ⓘ Free online encyclopedia. Did you know? page 4
                                               

ድንጋይ ዘመን

ድንጋይ ዘመን በ "ሦስቱ ዘመናት" አስተሳሰብ ከናስ ዘመን አስቀድሞ የነበረው ዘመን ነው። በአጠቃላይ እንደ ተለመደ ከ3125 ዓክልበ. ያህል በፊት ያመልክታል። በዚህ ዘመን አብዛኞቹ መሣርያዎችና እቃዎች የተሠሩ ከድንጋይ ነበር። የናስ ጥቅም በጥንታዊ ግብጽ ከ3125 ዓክልበ. ግድም ጀምሮ ይታወቅ ነበር። ይህም ደግሞ በአለም ላይ የጽሑፍ መጀመርያ ወቅት ስለነበር፣ የታሪክ መጀመርያ ደግሞ ይ ...

                                               

ኅዋ

ኅዋ ቁስ አካል ያለን ሁሉ ተንጣለን የምንኖርበት ማብቂያ የሌለው፣ መዳሰስም ሆነ መታየት የማይችል፣ ነገር ግን አቅጣጫና አቀማመጥ ያለው፣ ቁሶችንና ክንዋኔያቸውን አቃፊ፣ ባለ 3 ቅጥ ነገር ነው። ምንም እንኳ የውኑን አለም ለመረዳት የኅዋን ጽንሰ ሓሳብ መረዳት አስፈላጊ ቢሆንም እራሱ ኅዋ እንደ ጽንሰ ሓሳብ ጥያቄ በፍልስፍና ተመራማሪወች ዘንድ የወደቀብ ጊዜ ላይ ነው ያለነው። የኅዋ ምንነት ...

                                               

አስገዳጅ ዕውነት

አስገዳጅ እውነት ማለት በምንም ዓይነት መንገድ ውሸት ሊሆን የማይችል ረቂቅ ነው። በሌላ አነጋገር፣ አሁን ካለው ዓለም ሌላ ዓለሞች ቢፈጠሩ ኖሮ እንኳ እውነትነቱ ጸንቶ የሚቆም ወይም ግድ የሚል ረቂቅ ማለት ነው። ለምሳሌ፦ 1+1= 2 አስገዳጅ እውነት ነው፣ ምክንያቱም በምንም ዓይነት ውሸት ሊሆን አይችልም። በሌላ አነጋገር አንድ ድመትና እና ሌላ አንድ ድመት፣ ሁለት ድመቶች ከመሆን በስተቀ ...

                                               

የሒሳብ ታሪክ

የሒሳብ ታሪክ ተብሎ በመጠራት የሚታወቀዉ የጥናት ክፍል በዋናነት የሚያተኩረዉ ስለ ቀድሞ የሂሳብ ግኝቶች ሲሆን ስለ ሂሳባዊ አሰራሮች እና በቀድሞ ጊዜ የነበረዉን የሂሳብ አመለካከቶች ነዉ። ጥንታዊ የሂሳብ ጽሁፎች በተወሰነ ቦታዎች ብቻ መታወቅ ችለዉ ጥቅም ላይ ዉለዉ ነበረ ፤ ከነዚህም ውስጥ የባቢሎን Plimpton 322የባቢሎናውያን 1900 ክ.ል.በ.የሸክላ ፅሁፎች በቅርፃ ቅርፅ መልክ የ ...

                                               

ለሴ ፈር

ለሴ ፈር ማለት ባለሥልጣናት በግለሠቦች መገበያየት ጥልቅ ሳይገቡ ቀርተው የሚታገሡበት የምጣኔ ሀብት ዘዴ ነው። በፈረንሳይኛ ዘይቤው "ለሴ ፈር" ከ1671 ዓም ጀምሮ እንዲታወቅ ይታመናል። ፍልስፍናው ከፈረንሳይ ይልቅ በታላቁ ብሪታን እንዲሁም በአውሮፓና በአሜሪካ ውስጥ ዘመናዊ ሆነ። በጥንቱ ቻይና ደግሞ ተመሳሳይ የአገዛዝ ፍልስፍና "ዉ ወይ" "ያለመሥራት" ይታወቅ ነበር። በለሴ ፈር ምክንያ ...

                                               

ሳትያግራሃ

ሳትያግራሃ ማለት ማህተማ ጋንዲ የጀመሩት የሰላማዊ መቃወም ዘዴ ነው። ጋንዲ በሕንድ ነጻነት እንቅስቃሴ እንዲሁም ከዚህ ቀድሞ በደቡብ አፍሪካ ትግል ይጠቀማቸው ነበር። ከዚህ በላይ የሳትያግራሃ ፍሬ ሂሳብ ለኔልሰን ማንዴላ፣ ለማርቲን ሉተር ኪንግና ለሌሎች ትግል መሪዎች ከፍተኛ ተጽእኖ አሳድሯል። ሳትያግራሃ የሚፈጽመው ሰው ሳትያግራሂ ይባላል።

                                               

በቂና አስፈላጊ

በስነ አምክንዮ "በቂ" እና "አስፈላጊ" የሚሉት ቃላቶች በጣም የጠራ ትጓሜና አጠቃቀም አላቸው። ṾưựưḀḀḀḀ’ ₵¤v‰”ℳm³m³m³m³m³== አስፈላጊ ሁኔታ == መጀመሪያ ምሳሌዎችን እንይ፡rterg ለማየት አይን አስፈላጊ ነው -- 575676645ሲተረጎም፣ ለማየት የአይን መኖር መሟላት አለበት። በሌላ አነጋገር አይን ከሌለ ማየት አይቻልም። አባት ለመሆን ወንደ መሆኑ አስፈ45ty456ላt ...

                                               

ነፍስ

ነፍስ የአንድ ሰው ምንነት ማለት ሲሆን በብዙ ሃይማኖቶች ዘንድ ይህ ምንነት አንድ ሰው ከሞተ በኋላ እንኳ የማይጠፋ ነው። ስለሆነም ነፍስ ከአዕምሮ ጋር በብዙ ፍልስፍናዎችና ሃይማኖቶች ዘንድ የተቆራኙ ናቸው። ነፍስና መንፈስ በተለምዶ አንድ ተደርገው ቢታዩም ሁለቱ ይለያያሉ። ነፍስ፣ የአንድ ሰው ምንነት እንደመሆኑ መጠን የራሱ የሆነ መለያ ጠባዮች አሉት ስለሆነም ከሌሎች ነፍሶች ጋር አንድ ...

                                               

የብርሃናት ክፍለ ዘመን

የብርሃናት ክፍለ ዘመን በተለይ በ18ኛው ክፍለ ዘመን የተከሠተው፣ ከ17ኛው ክፍለ ዘመን "ሳይንሳዊ አብዮት" የተከተለ የዘመናዊ ፍልስፍና እንቅስቃሴ ነበረ። "የፍልስፍና ክፍለ ዘመን" ወይም "የምክንያት ዘመን" ተብሏል። እንቅስቃሴው የተጀመረው በፈረንሳይ ሲሆን፣ በተለምዶ ከ1707 እስከ 1781 ዓም ድረስ እንደ ቆየ ይቆጥሩታል። ከፈረንሳይ የ "ማብራራት" ሀሣቦች በተለይ ወደ እስፓንያ፣ ...

                                               

የኅሊና ነፃነት

የኅሊና ነጻነት ለሰዎች ለመከልከል ቢሞከር ኖሮ ይህ የሰው ልጆች መሠረታዊ መብት ሰው ለራሱ ለማሰብ እንደ መከልከል ይቆጠራል። የኅሊና ነጻነት ፍሬ ነገር እያንዳንዱ ግለሠብ ለራሱ የቱን እምነት ለመምረጥ ስለሚሰጥ፣ የሃይማኖት ነጻነት ጽንሰ ሐሳብ ከዚህ ጋር ተያይዟል። በአንዳንድ ህብረተሠብ ወይም መንግሥት በተግባር የሃይማኖት ነጻነት ወይም የእምነት ነጻነት ባይከበርም፣ በሌሎች ህብረተሠብ ...

                                               

የኅልውና ቀውስ

የኅልውና ቀውስ የምንለው አንድ ግለሰብ በህይወት ጎዳናው ላይ በድንገት ቆም ብሎ በአጠቃላይ የህይወቱ መሰረቶች ላይ ጥያቄ ሲያቀርብ ነው፡- ለምሳሌ ህይወቴ ትርጉም፣ ዋጋ ወይም አላማ አለው ወይ?" ብሎ ሲጠይቅ። ይህ ጉዳይ በኅልውነት ፍልስፍና ከፍተኛ ቦት ተሰጥቶት የሚጠና ነው። የኅልውና ቀውስ ብዙ ጊዜ የሚነሳው ባንድ ግለሰብ ህይወት ውስጥ ክፍተኛ ግምት የሚሰጣቸው ክንውኖች ሲፈጸሙ ነው፣ ...

                                               

የኅልውና ድንጋጤ

የኅልውና ድንጋጤ በኅልውነት ፍልስፍና እያንዳንዱ ግለሰብ ባለው የኅልውና ነጻነት ምክንያት የሚሰማው መሰረታዊ የመንፈስ አለመረጋጋት ነው። ለምሳሌ አንድ ሰው ከገደል ጫፍ ላይ ቢቆም ሁለት ድንጋጤወች ይጋፈጡታል፣ አንደኛው "ወድቄ ብከሰከስስ" የሚል ሲሆን ሁለተኛውና ለምንነጋገርበት ርዕስ ጠቃሚ የሆነው ደግሞ "ምናልባት እራሴን ብወረውርስ" የሚል ፍርሃቻ ናቸው ። በዚህ አጣብቂኝ ግለሰቡ "ም ...

                                               

የዞራስተር ፍካሬ

የዞራስተር ፍካሬ: ወደ ሁሉምና ወደ ማንም በፍሬድሪች ዊልሄልም ኒሺ የተደረሰ የፍልስፍና ልቦለድ* ነው። መጽሐፉ በ1883 እና 1885 መካከል በ4 ክፍል የተደረሰ ሲሆን በጊዜው ይሰራበት ከነበረው የአስተሳሰብ ዘዴ ለየት ባለ መልኩ የፍልስፍናን እና የግብረገብን ጥናቶች መርምሯል። የመጽሃፉ አትኩሮቶች፡- የዘላለማዊ ምልልስ፣ ኃይልን መፍቀድ ፣ የአምላክ በጊዜው በነበሩ አውሮጳውያን ልብ ውስ ...

                                               

የፕላቶ ሪፐብሊክ

የፕላቶ ሪፐብሊክ በፈላስፋው ፕላቶ ፣ በ390 ዓ.ዓ. የተጻፈ የፍልስፍና መጽሐፍ ሲሆን የሚያተኩረውም የፍትሕን ጽንሰ ሐሳብ በመተርጎምና የ ፍትሐዊ አገር እና ፍትሐዊ ሰው ባህሪዮች ምን ይመስላሉ የሚለውን ጥያቄ በመመለስ ነው። በዚህ ታዋቂ መጽሐፍ ውስጥ ፕላቶ ሁለት ጥያቄዎችን ያነሳል፣ እነርሱም "ሰዎች ለምን ሰናይ ጥሩ ነገር መስራት አለባቸው?" የሚልና "ሰዎች ዕኩይ መጥፎ ነገርን ቢሰሩ ...

                                               

ዳው ዴ ጂንግ

ዳው ዴ ጂንግ በ540 ዓክልበ. ገደማ በቻይናው ፈላስፋ ላው ድዙ የተጻፈ የእምነትና የፍልስፍና ጽሑፍ ነው። ይህ መጽሐፍ የዳዊስም ሃይማኖት መሠረት ሆኗል። የጽሑፉ መጀመርያ ዓረፍተ ነገሮች በተለይ ዝነኛ ናቸው፦ 道可道,非恆道;名可名,非恆名。 በጥንታዊ ቻይንኛ እንደሚታሰብ፦ "ክሉሕ ኻሕ ሉሕ ፑዊ ገንግ ክሉሕ። መንግ ኻሕ መንግ ፑዊ ገንግ መንግ።" ትርጉም፦ "የዘላለሙ ...

                                               

ዳያሌክቲክ

ዳያሌክቲክ በፍልስፍና ውስጥ ከፍተኛ ቦታ የሚሰጠው ያስተሳሰብ አይነት ነው። ይህ ዘዴ በጥንቱ ግሪክ ሲሰራበት ቆይቶ በፈላስፋው ፕላቶ ለፅሁፍ በቅቷል። መሰረቱም፣ ሁለት ወይም ከዚያ በላይ የተለያዩ አስተያየት ያላቸው ሰወች እርስ በርሳቸው በመነጋገር ለመተማመን ከሚያደርጉት ጥረት የሚነሳ ነው። ይህ ከሬቶሪክ ይለያል፤ ምክንያቱም በሬቶሪክ አንድ ግለሰብ ብቻ ብዙ ጊዜ የወሰደ ንግግር በማድረግ ...

                                               

ጥቅማዊነት

ጥቅማዊነት በፍልስፍና ስለ ድርጊት ትክክለኛነት የሚሰፍን ግብረ-ገባዊ ኅልዮ ነው። ከሁሉ የሚሻለው ድርጊት ለአብዛኛዎቹ ደስታ ወይም ጥቅም የሚያመጣው ያው ነው የሚለው ፍልስፍና ነው። ጽንሰ ሃሣቡ በግሪኩ ፈላስፋ በኤጲቁሮስ ጽሑፍ ይገኛል። መርኁ ከጥንት ጀምሮ ቢታወቅም፣ በቅርቡ ዘመን ስለ ጥቅማዊነት በተለይ የጻፉት ፈላስፎች እንግሊዞች ጄርሚ ቤንታም እና ጆን ስቱዋርት ሚል ነበሩ። ቤንታም ...

                                               

ፈቃድ

ፈቃድ ማለት ከአንድ ሰው ውስጣዊ ግፊት የሚመነጭ ድርጊት ነው። ውስጣዊ ግፊት ማለት ግለሰቡ በራሱ አዕምሮ ሙሉ ቁጥጥር የጠነሰሰው ማለት ነው። ለምሳሌ አበበ ሳያስበው ድንገት መኪና ቢገጨው ይህ ድርጊት የአበበ ፈቃድ ነው አይባልም። ሆኖም ግን አበበ ስራየ ብሎ በመኪና ቢገጭ፣ ያ እንግዲህ የአበበ ፈቃድ ነው ይባላል። ፈቃድ የፍላጎት አይነት ሲሆን ልዩነታቸው ፈቃድ በሙሉ በአንድ ግለሰብ አዕ ...

                                               

ፍቅር

"ፍቅር እንደ ሞት የበረታች ናት" - መኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን 8፡6 በአይሁድም በክርስትናም በአንዳንድም ሌሎች ሃይማኖቶች በሚከብረው በብሉይ ኪዳን ውስጥ፣ ፍቅረ ቢጽ በ ኦሪት ዘሌዋውያን 19፡18 ይታዘዛል፦ "ባልንጀራህን እንደ ራስህ ውደድ". እንደገና ዘዳግም 10፡19፦ "እናንተ በግብፅ አገር ስደተኞች ነበራችሁና ስለዚህ ስደተኛውን ውደዱ።" በመጽሐፈ ምሳሌ ደግሞ፦ "የጎመን ወጥ በፍቅ ...

                                               

ፍካሬ ዞራሳተር

ፍካሬ ዞራስተር: ወደ ሁሉምና ወደ ማንም በፍሬድሪች ዊልሄልም ኒሺ የተደረሰ የፍልስፍና ልቦለድ* ነው። መጽሐፉ በ1883 እና 1885 መካከል በ4 ክፍል የተደርሰ ሲሆን በጊዜው ይሰራበት ከነበረው የአስተሳሰብ ዘዴ ለየት ባለ መልኩ የፍልስፍናን እና የግብረገብን ጥናቶች መርምሯል። የመጽሃፉ አትኩሮቶች፡ የዘላለማዊ ምልልስ፣ ኃይልን መፍቀድ ፣ የአዳዲስ ዋጋ ወይም ህግጋት አስፈላጊነት፣ የአምላ ...

                                               

ሃይማኖት

ሃይማኖት አንድ ሕብረተሠብ የሚያምንባቸው ጽኑ እምነቶች መሠረት ነው። በዓለም ውስጥ በርካታ ልዩ ሃይማኖቶች አሉ። ዋና ዓለማዊ ሃይማናቶች ክርስትና፣ እስልምና፣ አይሁድና፣ የሕንዱ ሃይማኖት እና ቡዲስም ናቸው። እነዚህ ሃይማኖቶች በአንዳንድ አገር በይፋ የመንግሥት ሃይማኖት ሁኔታ አላቸው። ከነዚህ መጀመርያ ሦስቱ. ክርስትና፣ እስልምናና አይሁድና፣ ሁላቸው ከአብርሐም ስለ ተነሡ፣ "አብርሃማዊ ...

                                               

ሕገ ሙሴ

ሕገ ሙሴ በብሉይ ኪዳን ዘንድ ከአስርቱ ቃላት ቀጥሎ ከኦሪት ዘጸአት ፳፩ ጀምሮ የሚገኝ እግዚአብሔር በደብረ ሲና ለሙሴ የገለጸው ሕግ ነው። የእስራኤል ልጆች በዘፈንና በወርቃማ ላም ጣኦት ከተገኙ በኋላ፣ ያህዌ የከበደ ሕግ ሰጣቸው። የሕዝቡ ዘር ለተነበዩ በረከቶች እንዲዘጋጅ፣ ለሙሴ ዘመን የተመጣጠነ ሕግ እንዲሆን፣ የሰው ልጆችን በመቸኰል ሳይሆን በመታገሥ ወደ ሥልጣኔ እንዲያስለምዳቸው፣ ከ ...

                                               

መስቀል

መስቀል ፍቺ:- በአብዛኞቹ የሕዝበ ክርስትና ተከታዮች ዘንድ ኢየሱስ ክርስቶስ የተሰቀለበት መሣሪያ መስቀል ተብሎ ይጠራል።" ክሮስ” የሚለው የእንግሊዝኛ ቃል የተወሰደው ክሩክስ ከሚለው የላቲን ቃል ነው። ሆኖም የመስቀል አምልኮ ከክርስቶስ ዘመን በፊትም ጀምሮ የነበረ ለመሆኑ በርካታ የጽሑፍና የሥነቁፋሮ ማስረጃዎች አሉ። የተወሰኑትን ከዚህ ቀጥሎ ማየት ይቻላል፡- በብዙ ዘመናዊ የመጽሐፍ ቅዱ ...

                                               

መጥምቁ ዮሐንስ

መጥምቁ ዮሐንስ በወንጌላት እንደ ተገለጸ በኢየሱስ ወቅት በይሁዳ የተመላለሰ ሰባኪ ነበር። በክርስትና፣ እንዲሁም በእስልምና፣ በባኃኢ እምነት እና በማንዳይስም እንደ ነቢይ ይቆጠራል። አባቱ ዘካርያስና እናቱ ኤልሳቤት ነበሩ። በአዲስ ኪዳን መሠረት፣ ዮሐንስ በይሁዳ ምድረ በዳ ሲዛወር የግመል ጽጉር ልብስና የቆዳ ቀብቶ ለብሶ መብሉ አንበጣና ማር ነበረ። ንስሐ መግባት እና ለመሲኅ መንግሥት መ ...

                                               

ርግ ቬዳ

ሪግ-ቬዳ በሂንዱ ሃይማኖት ታሪክ ከሁሉ ጥንታዊ የሆነ እምነት ጽሁፍ ነው። የተቀነባበሩበት ቋንቋ በጣም ጥንታዊ የሳንስክሪት አይነት ሲሆን፣ ይህ ቋንቋ የተነገረው ምናልባት ከ1700-1100 ዓክልበ. ያህል እንደ ሆነ ይታመናል። የጽሕፈት እውቀት ከዚያ በኋላ ወደ ሕንድ የደረሰው ሲሆን፣ ግጥሞቹ በቃል ድምጽ ብቻ ተወርሰው እንደ ታወሱ ይታመናል። በአሥር መጻሕፍት ወይም "መንደላ" ይከፈላሉ፤ ...

                                               

ሰይጣን

ሠይጣን በመጽሐፍ ቅዱስና በልዩ ልዩ ሃይማኖት ትምህርት እርኩስ መንፈስ የተጠናወተው ክፉ ኃይል ነው። በተዋሕዶ ሃይማኖት ዘንድ፣ የሰይጣኖች አለቃ ዲያብሎስ አመጸኛ ሆኖ እስከ ዕለተ ደይን ድረስ ይታስራል። በዕለተ ደይንም በእግዚአብሔር ምሕረት ያልዳኑ ሰዎች ሁሉ ከዲያብሎስ ጋር በገሐነመ እሳት ሊቀጡ ነው የሚል እምነት ነው። በአብያተ ክርስትያናት ውስጥ ባሉት ስዕሎች ላይ የዲያብሎስ ቅርጽ ...

                                               

ቁርአን

ቅዱስ ቁርአን ወይንም ቁርአን) የመሃከለኛዉ አለም የእስልምና የቅዱስ መጽሃፍ ወይም የእምነት ጽሁፍ ነዉ፣ በዚህም ትምህርት ይህ ጽሁፍ የመጣዉ በአላህ ፈቃድ ቃሉን በጂብሪል አማካኝነት ለነብዩ ሙሀመድ የወረደ የአላህ ቃል ነው። ቅዱስ ቁርአን ለመጀመርያ ጊዜ በአረብኛ ነበር የተጻፈዉ። አላህ ለቁራን ቃል ገብቶለታል እሱም ማንም ሰዉ መበረዝ እንደማይችል እና ማንም ሰዉ ቃሉን ቀይሮ ህጉን ሊአ ...

                                               

ቅዱስ ዮሴፍ አረጋዊ

ቅዱስ ዮሴፍ በሐዲስ ኪዳን መጀመሪያ አካባቢ ስም አጠራራቸው ከከበረ ደጋግ እስራኤላውያን አንዱ የእመቤታችን ጠባቂ አረጋዊ ቅዱስ ነው ። ትውልዱ ከነገደ ይሁዳ ከንጉሥ ዳዊት ሲሆን አባቱ ያዕቆብ እናቱም ዮሐዳ ይባላሉ ። ቅዱስ ዮሴፍ ድግር ጠራቢ ነበር፤ ይህም ማለት ለእርሻ አገልግሎት በበሬ ለማረስ የሚያስፈልጉ ሞፈርና ቀንበር የሚሠራ ነበር ፡፡ በጉብዝናው ወራት የእመቤታችንን አክስት ማርያ ...

                                               

ቅዱስ ጴጥሮስ

ክርስቶስ ጴጥሮስን ብዙ ጊዜ ከመጥፋት ያዳነው ደቀመዝሙር ነበር ምክኒያቱም በመሰለው መንገድ ወይም በስሜታዊነት እየሱስን ሳያማክር ይናገር ፣ይመራ ስለነበር ነው ። ይህም ገና በመንፈሳዊ ዕውቀት ስላላደገ ሆነ ። በተለይ እየሱስ ስለ ስቃዩ፣ሞቱ፣መነሳቱ ለደቀመዝሙሮቹ ሲነግራቸው ጴጥሮስ ባለመረዳቱ ክርስቶስ የዛን ጊዜ ለጴጥሮስ አጥብቆ ጸለየለት በኋላው የሚፈታተነውን ስለሚያውቅ ። ለነገሩ "እ ...

                                               

ቡዲስም

ቡዲስም በጎታማ ቡዳ ትምህርቶች የተመሠረተ እምነት ነው። ይህም በ፮ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ. የኖረ የሕንድ አገር መስፍን ነበረ። ቡዲስም በካምቦዲያ እና በቡታን በይፋ የመንግሥት ሃይማኖት ነው። የቡዲስም መጀመርያ እንደ አንድ የሕንድ አገር ፍልስፍና ነበረ። በጎታማ ትምህርት የጽድቅ ኑሮ የሚይዙ ሰዎች ወደ ከፍተኛ ደረጃ ደርሰው ከሰምሳረ ወይም ከተመላሽ-ትስብዕት ማምለጥ፣ ከሕልውና ወደ " ...

                                               

ቤተ መቅደስ

ቤተ መቅደስ የሚለውን ቃል ብዙ ጊዘ የሚጠቀሙት ክርስቲያኖች ናቸው። በቤተ ክርስቲያን ዉስጥ ያለች መጸለያ ቦታ ነች። በኢየሩሳሌም የተገኘው የአይሁድ መጸለያ ቦታ ደግሞ "ቤተ መቅደስ" ይባላል። በተጨማሪ ከክርስትና ውጭ ያሉት መጸለያ ቦታዎች "ቤተ መቅደስ" ሊባሉ ይቻላል። ለምሳለ፦ የሕንዱ ቤተ መቅደስ፣ የአረመኔ ቤተ መቅደስ። :

                                               

ብሉይ ኪዳን

ብሉይ ኪዳን ከክርስቶስ ልደት በፊት በልዩ ልዩ ሰዎች እንደ ሙሴ፣ ዳዊት፣ ሰሎሞን፣ ወይም ነቢያት እንደ ዳንኤል የተጸፈው የመጽሐፍ ቅዱስ መጀመሪያ ክፍል ነው ። እነዚህ መጻሕፍት በጠቅላላ በአይሁድና እና በክርስትና ይቀበላሉ። ተጨማሪ አዋልድ ወይም ዲዩተሮካኖኒካል መጻሕፍት በአንዳንድ ክፍሎች እንደ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፣ በሌሎችም ከብሉይ ኪዳን ጋራ ቀኖናዊ የሚቀበ ...

                                               

ትንሳዔ

ትንሳዔ የፋሲካ በዓል ስም ከመሆኑ በላይ ከሙታን መነሣትን የሚያረጋግጥልን ማስረጃ ፣ መላው የክርስትና እምነት ተከታይ ተስፋ የሚያደርገው እውነታና ክርስትናን የሰው ልጅ በደስታ እንዲቀበለው የሚያደርገው ኢየሱስ ክርስቶስ የሠራልን ሥራ ነው።

                                               

ትንቢት

ትንቢት አውነት ከሆነ ከእግዚአብሔር መንፈስ ተመርተው የሚነበዩት ሲሆን የሚፈጸም ነው። አለዚያ ደሞ ይህን ትንቢት ሰምቶና ኣንብቦ በንሥሐ ካልተመለሳችህ ትንቢቱ ይፈፀማልና ኣስቡበት እንደ ትንቢተ ዮናስ የሚል አይነት በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አለ። አምላክ ለሰው ልጆች ጥቅም ወደ ነቢይ ያቀረበው ማናቸውም ቃል ትንቢት ተብሎ ይቆጠራል። እንዲሁም ብዙ ሀሣዌ ነቢዮች የጣኦቱም በአል አረመኔ ነቢዮች ...

                                               

አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ

ገብረ መንፈስ ቅዱስ በልምድ አቦ ፣ ግብፃዊ ሲሆኑ ከዕድሜያቸው ከ፭፻ዎቹ ፫፷፪ቱን በኢትዮጵያ ሲያሳልፉ የዝቋላን ታላቅ ደብር የመሠረቱና ብዙ ታአምር የሠሩ ፃድቅ ቅዱስ ናቸው ። ንኂሳ በሚባል አገር የሚኖሩ ስምዖንና አቅሌሲያ የተባሉ፣ ልጅ በማጣት ለሠላሳ ዓመታት ያህል ሲያዝኑ ሲኖሩ፣ ሥሉስ ቅዱስ በአቅሌሲያ መኀፀን ሀብተ ፀጋን ቢያሳድሩ በአምላኩ ኃይል አናብስትን የሚገዛ ኃጢያትን ይቅር ...

                                               

አብርሃም

አብርሃም በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት በዑር ከላውዴዎን አብራም ተብሎ ተወልዶ በኋላ ወደ ካራንና ወደ ከነዓን ግብፅም የሄደው የዕብራውያንና፣ የእስማኤላውያን የብዙ ሕዝቦች አባት ነበረ። የአብርሃም ታሪክ በተለይ የሚታወቀው ከብሉይ ኪዳን ኦሪት ዘፍጥረት መጽሐፍ ውስጥ ነው። በተጨማሪ መጽሐፈ ኩፋሌ ስለ አብርሃም ሕይወት ብዙ ምዕራፍ ይሰጣል። 1936 ዓ.ዓ. - አብራም የዑርን አረመኔ መቅደስ አቃ ...

                                               

አይሁድና

የአይሁድ እምነት ከሶስቶች ምኖኤስቶች ሀያምኖች ጥንታዊና የመጀመሪያ ሃይማኖት ነው ፤ ክርስትና የወጣው ከዚህ ሃይማኖት ነው። እስልምና ሃይማኖት እንዲመሠረት ብዙ ተጽእኖ አድርጉአል። ኻይባር - 594 ዓክልበ 621 ዓም. አረቢያ ነሓርዴያ - 10-25 ዓም. በአመጽ በፓርጢያ ላይ ኢራቅ ማሖዛ - 487-494 ዓም. በአመጽ በፋርስ ላይ ኢራቅ ሐስሞናዊ መንግሥት - 118-71 ዓክልበ. ጥንታዊ ...

                                               

ኤዎስጣጤዎስ

በግዕዝ፡ ኤዎስጣቴዎስ ወይም ዮስጣቴዎስ፣ በጥንት ግሪክ: Εὐστάθιος ሲነበብ ኤዎስታቴዎስ፣ ከሐምሌ ፭ ቀን ሺ፪፻፷፭ – ሺ፪፫፵፬ በኢትዮጵያ ሰለሞናዊ መንግሥት አገዛዝ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ታላቅ መሪ የነበሩ አባት ናቸው። በጣም አጥብቀው ከሚያስተምሩት ትምህርት ስለ ሰንበት መከበር ነበረ። ተከታዮቻቸው የኤዎስጣጤዎስ ቤት ወይም በግል ሲጠሩ ኤዎስጣጤዎሳውያን ይባሉ ነበር ለተዋህ ...

                                               

ኦሪት

ኦሪት ማለት በተለይ የብሉይ ኪዳን መጀመርያ ፭ መጻሕፍት ወይም የሙሴ መጻሕፍት ማለት ነው፣ ወይም በእብራይስጥ "ቶራህ" የተባለው ክፍል። ኤነዚህም ፭ መጻሕፍት፦ ኦሪት ዘሌዋውያን ኦሪት ዘፍጥረት ኦሪት ዘኊልቊ ኦሪት ዘዳግም ኦሪት ዘጸአት "የኦሪት ሕግ" ማለት በነዚህ መጻሕፍት ውስጥ የተጻፈው አስርቱ ቃላትና ሕገ ሙሴ ነው። በዘመናዊ አማርኛ "ኦሪት" ለዕብራይስጥ "ጦራህ" ወይም ለግሪክኛ ...

                                               

ኦሪት ዘፍጥረት

ኦሪት ዘፍጥረት የመጽሐፍ ቅዱስ፣ የብሉይ ኪዳንና የኦሪት የመጀመሪያው መፅሐፍ ነው። በዚሁ መጽሐፍ ከሥነ-ፍጥረት፣ የዔድን ገነት ጀምሮ እስከ ዮሴፍ ዕረፍት በጌሤም ድረስ ይተረካል። በተለይ ለአብርሃም፣ ለወላጆቹና ለተወላጆቹ ትኩረት ይሰጣል። የኖኅ ልጆች፣ የባቢሎን ግንብ ከዚህ ጥቂት ክፍለዘመናት በኋላ አብርሃም ከአረመኔነት ወደ እግዚአብሔር ዞረ። ማየ አይኅ፣ የኖህ መርከብ ስለ ሰዶም፣ እ ...

                                               

ክርስትና

ክርስትና በኢየሱስ ክርስቶስ ሕይወትና ትምህርት የተመሠረተ እምነት ነው። የክርስትና መጀመርያ የሚተረክበት አዲስ ኪዳን በተለይም ወንጌልና የሐዋርያት ሥራ ነው። የቅሌምንጦስ ስነ ጽሑፍ እንደሚለው ረቢ ኢየሱስ በይሁዳ ክፍላገር ገና ሲያስተምር፣ ደቀ መዝሙሩ ባርናባስ በሮሜ ከተማ አደባባይ ቆሞ ኢየሱስ መሲኅ መሆኑን አዋጀ፤ ይህ ታሪክ ግን አሁን በምዕራባውያን መምኅሮች ዘንድ አጠያያቂ ሆኗልና ...

                                               

ክርስቶስ

ክርስቶስ ማለት ከግሪክኛ ቋንቋ Χριστός ነው፤ ይህም ለመሢሕ ትርጒም ነው። በክርስትና እምነት እንደ ኢየሱስ ክርስቶስ ስያሜ ይጠቀማል፤ "የተቀባ" ማለትም ወልድ ሆኖ ለንጉሥነት ማለት ነው። "በእርሱ የመለከት ሙላት ሁሉ በሰውነት ተገልጦ ይኖራልና" በአዲስ ኪዳን የተመሠረተ እምነት ነው። በትምህርተ ሥላሴ ዘንድ እሱ ብቻ መላው አምላክ ሳይሆን የፈጣሪው ክንድ ወይም አካል ነው፤ እንደ አ ...

                                               

ወደ ሮማውያን ፩

ወደ ሮማውያን በአዲስ ኪዳን የመጀመሪያው መልዕክት ሲሆን ቅዱስ ጳውሎስ በቆሮንጦስ እያለ በ፶፮ - ፶፰ ዓ.ም. የጻፈው መልዕክት ነው ። ከመልዕክቶቹ ሁሉ ረዥም ይኸው ወደ ሮማውያን ነው ፣ በ፲፮ ምዕራፎች ይከፈላል ። ይህኛው ምዕራፍ ፩ ሲሆን ፴፪ ንዑስ ክፍሎችን ያካትታል ። ቅዱስ ጳውሎስ ለሮማውያን መልዕክቱን የጻፈበት ምክኒያት አይሁዳውያንና ሮማውያን በሰላም አንድላይ በሮም ለብዙ ዘመን ...

                                               

ወደ ሮማውያን ፪

ወደ ሮማውያን በአዲስ ኪዳን የመጀመሪያው መልዕክት ሲሆን ቅዱስ ጳውሎስ በቆሮንጦስ እያለ በ፶፮ - ፶፰ ዓ.ም. የጻፈው መልዕክት ነው ። ይህ ምዕራፍ ፪ ሲሆን በ፳፱ ንዑስ ክፍሎች ይከፈላል ። ቅዱስ ጳውሎስ ለሮማውያን መልዕክቱን የጻፈበት ምክኒያት አይሁዳውያንና ሮማውያን በሰላም አንድላይ በሮም ለብዙ ዘመን ሲኖሩ ቆይተው ክርስትና በተመሠረተበት ወቅት ፣ አይሁዳውያን ክርስቶስ እኛን ነው የ ...

                                               

ወደ ሮማውያን ፫

ወደ ሮማውያን በአዲስ ኪዳን የመጀመሪያው መልዕክት ሲሆን ቅዱስ ጳውሎስ በቆሮንጦስ እያለ በ፶፮ - ፶፰ ዓ.ም. የጻፈው መልዕክት ነው ። ይህ ምዕራፍ ፫ ሲሆን በ፴፩ ንዑስ ክፍሎች ይከፈላል ። ቅዱስ ጳውሎስ ለሮማውያን መልዕክቱን የጻፈበት ምክኒያት አይሁዳውያንና ሮማውያን በሰላም አንድላይ በሮም ለብዙ ዘመን ሲኖሩ ቆይተው ክርስትና በተመሠረተበት ወቅት ፣ አይሁዳውያን ክርስቶስ እኛን ነው የ ...

                                               

ወደ ሮማውያን ፬

ወደ ሮማውያን በአዲስ ኪዳን የመጀመሪያው መልዕክት ሲሆን ቅዱስ ጳውሎስ በቆሮንጦስ እያለ በ፶፮ - ፶፰ ዓ.ም. የጻፈው መልዕክት ነው ። ይህ ምዕራፍ ፬ ሲሆን በ፳፬ ንዑስ ክፍሎች ይከፈላል ። የሚያተኩረውም የአብርሃም እምነት ላይ ነው ። ቅዱስ ጳውሎስ ለሮማውያን መልዕክቱን የጻፈበት ምክኒያት አይሁዳውያንና ሮማውያን በሰላም አንድላይ በሮም ለብዙ ዘመን ሲኖሩ ቆይተው ክርስትና በተመሠረተበት ...

                                               

ወደ ሮማውያን ፭

ወደ ሮማውያን በአዲስ ኪዳን የመጀመሪያው መልዕክት ሲሆን ቅዱስ ጳውሎስ በቆሮንጦስ እያለ በ፶፮ - ፶፰ ዓ.ም. የጻፈው መልዕክት ነው ። ይህ ምዕራፍ ፭ ሲሆን በ፳፩ ንዑስ ክፍሎች ይከፈላል ። ቅዱስ ጳውሎስ ለሮማውያን መልዕክቱን የጻፈበት ምክኒያት አይሁዳውያንና ሮማውያን በሰላም አንድላይ በሮም ለብዙ ዘመን ሲኖሩ ቆይተው ክርስትና በተመሠረተበት ወቅት ፣ አይሁዳውያን ክርስቶስ እኛን ነው የ ...

                                               

ወደ ሮማውያን ፮

ወደ ሮማውያን በአዲስ ኪዳን የመጀመሪያው መልዕክት ሲሆን ቅዱስ ጳውሎስ በቆሮንጦስ እያለ በ፶፮ - ፶፰ ዓ.ም. የጻፈው መልዕክት ነው ። ይህ ምዕራፍ ፮ ሲሆን በ፳፫ ንዑስ ክፍሎች ይከፈላል ። መልዕክቱም የሚያስረዳው ፣ ክርስቲያኖች በማመንና በመጠመቅ ለኃጢያት ሙት እደሚሆኑና መሆንም እንዳለባቸው ነው ። ቅዱስ ጳውሎስ ለሮማውያን መልዕክቱን የጻፈበት ምክኒያት አይሁዳውያንና ሮማውያን በሰላም ...

                                               

ዕንቁጣጣሽ

ዘመነ ማቴዎስም፣ ዘመነ ማርቆስም፣ ዘመነ ሉቃስም ሆነ ዘመነ ዮሐንስ፤ በአራቱም ዘመናት አስቀድሞ ርእሰ ዓውደ ዓመት ቅዱስ ዮሐንስ ይዘከራል፡፡ ዮሐንስ የስሙ ትርጉም "ጸጋ እግዚአብሔር" ማለት ነው፡፡ ዘመናት ዘመናትን እየወለዱ፣ ሰዓታት ደቂቃን ቅጽበትን /ሰኮንድን/ ሳይቀር እየሰፈሩ/እየቆጠሩ/ ዕለታት ሳምንታትን፣ ሳምንታት ወራትን፣ ወራት ዓመታትን አሁን ላለንበት ዘመን ደርሰናል፡፡ ዓውደ ...

                                               

የሂንዱ ሃይማኖት

የሂንዱ ሃይማኖት ወይም ሂንዱኢዝም የሕንድ አገር ዋና ሃይማኖት ነው። እስከ 1998 ዓ.ም. ድረስ በይፋ በኔፓል የመንግሥት ሃይማኖት ሆኖ ነበር። የሂንዱ ሃይማኖት መንስኤ በ1500 አክልበ. ገደማ ወደ ሕንድ የወረሩት አርያኖች ነገዶች ያመኑበት በርግ ቬዳ የተገለጸው "ቬዲክ ሃይማኖት" ነበር። ይህ ቬዲክ ሃይማኖት ከኗሪዎቹ ከድራቪዲያን ብሔሮች እምነቶች ጋራ ሲቀላቀል አንድላይ የሂንዱ ሃይማ ...