ-ሐተታ አማልክት ሄርሜቴክ ፍልስፍና ዳግም ውልደት፦ ፯ቱ ጥንታዊያን መርሆዎች 1. የሥነ አእምሮ መርሆ፦ ሁሉም ነገር አእምሮ ነው፤ ሕዋም አእምሮ ነች። 2. የተዛምዶ መርሆ፦ ልክ ከላይ እንዳለው፣ ልክ ከታች እንዳለው ተመሳሳይ ይሆናል። ልክ ከታች እንዳለው ከላይ ያለው ጋር ተመሳሳይ ይሆናል። በመሃል ያለው ከመሃል ይወጣል፤ ከመሃል የወጣው ከመሃል ይሆናል። 3. የንዝረት መርሆ፦ ምንም ...

                                               

ለካዉ

ግእዝ ቋንቋ እንማር፦ ለእመ ንትመሀር ልሳነ ግእዝ = ግእዝ ቋንቋ ብንማር ምንት ይመስለክምሙ? = ምን ይመስላችኋል ሰላም ለኩልክሙ = ሰላም ለእናንተ ይሁን እፎ ሀለውክሙ = እንዴት አላችሁ የግእዝ ቋንቋ አስፈላጊነት እና አሁን ያለበት ሁኔታ፦ ግእዝ ቋንቋ በኢትዮጵያ ከጥንት ጀምሮ እስከ አጼ ይኩኖ አምላክ ዘመነ-መንግሥት ድረስ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቋንቋ ነበር። በግእዝ ቋንቋ የኢትዮጵያ ታ ...

                                               

ደረጀ ከበደ

ደረጀ ከበደ እውቅ የክርስቲያን ዘማሪ፡ የዘመራቸው መዝሙሮች አብዛኛዎቹ ከሕይወቱ ገጠመኝ ጋር የተያያዘ በመሆኑ ልዩ ያረገዋል ደረጀ ከበደ የመጀመሪያ ቋንቋው አማርኛ ቢሆንም በኦሮምኛም ዘምሮአል ። ደረጀ በተለይ በውብ ድምጸ ቅላጤው ሲዘምር የሰሚውን ጆሮና ልብ ያነቃቃል። ዝማሬዎቹ የአብዛኞችን ህይወት ለውጠዋል፥ አፅናንተዋል፥ አንፀዋል የክህደት ትምህርቶችን ገስፀዋል በኢትዮጵያ የፕሮቴስታን ...

                                               

ጠቅላይ ብሄረ

ጠቅላይ ብሄረ ተዛማጅ ባህላዊ አመጣጣቸውን መሠረት በማድረግ የተለያዩ ብሄረችን በአንድነት ለመቧደን የሚያገለግል ቃል ነው ፡፡ ጂኦግራፊያዊ ፣ ቋንቋዊ ፣ ሃይማኖታዊ ወይም" የዘር” መመሳሰሎች ብዙውን ጊዜ ለብቻ ወይም ድንበር ድንበሮችን ለመሳል ያገለግላሉ ፡፡ በዋናነት በማኅበራዊ ሳይንስ ውስጥ ከመሠረታዊው የብሔር ደረጃ "በላይ" ላለው ለተለየ መዋቅራዊ ምድብ መደበኛ ስያሜ ሆኖ ያገለግላል ...

                                               

አለባቸው ሽታ ባይነስ

21ኛው የቢቡኝ ዋና አስተዳዳሪ ናቸው። በዘመነ አብይ አህመድ ጥቅምት 28 ቀን 2011 አ.ም ተሾሙ ። በአብይ ዘመን የወረዳዋ የመጀመሪያ አስተዳዳሪ ሆነዋል። በእግርጥ ከህወሃታዊ አስተሳሰብ የተላቀቅንበት ዘመን በመሆኑ እንጅ በኢህአዴግ ዘመን 7ኛው አስተዳዳሪም ጭምር ናቸው። ወረዳዋ ከተመሰረተችበት 1950ዎቹ ጀምሮ የወረዳዋ አራተኛው ትውልድ መሪ ሆነው በመመረጣቸው እድለኛ ሰው ናቸው።. ...

                                               

ቱሪክሽ

ቱርክኛ ከቱርኪክ ቋንቋዎች በስፋት የሚነገር ሲሆን ከ 70 እስከ 80 ሚሊዮን የሚደርሱ ተናጋሪዎች በብዛት በቱርክ ውስጥ ይገኛሉ ፡፡ ከትውልድ አገሯ ውጭ በጀርመን ፣ በኦስትሪያ ፣ በቡልጋሪያ ፣ በሰሜን መቄዶንያ ፣ በሰሜን ቆጵሮስ ፣ በግሪክ ፣ በካውካሰስ እና በሌሎች የአውሮፓ እና መካከለኛው እስያ ተናጋሪዎች መካከል አነስተኛ ቁጥር ያላቸው ተናጋሪዎች ይገኛሉ ፡፡ ምንም እንኳን ቱርክ አ ...

                                               

የዑር ንጉሣዊ ጨዋታ

"የዑር ንጉሣዊ ጨዋታ" በሠንጠረዥ የሚጫወት ጥንታዊ ጨዋታ ነው። ቢያንስ ከ2220 እስከ 185 ዓክልበ. ግድም በመካከለኛው ምሥራቅ ይታወቅ ነበር። አሁንም በዘመናዊ ሥነ ቅርስ ውጤት አጨዋወቱ እንደገና ይቻላል። ጨዋታው ባለ ሃያ ሕዋሳት ገበታ ላይ በዛህራ የሚካሄድ የእሽቅድድም ጨወታ ነው። እንግዲህ ትንሽ እንደ ዘመናዊ ባክጋሞን ይመስላል። ዛህራ ግን የሀረም ቅርጽ አለው። ሁለት ገበታዎች ...

                                               

ኑርኛ

ኑዌርኛ በደቡብ ሱዳን እንዲሁም በኢትዮጵያ የሚነገርሲሆን በስሩ ሌሎች ዳየሌቶታችም አሉ ።ኑዌርኛ ናይሎ ሳህራዊ ተብሎ በሚታወቀው የቋንቋ መደብ ውስጥ ይጠቃለላል።በኢትዮጵያ የሚነገረው ኑዌርኛ በዋናነት በጋምቤላ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ውስጥ በስፋት ይነገራል። በትምህርት ቋንቋነትም እንደ አንድ የትምህርት አይነት ይሰጣል።

                                               

ጌታቸው ወልዩ

ጌታቸው ወልዩ ተወልዶ ያደገው አዲስ አበባ ነው።የተለያዩ ትምህርቶችን በከፍተኛ ትምህርት ተቁዋማት ገብቶ ተከታትሉዋል። በፍልስፍና፤ ፔዳጎጂ፤ ሳይኮሎጂ፤ ስነ-ጽሁፍ፤ጋዜጠኝነት፤ ኮሙኒኬሽን፤ ማርኬቲንግ፤ ታሪክ፤ ኣለም አቀፍ ጉዳዮችና ጂኦ ፖለቲክስ ላይ ሰፊ እውቀትና ልምድ ያለው ባለሙያ ነው፡፡በዓባይ ወንዝ ዙሪያ የኣባይ መዘዝ፤የዓባይ ጉዳይነ ያልተዘጋው ዶሴ የሚሉ ሶስት መጽሐፍትን ከዓመታት ...

                                               

አገው ምድር

አገው ምድር በሀገሪቱ ስርዓት አዊ ብሄ/አሰ/ዞን እየተባለ የሚጠራው አካባቢ ሰው ያልነበረበት ፣ጥቅጥቅ ያለ ጫካ በዱር አራዊት የተሞላ ፣ ንፁህ የአየር ንብረት ለም አፈር ፣በቂ ውሃ ምቹ መልካአ ምድራዊ አቀማመጥ፣ የጫካ ማር ያለበት ጠፍ እንደነበረ አፋአዊ መረጃዎች ይጠቁማሉ ፡፡ ይሁን እንጂ የዚህ ቦታ ስያሜ የተሠጠው በአካባቢው በቀዳሚነት በሰፈሩት ሰባቱ አገው ወንድማማቾች መሆኑን መረጃ ...

                                               

ራግው

በ ኦሪት ዘፍጥረት 11፡20 ዘንድ፣ የራግው እድሜ 132 ሲሆን ሴሮሕ ተወለዱ፤ ራግውም ከዚያ 207 ዓመታት ኑሮ በጠቅላላ 339 ዓመታት ኖረ ማለት ነው። እነዚህ ቁጥሮች ከግሪኩ ትርጉም 70ው ሊቃውንት እና ከሳምራዊው ትርጉም ጋራ ይስማማሉ። በመደበኛው ዕብራይስጥ ትርጉም ግን፣ ራግው ሴሮሕን የወለደው ዕድሜው 32 ዓመት ነበር፤ ስለዚህ በጠቅላላ 239 ዓመታት መኖሩ ነው። በ መጽሐፈ ኩፋሌ ...

                                               

ፋሌቅ

ፋሌቅ በ ኦሪት ዘፍጥረት መሠረት የዔቦር ልጅና የራግው አባት ነበረ። ዘፍጥረት 11፡18-19 ስለ ፋሌቅ እንደሚለው፣ የፋሌቅ ዕድሜ 130 ዓመት ሲሆን ራግውን ወለደ፣ ከዚያም ፋሌቅ 209 ዓመት ኖረ። እነዚህ ቁጥሮች ከግሪኩ ትርጉም ሲገኙ የዕብራይስጥና ሳምራዊው ትርጉም ቁጥሮች ግን ይለያያሉ። በእብራይስጥ ትርጉም በ30 ዓመት ራግውን ወለደ፣ ከዚያም 209 ዓመት ኖረ፤ በሳምራዊውም በ130 ...

                                               

መጽሐፈ ኩፋሌ

መጽሐፈ ኩፋሌ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በዲዩትሮካኖኒካል መጻሕፍት አንዱ ነው። በሌሎቹ አብያታ ክርስትያናት ግን ዛሬ የማይቀበል መጽሐፍ ወይም ሲውዴፒግራፋ ይባላል። ነገር ግን ለቀድሞው የቤተ ክርስቲያን አበው ታውቆ የጥቅስ ምንጭ ሆነላቸው። የመጽሐፉ ግሪክ ትርጉም የሚታወቀው ከቅዱስ ኤፒፋንዮስ ጥቅሶች ባቻ ሳይሆን እንዲሁም በዩስቲን ሰማዕት፣ በኦሪጄን፣ በዲ ...

                                               

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥንታዊነት

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥንታዊነት በጥንት የተቀነባበረ የአይሁዶች ታሪክ መጽሐፍ ነው። አሁን ጽሑፉ የሚታወቀው በሮማይስጥ ትርጉም ብቻ ሲሆን ፣ ከጥንታዊ አይሁዳዊው ፈላስፋ ፊሎ 28 አክልበ 42 ዓም ገደማ ጽሑፎች ጋር አብሮ ተገኝቶ ስለ ደረሰልን፣ ለረጅም ጊዜ ፊሎ እራሱ የጻፈ ድርሰት እንደ ነበር ታሰበ። ዛሬ በፊሎ እንደተጻፈ ስለማይታመን፣ መጽሐፉ "ሲውዶ ፊሎ" Pseudo-Philo ወይም "ሐሣ ...

                                               

ባፋ ባፋ

ባፋ በ1974 እ.ኤ.አ. በዶ/ር ጋሪ ሽርትስ የተፈጠረ ለፊት ትምህርት መስመሰል ጨዋታ ነው። ይህ የመስመሰል ጨዋታ የባሕል ልዩነቶች ተጽእኖ በሰዎችም ሆነ በድርጅቶች ላይ እንዲያስተውሉ፣ ለተሳታፊዎቹም የባህል-ታሻጋሪ አስተዋይነታቸውን ለማሻሸል ተዘጋጅቷል። ተሳታፊዎቹም ሰዎች ሌላ ግብረገብ፣ ሌላ አደራረግ፣ እና ሌላ ችግር መፍታት መንገዶች ያሉዋቸውበት ባሕል በመጎበኘት፣ ከርሱም ጋር ለመወ ...

                                               

ሴሮሕ

ሴሮሕ በ ኦሪት ዘፍጥረት መሠረት የራግው ልጅና የናኮር አባት ነበረ። ዘፍጥረት 11፡22-23 ስለ ሴሮሕ እንደሚለው፣ የሴሮሕ ዕድሜ 130 ዓመት ሲሆን ናኮርን ወለደ፣ ከዚያም ሴሮሕ 200 ዓመት ኖረ። እነዚህ ቁጥሮች ከግሪኩ ትርጉም ሲገኙ የዕብራይስጥና ሳምራዊው ትርጉም ቁጥሮች ግን ይለያያሉ። በእብራይስጥ ትርጉም በ30 ዓመት ናኮርን ወለደ፣ ከዚያም 200 ዓመት ኖረ፤ በሳምራዊውም በ130 ...

                                               

ራያ ጨርጨር Raya Chercher

The new wereda Raya Chercher is now free from junta group. Some where they are some persons who have sense of the facken tplf.killer and killers, wayless,non targeted morallessness and nonknowlegabe stone mindes.so to clear and clean the valuless ...

                                               

አቡነ ጴጥሮስ

ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ ቤተክርስቲያን በአደራነት የሰጠቻቸውን ኃላፊነት ለመወጣት ሕዝበ ክርስቲያኑን በጸሎታቸው እየደገፉ በትምህርታቸው እያበረቱ በማስተዳደር ላይ እንዳሉ በ፲፱፳፰ ዓ.ም. አረመኔው የኢጣልያ ፋሺስት በግፍ ሀገራችንን ለመውረር ክተት ሠራዊት ምታ ነጋሪት በማለት ባሕርን አቋርጦ መጣ ፡፡ አጭር የጀግንነት ታሪካቸውን ዝቅ ብለው ቪዲዮ ክሊፕ ላይ ማዳመጥ ይችላሉ ። ቅድስት ቤተ ክር ...

                                               

Raya Bala, ራያ ባላ (Raya Bala)

Raya Bala /ራያ ባላ is located at North with Raya Azebo Chercher town,at West with Raya Alamata,at South with Raya Kobo and at East with Afar region Yalo wereda.Raya Bala is address its question to be separate from the Raya This is because it was fa ...

                                               

ጭራ

ጭራ በኢትዮጵያ የሚገኙ አባቶች ራሳቸውን ከዝንብ እና መሰል ነፍሳቶች ለመከላከል የሚጠቀሙበት መሳሪያ ነው። ይህ መሣሪያ በአብዛሃኛው ጊዜ የሚዘጋጀው ከአጭር፡ ጨንካራ ሽቦ እና የፈረስ ጭራ ነው። ጭራ ከላይ እንደተገለጸዉ ከፈረስ ጭራ የሚሰራ ስለሆነ ጅራት የሚለውን ቃል ይተካል፡፡ አንዳንድ ጊዜ ጭራ የሚለውን ቃል ከኃላ፤ኃላ ቀር ለማለት እንጠቀምበታለን፡፡ከፈረስ ጭራ የሚሰራ ስለሆነ ጅራት ...

                                               

ሸክላ

ሸክላ ፣ የአፈር ውጤት ነው። የሸክላ ውጤቶች ፥የቤት ቁሳቁሶችን፣ እንደ ድስት፣ ገንቦ፣ ማሰሮ፣ ሰሀን፣ ኩባያ ወዘተ እንዲሁም ለግንባታ ፥ቤት፣ ግቢ አጥር የመሬት ምንጣፍ ወለሎችን ወዘተ ፤የተለያዩ ጌጣጌጦችን ቅርፃቅርፆችን ወዘተ የሚሰራበትና የሰው ልጅ ሥልጣኔ ከጀመረበት ጀምሮ እስከአሁን ያልተለየው የዕደጥበብ መሠረት ነው።

                                               

አፈወርቅ ገብረኢየሱስ

አፈወርቅ ገ/ኢየሱስ በ1860 ዓ.ም ጎንደር ዘጌ በተሰኘችው ስፍራ ተወለዱ፡፡ የእቴጌ ጣይቱ ብጡል የሥጋ ዝምድና እንዳላቸው የሚነገርላቸው አፈወርቅ በልጅነት ዕድሜያቸው አዲስ አበባ መጥተው አደጉ። ለዘመናዊት ኢትዮዽያ ሥልጣኔ መስራች የሆኑት ዳግማዊ አጤ ምኒሊክ ያውሮፓን ሥልጣኔ ቀስመው እንዲመጡ ወደውጭ ሀገር ከላኳቸው ብልህ ወጣቶች መካከል አንዱ አፈወርቅ ገ/ኢየሱስ ናቸው። አፈወርቅ የ2 ...

                                               

መጽሐፈ ዕዝራ ሱቱኤል

የተጻፈው በዕብራይስጥ ወይም በአራማያ ሲሆን በኋላ 250 አክልበ. ከ70 ሊቃውንት ብሉይ ኪዳን ጋር ወደ ግሪክ ተተረጎመ፤ ከዚሁም ግሪክ ወደ ሮማይስጥ። እንዲሁም የግዕዝ ትርጉም ከዕብራይስጡ ተሠራ። ከክርስቶስ ስቅለት ውዲህ ግን የአይሁድ ጉባኤ መጽሐፉን ስለ ከለከለው፣ የዕብራይስጥና የግሪክ ትርጉሞች በፍጹም ጠፍተዋል። መጽሐፉ ዛሬው የሚታወቀው ከሮማይስጥ፣ ከግዕዝ፣ ከሶርያ ቋንቋ ከጥንቱ ...

                                               

ሀይለማርያም ደሳለው

አቶ ሀይለማርያም ደሳለው በድሮው ጎጃም ጠቅላይ ግዛት አገው ምድር አውራጃ በአሁኑ ፈግታ ለኮማ ወረዳ ልዩ ስሙ ገዘሃራ ማርያም ከአባታቸው መ/ር ደሳለው በሪሁን እና ከእናታቸው መ/ርት ጥሩእመቤት ዳኛው መጋቢት 4/2003 ዓ.ም ተወለደ። ተወለዶ አቅማ ሄዋን እስኪደረስ ድረስ ከአያቱ ጋር አደገ።ከዚያህ በሆላ ወደ አባቱ ዘንድ መኖር ስለፈለገ በፊቱ አጣራር ኮክራ አውራጃ በአሁኑ ፋግታ ለኮማ ...

                                               

አማኑኤል ደሳለው

አቶ አማኑኤል ደሳለው በድሮው ጎጃም ጠቅላይ ግዛት አገው ምድር አውራጃ በአሁኑ ፈግታ ለኮማ ወረዳ ልዩ ስሙ ገዘሃራ ማርያም ከአባታቸው መ/ር ደሳለው በሪሁን እና ከእናታቸው መ/ርት ጥሩእመቤት ዳኛው ጥር 1/2008 ዓ.ም ተወለደ። ተወለዶ አቅማ ሄዋን እስኪደረስ ድረስ ከአያቱ ጋር አደገ።ከዚያህ በሆላ ወደ አባቱ ዘንድ መኖር ስለፈለገ በፊቱ አጣራር ኮክራ አውራጃ በአሁኑ ፋግታ ለኮማ ወረዳ ...

                                               

ዳንኤል ደሳለው

አቶ ዳንኤል ደሳለው በድሮው ጎጃም ጠቅላይ ግዛት አገው ምድር አውራጃ በአሁኑ ፈግታ ለኮማ ወረዳ ልዩ ስሙ አ/ቅዳም ከተማ 01 ቀበሌ ከአባታቸው መ/ር ደሳለው በሪሁን እና ከእናታቸው መ/ርት ጥሩእመቤት ዳኛው ጥቅምት 6/2012 ዓ.ም ተወለደ። ተወለዶ አቅማ ሄዋን እስኪደረስ ድረስ ከአያቱ ጋር አደገ።ከዚያህ በሆላ ወደ አባቱ ዘንድ መኖር ስለፈለገ በፊቱ አጣራር ኮክራ አውራጃ በአሁኑ ፋግታ ...

                                               

ሱቁጥራ

ሱቁጥራ ወይም ሶኮትራ በሕንድ ውቅያኖስ የሚገኝ የየመን ደሴት ነው። ባካባቢው ሦስት ሌሎች ትንንሽ ደሴቶችም አሉ። የሱቁጥራ ስም መነሻ ከሳንስክሪት /ድቪፐ ሱቀደረ/ "ሀሤት ደሴት" እንደ መጣ ይባላል። በ1ኛው ክፍለ ዘመን በተጻፈው ግሪክኛ የቀይ ባሕር ፔሪፕሉስ ጉዞ መግለጫ፣ ደሴቱ /ዲዮስኮሪዶ/ ወይም "የዲዮስኮሪ" መንታ ጣኦታት ተባለ። ሦስተኛው መነሻ አረብኛው /ሱቅ አል-ቃትራ/፣ "የጠ ...

                                               

ሴም

ሴም በብሉይ ኪዳንና በአይሁድ፣ ክርስቲያንና እስላም ሥነ ጽሑፍ ዘንድ በኖኅ መርከብ ላይ ከማየ አይኅ ካመለጡት ከኖኅ ሦስት ወንድ ልጆች መሃል አንዱ ነው። ወንድሞቹ ካምና ያፌት ነበሩ፤ ልጆቹም ኤላም፣ አሦር፣ አራም፣ አርፋክስድና ሉድ ናቸው። በመጽሐፈ ኩፋሌ ዘንድ ሴም በ1207 ዓ.ዓ. ተወለደ፤ በዚህ አቆጣጠር በ1308 ዓ.ዓ. ማየ አይኅ ወይም የጥፋት ውኃ በደረሰበት ዓመት የሴም ዕድሜ ...

                                               

ምዕተ ዓመት

ምዕተ ዓመት የአንድ መቶ ዓመት ጊዜ ነው። በእንሊዝኛው ሰንቹሪ ተብሎ የሚጠራ ሲሆን ሰንቲም ከሚለው ላቲን ቃል የተወሰደ ነው፤ ሰንቲም ማለት አንድ መቶ ማለት ነው። በሌላ መልኩ ደግሞ የአማርኛው መነሻ ግእዝ ሲሆን "ምእት" ከሚለው ቃል የተወሰደ ነው፤ "ምእት" ማለት በግእዝ ቋንቋ አንድ መቶ ማለት ነውና።

                                               

እስልምና

እስላም ሙስሊሙን አሊያም ሙስሊሚን ነው ፣ ሙስሊማ አንስታይ ሲሆን የርሱ ብዙ ቁጥር ሙስሊማት ነው። ኢስላም إِسْلَٰم ደግሞ ዲኑ ሲሆን 8 ጊዜ ተወስቷል። ወጅህ وَجَّهْ ሁለንተናን አሊያም ህላዌን የሚያሳይ ሲሆን የቃል ትርጉሙ *ፊት* ማለት ነው፣ አንድ ሰው ሁለንተናውን ለአላህ ሲሰጥ ታዛዥ፣ ተገዥ፣ አምላኪ ይባላል፣ ይህ በአረቢኛ *ሙስሊም* pማለት ነው፦ 2:112 እርሱ በጎ ሠሪ ...

                                               

መንፈስ ቅዱስ

መንፈስ ቅዱስ በክርስትና እምነት ከሥላሴ አንዱ ሲሆን የእግዚአብሔር መንፈስ ነው። መንፈስ ቅዱስ መለኮታዊ አእምሮ ያለዉ ማንነት ስሜት እና ፍቃድ ያለዉ እንደሆነ መፃፍ ቅዱስ ይናገራል መንፈስ ቅዱስ ስሜት አለው ያዝናል ኤፍ 4:30 መንፈስ ፈጣሪ ነው."የእግዛቤሬ መንፈስ ፈጠረኝ"እዮ 33:4 አብዛኛውን ጊዜ" መንፈስ” ተብለው የሚተረጎሙት ሩዋሕ የተባለው የዕብራይስጥ ቃልና ፕነቭማ የተባለው ...

                                               

አስርቱ ቃላት

አስርቱ ቃላት ወይም አስርቱ ትዕዛዛት በመጽሐፍ ቅዱስ ዘንድ እግዚአብሔር ለሙሴ በደብረ ሲና የገለጣቸው 10 ትዕዛዛት ወይም ሕግጋት ናቸው። የሚገኘው በ ኦሪት ዘጸአት 20፡2-17 ሲሆን፣ ዳግመኛ በ ኦሪት ዘዳግም 5፡6-21 በጥቃቅን ተለውጦ ሊታዩ ይችላሉ። እስከምናውቀው ድረስ፣ መጀመርያ የተጻፉበት ቋንቋ ዕብራይስጥ ነበረ።

                                               

ብሔር

ብሔር ስለ ልዕልናው፣ አንድነቱና የራሱ ጥቅም የነቃ አንድ ባህላዊ-ፖለቲካዊ ምህበረሰብ ነው። በሌላ ትርጓሜ፣ በጋራ ቋንቋ፣ ግዛት፣ ኤኮኖሚ፣ ጎሳ ወይንም ሥነ ልቡና ላይ የተመሰረተና የረጋ ማህበርሰብ ሊባል ይቻላል። ብሔር ብሰው የተፈጠረ ነው በሚሉና ብሔር በተፈጥሮ የሚገኝ ነው በሚሉ ምሁርና መካከል የግንዛቤ ልዩነት አለ። በአሁኑ የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት አንቀጽ 39 መሰረት የ "ብሔር፣ ...

                                               

ይሖዋ

ይሖዋ በዕብራይስጥ ቋንቋ יהוה በመባል በአራት ፊደላት የተጠቀሰው የፈጣሪ ስም በአማርኛ የተለመደ አጠራር ነው። የጥንት አይሁዳውያን በነበራቸው ወግ መሰረት ይህንን ስም በአደባባይ መጥራት እንደ ትልቅ ኃጢአት ስለሚቆጠር ከዚህ ወግ በፊት የነበሩት አይሁዳውያን በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ተጽፈው የምናገኛቸው ግለሰቦችም ጭምር ይህን ስም እንዴት አድርገው የጠሩት እንደነበር ማወቅ አልተቻለም። በ ...

                                               

ሰንጠረዥ

ስለ ሠንጠረዥ መጀመርያ በአብዛኛው የታሪክ ሊቃውንት የተቀበለው ሀልዮ በሕንድ አገር ከ500 ዓ.ም. ግድም አስቀድሞ እንደ ተለመደ የሚለው ነው። ሆኖም ከዚያ በፊት ግሪኮች በታላቁ እስክንድር ዘመን ወደ ሕንድ እንዳስገቡት የሚያስቡ ደራስያን ኖረዋል። በዚህ ሀሣብ በትሮያን ጦርነት ወቅት 1200 አክልበ. ያሕል በፓላሜዴስ ተፈጠረ። እንኳን ከግሪኮች በፊት የእስኩቴስ ሰዎች እንዳወቁት የሚል አ ...

                                               

ኢትኤል

አባታችን አዳም በዕለተ አርብ በነግህ ከተፈጠረ በኋላ እናታችን ሔዋን በሳምንቱ አርብ በዘመናችን አነጋገር 3 ሰዓት ላይ ከግራ ጎኑ ተፈጠረች። በገነትም 7 ዓመት ከ3 ወር ከ 17 ዕለታት ካሳለፉ በኋላ ሕግን ተላልፈው እፀ በለስን በመብላታቸው ከገነት ተባረሩ። በዚህ ግዜ አምላካችን እግዚአብሔር ለአዳም የተስፋ ቃል ሰጠው፤ እርሱም ከልጅ ልጅህ ተወልጀ ከ5 ቀን ከመንፈቅ በኋላ አድንሃለሁ የ ...

                                               

ታይ ገንግ

ታይ ገንግ በጥንታዊ ቻይና የሻንግ ሥርወ መንግሥት ንጉሥ ነበር። በ ቀርቀሃ ዜና መዋዕል እና በሢማ ጭየን ታሪካዊ መዝገቦች ም ዘንድ ለ5 ዓመት ከወንድሙ ዎ ዲንግ ቀጥሎ ነገሠ፤ ወንድሙም ሥያው ጅያ ተከተለው። ሆኖም እንዲያውም ዘመኑ ለ25 ዓመት እንደ ቆየ ይታሥባል። በሥነ ቅርስ ከ1200 ዓክልበ. የተገኙት "ንግርተኛ አጥንቶች" ጽሑፎች ላለፉት ነገሥታት መሥዋዕት ሲዘረዝሩ ዎ ዲንግን አይ ...

                                               

ዎ ዲንግ

ዎ ዲንግ በጥንታዊ ቻይና የሻንግ ሥርወ መንግሥት ንጉሥ ነበር። በ ቀርቀሃ ዜና መዋዕል እና በሢማ ጭየን ታሪካዊ መዝገቦች ም ዘንድ ለ19 ዓመት ከአባቱ ታይ ጅያ ቀጥሎ ነገሠ፤ ወንድሙም ታይ ገንግ ተከተለው። ሢማ ጭየን እንዳለ ዪ ዪን እስከዚህ ዘመን ድረስ የሻንግ ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆን ቀረ፣ በዘመኑም ዓረፈ። የቀርቀሃ ዜና መዋዕል ደግሞ ዎ ዲንግ በመጀመርያው ዓመት አዲስ ሚኒስትሩን ጪ ...

                                               

ሥያው ጅያ

ሥያው ጅያ በጥንታዊ ቻይና የሻንግ ሥርወ መንግሥት ንጉሥ ነበር። በ ቀርቀሃ ዜና መዋዕል ዘንድ ለ17 ዓመት ነገሠ። በአንዱ ምዕራፍ የሢማ ጭየን ታሪካዊ መዝገቦች የታይ ገንግ ልጅ ይለዋል፤ በሌላ ቦታ የታይ ገንግ ወንድም ነው ይላል። ተከታዩም የታይ ገንግ ልጅ ዮንግ ጂ ነበር በማለት ይስማማሉ። በሥነ ቅርስ ከ1200 ዓክልበ. የተገኙት "ንግርተኛ አጥንቶች" ጽሑፎች ላለፉት ነገሥታት መሥዋዕ ...

                                               

ዮንግ ጂ

ዮንግ ጂ በጥንታዊ ቻይና የሻንግ ሥርወ መንግሥት ንጉሥ ነበር። በ ቀርቀሃ ዜና መዋዕል ዘንድ ለ12 ዓመት ነገሠ። የታይ ገንግ ልጅ ሲሆን ከወንድሙ ወይም አጎቱ ሥያው ጅያ ቀጥሎ ነገሠ። የሢማ ጭየን ታሪካዊ መዝገቦች ደግሞ እንዲህ ይጨምራል፦ "የዪን ሻንግ ሥርወ መንግሥት ተጽእኖ ይቀንስ ጀምሮ መሣፍንቱ አንዳንዴ ወደ ጊቢው ሳይመጡ ቸል ይሉ ነበር።" በሥነ ቅርስ ከ1200 ዓክልበ. የተገኙት ...