ⓘ Free online encyclopedia. Did you know? page 44
                                               

ሥላሴ

ሥላሴ ማለት ሠለሰ ከሚል ቃል የመጣ ሲሆን ሦስትነት ማለት ነው፣ ቃሉም የግእዝ ነው። ይህ ቃል የአምላክን አንድነትና ሦስትነትን ያመለክታል። የሥላሴ እምነት የ ክርስትና ሃይማኖቶች ተከታይ አንዷ ከሆነችው የ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ዋነኛ መሰረተ ትምህርት ነው። ትምህርቱ በዐቢይ አብያተ ክርስቲያናት ሁሉ ተዋሕዶ፣ ምሥራቅ ኦርቶዶክስ ፣ ካቶሊክና ፕሮቴስታንት ዘንድ ተቀባይ ...

                                               

ጾመ ፍልሰታ

ጾመ ፍልሰታ ከዋርካ የተወሰደ፦ የሚለው ቃል የሚገልጸው ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ለቆ መሔድን መሰደድን መፍለስን ያመለክታል። ይህም የእመቤታችንን ሥጋ ከጌቴሴማኒ ወደ ገነት መፍለሱን በኋላም በገነት በዕፀ ሕይወት ሥር ከነበረበት መነሣቱን ለማመልከት ይነገራል። ጾመ ፍልሰታ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፷፬ ዓመት በዚች ምድር ኖራ እንደ አንድ ልጇ መሞቷን መነሣቷንና ማረጓን ያዩ ዘን ...

                                               

ወደ ሮማውያን ፱

ወደ ሮማውያን በአዲስ ኪዳን የመጀመሪያው መልዕክት ሲሆን ቅዱስ ጳውሎስ በቆሮንጦስ እያለ በ፶ ዎቹ ዓ.ም. የጻፈው መልዕክት ነው ። ይህ ምዕራፍ ፱ ሲሆን በ፴፫ ንዑስ ክፍሎች ይከፈላል ። ጳውሎስ በዚህ መልዕክቱ ስለእግዚአብሔር ስጦታዎች ያነሳል በተለይ የመዳን ስጦታውን እሱን ማለት ጳውሎስን አጥፍቶ ለተከታዮቹ ቢሰጣቸው ምኞቱ እንደሆነ ይገልጻል ፣ ። ቅዱስ ጳውሎስ ለሮማውያን መልዕክቱን የ ...

                                               

ቅዱስ ገብርኤል

ገብርኤል በአብርሃማዊ ሀይማኖቶች ከሶስቱ ዋና የእግዚአብሔር መላዕክት አንዱ ነው። በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ የተጠቀሰው በመጽሐፈ ዳንኤል ነው። የስሙም ትርጉም "ከእግዚአብሔር የሆነ አለቃ" ማለት ነው። በእግዚአብሔር ፊት መቆም ከሚችሉ ስባት መላዕክት ውስጥም አንዱ ተደርጎ ይቆጠራል። የአምላካችን፣ የጌታችንና የመድሐኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ልደት ለቅድስት ድንግል ማርያም አ ...

                                               

የቅድስት ድንግል ማርያም ስሞች

የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም 120 ስሞች 1. ሰአሊተ ምሕረት 2. ድንግል 3. እመ ብዙሃን 4. አቁራሪተ መዓት 5. የገብርኤል ብስራት 6. ንፅህተ ንጹሐን 7. ሃገረ እግዚአብሔር 8. ቅድስተ ቅዱሳን 9. ማህደረ ሰላም 10. መዓርገ ሕይወት 11. ማኅደረ ስብሐት 12. ማኅደረ ትፍስሕት 13. ቤተ ሃይማኖት 14. ብጽዕት 15. ሕሪት 16. ክብርት 17. ልእልት 18. ውድስት 1 ...

                                               

የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ምድብ ጂ

የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ምድብ ጂ ከሰኔ ፰ እስከ ሰኔ ፲፰ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. ተካሄዷል። በዚህ ምድብ ውስጥ የብራዚል፣ ፖርቱጋል፣ ኮት ዲቯር እና ሰሜን ኮርያ ቡድኖች ነበሩ። ሁሉም ሰዓታት በደቡብ አፍሪቃ ሰዓት UTC+2 ናቸው።

                                               

ቅዱስ ኮላፈን

ቅዱስ ኮላፈን, በክርስቶስ ግርዛት የተገኘ ኮላፈን ነው። በተለያዩ ግዝያት የተለያዩ በአውሮፓ ውስጥ የሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት ውስጥ ተቀምጦ ይገኝ ነበር። ኮላፈኑ የተለያዩ ተአምራትን አድርጓል ተብሎ ይታመናል።

                                               

እግር ኳስ ለወዳጅነት

እግር ኳስ ለወዳጅነት በ PJSC Gazprom የሚተገበር ዓመታዊ የአለምአቀፍ የልጆች ማህበራዊ ፕሮግራም ነው። የፕሮግራሙ ግብ በወጣቱ ትውልድ ላይ በእግር ኳስ በኩል የጤናማ አኗኗር አስፈላጊ እሴቶችን እና ፍላጎትን ማስረጽ ነው። በፕሮግራሙ መዋቅር ውስጥ ከተለያዩ አገሮች የመጡ ዕድሜያቸው 12 ዓመት የሆኑ የእግር ኳስ ተጫዋቾች በዓመታዊ የአለምአቀፍ ልጆች መድረክ፣ የ "እግር ኳስ ለወዳጅ ...

                                               

የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ምድብ ኤፍ

የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ምድብ ኤፍ ከሰኔ ፯ እስከ ሰኔ ፲፯ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. ተካሄዷል። በዚህ ምድብ ውስጥ የፓራጓይ፣ ስሎቫኪያ፣ ኢጣልያ እና ኒው ዚላንድ ቡድኖች ነበሩ። ሁሉም ሰዓታት በደቡብ አፍሪቃ ሰዓት UTC+2 ናቸው።

                                               

ዔቦር

ዔቦር በ ኦሪት ዘፍጥረት መሠረት የሳላ ልጅና የፋሌቅና የዮቅጣን አባት ነበረ። ዘፍጥረት 11፡16-17 ስለ ዔቦር እንደሚለው፣ የዔቦር ዕድሜ 134 ዓመት ሲሆን ፋሌቅን ወለደ፣ ከዚያም ዔቦር 430 ዓመት ኖረ። 134 የሚለው ቁጥር ከግሪክና ሳምራዊው ትርጉሞች ጋር ሲስማማ፣ 430 የሚለው ቁጥር ግን ከዕብራይስጡ ተወስዷል። በዕብራይስጥ የወለደበት ዕድሜ 34 ዓመት ነው፤ በሳምራዊውም ትርጉም ...

                                               

ሳላ (የኤቦር አባት)

ሳላ በ ኦሪት ዘፍጥረት 10፡24፣ 11፡14፤ በ መጽሐፈ ዜና መዋዕል ቀዳማዊ 1፡18፣ እንዲሁም በ ሉቃስ ወንጌል 3፡35 መሠረት የቃይንም ልጅና የዔቦር አባት ነበረ። የአማርኛ ትርጉም እንደ ግሪክ ትርጉም እንዲህ ይላል። ሆኖም በዕብራይስጥ ብሉይ ኪዳን ትርጉም የቃይንም ስም አይታይም፣ በርሱ ፈንታ አርፋክስድ በቀጥታ የሳላ አባት ያደርገዋል። ዘፍጥረት 11፡14-15 ስለ ሳላ እንደሚለው፣ ...

                                               

የ2014 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ

የ2014 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ፳ኛው የፊፋ የዓለም ዋንጫ ሲሆን ከሰኔ ፭ እስከ ሐምሌ ፮ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. በብራዚል ይካሄዳል። ብራዚል ይህን ውድድር ስታዘጋጅ ይሄ ሁለተኛ ጊዜዋ ነው። ፊፋ የ2014 እ.ኤ.አ. ውድድር በደቡብ አሜሪካ እንደሚካሄድ በ2007 እ.ኤ.አ. ካወጀ በኋላ ብራዚል ያለማንም ተቀናቃኝ አዘጋጅ አገር ሆና ተመርጣለች። የ፴፩ አገራት ብሔራዊ ቡድኖች ከጁን 201 ...

                                               

የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ምድብ ኢ

የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ምድብ ኢ ከሰኔ ፯ እስከ ሰኔ ፲፯ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. ተካሄዷል። በዚህ ምድብ ውስጥ የኔዘርላንድስ፣ ጃፓን፣ ዴንማርክ እና ካሜሩን ቡድኖች ነበሩ። ሁሉም ሰዓታት በደቡብ አፍሪቃ ሰዓት UTC+2 ናቸው።

                                               

ጋሜር

ጋሜር በ ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ 10 መሠረት የያፌት በኲር ልጅና የአስከናዝ፣ የሪፋትና የቴርጋማ አባት ነበር። በ መጽሐፈ ኩፋሌ ደግሞ ስሙ "ጎሜር" ሆኖ ይታያል። የአይሁድ ታሪክ ጸፈፊ ዮሴፉስ 1ኛው ክፍለ ዘመን ዓ.ም. እንዳለው፣ "ጎሜር ግሪኮች አሁን ገላትያውያን የሚሏቸውን፣ በድሮ ግን ጎመራውያን የተባሉትን ሰዎች የመሠረተ ነበር።" በእርግጥ የገላትያ ስም የመጣ በዚያ አገር ከሰፈሩት ...

                                               

የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ

የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ፲፱ኛው የፊፋ የዓለም ዋንጫ የነበረ ሲሆን ከሰኔ ፬ እስከ ሐምሌ ፬ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. በደቡብ አፍሪካ ተካሄዷል። ውድድሩን ለማቅረብ የተካሄደው ዕጣ ውስጥ የአፍሪካ ሀገሮች ብቻ እንዲሳተፉ ነበር የተፈቀደው። ደቡብ አፍሪካ ግብፅና ሞሮኮን በማሸነፍ የመጀመሪያው የዓለም ዋንጫን ያቀረበች አፍሪካዊ ሀገር ሆናለች።

                                               

ኪተአን አቫንከሊካንሳኖፒስቶነን ኪተአን አቫንከሊካንሳኖፒስቶነን

ካቲ የወንጌላዊት ቤተ-ክርስቲያን የሁለተኛ ደረጃ ት / ቤት የሚገኘው በምሥራቃዊ ፊንላንድ ውስጥ በቀኝ ኪት ማእከል ውስጥ የራሱ ፀጥ ያለ መናፈሻ ቦታ ነው ፡፡ ርቀቶች-ጆኒሱ 70 ኪ.ሜ ፣ ሄልሲንኪ 400 ኪ.ሜ ፣ ሶርታቫላ 100 ኪ.ሜ ፣ የድንበር ማቋረጫ ነጥብ Värtsilä 40 ኪ.ሜ. የካቲት የኢቫንጀሊካል Folke የሁለተኛ ደረጃ ት / ቤት ድጋፍ ማህበር የተቋቋመው እ.ኤ.አ. በ 1 ...

                                               

ቅዱስ ባስሊዮስ ዘቄሣርያ

ባስሊዮስ ዘቄሣርያ በሌላ አጠራሩ ታላቁ ቅዱስ ባስሊዮስ በቀጰዶቂያ የቄሣርያ ኤጲስ ቆጶስ ነበር ። የንቂያን የሊቃውንት ጉባዔ የሚደግፍና አርያኒዝምንና የአፖሊናረስን ተከታዮችን የክርስትና አመለካከት ተቃውሞ ትክክለኛውን መንገድ ያስተማረ ታላቅ አሳማኝ የሃይማኖት ፈላስፋና መሪ ነበር ። ቅዱስ ባስሊዮስ ከሃይማኖት ፈላስፋነቱ ሌላ ድሆችንና ኑሮን ማሸነፍ ያቃታቸውን በመንከባከብ ይታወቃል ። በ ...

                                               

ሮበርት ሙጋቤ

ሮበርት ገብርኤል ሙጋቤ ደቡባዊ ሮዴዥያ እ.ኤ.አ. የካቲት 21 ቀን 1916-ሲንጋፖር ፣ መስከረም 6 ቀን 2011 1 የፖለቲካ እና ወታደራዊ ሰው ዚምባብዌ ሰብስበው እ.ኤ.አ. ከ 1980 እስከ 2017 ባለው ጊዜ ውስጥ የአገሪቷ ከፍተኛ መሪ ነበሩ ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትርና በኋላ ላይ ፕሬዚዳንቱ የሕገ-መንግስት እና የመንግሥት መሪ የሆነውን አንድነትን ከህገ-መንግስት ማሻሻያ በኋላ በ 1987 ...

                                               

የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ምድብ ሲ

የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ምድብ ሲ ከሰኔ ፭ እስከ ሰኔ ፲፯ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. ተካሄዷል። በዚህ ምድብ ውስጥ የአሜሪካ፣ አልጄሪያ፣ እንግሊዝ እና ስሎቬኒያ ቡድኖች ነበሩ። ሁሉም ሰዓታት በደቡብ አፍሪቃ ሰዓት UTC+2 ናቸው።

                                               

ፉጥ

ፉጥ በኦሪት ዘፍጥረት ምዕ. 10 መሠረት የካም ልጅ ነው። የጥንት ሊቃውንት "ፉጥ" ጥንታዊ ሊብያውያን "ለቡ" እና "ፒቱ" እንደ ነበሩ በማለት ይስማማሉ። እነዚህ ነገዶች የግብጽ ጎረቤቶች በስተ ምዕራብ ተገኙ። ዮሴፉስ እንደ ጻፈው፦ "ፉጥ ደግሞ የሊቢያ መስራች ነበረ፣ ከራሱም ኗሪዎቹን፦ "ፉጣውያን" አላቸው፤ ደግሞ በሞሮች አገር በዚያው ስም የሚሰየም ወንዝ አለ፤ ስለዚህ ነው አብዛኞቹ ግ ...

                                               

የኖህ መርከብ

የኖህ መርከብ ወይም ሐመር በመጽሐፍ ቅዱስ ፣ በቁርዓንም ፣ እንዲሁም በሌሎች "አብርሐማዊ" የተባሉ ሃይማኖቶች ጽሑፍ ዘንድ፤ ኖህን፣ ቤተሠቡንም፣ ከዓለም እንስሶችም ምሳሌዎች ከማየ አይኅ ለማዳን የተሠራ ታላቅ መርከብ ነበረች። በዘፍጥረት የተገኘው መሠረታዊ ታሪክ እንደሚለው፣ እግዚአብሔር በሰው ልጅ ክፋት አዝኖ ብልሹውን ዓለም ለማጥፋት ወስኖ ነበር። ሆኖም ኖህ ጻድቅ ሆኖ እራሱን፣ ቤተሠቡ ...

                                               

ሰዓሊ

ሥዕል የተለያዩ ቀለሞችን በመጠቀም ሀሳባዊ እና እውነታዊ ምስሎችን በመደብ ላይ የማስቀመጥ ጥበብ ነው። ሥነ-ጥበብ ድርጊት እና ውጤትን የያዘ ጥበብ ሲል ይገልፀዋል፤ ሥዕልን። በሰዓሊነት ሙያ ውስጥ ሸራ፣ ብሩሽ፣ ወረቀት እና ሌሎች መሳሪያዎች ሊያስፈልጉ ይችላሉ። ነገር ግን በዘመናዊ የሥዕል ጥበብ ውስጥ በአሸዋ፣ የሸክላ አፈር እና ሌሎች ነገሮችን መጠቀም ተችሏል። ሥዕል ውድ በሆኑ ነገሮች ...

                                               

ዘጠኙ ቅዱሳን

ዘጠኙ ቅዱሳን በኢትዮጵያ ታሪክ ጥናት አከፋፈል መሰረት" ጥንታዊው የታሪክ ዘመን” ተብሎ በሚጠራው ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ የገቡት ዘጠኝ የውጭ ሀገር ታላላቅ የክርስትና ሃይማኖት አባቶች ናቸው ፡፡ በየኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ታላቅ የሆነ መንፈሳዊ አስተዋጽኦን ማለትም በመንፈሳዊ ህይወት ፣ በስብከተ ወንጌል ፣ ገዳማዊ እና የምንኩስና ሕይወትን በማስፋፋት ፣ መጽሐፍትን በመተርጎ ...

                                               

ሩዝ

ሩዝ በስጋ ሶስ ለ3 ሰው አስፈላጊ ጥሬ ዕቃዎች  3 የቡና ስኒ 300 ግራም ሩዝ  3 መካከለኛ ጭልፋ 300 ግራም ጐረድ፣ ጐረድ ተደርጐ የተከተፈ ለስላሳ የበሬ ስጋ  ግማሽ መካከለኛ ጭልፋ የደቀቀ ቀይ ሽንኩርት  1 የሾርባ ማንኪያ የደቀቀ ነጭ ሽንኩርት  2 የሾርባ ማንኪያ የቲማቲም ድልህ  1 የሻይ ማንኪያ በርበሬ  4 የሾርባ ማንኪያ 100 ግራም የገበታ ቅቤ  ግማሽ የሻይ ...

                                               

ወሎ

ወሎ በሰሜን ምስራቅ የኢትዮጵያ ክፍል የሚገኝ ታሪካዊ አውራጃ እና ክፍለ ሀገር ሲሆን ዋና ከተማዋ ደሴ ነው። ከ1700ዓም በፊት ከፊል የወሎ አካል ስሙ አምሐራ የነበረ ሲሆን 17ኛው ክፍለ ዘመን የኦሮሞ መስፋፋትን ተከትሎ በአከባቢዉ በፊት አምሐራ ተብሎ የሚጠራውን አካባቢ ጨምሮ ወሎ በሚባል ሰፊ ግዛት አካታች በሆነ ስያሜ እና ማንነት መጠራት ጀመረ ። ወሎ እንዳሁኑ በስፋት ከመዋሀዱ በፊት ...

                                               

የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ምድብ ቢ

የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ምድብ ቢ ከሰኔ ፭ እስከ ሰኔ ፲፭ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. ተካሄዷል። በዚህ ምድብ ውስጥ የአርጀንቲና፣ ግሪክ፣ ደቡብ ኮሪያ እና ናይጄሪያ ቡድኖች ነበሩ። ሁሉም ሰዓታት በደቡብ አፍሪቃ ሰዓት UTC+2 ናቸው።

                                               

የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ምድብ ኤች

የ2010 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ምድብ ኤች ከሰኔ ፱ እስከ ሰኔ ፲፰ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም. ተካሄዷል። በዚህ ምድብ ውስጥ የእስፓንያ፣ ስዊዘርላንድ፣ ሆንዱራስ እና ቺሌ ቡድኖች ነበሩ። ሁሉም ሰዓታት በደቡብ አፍሪቃ ሰዓት UTC+2 ናቸው።

                                               

2 ቱትሞስ

፪ ቱትሞስ ዓኸፐረንሬ በጥንታዊ የግብጽ አዲስ መንግሥትና የ18ኛው ሥርወ መንግሥት ፈርዖን ሲሆን ምናልባት 1501-1487 ዓክልበ. የገዛ ነበረ። 2 ቱትሞስ የቀዳሚው የ1 ቱትሞስና የንግሥቱ ሙትኖፍረት ልጅ ነበር። የ2 ቱትሞስ ዋና ንግሥት ደግሞ ያባቱና የሌላይቱ ንግሥት አሕሞስ ልጅ ሃትሸፕሱት ነበረች። የ2 ቱትሞስ ቁባት ንግሥት ኢሰት ተባለች፣ እርሷም የተከታዩ 3 ቱትሞስ እናት ሆነች። ...

                                               

1 ቱትሞስ

፩ ቱትሞስ ዓኸፐርካሬ በጥንታዊ የግብጽ አዲስ መንግሥትና የ18ኛው ሥርወ መንግሥት ፈርዖን ሲሆን ምናልባት 1513-1501 ዓክልበ. የገዛ ነበረ። ቱትሞስ የቀዳሚው የ1 አመንሆተፕ አልጋ ወራሽ ተደርጎ ነበር፣ ዝምድናው ግን በእርግጡ አይታወቅም። የቱትሞስ እናት ስም ሰንሰነብ እንደ ነበር ይታወቃል። በቀዳሚው በአመንሆተፕ ዘመን ፱ኛው አመት የሥነ ፈለክ ሊቃውንት የውሻ ኮከብ ሲሪዩስ የተነሣበ ...

                                               

አርፋክስድ

አርፋክስድ በ ኦሪት ዘፍጥረት ምዕ. 10 ዘንድ የሴም ልጅና የቃይንም አባት ነው። በ መጽሐፈ ኩፋሌ 8፡15 አማርኛ ትርጉም የሴም ልጆች ኤላም፣ "አቡር" ና አርፋክስድ ከማየ አይህ ፬ኛ አመት በኋላ ተወለዱ ሲል፣ በሌሎቹ ትርጉሞች እንደ ግሪክ፣ ሶርያ ግን ኩፋሌ ከ ዘፍጥረት ጋር በመስማማት በ "አቡር" ፈንታ "አሹር" አሦር አለው ዘፍ. 10፡22፤ አርፋክስድም በማየ አይህ ፪ኛ አመት እንደ ...

                                               

1 አመንሆተፕ

አመንሆተፕ በጥንታዊ የግብጽ አዲስ መንግሥትና የ18ኛው ሥርወ መንግሥት ፈርዖን ሲሆን ምናልባት 1534-1513 ዓክልበ. የገዛ ነበረ። አመንሆተፕ የቀዳሚው የ1 አሕሞስና የንግሥቱ የአሕሞስ-ነፈርታሪ ልጅ ነበር። እንደ አባቱና እንደ አያቱ ሰቀነንሬ ታዖ፣ አመንሆተፕ የገዛ እህቱን አሕሞስ መሪታሙን አገባ። ስለዚህ እነርሱ እንደ ተለመደው ስምንት ቅድማያቶች ሳይኖሯቸው፣ ሁለት ቅድማያቶች ብቻ ...

                                               

አምራፌል

አምራፌል በኦሪት ዘፍጥረት 14 መሠረት በአብራም ዘመን የገዛ የሰናዖር ንጉሥ ይባላል። በሲዲም ሸለቆ በጨው ባሕር አጠገብ የተገኙት 5 ከተሞች የኤላም ንጉሥ የኮሎዶጎምር ተገዦች ሆነው ከዐመጹበት በኋላ፥ አምራፌል ከኮሎዶጎምር 3 ጦር ጓደኞች መካከል ሆኖ አብረው በዘመቻ ላይ ሔዱ። በመጀመርያ "ራፋይምን በአስጣሮት ቃርናይም፥ ዙዚምንም በሃም፥ ኤሚምንም በሴዊ ቂርያታይም መቱ፤ የሖር ሰዎችንም ...

                                               

የሉቃስ ወንጌል

የጌታችን የ ኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል ቅዱስ ሉቃስ እንደ ጻፈው። ቅዱስ ሉቃስ ሙያው ጥንቃቄ የሚፈልግ ስለነበረ ወንጌልንም ሲፅፍ ትልቅ ጥንቃቄ እያደረገ ለምሳሌ ከቃሉ ምንጭ ከሆነች ከ እመቤታችን ቅድስ ድንግል ማርያም ዘንድ ድረስ እየሄደ በማነጋገር እንደፃፈ ይነገርለታል። በተጨማሪም የሐዋርያት ሥራን የፃፈ ይሄው ቅዱስ ነው። ከ ቅዱስ ጳውሎስ ጋርም ብዙ ቦታዎች ላይ ተገኝቷል። እንዲሁም ...

                                               

3 ቱትሞስ

መንኸፐሬ 3 ቱትሞስ በጥንታዊ የግብጽ አዲስ መንግሥትና የ18ኛው ሥርወ መንግሥት ፈርዖን ሲሆን ምናልባት 1466-1433 ዓክልበ. የገዛ ነበረ። የአባቱ 2 ቱትሞስ ቁባት ንግሥት ኢሰት ተባለች፣ እርሷም የ3 ቱትሞስ እናት ሆነች። የ፪ ቱትሞስ ተከታይ በይፋ ልጁ ፫ ቱትሞስ ሲሆን፣ እሱ ግን ገና የ 2 ዓመት ሕጻን ልጅ ሆኖ በ1487 ዓክልበ. የ፪ ቱትሞስ ሌላ ንግሥት ሃትሸፕሱት ባለሙሉ ሥልጣ ...

                                               

የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ! መሠረተ እምነትን ትምህርትን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ኤርትራ ፦ ሓንቲ ቅድስት ሓዋርያዊት ኣጽናፋዊት ቤተ ክርስቲያን እያ፡- ‘ኤርትራዊት’ ዝተባህለትሉ ምኽንያት ኣብ ሃገረ ኤርትራ እትርከብ ብምዃና፣ ‘ኦርቶዶክስ’ ዝተባህለትሉ ምኽንያት ቅኑዕ እምነት ስለዝኃዘት፣ ‘ተዋሕዶ’ ዝተባህለትሉ ...

                                               

ፍሬምናጦስ

ፍሬምናጦስ በእንግሊዘኛ Frumentius የተወለዱት ታይር በምትባል ቦታ በምሥራቃዊ የሮማ ነገሥት በ፬ኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያዎቹ ሲሆን ማንም መርምሮ ሊደርስበት በማይችለው በእግዚአብሔር ሀሳብ ወደ ኢትዮጵያ መተው ክርስትናን ከመሠረቱት ዋነኛው አባት ሆኖ በመቆጠር ፣ አገራችንን ከሌሎች ክርስቲያን አገሮች ጋር ያስተዋወቁ ፣ ያስተካከሉ ፣ በአክሱም ዘመነ መንግሥትና መንግሥት የተወደዱና የ ...

                                               

የመካከለኛው እስያ ቋንቋዎች

ካዛክኛ በዋነኝነት ውስጥ የሚነገር ነው በካዛክስታን ሳለ, kɑzɑɣstɑn ኡዝበክኛ እና ታጂኪኛ ደግሞ ምዕራብ ውስጥ የሚነገር ነው. አብዛኛው የሩሲያ ወደ ሰሜን, እንዲሁም ጀርመንኛ ውስጥ የሚነገር ነው. ካዛክ የተፃፈው በሲሪሊክ ስክሪፕት ወይም በአረብኛ ጽሑፍ ውስጥ ፣ አንዳንድ ጊዜ ፓሽቶ ስክሪፕት ነው ።

                                               

ኃይሌ ገብረ ሥላሴ

ኃይሌ ገብረስላሴ ፣ የተወለደው እ.ኤ.አ. ኤፕሪል 18 1973) ጡረታ የወጣ ኢትዮጵያዊ የረጅም ርቀት ዱካ እና የመንገድ ሩጫ አትሌት ነው ፡፡ በዝግጅቱ ከ 10.000 ሜትር በላይ ሁለት የኦሎምፒክ የወርቅ ሜዳሊያዎችን እና አራት የዓለም ሻምፒዮና ሻምፒዮናዎችን አግኝቷል ፡፡ በተከታታይ አራት ጊዜ የበርሊን ማራቶን አሸናፊ ሲሆን በዱባይ ማራቶን ደግሞ ሶስት ተከታታይ ድሎችን አግኝቷል ፡፡ ...

                                               

Shincheonji

ይህንን ጽሁፍ ለመጻፍ የተነሳሳነው የዚህ የአስተምህሮ ቡድን በዚህ ወቅት በከተማችን አያሌ ቦታዎች በከባድ ፍጥነት እየተንቀሳቀሰ ያለ በመሆኑና አቀራረባቸውና ትምህርታቸው ለምድ ለባሽ ተኩላ እንደሚባለው በመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት አሳበው ይህንን ፍጹም ከቃሉ ያፈነገጠ ይምህርት በቀስታ የሚያሰርፁ የገንፎ ውስጥ ስንጥር የጭቃ ውስጥ እሾህ የሆኑ ቡድኖች ናቸው። በዚህ ጊዜ በአብዛናው በትምህርት ቤቶ ...

                                               

ቡሽ ባርኔጣ

ቡሽ ባርኔጣ ከቡሽ ወይንም ከግንደ ብሌን የተሠራ ባርኔጣ ሲሆን በዓለም ዙሪያ በአንዳንድ ወታደራዊ ወግ ልብስ እንዲሁም በሕዝቡ መካከል የሚታይ ቄንጥ ነው። ከሕንድ ቡሽ የተሠሩት ባርኔጦች መጀመርያ በስፓኒሾች በፊሊፒንስ በ1840 ዓም አካባቢ ሲሆን፣ በሙቀት ሀገራት በገሞጂ በጣም ስለሚስማማ በቶሎ ወደ ፈረንሳይ፣ ብሪታንያ፣ ጣልያንና ጀርመን ኃያላት ተስፋፋ። በአንዳንዶች ዘንድ የቅኝ አገር ...

                                               

የቅርጫት ኳስ

የቅርጫት ኳስ ወይም ባስኬትቦል በዓለም ዙሪያ በቡድኖች የሚጫወት የኳስ እስፖርት ነው። ጨወታው በ1885 ዓም በካናዳዊው ዶ/ር ጄምስ ነይስሚስ በአሜሪካ አገር ተፈጠረ። በመላው አለም ተወዳጅነትን ያተረፈ የቡድን ስፖርት አይነት ነው፡፡ ጨዋታው እኤአ በ1891 በካናዳዊው ዶ.ር ጀምስ ኒስሚዝ በአሜሪካ አገር ተፈጠረ፡፡ የቅርጫት ኳስ ወይም ባስኬት ቦል፡፡ ጨዋታው በእጅ የሚከናወን ሲሆን በመሰ ...

                                               

ናምሩድ

በመጽሐፍ ቅዱስ እንዲሁም በአፈ ታሪክ፣ ናምሩድ የኩሽ ልጅ፣ የካም ልጅ እና የኖህ ልጅ-ልጅ-ልጅ ሲሆን የሰናዖር ንጉሥና በእግዚአብሔር ፊት ኃያል አዳኝ ይባላል። በመጽሐፍ ቅዱስ ስሙ የሚገኘው በ ኦሪት ዘፍጥረት 10፣ በ ዜና መዋዕል ና በ ትንቢተ ሚክያስ ብቻ ነው። እነዚህ መጻሕፍት ስለ ናምሩድ ብዙ ባይነገሩንም፣ ከመጽሐፍ ቅዱስ ውጭ ስለሱ ያሉት ትውፊቶች ግን በርካታ ናቸው። ከነዚህም ት ...

                                               

የኖህ ልጆች

የኖህ ልጆች በመጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ 10 ይዘርዘራሉ። በአዚህ መጽሐፍ ዘንድ የዓለም ሕዝቦች ሁሉ ከኖህ 3 ልጆች ከሴም ካምና ያፌትና ከሚስቶቻቸው ተወልደዋል ይባላል። ይህም በአውሮፓ ውስጥ በብዙዎቹ እስከ 19ኛ ክፍለ ዘመን ድረስ እንደ ታሪካዊ ዕውነት ይቆጠር ነበር። እስከ ዛሬም ድረስ በብዙ አይሁድ፣ እስላምና ክርስቲያን አማኞች ዘንድ ዕውነተኛ ታሪክ ሆኖ ይታ ...

                                               

ሥነ-ፍጥረት

ይህ መጣጥፍ ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ነው። ስለ ፊዚክስ ለመረዳት የተፈጥሮ ሕግጋት ጥናት ን ይዩ። ሥነ-ፍጥረት በክርስትና ሥነ-ፍጥረት ማለት ልዑል እግዚአብሔር በእውቀቱ ሰማይን፣ ምድርን፣ እንዲሁም በእነርሱ ውስጥ የሚገኙትን ሁሉ ከምንም ወይም ካለመኖር ወደ መኖር አምጥቶ ብቁ ንቁ የሆኑ ሥነ-ፍጥረት የፈጠረበትን ሁኔታና ሥርዓት የምንማርበት ትምህርት ነው፡፡ ሥነ-ፍጥረት ማለት የፍጥረ ...

                                               

የበረሃዋ ድመት

ጆሯቸው ከሩቅ ስለሚሰማ የሚያድኑት እንስሳ ከመሬት በታች ቢሆንም እንኳ ሊያገኙት ይችላሉ። ተባዕቱ ድመት ተጓዳኝ ለማግኘት ቀጭን የሆነ ኃይለኛ ጩኸት ያሰማል። እንስቷም ይህንን ድምፅ ከረጅም ርቀት መስማት ትችላለች። መዳፎቻቸው በፀጉር የተሸፈኑ ናቸው፤ ይህም በሚሄዱበት ጊዜ አሸዋ ውስጥ እንዳይሰምጡ የሚረዳቸው ከመሆኑም ሌላ መዳፋቸውን ቅዝቃዜም ሆነ ሙቀት እንዳይጎዳው ይከላከልላቸዋል። የጆ ...

                                               

2

የቀይ የደም ሴሎች አማካይ እድሜ 120 ቀናት ሲሆን፥ አንድ ሰው ከ20 እስከ 30 ትሪሊየን ቀይ የደም ሴሎች ይኖሩታል። በተለያየ ምክንያት የጎደሉትን ለመተካት፥ በየሰከንዱ 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ቀይ የደም ሴሎች መመረት ይኖርባቸዋል። ሰውነትን ለማዳረስ 20 ሰከንድ ብቻ ይፈጅባቸዋል፤ በሰውነት ውስጥ 25 ሚሊየን ሴሎች በሰከንድ ውስጥ ይመረታሉ። ሰውነታችን በየቀኑ 2 መቶ ቢሊየን ቀይ የደም ...

                                               

የዮሐንስ ወንጌል

የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል ቅዱስ ዮሐንስ እንደ ጻፈው ። ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ይወደው የነበረው የዘብዴዎስ ልጅ ዮሐንስ በፍልስጤም ከፍልስጤምም ውጪ ክርስትና እንድትስፋፋ ያደረገ ጌታ በመስቀል ላይ ሳለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን እንዲያገለግላት አደራ የተቀበለ የእመቤታችን የአደራ ልጅ ነው ዮሐ. ፲፱፡፳፮። ከዚህም ጋር ከቅዱስ ጳውሎስ ዕረፍት በኋላ ከኢየሩሳሌም ወደ ...

                                               

ወልቃይት

ወልቃይት ጠገዴ ማነው?" የወልቃይት ባህልና የማንነት ጥያቄ” የሚለው ፅሁፋ በገጽ 4, 2ኛው አንቀጽ ላይ" ስለዚህ የትግራይ ነጻ አውጭ ግንባር ወልቃይትን ከተቆጣጠረበት ጊዜ ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ ያለውን ታሪክ በዜሮ ብናባዛው፤ የህዝበ-ውሳኔው ውጤት ከትግራይ ጋር መኖር የሚሹ ወልቃይቴዎች በሰፊ ልዩነት ሊያቸንፉ መቻላቸውን ያበስር ነበር” ይላል። ነገር ግን ይህ የአቶ ሃይሉ የሺወንድም ...

                                               

ሳህለወርቅ ዘውዴ

አምባሳደር ሳህለወርቅ ዘውዴ በወርሃ የካቲት ፲፱፻፵፪ በአዲስ አበባ ከተማ ነው የተወለዱት። አምባሳደር ሳህለወርቅ ዘውዴ የመጀመርያ እና የሁለተኛ ደረጃ ትምርታቸውን ያጠናቀቁት በሊሴ ገብረማርያም ትምርት ቤት ነው። አምባሳደር ሳህለወርቅ የፈረንሳዩ ሞንተፔለ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮ ሳይንስ ምሩቅ ናቸው። አማርኛ፣ ፈረንሳይኛ፣ እና እንግሊዘኛ አቀላጥፈው ይናገራሉ።

                                               

Ckamash Birhanu

ካማሽ ማለት በጉሙዝኛ የሁለት ወንድማሞች ሴራ ነው።ይሄ ማለት በድሮ ዘመን በቤንሻንጉል ጉሙዝ በካማሽ ዞን በካማሽ ወረዳ በሚገኘው ቀበሌ ውስጥ ሁለት ሰዎች ነበሩ እነዚህ ሁለት ሰዎች በአንድ አከባቢ የሚኖሩ ነበሩ እናም በጉሙዝ ባህል የለወጥ ጋብቻ ስለ ነበረ ሁሉቱም ሰዎች እህቶዎቻቸው ተለዋዉጠዉ ሚስት ያገቡት ።እናም አንድ ቀን እንዚህ ሰዎች አደን ይሄዳሉ እናም አንዱ ጎሽ በጦር ይዋጋል ...