ⓘ Free online encyclopedia. Did you know? page 43
                                               

ጪ በጥንታዊ ቻይና የሥያ ሥርወ መንግሥት ፪ኛ ንጉሥ ነበር። የቀርከሃ ዜና መዋዕል በተባለው ጽሑፍ ዘንድ፣ አባቱ ዳ ዩ ካረፈ በኋላ 2002 ዓክልበ. ግድም የሦስት ዓመት ልቅሶ ዘመን ተፈጸመ፣ ከዚያ 1999 ዓክልበ. ግድም ልጁ ጪ ተከተለው። ሲማ ጨን እንደ ጻፈ ግን ዳ ዩ ተከታዩ ጋው ያው እንዲሆን መርጠው ነበር፤ ጋው ያውም አርፎ ተከታዩ የእረኛ መንጋዎች ሚኒስትር ቦዪ እንዲሆን ፈለገ። ...

                                               

ፍዮዶር ዶስቶየቭስኪ

ፍዮዶር ሚኸየሎቪች ዶስቶየቭስኪ ከሩስያ ምርጥ ደራስያን መካከል የሚቆጠር እና በአለም የሥነ-ጽሁፍ መድረክ አሻራውን ትቶ ለማለፍ የቻለ ሰው ነው። ከሱ በኋላ የተነሰ የአውሮጳ ጸሃፍያን፣ ፈላስፋወችና ስነ ልቡና ተመራማሪወች፣ ከፍሬድሪች ኒሺ እስከ ሲግመን ፍሮይድ፣ ከፍራንዝ ካፍካ እስከ ዣን ፖል ሳርት ድረስ ጉልህ የስነ-ሰብእ እና የስነ-ልቦና መርማሪነቱን መስክረውለታል። ዶስቶየቭስኪ በሩስ ...

                                               

ቻርሊ ቻፕሊን

ሰር ቻርልስ ስፔንሰር "ቻርሊ" ቻፕሊን የነበር ታዋቂ የእንግሊዝ አገር የፊልም ተዋናይ፣ እና አቀናባሪ ነበር። ቻርሊ ቻፕሊን በተለይ ታዋቂ የነበረው ከአንደኛው የዓለም ጦርነት በፊት፣ ፊሞች ያለ ድምጽ በሚሰሩበት ዘመን ነበር። ቻርሊ ከ፭ ዓመቱ ጀምሮ ለሚቀጥሉት ፸ ዓመታት በተዋናይነት አገልግሏል። በነዚህ ዘመናት በጣም ታዋቂነትን ያገኘው "ትራምፕ" የሚለውን ገጸ ባህርይ ተላብሶ የተሳተፈባ ...

                                               

ኦክታቭ ሚርቦ

ኦክታቭ ሚርቦ በአውሮፓውያን አቆጣጠር ከፌብርዋሪ ፲፮ ቀን ፲፰፻፵፰ እስከ ፌብርዋሪ ፲፮ ቀን ፲፱፻፲፯ ዓመተ ምሕረት የነበረ ፈረንሣዊ ተወላጅ ሰው ነው። ይህ ሰው ጸሐፊ፣ ጋዜጠኛ፣ የኪነ ጥበብ አስተያየት ሰጭ ከመሆኑ ሌላ የታወቀ የልብ ወለድ ደራሲ ነበር። ኦክታቭ ሚርቦ ታጋይ ምሁር፣አናርኪስት፣ለሰላም ተከራካሪ፣የሀየማኖት ጣልቃ ገቢነትን ተቃዋሚ በመሆን ሙሉ ዕድሜውን ለሰው ልጅ መብትና ት ...

                                               

ፈረንሳዊ ሠዓሊ

ሉዊ ለ ኔን 1585? - 1640 ላንግሏ ደ ሴዛን 1749 - 1837? ክሎድ ለፌቭር 1630 - 1667 ጋስቶን ላ ቱሽ 1847 - 1905 እስታሽ-ሂያሲንት ላንግሏ 1769 - 1829 ቴዎፊል ላንግሏ ደ ሼቭረቪል 1795/96 - 1837/38 ፌርናን ሌዤ 1873 - 1947 ሉዊ ለቫሼ 1926 - 1975/1976 እዤን ላቪዬይ 1813 - 1881 እዤን ላንግሏ እስታሽ ለሱወር 1609 - 164 ...

                                               

ዞዊ ዴሸኔል

ዞዊ ክሌር ዴሸኔል ተወለደች ጃኑዋሪ 17 ቀን 1980 እ.ኤ.አ. አሜሪካዊት ተዋናይት፣ ዘፋኝ እና የዘፈን ጸሐፊ፣ ሞዴል እና ፕሮድዩሰር ነች። የመጀመሪያውን ፊልሟን በ1999 እ.ኤ.አ. መምፎርድ ውስጥ፥ ከዚያም በመቀጠል ኦልሞስት ፌመስ በተባለው በእ.ኤ.አ. 2000ው የካሜሮን ክሮው ፊልም ላይ የአኒታ ሚለርን ገጸ-ባሕርይ ይዛ ተጫውታለች። ቀጥሎም በኮሜዲ ገጸ-ባሕርያት ዙሪያ በሠራችባቸው ...

                                               

ማርክ ትዌይን

ሳሙኤል ላንግሆርን ክሌመንስ ወይም በብእር ስሙ ማርክ ትዌይን አሜሪካ ካፈራቻቸው ድንቅ ጸሃፍት መካካል የሚመደብ ደራሲ ነው። ትዌይን በኖቬምበር 1835 ዓ.ም. ሚዙሪ በተባለችው የአሜሪካ ግዛት ተወለደ። 18 ዓመት እስኪሞላው ድረስ ከቤተሰቦቹ ጋር የኖረው ሃኒባል በተባለች እና ሚሲሲፒ ላይ በተቆረቆረች ትንሽ ከተማ-አከል ቦታ ነው። አባቱ በ1847 ሲሞት ትዌይን ትምህርቱን በማቋረጥ በማተሚ ...

                                               

የአሜሪካዊ ደራሲያን ዝርዝር

ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የአሜሪካ ዜግነት ያላቸው ደራሲዎች ከነዋና ስራቸው ሲሆኑ ነገርግን ዝርዝሩ ሁሉንም የአሜሪካ ፀኃፊዎች ያጠቃልላል ማለት አይቻልም። የተጠቀሱት ዓመታት በሙሉ እንደ አውሮፓውያን የዘመን አቆጣጠር የተገለፁ ናቸው።

                                               

ፐርል በክ

ፐርል በክ በስነ-ጽሁፍ የኖቤል ተሸላሚ ለመሆን የበቃች አሜሪካዊት ደራሲ ናት። በክ ጁን 26 ቀን 1982 ዓ.ም በምእራብ ቨርጂኒያ ሂልዝቦሮ በተባለ ቦታ ተወለደች። ወላጆቿ ፕሬስብቴርያዊ ሚሲዮኖች የነበሩ ሲሆን ብዙውን የሚሲዮን ስራቸውን በቻይና ነው ያሳለፉት። በዚሁ የተነሳ በክ ከልጅነቷ ጀምሮ እንግሊዝኛን ብቻ ሳይሆን ቻይንኛንም አቀላጥፋ ትናገር ነበር። ትምህርቷን በ1914 እንዳጠናቀቀ ...

                                               

ሜሪላንድ

ሜሪላንድ በአሜሪካ የምትገኝ ስቴት ስትሆን ምዕጻረ ቃሏ MD ወይም Md. ነው። ሜሪላንድ ከአሜሪካ አስራሶስት ጥንታዊ ስቴቶች አንዷ ናት። ከሜሪላንድ ጋር የሚገናኙ ስቴቶች ፔንስልቫኚያ ፣ ቨርጂኚያ ፣ ዌስት ቨርጂኚያ ፣ እና ዴላዌር እያሉ፤ ደግሞ በኮለምቢያ ክልል ና በአትላንቲክ ውቂያኖስ ትወሰናለች። የቼሳፒክ ወሽመጥ ስቴቱን ለመሃል ይከፍለዋል። የሜሪላንድ ከፍተኛ ቦታ የባክቦን ተራራ ጫፍ ...

                                               

ቨርጂኒያ

ቨርጂኒያ እንግሊዝኛ፦ Virginia፤ አሜሪካዊ አጠራር፦ /ቭርጅኘ/ ከአሜሪካ 50 ክፍላተ ግዛቶች አንዷ ስትሆን ዋና ከተማዋም ሪችመንድ ይባላል። የዚህ ክፍላተ ግዛት ታላቅ ከተማ ቨርጂኒያ ቢች ወይም የቨርጂኒያ ባህር ጠረፍ ይባላል። ቨርጂኒያ ሙሉ ስሙ የቨርጂኒያ ኮመንዌልዝ ይባላል።

                                               

አሪዞና

የአሪዞና ሕግ-አውጪ ቅርንጫፍ የ30 ሰው ሴኔት እና የ60 ሰው ምክር-ቤት አለው። የሪፑብሊካን ፓርቲ በስቴቱ ዋነኛው ፓርቲ ነው። በ2002 እ.ኤ.አ. የአሪዞና ስቴት ሕግ-አውጪ ቅርንጫፍ በጀት 14.3 ቢሊዮን ዶላር ሲሆን የሕግ-አስፈጻሚ ቅርንጫፍ በጀት ደግሞ 13.8 ቢሊዮን ዶላር ነው። የስቴቱ ሴኔተሮች እና ምክር-ቤት ተወካዮች ለሁለት-ዓመት ጊዜ ላልተወሰነ ብዛት ይመረጣሉ። ከ4 ጊዜ በ ...

                                               

ቢንግ ክሮስቢ

ሀሪ ሊሊስ" ቢን” ክሮስቢ ጁኒየር አሜሪካዊ ዘፋኝ እና ተዋናይ ነበር ፡፡ የመጀመሪያው የመልቲሚዲያ ኮከብ ፣ ክሮስቢ በመዝጋቢ ሽያጮች ውስጥ መሪ ነበር ፣ በዓለም ዙሪያ 1 ቢሊዮን ሬኮርዶችን በመሸጥ በዓለም ዙሪያ ከ 50 ሚሊዮን በላይ ቅጂዎች በዋነኝነት የሚሸጠውን ዘፈን ይደግፋል። ክሮዝቢ በአልበሞቹ ፣ በሬዲዮ ጣቢያዎች እና በዓለም ታዋቂ ፊልሞች የማይታወቅ ሽያጭ ነበረው ፡፡ እሱ ብዙው ...

                                               

ቦብ ዲለን

ቦብ ዲለን እውቅ አሜሪካዊ ዘፋኝ፣ ደራሲ እና አርቲስት ነው። Music ሮበርት ቦብ ዳይለን የዓመቱ የኖቤል ሽልማት ተሸላሚ አቀንቃኝ ምንጭ፡- ;ታምራት ሀይሉ/ ;ቁም ነገር መፅሔት 2009 ዓ.ም የዓለማችን ከፍተኛው ክብርና ዝና የሚያጎናፅፈው የኖቤል ሽልማትን ለመሸመልም የታጨውና ሽልማቱም ይገባዋል የተባለው የዛሬ 20 ዓመት ነበር፡፡ በዘንድሮው የ2016 የኖቤል ሽልማት ላይ አሜሪካዊው አ ...

                                               

ጆን ማይክል ታልበት

Troubadour of the Great King 1981. Empty Canvas 1986. The God of Life 1984. The Painter 1980. Living Water 50th 2007. Beginnings / The Early Years 1980. Come Worship the Lord Vol. 2 1990. Our Blessing Cup 1996. Cave of the Heart 1999. The Heart o ...

                                               

ቶኒ ኦርላንዶ ኤንድ ዳውን

ቶኒ ኦርላንዶ ኤንድ ዳውን በተለይ በአሜሪካ አገር በ1970ዎቹ እ.ኤ.አ. ዘመናዊ የሆነ ዘፋኝ ሙዚቃ ቡድን ነበሩ። መሪው ዘፋኝ ቶኒ ኦርላንዶ ቡድኑን ከዘፋኞች ቴልማ ሆፕኪንዝ እና ጆይስ ቪንሰንት-ዊልያምዝ ጋራ በ1970 እ.ኤ.አ. ሠራው። በተለይ የታወቁት በ1973 እ.ኤ.አ. ስለ ቀረጹት ዘፈን "ታይ አ ዬሎው ሪበን ራውንድ ዘ ኦል ኦክ ትሪ" "በጥንታዊው በሉጥ ዛፍ ዙሪያ ቢጫ ጥብጣብ እ ...

                                               

አናስታስያ

2005 እ.ኤ.አ. - Pieces of a Dream 2015 እ.ኤ.አ. - Ultimate Collection 2014 እ.ኤ.አ. - Resurrection 2012 እ.ኤ.አ. - Its a Mans World 1999 እ.ኤ.አ. - Not That Kind 2008 እ.ኤ.አ. - Heavy Rotation 2001 እ.ኤ.አ. - Freak of Nature 2004 እ.ኤ.አ. - Anastacia

                                               

ኤምኔም

ማርሻል ብሩስ ማዘርስ ወይም በመድረክ ስሙ ኤምኔም ወይም ስሊም ሼዲ ታዋቂ የአሜሪካ የራፕ ሙዚቃ አቀንቃኝ ፣ ሙዚቃ ደራሲ ፣ ሙዚቃ አቀናባሪ እና ተዋናይ ነው። ብቻውን ከሚሠራው ሥራ በተጨማሪ ፣ ዲ12 የተባለ የሙዚቃ ቡድን አባል ነው። በዓለማችን በሙዚቃ ሽያጭ ምርጥ ከሆኑ አርቲስቶች ውስጥም አንዱ ነው። በርካታ መጽሔቶችም የምን ጊዜም ታላቁ አርቲስት በማለት ይገልጹታል። ሮሊንግ ስቶን የ ...

                                               

ከርቲስ ብሎ

ከርቲስ ብሎው ዝነኛ አሜሪካዊ ዘፋኝ ሲሆን አሁን በተጨማሪ የክርስትና ሰባኪ ሆኖአል። ራፕ ሙዚቃ ለተባለው ሙዚቃዊ ዘርፍ ግምባር ቀደምትነት የያዘ አንጋፋ ራፐር ሆኗል። ይህ በ1972 ዓም በቀረጸው ራፕ ዘፈን "ዘ ብረይክስ" ሆነ። ለአለም ሕዝብ እንዲህ አይነት ቄንጥ ሰምተው ባያውቁም በዚያን ጊዜ ደግሞ ሌላ ራፕ ቡድን ሹገር ሂል ጋንግ በዘፈናቸው "ራፐርዝ ዲላይት" ቄንጡን ለአለም እንዳሳወ ...

                                               

ደመቀ ከበደ

ጋዜጠኛና ደራሲ ደመቀ ከበደ ጎጃም-ሞጣ በ1976ዓ.ም ተወለደ። የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን በሞጣ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት፤የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን በሞጣ ከፍተኛና መሰናዶ ትምህርት ቤት ተከታትሏል። ለኪነ-ጥበብ ያለውን ልዩ ፍቅር ለማጎልበት በት/ቤት ክበባትና በአራት ዓይና ጎሹ የከያንያን ማህበር ከአባልነት እስከ መሪነት ተሳትፏል።ቤተሰቦቹ እንደአብዛኞቹ ቤተሰቦች ጎበዝ ተማሪነቱን አስተው ...

                                               

ምናኔ

በአፍሪቃ ቀንድ ላይ ባለችው በዚህች ኢትዮጵያችን ውስጥ ምግባር ባህል ሃይማኖት ልዮ ትኩረት ተሰጥቷቸው ረጅም ከሚባል ዘመን በላይ የተሻገሩ የማንነት እሴቶች ናቸው እነዚህ ከብዙ ሃገራት የሚለዩዋት እሴቶች ናቸው እንግዲህ ከባህሉ ከቋንቋው ከኪነ ጥበቡ ከአስተዳደሩ ከዘመን ቀመሩ ከፍልስፍናው… ወ.ዘ.ተ ጋር ተዳምረው ራሷን የቻለች ነፃ ሃገር እና ጥንታዊት የአለም ቅርስ የሚያሰኛት እነዚህ ከ ...

                                               

አቡነ ባስልዮስ

ቀዳማዊ አቡነ ባስልዮስ - ፲፱፻፷፫ ዓ/ም) የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት እና የመጀመሪያው ፓትርያርክ ነበሩ። አቡነ ባስልዮስ ሲወለዱ የተሰጣቸው ስም ገብረ ጊዮርጊስ ሲሆን መጋቢት ፲፬ ቀን ፲፰፻፹፬ ዓ/ም ከደብተራ ወልደጻድቅ ሰሎሞንና ከወይዘሮ በኋላ እማሆይ ወለተማርያም ባዩ በሸዋ አውራጃ ሚዳ ሚካኤል ተወለዱ። ደብተራ ወልደጻድ ...

                                               

ደምሳቸው ፈንታ

ደምሳቸው ፈንታ/Demisachew Fenta/ በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን አዋበል ወረዳ ወጀል በተባለች አነስተኛ ከተማ ሚያዚያ 23 ቀን 1977 ዓ.ም ተወለደ። የአንደኛ ደረጃ ትምህርቱን የጀመረው በደብረ ማርቆስ ከተማ ተክለሃይማኖት 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ነው። የ1ኛ እና 2ኛ ክፍል ትምህርቱን ተክለ ሃይማኖት ከተከታተለ በኋላ 3ኛ ክፍል ሲሆን ወጀል 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ገብቶ ...

                                               

አዊ ብሄረሰብ ዞን

¤> የዞኑ ዋና ከተማ፡- እንጅባራ ¤> የዞኑ ዋና ከተማ ከክልሉ ዋና ከተማ ያለው ርቀት-122 ኪ.ሜ ¤> የወረዳዎች ብዛት፡- 9 ዳንግላ ወረዳ ጓንጓ ወረዳ ባንጃ ሽኩዳድ ጃዊ ወረዳ ፋግታ ለኮማ ጓጉሣ ሽኩዳድ ዚገም ወረዳ አዘና ወረዳ አንካሻ ጓጉሣ ¤> የከተማ አስተዳደሮች ብዛት፡- 3 ዳንግላ እንጅባራ ቻግኒ ¤> የቀበሌዎች ብዛት፡-201 የከተማ፡- 21 የገጠር፡- ...

                                               

አማረኛ

ትንሽ ስለአማርኛ ቋንቋ 1.የአማርኛ ቋንቋ ከክርስቶስ ልደት በፊት ነበረ።በሁለተኛው ክፍለ ዘመን 200-130 ዓ.ዓ የግብጹ ንጉሥ ጥሊሞስ 7ኛ መምህር የነበረውና የግሪክ መልክዓ ምድር ተመራማሪ አጋታርከስ በሰሜን ኢትዮጵያ የሚኖሩ ህዝቦች የሚናገሩት የአማርኛ ቋንቋ እንደሆነ ጽፏል፥ተረጋግጧል።በአርኪ ኦሎጂያዊ ምርመራ ሂደት በአማርኛ የተቀረጹ ጥንታዊ የድንጋይ ላይ ጽሁፎች ተገኝተዋል አምሳሉ ...

                                               

ማርያም

ድንግል ማርያም በ ክርስትና ና፣ በእስልምና እምነቶች መሠረት የከበረችው የ ኢየሱስ ክርስቶስ እናት ነች። በክርስትና እምነት የኢየሱስ ክርስቶስ እናት ማለትም የወልድ እናት ድንግል ማርያም በመንፈስ ቅዱስ ግብር ኃይል በሥላሴ ምርጫ በድንግልና ፀንሳ በድንግልና እንደ ወለደችው ይታመናል ። በእግዚአብሔር ህልውናም ከፍጥረት በፊት እንደነበረች ኦዘ-ም፡፫ ቁ፡፲፭ ያስረዳል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ...

                                               

የማቴዎስ ወንጌል

የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል ቅዱስ ማቴዎስ እንደ ጻፈው ። ከአራቱ ወንጌላት አንደኛው ነው። በመጽሐፍ ቅዱስ አዲስ ኪዳን ውስጥ ከሁሉ በፊት ይገኛል። በዕብራይስጥና በአርማይስጥ ቋንቋ ማቴዎስ ማለት ሀብተ አምላክ ወይም የአምላክ ስጦታ ማለት እንደሆነ ይነገራል ። በአሥራ ሁለቱ ሐዋርያት የስም ዝርዝር ውስጥ በሁለተኛውና በሦስተኛው ማለትም በማርቆስና በሉቃስ ወንጌል በተራ ቁጥር ሰባተ ...

                                               

ክርስቶስ ሠምራ

እናታችን ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ ከሷ በፊትም ሆነ በኋላ ካሉት ቅዱሳን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ያልጠየቁትን ዐይነት ምልጃ የለመነች ቅድስት ናት ማለትም ሰይጣን ይቅር እንዲባል የጠየቀች ልዩ ቅድስት ናት። አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አምነንና ፀንተን ንጉሠ ሰማይ ወምድር ኢየሱስ ክርስቶስ በአማላጅነቷ ይቅርታን የምታሰጥ ለመሆኗ ቃል ኪዳን የገባላትን የክርስቶ ...

                                               

ኢት ቋንቋ

የኢትዮጵያ ቋንቋዎች በኢትዮጵያ ውስጥ የሚነገሩ እና የሚጻፉ ቋንቋዎችን፣ እና የምልክት ቋንቋን ያጠቃልላል። በአገሩ ውስጥ ፺ የሚሆኑ ቋንቋዎች አሉ። በአሁኑ ወቅት በአብዛኛው ኢትዮጵያውያን የሚነገሩት ቋንቋዎች አማርኛ እና ኦሮምኛ ሲሆኑ፤ አማርኛ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍል ያሉ ነዋሪዎች የመማሪያ፤ የመገበያያ እንዲሁም የስራ ቋንቋ ሆኖ የቆየ በመሆኑ በአሁኑ ወቅት የስራ ቋንቋ ነው። በኢትዮጵ ...

                                               

መጽሐፍ ቅዱስ

መጽሐፍ ቅዱስ ነብያት እና ታሪካውያን የጻፉት የክርስቲያኖች እምነት መጽሓፍ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ በብሉይ ኪዳንና በአዲስ ኪዳን ተከፍሎ 81 መጻሕፍት ያሉት ሲሆን በአንዳንድ እምነቶች ደግሞ 83 እና 66 ክፍል ብቻ ነው አሉት ብለው ያምናሉ። ከነዲዩትሮካኖኒካል መጻሕፍትም ጋራ የመጻሕፍት ቁጥር 81 ነው። መጽሐፍ ቅዱስ ከመቶ 25% የአምላክ ንግግር፣ ከመቶ 25 % የነብያት ንግግር እና ከመ ...

                                               

የማርቆስ ወንጌል

የጌታችን የ ኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል ቅዱስ ማርቆስ እንደ ጻፈው። ቅዱስ ማርቆስ ወንግልን ለመስበክ ከ ቅዱስ ጴጥሮስ ጋር ወደ ሮም ተጉዞ ቀዳሚ የወንጌል ፀሐፊ ሆነ ። ከጌታ የሰማውንና የተማረውን ጽፎአል። ወንጌልንም የጻፈበት ዘመን ጌታ ከዐረገ አሥራ አንደኛው ተፈፅሞ አሥራ ሁለተኛው ሲጀምር፣ ቀላውዴዎስ ቄሣር በነገሠ በአራተኛው ዓመት ሲሆን ወንጌል ተብሎ ይፋ የወጣበት ቋንቋ ሮማይስጥ ነ ...

                                               

Sahabah story(ሶሀባ)/ሙስዓብ ኢብኑ ኡመይር(ረ.ዐ)

ሙስዐብ ኢብኑ ዑመይር የህይወት ታሪኩ ለሰው ልጅ ክብር ነው፡፡ የመስዋዕትነትና ፅኑ እምነት ተምሳሌት ነው፡፡ የሙስዓብ ኢብኑ ዑመይር የኢሥላም ጉዞ ……. ዑመይር በባህረ ሰላጤዋ እምብርት መካ፣ የሁሉ ማረፊያ በሆነው በኢብራሂም የተገነባውን ቤት ካዕባን ከበው ከሚኖሩ ከበርቴዎቿ መሃል አንዱ ነው፡፡ ስልጣንና ሀብት ነበረው፡፡ ታዲያ ደስታና ጫወታ በከበባት በአንዷ ለሊት የመካ ከበርቴዎች ሳቅ ...

                                               

ሶሀባ (sahabah)/አኢሻ (ረ.ዐንሀ)

እናታችን አዒሻ በኢስላም የመጀመሪያው የፍቅር መግለጫ ነብዩ ለአዒሻ የነበራቸው ፍቅር ነው።” ከሥረ መሠረቱ ኢስላምን ከንጹህ ምንጭና ከትክክለኛው አካባቢ የመረዳት ምሳሌ ናት። ከመምህራኖቹ ሁሉ ምርጡ መምህር ከነብዩ ሙሐመድ ሰ.ዐ.ወ) እንደመማሯም አንድ ሙስሊም ሊደርስበት የሚያስበው የፅድቅ ደረጃ የደረሰች አርአያ ሴት ነች። በመሠረቱ የአዒሻ ምሳሌነት ዘርፈ ብዙ ነው። ከግል ሕይወት እስከ ...

                                               

ፍራንክ ኦ ኮናር

ኤዲፐሳዊ ቅናቴ ብሩክ በየነ እንደተረጎመው ፈላስፋው ፍሩድ ካብራራው በጣም የበለጠ አይርላንዳዊው ፋራንክ ኦ’ኮናር ቁልጭ አድርጎ ነገሩን ይገልጸዋል. አባቴ የጦርነቱን ዘመን በሙሉ ያሳለፈው ወታደር ሆኖ ነበር – ማለቴ በአንደኛው የዓለም ጦርነት በቤታችን ውስጥ አልነበረም – በመሆኑም ዕድሜዬ አምስት እስከሚሆን ድረስ ያን ያክል አባቴን ያን ያክል በደንብ አሳምሬ አላውቀውም ነበረ። በዚህም ...

                                               

Sahabah story(ሶሀባ)

السلام عليكم ورحمه الله وبركاته وبعد እናታችን አዒሻ ረ.ዐ በኢስላም የመጀመሪያው የፍቅር መግለጫ ነብዩ ለአዒሻ የነበራቸው ፍቅር ነው።” ከሥረ መሠረቱ ኢስላምን ከንጹህ ምንጭና ከትክክለኛው አካባቢ የመረዳት ምሳሌ ናት። ከመምህራኖቹ ሁሉ ምርጡ መምህር ከነብዩ ሙሐመድ ሰ.ዐ.ወ) እንደመማሯም አንድ ሙስሊም ሊደርስበት የሚያስበው የፅድቅ ደረጃ የደረሰች አርአያ ሴት ነች። ...

                                               

ሚዲያ

ሚዲያ መረጃዎችን ወይም መረጃዎችን ለማከማቸት እና ለማድረስ የሚያገለግሉ የመገናኛ ጣቢያዎች ወይም መሳሪያዎች ናቸው ፡፡ ቃሉ እንደ ህትመት ሚዲያ ፣ ማተሚያ ፣ የዜና ማሰራጫ ፣ ፎቶግራፍ ፣ ሲኒማ ፣ ስርጭት እና ማስታወቂያ የመሳሰሉትን የመገናኛ ብዙሃን መገናኛ ኢንዱስትሪ አካላትን ይመለከታል ፡፡ Ayele Addis 2017. የጥንታዊ ጽሑፍ እና የወረቀት ልማት እንደ ‹ፋርስ› ‹ፋርስ ካህ ...

                                               

ብጫ ሱማራ

ብጫ ሱማራ በ1960 ዓም ዘ ቢተልስ ሙዚቃ ቡድን የሠሩት ዝንኛና ተወዳጅነት ያገኘ የልጆች ካርቶን ፊልም ነበር። በርካታ ዘ ቢተልስ ዘፈኖች በካርቶኑ ሕልም ታሪክ ውስጥ ይሰማሉ። በሕልሙ ታሪክ ዘንድ፣ "ፔፕርላንድ" "ቁንዶብርብሬ አገር" ከባሕር በታች የሚገኝ፣ ሙዚቃ ወዳጅ፣ ደስ የሚል አገር ነው። አገሩ በ "ሳርጀንት ፔፐርዝ ሎንሊ ሃርትስ ክለብ ባንድ" ጥብቅና ነው "የሀምሳለቃ ቁንዶበርበ ...

                                               

ሺስቶሶሚሲስ

ሺስሰቶሶሚያሲስ ቢልሃርዚያ እና ካታያማ ትኩሳት በመባል ይታወቃል፡፡ በሽታው የሚተላለፈው ጥገኛ ትላትሎች በሆነው የ ሺስቶሶማ የህዋስ አይነት ነው፡፡ የ ሽንት መተላለፊያ ወይም አንጀት ሊያጠቃ ይችላል። የህመሙ ምልክት የሆድ ህመም፣ ተቅማጥ፣ ደም የተቀላቀለበት ሰገራ ወይም በሽንት ላይ ደም መታየትን ያጠቃልላል። ለረጅም ጊዜ ህመሙ የቆየበት ሰው የጉበት ህመም፣ የኩላሊት ስራ ማቆም፣ መሃንነ ...

                                               

2019-20 ኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ

የ2019-20 ኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ከባድ እና አጣዳፊ የመተንፈሻ አካላት በሽታ አምጪ በሆነው SARS-CoV-2 ቫይረስ ምክንያት የተከሰተ የኮሮናቫይረስ በሽታ ወረርሽኝ ነው። ወረርሽኙ ለመጀመርያ ጊዜ የተገኘው በቻይና ዉሃን ሁቤ ውስጥ በእ.ኤ.አ. ዲሴምበር 2019 ነበር። የዓለም ጤና ድርጅት በእ.ኤ.አ. ማርች 11 ቀን 2020 በሽታውን የወረርሽኝ ደረጃ ላይ መድረሱን አወጀ። እስከ መጋ ...

                                               

አማርኛ ኖርሽክ

ኅዳር ~ November ኅብረተሰባዊነት ~ socialism ሆመጠጠ ~ turn sour ኀላፊነት ~ responsibility ኀይል ~ power, force ሃዲድ ~ railroad track n. ሐላፊነት የማይወስድ ~ irresponsible; lit. not taking responsibility ኀያል ~ all powerful ሀብታም ~ wealthy, rich ህይወት ~ life ህይወት ማጣት ~ lo ...

                                               

ቅዱስ ላሊበላ

ቅዱስ ላሊበላ በ 1101 አ.ም ትህሳስ 29 ቀን ከ እናቱ ከኬርዮርና ከአባቱ ዛንስዮም ላሰታ ቡግና ወረዳ ሮሃ ከተባለች ቦታ ከ ፍልፍል ቤተ መቅደስ ውስጥ ተወለደ በዚህ ፍልፍል ቤተ-መቅደስ ውስጥ እድገቱን አደረገ ስድስት አመት ሲሞላው ቤተ-መንግስት አባ ዳንእል የተባሉ መምህር ተቀጥረውለት ከ ፊደል እስከ ዳዊት አጠናቆ ከዚያም የተማረውን የዕሁፍ ጥበብ በቤተ ጎሎጎታ ደብረ ሲና በሚገኘው ...

                                               

ዛጔ ሥርወ-መንግሥት

የአገው ሥርወ-መንግስት እና ነገድ በኢትዮጵያ አገው ማለት በቋንቋው አዊ ሲሆን ትርጉሙም ፀሐይ ማለት ነው፡፡ የአገው ስርወ መንግስት እና ነገድ በጥንታዊት ኢትዮጵያ ከአክሱም መንግስት ቀጥሎ ኢትዮጵያን ከ1143-1264 ዓ.ም በመንገሥ ለተከታታይ አንድ መቶ ሃያ ዓመታት አስተዳድሯል፡፡ ከታወቁ ታላላቅ የአገው ነገስታት መካከል ቅዱስና ንጉስ በመሆን በተከታታይ የነገሱት አራት ቅዱሳን፡ ፩) ...

                                               

አማርኛ ተረት ምሳሌዎች

ሀ ሳይሉ ጥፈት ውል ሳይዙ ሙግት ሀ ባሉ ተዝካር በሉ ሀ ባሉ ደሞዝ በሉ ሀሜተኛ ነው ከዳተኛ ሀሜተኛ ያፍራል ሀስተኛ ይረታል ሀሜት አይቀር ከድሀም ቤት ሀሜትና ጅራት በስተኋላ ነው ሀምሌ ቢያባራ በጋ ይመስላል ሀምሌና ሙሽራ ሳይገለጡ ነው ሀምሌን በብጣሪ ነሀሴን በእንጥርጣሪ ሀምሳ ሎሚ ለሀምሳ ሰው ጌጡ ለአንድ ሰው ሸክሙ ሀረጉን ሲስቡት ዛፉ ይወዛወዛል ሀረጉን ሳብ ዛፉ እንዲሳሳብ ሀረግ ለ ...

                                               

የኢትዮጵያ ወረዳዎች

ጣርማበር በየዳ ዳውንትና ደላንታ ጃማ ወረዳ ያሎ ወረዳ ሂጦሳ ምንጃር እና ሸንኮራ አርጎባወረዳ በደሌ ወረዳ ቦሬ ወረዳ ዝዋይ ዱግዳ ሚሌ ወረዳ ጉቶ ዋዩ ድሬ ወረዳ ዋማ ቦናያ ጎሮ ጉቱ ገቺ ወረዳ ኖኖ ሸዋ ዱለቻ ወረዳ ታች ጋይንት ጢዮ ወረዳ ያያ ጉለሌና ደብረ ሊባኖስ ሜታ ወረዳ ነጆ ወረዳ ጪሮ ወረዳ መና ሲቡ ሳሲጋ አባላ ቆፈሌ ወረዳ አዋሽ ፈንታሌ ገደብ ጋዎ ዳሌ ተሁለደሬ ኖኖ ኢሉባቡር ...

                                               

ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች በኢትዮጵያ

ማውጫ 1 ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች በኢትዮጵያ 1.1 መስከረም 1.2 ጥቅምት 1.3 ኅዳር 1.4 ታኅሣሥ 1.5 ጥር 1.6 የካቲት 1.7 መጋቢት 1.8 ሚያዝያ 1.9 ግንቦት 1.10 ሰኔ 1.11 ሐምሌ 1.12 ነሐሴ 1.13 ጳጉሜ መስከረም መስከረም ፩ ቀን: ዕንቁጣጣሽ፣ ብሄራዊ ቀን በኢትዮጵያ መስከረም ፪ ቀን: ፲፭፻፴፭ ዓ/ም - አምባ ሰሜን በተባለ ሥፍራ ላይ በቡርቱጋል ሠራዊት እና በአ ...

                                               

ጸሐፌ ትዕዛዝ ገብረ ሥላሴ ወልደ አረጋዊ

ጸሐፌ ትዕዛዝ ገብረ ሥላሴ ወልደ አረጋዊ በ፩፰፻፴፯ ዓ.ም. ከአቶ ወልደ አረጋዊና ከወይዘሮ ወለተ ጊዮርጊስ በደብረ ብርሃን አካባቢ ተወለዱ። ዕድሜያቸው ሲፈቅድላቸውም በአንኮበር ከተማ አስቀድመው የንባብ፤ ቀጥሎ የዜማ፤ የቅኔና የትርጓሜ ሐዲሳት ትምህርታችውን በተራ ተማሩ።በዳግማዊ ምኒልክ ዘመን፤ ከኢትዮጵያ መንግሥት የጽሕፈት ሚኒስተርነት መዓርግ ጋር የአዲስ ዓለም ደብረ ጽዮን ንቡረ ዕድነ ...

                                               

ኢያሱ ፭ኛ

ልጅ እያሱ እና ደጃች ተፈሪ መኮንን ልጅ ኢያሱ ሚካኤል ከበርካታ ሙስሊም ባላባቶች ጋር የተነሳቸው ፎቶግራፎች አሉ፡፡ ለምሳሌ ሀረር ውስጥ ገራድ አብዱላሂ አሊ ሳዲቅ ከሚባል የሀረር ገዥ ቤተሰብ ጋር የተነሳው ፎቶግራፍ በብዙ ስፍራዎች ተለጥፎ አይቼዋለሁ፡፡ አንዳንድ ምንጮች ያ ፎቶግራፍ ልጅ እያሱን ለመወንጀል" montage” በሚባለው የፈጠራ ጥበብ የተሰራ ነው የሚል ታሪክ ያስነብባሉ። ለም ...

                                               

ትንቢተ ዳንኤል

ዳንኤል የሚለው ስም "ዳን" እና "ኤል" የሚሉት የሁለት ቃላት ጥምረት ሲሆን ትርጓሜውም እግዚአብሔር ፈራጄ ወይም ዳኛዬ ነው ማለት ነው፡፡ ዳንኤልና ሦስቱ ወዳጆቹ የአይሁዳውያን ማኅበረሰብ ክፍል የነበሩና ወደ ባቢሎን በምርኮ እንደ ተወሰዱ መጽሐፉ ያትታል ፡፡ ዳንኤል በባቢሎን በነበረበት ጊዜ ብልጣሶር የሚል ተጨማሪ ስም ነበረው፡፡ በባቢሎናውያን ቋንቋ ብልጣሶር ማለት "ሕይወቱን ጠብቀው" ...

                                               

አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጭ

ኢትዮጵያዊው ሊቅና ጻድቅ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጭ የተወለዱት በ፲፫፻፶፯ ዓ.ም. በወሎ ክፍለ ሀገር በቦረና ወረዳ ሸግላ/ሰግላ በተሰኘች ቦታ ነው ። አባታቸው ሕዝበ ጽዮን ከተከበሩ መምህራን ወገን የሆኑ የቤተ መንግሥት ባለሟል ፤ መጽሐፍትን የሚያውቁ ጥበብ የተሞሉ ሲሆን የሰግላ አገረ ገዢም ነበሩ ። እናታቸው እምነጽዮንም ከወለቃ ሹማምንት ወገን የሆኑ ደግ ሰው ነበሩ ። ሲጀመር እናታቸው ፈሪ ...

                                               

ሙሴ

ሙሴ ዕብራይስጥ፡ מֹשֶׁה /ሞሼህ/ በብሉይ ኪዳን ከሚጠቀሱት ታላላቅ ነብያት አንዱ ነው። ሙሴ በተወለደበት ዘመን የእስራኤል ልጆች በግብጽ ውስጥ በባርነት ተገዝተው የነበርበት ሆኖም ግን ቁጥራቸው እየበዛና እየተጠናከሩ የነበርበት ጊዜ ነበር። በዚህ ዘመን ግብፅን ያስተዳድር የነበር፣ ስሙ በብሉይ ኪዳን ያልተጠቀሰው የግብፅ ፈርዖን፣ የእስራኤል ልጆች ከውጭ የግብፅ ጠላቶች አግዘው ሊወጉን ...