ⓘ Free online encyclopedia. Did you know? page 33
                                               

ኬንያ

የኬንያ ሪፐብሊክ በምስራቅ አፍሪካ የምትገኝ ሀገር ናት። በሰሜን ከኢትዮጵያ፣ በሰሜን-ምስራቅ ከሶማሊያ፣ በደቡብ ከታንዛኒያ፣ በምስራቅ ከዩጋንዳ፣ በስሜን-ምዕራብ ከደቡብ ሱዳን፣ በደቡብ-ምስራቅ ከሕንድ ውቅያኖስ ጋር ድንበር ትጋራለች። አውሮፓውያን አካባቢውን ማሰስ የጀመሩት ከ፲፱ኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ ሲሆን የብሪታንያ መንግሥት የምሥራቅ አፍሪካ ፕሮቴክቶሬትን በ1895 እ.ኤ.አ. አቋቁሟል ...

                                               

መሐመድ አሚን

መሐመድ ሞ አሚን ኬንያዊ ጋዜጠኛ ሲሆን በ77ቱ የኢትዮጵያ ረሐብ ጊዜ ታዋቂ ፎቶግራፎች እና ቪዲዮ ምስሎች በመቅዳት ይታወቃል። ከዚህ በተጨማሪ ሁለቱ አምባ-ገነኖች፤ የኡጋንዳው መሪ ኢዲ አሚንና የኢትዮጵያውን መሪ መንግስቱ ኃይለ ማርያምን አወዳደቅ በካሜራው በመዘገብ ይታወቃል። በ፲፱፻፹፫ ዓ/ም ላይ አዲስ አበባ ውስጥ በነበረ ወቅት በተነሳ የመሳሪያ ማከማቻ ፍንዳታግራ እጁን አጣ። ። አሚን ...

                                               

አማ አታ አዪዶ

ክሪስቲና አማ አታ አዪዶ በማርች 23፣ 1942 እ.ኤ.አ. ጋና ውስጥ ተወለደች። ትምህርቷን በዌስሊ የልጃገረዶች ትምህርት ቤት፣ በመቀጠልም በጋና ዩኒቨርስቲ ተከታትላ በ1964 ዓ.ም በእንግሊዝኛ ቋንቋ የመጀመሪያ ዲግሪዋን ተቀብላለች። የመጀመሪያ የድርሰት ስራዋ የሆነውን "The Dilemma of a Ghost" ን በዚያ ዓመት ለማጠናቀቅ የበቃች ሲሆን ይሄው ድርሰቷ በሎንግማን አሳታሚ ድርጅ ...

                                               

ክዋሜ ንክሩማህ

ክዋሜ ንክሩማህ የተወለዱት በ1909 እ.ኤ.አ. ደቡባዊ ምዕራብ ጋና ንክሮፉል በምትባል ከተማ ነው። ንክሩማህ በካቶሊክ ሚሽነሪ ትምህርት ቤት ይማሩበት በነበረ ወቅት ብሩህ አዕምሮ እንደነበራቸው የተመሰከረላቸው ሲሆን ገና በአሥራዎቹ እድሜ ውስጥ እያሉ ነው በአቅራቢያቸው በሚገኝ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት አስተማሪ የሆኑት። ይሁንና ያለሥልጠና የጀመሩትን ትምህርት በ1926 እ.ኤ.አ. የ ...

                                               

ናጊብ ማህፉዝ

ናጊብ ማህፉዝ በ1988 እ.ኤ.አ. በስነ-ጽሁፍ የኖቤል ሽልማትን የተቀዳጀ ግብጻዊ ደራሲ ነው። ማህፉዝ ካይሮ ውስጥ ገማልያ በተባለው ሰፈር ዲሴምበር 11፣ 1911 እ.ኤ.አ. ተወለድ። የመጠሪያ ስሙን የወረሰው ሲወለድ አዋላጅ ሃኪም ከነበሩት ከፕሮፌሰር ናጊብ ማህፉዝ ፓሻ ነው። ማህፉዝ ለረጅም ዘመን በመንግስት መስሪያቤቶች ውስጥ ያገለገል ሲሆን በስነ-ጽሁፉም ዘርፍ 34 ወጥ ልብ-ወለዶች፣ ...

                                               

ሴንቲኔላውያን

ሴንቲኔላውያን የበንጋል ባህረስላጤ ውስጥ በስሜን ሴንቲኔል ደሴት ላይ ከሰው ልጅ ሥልጣኔ ሁሉ ውጭ የሚኖር ብሔር ነው። ደሴቱ ከሕንድ አንዳማን ደሴቶች መካከል ነው። ምናልባት 50-100 ኗሪዎች እንዳሉበት ይታስባል። አጫጭርና ጥቁር እንደ አንዳማን ኗሪዎችም የመሰሉ ሰዎች ናቸው። ከውጭ አለም በሚጎብኙ ሰዎች ላይ ብዙ ጊዜ ጥቃት ጥለዋልና ስለዚህ ቋንቋቸው ወይም ባሕላቸው በተመለከተ ብዙ አይ ...

                                               

ካሽሚርኛ

ካሽሚርኛ የህንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሰብ ቋንቋ ሲሆን በተለይ የሚናገርበት በካሽሚር አካባቢ በ 7.1 ሚልዮን ሰዎች ነው። ካሽሚርም ዛሬ በሕንድ በፓኪስታንና በቻይና የተከፋፈለ አውራጃ ነው። ይህ ቋንቋ ዛሬ በአብዛኛው የተጻፈ ቋንቋ ሳይሆን የሕዝብ መነጋገርያ ብቻ ነው። ሆኖም ድሮ ከ9ኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ በሻራዳ ጽሕፈት፣ አሁንም በአረብ አልፋቤት ወይም በዴቫናጋሪ ጽሕፈት የተጻፈ አ ...

                                               

ጉጃራቲ

ጉጃራቲ በህንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሰብ የሚገኝ ቋንቋ ነው። በዓለሙ ውስጥ በ46 ሚልዮን ሰዎች ይናገራል፤ ከነዚህም 45.5 ሚልዮን በህንደኬ፣ 250.000 በታንዛኒያ፣ 150.000 በዩጋንዳ፣ 100.000 በፓኪስታንና 50.000 በኬንያ አሉ። በሕዝብ ብዛት የዓለሙ 23ኛ ቋንቋ ነው። በምእራብ ህንደኬ ያለው የጉጃራት ክፍላገር ይፋዊ ቋንቋ ነው።

                                               

ዛዛኪኛ

ዛዛኪኛ በምስራቅ ቱርክ አገር በዛዛ ሕዝብ የሚናገር ቋንቋ ነው። የቱርክኛ ዘመድ ሳይሆን ከፋርስኛና ከኩርድኛ ጋር በሕንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሠብና በሕንዳዊ-ኢራናዊ ንዑስ-ቤተሠብ ውስጥ ይገኛል። በተለይ የሚመስለው በስሜን ፋርስ አገር በካስፒያን ባሕር አጠገብ የሚገኘው ጊላኪኛ ነው። የተናጋሪዎች ቁጥር ከ1.5 እስከ 2.5 ሚሊዮን እንደሚበዛ ይታመናል። ሦስት ዋንኛ የዛዛኪኛ ቀበሌኞች ...

                                               

ሃይናን

ሃይናን በደቡብ ቻይና ባሕር የሚገኝ የቻይና ሕዝባዊ ሪፐብሊክ ታላቅ ደሴትና ክፍላገር ነው። የሃይናን ትርጉም "ከባሕር ደቡብ" ነው። የሃን ቻይናውያን ሰዎች ከ118 ዓክልበ. ጀመሮ ሠፈሩበት። አሁን 84% ይቆጠራሉ። ከነርሱ ቀድሞ የኖሩበት ኗሪዎች ሊ ብሔር ወደ ደቡብ ይገኛሉ፣ 15% ናቸው። የሁላቸው መደበኛ ቋንቋ ፑቶንግኋ ቻይንኛ ሲሆን፣ ቻይናውያን ደግሞ ሚንኛ ሃይናንኛ፣ ሊ ብሔርም ደግ ...

                                               

ዞራስተር

ዞራስተር በጥንቱ የፋርስ ግዛት የኖረ የዛራጡሽትራ ሃይማኖት መስራች ነበር። ሃይማኖቱ በጣም ረጅም ታሪክ የነበረውና በሳሳሲን ስርወ መንግስት የፋርስ አገር ብሄራዊ ሃይማኖት ነበር። አብዛኛው ተመራማሪወች እንደሚስማሙ፣ ዞራስተር በርግጥ በህይወት የነበረ ሰው ነው። በግምት ከዛሬ 3200 አመት በፊት እንደኖረ ይተመናል። ሆኖም ግን ይህ እርግጠኛ ጊዜ አይደለም፣ አንዳንዶች የነቢዩን ዘመን ከ1 ...

                                               

ፐሽቶ

ፕሽቶ በአፍጋኒስታን በምዕራብ ፓኪስታን እንዲሁም በስሜን ሕንድ አገሮች በሚኖሩት በፓሽቱን ሕዝብ የሚናገር ቋንቋ ነው። ከ1928 ዓ.ም. ጀምሮ ፐሽቶ ከዳሪ ፋርስኛ ጋራ ከአፍጋኒስታን ሁለት ይፋዊ መደበኛ ቋንቋ አንድ ነው። ከአፍጋኒስታን ኗሪዎች በ35 ከመቶ ወይም 22 ሚሊዮን ገደማ ሰዎች እንደሚናገር ይገመታል። ፐሽቶ ከአረብኛና ከቱርክኛ አያሌው ቃሎች ተበድሮዋል። በእስጅንደር ዘመን ክ.በ ...

                                               

ብሔራዊ ማህደሮች (ብራዚል)

ብሔራዊ ማህደሮች - ብራዚል ብሔራዊ ቤተ መዛግብት የፋይል አስተዳደር ስርዓት ብራዚል ውስጥ ማዕከላዊ አካል ነው. ይህም ጥር 2, 1838 የተቋቋመው እና ሪዮ ዴ ጄኔሮ ላይ የተመሠረተ ነው. 8 Archives ሕግ ጥር 1991 መሠረት, ይህ ግዛት እና ዜጎች ማገልገል, ሱቅ, ለማደራጀት ለማቆየት; መዳረሻ ይስጡ እና የፌዴራል መንግስት የ ጥናታዊ ቅርስ ለማስተላለፍ ግዴታ አለው. ብሔራዊ ቤተ ...

                                               

የሎንዶን ታላቅ ቃጠሎ

የሎንዶን ታላቅ ቃጠሎ በእንግሊዝ ዋና ከተማ፣ ሎንዶን በ1658 ዓ.ም. የደረሰ ታላቅ ቃጠሎ ነው። በዚህ እሳት ወደ ፲፫ሺህ ቤቶች ወድመዋል። እሳቱ የተነሳው ቅዳሜ እኩለ ሌሊት ላይ ካንድ ዳቦ ቤት ነበር። በዘመኑ የሚሰራበት የእሳት መቆጣጠሪያ ዘዴ፣ የሚቃጠለውን ቤት ከበው ያሉ ቤቶችን ማፈራረስ ነበር። እሳቱ የሚበላው ነገር ሳያገኝ ሲቀር በራሱ ጊዜ የበላውን በልቶ ይጠፋል። እሳት ተከላካዮ ...

                                               

ፖዶስክ

ፖዶስክ ከተማ የተቆረቆረው ድሮ ፖዶል ተብሎ ከሚታወቅ መንደር ሲሆን እስከ 18ኛው ክፍለዘመን መገባደጃ ሞስኮ ይገኝ የነበረው ዳኒሎቭ ደብር ርስት ነበር። በ1791 የሩሲያዋ ዳግማዊ ካትሪን አዳዲስ ከተሞችንና ክፍለ ሃገሮችን በአጠቃላይ ሩሲያ በምትፈጥርበትና አስተዳዳሪወችን በምትሾምበት ወቅት ፖዶስክን በከተማ ደረጃ እውቅና ሰጠች። ከ1917ቱ የሩሲያ አብዮት በፊት ፖድስክ በኢንደስትሪ ከበለ ...

                                               

ካዲዝ

ካዲዝ በደቡብ እስፓንያ የሚገኝ ጥንታዊ ከተማ ነው። የካዲዝ ክፍላገር መቀመጫ ሲሆን 130፣000 ያህል ሰዎች ይኖሩበታል። በአካባቢው ዙሪያ 500፣000 ሰዎች አሉ። ይህ ከተማ ምናልባት ለጥንታዊነት በአውሮፓ ከሁሉ የላቀ ይሆናል። የተመሠረተው በፊንቄ ከነዓን ሰዎች ሲሆን፣ በ1112 ዓ.ክ.ል.በ. እንደ ሆነ የሚል ልማድ አለ። በከነዓን ቋንቋ ስሙን "ጋዲር" גדר ማለት ግምብ፣ ግድግዳ አሉ ...

                                               

ቱሉዝ

ቱሉዝ በደቡብ ምዕራብ የምትገኝ የፈረንሳይበስፋትዋ አራተኛ ከተማ ስትሆን አብዛኛዎቹ ህንፃዎችዋ የተሰሩት ከሸክላ በመሆኑ "ፅጌረዳማ ቀለሟ ከተማ" የሚለውን የቅፅል ስም እንድታገኝ አድርጓታል። ቱሉዝ በተማሪ ብዛትዋ በዩንቨርስቲዎችዋ በወይን–ጠጅ በሚመስለው አበባዋ፣የኤይር ባስ ዋና መቀመጫ በመሆንዋ ከምትታወቅባቸው ነገሮች ጥቂቶቹ ናቸው። በ1998 የነዋርዎችዋ ብዛት 437 715 ሲደርስ በዙ ...

                                               

2 ኢፒቅ-አዳድ

2 ኢፒቅ-አዳድ በሱመር የኤሽኑና ንጉሥ ነበረ ። የ1 ኢባልፒኤል ተከታይ ነበረ። የኢፒቅ-አዳድ ዘመነ መንግሥት በተለይ "የማሪ ሊሙ ስሞች ዜና መዋዕል" MEC ከተባለው ሰነድ ሊታወቅ ይችላል። እንዲሁም ከዓመት ስሞቹ መሃል ፲፬ ያህል ከሥነ ቅርስ ተገኝተዋል። ከነዚህ መካከል፦ 1771 ዓክልበ. - "ኢፒቅ-አዳድ ያባቱን ቤት የገባበት ዓመት" ዓመት ስም a፣ MEC 1769 ዓክልበ. - "አሚኑ ...

                                               

ሉጋላንዳ

ሉጋላንዳ ከ2109 እስከ 2102 ዓክልበ. ግድም የላጋሽ ከተማ ገዢ በሱመር ነበር። ኤነታርዚን ተከተለው፣ እስከ 2107 ዓክልበ ድረስ ለአዳብ ንጉሥ ሉጋል-አኔ-ሙንዱ መንግሥት ተገዥ እንደ ነበር ይመስላል። የሉጋላንዳ አባት የላጋሽ ቄሳውንት አለቃ ሆኖ ልጁን ሉጋላንዳን ለኤንሲ-ነቱን እንደሾመው ይመስላል። እንደ ቀዳሚው ኤነታርዚ፥ ሉጋላንዳ ከቄሳውንት ወገን የሆነ ከባድ ገዢ ነበር። እርሱና ...

                                               

ሉጋል-አኔ-ሙንዱ

ሉጋል-አኔ-ሙንዱ በሱመር የአዳብ ከተማ-አገር ንጉሥ ነበረ። በሱመራዊ ነገሥታት ዝርዝር ዘንድ፣ የዑር ንጉሥ መስኪአጝ-ናና ከተሸነፈ በኋላ፣ የሱመር ላዕላይነት ወደ አዳብ ተዛውሮ ሉጋል-አኔ-ሙንዱ ለ90 አመታት እንደ ነገሠ ይላል። በተለይ የሚታወቀው በኋላ ዘመን በተቀረጸው ጽላት ቅጂ ነው። የርሱ መንግሥት በመሞቱ ተከፋፈለ። በነገሥታት ዝርዝሩ መሰረት፣ ላዕላይነቱ "ቅዱስ ከተማው" ኒፑር የ ...

                                               

ሉጋል-ዛገ-ሲ

ሉጋል-ዛገ-ሲ ከ2107 እስከ 2077 ዓክልበ. ግድም በሱመር የኡማ ከተማ-አገር ንጉሥ ነበረ። ከአካድ መንግሥት በፊት መጨረሻውኛው ሱመራዊ ገዢ ነበር። ኡሩክን ከያዘ በኋላ ዋና ከተማውን አድርጎት "የኡሩክ ንጉሥ" የሚለውን ስያሜ እንደ ማዕረጉ ወሰደ። በዘመኑ ላይ ሌሎቹን የሱመር ከተሞች ይዞ በመጨረሻ መላውን ሱመር በኡሩክ መንግሥት ሥር ሆነ። በ2095 ዓክልበ. ግድም ሉጋል-ዛገ-ሲ የኡማ ...

                                               

መሲሊም

መሲሊም ከሥነ ቅርስ የሚታወቅ የሱመር ንጉሥ ሲሆን ማዕረጉ "የኪሽ ንጉስ" ይባላል። ከኪሽ በላይ በአዳብና በላጋሽ ላይ ሥልጣን እንደ ያዘ ይመስላል፤ በነዚህም ከተሞች ቤተ መቅደሶች እንደ ሠራ ይዘገባል። በእርሱ ዘመን ከላጋሽ ከንቲባ ሉጋል-ሻ-ኤንጉር እና ከተወዳዳሪው ከተማ ኡማ መካከል በጠረፋቸው ላይ ስለ ነበረው መስኖ አንድ ጠብ ተነሣ። መሲሊም ዕርቅና በመስጠቱ የሁለቱን ከተሞች ጠረፍ ...

                                               

መስ-አኔ-ፓዳ

መስ-አኔ-ፓዳ በሱመራዊ ነገሥታት ዝርዝር ላይ የኡር መጀመርያው ንጉሥ ነበረ። በዚያው ዝርዝር ዘንድ የኡሩክን ንጉሥ ሉጋል-ኪቱንን አገልብጦ ለ80 ዓመታት ነገሠ። ከሥነ ቅርስ በዕውኑ እንደ ነገሠ እርግጥኛ ቢሆንም፣ እንዲህ ያለ ረጅም ዘመን እንደ ገዛ ግን አጠያያዊ ነው። እስከዚህ ድረስ፣ ለሱመር ላዕላይነት ዋና ተዋዳዳሪዎች ኡሩክና ኪሽ ነበሩ። ጊልጋመሽ የኪሽን ንጉሥ አጋን አሸንፎ ኒፑርን ...

                                               

መስኪአጝ-ኑና

መስኪአጝ-ኑና በ ሱመራዊ ነገሥታት ዝርዝር ዘንድ በሱመር በኡር ከተማ ላይ የንጉሥ መስ-አኔ-ፓዳ ልጅና ተከታይ ነበረ። 36 አመት ሙሉ እንደ ነገሠ ሲል ይህ ግን ታማኝ መረጃ አይደለም። ከሥነ ቅርስ ኅልውነቱ ተረጋገጠ፣ ስሙ በአንድ አካድኛ ጽሑፍ በንግሥቱ እቃ ላይ በኡር ተገኝቷል። የቱማል ጽሑፍ በሚባለውም መዝገብ መሠረት መስኪአጝ-ኑና ከአባቱ መስ-አኔ-ፓዳ ቀጥሎ የኒፑር መቅደስ ጠባቂ ነ ...

                                               

ሹ-ሲን

ሹ-ሲን ከ1909 እስከ 1901ዓክልበ. ግድም ድረስ የኡርና የሱመር ንጉሥ ነበር። የአማር-ሲን ተከታይ ነበር፤ በነገሥታት ዝርዝር ላይ የኡማር-ሲን ልጅ ቢባልም፣ ከሌላ ማስረጃ ግን የታሪክ ሊቃውንት ወንድሙ እንደ ነበር ያምናሉ። ቀድሞ ስሙ እንደ ጊሚል-ሲን ይታነብ ነበር፤ አሁን ግን አጠራሩ "ሹ-ሲን" ትክክል እንደ ሆነ ይታመናል። ንግሥቱ "ኩባቱም" ተባለች። ለ፱ኝ ዓመቶቹ ሁላቸው በስም ...

                                               

ሹልጊ

ሹልጊ ከ1966 እስከ 1918 ዓክልበ. ግድም ድረስ የኡርና የሱመር ንጉሥ ነበር። የአባቱ የኡር-ናሙ ተከታይ ነበር። ቀድሞ ስሙ እንደ ዱንጊ በሊቃውንቱ ይታነብ ነበር፤ አሁን ግን አጠራሩ "ሹልጊ" ትክክል እንደ ሆነ ይታመናል። በአንድ ጽሑፍ ዘንድ CM48 የሹልጊ አባት ኡር-ናሙ ሲሆን እናቱ የኡቱ-ኸጛል ሴት ልጅ ነበረች። በሹልጊ ዘመነ መንግሥት ከ፵፰ ዓመታቱ ሁላቸው በስም ይታወቃሉ። ከነ ...

                                               

ሻሩም-ኢተር

ሻሩም-ኢተር በ ሱመራዊ ነገሥታት ዝርዝር ዘንድ ማሪ በሱመር ላዕላይነቱን በያዘበት ጊዜ የማሪ ንጉሥ ነበር። በዚህ ዘመን ላዕላይነት ማለት የሱመር ዋና ከተማ ኒፑርን የገዛው ወገን ነበር። በዝርዝሩ ሰነድ ዘንድ፥ ከአዳብ ንጉሥ ሉጋል-አኔ-ሙንዱ ዘመን በኋላ አዳብ ተሸነፈና የሱመር ንጉሥነት ከአዳብ ወደ ማሪ ተዛወረ። እንዲህ ከማለት ቀጥሎ 6 የማሪ ነገሥታት ስሞች ይዘርዝራል። አንቡ፣ አንባ፣ ...

                                               

ናራም-ሲን (ኤሽኑና)

ናራም-ሲን በሱመር የኤሽኑና ንጉሥ ነበረ ። የ2 ኢፒቅ-አዳድ ልጅና ተከታይ ነበረ። የናራም-ሲን ዘመነ መንግሥት ከዓመት ስሞቹ መሃል ፲፩ ያህል ከሥነ ቅርስ ተገኝተዋል። ከነዚህ መካከል፦ 1729 ዓክልበ. - "የናራም-ሲን በአባቱ በት በዙፋኑ የተቀመጠበት ዓመት" 1728 ዓክልበ. - "አሽናኩም ምድርና ታርኒፕ ከተማ የተያዙበት ዓመት" 1727 ዓክልበ. - "ናራም-ሲን ካኩላቱምን የያዘበት ...

                                               

ናኒ

ናኒ ወይም ናኔ በ ሱመራዊ ነገሥታት ዝርዝር ዘንድ ከኡሩክ ነገሥታት ቀጥሎ የሱመርን ላዕላይነት ለከተማው ለኡር ያዘው። ይህ የኡር 2ኛ ሥርወ መንግሥት መጀመርያ ንጉሥ ይባላል። በዝርዝሩ ላይ ለ120 ወይም እንደ ሌላ ቅጂ ለ54 ዓመታት ነገሠ፤ እነዚህ ቁጥሮች ግን ምንም ታማኝነት የላቸውም። እንደዚያ ረጅም ዘመን እንደ ነበረው አይመስልም። ከናኒ በፊት የነበረው የኡሩክ 2ኛው ሥርወ መንግሥት ...

                                               

አማር-ሲን

አማር-ሲን ከ1918 እስከ 1909 ዓክልበ. ግድም ድረስ የኡርና የሱመር ንጉሥ ነበር። የአባቱ የሹልጊ ተከታይ ነበር። ቀድሞ ስሙ እንደ ቡር-ሲን በሊቃውንቱ ይታነብ ነበር፤ አሁን ግን አጠራሩ "አማር-ሲን" ትክክል እንደ ሆነ ይታመናል። ለ፱ኝ ዓመቶቹ ሁላቸው በስም ይታወቃሉ። ዘመቻዎች በኡርቢሉምና በተለያዩ ቦታዎች ሻሽሩም፣ ሹሩድሁም፣ ቢቱም-ራቢዩም፣ ጃብሩና ሑሕኑሪ ላይ ይመዘገባሉ። በተረ ...

                                               

ኡሩካጊና

ኡሩካጊና በሱመር ውስጥ የላጋሽ ከተማ ገዢ ንጉስ ነበረ። የሉጋላንዳ መረን ግዛት በወደቀ ጊዜ፣ ኡሩካጊና በላጋሽ ንጉስ ሆነ። ኡሩካጊና ያዋጀው ሕገ ፍትሕ 2098 ዓክልበ. ግ. በታሪካዊ መዝገብ እስከምናውቀው ድረስ መጀመርያው የሕገ መንግሥት ሰነድ ነው። ሰነዱ እራሱ ገና አልተገኘም፤ ነገር ግን ለዜጎቹ አንዳንድ መብት እንደ ፈቀደላቸው ይታወቃል። ለምሳሌ ለመበለትና ለደሀ አደጎች ቀረጥ እን ...

                                               

ኡር-ናሙ

ኡር-ናሙ ከ1984 እስከ 1966 ዓክልበ. ግድም ድረስ የኡርና የሱመር ንጉሥ ነበር። በተለይ የሚታወቀው የኡር-ናሙ ሕግጋት በ1983 ዓክልበ. ግድም ስለ ማውጣቱ ነው። የኡሩክ ንጉሥ ኡቱ-ኸጛል ጉታውያንን አስወጥቶ ለአጭር ዘመን እንደ ቀረ ይመስላል። በአንዱ ሰነድ መሠረት በመስኖ ወደቀና ሰመጠ። ኡር-ናሙ ከዚያ ኡሩክንና ላጋሽን ይዞ የሱመር ገዥ ሆነ። ለረጅም ዘመን ሱመር በአካድ ወይም በ ...

                                               

ኡር-ዛባባ

ኡር-ዛባባ በ ሱመራዊ ነገሥታት ዝርዝር ዘንድ ኪሽ በሱመር ላዕላይነቱን በያዘበት ጊዜ የኪሽ ንጉሥ ነበር። በነገሥታት ዝርዝሩ ዘንድ ከኩግባው በኋላ በኪሽ የገዙት 7 ወይም 8 የሱመር ነገሥታት ይዘረዝራሉ። ከነዚህ መካከል አንዱ ብቻ የኩግባው ልጅ ልጅና የፑዙር-ሲን ልጅ ኡር-ዛባባ ከሌላ ሰነድ ታውቋል። ሌሎቹ በሱመር ሁሉ እንደ ገዙ አጠራጣሪ ነው። በዚህ ዘመን ሁሉ ከኩግባው በፊትና እስከ ...

                                               

ኡቱ-ኸጛል

ኡቱ-ኸጛል የኡሩክና የሱመር ንጉሥ ነበር። በ1985 ዓክልበ. ግድም የጉታውያንን መጨረሻ ንጉሥ ቲሪጋንን ማረከና ጉታውያንን ከሱመር አስወጣቸው። ስለዚህ ኡሩክ የሱመር ላዕላይነት ያዘ። በ ሱመራዊ ነገሥታት ዝርዝር በአብዛኛው ቅጂ 427 ዓመታት እንደ ገዛ ሲል ሌሎች ቂጂዎች 27 ዓመታት ወይም 7 ዓመታት ይላሉ። ሆኖም ከኡቱ-ኸጛል የዓመት ስሞች አንድ ብቻ ይታወቃል፣ እሱም "ኡቱ-ኸጛል ንጉሥ ...

                                               

ኢሉማ-ኢሊ

ኢሉማ-ኢሊ በሱመር የባሕር ምድር ሥርወ መንግሥት መሥራች ነበር። በ1645 ዓክልበ. አካባቢ የኢሲን ከንቲባ ኢሉማ-ኢሊ በሃሙራቢ ልጅ በባቢሎን ንጉሥ ሳምሱ-ኢሉና ላይ በዓመጽ ተነሣና ሥርወ መንግሥቱን መሠረተ። ነገሥታት ሱመርኛ ስሞች ቢወስዱም፣ ያንጊዜ መደበኛ ቋንቋ አካድኛ እንደ ሆነ ይመስላል። ኢሉማ-ኢሊ ሳምሱ-ኢሉናን እንሳሸነፈው ይተረካል፣ ዓመት ስሞቹም በኒፑር ተገኝተው ኒፑርን ለጊዜ ...

                                               

ኢቢ-ሲን

ኢቢ-ሲን ከ1901 እስከ 1879 ዓክልበ. ግድም ድረስ የኡርና የሱመር ንጉሥ ነበር። የአባቱ ሹ-ሲን ተከታይ ነበር። ለ፳፫ ዓመቶቹ ሁላቸው በስም ይታወቃሉ፣ ከነዚህም ውስጥ ለምሳሌ፦ ኢቢ-ሲን የዑር ንጉሥ ከብዙ ኃያላት ጋር ወደ ሑሕኑሪ ወደ አንሻን ምድር ሄዶ 1893 ዓክልበ. ኢቢ-ሲን የዑር ንጉሥ በሱስን፣ አዳምዱንና አዋን ላይ እንደ አውሎ ንፋስ ደርሶ በአንድ ቀን አሸንፎአቸው የሕዝባቸ ...

                                               

ኤነታርዚ

ኤነታርዚ ወይም ኤነንታርዚ ከ2153 እስከ 2109 ዓክልበ. ግድም የላጋሽ ከተማ ገዢ ወይም ከንቲባ በሱመር ነበር። 2 ኤናናቱምን ተከተለው፣ ነገር ግን ለአዳብ ንጉሥ ሉጋል-አኔ-ሙንዱ መንግሥት ተገዥ እንደ ነበር ይመስላል። የ2 ኤናናቱም ልጅ ሳይሆን ኤነታርዚ ከቄሳውንት ወገን ነበር፣ በኤንመተና ዘመን የቄሳውንት አለቃ ሆነ። የላጋሽ ኤንሲ ከሆነ በኋላ፣ የመቅደሶች ርስትና የመንግሥት ርስት ...

                                               

ኤንመርካር

ኤንመርካር በሱመር ነገስታት ዝርዝር ዘንድ የኡሩክ ከተማ መስራች ነበረ። በዚያ ዝርዝር ጽህፈት 420 ዓመታት እንደ ነገሰ ይላል። ደግሞ አባቱ የኡቱ ልጅ መስኪያጝካሸር ወደ ባሕር ገብቶ ኤንመርካር መንግስቱን ከኤአና ከተማ እንዳመጣ ይጨምራል። የኤንመርካር ስም በሌላ የሱመር ጽሑፍ ደግሞ ተገኝቷል። "ኤንመርካርና የአራታ ንጉስ" በተባለው ተረት እሱ የኡቱ ልጅ ይባላል። ኡቱ በሱመር እምነት ...

                                               

ኤንመባራገሲ

ኤንመባራገሲ በ24ኛው ክፍለ ዘመን አክልበ. ግድም የኪሽ ንጉሥ በሱመር ነበረ። በሱመር ነገሥታት ዝርዝር ዘንድ፣ "የኤላምን ጦር ያጠፋው" ሲባል 900 ዓመታት ከነገሠ በኋላ በኡሩክ ንጉሥ በዱሙዚድ፣ አሣ አጥማጁ እጅ እንደ ተማረከ ይላል። እንዲያውም ከ2384-2383 ዓክልበ. ያሕል በኪሽ ላይ እንደ ነገሠ ይመስላል። የኤንመባራገሲ መንግሥት ለመስጴጦምያ መጀመርያው በሥነ ቅርስ የተረጋገጠው ...

                                               

ኤአናቱም

ኤአናቱም ከ2254 እስከ 2195 ዓክልበ. ድረስ ግድም የሱመር ከተማ ላጋሽ ንጉሥ ነበረ። አንድ ጽሑፍ እንደሚገልጸው ስሙ በሱመርኛ "ኤአናቱም" ሲሆን የቲድኑ ስያሜው "ሉማ" ነበረ። በርሱ መሪነት ላጋሽ ሰፊ ግዛት ይይዝ ነበር። ኤአናቱም የአኩርጋል ልጅና ተከታይ ሲሆን የላጋሽ ንጉሥ ከሆነ በኋላ ሌሎቹን ከተሞች ለመያዝ ጀመረ። ኪሽን ምናልባት ከንጉሡ ካልቡም ጨመረ። በሐማዚ ንጉሥ ሀዳኒሽ ...

                                               

ኩግባው

ኩግባው በ ሱመራዊ ነገሥታት ዝርዝር ዘንድ ኪሽ በሱመር ላዕላይነቱን በያዘበት ጊዜ የኪሽ ንግሥት ነበረች። በነገስታት ዝርዝሩ ሁሉ፣ ከርሷ ብቻ በቀር ሌላ ንግሥት አትጠቀስም። ዝርዝሩ "የኪሽ መሠረቶችን ያጸናችው ባለ ቡናቤትዮዋ" ሲላት ለመቶ ዓመታት ሱመርን እንደ ገዛች ይለናል። ይህ ቁጥር ግን ታማኝ አይሆንም። በአንዳንዱ ቅጂ ቀደም-ተከተል አክሻክ ከተሸነፈ በኋላ የሱመር ላዕላይነት ወደር ...

                                               

ካልቡም

ካልቡም በሱመራዊ ነገሥታት ዝርዝር ላይ የኪሽ 2ኛው ሥርወ መንግሥት ንጉሥ ነበረ። የማማጋል ልጅ ሆኖ ዘመኑ ለ195 አመታት እንደ ቆየ ሲል ይህ ግን ትክክለኛ አይመስልም። ከአዋን ነገሥታት ቀጥሎ ኪሽ ላዕላይነቱን እንደ ያዘ ይለናል። በኪሽ የነገሡ ንጉሦች 1) ሱሱዳ የሱፍ ጠራጊ፣ 2) ዳዳሲግ፣ 3) ማማጋል መርከበኛው፣ 4) ካልቡም የማማጋል ልጅ፣ 5) ቱጌ፣ 6) መን-ኑና የቱጌ ልጅ፣ 7) ...

                                               

ዱሙዚድ፣ አሣ አጥማጁ

ዱሙዚድ "አሣ አጥማጁ" በሱመር ነገሥታት ዝርዝር ዘንድ የኡሩክ ሦስተኛ ንጉሥ ነበረ። ከሉጋልባንዳ ቀጥሎና ከጊልጋመሽ በፊት 100 አመታት እንደ ነገሠ ይላል። ከዚህ በላይ የኪሽ ንጉሥ ኤንመባራገሲ በዱሙዚድ እጅ እንደ ተማረከ ይነግራል። በሱመር አፈ ታሪክ ስለ ኡሩክ ንጉሥ ዱሙዚድ ዘመን የሚያወሩ በርካታ ሰነዶች ተገኝተዋል። በነዚህ ጽላቶች ውስጥ ግን የቅጽል ስሙ "አሣ አጥማጁ" ሳይሆን፣ ...

                                               

ዳዱሻ

ዳዱሻ በመስጴጦምያ የኤሽኑና ንጉሥ ነበረ ። የ2 ኢፒቅ-አዳድ ልጅና የዳኑም-ታሃዝ ተከታይ ነበረ። የዳዱሻ ዘመነ መንግሥት ከዓመት ስሞቹ መሃል ፱ ያህል ከሥነ ቅርስ ተገኝተዋል። ቀደም-ተከተላቸው ግን አይታወቅም። ከነዚህ መካከል፦ 1712 ዓክልበ. - "ዳዱሻ በአባቱ በት የገባበት ዓመት" b. - "ዳዱሻ የኤካላቱም ሠራዊት ያሸነፈበት ዓመት" g. - "ዳዱሻ ማንኪሱምን የያዘበት ዓመት።" 1 ...

                                               

ጉዴአ

ጉዴአ ከ2009 እስከ 1989 ዓክልበ. ግድም የላጋሽ ከተማ ገዢ በሱመር ነበር። ኡርባባን ተከተለው፣ ይህ ከአካድ መንግሥት ውድቀት በኋላ ሲሆን ላጋሽና ሌሎች የሱመር ከተሞች በተግባር ነጻነታችውን ከአካድ አገኝተው ነበር። ጉዴአ የኡር-ባባን ሴት ልጅ ኒናላን አገባትና ኤንሲ-ነቱን እንዲህ ወረሰ። ከነገሡት ፳ ዓመታት ለሁላቸው "የዓመት ስም" ይታወቃል። ስለዚህ ፮ኛው ዓመቱ 2004 ዓክልበ. ...

                                               

ፑዙር-ኒራሕ

ፑዙር-ኒራሕ በ ሱመራዊ ነገሥታት ዝርዝር ዘንድ አክሻክ በሱመር ላዕላይነቱን በያዘበት ጊዜ የአክሻክ ንጉሥ ነበር። በዚህ ዘመን ላዕላይነት ማለት የሱመር ዋና ከተማ ኒፑርን የገዛው ወገን ነበር። በብዙ ቅጂዎች ዘንድ፥ ከማሪ ንጉሥ ሻሩም-ኢተር ዘመን በኋላ ማሪ ተሸነፈና የሱመር ንጉሥነት ከማሪ ወደ አክሻክ ተዛወረ። እንዲህ ከማለት ቀጥሎ 6 የአክሻክ ነገሥታት ስሞች ይዘርዝራል። ኡንዚ፣ ኡንዳ ...

                                               

1 ላባርና

1 ላባርና እንደሚታሠብ ምናልባት 1582-1559 ዓክልበ. አካባቢ ከሕሽሚ-ሻሩማ በኋላ በኩሻራ አገር) የገዛ ንጉሥ ነበር። በ 1 ሐቱሺሊ አዋጅ ውስጥ 1559 ዓክልበ. የላባርና ተከታይ ሐቱሺሊ እንዲህ ይላል፦ . ".የንጉሥ ቃል የሚሰብር ፈጽሞ ይሙት።. ያውም ከአያቴ ሕሽሚ-ሻሩማ ቃል ነው። ልጆቹ ወደ ሌላው ወገን አልዞሩም? አያቴ በሻናኊታ ከተማ ላባርናን እንደ ልጁ ሰየመው። በኋላ ግን ...

                                               

1 ሐቱሺሊ

1 ሐቱሺሊ ምናልባት 1559-1536 ዓክልበ. አካባቢ ከ1 ላባርና በኋላ በኩሻራና በሐቱሳሽ አገር) የገዛ ንጉሥ ነበር። በ 1 ሐቱሺሊ አዋጅ ማዕረጉ "ታባርና" ነው፣ ልጆቹን ላባርናና ሁዚያን ስለ ጭካኔያቸው ከወራሽነት ሽሯቸው 1 ሙርሲሊን ወራሹን ያደርገዋል። አያቱም ሕሽሚ-ሻሩማ እንደ ሆነ ይጠቅሳል። በሌላ ሰነድ የንግሥቱ ስም ካዱሺ ተዘረዘረ። የሐቱሺሊ ዜና መዋዕል ከዘመኑ ስድስቱን አመ ...

                                               

1 ሐንቲሊ

1 ሐንቲሊ ክ1507-1491 ዓክልበ. አካባቢ ከንግሥቱ ሐራፕሺሊ ወንድም 1 ሙርሲሊ በኋላ በሐቱሳሽ የገዛ ንጉሥ ነበር። የሐንቲሊና የባለቤቱ የሐራፕሺሊ ሴት ልጅ ደግሞ የዚዳንታ ሚስት ነበረች። ንጉሡ ሙርሲሊ የማርዱክን ጣዖት ይዞ ከባቢሎን ዘመቻው በተመለሰበት ጊዜ፣ "የዋንጫ ተሽካሚ" ሐንቲሊና የልጁ ባል ዚዳንታ በሤራ ገብተው ሙርሲሊን ገደሉና ሐንቲሊ ያንጊዜ የኬጥያውያን ንጉሥ ሆነ። በኋ ...

                                               

1 ሑዚያ

፩ ሑዚያ በ1488 ዓክልበ. አካባቢ ከአባቱ ከአሙና በኋላ በሐቱሳሽ የገዛ ንጉሥ ነበር። የቀዳሚው አሙና ፫ኛ ልጅ ሲሆን ሁለቱ ትልልቅ ወንድሞቹ ተገድለው እሱ ለአጭር ጊዜ ንጉሥ ሆነ። ይህን የምናውቀው ተከታዩ ተለፒኑ በጻፈው የቴሌፒኑ ዐዋጅ በተባለው ሰነድ ይተረካል። "እኔ ንጉሡ ተለፒኑ ሳላውቀው፣ የምርኳዝ ተሸካሚ ታኑዋ ሑዚያንና ወንድሞቹን ገደላቸው። እኔ ንጉሡ ስሰማው፣ ታኑዋን፣ ታሑር ...