ⓘ Free online encyclopedia. Did you know? page 34
                                               

1 ዚዳንታ

1 ዚዳንታ በ1491 ዓክልበ. አካባቢ ከንግሥቱ አባት ከ1 ሐንቲሊ በኋላ በሐቱሳሽ የገዛ ንጉሥ ነበር። የዚዳንታ ንግሥት ስም በሙሉ አልተገኘም፣ በ -ሻ ወይም -ታ እንደ ጨረሰ ሊነብብ ይቻላል። አባቷም ሐንቲሊ ገና የ1 ሙርሲሊ "የዋንጫ ተሽካሚ" እየሆነ፣ በ1507 ዓክልበ. ገደማ፣ በዚዳንታ ምክር ሐንቲሊ በሙርሲሊ ላይ መንፈቅለ መንግሥት ሠርቶ ንጉሥነቱን ያዘበት። ይህን የምናውቀው ሁሉ ን ...

                                               

2 ዚዳንታ

2 ዚዳንታ ምናልባት ከ1473 እስከ 1458 ዓክልበ ድረስ ዓክልበ. አካባቢ ከአጎቱ 2 ሐንቲሊ በኋላ በሐቱሳሽ የገዛ ንጉሥ ነበር። አባቱ ሐሹዊሊ የቀዳሚው የሐንቲሊ ወንድምና የንጉሣዊ ዘበኞች አለቃ እንደ ነበር ይታመናል። የዚዳንታ ንግሥት ያያ ተባለች። የዚዳንታም ኩኔይፎርም ማኅተም ይታወቃል። በዚህ ዘመን እንደገና የወዳጅነትና ስምምነት ውል ከጎረቤቱ አገር ከኪዙዋትና ጋራ ከንጉሡም ፒሊያ ...

                                               

ተለፒኑ

ተለፒኑ ከ1488 እስከ 1483 ዓክልበ. አካባቢ ከንግሥቱ ወንድም ከ1 ሑዚያ በኋላ በሐቱሳሽ የገዛ ንጉሥ ነበር። ንግስቱ ኢሽታፓሪያ ስትሆን እርሷ የሑዚያ ዋና እኅትና የአሙና ልጅ ነበረች። ሑዚያም ንጉሥ ሲሆን እኅቱንና ባሏን ለመግደል አስቦ ተለፒኑ ግን ሤራውን አግኝቶ ሑዚያን ከዙፋኑ አባረረው፣ ተለፒኑም ንጉሥ ሆነ፣ ነገር ግን ሑዚያን ይቅርታ ብሎት ሑዚያ በኋላ በሌላ ሰው እጅ ይገደል ...

                                               

ታሑርዋይሊ

ታሑርዋይሊ በ1483 ዓክልበ. አካባቢ ከተለፒኑ በኋላ በሐቱሳሽ የገዛ ንጉሥ እንደ ነበር ይታስባል። ተለፒኑ በጻፈው የተለፒኑ ዐዋጅ በተባለው ሰነድ እንደምንረዳ፣ በንጉሥ አሙና ጊዜ ታሑርዋይሊ "የወርቃማው ጦር ሰውዬ" ሲባል፣ አባቱም ዙሩ "የንጉሣዊ ዘበኞች አለቃ" ሲሆን፣ ሁለቱ በአሙና ሁለት ወራሽ ልጆች በቲቲያና ሐንቲሊ ላይ ሤራ ገብተው አስገድለዋቸው ነበር። ይህም ዙሩ የአሙና ወንድምና ...

                                               

አሉዋምና

አሉዋምና ምናልባት ከ1483 እስከ 1478 ዓክልበ ድረስ ዓክልበ. አካባቢ ከታሑርዋይሊ በኋላ በሐቱሳሽ የገዛ ንጉሥ እንደ ነበር ይታስባል። ተለፒኑ በጻፈው የተለፒኑ ዐዋጅ በተባለው ሰነድ ዘንድ፣ ወንድ ልዑል አልጋ ወራሽ ባይኖር ኖሮ የትልቅዋ ሴት ልጅ ባለቤት ዘውዱን ወርሶ እሱ ንጉሥ ይሁን የሚል ነው። እንዲያውም የተለፒኑ ወንድ ልጅ ልዑል አሙና አርፎ ስለዚህ የሴት ልጁ የሐራፕሺሊ ወይም ...

                                               

አሙና

አሙና ከ1491 እስከ 1488 ዓክልበ. ድረስ አካባቢ ከአባቱ ከ1 ዚዳንታ በኋላ በሐቱሳሽ የገዛ ንጉሥ ነበር። አባቱ ዚዳንታ ዙፋኑን ከያዘ በኋላ በቅርቡ አሙና በፈንታው አባቱን ገድሎ ንጉሥነቱ ለራሱ ቃመ። ይህን የምናውቀው ንጉሡ ቴሌፒኑ በጻፈው የቴሌፒኑ ዐዋጅ በተባለው ሰነድ ይተረካል። "ዚዳንታም ንጉሥ ሆነ። አማልክት ስለ ፒሼኒ ደም ቂም ፈለጉ። አማልክት የገዛ ልጁ አሙና እንደ ጠላቱ ...

                                               

1 ሻምሺ-አዳድ

1 ሻምሺ-አዳድ የተርቃ ንጉሥ ኢላ-ካብካቡ ልጅ ነበረ። "የማሪ ሊሙ ስሞች ዜና መዋዕል" የተባለው ሰነድ እንደሚለን፣ የሻምሺ-አዳድ ልደት ኢናያ ሊሙ በሆነበት ዓመት፣ 1760 ዓክልበ. ሆነ ። በኋላ በሻሩም-አዳድ ሊሙነት "ሻምሺ-አዳድ ያባቱን ቤት ገባ" ማለት እድሜው 15 ዓመት ሲሆን የተርቃን ዙፋን ወረሰ። የሻምሺ-አዳድ ስም በዚህ ዜና መዋዕል ብዙ ጊዜ ይጠቀሳል። በ1734 ዓክልበ. ኡኒ ...

                                               

1 እሽመ-ዳጋን

1 እሽመ-ዳጋን ከ1688 እስከ 1678 ዓክልበ. የአሦር ንጉሥ ነበረ። አባቱ 1 ሻምሺ-አዳድ የአሦር ንጉሥ እየሆነ፣ ልጁን እስመ-ዳጋንን በኤካላቱም ዙፋን ላይ አስቀምጦት ነበር። ታናሹ ወንድሙ ያስማሕ-አዳድ ደግሞ የማሪን ዙፋን ተቀበለው። በባቢሎን ንጉሥ ሃሙራቢ 17ኛው አመት 1 ሻምሺ-አዳድ እንደ ሞቱ ልጁም እሽመ-ዳጋን የአሦርን መንግሥት እንደ ወረሰው ይታወቃል። በዘመኑ መጀመርያ፣ የሑ ...

                                               

1 ፑዙር-አሹር

1 ፑዙር-የአሹር ገዥ ወይም ንጉሥ ነበር። የአሦር ነገሥታት ዝርዝር ቢጠቅሰውም ሕልውናው ከሥነ ቅርስ ገና አልተረጋገጠም። ምናልባት 1914-1907 ዓክልበ. አካባቢ ገዛ። ስሙ ሴማዊ ስለሆነ "የአሹር አገልጋይ"፣ በአሦር ነገሥታት ዝርዝርም ላይ ከእርሱ የቀደሙት ስሞች ሴማዊ ስለማይመስሉ፤ በዚህ ወቅት አዲስ ሴማዊ አሞራውያን ወይም አካድ ሥርወ መንግሥት በአሦር እንደ መሠረተ ይገመታል። ነገ ...

                                               

2 ኤሪሹም

የያንዳንዱ አሦራዊ ዓመት ስም ለዚያ ዓመት የተሾመው የሊሙ ስም ነበረ። ከዚህ በታች የዓመቱ ሊሙ እና የሊሙ አባት ስም እንደ ኡልትራ አጭር አቆጣጠር ይዘርዝራሉ። "የማሪ ሊሙ ስሞች ዜና መዋዕል" MEC የተባለው ሰነድ ለዚህ ዘመን የሊሙ ስምና ተጨማሪ የዓመት ድርጊቶች ይሰጣል። ይህም በታች ይመለከታል። 1730 ዓክልበ. - አሹር-ኤናም 1729 ዓክልበ. - እብኒ-እሽታር፣ ሲን-እሽመ-አኒ ል ...

                                               

2 ፑዙር-አሹር

2 ፑዙር-የአሹር ንጉሥ ነበር። ምናልባት 1790-1782 ዓክልበ. አካባቢ ገዛ። የ1 ሳርጎን ልጅና ተከታይ ይባላል። በሃቲ የነበሩት ካሩም የንግድ ጣቢያዎች አስቀጠለ፤ እንዲሁም የከተማው ግድግዳ ታድሶ እንዳሠራ ከጽላቶቹ ይታወቃል። ልጁ ናራም-ሲን ተከተለው። ብዙ ሌላ መረጃ አይታወቅም።

                                               

ሊባያ

ሊባያ ከ1662 እስከ 1645 ዓክልበ. የአሦር ንጉሥ ነበረ። የአሦር ነገሥታት ዝርዝር የተባለው ሰነድ እንደሚለው፣ ለ17 ዓመታት ከአባቱ ቤሉባኒ ቀጥሎ ነገሠ። ብዙ ሌላ ስለ ሊባያ ዘመን አይታወቅም። የሊባያ ልጅ 1 ሻርማ-አዳድ ተከተለው።

                                               

ሙት-አሽኩር

ሙት-አሽኩር አሞራዊው የአሦር ንጉሥ 1 እሽመ-ዳጋን ልጅና ተከታይ ነበረ። በእሽመ-ዳጋን ዘመን የሑራውያን ጎሣ የቱሩካውያን ንጉሥ ዛዚያ በስምምነት ሴት ልጁን ለሙት-አሽኩር አጋባት። ሙት-አሽኩር ደግሞ በማሪ ንጉሥ ዝምሪ-ሊም ዘመን በተጻፉት ደብዳቤዎች ይታወቃል። ከደብዳቤዎቹ እንደምንረዳ በ1674 ዓክልበ. ግ. ልዑል ሙት-አሽኩር በኤካላቱም እየገዛ ዛቻ በጎረቤቱ በካራን ፓዳን-አራም ላይ ...

                                               

ቤሉ-ባኒ

ቤሉ-ባኒ ወይም ቤል-ባኒ ከ1672 እስከ 1662 ዓክልበ. የአሦር ንጉሥ ነበረ። የአሦር ነገሥታት ዝርዝር የተባለው ሰነድ እንደሚለው፣ ለ10 ዓመታት ከአሹር-ዱጉልና ከ፮ ሌሎች ተወዳዳሪዎች ቀጥሎ ነገሠ። ከነዚህ ፮ አንዱ የቤሉባኒ አባት አዳሲ ነበር። ከሺህ ዓመታት በኋላ የነገሠው አስራዶን ከቤሉ-ባኒና ከአዳሲ ዘር እንደ ተወለደ ብዙ ጊዜ ይጠቅስ ነበር። ቤልባኒ አገሩን ከአሞራውያን ቀንበር ...

                                               

ቱዲያ

ቱዲያ በአሦራዊው ነገሥታት ዝርዝር መሠረት መጀመርያው የታወቀው የአሦር ንጉሥ ነበር። ከአሥራ ሰባቱ "በድንኳን የኖሩ ነገስታት" አንደኛው ነው። የኤብላ ጽላቶች ተገኝተው መጀመርያ ሲተረጎሙ የቱዲያ ሕልውና እርግጥኛ መስሏል። ከኤብላ ጠቅላይ ሚኒስትር ከኤብሪዩም ጋራ ስምምነት እንደ ተዋዋለ ይዘገባል። በዚህ ውል ዘንድ አሦር በኤብላ ግዛት አንድ ካሩም ወይም ጥገኛ የነጋዴ ሠፈር እንዲያቆም ተ ...

                                               

ኒኑርታ-አፒል-ኤኩር

ኒኑርታ-አፒል-ኤኩር ከ1198 ዓክልበ. እስከ 1186 ዓክልበ. ድረስ የአሦር ንጉስ ነበረ። የአሦር ነገሥታት ዝርዝር ቅጂዎች ግን ስለ ዘመኑ መጠን ይለያያሉ፤ አንዳንድ እንደሚለው ለ13 ዓመት ሳይሆን ለ3 አመት ብቻ ነገሠ። ባለፈው ቅርብ ጊዜ ግን ለዚሁ ዘመን ተጨማሪ የአመት ስሞች ለሥነ ቅርስ ስለ ተገኙ፣ 13 ዓመት ትክክለኛ እንደ ሆነ ታውቋል። ዝርዝሩ ስለእርሱ "የኢላ-ሐዳ ልጅ፤ የ1 ...

                                               

ናራም-ሲን (አሦር)

ናራም-ሲን የአሹር ንጉሥ ነበር። ምናልባት 1782-1730 ዓክልበ. አካባቢ ገዛ። የ2 ፑዙር-አሹር ልጅና ተከታይ ይባላል። በሃቲ የነበሩት ካሩም የንግድ ጣቢያዎች አስቀጠለ። ወደ ዘመኑ መጨረሻ ግን ምናልባት 1745 ዓክልበ. አካባቢ የካሩም ንግድ ለ30 ዓመት ያህል እስከ ሻምሺ-አዳድ ዘመን ድረስ ተቋረጠ። የናራም-ሲን ልጅ 2 ኤሪሹም ተከተለው።

                                               

አሹር-ዱጉል

አሹር-ዱጉል ከ1678 እስከ 1672 ዓክልበ. የአሦር ንጉሥ ነበረ። የአሦር ነገሥታት ዝርዝር የተባለው ሰነድ እንደሚለው፣ ለ፮ ዓመታት ከ1 እሽመ-ዳጋን ቀጥሎ ነገሠ። ስለ አሹር ዱጉል በተጨማሪ እንዲህ ይተርካል፦ "አሹር-ዱጉል ዲቃላ ልጅ ነበረ፣ የዙፋን ማዕረግ አልነበረውም። በአሹር-ዱጉል ዘመን መጀመርያ፣ 6 ሌሎች "ዲቃላ" የተባሉ ጣውንት ነገሥታት ተነሡ፦ አሹር-አፕላ-ኢዲ፣ ናሲር-ሲን፣ ...

                                               

ኢሉሹማ

ኢሉሹማ የአሹር ገዥ ወይም ንጉሥ ነበር። የአሦር ነገሥታት ዝርዝር ላይ ከመጠቀሱ በላይ ሕልውናው ከሥነ ቅርስ የተረጋገጠ ነው። ምናልባት 1902-1882 አካባቢ ገዛ። የሻሊም-አሁም ልጅና ተከታይ ይባላል። ኢሉሹማ ያስቀረጸው አንዱ ጽላት እንዲህ ይለናል፣ "እኔ የአካድ ልጆችን ነጻነት መሠረትኩ፤ መዳባቸውን ንጹሕ እንዲሆን አደረግኩ። ከባሕር ጀምሮ ከዑር፣ ኒፑር፣ ደር፣ እስከ አሹር ድረስ ነ ...

                                               

ኢላ-ካብካቡ

ኢላ-ካብካቡ በ አሦር ነገሥታት ዝርዝር ላይ በሁለት ሥፍራዎች የሚገኝ ስም ነው። በብዙ ምንጮች እነዚህ ግለሠቦች ተደናግረዋል። መጀመርያው ኢላ-ካብካቡ "አባቶቻቸው የታወቁት 10 ነገሥታት" መካከል ይገኛል። ከአባቱ ያዝኩር-ኢሉ ቀጥሎና ከልጁ አሚኑ በፊት ይዘረዝራል። ይህም ምናልባት 2000 ዓክልበ. የሚያህል ዘመን ይሆናል። ሁለተኛው ኢላ-ካብካቡ የአሞራዊው 1 ሻምሺ-አዳድ አባት ነበር። ያ ...

                                               

ኢኩኑም

ኢኩኑም የአሹር ንጉሥ ነበር። ምናልባት 1842-1828 አካባቢ ገዛ። የኢሉሹማ ልጅና የወንድሙ የ 1 ኤሪሹም ተከታይ ይባላል። በሃቲ የነበሩት ካሩም የንግድ ጣቢያዎች አስቀጠለ፤ እንዲሁም አንዳንድ ቤተ መቅደስ ወይም አምባ እንዳሠራ ከጽላቶቹ ይታወቃል።

                                               

ቅዱስ ጊዮርጊስ (ሰማዕት)

ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቱ አንስጣቴዎስ ዘሮንቶስ ይባላል። እናቱም ቴዎብስታ ትባላለች የዘር ሐረግዋም ከፍልስጥኤም ወገን ነው ። ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥር ፪ ቀን ፪፻፸፯ ዓም ተወለደ የተወለደባትም ቦታ ቀጰዶቅያ ትባላለች። ቀጰዶቅያ ም በትንሹ ምሥራቃዊ እስያእንደዛሬ አጠራር መካከለኛው ምሥራቅትገኛለች ከሮም ገናና መንግሥት በፊት በፋርስ መንግሥት ሥር ነበረች ። ጊዮርጊስም የፋርስ ሰማዕት የሚባለው ...

                                               

የተሰሎንቄ ዐዋጅ

የተስሎንቄ ዐዋጅ በመጋቢት 1 ቀን 372 ዓም ከሮሜ መንግሥት ባለሥልጣናት በተሰሎንቄ ግሪክ አገር የወጣ ዐዋጅ ነበረ። በዚህ ዐዋጅ ቄሣሮቹ በተለይም ቄሳር ቴዎዶስዮስ በሥላሴ ማመን የመንግሥት ሃይማኖት አደረገ። በ305 ዓም ንጉሥ ቆስጠንጢኖስ ከምሥራቁ ቄሣር ሊኪኒዩስ ጋራ የሚላኖ ዐዋጅ አውጥተው ነበር። ያው ዐዋጅ ለክርስቲያኖች መታገሥና ከመከራዎች ነጻነት ያረጋገጠ ነው። በ318 ዓም ግን ...

                                               

የአራቱ ቄሣሮች ዓመት

የአራቱ ቄሣሮች ዓመት በሮሜ መንግሥት ታሪክ አራት ቄሣሮች በየተራቸው የተነሱበት ዓመት ወይም 69 እ.ኤ.አ. ነበር። እነኚህም አራት ቄሣሮች ጋልባ፣ ኦጦ፣ ዊቴሊዩስና ቤስጳስያን ናቸው። በኢትዮጵያ አቆጣጠር የነባሩ ቄሣር ኔሮን ራሱን ከገድለበት ወቅት ከሰኔ ወር 60 ዓም ጀምሮ ቤስጳስያን እስካሸነፈበት ወቅት እስከ ታኅሳስ 62 ዓም ድረስ የነበረው ብሔራዊ ጦርነት ማለት ነው። 2. ኦጦ - ...

                                               

ዳንዡ

ዳንዡ የጥንታዊ ቻይና ንጉሥ ያው ልጅ ነበረ። እናቱ የያው ቁባት ሳን ዪ ተባለች። ንጉሥ ያው ልጁን ዳንዡ ለማስደሰት "ወይጪ" ወይም "ጎ" የተባለውን ጨዋታ የፈጠረው ነበር። ዳንዡ ግን እንደ አባቱ ምግባረ ጥሩ ሳይሆን ግፈኛና ባለጌ ስለሆነ አባቱ ወደ ዳንሽዌ አባረረው ይባላል። የቀርከሃ ዜና መዋዕል በተባለው ጽሑፍ ዘንድ፣ ያው በ58ኛው ዘመነ መንግሥት 2076 ዓክልበ. ዳንዡን አባረረው፣ ...

                                               

ሸንኖንግ

ሸንኖንግ በቻይና ልማዳዊ ታሪክ በኩል ከፉሢ ዘመን ቀጥሎ የነገሠው ንጉሥ ነበረ። በጥንታዊ ዘመን ግብርና እንዳስተማረ የሚል እምነት በአንዳንድ የቻይና መጽሐፍ ሊገኝ ይችላል። እንስሳን ለምግብ መግደል የማያስፈልግ ተግባር ይሆን ዘንድ፣ ሕዝቡን እህልን ለመዝራትና የማረሻ ጥቅም አስተማራቸው ይላል። የ "ሸንኖንግ" ትርጉም "ቅዱስ ገበሬ" ያህል ሲሆን፣ የቤተሠቡ ስም "ጅያንግ" እና የተሰጠው ...

                                               

ያንዲ

ያንዲ በቻይና ልማዳዊ ታሪክ መሠረት በሸንኖንግ ነገድ የተጠቀመ ማዕረግ ነበር። አንዳንዴ ሸንኖንግ እራሱ መጀመርያው ያንዲ ይቆጠራል። በዘመናዊ የቻይና ሊቃውንት አስተሳሰብ የያንዲዎች መኖርያ "የበግ ራስ ተራራ" በጋውፒንግ አካባቢ ነበረ። ከጅያንግ ሽዕንየን ወይም ሸንግኖንግ በኋላ ለ500 አመት ያህል የነገሡት ያንዲዎች በስማቸው ሊንኲ፣ ቸንግ፣ ሚንግ፣ ዥዕ፣ ከ፣ አይ፣ እና ዩዋንግ ናቸው። ...

                                               

ፉሢ

ፉሢ ወይም ፓውሢ በቻይና አፈ ታሪክ ዘንድ በጥንታዊ ዘመን መጀመርያው ንጉሥ ነበረ። መጻፍንና ማጥመድን እንደ ፈጠረ ይባላል። ፉሢ የተወለደው በቢጫ ወንዝ ሸለቆ በቸንግጂ ምናልባት የአሁን ላንትየን ወይም ትየንሽዌ ይባላል። በቻይናዊ ትውፊት ዘንድ፣ ፉሢና እህቱ ኑዋ ብቻቸው ከማየ አይኅ አመለጡ። ከዚያ ወደ ኩንሉን ተራራ ሄደው ምልክት ከሰማያት እንዲታይላቸው ጸለዩ። ከተፈቀደላቸው በኋላ ተዳ ...

                                               

ሉግ

ሉግ "ላምፋዳ" በአየርላንድ ልማዳዊ አፈ ታሪክ ዘንድ ከቱዋጣ ዴ ዳናን ወገን የአየርላንድ ከፍተኛ ንጉሥ ነበር። አባቱ የቱዋጣ ዴ አለቃ ክየን ሲሆን እናቱ ፎሞራዊት ኤጥኒው ነበረች። ክየን ልጁን ሉግን ለቀድሞው ፊር ቦልግ ንጉሥ ዮካይድ ማክ ኤይርክ ሚስት ለታይልቲው አሳዳጊነት ሰጠው ይባላል። ኑዋዳ ለ፳ ዓመታት ገዝቶ በ1474 ዓክልበ. ብሬስ በፎሞራውያን እርዳታ ተመልሶ ኑዋዳን ተዋግቶ በ ...

                                               

ማክ ኬክት

ማክ ኬክት በአየርላንድ ልማዳዊ አፈ ታሪክ ዘንድ ከቱዋጣ ዴ ዳናን ወገን የአየርላንድ ከፍተኛ ንጉሥ ነበር። የዳግዳ ልጅ ከርማይት ልጅ ሲሆን ከወንድሞቹ ማክ ኲልና ማክ ግሬን ጋር አይርላንድን ለ ፳፱ ዓመታት በጋርዮሽ ገዛ። ዕውነተኛ ስሙ ቴጡር ሲሆን ስሙን ማክ ኬክት ስለ አምላኩ ኬክት ወሰደ። በ1434 ዓክልበ. ማክ ኲል የአባቱን የከርማይት ቂም በቅሎ ንጉሡን ሉግን ገደለው። ከመቶ ዓመታ ...

                                               

ማክ ኲል

ማክ ኲል በአየርላንድ ልማዳዊ አፈ ታሪክ ዘንድ ከቱዋጣ ዴ ዳናን ወገን የአየርላንድ ከፍተኛ ንጉሥ ነበር። የዳግዳ ልጅ ከርማይት ልጅ ሲሆን ከወንድሞቹ ማክ ኬክትና ማክ ግሬን ጋር አይርላንድን ለ ፳፱ ዓመታት በጋርዮሽ ገዛ። ዕውነተኛ ስሙ ኤጡር ሲሆን ስሙን ማክ ኲል ስለ አምላኩ ኰል ወሰደ። በ1434 ዓክልበ. ማክ ኲል የአባቱን የከርማይት ቂም በቅሎ ንጉሡን ሉግን ገደለው። ከመቶ ዓመታት ...

                                               

ማክ ግሬን

ማክ ግሬን በአየርላንድ ልማዳዊ አፈ ታሪክ ዘንድ ከቱዋጣ ዴ ዳናን ወገን የአየርላንድ ከፍተኛ ንጉሥ ነበር። የዳግዳ ልጅ ከርማይት ልጅ ሲሆን ከወንድሞቹ ማክ ኲልና ማክ ኬክት ጋር አይርላንድን ለ ፳፱ ዓመታት በጋርዮሽ ገዛ። ዕውነተኛ ስሙ ኬጡር ሲሆን ስሙን ማክ ግሬን ስለ አምላኩ ግሬን ወሰደ። በ1434 ዓክልበ. ማክ ኲል የአባቱን የከርማይት ቂም በቅሎ ንጉሡን ሉግን ገደለው። ከመቶ ዓመታ ...

                                               

ብሬስ

ዮካይድ ብሬስ በአየርላንድ ልማዳዊ አፈ ታሪክ ዘንድ ከቱዋጣ ዴ ዳናን ወገን የአየርላንድ መጀመርያው ከፍተኛ ንጉሥ ነበር። አባቱ የፎሞራውያን ንጉሥ ኤላጣ ሲሆን እናቱ የቱዋጣ ዴ ልዕልት ኤሪው ነበረች። የቱዋጣ ዴ ዳናን ወገን እንደ ፊር ቦልግ የነመድ ተወላጆች ነበሩ። በ1625 ዓ.ም. አካባቢ የታተመው የሴጥሩን ኬቲን ታሪክ መጽሐፍ የአይርላንድ ታሪክ እንዳለው፤ የነመድ ልጆች ከአይርላንድ ...

                                               

ኑዋዳ

ኑዋዳ አይርገትላም በአየርላንድ ልማዳዊ አፈ ታሪክ ዘንድ ከቱዋጣ ዴ ዳናን ወገን የአየርላንድ ከፍተኛ ንጉሥ ነበር። አባቱ የነመድ ተወላጅ ኤሕታሕ ነበረ። የቱዋጣ ዴ ዳናን ወገን እንደ ፊር ቦልግ የነመድ ተወላጆች ነበሩ። በ1625 ዓ.ም. አካባቢ የታተመው የሴጥሩን ኬቲን ታሪክ መጽሐፍ የአይርላንድ ታሪክ እንዳለው፤ የነመድ ልጆች ከአይርላንድ ሲበተኑ ቱዋጣ ዴ ዳናን ደግሞ በግሪክ አገር ቦዮ ...

                                               

ደልበህ

ደልበህ በአየርላንድ ልማዳዊ አፈ ታሪክ ዘንድ ከቱዋጣ ዴ ዳናን ወገን የአየርላንድ ከፍተኛ ንጉሥ ነበር። አባቱ ኦግማ ሲሆን ቀዳሚውንና አያቱን የኦግማ አባት ዳግዳን ለዙፋኑ ተከተለው። ደልበህ ለ፲ ዓመታት እንደ ነገሠ ይዘገባል። በ ሌቦር ገባላ ኤረን ዘንድ፣ ከ፲ ዓመታት በኋላ ደልበህና ልጁ ኦሎም በካይኸር፣ የናማ ልጅ፣ የነኽታን ወንድም ተገደሉ፤ ከዚያ የደልበህ ሌላ ልጅ ፍያካ ማክ ደልበ ...

                                               

ዳግዳ

ዳግዳ ፣ ትክክለኛ ስሙ "ዮካይድ ኦላጣይር" በአየርላንድ ልማዳዊ አፈ ታሪክ ዘንድ ከቱዋጣ ዴ ዳናን ወገን የአየርላንድ ከፍተኛ ንጉሥ ነበር። የፎሞራውያን ንጉሥ ኤላጣ ልጅና የብሬስ ወንድም ነበር። በሁለተኛው የማግ ትዊረድ ውግያ ሴቲቱ ኬጥለን በመርዝ ቆሰለው። መርዙ ግን እጅግ ቀስ የሚል አይነት ነበር። ሉግ በቱዋጣ ዴ ላይ ለ፵ ዓመታት ገዝቶ በ1434 ዓክልበ. የዳግዳ ልጅ ኬርማይት ከሉግ ...

                                               

ፍያካ ማክ ደልበህ

ፍያካ ማክ ደልበህ በአየርላንድ ልማዳዊ አፈ ታሪክ ዘንድ ከቱዋጣ ዴ ዳናን ወገን የአየርላንድ ከፍተኛ ንጉሥ ነበር። አባቱን ደልበህ ለዙፋኑ ተከተለው። ፍያካ ለ፲ ዓመታት እንደ ነገሠ ይዘገባል። በ ሌቦር ገባላ ኤረን አባቱ ደልበህና የፍያካ ልጅ ኦሎም በካይኸር፣ የናማ ልጅ፣ የነኽታን ወንድም ተገደሉ። በኋላ የተጻፉት የአራት መምህሮች ዜና መዋዕል ና የአይርላንድ ታሪክ እንደሚሉት ግን፣ ደል ...

                                               

ፊር ቦልግ

ፊር ቦልግ በአየርላንድ አፈ ታሪክ በአየርላንድ በጥንት የሠፈረ ብሔር ነበር። ፎሞራውያን የነመድ ወገን ካሸነፉ በኋላ የቀሩት ነመዳውያን ተበተኑ፤ አንድ ሢሶ ወደ ታላቅ ብሪታንያ ገባ፤ አንዱም ወደ ስሜን ሄዶ ቱአጣ ዴ ዳናን ሆኑ፤ ሦስተኛውም ወገን ከነመድ ተወላጅ ስምዖን ጋራ ወደ ግሪክ አገር ገባ። ግሪኮች ግን ባርዮች አደረጉዋቸው፤ አፈር በቦርሳዎች ውስጥ ወደ ተራራ ጫፍ መሸከም ነበረባቸ ...

                                               

ሩድራይግ

ሩድራይግ ማክ ዴላ በአየርላንድ ልማዳዊ አፈ ታሪክ ዘንድ ከፊር ቦልግ የአየርላንድ ፪ኛ ከፍተኛ ንጉሥ ነበር። ሩድራይግ የዴላ ልጅና የስላንጋ ወንድም ነበር። ሚስቱ ሊበር ተባለች። 5000 ፊር ቦልግ አይርላንድን በ1130 መርከቦች በወረሩበት ጊዜ 1538 ዓክልበ. ግድም ሩድራይግ ከዴላ ሌላ ልጆች ጋር ሻለቃ ነበረ። ሩድራይግና ወንድሙ ጌናን ከንዑስ-ወገናቸው ፊር ዶምናይን ጋር ደሴቱን በእን ...

                                               

ሪናል

ሪናል በአየርላንድ ልማዳዊ አፈ ታሪክ ዘንድ ከፊር ቦልግ የአየርላንድ ከፍተኛ ንጉሥ ነበር። ሪናል የጌናን ማክ ዴላ ልጅ ነበር። የስታርን ልጅ ፍያካ ኬንፊናን አይርላንድን ለ፭ ዓመታት ገዝቶ በጌናን ልጅ ሪናል ዕጅ ወድቆ ተገልብጦ ሪናል የዛኔ ከፍተኛ ንጉሥነቱን ያዘበት። አብዛኛው ምንጮች ሪናል ለ፮ አመት ገዛ ሲሉ፣ ከሁሉ ቀድሞ የተቀነባበረው የላውድ አቆጣጠሮች ግን ፭ አመት ይሰጠዋል። ሪ ...

                                               

ሴንጋን

ሴንጋን በአየርላንድ ልማዳዊ አፈ ታሪክ ዘንድ ከፊር ቦልግ የአየርላንድ ከፍተኛ ንጉሥ ነበር። ሚስቱ አኑስት ተባለች። 5000 ፊር ቦልግ አይርላንድን በ1130 መርከቦች በወረሩበት ጊዜ 1538 ዓክልበ. ግድም ሴንጋን ከዴላ ሌላ ልጆች ጋር ሻለቃ ነበረ። ሴንጋንና ወንድሙ ጋን ማክ ዴላ ደሴቱን በእንበር ዱብግላይዝ አሁን ኮርክ ወደብ ገቡ። የሴንጋን ክፍል ደቡብ መንስተር ሲሆን ጋን ስሜን መን ...

                                               

ስላንጋ

ስላንጋ ወይም ስላይንገ ማክ ዴላ በአየርላንድ ልማዳዊ አፈ ታሪክ ዘንድ ከፊር ቦልግ የአየርላንድ መጀመርያ ከፍተኛ ንጉሥ ነበር። ስላንጋ የዴላ ልጅና የነመድ ዘር ነበር። ሚስቱ ፉዋድ ተባለች። ፎሞራውያን የነመድ ወገን ካሸነፉ በኋላ የቀሩት ነመዳውያን ተበተኑ፤ አንድ ሢሶ ወደ ታላቅ ብሪታንያ ገባ፤ አንዱም ወደ ስሜን ሄዶ ቱአጣ ዴ ዳናን ሆኑ፤ ሦስተኛውም ወገን ከነመድ ተወላጅ ስምዖን ጋራ ...

                                               

ዮካይድ ማክ ኤይርክ

ዮካይድ ማክ ኤይርክ በአየርላንድ ልማዳዊ አፈ ታሪክ ዘንድ ከፊር ቦልግ የአየርላንድ ከፍተኛ ንጉሥ ነበር። ዮካይድ የሪናል ማክ ጌናን ልጅ ኤይርክ ልጅ ነበር። ሚስቱ ታይልቲው ነበረች፤ እርሷም የእስፓንያ ንጉሥ "ማግ ሞር" ወይም "ማድሞር" ልጅ ትባላለች። ዋና ከተማው ከእርሷ ታይልቲን ተባለ። የሴንጋን ማክ ዴላ ልጅ ፎድብገን አይርላንድን ለ፬ ዓመታት ገዝቶ በኤይርክ ማክ ሪናል ልጅ ዮካይድ ...

                                               

ጋን ማክ ዴላ

ጋን ማክ ዴላ በአየርላንድ ልማዳዊ አፈ ታሪክ ዘንድ ከፊር ቦልግ የአየርላንድ ከፍተኛ ንጉሥ ነበር። ሚስቱ ኤውዳር ወይም ኤታር ተባለች። 5000 ፊር ቦልግ አይርላንድን በ1130 መርከቦች በወረሩበት ጊዜ 1538 ዓክልበ. ግድም ጋን ከዴላ ሌላ ልጆች ጋር ሻለቃ ነበረ። ጋንና ወንድሙ ሴንጋን ደሴቱን በእንበር ዱብግላይዝ አሁን ኮርክ ወደብ ገቡ። የጋን ክፍል ስሜን መንስተር ሲሆን ሴንጋን ደቡ ...

                                               

ጌናን

ጌናን ማክ ዴላ በአየርላንድ ልማዳዊ አፈ ታሪክ ዘንድ ከፊር ቦልግ የአየርላንድ ከፍተኛ ንጉሥ ነበር። ሚስቱ ክኑቃ ተባለች። 5000 ፊር ቦልግ አይርላንድን በ1130 መርከቦች በወረሩበት ጊዜ 1538 ዓክልበ. ግድም ጌናን ከዴላ ሌላ ልጆች ጋር ሻለቃ ነበረ። ጌናንና ወንድሙ ሩድራይግ ከንዑስ-ወገናቸው ፊር ዶምናይን ጋር ደሴቱን በእንበር ዶምናይን አሁን ደንድረም ወሽመጥ ገቡ። የጌናን ክፍል ...

                                               

ፍያካ ኬንፊናን

ፍያካ ኬንፊናን በአየርላንድ ልማዳዊ አፈ ታሪክ ዘንድ ከፊር ቦልግ የአየርላንድ ከፍተኛ ንጉሥ ነበር። ፍያካ የስታርን ልጅ፣ ስታርንም የሩድራይግ ማክ ዴላ ልጅ ነበረ። የዴላ አምስት ልጆች አይርላንድን ለ፲፪ ዓመታት ገዝተው የሩድራይግ ልጅ-ልጅ ፍያካ መጨረሻውን ከዴላ ልጆች ሴንጋንን ገልብጦ ፍያካ ንጉሥነቱን ከእርሱ ቃመ። ነገር ግን ከአምስት አመት በኋላ ፍያካ በፈንታው በጌናን ማክ ዴላ ል ...

                                               

ፎድብገን

ፎድብገን በአየርላንድ ልማዳዊ አፈ ታሪክ ዘንድ ከፊር ቦልግ የአየርላንድ ከፍተኛ ንጉሥ ነበር። ፎድብገን የሴንጋን ማክ ዴላ ልጅ ነበር። የጌናን ማክ ዴላ ልጅ ሪናል አይርላንድን ለ፮ ዓመታት ገዝቶ በሴንጋን ልጅ ፎድብገን ዕጅ ወድቆ ተገልብጦ ፎድብገን የዛኔ ከፍተኛ ንጉሥነቱን ያዘበት። ፎድብገን ፬ አመት ከገዛ በኋላ ግን በፈንታው በሪናል ልጅ ኤይርክ ልጅ በዮካይድ ማክ ኤይርክ እጅ በማግ ...

                                               

ሌውኪፖስ

ሌውኪፖስ በሲክዮን ነገሥታት ዝርዝር የአይጊያሌያ ንጉሥ ነበር። ካስቶርን የጠቀሱት ጸሐፊዎች 53 ዓመት እንደ ነገሠ ይላሉ። ይህ ምናልባት 2112-2059 ዓክልበ. ግድም ያህል ነው። በዝርዝሩ ላይ ሌውኪፖስ ከጡሪማቆስ ቀጥሎና ከመሣፖስ በፊት ይገኛል። ፓውሳኒዩስ ሌውኪፖስ የጡሪማቆስ ልጅ ሲለው "መሣፖስ" ግን አይጠቅስም፤ ሌውኪፖስ ወንድ ልጅ ባይኖረውም ሴት ልጁ ካልቂንያ በፖሠይዶን አንድ ...

                                               

መሣፖስ

መሣፖስ በሲክዮን ነገሥታት ዝርዝር የአፒያ ንጉሥ ነበር። ካስቶርን የጠቀሱት ጸሐፊዎች 47 ዓመት እንደ ነገሠ ይላሉ። ይህ ምናልባት 2034-1987 ዓክልበ. ግድም ያህል ነው። ቅዱስ አውግስጢኖስ እንደጻፈ አንዳንዶች የመሣፖስ ሌላ ስም "ኬፊሶስ" እንደ ነበር አሉ። ፓውሳኒዩስ ግን ይህን ንጉሥ አይጠቅስም። በስትራቦን ዘንድ፣ መሣፒዮ ተራሮች በቦዮቲያ ግሪክ፣ እንዲሁም መሣፒያ በጣልያን "ተረ ...

                                               

ማራጦስ

ማራጢዮስ በሲክዮን ነገሥታት ዝርዝር የአፒያ ንጉሥ ነበር። ካስቶርን የጠቀሱት ጸሐፊዎች ማራጢዮስ 20 ዓመት እንደ ነገሠ ይላሉ። ከማራጦኒዮስ በኋላ እና ከተከታዩ ኤቂውረውስ በፊት ገዛ። በፓውሳኒዩስ ጽሑፍ ግን ከኦርጦፖሊስ ቀጥሎ ያለው ቅድም-ተከተል ከሌሎች ምንጮች ይለያያል፤ ማራጦስም በዚያ አይጠቀሰም። በጀሮም ዜና መዋዕል ዘንድ፣ የዴውካልዮን ጐርፍና የፋይጦን እሳት በዚሁ ዘመን ፬ኛው ዓ ...