ⓘ Free online encyclopedia. Did you know? page 41
                                               

ዘ ፒንክ ፓንሰር

ዘ ፒንክ ፓንተር የልብ ወለድ ግሥላ ነው። በካርቱን ፊልሞች ከ1964 እ.ኤ.አ. ጀምሮ ታይቷል። እንዲሁም ዝነኛ አስቂኝ ስለላ "ዘ ፒንክ ፓንሰር" ፊልሞች ከ1963 እ.ኤ.አ. ጀመሮ ታይተዋል። በፊልሞቹ ልብ ወለድ ታሪክ፣ "ዘ ፒንክ ፓንተር" የከበረ አልማዝ ነው፤ ፈረንሳዊው ወንጀል መርማሪ "ክሉዘው" የሰረቁትን ሌቦች በአስቂኝ መንገድ ይፈልጋቸዋል። ካርቱኑ ግስላ ከሙዚቃው ጋር በፊልሙ መ ...

                                               

Kings School, Witney

The Kings School በራሱ የሚተዳደር ከፊል አለማዊ ትምህርት የሚሰጥበት የክርስትያን ትምህርት ቤት ነው። የሚገኘውም በWitney፣ Oxfordshire፣ እንግሊዝ ነው። የOxfordshire Community Churches አባል ነው። በመጨረሻ የBridge Schools Inspection ምርመራ ባደረገበት ጊዜ ትምህርት ቤቱ 163 ተማሪዎች ነበሩት።

                                               

የራውንድኸይ ገነት ትርኢት

የራውንድኸይ ገነት ትርኢት በጥቅምት 5 ቀን 1881 ዓም የተቀረጸ የዓለም መጀመርያው ተንቀሳቃሽ ፊልም እንደ ነበር ይታመናል። ፊልሙን ያቀረጸው የፈረንሳይ ፈጠራ ፈልሳፊ ሉዊ ለ ፕረንስ ሲሆን ቦታው በራውንድኸይ ሰፈር ሊድስ፣ እንግላንድ በጆሰፍና ሳራ ውትሊ ቤት ግቢ "ኦክዉድ ግሬንጅ" ነበር። የውትሊዎች ልጅ ኤልሳቤት የሉዊ ለፕረንስ ሚስት ነበረች፣ አዶልፍም የለፕረንሶች ልጅ ሲሆን በፊልሙ ...

                                               

ጣልያንኛ

ጣልያንኛ የጣልያን ሃገር ብሄራዊ የመግባቢያ ቋንቋ ነው። በጣልያን ብቻ 60 ሚሊዮን ዋና ተናጋሪዎች ሲኖሩት በውጭ ሃገር 10 ሚሊዮን ተናጋሪዎች አሉት። በአጠቃላይ 70 ሚሊዮን ዋና ተናጋሪዎች እና ከ125 ሚሊዮን በላይ ሰዎች እንደ የውጭ ቋንቋቸው ይናገሩታል። ለምሳሌ በዋናነት ስዊትዘርላንድ ውስጥ ከሚነገሩ አራት ትልልቅ ቋንቋዎች አንዱ ነው። ቋንቋው በግሪክ፣ ሊቢያ፣ ክሮሽያ እና ኢትዮጵያ ...

                                               

የፉንግ ግዛት

የፉንግ ግዛት በደቡብ ምስራቅ ሱዳን፣ በተለይ በስናር ከ16ኛው እስከ 19ኛው ክፍለ ዘመን የነበር፣ ኢትዮጵያን ያዋስን የነበር ንጉዛት ነው። ምንም እንኳ ስናር ውስጥ ብዙ የተከፋፈሉ ግዛቶች የነበሩ ቢሆንም፣ ፉንጎች ይህን የተሰባጠረ ግዛት በማዋሃድ ግዛቱን ለማቋቋም ችለው ነበር። ግዛቱ በተጠናከረበት ዘመን፣ በተለይ በውትድርናው መስክ እጅግ የተሳካለት ነበር። ስለሆነም ግዛቱ ወደ ኮርዶፋን ...

                                               

ሪም-ሲን

1 ሪም-ሲን ከ1734 እስከ 1675 ዓክልበ. የላርሳ መጨረሻ ንጉሥ ነበረ። ሪም-ሲን በ1734 ዓክልበ. ወንድሙን ዋራድ-ሲንን በላርሳ ዙፋን ተከተለው። አባቱ ኤላማዊው-አሞራዊው አለቃ ኩዱር-ማቡግ ነበር። በ1721 ዓክልበ. ጎረቤቶቹ ባቢሎን፣ ኡሩክ፣ ራፒቁምና ኢሲን ላርሳን ለመቃወም በውል ተባበሩ። ሪም-ሲን ግን ሁላቸውን በአንድ ውግያ አሸነፋቸውና መንግሥቱን ያስፋፋ ጀመረ። በ1714 ዓክ ...

                                               

ሱሙኤል

ሱሙኤል ከ1806 እስከ 1776 ዓክልበ. ድረስ የላርሳ ፫ኛ ንጉሥ ነበረ። የአቢሳሬ ተከታይ ነበር። ስሙ "ሱሙኤል" በአካድኛ "የአምላክ ስም" ማለት ነው። የሱሙኤል አባት ስም አይታወቅም። ኡር ደግሞ በግዛቱ ውስጥ ነበረችና የሱሙኤል ማዕረግ በይፋ "የኡር ንጉሥ" ነበር። በዘመኑ መጨረሻ ከ1780 ጀምሮ ኒፑር ደግሞ ወደ ላርሳ ስለ ተመለሰ "የሱመርና የአካድ ንጉሥ" የሚለውን ማዕረግ ወሰደ። ...

                                               

ሲን-ኢዲናም

ሲን-ኢዲናም ከ1760 እስከ 1753 ዓክልበ. ድረስ የላርሳ 5ኛ ንጉሥ ነበረ። የኑር-አዳድ ልጅና ተከታይ ነበር። ሲን-ኢዲናም በመጀመርያው ዓመት ምናልባት ከአባቱ ኑር-አዳድ ጋራ የጋርዮሽ ንጉሥ እንደ ነበር ይመስላል። ለዘመኑ ፯ ዓመታት ሁላቸው የዓመት ስሞች ታውቀዋል። እነርሱም፦ 1760 ዓክልበ. ግ. - "ሲን-ኢዲናም ንጉሥ የሆነበት ዓመት" 1759 ዓክልበ. ግ. - "ጤግሮስ ወንዝ የተ ...

                                               

ኑር-አዳድ

ኑር-አዳድ ከ1776 እስከ 1760 ዓክልበ. ድረስ የላርሳ 4ኛ ንጉሥ ነበረ። የሱሙኤል ተከታይ ነበር። የኑር-አዳድ አባት ስም አይታወቅም። ኑር-አዳድ አዲስ ሥርወ መንገሥት በላርሳ መሠረተ። እንደ ቅድመኞቹ ነገሥታት ሳይሆን ራሱን "አሞራዊ አላለም፣ ስሙም አሞርኛ ሳይሆን አካድኛ ነው። የኑር-አዳድ ማዕረግ አርዕስት ደግሞ እንደ ቅድመኞቹ ነገሥታት "የኡር ንጉሥ" ሳይሆን "የላርሳ ንጉሥና የ ...

                                               

ኩዱር-ማቡግ

ኩዱር-ማቡግ የአሞራውያን አለቃ በመስጴጦምያ ነበር። አባቱ ሰምቲ-ሺልሃክ ሲሆን የሁለታቸው ስሞች ኤላማኛ በመሆናቸው ኤላማዊ እንደ ነበሩ ይታስባል። ሆኖም ኩዱር-ማቡግ እራሱ አሞራዊ ወይም ግማሽ አሞራዊ ነበር የሚሉ መምህሮች አሉ። የኩዱር-ማቡግ ማዕረግ "የማርቱ አባት" ሲሆን፣ ከ1739 ዓክልበ. ጀምሮ "የያሙትባል አባት" ሆነ። በ1745 ዓክልበ. ኩዱር-ማቡግ የላርሳን ድካም ንጉሥ ሲሊ-አ ...

                                               

ጉንጉኑም

ጉንጉኑም ከ1844 እስከ 1817 ዓክልበ. ድረስ የላርሳ መጀመርያ ንጉሥ ነበረ። በኋላ በተጻፈው "የላርሳ ነገሥታት ዝርዝር" በተባለው ጽላት ዘንድ፣ ከጉንጉኑም አስቀድሞ የላርሳ ነገስታት ናፕላኑም፣ የምጺዩም፣ ሳሚዩም እና ዛባያ ነበሩ። ከሥነ ቅርስ ግን እነዚህ ሰዎች በላጋሽ ዙሪያ የገዙት የአሞራውያን አለቆች እንደ ነበሩ ይመስላል፣ እንጂ "ንጉሥ" ለሚለው ማዕረግ አልደፈሩም። ጉንጉኑም የ ...

                                               

ማኒሽቱሹ

ማኒሽቱሹ ከ2056 እስከ 2049 ዓክልበ. ግድም ድረስ የአካድ ንጉሥ ነበረ። የታላቁ ሳርጎን ልጅ ሲሆን የወንድሙ ሪሙሽ ተከታይ ነበር። እናቱ ምናልባት ንግሥት ታሽሉልቱም ነበረች። የሱመር ነገሥታት ዝርዝር ቅጂዎች ለ7 ወይም 15 ዓመታት እንደ ገዛ ሲሉ፣ በሥነ ቅርስ ከዘመኑ በተገኙት ሰነዶች ምንም የዓመት ስም ገና አልተገኘም። በወንድሙ ሪሙሽ መሞት ማኒሽቱሹ ንጉሥ ሆነ። ዘመኑ በአንድ ጽ ...

                                               

ሪሙሽ

ሪሙሽ ከ2064 እስከ 2056 ዓክልበ. ግድም ድረስ የአካድ ንጉሥ ነበረ። የታላቁ ሳርጎን ልጅና ተከታይ ነበር። እናቱ ምናልባት ንግሥት ታሽሉልቱም ነበረች። የሱመር ነገሥታት ዝርዝር ቅጂዎች ለ7፥ 9 ወይም 15 ዓመታት እንደ ገዛ ቢሉንም፣ በሥነ ቅርስ ከዘመኑ የተገኙት ሰነዶች አንድ የዓመት ስም ብቻ ተገኝቷል፤ እሱም "አዳብ የጠፋበት ዓመት" ይባላል። በአባቱ ሳርጎን መሞት ሪሙሽ ንጉሥ በ ...

                                               

ሹዱሩል

ሹ-ዱሩል ወይንም ሹ-ቱሩል ከ2001 እስከ 1986 ዓክልበ. ግድም የአካድ መጨረሻ ንጉሥ ነበረ። በሱመራዊ ነገሥታት ዝርዝር ዘንድ ከዱዱ ቀጥሎ ለ፲፭ ዓመት እንደ ነገሠ ይዘግባል። ሆኖም ለእርሱ ዘመን አንዳችም "የዓመት ስም" አልተረፈልንም። እንደ አባቱ ዱዱ ዘመን ጉታውያን በጠቅላላው መስጴጦምያን ሠፍረው የሹዱሩል ግዛት ከአካድ ከተማ እንዳልራቀ ከጥቂት ቅርሶች ብቻ ሊታወቅ ይቻላል። ከአካ ...

                                               

ሻርካሊሻሪ

ሻር-ካሊ-ሻሪ ከ2030 እስከ 2013 ዓክልበ. ግድም ድረስ የአካድ ንጉሥ ነበረ። የናራም-ሲን ልጅና ተከታይ ነበር። የሱመር ነገሥታት ዝርዝር ቅጂዎች ለ24 ወይም 25 ዓመታት እንደ ገዛ ሲሉ፣ በሥነ ቅርስ ከዘመኑ በተገኙት ሰነዶች 18 የዓመት ስሞች ብቻ ይታወቃሉ። የአከታተላቸው ቀደም-ተከተል ግን አይታወቅም። ከነዚህ መካከል አንዳንድ ስለ ዘመቻዎቹ ናቸው፦ "ቀንበሩ በጉቲዩም ላይ የተገደ ...

                                               

ታላቁ ሳርጎን

ታላቁ ሳርጎን ከ2077 እስከ 2064 ዓክልበ. ግድም ድረስ የአካድ ንጉሥ ነበረ። የሱመር ነገሥታት ዝርዝር ቅጂዎች ለ56፥ 55 ወይም 54 ዓመታት እንደ ገዛ ቢሉንም፣ በሥነ ቅርስ ከዘመኑ የተገኙት ሰነዶች ለአራት ልዩ ዓመቶች ብቻ ተገኝተዋል። ስለዚህ በጣም ረጅም ዘመን እንደ ገዛ አጠራጣሪ ነው። የታወቁት 4 ዓመት ስሞች እንዲህ ናቸው፦ "ሳርጎን ወደ ሲሙሩም የሄደበት ዓመት" ፣ "ሳርጎን ...

                                               

ናራም-ሲን (አካድ)

ናራም ሲን ከ2049 እስከ 2030 ዓክልበ. ግድም ድረስ የአካድ ንጉሥ ነበረ። የማኒሽቱሹ ልጅና ተከታይ ነበር። አያቱ ታላቁ ሳርጎን የአካድ መንግሥት መስራች ሆኖ ነበር። የሱመር ነገሥታት ዝርዝር ቅጂዎች ለ56 ዓመታት እንደ ገዛ ሲሉ፣ በሥነ ቅርስ ከዘመኑ በተገኙት ሰነዶች 20 የዓመት ስሞች ብቻ ይታወቃሉ። የአከታተላቸው ቀደም-ተከተል ግን አይታወቅም። ከነዚህ መካከል ብዙዎች ስለ ዘመቻዎ ...

                                               

ኢሉሉ

ኢሉሉ ወይም ኤሉሉ ፣ በሱመራዊ ነገሥታት ዝርዝር ዘንድ ንጉሡ ሻርካሊሻሪ ካረፈ በኋላ ለሦስት ዓመት ለአካድ መንግሥት ከተወዳደሩት አራት ሰዎች አንዱ ነበር። ሌሎቹ ሦስት የተዘረዘሩት ተወዳዳሪዎች፣ ኢርጊጊ፣ ኢሚ፣ እና ናኑም ሲሆኑ፣ ስለዚያው ዘመን "ማን ንጉሥ ነበር? ማን ንጉሥ አልነበረም!" የሚለው ምሳሌ በመስጴጦምያ ሥነ ጽሑፍ ለረጅም ዘመናት ይስታወስ ነበር። ስለነዚህ አራት ግለሰቦች ...

                                               

ኡር-ኒኑርታ

ኡር-ኒኑርታ በሱመር የኢሲን ሥርወ መንግሥት 6ኛው ንጉሥ ነበረ ። በንጉሥ ሊፒት-እሽታር ውድቀት ዙፋኑን ያዘ። መጀመርያ ፭ የኢሲን ነገሥታት ሴማዊ አሞራዊ ስሞች ሲኖራቸው፤ "ኡር-ኒኑርታ" ግን ሱመርኛ ስም ነው።

                                               

ኢዲን-ዳጋን

ኢዲን-ዳጋን ከ1862 እስከ 1850 ዓክልበ. ግድም ድረስ ከኢሲን ሥርወ መንግሥት የሱመር ንጉሥ ነበር። ማዕረጉ በይፋ "የኡር፣ የሱመርና የአካድ ንጉሥ" ነበረ። የ ሱመር ነገሥታት ዝርዝር ኢዲን-ዳጋን ለ፳፩ ዓመታት እንደ ገዛ ሲለን፣ ፲፫ የዓመት ስሞች ብቻ ለእርሱ ይታወቃሉ። ፪ኛው ዓመት "የኢዲን-ዳጋን ሴት ልጅ ማቱምኒያቱም የአንሻንን ንጉሥ ያገባችበት ዓመት" ተባለ። ከዚህ በቀር፣ የዓ ...

                                               

ኤራ-ኢሚቲ

ኤራ-ኢሚቲ በሱመር የኢሲን ሥርወ መንግሥት ፱ኛው ንጉሥ ነበረ ። የሊፒት-ኤንሊል ልጅና ተከታይ ነበረ። በ ሱመራዊ ነገሥታት ዝርዝር ላይ ፰ ዓመታት እንደ ነገሠ ሲለን፣ ፯ ዓመት ስሞች ያህል ይታወቃሉ። 1 - "ኤራ-ኤሚቲ ንጉሥ የሆነበት ዓመት" 1780 ዓክልበ. ግ. a - "ፍትሕ የመሠረተበት ዓመት" b - "ኒፑርን ወደሚገባው ሥፍራ የመለሰበት ዓመት" c - "ኒፑርን ወደሚገባው ሥፍራ ከመ ...

                                               

ኤንሊል-ባኒ

ኤንሊል-ባኒ በሱመር የኢሲን ሥርወ መንግሥት ፲ኛው ንጉሥ ነበረ ። የኤራ-ኢሚቲ ተከታይ ነበረ። "የቀድሞ ነገሥታት ዜና መዋዕል" የሚባለው ጽላት ስለ ኤንሊል-ባኒ እንዲህ ይላል፦ "ንጉሡ ኤራ-ኢሚቲ የአጸድ ጠባቂውን ኤንሊል-ባኒን እንደ ጊዜያዊ ምትኩ ሾመው፤ ንጉሣዊ ዘውዱንም በራሱ ላይ አጫነው። ኤራ-ኢሚቲ ትኩስ ሾርባ እየዋጠ እቤተ መንግሥት ሞተ። በዙፋኑ የተቀመጠው ኤንሊል-ባኒ አልተወውም ...

                                               

እሽቢ-ኤራ

እሽቢ-ኤራ ከ1900 እስከ 1872 ዓክልበ. ግድም ድረስ የኢሲን ንጉሥና ከ1878 በኋላ የሱመር ንጉሥ ነበር። በሱመር ነገሥታት ዝርዝር ላይ ለ፴፫ ዓመታት እንደ ገዛ ሲለን፣ ከ፳፱ ወይም ፴ የዓመት ስሞች ብቻ ለእርሱ ተገኝተዋል። ከነዚህም ውስጥ ለምሳሌ፦ "የማርቱ ከተማ የጠፋበት ዓመት" 1896 ዓክልበ. "በብርቱ መሣሪያ ኤላማውያንን ከኡር ውስጥ ያባረራቸውበት ዓመት" 1878 ዓክልበ. " ...

                                               

2 መንቱሆተፕ

ነብኸፐትሬ መንቱሆተፕ ግብጽን ከጤቤስ የገዛ ፈርዖን ነበረ። በ39ኛው ዓመት በግብጽ ስሜንና ደቡብ ውሕደት አገሩ እንደገና አንድ ሆኖ የ11ኛው ሥርወ መንግሥትና የግብጽ መካከለኛ መንግሥት መጀመርያ ፈርዖን ይቆጠራል። በዘመኑ መጀመርያ መንቱሆተፕ ዋና ከተማውን በጤቤስ በግብጽ ደቡብ ክፍል መሠረተ። ከዚያ በፊት "1 መንቱሆተፕ" የሚባል መሪ በጤቤስ እንደ ተገኘ አሁን ይታስባል። ለ1 መንቱሆተ ...

                                               

መሪካሬ

መሪካሬ በመጀመርያው ጨለማ ዘመን በግብጽ የገዛ ፈርዖን ነበረ። ትምህርት ለመሪካሬ የተባለው ግብጽኛ ጽሑፍ ለእርሱ እንደ ተጻፈ ይታመናል። ይህ ጽሑፍ ከአባቱና ከቀዳሚዎቹ የተወረሰው የአገዛዝ ምክር አለበት። አባቱ በደቡብ ጢኒስን እንደማረከው ይገልጻል፣ ልጁ መሪካሬ ደቡብ ግብጽን በትዕግሥት እንዲገዛው ይመክረዋል። ሆኖም ከደቡብ ጋር የነበረው ችግር አልቀረም ነበር። እርሱ በስሜን በሄራክሌው ...

                                               

ቀቲ (አቅቶይ)

ቀቲ ወይም አቅቶይ በ9ኛው ሥርወ መንግሥት የገዛ የግብጽ ፈርዖን ነበረ። ዋና ከተማው በሄራክሌውፖሊስ በስሜኑ ነበረ። የቀቲ ስም በአንዳንድ ቅርስ ቢገኝም፣ ተወላጆቹ ሁሉ "ቀቲ" የሚል የቤተሠብ ስም ስለነበራቸው እነርሱን መለያየት አስቸጋሪ ነው፣ ሊቃውንትም ሁላቸው አይስማሙም። በ3ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ. የኖረው ታሪክ ጸሐፊ ማኔቶን ስለዚሁ ሥርወ መንግሥት ብዙ አይልም። ነገር ግን ስለ ...

                                               

ነፈርካሬ ቀቲ

ነፈርካሬ ቀቲ የቶሪኖ ቀኖና በተባለው ጥንታዊ ፈርዖን ዝርዝር ዘንድ የግብፅ ፈርዖን ነበረ። ዘመኑ ምናልባት 2236-2232 ዓክልበ. ግድም ነበረ። ነገር ግን በዚህ መጀመርያ ጨለማ ዘመን የሥነ ቅርስ ጉድለት ስላለ፣ ኅልውናውን የሚያረጋገጥ ቅርስ ገና አልተገኘም። ሌሎቹ ጥንታዊ ፈርዖን ዝርዝሮች የአቢዶስ ፈርዖን ዝርዝርና የሳቃራ ፈርዖን ዝርዝር አይጠቅሱትም። በዚሁ 9ኛው-10ኛው ሥርወ መን ...

                                               

ዋህካሬ ቀቲ

ዋህካሬ ቀቲ ከ2417 እስከ 2350 ዓክልበ. ግድም ድረስ የግብፅ 9ኛው ሥርወ መንግሥት መጀመርያው ፈርዖን ነበረ። የዋህካሬ ቀቲ ሕልውና የሚታወቅ ከአንድ የሬሳ ሣጥን ጽሑፍ ብቻ ነው። ይህ ጽሑፍ ግን በ1930 ዓክልበ. እንደ ተጻፈ ስለሚመስል፣ ሊቃውንቱ በኋለኛ ዘመን የተጻፈ ቅጂ መሆኑን ያስባሉ። ይህ ጽሑፍ ይዞታ በተለይ ከድሮው ጥንታዊ መንግሥት የሀረም ጽሕፈቶች የተወሰደ ነው። ስለ ዋ ...

                                               

1 ነቢሪራው

ሰዋጀንሬ ነቢሪራው በላይኛ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን ምናልባት 1635-1614 ዓክልበ. አካባቢ የገዛ ፈርዖን ነበረ። ስሙ "ሰዋጀንሬ ነቢሪራው" የሚታወቀው ከአንዳንድ ቅርስ ነው። በአንድ ጽላት ላይ "የካይሮ ፍትሓዊ ጽላት" ከፈርዖን ነቢሪራው 1ኛ ዓመት 1635 ዓክልበ. ሲሆን አያመሩ የተባለ መኮንን የኤል-ካብ አገረ ገዥ በመርሆተፕሬ ኢኒ 1ኛ አመት 1661 ዓክልበ. እንደ ተሾመ ይጠቅሳ ...

                                               

1 ነፈርሆተፕ

1 ነፈርሆተፕ ኻሰኸምሬ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን ከ1701 እስከ 1690 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛ ፈርዖን ነበረ። የ3 ሶበክሆተፕ ተከታይ ነበረ። በ ቶሪኖ ቀኖና ዘንድ ኻሰኸምሬ ነፈርሆተፕ ለ፲፩ ዓመት ገዛ ሲለን ለእርሱ ብዙ ሐውልቶችና ቅርሶች ይታወቃሉ። እንደ ቀዳሚው ፫ ሶበክሆተፕ ከወታደራዊ ቤተሠብ እንደ መጣ ይመስላል። አባቱ ሀዓንኸፍና እናቱ ከሚ ነበሩ፤ የዚህም ሀዓንኸፍ አባት ...

                                               

13ኛው ሥርወ መንግሥት

13ኛው ሥርወ መንግሥት በጥንታዊ የግብጽ ሁለተኛ ማዕከለኛ ዘመን ከ1819 እስከ 1646 ዓክልበ. ድረስ የቆየ ሥርወ መንግሥት ነው። 13ኛው ሥርወ መንግሥት በቀጥታ ከመካከለኛው መንግስት 12ኛው ሥርወ መንግሥት ተቀጠለ፤ መጀመራው ፈርዖኑም የ4 አመነምሃት ልጅ እንደ ሆነ ይታመናል። የግብጽ ታሪክ አዋቂ ኪም ራይሆልት እንደ ጻፈው፣ አዲስ ሥርወ መንግሥት መቆጠሩ በማኔቶን አቆጣጠር በስሜኑ ግ ...

                                               

2 ነቢሪራው

2 ነቢሪራው ምናልባት በላይኛ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን በ1614 ዓክልበ. ያሕል የገዛ ፈርዖን ነበረ። ታሪካዊ ሕሊናው ምንም አልተረጋገጠም። ስሙ የሚገኝ በቶሪኖ ቀኖና ዝርዝር ብቻ ነው። ከ1 ነቢሪራው ወይም "ነቢራውሬ" ቀጥሎ ሁለተኛው "ነቢራውሬ" ወይም "ነቢታውሬ" አለው። ስለዚህ ለአጭር ጊዜ ከነገሡት ፈርዖኖች መካከል እንደ ሆነ ይገመታል። በተጨማሪ ከዚያ 1500 ዓመት በኋላ በ150 ...

                                               

2 ደዱሞስ

ጀድነፈሬ 2 ደዱሞስ በላይኛ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን ምናልባት 1591-1590 ዓክልበ. አካባቢ የገዛ ፈርዖን ነበረ። ስሙ የሚታወቅ ከአንድ ጽላትና "ጀድነፈሬ" ከሚል ጥንዚዛ እንቁ ነው። በዚያ ጽላት ከሂክሶስ ጋራ ጦርነት እንዳደረገ ይጠቅሳል። በቶሪኖ ቀኖና ዝርዝር ላይ ከሰኸምሬ ሸድዋሰት ቀጥሎ አምስት የፈርዖን ስሞች ጠፍተዋል። በአቶ ኪም ራይሆልት አስተሳሰብ ጀድነፈሬ በነዚህ አምስት ...

                                               

3 ሶበክሆተፕ

ሶበክሆተፕ ሰኸምሬሰዋጅታዊ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን ከ1741 እስከ 1701 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛ ፈርዖን ነበረ። የሴት መሪብሬ ተከታይ ነበረ። በ ቶሪኖ ቀኖና ዘንድ ሶበክሆተፕ ሰኸምሬሰዋጅታዊ ለ፬ ዓመት ብቻ ሲለን ለእርሱ ብዙ ሐውልቶችና ቅርሶች ስለሚታወቁ ይህ ስኅተት ይመስላል። ከታወቁት ሐውልቶች መካከል አንዳንድ የቀዳሚው የሴት መሪብሬ ሐውልት ሆነው ነበር፣ ስሙ በመሪብሬ ስም ...

                                               

6 አመነምሃት

ሰአንኺብሬ አመኒ አንጠፍ አመንምሃት ላይኛ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን ከ1803 እስከ 1800 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛ ፈርዖን ነበረ። የዩፍኒ ተከታይ ነበረ። ሕልውናው ከአንዳንድ ቅርስ ተረጋግጧል። ሰመንካሬ ነብኑኒ ተከተለው።

                                               

7 ሶበክሆተፕ

መርካውሬ 7 ሶበክሆተፕ በላይኛ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን ምናልባት ከ1648 እስከ 1646 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛ ፈርዖን ነበረ። ስሙ የታወቀው ከሦስት ምንጮች ነው፦ በቶሪኖ ቀኖና ሰነድ፣ ከሰዋጅካሬ ሆሪ ቀጥሎ "መርካውሬ ሶበክ" ተዘረዘረ። ሁለት አመት፣ ሦስት ቀን እንደ ነገሠ ይላል። በካርናክ ዝርዝርም ላይ አንድ "መርካውሬ" ይገኛል፣ ይህ ዝርዝር ግን ቅድመ-ተከተል አይጠብቅም። ...

                                               

ሆር አዊብሬ

ሆር አዊብሬ ላይኛ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን ከ1791 እስከ 1783 ዓክልበ. ግድም የገዛ ፈርዖን ነበረ። የረንሰነብ ተከታይ ነበረ። ስሙ በ ቶሪኖ ቀኖና ነገሥታት ዝርዝር ሲገኝ ዘመኑ ለ ና ፯ ቀን እንደ ቆየ ይነብባል። ስንት ዓመታት እንደ ነበር ጠፍቷል። የዚህ ፈርዖን መቃብር በዳሹር በመገኘቱ ብዙ ቅርሶች ይታወቃሉ። ተከታዩ ሰኸምሬኹታዊ ኻውባው ምናልባት ልጁ ነበር።

                                               

ሆተፒብሬ

ሆተፒብሬ ቀማው ሲሃርነጅሀሪተፍ ላይኛ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን ከ1806 እስከ 1803 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛ ፈርዖን ነበረ። የአመኒ ቀማው ተከታይ ነበረ። ሕልውና ከአንዳንድ ቅርስ ተረጋግጧል። ከነዚህ በተለይ የሚጠቀሰው በኤብላ የተገኘ ዱላ ቅርስ ነው፤ ይህ በኤብላ ገዥ ኢመያ መቃብር በመገኘቱ የሆተፒብሬም ስም ስላለበት ከፈርዖኑ ለኢመያ የተሰጠ ስጦታ እንደ ነበር ይገመታል። የግብ ...

                                               

መርሆተፕሬ 5 ሶበክሆተፕ

መርሆተፕሬ ሶበክሆተፕ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን ምናልባት ከ1684 እስከ 1680 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛ ፈርዖን ነበረ። ስሙ የቶሪኖ ቀኖና ከተባለው ዝርዝር ጠፍቶ ቢሆንም፣ ከሐውልቱ ይታወቃል። በአቶ ኪም ራይሆልት አስተሳሰብ፣ ከካነፍሬና ከኻውተፕሬ መካከል ነበር የገዛው።

                                               

መርሆተፕሬ ኢኒ

መርሆተፕሬ ኢኒ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን ምናልባት ከ1661 እስከ 1659 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛ ፈርዖን ነበረ። ስለ ፈርዖን ኢኒ ብዙ አይታወቅም። የቶሪኖ ቀኖና በተባለው ዝርዝር ዘንድ፣ ዘመኑ ለ፪ ዓመታትና ፫ ወር፣ ፱ ቀን ብቻ ቆየ። ዘመኑ አጭር ቢሆንም ስሙ በአንድ ጥንዚዛና በአንድ ጋን ክዳን ላይ ተገኝቷል። ደግሞ በአንድ ጽላት ላይ "የካይሮ ፍትሓዊ ጽላት" ከፈርዖን ነቢሪራው ...

                                               

መርሰኸምሬ

መርሰኸምሬ በላይኛ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን ምናልባት ከ1656 እስከ 1653 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛ ፈርዖን ነበረ። ስሙ መርሰኸምሬ የታወቀው ከሦስት ምንጮች ነው፦ በቶሪኖ ቀኖና ሰነድ፣ ከሰዋጅተው ቀጥሎ "መርሰኸምሬ ኢነድ" ተዘረዘረ። ሦስት አመት፣ አንድ ወርና አንድ ቀን እንደ ነገሠ ይላል። ሁለት "መርሰኸምሬ ነፈርሆተፕ" የሚሉ ሐውልቶች በሥነ ቅርስ ከካርናክ ተገኝተዋል። በካርና ...

                                               

መርነፈሬ አይ

መርነፈሬ አይ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን ምናልባት ከ1665 እስከ 1661 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛ ፈርዖን ነበረ። የቶሪኖ ቀኖና በተባለው ዝርዝር ዘንድ፣ ዘመኑ ለ፳፫ ዓመታትና ፰ ወር ቆየ፤ ዳሩ ግን ለዘመኑ ቅርሶቹ ወይም ፍርስራሶቹ ጥቂት በመሆናቸው እስከዚያ ያህል ድረስ መግዛቱ አጠራጣሪ ነው። የግብጽ ታሪክ መምህሮች እንደሚያውቁ በዘመኑ መጨረሻ "አስተዳደሩ ፈጽሞ ወድቆ ነበር ይመስ ...

                                               

መርኸፐሬ

መርኸፐሬ በላይኛ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን ምናልባት 1646 ዓክልበ. አካባቢ የገዛ ፈርዖን ነበረ። ዘመኑ በሂክሶስ ጦርነት ዘመን ውስጥ እንደ ነበር ይመስላል። ከመርካውሬ 7 ሶበክሆተፕ ቀጥሎ እነማን በጤቤስ እንደ ገዙ ግልጽ አይደለም፤ ብዙ ስሞች ከቶሪኖ ቀኖና እንደ ጠፉ ይመስላል። ከሥነ ቅርስ የተረጋገጡት ግን መርኸፐሬ እና ሰኸቀንሬ ብቻ ናቸው። የመርኸፐሬ ተከታይ "መርካሬ" ነበር ሲ ...

                                               

ረንሰነብ

ረንሰነብ አመነምሃት ላይኛ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን በ1791 ዓክልበ. ግድም የገዛ ፈርዖን ነበረ። የኻአንኽሬ ሶበክሆተፕ ተከታይ ነበረ። ስሙ በ ቶሪኖ ቀኖና ነገሥታት ዝርዝር ሲገኝ ዘመኑ ለ፬ ወር ብቻ እንደ ቆየ ይላል። አንድ ቅርስ ብቻ እሱም "ረንሰነብ አመነምሃት" የሚል ዶቃ ሕልውናውንና ሁለተኛውን ስም አመነምሃት ያሳያል። በአቶ ራይሆልት አሳብ፣ ይህ ማለት የአመነምሃት ፭፣ ፮፣ ፯ ...

                                               

ሰመንካሬ ነብኑኒ

ሰመንካሬ ነብኑኒ ላይኛ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን ከ1800 እስከ 1798 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛ ፈርዖን ነበረ። የ6 አመነምሃት ተከታይ ነበረ። ሕልውናው ከአንድ ጽላት ብቻ ተረጋግጧል። ይህም ጽላት በሲና ልሳነ ምድር በኩልና እርሳስ ማዕድን ቦታ ተገኘ። በኋላ ዘመን በተጻፈው በ ቶሪኖ ቀኖና ነገሥታት ዝርዝር ላይ ሲጠቀስ የዘመኑ ርዝመት ግን በከፊል ከሰነዱ ጠፍቶ ስለ ሆነ፣ "ነብኑኒ ...

                                               

ሰኸምሬ ኹታዊ 1 ሶበክሆተፕ

ሰኸምሬ ኹታዊ 1 ሶበክሆተፕ ላይኛ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን መጀመርያ ከ1819 እስከ 1816 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛ ፈርዖን ነበረ። የንግሥት ሶበክነፈሩ ተከታይ ነበረ። መቃብሩና ብዙ ቅርሶች በቅርቡ 2005 ዓ.ም. ተገኝተዋል። የቶሪኖ ቀኖና በተባለው ፈርዖኖች ዝርዝር መሠረት በዚሁ ሥርወ መንግሥት በ19ኛው ሥፍራ ነገሠ፤ የግብጽ ታሪክ ሊቅ ኪም ራይሆልት ከሥነ ቅርስ ሰነዶች እንደሚ ...

                                               

ሰኸምሬ ጀሁቲ

ሰኸምሬ ሰመንታዊ ጀሁቲ በላይኛ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን ምናልባት 1646-1643 ዓክልበ. አካባቢ የገዛ ፈርዖን ነበረ። ስሙ "ሰኸምሬ ሰመንታዊ ጀሁቲ" የሚታወቀው ከአንዳንድ ቅርስ ብቻ ነው። 2) አንድ ሌላ ስሙ የተቀረጸበት ድንጋይ 1) የታችኛ ግብጽ ዘውድ ለብሶ የሚያሳይ ድንጋይ ክፍል አለ። ከዚህና ከስሙ "-ታዊ" በታችኛ ግብጽ ላይ ይግባኝ እንደ ጣለ ሊገመት ይችላል። ሆኖም ይህ በ ...

                                               

ሰኸምሬኹታዊ ኻውባው

ሰኸምሬኹታዊ ኻውባው ላይኛ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን ከ1783 እስከ 1781 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛ ፈርዖን ነበረ። የሆር አዊብሬ ተከታይ ነበረ። ስሙ በ ቶሪኖ ቀኖና ነገሥታት ዝርዝር ላይ የለም። ሆኖም ከሥነ ቅርስ ረገድ ፈርዖንነቱ እርግጥኛ ነው። ስሙ ከቶሪኖ ዝርዝር ጠፍቶ የሆር አዊብሬ ተከታይና ልጅ እንደ ነበር ይታስባል፤ ስሙም ከሆር አዊብሬ ስም አጠገብ በአንዱ ምሰሶ ላይ ስላ ...

                                               

ሰኸምካሬ 5 አመነምሃት

5 አመነምሃት ላይኛ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን ከ1811 እስከ 1808 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛ ፈርዖን ነበረ። የነሪካሬ ተከታይ ነበረ። የግብጽ ታሪክ ሊቅ ኪም ራይሆልት እንደሚያስረዳው፣ የቶሪኖ ቀኖና የተባለው ነገሥታት ዝርዝር "ሰኸምካሬ.ፍ.፣.፣ አመነምንሃት.ሬ" ይላል። አለዚያ ለዚህ አመነምሃት የተረጋገጠ ቅርስ የለም። አንድ ሐውልት ተገኝቶ "ንጉሥ ሰኸምካሬ የንጉሥ አመነምሃት ል ...

                                               

ሰኸምካሬ ሶንበፍ

ሰኸምካሬ ሶንበፍ ላይኛ ግብጽ በ2ኛው ጨለማ ዘመን ከ1816 እስከ 1812 ዓክልበ. ግድም ድረስ የገዛ ፈርዖን ነበረ። የወንድሙ ሰኸምሬ ኹታዊ 1 ሶበክሆተፕ ተከታይ ነበረ። በግብጽ ታሪክ ሊቅ ኪም ራይሆልት አስተሳሰብ፣ ይህ ፈርዖን የ4 አመነምሃት ልጅና የ፩ ሶበክሆተፕ ወንድም ነበር። ሌሎች መምህሮች ግን ከተከታዩ ከሰኸምካሬ 5 አመነምሃት ጋር አንድ አድርገውታል። ራይሆልት እንደሚያስረዳው ...