ⓘ Free online encyclopedia. Did you know? page 37
                                               

መኮንን እንዳልካቸው

ራስ ቢትወደድ መኮንን እንዳልካቸው ፤ አርበኛ፣ ስደተኛ፣ የውጭ ጉዳይ አደራዳሪ፣ ታላቅ ደራሲና በንጉሠ ነገሥቱ መንግሥት የመጀመሪያው ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ያገለገሉ ኢትዮጵያዊ ናቸው። መኮንን እንዳልካቸው የካቲት ፲ ቀን ፲፰፻፹፫ ዓ/ም ከአባታቸው ከባላምባራስ እንዳልካቸው አብርቄ እና ከናታቸው ከወይዘሮ አቦነሽ ተክለ ማርያም በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ተጉለት፣ አዲስጌ ላይ ተወለዱ። ትምህርታቸ ...

                                               

ገብረ ክርስቶስ ደስታ

በኢትዮጵያ የተገኙ የጥበብ ሰዎች በሥራዎቻቸው የቱንም ያህል መለኪያ ቢቀመጥላቸው ለገ/ክርስቶስ ግን ”ይህ ቀረው” ለማለት ማጣፊያው ያጥር ይሆናል፡፡ በሀሳቡና በስሜቱ ተፈትለው በጌጡት ስራዎቹ የተደነቅነውን ያክል ከአስተዋይነቱ፤ ከሥብእናውና ከማንነቱ እንደዚሁም ከጠንካራ ሠራተኝነቱ የምንማራቸው ብዙ ቁምነገሮች አሉ፡፡ በተወለን ሥራዎቹ ቀን ቀንን እየወለደው ሲቀጥል የዚህ ሠው ሥራዎች ውርስ ...

                                               

ቁስቋም ማርያም

ደብረ ፀሐይ ቍስቋም ማርያም ከጎንደር ከተማ በስተ ስሜን ምዕራብ ወጣ ብሎ በሚገኘው በደብረ ፀሐይ ቁስቋም የተሰራ ቤተክርስቲያን ነው። ደብረ ፀሓይ ቁስቋም በእቴጌ ምንትዋብ፣ ከ1725 ዓ.ም. እስከ በ1738ዓ.ም. ተገንብቶ የተጠናቀቀ ሲሆን በጊዜው 360 መስታዎቶች የነበሩት፣ በቀይና ሰማያዊ ሃር አልባሳት ያሸበረቀ፣ እንደ ደብረ ብርሃን ስላሴ በጥሩ ኪነት የተዘጋጀ፣ ከወርቅና ከብር የተሰ ...

                                               

ሰብለ ወንጌል

እቴጌ ሰብለ ወንጌል የዓፄ ልብነ ድንግል ሚስት ስትሆን ከንግስት እሌኒ ሞት በሁዋላ በኢትዮጵያ ውስጥ ከፍተኛ ቦታ የነበራት ሴት መሪ ናት። የነበረችበት ዘመን፣ የአህመድ ግራኝ ጦር በቱርክ ጠመንጃ አንጋቢወች ታግዞ ብዙ የኢትዮጵያን ክፍል የተቆጣጠረበት ወቅት ነበር። በዚህ የጦርነት ዘመን የመጀምሪያ ልጇ ፍቅጦር ሲገደል አራተኛው ልጇ በምርኮ ወደ የመን ተግዞ ነበር። ዓፄ ልበነ ድንግል በ1 ...

                                               

ብላታ አየለ ገብሬ

ብላታ አየለ ገብሬ የውጭ ጉዳይ አደራዳሪ ፤ የውጭ ዜጎች ልዩ ፍርድ-ቤት ሰብሳቢ፤ የፍርድ ሚኒስቴር፤ የንጉሠ ነገሥቱ መንግሥት እንደራሴ፤ የዘውድ አማካሪ ሆነው የሠሩ ሲሆን የታኅሣሥ ግርግር ጊዜ ከሌሎች መሳፍንት እና መኳንንት ጋር ተይዘው ተገድለዋል። ብላታ አየለ ከአማርኛ በስተቀር፤ ፈረንሳይኛ፤ እንግሊዝኛ፣ ጣልያንኛ እና አረብኛ ጠንቅቀው ያውቁ ነበር። ወላጆቻቸው የጎንደር ተወላጆች ሲሆ ...

                                               

አክሊሉ ሀብተ-ወልድ

ጸሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሰው ሲሆኑ በ ጣልያን ወረራ ጊዜ አምስቱን ዓመት ሙሉ በፓሪስ የኢትዮጵያ ጉዳይ ፈጻሚ፤ በዠኔቭ በዓለም መንግሥታት ማኅበር የኢትዮጵያ ዋና ጸሐፊ ከድል በኋላም በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርነት እና እስከ አብዮት ፍንዳታ ድረስም በዓፄ ኃይለ ሥላሴ መንግሥት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስቴር ነበሩ። ከአብዮቱ ፍንዳታ በኋላ አቃቂ ታስረው ከቆዩ በኋላ ያለ ...

                                               

ወልደ ጊዮርጊስ ወልደ ዮሐንስ

ፀሐፊ ትዕዛዝ ወልደ ጊዮርጊስ ወልደ ዮሐንስ በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ መንግሥት በተላለያዩ ጊዜያት የፅሕፈት፤ የእርሻ፤ የአገር ግዛት እና ገንዘብ ሚኒስቴር እንዲሁም የጠቅላይ ግዛት አስተዳዳሪ በመሆን አገልግለዋል። በትውልድ አገራቸው ቡልጋ ቤተ ክርስቲያን ያሠሩ ትልቅ ሁለ ገብ ሰው ነበሩ። ወደፊት የንጉሠ ነገሥቱን መንግሥት የሚደመድመው የስድሳ ስድስቱ አብዮት በተፋፋመበት ወቅት፣ እኚህ ሰው ...

                                               

ባቢሎን በሳሎን

ባቢሎን በሳሎን ከታህሳስ 17፣ 2002 ጀምሮ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ተአትር ለዕይታ የበቃ የኮመዲ ዘውግ ያለው የውድነህ ክፍሌ ድርሰት ሲሆን አዘጋጁ ደግሞ ተስፋዬ ገብረሐና ናቸው። በሕዝቡ ጥያቄ መሠረት በድጋሚ ወደ መድረክ መጋቢት 18 ቀን 2011 ዓ.ም ተመልሶም ነበር።

                                               

ነቃሽ

ነቃሽ በሚያዚያ 03 ቀን 1991 በአዲስ አበባ ማዘጋጃ ቤት ባህልና ቲያትር አዳራሽ የታየ የኢትዮጵያ ቴአትር ድራማ ነው። ነቃሽ በድጋሚ መጋቢት 24 ቀን 2011 ዓ.ም. ወደ መድረክ ተመልሷል፤ በሐገር ፍቅር ትያትርም መታየት ጀምሮ ነበር።

                                               

መዝገበ ቃላት

የአማርኛ ወደ አማርኛ እና የአማርኛ ወደ እንግሊዝኛ መዝገበ ቃላት እ.ዚህ ይገኛል፦ ዊክሽነሪ አማርኛ እንግሊዝኛ መዝገበ ቃላት 1833 -- 1833 ዓ.ም የታተመ -- እንግሊዝኛ Amharic English Dictionary published in 1833 አማርኛ ላቲን መዝገበ ቃላት 1690 -- በ1690 ዓ.ም የታተመ የአማርኛ እና ላቲን ቋንቋ መዝገበ ቃላት። Amharico Latine dicti ...

                                               

ሰው ለሰው

ለሰው ከመጋቢት 03፣ 2010 ጀምሮ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ለዕይታ የበቃ የአማርኛ ተከታታይ ድራማ ሲሆን ፕሮድዩስ ያደረጉት ብስራት ገመቹ ፣ መስፍን ጌታቸው ፣ ዳንኤል ኃይሌ እና ሰለሞን ዓለሙ ናቸው። የድርሰት ሥራው የታምሩ ብርሃኑ ፣ መስፍን ጌታቸው ፣ ነብዩ ተካልኝ እና ሰለሞን ዓለሙ ፈለቀ ነው።

                                               

የዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ ድምፅ መልዕክት ወደ ንግሥት ቪክቶሪያ

የዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ ድምፅ መልዕክት ወደ ንግሥት ቪክቶሪያ በ፲፰፻፺፩ ዓ.ም. ዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ ለእንግሊዟ ንግሥት ቪክቶሪያ በፎኖግራፍ ድምፅ መቅርጫ አድርገው የላኩት የድምፅ ደብዳቤ ነበር። ይህንን መልክት በአዲስ አበባ የብሪታኒያው ዋና መላክተኛ ጆን ሌን ሃሪንግቶን ግንቦት ፳፯ ቀን ፲፰፻፺፩ ዓ/ም ለብሪታኒያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በላከው ደብዳቤ መረከቡን ሲገልጽ በቅጅው ላይ የእ ...

                                               

ዳግማዊ ምኒልክ

".ማንም ሰው ለመማርና ለመሠልጠን መድከም አለበት።" በ፲፰፻፺፰ ዓ.ም ስለትምሕርት ያስነገሩት አዋጅ "እናንተ አንድ ልብ ከሆናችሁ በምቀኝነት እርስ በርሳችሁ ተዋግታችሁ ካላለቃችሁ በቀር ኢትዮጵያን አገራችንን ለሌላ ለባእድ አትሰጧትም፤ ክፉም ነገር አገራችንን አያገኛትም። ነፋስ እንዳይገባባችሁ አገራችሁን በያላችሁበት በርትታችሁ ጠብቁ፤ ወንድሜ እየተባባላችሁ ተደጋገፉ፤ የኢትዮጵያን ጠላት ...

                                               

ዓለማየሁ ቴዎድሮስ

ልዑል ዓለማየሁ ቴዎድሮስ የ ዳግማዊ ዓፄ ቴዎድሮስ እና የወይዘሮ ጥሩወርቅ ውቤ ልጅ ነበር። በ1860 ዓ.ም አፄ ቴዎድሮስ ከእንግሊዞች ጋር ባደረጉት ጦርነት ልጃቸው ልዑል አለማየሁ ቴዎድሮስ ወደ እንግሊዝ ሀገር ተወስዶ ነበር፡፡ በዛሬው የኛ አምዳችንም የዚህን ልዑል ባዕድ ሀገር ኑሮ ልናስቃኛችሁ ወደድን፡፡ ልዑል አለማየሁ ሚያዚያ 5 ቀን 1853 ዓ.ም በደብተረ ታቦር ከተማ ነበር ውልደቱ፡ ...

                                               

ዓፄ ቴዎድሮስ

ዳግማዊ ዓፄ ቴዎድሮስ ከ፲፰፻፵፯ ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ዕለተ ሞታችው ድረስ የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ነበሩ። በትውልድ ስማቸው ካሳ ኀይሉ ሲባሉ፣ በፈረስ ስማቸው አባ ታጠቅ ፣ በወታደራዊ ስማቸው መይሳው ካሳ እና እንዲሁም አንድ ለናቱ ተብለው የሚታወቁ የ19ኛው ክፍለ ዘመን ኢትዮጵያ ወታደርና ፖለቲከኛ ነበሩ። ቴዎድሮስ ጥር ፮ ቀን ፲፰፻፲፩ ዓ.ም. ሻርጌ በተባለ ቦታ ቋራ ውስጥ፣ ከጎንደር ...

                                               

ዓፄ ዘርአ ያዕቆብ

አጼ ዘርአ ያዕቆብ በዘውድ ስማቸው ቆስጠንጥንዮስ ከአባታቸው ቀዳማዊ ዳዊት እና ከእናታቸው ንግስትክብረ እግዚ በ1399 እ.ኤ.አ. ከአዋሽ ወንዝ አጠቀብ ትገኝ በነበረው ትልቅ ተብላ በምትጠራው መንደር የድሮውፈተገር ክፍለ ሐገር ተወለዱከቀኝ ያለውን ካርታ ይመልከቱ ። የነገሡበትም ዘመን 1434 - 1468 እ.ኤ.አ. ነበር። ያረፉትም በደጋ ደሴት፣ ጣና ሃይቅ ነው። በ ኢሲራክ ዘሽሌ ገብረኪዳ ...

                                               

ዓፄ በካፋ

ዓጼ በካፋ የነገሡት ከእ.ኤ.አ ከግንቦት18፣ 1721 እስከ መስከረም 19፣1730 ነበር። በካፋ የቀዳማዊ እያሱ ልጅ ሲሆን ከሱ ቀድሞ የነገሱት ቀዳማዊ ተክለሃይማኖትና ሳልሳዊ ዳዊት ወንድም ነበር። ትውልዳቸውም ከ ጎዣም ይመዘዛል

                                               

ፋሲለደስ

ዓፄ ፋሲለደስ ወይም ዓፄ ፋሲል ከአባታቸው አፄ ሱሰኒዮስ እና እናታቸው ልዕልት ስልጣነ ምገሴ በመገዛዝ፣ ሸዋ ህዳር 10፣ 1603 ተወለዱ። የነገሱበትም ዘመን ከ1632 እስከ ጥቅምት 18, 1667 ነበር።

                                               

የካናዳ ጥንታዊ ኗሪዎች

የካናዳ ጥንታዊ ኗሪዎች በካናዳ አገር 1974 ዓ.ም. ሕገ መንግስት ሥር ኢንዲያን ፤ ሜቲ ፤ እና እኑዊት ናቸው። እነዚህ 3 ክፍሎች አንድ ላይ ደግሞ "መጀመርያ ሕዝቦች" ይባላሉ። በካናዳ በተደረገው 1993 ቆጠራ ዘንድ፣ የጥንታዊ ኗሪዎች ብዛት ከ900.000 በለጠ። በዚህ ቁጥር ውስጥ 600.000 ከመጀመርያ አገሮች ዘር፤ 290.000 ሜቲ፣ እና 45.000 እኑዊት ይከተታሉ። የጥንታዊ ኗ ...

                                               

ቡሩንዲ

የቡሪንዲ ሪፕብሊከ የተባለ ሲሆን) በአፍሪካ ውስጥ የምትግኝ ተንሽ አገር ናት። በሩዋንዳ፥ ታንዛኒያ፥ እና በኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ ትዋሰናልች። አገሯ ወደብ-የለሽ ብትሆንም ከታንጋንዪካ ሐይቅ ጋር ትዋሰናለች። የቡሩንዲ ዋና ከተማ እስከ ታህሳስ 2011 ዓም ድረስ ቡጁምቡራ ሲሆን ከዚያ ወደ ጊቴጋ ተዛወረ። የሀገሩ የህዝብ ብዛት ወደ 8.7 ሚሊዮን እንደሆነ ይገመታል። የቱዋ፣ ቱትሲና ሁቱ ...

                                               

አንጎላ

አንጎላ ፣ በይፋ የአንጎላ ሪፑብሊክ በደቡብ-ምዕራብ አፍሪካ የምትገኝ ሀገር ስትሆን ከናሚቢያ ፣ ከኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ ፣ እና ከዛምቢያ ጋር ድንበር ትጋራላች። በምዕራብ ጫፍ ከአትላንቲክ ውቅያኖስ ጋር ትገናኛለች። የፖርቹጋል ቅኝ-ተገዥ ነበረች። ነዳጅ እና አልማዝ ከተፈጥሮ ሀብቶቿ የሚመደቡ ናቸው። የአንጎላ የሕግ-አስፈጻሚ ፕሬዝዳንቱን ፣ ጠቅላይ ሚኒስትሩን እና የሚኒስትሮች ካውንስ ...

                                               

ዚምባብዌ

የዚምባብዌ ሪፐብሊክ ከዚህ በፊት የሮዴዢያ ሪፐብሊክ በመባል የምትታወቅ ስትሆን፣ በደቡብ አፍሪካ የምትገኝ ወደብ-የለሽ ሀገር ናት። ዚምባብዌ ደቡብ አፍሪካ ፣ ቦትስዋና ፣ ዛምቢያ እና ሞዛምቢክን ትዋሰናለች። የዚምባብዌ ስም የመጣው ከ "ድዚምባ ድዜማᎆ" ሲሆን በሾና ቋንቋ "የድንጋይ ቤቶች" ማለት ነው።

                                               

ዩጋንዳ

ከአረቦችና አውሮፓውያን በ1800ቹ ከመድረሳቸው በፊት ብዙ የሚታወቅ ነገር አልነበረም። በ15ተኛ መቶ ክፍለ-ዘመን ችዌዚ የተባለውን መንግስት በአፈ ታሪክ ይገኛል። አረቦችና አውሮፓውያን በ19ኛው መቶ ክፍለ-ዘመን ሲደርሱ ብዙ መንግሥቶች በቦታው ነበሩ። እነዚህም በንዮሮ ፣ ቡሶጋ ፣ ቡጋንዳ ፣ ቶሮ እና አንኮልን ያጠቃልላሉ። ከ1894 እ.ኤ.አ. ጀምሮ በታላቁ ብሪታን ስትመራ ነበር። የተለያ ...

                                               

ላይቤሪያ

ላይቤሪያ ፣ በይፋ የላይቤሪያ ሪፐብሊክ ፣ በምዕራብ አፍሪካ የምትገኝ ሀገር ናት። በጊኒ፣ ኮት ዲቯር፣ ሴራሊዮን እና በአትላንቲክ ውቅያኖስ ትዋሰናለች። ላይቤሪያ የቅኝ ግዛት ሆና በ1822 እ.ኤ.አ. ከአሜሪካ በመጡ ነጻ የወጡ ባሪያዎች የተመሠረተች ሲሆን በአካባቢው ግን የተለያዩ ብሔሮች ለብዙ ምእተ አመታት ኖረዋል። መሥራቾቹ ዋና ከተማቸውን ሞንሮቪያ ብለው ለአሜሪካን ፕሬዝዳንት ጄምስ ሞ ...

                                               

ሴኔጋል

ሴኔጋል ወይም የሴኔጋል ሪፐብሊክ በምዕራብ አፍሪካ የሚገኝ ሀገር ነው። ሴኔጋል ከምዕራብ በሴኔጋል ወንዝ፣ ከሰሜን በሞሪታንያ፣ ክምሥራቅ በማሊ እና ክደቡብ በጊኒና ጊኒ-ቢሳው ይዋሰናል። የጋምቢያ ግዛት እንዳለ በሴኔጋል ውስጥ ነው የሚገኘው። የሴኔጋል የቆዳ ስፋት 197.000 ካሬ ኪ.ሜ. የሚጠጋ ሲሆን የሕዝብ ብዛቱ ደግሞ ወደ 14 ሚሊዮን እንደሆነ ይገመታል። የሴኔጋል የአየር ሁኔታ የየም ...

                                               

ግብፅ

ግብፅ ወይም ምጽር፣ ምሥር በሰሜን ምስራቅ ኣፍሪካ የምትገኝ አገር ናት። 77 ሚሊዮን ከሚሆነው ህዝቧ አብዛኛው ከናይል ወንዝ ዳርቻ በአንድ ኪሎሜትር ክልል ውስጥ ይገኛል። የግብፅ አብዛኛው መሬት በሰሃራ በረሃ ክልል ውስጥ ይገኛል። ዋና ከተማዋ ካይሮ ስትሆን ከአፍሪካም ትልቋ ከተማ ናት። ሌላ ትኩረት የሚሰጣት ከተማ አሌክሳንድሪያ ናት። አሌክሳንድሪያ የአገሪቱ ዋና ወደብ ስትሆን በህዝብ ብ ...

                                               

ቦትስዋና

ቦትስዋና ወይም በይፋ የቦትስዋና ሪፐብሊክ በደቡባዊ አፍሪካ የምትገኝ ወደብ-የለሽ አገር ናት። ቦትስዋና የቀድሞ የብሪታንያ ቅኝ ግዛት ስትሆን ነፃነቷን በመስከረም ፳ ቀን ፲፱፻፶፱ ዓ.ም. ከተቀዳጀች በኋላ መሪዎቿ በነፃ ዴሞክራሲያዊ ምርጫዎች ተመርጠዋል። ቦትስዋና ሜዳማ ስትሆን ከሰባ ከመቶ በላይ በካለሃሪ በርሃ የተሸፈነች ናት። በደቡብና ደቡብ ምሥራቅ ከደቡብ አፍሪካ፣ በምዕራብና ሰሜን ...

                                               

ናሚቢያ

ናሚቢያ በደቡብ-ምዕራብ አፍሪቃ የምትገኝ ሀገር ናት። በምዕራብ በአትላንቲክ ውቅያኖስ፣ በስሜን በአንጎላና በዛምቢያ፣ በምስራቅ በቦትስዋና፣ በደቡብም በደቡብ አፍሪቃ ትካለላለች። በ1982 አመተ ምኅረት ነጻነትዋን ከደቡብ አፍሪቃ ስላገኘች በጣም አዲስ አገር ነች። ዋና ከተማዋ ዊንድሁክ ነው።

                                               

ቄኔዝ

ቄኔዝ በብሉይ ኪዳን መሠረት የካሌብ ታናሽ ወንድምና የእስራኤል መስፍን ጎቶንያል አባት ነበር። ከዚህ በላይ በመጽሐፍ ቅዱስ ስለዚያው ቄኔዝ ሌላ መረጃ አይሰጠም። አንድ ሌላ ጥንታዊ የአይሁዶች ታሪክ ከ62 ዓም አስቀድሞ የተጻፈው "የመጽሐፍ ቅዱስ ጥንታዊነት" ሮማይስጥ፦ Liber Antiquitatum Biblicarum ይባላል። በዚህ ታሪክ ዘንድ፣ የእስራኤላውያን መሪ ኢያሱ ወልደ ነዌ ካረፈ ...

                                               

ዜቡል

ዜቡል በብሉይ ኪዳን መጽሐፈ መሳፍንት 9:28-41 መሠረት በእስራኤል ንጉሥ አቢሜሌክ ዘመን የሴኬም ከንቲባ ነበረ። የሴኬም ሰዎች በገዓል መሪነት በአቢሜሌክ ላይ ባመጹበት ጊዜ፣ ዜቡል መረጃውን ለአቢሜሌክ ያስረዳው ነበር። ሌላ ዜቡል በጥንታዊ የአይሁዶች ታሪክ ከ62 ዓም አስቀድሞ በተጻፈው "የመጽሐፍ ቅዱስ ጥንታዊነት" ሮማይስጥ፦ Liber Antiquitatum Biblicarum ይጠቀሳል። ...

                                               

ገለዓድ

ገለዓድ በብሉይ ኪዳን መሠረት ከዮርዳኖስ ወንዝ ምሥራቅ፣ አሁን በዮርዳኖስ አገር የሆነ ተራራማ አገር ነበር። ገለዓድ መጀመርያ በኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ 31 ይጠቀሳል። ያዕቆብ ከላባን ከፓዳን-አራም የካራን ዙሪያ ወይም "ሁለት ወንዞች ምካከል" በሸሸ ጊዜ ወደ ገለዓድ ተራራ መጣ። በቅርቡ ላባንም እዚያ አገኘውና አብረው አንድ ሐውልትና የጠረፋቸውን ምስክር ድንጋይ ክምችት ሠርተው ስምምነት ...

                                               

ጎቶንያል

ጎቶንያል በ መጽሐፈ መሳፍንት 3:9-11 መሠረት የእስራኤል ፈራጅ ነበር። መጽሐፉ እንደሚተርከው ዕብራውያን ለስምንት አመት ለመስጴጦምያ አራም-ናሓራይም ንጉሥ ኲሰርሰቴም ከተገዙለት በኋላ፣ ለእግዜር ስለ ጮኹ እርሱ የቄኔዝ ልጅ ጎቶንያልን እንደ መሪ አስነሣላቸው። ጎቶንያልም በመንፈስ ቅዱስ ተሞልቶ እስራኤላውያን ንጉሥ ኲሰርሰቴምን ድል ለማድረግ ቻሉና ጎቶንያል ከዚያ ለአርባ ዓመት በሰላም ...

                                               

ፔንስልቫኒያ ጀርመንኛ

ፔንስልቫኒያ ጀርመንኛ በአሜሪካ የሚናገር የጀርመንኛ ቀበሌኛ ነው። ከ150.000 እስከ 250.000 ተናጋሪዎች አሉት። በተለይ በፔንስልቫኒያ በኦሃዮና በኢንዲያና ክፍላገሮች ነው የሚገኙ። ከነዚሁ አብዛኞቹ የአሚሽ ወይም የሜኖኒት አብያተ ክርስትያናት ተከታዮች ናቸው።

                                               

ራስታፋራይ እንቅስቃሴ

ራስታፋራይ በመጀመርያ በ1930ዎቹ እ.ኤ.አ. በጃማይካ የተነሣ እንቅስቃሴና እምነትና አኗርኗር ነው። ዛሬ በአለም ዙሪያ ምናልባት 1 ሚሊዮን ራስታዎች አሉ። የራስታፋራይ እንቅስቃሴ የጀመረው አፄ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ በ1930 እ.ኤ.አ. 1923 ዓም. የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት ዘውድ ከመጫናቸው ቀጥሎ ዜናውስ ወደ ዩናይትድ ኪንግደም ቅኝ ግዛት ደሴት በካሪቢያን ባህር ውስጥ ወደ ጃማይካ በደረ ...

                                               

ቦብ ማርሊ

ሮበርት ኔስታ ማርሊ በ1970ወቹ እና 80ወቹ ከፍተኛ እውቅናን ያገኘ ግን እስካሁን ድረስ ተወዳጅነቱ የቀጠለ የጃማይካ አገር ዘፋኝ ነበር። የሬጌን ሙዚቃ ዘዴ በአለም አቀፍ ደረጃ ታዋቂ እንዲሆን ያደረገ ዋና ሙዚቀኛ ነበር። ዘፈኖቹ ባጠቃላይ መልኩ ስለ ጃማይካ ኑሮ የሚተርኩና ስለ ራስ ተፈሪያን ሃይማኖት የሚያትቱ ነበር። በሌላ አነጋገር ዘፈኖቹ ስለፍቅር ከመተረክ ይልቅ ወደ ፖለቲካና ወደ ...

                                               

የተስፋ ቁልፍ

የተስፋ ቁልፍ በ1924 ዓ.ም. ግድም በጃማይካዊው ሰባኪ ሌናርድ ፒ ሃወል የተጻፈ የራስታፋራይ እንቅስቃሴ ጽሑፍ ነው። ይሄ ጽሁፍ መጀመርያው "ራስታፋራይ" ሊባል የሚችለው ሰነድ ነው፤ ሃወልም ከቅድመኞቹ የራስታፋራይ ሰባኪዎች መካከል አንዱ ነበር። የጻፈው በብዕር ስም "ጎንግ ጉሩ ማራግ" ሥር ነበር። የጃማይካ ቅኝ አገር ባለሥልጣናት እንደ ረባሽ አሠሩት፣ ምናልባት ታስሮ ሳለ ጽሑፉን ያዘጋ ...

                                               

የአንድ ፍቅር ሰላም ትዕይንት

የአንድ ፍቅር ሰላም ትዕየንት በሚያዝያ 14 ቀን 1970 ዓም በኪንግስተን ጃማይካ የተከሠተ ሬጌ ሙዚቃዊ ትርዒት ነበረ። በዚሁ ወቅት በጃማይካ በፖለቲካዊ ፓርቲዎቹ መካከል የእርስ በርስ ጦርነት ያህል ኹኔታ ነበረ። እነኚህ ፓርቲዎች የጃማይካ ሠራተኞች ፓርቲ JLP እና የጃማይካ ሕዝቦች ብሔራዊ ፓርቲ PNP የተባሉ ሲሆን፣ በትዕይንቱ ከፍታ ቦብ ማርሊ እና ቡድኑ ዘ ዌይለርስ ዘፈኑን "ጃምን" ...

                                               

ሮማንሽ

ሮማንሽ ወይም ሩማንች ከስዊስ አገር 4 ብሔራዊ ቋንቋዎች 1ዱ ሆኖ ሌሎቹ 3 ጀርመንኛ ጣልኛና ፈረንሳይኛ ናቸው። ከሮማይስጥ የታደገ ቋንቋ በመሆኑ የሮማንስ ቋንቋ ቤተሠብ አባል ነውና በተለይ የሚመስለው ፈረንሳይኛ ወይም እጣልኛ ነው። የሚናገረው በግራውብውንደን ካንቶን ስዊስ በሚኖሩ 60.000 ሰዎች ነው። ይህ ከስዊስ አገር ሕዝብ ብዛት 1% ብቻ ሲሆን ከስዊስ አገር ብሔራዊ ቋንቋዎች ሁሉ ...

                                               

ዲትር ባክማን

ዲትር ባክማን "ጀርማናዊነት" ና ፍልስፍና አጠና እና በ1969 እ.ኤ.አ. ከዩኒቨርሲቴ ኦፍ ዙሪክ ተማረቀ። ጋዜጠኛ ሆኖ በመጀመርያ ከ1970 እ.ኤ.አ. የ ቬልትቮክ ምጽሔት አዘጋጅ ነበር፤ ከዚያ ታገስ አንጻይገር ምጽሔት አዘጋጅ ሆነ። በኋላ ላይኛ አዘጋጅ ለስዊስ ባሕላዊ ምጽሔት ዱ ሆነ። ከ1975 እ.ኤ.አ. እና 1985 እ.ኤ.አ. መካከል የፕሮ ሄልቬቲያ ባሕላዊ ጉባኤ አባል ነበረ። ከ20 ...

                                               

ፍድቀል

ፍድቀል ሠንጠረዥን የመሰለ የጥንታዊ አይርላንድ ጨዋታ ነበር። ተመሳሳይ ጨዋታ በዌልስ ጒድብወል ተባለ። ፍድቀል የሚታወቀው በተለይ ከሥነ ጽሑፍ ጥቅሶች ሲሆን የጨወታው መልክ ወይም ደንቦች በትክክል እርግጠኛ አይደሉም። ከነዚህ ፍንጮች አሁን ስለ ፍድቀል አጨዋወት በርካታ ልዩ አስተሳስቦች አሉ። ባብዛኞቹ ግመቶች ዘንድ የአንዱ ወገን ንጉሥ በሠንጠረዡ መካከል በመቆም ይጀምራል። ከእርሳቸው መሃ ...

                                               

ሃሪ ፖተር (መፅሐፍ)

የሰባቱም ተከታታይ ክፍሎች ርዕስ እንደሚከተለው ነው። Harry Potter and the Goblet of Fire Harry Potter and the Prisoner of Azkaban Harry Potter and the Philosophers Stone - በተለይም በአሜሪካ ውስጥ በ Harry Potter and the Sorcerers Stone ርዕስ የተሸጠ Harry Potter and the Chamber ...

                                               

ንግሥት ኤልሣቤጥ (ዳግማዊት)

ንግሥት ኤልዛቤት ዳግማዊት የዩናይትድ ኪንግደም ንግሥት ናቸው። እንዲሁም የ15 ሌሎች አገራት ንግሥት ናቸው፣ እነርሱም ካናዳ፣ አውስትራሊያ፣ ኒው ዚላንድ፣ ጃማይካ፣ ባርቤዶስ፣ ባሃማስ፣ ግረነይዳ፣ ፓፑዋ ኒው ጊኒ፣ የሰሎሞን ደሴቶች፣ ቱቫሉ፣ ሰይንት ሉሻ፣ ሰይንት ቪንሰንትና ዘ ግረነዲንዝ፣ ቤሊዝ፣ አንቲጋና ባርቡዳ፣ እና ሰይንት ኪትስና ኒቨስ ናቸው። ባለፈው እሑድ ለንደን ውስጥ በቴምስ ወ ...

                                               

ኔያንደርታል፥ ጀርመን

ኔያንደርታል በጀርመን አገር በ2 ገደል መካከል በኖርድራይን-ቬስትፋለን ክፍላገር የሚገኝ ሸለቆ ነው። ከ1800 ዓ.ም. ግድም አስቀድሞ የዚህ ሸለቆ ስያሜዎች Das Gesteins /ዳስ ገሽታይንስ/ "የጭንጫው" ወይም Das Hundsklipp /ዳስ ሁንትስክሊፕ/ "የውሻ ገደል" ነበሩ። ከ1666 እስከ 1671 ዓ.ም. ድረስ፥ ስመ ጥሩ የጀርመን ፕሮቴስታንት ሠባኪ፣ አስተማሪና መዝሙር ጸሐፊው ...

                                               

ሊጉርኛ

ሊጉርኛ የሮማንስ ቋንቋዎች ቤተሠብ አባል ሲሆን በተለይ በስሜን-ምዕራብ ኢጣልያ የሚገኝ ቀበሌኛ ነው። 500.000 የሚያሕሉ ተናጋሪዎች አሉት። ከጣልያ ውጭ ደግሞ ተመሳሳይ ቀበሌኞች በጎረቤት ክፍሎች ከፈረንሣይና ከሞናኮ እንዲሁም በኮርሲካ ደሴትና ሳርዲኒያ ደሴት ይገኛሉ።

                                               

ኢማጅን እና ፖኤሲያ

ኢማጅን እና ፖኤሲያ በቶሪኖ፣ ኢጣልያ በ2007 እ.ኤ.አ. የተመሠረተ ዓለም አቀፋዊ የሥነ-ጥበብ እንቅስቃሴ ነው። የእንቅስቃሴው ደጋፊ ኤዮሮንዊ ቶማስ ናት። የእንቅስቃሴው ቻርተር አባላት የሚከተሉት ናቸው፦ ኤዮሮንዊ ቶማስ፣ ገጣሚና ፀሐፊ ሲልቫና ጋቲ፣ ሠዓሊ ሊዲያ ቺያሬሊ ጂያንፒየሮ አክቲስ፣ ሠዓሊ ሳንድሪና ፒራስ፣ ገጣሚ ሎውረንስ ፈርሊንጌቲ፣ ዩጎ ኔስፖሎ እና ቤቨርሊ ማተርኒም የኮሚቴው ...

                                               

ፍሪዩልያን

ፍሪዩልያን በስሜን-ምሥራቅ እጣልያ በ600.000 ሰዎች የሚናገር ቋንቋ ነው። ከነዚህ ተናጋሪውዎች አብዛኞቹ ደግሞ ጣልኛ የሚችሉ ናቸው። የቋንቋ ስም በጣልኛ ፍሪዩልያኖ ሲሆን በራሱ ግን ፉርላን ወይም ማሪለንጌ ይባላል። ላዲን ለሚባለው ቋንቋ ቅርብ ዝምድና ስላለው አንዳንዴ "ምስራቅ ላዲን" ይሰየማል። ከዚያ በላይ በስዊስ አገር ለሚናገረው ለሮማንሽ ቅርብ ዘመድ ነው። ዛሬ በጣልያ መንግሥት ...

                                               

ክርስቲያኖ ሮናልዶ

ክርስቲያኖ ሮናልዶ የፖርቱጋል እግር ኳስ ተቸዋች ነው። {{መዋቅር-ስፖርት የክርስቲያኖ ሮናልዶ ዶሳንቶስ አቪየሮ ሰፊ የህይወት ታሪክ ክፍል አንድ 20/11/2017 ብርሃን ስፖርት በፕላኔታችን ኳስን በላቀ ደረጃ ከሚጫወቱ ሁለት ተጨዋቾች አንዱ ፤እንደ አጥቂም እንደ ክንፍ ተጨዋችም ቢጫወት ጎል እንዳሻው የሚያገባ፤ኳስ ከፍጥነቱ ሳይደናቀፍ የሚያንከባልል ጨራሽ የፍፁም ቅጣት ምት ስፔሻሊስት፤ለ ...

                                               

1 ኢድሪስ

1 ኢድሪስ ከ1944 እስከ 1961 ዓ.ም. ድረስ የሊቢያ ንጉሥ ነበሩ። እንዲሁም ከ1908 ዓ.ም. ጀምሮ የሰኑሢ እስልምና ወገን አለቃ ነበሩ። በ1912 ዓ.ም. ሊቢያ የጣልያን ግዛት በሆነበት ጊዜ፣ ኢድሪስ የቀሬናይካ ክፍላገር ኤሚር የሚል ማዕረግ አገኙ። በተጨማሪ በ1914 ዓ.ም. የትሪፖሊታኒያ ክፍላገር ኤሚር ሆኑ። ዳሩ ግን በዚያ አመት ከጣልያኖች ጋር በመጣላት ወደ ግብጽ ሔዱ። በ2ኛው ...

                                               

ፉንግ

ፉንግ ወይንም ዳር ፉንግ በምስራቅ ሱዳን የሚገኝ ብሔረሰብ ነው። የህብረተሰቡ አነሳስ ጠርቶ ባይታዎቅም ነገር ግን በ15ኛው ክፍለ ዘመን ማብቂያ ከደቡብ ሱዳን ወደ ኑቢያ ፈልሰው እንደመጡ ግንዛቤ አለ። ከነሱ ወደ አካባቢው መምጣት በፊት፣ አብደላህ ጃማ የተባለ መሪ በአሁኑ ምስራቅ ሱዳን ፣ የተሰባጠሩ ግዛቶችን አቋቁሞ ነበር። ይሁንና ፉንጎች ከደቡብ ወደዚህ ክፍል በፈለሱ ጊዜ፣ እነዚህ የተ ...

                                               

ናይጄሪያ

ናይጄሪያ በይፋ የናይጄሪያ ፌዴራላዊ ሪፐብሊክ በምዕራብ አፍሪቃ የምትገኝ አገር ናት። በሕዝብ ብዛትም ከአፍሪቃ አንደኛ ናት። ከቤኒን ፣ ቻድ ፣ ካሜሩን ፣ ኒጄር ፣ እና ከጊኒ ባሕረ ሰላጤ ጋር ድንበር ትካለላለች። በናይጄሪያ ውስጥ ትልቁ ብሔሮች ሀውዛ ፣ ኢግቦ እና ዮሩባ ናቸው። ግማሹ ሕዝብ እስላም ሲሆን ሌላው ግማሽ ደግሞ የክርስትና እምነት ይከተላል። ትንሽ የሕዝቡ ክፍልም ባህላዊ ሃይ ...