ⓘ Free online encyclopedia. Did you know? page 42
                                               

ሰኸተፒብሬ

ሰወሰኽታዊ ሰኸተፒብሬ ላይኛ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን ከ1798 እስከ 1796 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛ ፈርዖን ነበረ። የሰመንካሬ ነብኑኒ ተከታይ ነበረ። ስሙ "ሰኸተፒብሬ" ትርጉም ከግብጽኛ "የሬን ልብ የሚያረጋጋ" ማለት ነው። አንድ ማሕተም ቅርስ የሰኸተፒብሬ ስያሜ በሃይሮግሊፍ እና የጌባል በፊንቄ ገዥ ያኪን-ኢሉ ስም በኩነይፎርም ጽሕፈት አንድላይ ያሳያል። ሕልውናው ደግሞ ከአንድ ...

                                               

ሰኸተፕካሬ አንተፍ

ሰኸተፕካሬ አንተፍ ላይኛ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን ከ1754 እስከ 1744 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛ ፈርዖን ነበረ። የስመንኽካሬ ኢሚረመሻው ተከታይ ነበረ። ስሙ በ ቶሪኖ ቀኖና ነገሥታት ዝርዝር ላይ እንዲሁም በ ካርናክ ነገሥታት ዝርዝር ላይ ተዘገበ። ሕልውናውም ከአንዳንድ ቅርስ ተረጋግጧል። ብዙ ሌላ መረጃ አይታወቅም።

                                               

ሰዋጅተው

ሳንኸንሬ ሰዋጅተው በላይኛ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን ምናልባት ከ1659 እስከ 1656 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛ ፈርዖን ነበረ። ስሙ የታወቀው በቶሪኖ ቀኖና ሰነድ፣ ከመርሆተፕሬ ኢኒ ቀጥሎ ስለ ተዘረዘረ ብቻ ነው። ሦስት አመትና ሁለት ወር እንደ ነገሠ ይላል። በተረፈ ስለዚሁ ፈርዖን አንዳችም አልተገኘም። በዚሁ ዘመን የሥርወ መንግሥቱ ሥልጣን ከጤቤስ ከተማ በጣም እንዳልራቀ፣ ሂክሶስም ...

                                               

ሰዋጅካሬ

ሰዋጅካሬ ላይኛ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን በ1796 ዓክልበ. ግድም የገዛ ፈርዖን ነበረ። የሰኸተፒብሬ ተከታይ ነበረ። ስሙ ከ ቶሪኖ ቀኖና ነገሥታት ዝርዝር ብቻ ይታወቃልና ሕልውናውን የሚያስረዳ ቅርስ ገና አልታወቀም። በዝርዝሩም "ሰዋጅካሬ ለ ና ለ፲፩ ወይም ፲፬? ቀን ነገሠ" ሲል በአቶ ራይሆልት ግመት ከጥቂት ወር በላይ አይሆንም። በርሳቸው ግመት ተከታዩ ነጀሚብሬ ነበር። በዚሁም ወቅት ...

                                               

ሰዋጅካሬ ሆሪ

ሰዋጅካሬ ሆሪ በላይኛ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን ምናልባት ከ1653 እስከ 1648 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛ ፈርዖን ነበረ። ስሙ የታወቀው በቶሪኖ ቀኖና ሰነድ፣ ከመርሰኸምሬ ኢነድ ቀጥሎ ስለ ተዘረዘረ ብቻ ነው። አምስት አመትና ስምንት ቀን እንደ ነገሠ ይላል። በተረፈ ስለዚሁ ፈርዖን አንዳችም አልተገኘም። በዚሁ ዘመን የሥርወ መንግሥቱ ሥልጣን ከጤቤስ ከተማ በጣም እንዳልራቀ፣ ሂክሶስም ...

                                               

ሰጀፋካሬ

ሰጀፋካሬ ካይ ፮ አመነምሃት ላይኛ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን ከ1781 እስከ 1776 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛ ፈርዖን ነበረ። የጀድኸፐረው ተከታይ ነበረ። ስሙ በ ቶሪኖ ቀኖና ነገሥታት ዝርዝር ላይ ይገኛል። እንዲሁም ከሥነ ቅርስ ረገድ ፈርዖንነቱ እርግጥኛ ነው። በመምኅር ኪም ራይሆልት አስተሳሰብ፣ ተከታዩ ኹታዊሬ ወጋፍ ነበረ።

                                               

ሳኪር-ሃር

ሳኪር-ሃር በጥንታዊ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን የ15ኛው ሥርወ መንግሥት ፈርዖን ነበር። ስሙ ወይም ሕልውናው መጀመርያው በ1990 ዓም ያህል በስነ ቅርስ ተገኘ፤ ይህም "የሂክሶስ ፈርዖን ሳኪር-ሃር" በሚል ደጃፍ መቃን ላይ ነው። ከመጀመርያ ሦስቱ የሂክሶስ ፈርዖኖች አንዱ እንደ ሆነ ይታሥባል፣ የትኛው እንደ ሆነ ግን እርግጥኛ አይደለም። በማኔቶን ልማድና በተለይ በዮሴፉስ 71 ዓም እንደ ...

                                               

ሴት መሪብሬ

ሴት መሪብሬ ላይኛ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን ከ1744 እስከ 1741 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛ ፈርዖን ነበረ። የሰኸተፕካሬ አንተፍ ተከታይ ነበረ። የሴት መሪብሬ ሕልውና እርግጥኛ አይደለም። ስሙ በ ቶሪኖ ቀኖና ላይ ብቻ በእርግጥነት ይታወቃል፣ በዚያም "ኢብ ሴት" ብቻ ይታያል። ዘመኑ ምን ያህል ጊዜ እንደ ቀረ ከ "ና ፮ ቀን" በቀር ምንም አይነብም። በአንዳንድ ሊቃውንት አስተሳሰብ ግ ...

                                               

ስመንኽካሬ ኢሚረመሻው

ስመንኽካሬ ኢሚረመሻው ላይኛ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን ከ1766 እስከ 1754 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛ ፈርዖን ነበረ። የኡሰርካሬ ኸንጀር ተከታይ ነበረ። በ ቶሪኖ ቀኖና ነገሥታት ዝርዝር ላይ "ካሬ ኢሚረመሻው" ይገኛል። ከተገኙት ሁለት ታላቅ ሐውልቶች በቀር ስሙ በአንድ ዶቃ ላይ ተቀርጾ ተግኝቷል። በዚህ ዘመን "ኦሩስ፣ አኸንኸሬስ፣ አኮሪስ፣ ኸንክሬስ፣ አክኸሬስ" በግብጽ እንደ ገዙ ...

                                               

ሸሺ መዓይብሬ

ሸሺ መዓይብሬ ግብጽን በ፪ኛው ጨለማ ዘመን ምናልባት ከ1786 እስከ 1753 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛ ፈርዖን ነበረ። የግብጽ ታሪክ ሊቅ ኪም ራይሆልት ከሥነ ቅርስ እንደሚያስረዳው፣ ከአሙ አሆተፕሬ ቀጥሎ ሸሺ በአባይ ወንዝ አፍ ዙሪያ ለጤቤስ ፈርዖኖች ተገዥ ሆኖ ነገሠ። ሕዝቡ ከከነዓን የደረሱ ሴማዊ እረኞችና ነጋዴዎች ነበሩ። በርካታ 300 ያህል የ "ሸሺ" ወይም የ "መዓይብሬ" ጢንዚዞ ...

                                               

ነህሲ

ነህሲ አሰህሬ ግብጽን በ፪ኛው ጨለማ ዘመን በ1753 ዓክልበ. ግድም የገዛ ፈርዖን ነበረ። ነህሲ ለአጭር ዘመን ምናልባት ፮ ወር ያህል ብቻ ፈርዖን ሲሆን፣ ሕልውናው ከበርካታ ቅርሶች ታውቋል። ፈርዖን ከመሆኑ በፊት "የፈርዖን በኩር ልጅ" ተባለ። በአቶ ኪም ራይሆልት አሳብ አባቱና ቀዳሚው ሸሺ መዓይብሬ ነበር፤ ንግሥቱም ታቲ የኩሽ መንግሥት ልዕልት ስትሆን የልጃቸው "ነህሲ" ስም ወይም መጠ ...

                                               

ነሪካሬ

ነሪካሬ ላይኛ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን ከ1812 እስከ 1811 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛ ፈርዖን ነበረ። የሰኸምካሬ ሶንበፍ ተከታይ ነበረ። የግብጽ ታሪክ ሊቅ ኪም ራይሆልት እንደሚያስረዳው፣ ይህ ፈርዖን ከሶንበፍ ቀጥሎና ከሰኸምካሬ 5 አመነምሃት አስቀድሞ ለአንድ ዓመት ያህል ብቻ ነገሠ። "የነሪካሬ ጽላት" ከ፩ኛው ዓመቱ ለቀደሙት መምህሮች ሲታወቅ አሁን የት እንደ ጠፋ አይታወቅም።

                                               

ነጀሚብሬ

ነጀሚብሬ ላይኛ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን በ1796 ዓክልበ. ግድም የገዛ ፈርዖን ነበረ። የሰዋጅካሬ ተከታይ ነበረ። ስሙ ከ ቶሪኖ ቀኖና ነገሥታት ዝርዝር ብቻ ይታወቃልና ሕልውናውን የሚያስረዳ ቅርስ ገና አልታወቀም። ሆኖም በአንዳንድ ምንጭ ዘንድ ሁለት የጢንዚዛ ዕንቁዎች፣ አንዱ ከሜምፎስ አንዱም ከኢየሩሳሌም ስሙን ያሳያሉ። በዝርዝሩም "ነጀሚብሬ ለ፯ ወርና ለ ቀን ነገሠ" ይላል። ተከታዩ ...

                                               

አመኒ ቀማው

አመኒ ቀማው ላይኛ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን ከ1808 እስከ 1806 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛ ፈርዖን ነበረ። የሰኸምካሬ 5 አመነምሃት ተከታይ ነበረ። ስሙ ከ ቶሪኖ ቀኖና ነገስታት ዝርዝር ጠፍቶ ቢሆንም፣ የግብጽ ታሪክ ሊቅ ኪም ራይሆልት እንደሚያስረዳው የ፭ አመነምሃት ልጅና ተከታይ ይሆናል። ስያሜው "አመኒ ቀማው" ማለት "የአመኒ ልጅ ቀማው" ይመስለዋል፤ ይህም "አመኒ" ማለት ፭ አ ...

                                               

አፐር-አናቲ

አፐር-አናቲ በጥንታዊ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን የ15ኛው ሥርወ መንግሥት ፈርዖን ነበር። ስሙ ወይም ሕልውናው በአንድ ቅርስ ብቻ ተገኘ፤ ይህም "ሂክሶስ አፐር-አናቲ" በሚል ጥንዚዛ ምልክት ላይ ነው። ከመጀመርያ ሦስቱ የሂክሶስ ፈርዖኖች አንዱ እንደ ሆነ ይታሥባል፣ የትኛው እንደ ሆነ ግን እርግጥኛ አይደለም። በማኔቶን ልማድ እንደ ተገለጸ፣ የሂክሶስ ሁለተኛ ንጉሥ "ብኖን" ወይም "ባዮን" ...

                                               

አፐፒ

አፐፒ በጥንታዊ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን የ15ኛው ሥርወ መንግሥት ፈርዖን ነበር። ስሙና ሕልውናው ከበርካታ ቅርሶች ይታወቃል። ሦስት የዙፋን ስሞች ነበሩዋቸው፦ ነብኸፐሽሬ 1593-1577 ዓክልበ. ግድም፣ አቀነንሬ 1577-1570 ዓክልበ. ግድም እና አውሰሬ 1570-1560 ዓክልበ. ነበሩ። አፐፒ ለጥቂት ጊዜ 1590-1588 ዓክልበ. እስከ ጤቤስ ድረስ እንዳሸነፈ ይታሥባል። ከዚያ በኋላ ...

                                               

ኡሰርካሬ ኸንጀር

ኡሰርካሬ ኸንጀር ላይኛ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን ከ1774 እስከ 1766 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛ ፈርዖን ነበረ። ምናልባት የኹታዊሬ ወጋፍ ተከታይ ነበረ። በ ቶሪኖ ቀኖና ነገሥታት ዝርዝር ላይ "ኡሰር ሬ ጀር" ይገኛል። በመምኅር ኪም ራይሆልት አስተሳሰብ፣ "ኸንጀር" የሚለው ስያሜ ግብጽኛ ሳይሆን በአንዳንድ ሴማዊ ቋንቋዎች "እሪያ" ማለት ሊሆን ይችላል። ስለዚህ ሴማዊው ፲፬ኛው ሥርወ ...

                                               

ካነፈሬ 4 ሶበክሆተፕ

ካነፈሬ 4 ሶበክሆተፕ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን ከ1690 እስከ 1684 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛ ፈርዖን ነበረ። የወንድሙ የ1 ነፈርሆተፕ ተከታይ ነበረ። አባቱ ሀዓንኸፍና እናቱ ከሚ ነበሩ፤ የዚህም ሀዓንኸፍ አባት ነሂ እናቱም ሰነብቲሲ ተባሉ። ይህም ነሂ "የከተማ ሻለቃ" የሚመስል ማዕረግ እንደ ነበረው ይታወቃል። የሀዓንኸፍ ፫ ልጆች ሁሉም ፈርዖኖች ስለ ሆኑ በበርካታ ጽላቶች ይከበራ ...

                                               

ኹታዊሬ ወጋፍ

ኹታዊሬ ወጋፍ ላይኛ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን ከ1776 እስከ 1774 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛ ፈርዖን ነበረ። ምናልባት የሰጀፋካሬ ተከታይ ነበረ። በ ቶሪኖ ቀኖና ነገሥታት ዝርዝር ላይ "ኹታዊሬ" በ፲፫ኛው ሥርወ መንግሥት መጀመርያው ይገኛል። በመምኅር ኪም ራይሆልት አስተሳሰብ፣ ይህ ለ "ኹታዊ" ሰኸምሬ ኹታዊ 1 ሶበክሆተፕ በዝርዝሩ ላይ ተሳተ፤ ኹታዊሬም በሶበክሆተፕ ፈንታ በ፲፱ኛው ...

                                               

ኻሆተፕሬ 6 ሶበክሆተፕ

ኻሆተፕሬ 6 ሶበክሆተፕ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን ምናልባት ከ1680 እስከ 1676 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛ ፈርዖን ነበረ። ስሙ የቶሪኖ ቀኖና በተባለው ዝርዝር ይገኛል፤ ዘመኑ ፬ አመት፣ ፰ ወር፣ ፳፱ ቀን እንደ ቆየ ይለናል። ከዚህ በላይ ከአንዳንድ ቅርስ ይታወቃል።

                                               

ኻአንኽሬ ሶበክሆተፕ

ኻአንኽሬ ሶበክሆተፕ ላይኛ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን ከ1796 እስከ 1791 ዓክልበ. ግድም የገዛ ፈርዖን ነበረ። የነጀሚብሬ ተከታይ ነበረ። ስሙ በ ቶሪኖ ቀኖና ነገሥታት ዝርዝር "ሶበክ.ሬ" ይታያል፤ አሁን እንደሚታሠብ ሰኸምሬ ኹታዊ 1 ሶበክሆተፕ ከእርሱ በፊት ስለ ነገሠ ይህ ኻአንኽሬ በዘመናዊ ጥናቶች "፪ ሶበክሆተፕ" ይባላል፤ በፊት ግን እንደ "፩ ሶበክሆተፕ" ተቆጠረ። ሙሉ ስማቸው ...

                                               

ኽያን

ሰኡሰረንሬ ኽያን በጥንታዊ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን የ15ኛው ሥርወ መንግሥት ፈርዖን ነበር። ስሙና ሕልውናው ከበርካታ ቅርስ ይታወቃል። ከግብጽ ውጭ ስሙ በክኖሦስ፣ ቀርጤስ በክደን ላይ ከቤተመንግሥት በታች ተገኘ። እንዲሁም በደቡብ ግብጽ፣ ሐቱሳሽ ሐቲና በባቢሎን አካባቢ በመገኘቱ ንግድ ወደነዚህ አገራት እንደ ላከ ይሆናል። የእርሱ ቤተመንግሥት በቅርቡ በአቫሪስ ተገኝቷል። በማኔቶን ልማድ ...

                                               

ዋሂብሬ ኢቢያው

ዋሂብሬ ኢቢያው ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን ምናልባት ከ1676 እስከ 1665 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛ ፈርዖን ነበረ። ስሙ የቶሪኖ ቀኖና በተባለው ዝርዝር ይገኛል፤ ዘመኑ ፲ አመት፣ ፰ ወር፣ ፳፱ ቀን እንደ ቆየ ይለናል። ከዚህ በላይ ከአንዳንድ ቅርስ ይታወቃል።

                                               

ዩፍኒ

ዩፍኒ ላይኛ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን ለአጭር ጊዜ በ1803 ዓክልበ. ግድም የገዛ ፈርዖን ነበረ። ስሙ የሚታወቀው ከ ቶሪኖ ቀኖና ብቻ ስለሆነ፣ ሕልውናው ከሥነ ቅርስ ገና አልተረጋገጠም። በግብጽ ታሪክ ሊቅ ኪም ራይሆልት አስተሳሰብ ዘንድ፣ ከሆተፒብሬ ቀጥሎና ከ6 አመነምሃት በፊት ነገሠ፤ የሆተፒብሬ አጎት ወይም ወንድም ይመስለዋል።

                                               

ያክቢም ሰኻኤንሬ

ሰኻኤንሬ ያክቢም ግብጽን በ፪ኛው ጨለማ ዘመን መጀመርያ ከ1821 እስከ 1811 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛ ፈርዖን ነበረ። የግብጽ ታሪክ ሊቅ ኪም ራይሆልት ከሥነ ቅርስ እንደሚያስረዳው፣ በንግሥት ሶበክነፈሩ ዘመን በ1821 ዓክልበ. ግ. የ14ኛው ሥርወ መንግሥት መጀመርያ ፈርዖን ያክቢም ሰኻኤንሬ በአባይ ወንዝ አፍ ዙሪያ ለእርሷ ተገዥ ሆኖ ነገሠ። እነዚህ ከከነዓን የደረሱ ሴማዊ እረኞችና ...

                                               

ጀድኸፐረው

ጀድኸፐረው ላይኛ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን ለአጭር ጊዜ በ1781 ዓክልበ. ግድም የገዛ ፈርዖን ነበረ። የሰኸምሬኹታዊ ኻውባው ተከታይ ነበረ። ስሙ በ ቶሪኖ ቀኖና ነገሥታት ዝርዝር ላይ የለም። ሆኖም ከሥነ ቅርስ ረገድ ፈርዖንነቱ እርግጥኛ ነው። ስሙ ከቶሪኖ ዝርዝር ጠፍቶ የኻውባው ተከታይና ወንድም እንደ ነበር ይታስባል፤ በ "ኦሲሪስ አልጋ" በተባለው ቅርስ ላይ ሌላ ስሙ የአባት ስም "ሆ ...

                                               

1 ሰኑስረት

ኸፐርካሬ 1 ሰኑስረት ግብጽን በመካከለኛ መንግሥት ከ1972 እስከ 1938 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛ ፈርዖን ነበረ። የአባቱ 1 አመነምሃት ተከታይ ነበር። በ፲ኛውና በ፲፰ኛው ዓመት በኩሽ መንግሥት ላይ እንደ ዘመተ ይታወቃል። ሆኖም ሰኑስረት በአባቱ በ፩ አመነምሃት ፳ኛው ዓመት 1982 ዓክልበ. ግድም በጋርዮሽ ዘውዱን ስለ ተጫነው፤ መጀመርያው ዓመቱ ከዚያ ይቆጠራል። ስለዚህ በኩሽ ላይ የ ...

                                               

1 አመነምሃት

ሰኸተፒብሬ 1 አመነምሃት ግብጽን በመካከለኛ መንግሥት ከ2002 እስከ 1972 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛ ፈርዖን ነበረ። የ4 መንቱሆተፕ ተከታይ ነበር። አመነምሃት መጀመርያ በነብታዊሬ አጭር ዘመን የነብታዊሬ አለቃ ወይም ሚኒስትር ይመስላል። በቅርብ ጊዜ ውስጥ ይህ አመነምሃት እራሱ ፈርዖን ሆነ። ነብታዊሬ ወዴት እንደ ሄደ ወይም እንደ ኖረ እንዳልኖረ አይታወቅም። አመነምሃት ከ፯ መቶ ያህ ...

                                               

2 ሰኑስረት

ኻይከፐሬ፣ ፪ ሰኑስረት ግብጽን በመካከለኛ መንግሥት ከ1905 እስከ ምናልባት 1888 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛ ፈርዖን ነበረ። የአባቱ 2 አመነምሃት ተከታይ ነበር። በተለይ የሚታወቀው በኤል-ላሑን ስላሠራው ሀረም ነው። በኑብካውሬ ፪ አመነምሃት ዘመነ መንግሥት በ፴፫ኛው ዓመት 1907 ዓክልበ. ግድም ልጁን 2 ሰኑስረት ከእርሱ ጋር በጋርዮሽ ወደ ዙፋኑ አስነሣው። ከዚህ ሁለት ዓመት በኋላ ...

                                               

2 አመነምሃት

ኑብካውሬ 2 አመነምሃት ግብጽን በመካከለኛ መንግሥት ከ1938 እስከ 1905 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛ ፈርዖን ነበረ። የአባቱ 1 ሰኑስረት ተከታይ ነበር። በሰኑስረት ዘመነ መንግሥት በ፵፫ኛው ዓመት 1940 ዓክልበ. ግድም ልጁን ኑብካውሬን ከእርሱ ጋር በጋርዮሽ ወደ ዙፋኑ አስነሣው። ከዚህ ሁለት ዓመት በኋላ በ1938 ዓክልበ. ግድም ሰኑስረት ዓረፈና ፪ አመነምሃት ለብቻው ፈርዖን ሆነ ይ ...

                                               

3 ሰኑስረት

ኻኻውሬ፣ ፫ ሰኑስረት ግብጽን በመካከለኛ መንግሥት ከ1888 እስከ 1859 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛ ፈርዖን ነበረ። የአባቱ 2 ሰኑስረት ተከታይ ነበር። በኻይከፐሬ 2 ሰኑስረት ዘመነ መንግሥት በ1898 ዓክልበ. ግድም ልጁን ፫ ሰኑስረት ከእርሱ ጋር በጋርዮሽ ወደ ዙፋኑ እንዳስነሣው ይመስላል። አለዚያ በ1898 ዓክልበ. ግድም ፪ ሰኑስረት ዓርፎ ፫ ሰኑስረት በቀጥታ የተከተለው ይሆናል። ...

                                               

3 አመነምሃት

ኒመዓትሬ፣ ፫ አመነምሃት ግብጽን በመካከለኛ መንግሥት ከ1859 እስከ 1832 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛ ፈርዖን ነበረ። የአባቱ 3 ሰኑስረት ተከታይ ነበር። በኻኻውሬ 3 ሰኑስረት ዘመነ መንግሥት በ1879 ዓክልበ. ግድም ልጁን ፫ አመነምሃት ከእርሱ ጋር በጋርዮሽ ወደ ዙፋኑ አስነሣው። ስለዚህ የ፫ አመነምሃት ዘመን መጀመርያ ዓመት የሚቆጠር ከ1879 ዓክልበ. ግድም ይሆናል። በጠቅላላ ለ4 ...

                                               

ሶበክነፈሩ

ሶበክነፈሩ ግብጽን በመካከለኛ መንግሥት መጨረሻ ከ1823 እስከ 1819 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛች ሴት ፈርዖን ነበረች። የወንድሟ 4 አመነምሃት ተከታይ ነበረች። የተገኙት ሐውልቶቿ ሁሉ ራሳቸውን ያጡ ናቸው። የቶሪኖ ቀኖና በተባለው ፈርዖኖች ዝርዝር መሠረት ሶበክነፈሩ ለ፫ ዓመታት፣ ፲ ወርና ፳፬ ቀን ነገሠች። የግብጽ ታሪክ ሊቅ ኪም ራይሆልት እንደሚያስበው፣ በእርሷ ዘመን በ1821 ዓክ ...

                                               

1 ቴቲ

ቴቲ በቶሪኖ ፈርዖኖች ዝርዝርና በአቢዶስ ፈርዖኖች ዝርዝር ዘንድ የግብጽ የቀድሞ ዘመነ መንግሥት ፪ኛው ፈርዖን ነበረ። በነዚህ ዝርዝሮች ዘንድ የ "ሜኒ" ተከታይ ይባላል። በማኔጦን ዝርዝር ዘንድ ደግሞ በግሪክኛ የሜኒስ ልጅና ተከታይ ስም "አጦጢስ" ተብሎ ይጻፋል። ይህ ሜኒስ የመላው ግብጽ መንግሥት መጀመርያ ንጉሥ ሲሆን መታወቂያው በሥነ ቅርስ በ ሰረኽ ስም ሃይሮግሊፉ "ናርመር" ከሚታነበ ...

                                               

ሜኒስ

ሜኒስ የግብጽ ቀድሞ ዘመን መንግሥት መጀመርያው ፈርዖን ይባላል። በግብፅ ታሪክ እንደ ተለመደው ላይኛ ግብፅና ታችኛ ግብፅ መጀመርያ በአንድ መንግሥት ያዋሀደው እሱ ነበረ። የሜኒስ መታወቅያ ትንሽ ተከራካሪ ጉዳይ ሲሆን፣ በአብዛኛው የዛሬ ሊቃውንት አስተሳሰብ በኩል፣ ሜኒስ ለሥነ ቅርስ ከሚታወቀው ፈርዖን "ናርመር" ከተባለው ጋር አንድ ነው። የግሪኩ ታሪክ ጸሐፊ ሄሮዶቶስ እንደሚለው፣ በሜኒስ ...

                                               

ስነፈሩ

ሆሩስ ነብመዓት ስነፈሩ የግብጽ የቀድሞ ዘመነ መንግሥት ፈርዖን ነበረ። በኋላ በግሪክኛ የጻፈው ማኔጦን ስሙን "ሶሪስ" ሲለው፣ በአቆጣጠሩ የ፬ኛው ሥርወ መንግሥት መጀመርያው ፈርዖን ይባላል። ንግሥቱ ኸተፕሐረስ ተባለች። "ንጉሣዊ ዜና መዋዕል" በተባለው በተፈረሰው ጽላት "የፓሌርሞ ድንጋይ" በተባለው ክፍል፣ ለስነፈሩ ዘመን አንዳንድ ሳጥኖች ይታያሉ፤ የ፯ኛውና ፰ኛው የላሞች ቁጠራ ያመልክታሉ ...

                                               

ኒነጨር

ኒነጨር የግብጽ የቀድሞ ዘመነ መንግሥት ፈርዖን ነበረ። በ2ኛው ሥርወ መንግሥት ውስጥ ምናልባት 3029-3014 ዓክልበ. አካባቢ ነበር። ከፈርዖኑ ነብሬ ቀጥሎ እንደ ተከተለ ይታወቃል። የኒነጨር መቃብርና በርካታ ቅርሶች ተገኝተዋል። በዚሁም ዘመን የሐውልት አሠራር ስራ ገና አዲስ ነበረ፤ ስለዚህ የኒነጨርም መልክ መጀመርያው ከሐውልት የምናውቀው ነው። የጥንታዊ ዘመን ፈርዖኖች መዝገቦች ወይም ...

                                               

ናርመር

ናርመር ለሥነ ቅርስ የሚታወቅ የግብጽ የቀድሞ ዘመነ መንግሥት ፈርዖን ነበረ። ስሙ በግብጽ ሃይሮግሊፍ ሲጻፍ፣ የአምባዛ ከመሮ በላይ ነው። ከሔሩ ወገን በመሆኑ ስሙ በሙሉ "ሔሩ ናር-መር" ነበረ። የናርመር ዱላ የተባለው ቅርስ በዙፋን ሲቀመጥ የታችኛ ስሜኑ ግብጽ ዘውድ በራሱ ላይ ሲጫን ያሳያል። በሱም ዙሪያ የሚያገልግሉ ሰዎች አሉ። በላይኛው ተርታ አጫጭር ሰዎች ዓላማዎች ሲሸክሙ አንዱ "ሴ ...

                                               

ዋጅካሬ

ዋጅካሬ የግብጽ የቀድሞ ዘመነ መንግሥት 8ኛው ሥርወ መንግሥት ፈርዖን ነበረ። በ7ኛውና 8ኛው ሥርወ መንግሥታት ከተዘረዘሩት ፈርዖኖች ለብዙዎቹ ምንም ፍለጋ ወይም ቅርስ ስላልተገኘ፣ መቸም በእውነት እንደ ነገሡ አይታሥብም። ለዋጅካሬ ዘመን ግን አንድ ጽላት ሰነድ የቆጵቶስ አዋጆች R ይታወቃል። ይህ ሰነድ የመንግሥትን ነዋይ ለሚያጎዱ ሁሉ ቅጣቱን የሚወስን አዋጅ ነው። በሰነዱ መጨረሻ "ዋጅካ ...

                                               

ፐሪብሰን

ሴት ፐሪብሰን ከ3007-2996 ዓክልበ. ግድም የግብጽ የቀድሞ ዘመነ መንግሥት ፈርዖን ነበረ። ይህ ማኔቶን እንደሚቆጥረው በ፪ኛው ሥርወ መንግሥት ውስጥ ነው። ከፔሪብሰን አስቀድሞ፣ ከናርመር ጀምሮ እስከ ኒነጨር ድረስ 3101-3014 ዓክልበ ግድም ድረስ እያንዳንዱ የፈርዖኖች ሰረኽ ስም በጣኦቱ ሔሩ ስም ጀመረ፣ መሉ አርእስታቸውም "ኸንቲ-አመንቲው-ሔሩ- እገሌ" ሆኖ ነበር። ከኒነጨር ቀጥሎ ...

                                               

ሹን

ሹን በቻይና አፈ ታሪክ የጥንታዊ ቻይና ንጉሥ ነበር። የቀርከሃ ዜና መዋዕል በተባለው ጽሑፍ ዘንድ፣ በንጉሥ ያው 70ኛው ዓመት ሹን አልጋ ወራሽ እንዲሆን ሰየመው። በሚከተለው ዓመት ሹን የያው ሁለት ሴት ልጆች አገባቸው። በያው 73ኛው ዓመት ምናልባት 2061 ዓክልበ. ግድም ዙፋኑን ለሹን ተወው። በ2059 ዓክልበ. አዲስ የሥራዎች ሚኒስትር ዩ የወንዞቹን ጎርፍ ገደበ። በ2058 ዓክልበ. ዩ ...

                                               

ኋንግ ዲ

ኋንግ ዲ በቻይና ልማዳዊ አፈ ታሪክ ዘንድ የቻይና ሕዝብ አባትና ንጉሥ ነበረ። የቤተሠቡ ስም "ጎንግሱን" የተሰጠው ስም "ሽወንዩወን" ነበር ይባላል። አባቱ ሻውድየን ተባለ። የተወለደው ሾው ጪው በተባለ ሥፍራ በጩፉ ሲሆን በኋላ ነገዱን ወደ ዥዎሉ ወሰደው፤ በዚያ ገበሬ ሆኖ ድብ፣ ነብርና ባለክንፍ አንበሣ የመሰለ ፍጡር አንዳስለመደ የሚል ትውፊት አለ። ያንጊዜ የኋንግ ዲ ወገን እና የያንዲ ...

                                               

ዧንሡ

በ100 ዓክልበ. ሲማ ጭየን በጻፈው የታላቁ ታሪክ ጸሐፊ መዝገቦች ወይም ሽጂ እንደሚለን፣ የጋውያንግ አባት የኋንግ ዲ ልጅ ቻንግዪ ነበር። እናቱ ቻንግጱ ነበረች። በሲማ ጭየን መዝገቦች ዘንድ የኋንግ ዲ በኲር ሻውሃው መቸም ንጉሥ አልሆነም። ይልቁንም ከኋንግ ዲ ቀጥሎ ይህ ጋውያንግ ዟንሡ ተብሎ በቀጥታ እንደ ተከተለው ይላል። ዧንሡን ጥበበኛ፣ ቅንና ጨዋ ንጉሥ ይለዋል። በግብርናና በሥነ ፈ ...

                                               

ያው

ያው በቻይና አፈ ታሪክ የጥንታዊ ቻይና ንጉሥ ነበር። የቀርከሃ ዜና መዋዕል በተባለው ጽሑፍ ዘንድ፣ ያው በአባቱ በዲ ኩ ዘመን "የታንግ ልዑል" የሚለው ማዕረግ ነበረው። ወንድሙ ዲ ዥዕ መጥፎ አድርጎ ለ9 ዓመት ከነገሠ በኋላ በ2133 ዓክልበ. ከዙፋኑ ተጣለና መንግሥቱ ወደ ያው ዞረ። ንጉሥ ያው እጅግ ጥበበኛ ሆኖ ወዲያው በመጀመርያው ዓመት የዘመን መቆጠሪያና የከዋክብት መቆጠሪያ ቁጠራ አ ...

                                               

ዲ ኩ

በ100 ዓክልበ. ሲማ ጭየን በጻፈው የታላቁ ታሪክ ጸሐፊ መዝገቦች ወይም ሽጂ እንደሚለን፣ የጋውሢን አባት ጅያውጂ ወልደ ሻውሃው ወልደ ኋንግ ዲ ነበር። ከሕጻንነቱ ጀምሮ መናገር ይችል ነበር። ከዧንሡ በኋላ ንጉሥ "ዲ" ኩ የሚለው ስም ወሰደ። ዲ ኩ ለጋሥ፣ አስተዋይ፣ ጨዋ፣ ደግ፣ ቅን ገዢ ይባላል፣ የዘመን መቆጠሪያ ፈጠረ። ልጆቹ ያውና ዥዕ ነበሩ። በኩ መሞት ዥዕ ተከተለው፣ ነገር ግን ዥ ...

                                               

ሃን ዥዎ

ሃን ዥዎ በጥንታዊ ቻይና የሥያ ሥርወ መንግሥት ዘመን በዜና መዋዕሎች መሠረት፣ ለጊዜው ከሥያንግ ቀጥሎ መንግሥትን በአመጽ የቀማው ጦር አለቃ ነበር። ይህ ሃን ዥዎ ግን ከቻይና ነገሥታት መካከል አይቆጠረም፤ ዘውዱን ለመጫን አልደፈረም ስለ ነበር ይሆናል። የቀርከሃ ዜና መዋዕል እንደሚለን፣ በሥያንግ ፰ኛው ዓመት 1967 ዓክልበ. ግ. ሃን ዥዎ ጀግናውን ሆው ዪን ገደለ፤ ሃን ዥዎም የራሱን ል ...

                                               

ሥያንግ

ሥያንግ በጥንታዊ ቻይና የሥያ ሥርወ መንግሥት ፭ኛ ንጉሥ ነበር። የቀርከሃ ዜና መዋዕል በተባለው ጽሑፍ ዘንድ፣ አባቱ ዦንግ ካንግ ካረፈ በኋላ 1974 ዓክልበ. ግድም ሥያንግ ተከተለው። ዋና ከተማውን ወዲያው ከዠንሡን ወደ ዲጭዩ አሁን ሻንግጭዩ አዛወረና በኋይ ወንዝ ዙሪያ በኖሩት አሕዛብ ላይ ዘመተ። በ፫ኛው ዓመት በፈንግና ኋንግ አሕዛብ ላይ ዘመተ። በ፯ኛው ዓመት የዩ አሕዛብ መጥተው ተገ ...

                                               

ሻውካንግ

ሻውካንግ በጥንታዊ ቻይና የሥያ ሥርወ መንግሥት ዘመን ንጉሥ ነበር። በ1946 ዓክልበ. ግድም አባቱ ሥያንግ በአመጸኞቹ ሃን ዥዎና ልጁ ጅያው ተገደለ፤ ንግሥቷ ሚን እርጉዝ ሆና አመለጠችና በሚከተለው ዓመት በስደት ሻውካንግን ወለደች። እርሱ አድጎ ሻውካንግና ቢትዎደዱ ሜ ከ1926 እስከ 1906 ዓክልበ. ድረስ አመጸኖቹን ተዋጉ። በመጨረሻ በ1906 ዓክልበ. በአንዪ በሆነ ውግያ ሃን ዥዎና ል ...

                                               

ኮንግ ጅያ

ኮንግ ጅያ በጥንታዊ ቻይና የሥያ ሥርወ መንግሥት ዘመን ንጉሥ ነበር። እሱ የቡ ጅያንግ ልጅ ነበር። የቀርከሃ ዜና መዋዕል በተባለው ጽሑፍ ዘንድ፣ ለዘመኑ የተዘገበው እንዲህ ነው፦ በመጀመርያው ዓመት በሆ ወንዝ ምዕራብ ኖረ። የጨወይ አለቃ ከቦታው አለቀቀ፣ ለው-ሉይ ደራጎኖቹን እንዲመገብ ሾመው። በሦስተኛው አመት 1659 ዓክልበ. ንጉሡ በ "ፉ ተራሮች" አደነ። በ፭ኛው ዓመት 1657 ዓክልበ ...

                                               

ዳ ዩ

ዳ ዩ በቻይና አፈ ታሪክ የጥንታዊ ቻይና ንጉሥና የሥያ ሥርወ መንግሥት መስራች ነበር። በአንዳንድ ምንጭ ዘንድ የዩ አባት ጉን ነበረ። የቀርከሃ ዜና መዋዕል በተባለው ጽሑፍ ዘንድ፣ በኋሥያ ንጉሥ ሹን ዘመን በ2059 ዓክልበ. ግድም ዩ አዲስ የሥራዎች ሚኒስትር ሆኖ የወንዞቹን ጎርፍ ገደበ። በ2058 ዓክልበ. ዩ የጻውና ወይ ሥራዊት አሸነፈ። በ2047 ዓክልበ. አገሩ በ፲፪ ክፍላገራት ተከፋ ...