ⓘ Free online encyclopedia. Did you know? page 35
                                               

ኦና

ኦና ማለት ምንም አይነት ቁስ የሌለበት ኅዋ ነው። ስለሆነም በኦና ውስጥ ድምፅ መጓዝ አይችልም። ጠፈር ውስጥ የሚገኘው ኅዋ ለሙሉ ኦና አይደለም ምክንያቱም አልፎ ጥቃቅን የቁስ አካላት ይገኝበታልና። እዚህ ምድር ላይ ፓምፕ በመጠቀም ኦና ይሰራል። ይሄውም ከአንድ ነገር ውስጥ አየርን መጥጦ በማስወጣት ነው። ሆኖም ይሄም ቢሆን በሙሉ ኦና መፍጠር አይችልም። እስካሁን በተደረሰበት የቴክኖሎጂ ች ...

                                               

ነፋስ

ነፋስ ሁለት አይነት ትርጉሞች አሉት። በመሬት ላይ፣ ንፋስ የሚባለው የአየር እንቅስቃሴ ነው። ከመሬት ውጭ ባለው ጠፈር ንፋስ የሚባለው የአየር ወይንም የተለያዩ እኑሶችን እንቅስቃሴ ነው። ለምሳሌ ከፀሐይ ፈንድተውና ተስፈናጥረው ወደ ጥልቁ ኅዋ የሚጓዙት እኑሶች ፀሐያዊ ነፋስን ይፈጥራሉ። በፀሐይ ሥርአተ ፈለክ ውስጥ ከፍተኛ ነፋስ የሚነፍስባቸው ኔፕትዩንና ሳተርን ናቸው። ነፋስ እንደ ሃይሉና ...

                                               

ሎዥባን

ሎዥባን በ1987 እ.ኤ.አ. የተፈጠረ አንድ ሰው ሠራሽ ቋንቋ ነው። ቋንቋው የተፈጠረ በLogical Languages Group በሚባል የዋሺንግተን ዲሲ ተቋም ነው። LLG በ1955 እ.ኤ.አ. መጀመርያ የፈጠረ ቋንቋ "ሎግላን" ተባለ። ሎዥባንም ከሎግላን ተሻሽሎ የወጣ ቋንቋ ይባላል። የሎዥባን ስም የተወሰደ ከሎግዢ እና ባንጉ ነው። አላማቸው ስዋሰዉ በሰዎችም ሆነ በኮምፕዩተር በቀላል የሚታወ ...

                                               

ቮላፒውክ

ቮላፒውክ ሰው ሠራሽ ቋንቋ ነው። የተፈጠረው በ1872 ዓ.ም. ሮማ ካቶሊክ ቄስ በሆነው በዮሐን ማርቲን ሽላየር በባደን ጀርመን ነበር። ሽላየር አንድ ዓለም አቀፍ ቋንቋ እንዲፈጥር እግዚአብሐር በሕልም እንዳዘዘው አመነ። ከዚያ በኋላ የቮላፒውክ ጉባኤ በጀርመን አገር በ1876 እና በ1879 ተደርጎ እንደገና ጉባኤ በፓሪስ ፈረንሳይ በ1881 ይፈጸም ነበር። በዛ ጊዜ 283 ክለቦች 25 መጽሔቶ ...

                                               

ኖቪያል

ኖቪያል በኦቶ የስፐርሰን በ1920 ዓ.ም. የተፈጠረ ሰው ሠራሽ ቋንቋ ነው። ቃላቱ በተለይ ከጀርመንኛና ከሮማንስ ቋንቋዎች የተመሠረተ ነው። የስፐርሰን በ1935 ዓ.ም. ሲሞቱ ሀሣቡ በሥራ እንዳይውል ተደረገ። በ1980ዎቹ ግን ከኢንተርኔት የተነሣ አዲስ ትኩረት ተሰጥቶታል። እንደ ኤስፔራንቶ ፈጣሪ ዛምንሆፍ ሳይሆኑ የዴንማርክ ዜጋ የሆኑ አቶ የስፐርሰን ባለሙያ የቋንቋ ሊቅ ነበር። በሌሎች ሠ ...

                                               

ኢንተርሊንጉዋ

ኢንተርሊንጉዋ ከ1929 ዓ.ም. ጀምሮ የተፈጠረ ሰው ሠራሽ ቋንቋ ነው። ከኤስፔራንቶና ከኢዶ በኋላ በተናጋሪዎች ስፋት ሦስተኛው ሠው ሠራሽ ቋንቋ ነው። የተለቀመው በተለይ ከእንግሊዝኛ፣ ከፈረንሳይኛ፣ ከጣልኛ፣ ከእስፓንኛና ከፖርቱጊዝኛ ስለ ሆነ ቋንቋው ከሁሉ እንደ ሮማይስጥ ይመስላል። ከነዚህ 5 ልሳናት ቀጥለው ጀርመንኛና መስኮብኛ በ2ኛ ደረጃ የኢንተርሊንጉዋ ምንጮች ናቸው። የቋንቋው ስም ...

                                               

ኢንተርሊንግዌ

ኢንተርሊንግዌ በ1914 ዓ.ም. በኤድጋር ደቫል የተፈጠረ ሰው ሠራሽ ቋንቋ ነው። በመጀመርያው ስሙ "ኦክሲደንታል" ነበር። መሠረቱ የተለቀመው በተለይ በምዕራብ አውሮፓ ከሚገኙ ቋንቋዎች ነበር። ስለዚህ ለሮማይስጥ ከፍተኛ ተመሳሳይነት አለው። ከ2ኛ አለማዊ ጦርነት በፊት ከኤስፔራንቶ በኋላ በተናጋሪዎች ቁጥር 2ኛው ትልቁ ሰው ሠራሽ ቋንቋ ነበር። ከጦርነቱ በኋላ ስሙ ከ "ኦክሲደንታል" ወደ " ...

                                               

ኢንተርስላቪክ

ኢንተርስላቪክ ወይም መድዡስሎቭያንስኪ የስላቪክ ሰው ሠራሽ ቋንቋ ነው። የተፈጠረው በ፲፱፻፺፰ ዓ.ም. በኦንድረይ ረችኒክ፣ ጋብሪዬል ስቮቦዳ፣ ያን ቫን ስቴንበርገንና ኢጎር ፖልያኮቭ ነበር። በመጀመርያው ስሙ "ስሎቭያንስኪ" ነበር። የቋንቋው ስም ከስላቭኛ ቃላት "መድዡ" እና "ስሎቭያንስኪ" ደርሷል። ዛሬ ከ፭፻ እስከ ፳፻ ሰዎች ይችሉታል። ቋንቋው በጣም ቀላል ነው። ቃላቱ ከስላቪክ ቋንቋዎች ...

                                               

ኤስፔራንቶ

ኤስፔራንቶ ከሁሉም አለማቀፋዊ ሠው ሰራሽ ቋነቋዎች እጅጉን የተስፋፋ ቋንቋ ነው። በ1859 እ.ኤ.አ. በዛሬይቷ ፖሎኝ የተወለደውና በሞያው የአይን ሀኪም የሆነው ሉድዊክ ሌይዛር ዛመንሆፍ በ1887 እ.ኤ.አ. ቋንቋውን ለህዝብ አሳወቀ። አላማው ኤስፔራንቶን በቀላሉ ሊማሩት የሚቻል፣ የጋራ የሆነና ለአለማቀፋዊ መግባባት የሚረዳ ግን ያሉትን ቋንቋዎች የማይተካ ቋንቋ ማድረግ ነበር። ኤስፔራንቶ ከ ...

                                               

ሊንጋላ

ሊንጋላ ከባንቱ ቋንቋዎች ቤተሠብ አንድ ነው። የሚናገርበት በተለይ በኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ ስሜን-ምዕራብ ክፍል፣ በኮንጎ ሪፑብሊክም፣ እንዲሁም በአንጎላና በመካከለኛው አፍሪካ ሪፑብሊክ ነው። ተናጋሪዎቹ 10 ሚልዮን ናቸው። የሊንጋላ መነሻ ቦባንጊ በተባለ ቋንቋ ነበር። ከኮንጎ ነጻ መንግሥት አስቀድሞ ቦባንጊ የአከባቢው መደበኛ ቋንቋ ይሆን ነበር። የቤልጅክ ንጉስ አገሩን ከያዙ በኋላ የ ...

                                               

ቱርክመንኛ

ቱርክመንኛ የቱርክምኒስታን ብሔራዊ ቋንቋ ነው። በቱርክመኒስታን 3.430.000 ተናጋሪዎች ሲኖሩ ከቱርክመኒስታን ውጭ ደግሞ 3 ሚሊዮን የሚያሕሉ ተናጋሪዎች በተለይም በኢራን በአፍጋኒስታን እና በቱርክ አሉ። ቱርክመንኛ በቱርኪክ ቋንቋ ቤተሰብ ውስጥ ይከተታል። ይህም አንዳንዴ በትልቁ አልታይ ቋንቋ ቤተሰብ ውስጥ ይደመራል። ቀድሞ የተጻፈበት ወይም በቂርሎስ ወይም በ አረብ ፊደሎች ነበር፤ አሁ ...

                                               

ዑዝበክኛ

ዑዝበክኛ በቱርክ ቋንቋዎች ቤተሠብ የሆነና የዑዝበክስታን መደበኛ ቋንቋ ነው። 18.5 ሚሊዮን ተናጋሪዎች እነርሱም የዑዝበክ ሕዝብ አሉት። በዚያ ላይ ከፋርስኛ ከዓረብኛና ከሩስኛ ከፍተኛ ተጽእኖ ተቀብሏል።

                                               

የፀሐይ ቋንቋ ሃልዮ

የፀሐይ ቋንቋ ሃልዮ በ1920ዎቹ በቱርክ አገር የተደረጀ ሃልዮ ነበር። ይህም ሃልዮ ዛሬው እንደ ሀሣዊ የቱርክ ጎሰኛ አስተያየት ይቆጠራል። በዚህ ሃልዮ ዘንድ፣ በቅድመ-ታሪክ የሰው ልጅ ልሳናት ሁሉ ከአንድ ቅድመ-ቱርክኛ ቋንቋ እንደ ተወለዱ ይታመን ነበር። ይህም ቅድመ-ታሪካዊ ቋንቋ በድምጽ በተለይ ለዘመናዊ ቱርክኛ ተመሳሳይነት ስለነበረው፣ ሌሎቹ ልሳናት ሁሉ ከቱርክኛ ሥሮች እንደ ደረሱ ...

                                               

መለጋሲ

መለጋሲ ከአውስትሮኔዚያን የቋንቋ ቤተሠብ ቋንቋዎች ሁሉ ምእራበኛው ሲሆን የማዳጋስካር መደበኛ ቋንቋ ነው። 1500-2000 አመታት ከዛሬ በፊት ከእንዶኔዚያ የመጡ የማዳጋስካር ኗሪዎች ቋንቋ በመሆኑ፣ ከቃላቱ መዝገብ 90% ከመቶ በቦርኔዮ እንዶኔዚያ ከተገኘው ቋንቋ ከማአንያን ጋራ ተመሳሳይ ነው። የቀሩትም 10% ቃላት በተለይ ከአፍሪቃ ቋንቋዎች እና ከአረብኛ ተበድረዋል። በአረፍተ ነገር ውስ ...

                                               

ኢሎካኖኛ

ኢሎካኖኛ በተለይ በፊልፒንስ ሉዞን ደሴት የሚነገር ቋንቋ ነው። የኢሎካኖ ብሔር ኗሪ ቋንቋ ነው። ስፓንያውያን ከደረሱ በፊት ቋንቋው የራሱን አቡጊዳ ነበረው። ዛሬ ግን የሚጻፍበት በላቲን ጽሕፈት ነው። ከተለመዱት 26 ፊደላት ጭምር ñ - ኝ እና ng - ጝ ከ n ቀጥለው ተሳክተው እንደ ሁለት ተጨማሪ ፊደላት ይቆጠራሉ፤ በጠቅላላ የኢሎካንኛ ፊደል 28 ፊደላት ይቆጥራል። አንዳንድ ቃላት ከእስ ...

                                               

የላቲን አልፋቤት

መጀመርያው ላቲን አልፋቤት በቀጥታ ከጥንታዊ ኢታሊክ አልፋቤት በተለይም ከኤትሩስክኛው አልፋቤት ተወሰደ። ይህም ኢታሊክ አልፋቤት በፈንታው ከጥንታዊው ምዕራብ ግሪክ አልፋቤት በተለይም ከኩማይ አልፋቤት ተለማ። በሮማውያን አፈ ታሪክ ሁጊኑስ 1 ዓም አካባቢ እንደ ጻፈው፣ ኤቫንደር የተባለው ጀግና ምናልባት 1240 ዓክልበ. የግሪክ አልፋቤት ወደ ጣልያን አስገባ፣ ከዚያም እናቱ ሲቡሊቷ ካርሜንታ ...

                                               

C

C / c በላቲን አልፋቤት ሦስተኛው ፊደል ነው። የ "C" መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት "ግመል" እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የግመል ወይም የሚጣል ምርኩዝ ስዕል መስለ። ለምርኩዙም ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። ቅርጹ ከዚያ በፊንቄ ከነዓን ሰዎች ተለማ፣ ከዚህም በግሪክ አልፋቤት "ጋማ" γ ደረሰ። የነዚህ ፊደላት ሁሉ ድምጽ "ግ" ነበረ። በኤትሩስክኛ ግን "ግ" የሚለው ...

                                               

D

D / d በላቲን አልፋቤት አራተኛው ፊደል ነው። የ "D" መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት "ዳሌት" እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የደጃፍ ስዕል መስለ። ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። ቅርጹ ከዚያ በፊንቄ ከነዓን ሰዎች ተለማ፣ ከዚህም በግሪክ አልፋቤት "ደልታ" δ ደረሰ። የነዚህ ፊደላት ሁሉ ድምጽ "ድ" ነው። በግዕዝ አቡጊዳ ደግሞ "ደ" "ድንት" የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማ ...

                                               

E

ለሥነ ሂሣብ ቁጥር፣ "ኦይለር ቁጥር" ያንብቡ። E / e በላቲን አልፋቤት አምስተኛው ፊደል ነው። በእንግሊዝኛ የፊደሉ ስም አጠራር /ኢ/ ሲሆን፣ ይህ ታላቅ የአናባቢ መፈራረቅን ያንጸባርቃል። ባብዛኛው ቋንቋዎች ግን በተለመደው የአናባቢ "ኤ" ን ድምጽ ኃይል ይወክላል። የ "E" መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት "ሄ" እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የሚደሰት ሰው ስዕል መስለ። ለዚህ ...

                                               

F

F / f በላቲን አልፋቤት ስድስተኛው ፊደል ነው። የ "F" መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት "ዋው" እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የበትር ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። ቅርጹ ከዚያ በፊንቄ ከነዓን ሰዎች ተለማ። በፊንቄ ጽሕፈት የፊደሉ ድምጽ እንደ ተናባቢ "ው" ሲሆን በጥንታዊ ግሪክ አልፋቤት ግን ይህ ምልክት የአናባቢ ድምጽ "ኢው" Υ, υ ለማመልከት ...

                                               

G

G / g በላቲን አልፋቤት ሰባተኛው ፊደል ነው። ከ3ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ. አስቀድሞ፣ የላቲን አልፋቤት ፯ኛው ፊደል Z ሆኖ ነበር። በአንዳንድ መዝግቦች ዘንድ፣ የሮሜ ኬንሶር ና አምባገነን አፒዩስ ክላውዲዩስ ካይኩስ በ320 ዓክልበ. "Z" ን ስላልወደደ ከላቲን ፊደል እንደ ጣለው ይባላል። እስከዚህም ድረስ፣ ሦስተኛው ፊደል C እንደ ድምጾቹ "ግ" ወይም "ክ" ሊወክል ቻለ። በ230 ዓ ...

                                               

H

H / h በላቲን አልፋቤት ስምንተኛው ፊደል ነው። በእንግሊዝኛ የፊደሉ ስም አጠራር /ኧይች/ ቢሆንም፣ የተናባቢው ድምጽ /ህ/ ያሰማል። የ "H" መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት "ሔት" እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የአጥር ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። ቅርጹ ከዚያ በፊንቄ ከነዓን ሰዎች ተለማ። በፊንቄ ጽሕፈት የፊደሉ ሔት ድምጽ እንደ ተናባቢ "ሕ" ...

                                               

I

I / i በላቲን አልፋቤት ዘጠኝኛው ፊደል ነው። በእንግሊዝኛ የፊደሉ ስም አጠራር /አይ/ ሲሆን፣ ይህ ታላቅ የአናባቢ መፈራረቅን ያንጸባርቃል። ባብዛኛው ቋንቋዎች ግን በተለመደው የአናባቢ "ኢ" ን ድምጽ ኃይል ይወክላል። የ "I" መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት "ዮድ" እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የክንድ ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር፤ የግብጽኛ ተና ...

                                               

J

J / j በላቲን አልፋቤት ፲ኛው ፊደል ነው። ከ1516 አስቀድሞ፣ የላቲን ፊደል I ለተነባቢው "ይ" ፣ ለአናባቢው "ኢ" ፣ እና ለሮማይስጡ ቁጥር ፩ ተጠቀመ። ሆኖም በቃል መጨረሻ ሲደረብ እንደ -ii ሲጻፍ፣ ቅርጹ እንደ -ij ይምሰል ጀመር። ከ1516 ዓ.ም. ጀምሮ ቅርጹ "J" ለተናባቢው "ይ" እና ቅርጹ "I" ለአናባቢው "ኢ" ይለያዩ ጀመር። በፈረንሳይኛ ግን የ "ይ" ድምጽ አጠራር ...

                                               

M

M / m በላቲን አልፋቤት አሥራ ሦስተኛው ፊደል ነው። የ "M" መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት "ሜም" እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የውሃ ማዕበል ስዕል መስለ። የግብጽኛ ተናባቢ ድምጽ ምልክቶች በሚል ጽሕፈት ለዚህ ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ለድምጹ "ነ" ነበር፤ በሴማውያን ዘንድ ግን "ም" ሆነ። ቅርጹ ከዚያ በፊንቄ ከነዓን ሰዎች ተለማ፣ ከዚህም በግሪክ አልፋቤት "ሙ" Μ, ...

                                               

N

N / n በላቲን አልፋቤት አሥራ አራተኛው ፊደል ነው። የ "N" መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት "ኑን" እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የእባብ ስዕል መስለ። የግብጽኛ ተናባቢ ድምጽ ምልክቶች በሚል ጽሕፈት ለዚህ ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ለድምጹ "ጀ" ነበር፤ በሴማውያን ዘንድ ግን "ን" ሆነ። ቅርጹ ከዚያ በፊንቄ ከነዓን ሰዎች ተለማ፣ ከዚህም በግሪክ አልፋቤት "ኑ" ν ደረሰ። ...

                                               

O

O / o በላቲን አልፋቤት አሥራ አምስተኛው ፊደል ነው። የ "O" መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት "ዐይን" እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የዐይን ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። ቅርጹ ከዚያ በፊንቄ ከነዓን ሰዎች ተለማ፣ በፊንቄ ጽሕፈት የፊደሉ ድምጽ እንደ ተናባቢ "ዕ" ሲሆን፣ በግሪክ አልፋቤት ግን ይህ ምልክት የአናባቢ ድምጽ "ኦ" ለማመልከት ተጠቀመ ...

                                               

P

P / p በላቲን አልፋቤት አሥራ ስድስተኛው ፊደል ነው። የ "P" መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት "ፔ" እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የአፍ ስዕል መስለ። ለዚህ ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። ቅርጹ ከዚያ በፊንቄ ከነዓን ሰዎች ተለማ፣ ከዚህም በግሪክ አልፋቤት "ፒ" ፤ በኋላም π ደረሰ። ከ400 ዓክልበ. በፊት፣ በአንዳንድ ምዕራባዊ ግሪክ አልፋቤት እንዲሁም በላቲን አልፋቤ ...

                                               

Q

Q / q በላቲን አልፋቤት አሥራ ሰባተኛው ፊደል ነው። የ "Q" መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት "ቆፍ" እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የአመልማሎ የሸማኔ ዕቃ ስዕል መሰለ። ለዚህ ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። ቅርጹ ከዚያ በፊንቄ ከነዓን ሰዎች ተለማ። በነዚህ ልሳናት የ/ቅ/ ድምጽ ለማመልከት ጠቀመ። ከዚህም በግሪክ አልፋቤት "ቆፓ" Ϙϙ) ደረሰ፤ በግሪክኛ ግን የ/ቅ/ ድም ...

                                               

R

R / r በላቲን አልፋቤት አሥራ ስምንተኛው ፊደል ነው። የ "R" መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት "ሬስ" እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የራስ ስዕል መስለ። ለዚህ ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። ቅርጹ ከዚያ በፊንቄ ከነዓን ሰዎች ተለማ፣ ከዚህም በግሪክ አልፋቤት "ሮ" ρ ደረሰ። ከ400 ዓክልበ. ግድም ጀምሮ በአንዳንድ ምዕራባዊ ግሪክ አልፋቤት እንዲሁም በላቲን አልፋቤት ይ ...

                                               

S

S / s በላቲን አልፋቤት አሥራ ዘጠኘኛው ፊደል ነው። የ "S" መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት "ሺን" እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የጥርስ ስዕል መስለ። ቅርጹ ከዚያ በፊንቄ ከነዓን ሰዎች ተለማ። በነዚህ ጽሕፈቶች የ "ሽ" ድምጽ ለማመልከት ጠቀመ፤ ይህ ድምጽ ግን በግሪክኛ ስላልኖረ ለ "ስ/ሥ" ይጠቀም ጀመር። ከዚህም በግሪክ አልፋቤት "ሲግማ" σ ደረሰ። በግዕዝ አቡጊዳ ደግ ...

                                               

U

U / u በላቲን አልፋቤት 21ኛው ፊደል ነው። የ "U" መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት "ዋው" እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የበትር ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። ቅርጹ ከዚያ በፊንቄ ከነዓን ሰዎች ተለማ። በፊንቄ ጽሕፈት የፊደሉ ድምጽ እንደ ተናባቢ "ው" ሲሆን በጥንታዊ ግሪክ አልፋቤት ግን ይህ ምልክት የአናባቢ ድምጽ "ኢው" Υ, υ ለማመልከት ተ ...

                                               

V

V / v በላቲን አልፋቤት 22ኛው ፊደል ነው። የV መነሻ ከጎረቤቱ ከ "U" ነበር። ስለዚህ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት "ዋው" ከደረሱት 5 ፊደላት F, U, V, W, Y አንድ ነው። በሮማይስጥ V አንድላይ ተነባቢውን "ው" ወይም አናባቢውን "ኡ" አመለከተ። እንዲሁም ከዘመናት በኋላ ተነባቢውን "ቭ" ድግሞ ለማመልከት ቻለ። ቅርጹም ከ "U" ጋር ይለዋወጥ ነበር። ከ1378 ዓም በታየ በአንድ ...

                                               

W

W / w በላቲን አልፋቤት 23ኛው ፊደል ነው። የW መነሻ ከጎረቤቱ ከ "V" ነበር። ስለዚህ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት "ዋው" ከደረሱት 5 ፊደላት F, U, V, W, Y አንድ ነው። በሮማይስጥ ፊደሉ "V" ወይንም /ኡ/ ወይንም /ው/ ሊወከል ይችል ነበር። ከ600 ዓም በኋላ በጀርመናዊ ቋንቋዎች ውስጥ ድምጹን /ው/ ለመጻፍ፣ ይደረብ ነበር እንደዚህ፦ VV። በየጥቂቱ ከ1550 በፊት ይህ የራሱ ...

                                               

X

X / x በላቲን አልፋቤት ሀያ አራተኛው ፊደል ነው። የ "X" መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት እንደ ሆነ ቢታስብም እስካሁን አልተገኘም። ለዚህም ምናልባት ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። አንዳንድ ሊቃውንት የ"ዓምድ" "ጀድ" ስዕል እንደ ነበር ይገምታል። ቅርጹ ከዚያ በፊንቄ ከነዓን ሰዎች ተለማ፣ ለድምጹም /ስ/ አገለገለ። በግሪክኛ ግን ከ "ሺን" የደረሰው "ሲግማ" ለ/ስ/ ስላገለገለ፣ ...

                                               

Y

Y / y በላቲን አልፋቤት 25ኛው ፊደል ነው። የY መነሻ እንደ ሌሎቹ F፣ U፣ V እና W ሁሉ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት "ዋው" ደረሰ። በፊንቄ ጽሕፈት የ "ዋው" ድምጽ እንደ ተናባቢ "ው" ሲሆን፣ በጥንታዊ ግሪክ አልፋቤት ግን ይህ ምልክት የአናባቢ ድምጽ "ኡ" ፣ በኋላም "ኢው" Υ, υ ወይም "ኢውፕሲሎን" ለማመልከት ተጠቀመ። በኤትሩስክኛ ደግሞ ይህ "Y" ለአነባቢው "ኡ" ይወክል ነበር ...

                                               

Z

Z / z በላቲን አልፋቤት 26ኛ እና መጨረሻው ፊደል ነው። የ "Z" መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት "ዛይን" እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የመኮትኮቻ ስዕል መሰለ። ለዚህ ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። ቅርጹ ከዚያ በፊንቄ ከነዓን ሰዎች ተለማ፣ ከዚህም በግሪክ አልፋቤት "ዜታ" ζ ደረሰ። በነዚህ አልፋቤቶች ሁሉ እንዲሁም በጥንታዊ ኢታሊክ አልፋቤት፣ ይህ ፊደል Z ወኡም / ...

                                               

Þ

Þ, þ በአይስላንድኛ፣ በጥንታዊ እንግሊዝኛ እና በጥንታዊ ኖርስኛ የተገኘ ፊደል ነው። በዘመናዊ እንግሊዝኛ እንዲሁም በዘመናዊ ስካንድናቪያ ልሳናት ኖርዌኛ፣ ስዊድኛ፣ ዳንኛ፤ የዚሁ ፊደል ድምጽ በሁለት ፊደላት በ "TH" በመወከሉ፣ የፊደሉ "Þ" ጥቅም ተተክቷል። "Þ" ዛሬ የሚታየው በአይስላንድኛ ጽሕፈት ብቻ ነው። አጠራሩ በአማርኛ የማይሰማ ድምጽ ነው። ይህ ድምጽ ምላሱን ከላይኛው ጥርሶ ...

                                               

ብዕር

ብዕር ጽሁፍን በጠፍጣፋ ወለል ላይ እንዲያርፍ የምንጠቀምበት ጫፉ ላይ ባለድቡልቡል ክፍተት ያለው እና በውስጡ ውሀን መሰረት ያደረገ ቀለም ያለው የጽህፈት መሳሪያ ነው። ይህ ቀለም ወደመጻፊያ ክፍተቱ የሚወርደው በዋነኛነት የመሬት ስበት እና የስርገትን ህግ በመጠበቅ ነው። ይህ አይነቱ የፅሕፈት መሳሪያ በአሁኑ ጊዜ በተለመደው እና በስፋት ጥቅም ላይ በመዋል ላይ ባለው እስክርቢቶ ተተክቷል።

                                               

ወረቀት

ወረቀት ላዩ ላይ ለመፃፊያ፣ ለማተሚያ እንዲሁም ለማሸጊያነት የሚያገለግል ጠፍጣፋ የእንጨት ውጤት ነው። የሚዘጋጀው የእንጨት ወይም የሳር ቃጫዎችን በማርጠብ እና እርስ በርስ በጠፍጣፋ መልኩ እንዲገናኙ በማድረግ ነው። ወረቀት የተለያዩ ጥቅሞች ሲኖሩት እንደየጥቅሙ የተለያየ ዓይነት አለው። ለምሳሌ፡ በመጠን A2 ወረቀት A4 ወረቀት A0 ወረቀት A3 ወረቀት A1 ወረቀት

                                               

ሆይ

ሀ ሁ ሂ ሃ ሄ ህ ሆ ሆይ ወይም ሀውይ በአቡጊዳ ተራ አምስተኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን፣ በአራማያ፣ በዕብራይስጥ እና በሶርያም ፊደሎች አምስተኛው ፊደል "ሄ" ይባላል። በዓረብኛ ደግሞ ተመሳሳይ ፊደል "ሃእ" ተብሎ በ "አብጃድ" ተራ 5ኛ ነው። በግሪክ አምስተኛው ፊደል "ኧፕሲሎን" ይባላል። በነዚህ ቋንቋዎች አጠራሩ "ህ" ተናባቢ ሲሆን በግሪክ ግን አናባቢ "ኧ" ሆኗል። በመጀመር ...

                                               

ላዊ

ለ ሉ ሊ ላ ሌ ል ሎ ሏ ላዊ ወይም ላዌ፥ ለው በጥንታዊ አቡጊዳ ተራ 12ኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን በአራማያ በዕብራይስጥ በሶርያም ፊደሎች 12ኛው ፊደል "ላሜድ" ይባላል። በዓረብኛ ደግሞ ተመሳሳይ ፊደል "ላም" ተብሎ በ "አብጃድ" ተራ 12ኛ ነው።

                                               

ሐውት

ሐ ሑ ሒ ሓ ሔ ሕ ሖ ሗ ሐውት ወይም በአነጋገር ሐመረ ሐ በአቡጊዳ ተራ ስምንተኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን በአራማያ በዕብራይስጥ በሶርያም ፊደሎች ስምንተኛው ፊደል "ሔት" ይባላል። በዓረብኛ ደግሞ ተመሳሳይ ፊደል "ሐእ" ح ተብሎ በ"አብጃድ" ተራ 8ኛ ነው። "ኀእ" የሚለው አረብኛ ፊደል ﺥ ደግሞ ከዚያ ወጣ። በመጀመርያው ግዕዝ ቅርጽ ሐ በልሳነ ግዕዝ እንደ ሌሎቹ ፊደላት የ"ኸ" ...

                                               

ማይ

መ ሙ ሚ ማ ሜ ም ሞ ሟ ማይ በጥንታዊ አቡጊዳ ተራ 13ኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን በአራማያ በዕብራይስጥ በሶርያም ፊደሎች 13ኛው ፊደል "ሜም" ይባላል። በዓረብኛ ደግሞ ተመሳሳይ ፊደል "ሚም" ተብሎ በ "አብጃድ" ተራ 13ኛ ነው።

                                               

ሠውት

ሠ ሡ ሢ ሣ ሤ ሥ ሦ ሧ ሠውት ወይም ሣውት በጥንታዊ አቡጊዳ ተራ 21ኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን በአራማያ በዕብራይስጥ በሶርያም ፊደሎች 21ኛው ፊደል "ሺን" ይባላል። በዓረብኛ ደግሞ ተመሳሳይ ፊደል "ሺን" ተብሎ በ"አብጃድ" ተራ 21ኛ ነው። በአማርኛ አጻጻፍ ብዙ ጊዜ "ሠውት" ከ"ሳት"ሰ ጋራ ሊለዋውጥ ይችላል። ቀድሞ ግን በግዕዝ የ"ሠውት" ድምጽ "ሸ" ለማመልከት ይጠቅም ነበር።

                                               

ርእስ

ረ ሩ ሪ ራ ሬ ር ሮ ሯ ርእስ በጥንታዊ አቡጊዳ ተራ 20ኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን በአራማያ በዕብራይስጥ ፊደሎች በሶርያም 20ኛው ፊደል "ሬስ" ይባላል። በዓረብኛ ደግሞ ተመሳሳይ ፊደል "ራእ" ተብሎ በ "አብጃድ" ተራ 20ኛ ነው።

                                               

ሳት

ሰ ሱ ሲ ሳ ሴ ስ ሶ ሷ ሳት ወይም ሰዓት በጥንታዊ አቡጊዳ ተራ 15ኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን በአራማያ በዕብራይስጥ ፊደሎች 15ኛው ፊደል "ሳሜክ" በሶርያም ፊደል "ሲምኬት" ይባላል። በዓረብኛ ግን ተመሳሳይ ፊደል የለም፣ ለዚሁ ድምፅ ከ"ሺን" የተወሰደ ፊደል በሱ ፈንታ አለ። በአማርኛ አጻጻፍ ብዙ ጊዜ "ሳት" ከ"ሠውት" ሠ ጋራ ሊለዋውጥ ይችላል። ቀድሞ ግን በግዕዝ የ"ሠውት" ...

                                               

ስቲግማ

ስቲግማ በመጀመርያ በግሪክኛ ቋንቋ "ምልክት" ፣ "ነጥብ" ማለት ነበር። የማተሚያ መሣርያ ከተፈጠረ ጀምሮ፣ በግሪክኛ ሁለት የተያያዙ ፊደላት ለመጻፍ አንዳንድ ligature "ሊጋቹር" ወይም የተያያዘ ፊደል ይጠቀም ነበር። ከነዚህ አንዱ ሊጋቹር የፊደሎች "σ" ሲግማ እና "τ" ታው አንድላይ ሲታዩ በ "στ" ፋንታ የተያያዘው ፊደል "ϛ" "ስቲግማ" ተባለ። ስሙ የተነሣ በከፊል የቃሉ ፍች ...

                                               

ቆፍ

ቀ ቁ ቂ ቃ ቄ ቅ ቆ ቋ ቈ ቊ ቆፍ ወይም ቃፍ በጥንታዊ አቡጊዳ ተራ 19ኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን በአራማያ በዕብራይስጥ ፊደሎች በሶርያም 19ኛው ፊደል "ቆፍ" ይባላል። በዓረብኛ ደግሞ ተመሳሳይ ፊደል "ቃፍ" ተብሎ በ"አብጃድ" ተራ 19ኛ ነው።

                                               

ቤት (ፊደል)

በ ቡ ቢ ባ ቤ ብ ቦ ቧ ቤት በአቡጊዳ ተራ ሁለተኛው ፊደል ነው። እንዲሁም በከነዓን በአራማያ በዕብራይስጥ በሶርያና በዓረብኛ ፊደሎች ሁለተኛው ፊደል "ቤት" ይባላል። በግሪክም ሁለተኛው ፊደል "ቤታ" ይባላል። በቋንቋ ጥናት የዚሁ ድምፅ ፍች "ነዛሪ የከናፍር ፈንጂ" ይባላል። በዕብራይስጥ አንድ ነጥብ በመሃል ውስጥ ሲኖር בּ ድምጹ እንደ "ብ" ቢመስልም ያለዚያ ነጥብ ግን ב እንደ "ቭ" ...