ⓘ Free online encyclopedia. Did you know? page 3
                                               

መ/ር ደሳለኝ በሪሁን

የልጆች ስም የትውልድ ቦታ: ኮሪ ጎሃና ቀበሌ ቸዋሲ ኪ/ምህረት ልዩ ስሙ ዋሪ ጎጥ በኢትዮጵያ በአፍሪካ" የስራ ቦታ: ገዘሃራ አጠ/1ኛ/ደ/ት/ቤት የቅጥር ዘመን: 2000 ዓ.ም በፋ/ለ ወረዳ ትም/ ፅ/ቤት በኩል ተቀጠረ የትውልድ ዘመን: መስከረም 23/1978 ዓ.ም ከአባታቸው አ/ቶ በሪሁን ታምር እና ከእናታቸው ወ/ሮ ደስታየሁ አድማስ በዜያን ዘመን በዘመነ ማርቆስ በእግዚአብሔር በእየሱስ ...

                                               

መስከረም

መስከረም የወር ስም ሆኖ በጳጉሜ ወር እና በጥቅምት ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ መጀመርያው የወር ስም ነው። "መስከረም" ከግዕዙ "ከረመ" ከሚለው ግስ የተባዛ ነው። ሌላ ከቀረቡት ግመቶች መካከል መነሻው "መሰስ-ከረም" ክረምቱ መሰስ ብሎ ማለፉን፣ ወይም "መዘክረ-ዓም" የዓመት መታወሻ ይባላል። በቅብጢ አቆጣጠር የዚህ ወር ስም ጦውት ነው። ይህም በ ...

                                               

ሚያዝያ

ሚያዝያ የወር ስም ሆኖ በመጋቢት ወር እና በግንቦት ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ ስምንተኛው የወር ስም ነው። "ሚያዝያ" ከግዕዙ "አኅዘ" ከሚለው ግስ የተባዛ ነው። በቅብጢ አቆጣጠር የዚህ ወር ስም ፓረሙደ ነው። ይህም በጥንታዊ ግብጽ አረመኔ ሃይማኖት ከጣኦት ስም "ፓ-ኤን-ረነኑተት" የረነኑተት ወር መጣ። በጎርጎርዮስ አቆጣጠር የኤፕሪል መጨረሻና የ ...

                                               

ሰኔ

ሠኔ የወር ስም ኾኖ በግንቦት እና በሐምሌ ወራት መኻል የሚገኝ ከዐሥራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ አሥረኛው የወር ስም ነው። "ሠኔ" ከግዕዙ "ሠነየ" ከሚለው ቃል የተባዛ ሲኾን አስጊያጭ፥አሳማሪ ማለት ነው። የሠኔ ወር የክረምት የመጀመሪያው ወር ሲኾን ከግንቦት ደረቃማነት በኋላ በዝናም ርጥበት መሬቷ በአረንጓዴ የምታምርበት ወቅት ነው።

                                               

ታኅሣሥ

ታኅሣሥ የወር ስም ሆኖ በኅዳር ወር እና በጥር ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ አራተኛው የወር ስም ነው። "ታኅሣሥ" ከግዕዙ "ኅሠሠ" ከሚለው ግስ የተባዛ ነው። በቅብጢ አቆጣጠር የዚህ ወር ስም ኮያክ ነው። ይህም በጥንታዊ ግብጽ አረመኔ ሃይማኖት ከጣኦት ስም "ካ-ሔር-ካ" የሔሩ መናፍስት መጣ። በጎርጎርዮስ አቆጣጠር የዲሴምበር መጨረሻና የጃንዩዌሪ መጀ ...

                                               

ኅዳር

ኅዳር የወር ስም ሆኖ በጥቅምት ወር እና በታኅሣሥ ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ ሦስተኛው የወር ስም ነው። "ኅዳር" ከግዕዙ "ኅደረ" ከሚለው ግስ የተባዛ ነው። ይህም የሆነ፣ በዚህ ወር እረኞች ሰብላቸውን ለመጠብቅ ጎጆ በዱር ሠርተው ስለሚያድሩበት እንደ ሆነ ይባላል። በቅብጢ አቆጣጠር የዚህ ወር ስም ሐጦር ነው። ይህም በጥንታዊ ግብጽ አረመኔ ሃይማኖ ...

                                               

የካቲት

የካቲት የወር ስም ሆኖ በጥር ወር እና በመጋቢት ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ ስድስተኛው የወር ስም ነው። "የካቲት" "ከተተ" ከሚለው ግስ የተባዛ ነው። ወቅቱ የመከር ጊዜ በመሆኑ አርሶ አደሩ ሰብሉን አጭዶ ፣ ሰብስቦ እና ወቅቶ የምርቱን ፍሬ ወደ ጎተራው የሚከትበት ወር በመሆኑ ወርሃ "የካቲት" ተባለ። በቅብጢ አቆጣጠር የዚህ ወር ስም መሺር ነው። ...

                                               

ጥቅምት

ጥቅምት የወር ስም ሆኖ በመስከረም ወር እና በኅዳር ወር መሀከል የሚገኝ ከአስራ ሦስቱ ኢትዮጵያ የወራት አቆጣጠር ውስጥ ሁለተኛው የወር ስም ነው። "ጥቅምት" ከግዕዙ "ጠቀመ" ከሚለው ግስ የተባዛ ነው። በቅብጢ አቆጣጠር የዚህ ወር ስም ፓውፔ ነው። ይህም በጥንታዊ ግብጽ አረመኔ ሃይማኖት ከበዓሉ ስም "ኦፐት" መጣ "ፓን-ኦፐት" = የኦፐት ወር። በጎርጎርዮስ አቆጣጠር የኦክቶበር መጨረሻና ...

                                               

ሳይንሳዊ ዘዴ

ሳይንስ ከሌሎች የዕውቀት ዘርፎች የሚለይበት ዋናው ቁም ነገር የ ሳይንስ ዘዴ ን በመጠቀሙ ነው። እርግጥ ነው ። ሳይንሳዊ ዘዴ ተብሎ የሚታወቀው ስርዓት ብዙ ጊዜ በዝርዝር በድረጃ በሚከተለው መልኩ ሲቀርብ እናያለን፦ መላ ምትህን ሊፈትን የሚችል ሙከራ ዘይድ። እውነተኛ ሳይንሳዊ መላምት በሙከራ ሊፈተን የሚችል ነው። በሙከራ ሊፈተን ካልቻለ በርግጥም ሳይንሳዊ አይደለም። ከዚህ በተረፈ፣ ሙከራ ...

                                               

ቀደምት ሳይንሳዊ ፍልስፍናዎች

ቀደምት ሳይንሳዊ ፍልስፍናዎች ፤ በቀድሞው ወቅት ሳይንስ ሳይራቀቅ ቴክኖሎጂም ዓለምን በፍጥነት ከመቀየሩ በፊት የነበሩት የጥንት ፈላስፎች ለአሁኑ ዘመን የሳይንስ እድገት የራሳቸውን አሻር አሳርፈዋል። ታዲያ የጥንት ፈላስፎች ሲነሱ የአንበሳውን ድርሻ የሚወስዱት የግሪክ ፈላስፎች ሆነው ይገኛሉ። ሪናን የተባው ፀኃፊ እንዳለው፣ "ሶቅራጥስ ለሰው ልጅ ፍልስፍናን አበረከተ። አሪስቶትል ደግሞ ሳይ ...

                                               

ቁስ አካል

ቁስ አካል ማለት ማናቸውም ተጨባጭ ነገሮች የተሰሩበት አካል ማለት ነው። ብዙ ጊዜ አተም እና ሞለኪል ያጠቅሳል። የነገሮች-ህልውና.ህላዌ-ነገር.ቁሳቁሳዊ-ህልዉና.የነገራት-አኗኗር. ነዋሪ-እውነትነት.እውነቴታ.ማተሮ.ነዋርያተ -ተፍጥሮ.ነዋሪ-ነገር.ነዋርያት.ቁሳቁሳዊ -ህላዌ ከሰው ልጅ ህሊና ዉጭ ያለ ነዋሪ ወይም ራሱን ችሎ የሚኖር ፤ ልብ ወለድ ፋንታዝያ ኢሉዝያ አምሳለ ሃሳብ ያልሆነ፡ በአም ...

                                               

ባለሙያ ንድፍ

ብልሃት ከሰው ልጆች የሚወጣ ሲሆን ጥበብ ሁሉ ከፈጣሪ ይወጣል። የሰው ልጅ ብልሃት ሲዳከም የፈጣሪ ጥበብ ሊረዳን የሚቻለው ነው። "ባለሙያ" ለሮማይስጡ intelligent ሲተረጎም በዚሁ ረገድ ይህ ባለሙያነት የፈጣሪ ጥበብ እንጂ የሰው ልጅ አይነት ብልሃት አይሆንም። እግዚአብሔር እኛን ከጡት አጥቢዎች የሠራን ከድሮ ጀምሮ ቢታወቅም፣ ይህ የሆነው ምድሪቱ "የእግዚአብሔር መረገጫ" እንዲል ኢሳ ...

                                               

ተረችነት

ተረችነት በሳይንስና ሳይንሳዊ ዘዴ ውስጥ ቁልፍ ቦታ ያለው ጽንሰ ሐሳብ ነው። አንድ የታመነ እውቀት በተሞክሮ ወይንም በአሰተውሎት ውሸትነቱ ሊደረስበት ከተቻለ ያ እውቀት ተረችነት አለው እንላለን። እዚህ ላይ እምነት የተጣለበት እውቀት የግዴታ ውሸት ሆኖ መገኘት የለበትም። ዋናው ቁም ነገር ውሸት ቢሆን በተመክሮ ተፈትኖ ውሸት መሆኑ ሊደረስበት ይችላል ወይ? ለሚለው ጥያቄ አዎ ውሸት መሆኑ ...

                                               

አቅም

ሳይንሳዊ አቅም በሁለት ይክፈላል ተንቀሳቃሽ አቅም Kinetic energy የምንለው አንድ ቁስ በመንቀሳቀሱ ምክያት ስራ ለመሰራት የሚያዳብረው አቅም ማለት ነው። ለምሳሌ አንድ ድንጋይ ቢወረወር ያ ድንጋይ በንቅስቃሴ ላይ እያለ ጠርሙስ ቢያጋጥመው ያን ጠርሙስ የመስበር ስራ ያካሂዳል። በዚ ምክንያት የተወረወረ ድንጋይ ተንቀሳቃሽ አቅም አለው እንላለን። እምቅ አቅም Potential energy ...

                                               

አንጎል

አንጎል የማዕከላዊ ስርዓተ ነርቭ ክፍል ሲሆን የሚገኘውም በራስ ቅል አጥንት ውስጥ ነው። በራስ ቅል መሸፈኑ በምንም ዓይነት የመታየት የመነካት የመሸተት አልያም የመቀመስ እድል እንዳይኖረው አድርጎታል። ይህ መዋቅር የሚገኘው በዋናነት የጀርባ አጥንት ያላቸው እንስሳት ላይ ሲሆን በአብዛሀኛዎቹ የጀርባ አጥንት የሌላቸው እንስሳት ላይም ይገኛል። በአንዳንድ እንደ ኮከብ ዓሳ ያሉ የዓሳ ዝርያዎች ...

                                               

አዕምሮ

አዕምሮ የአንድ ሰው ንቃተ ህሊና አካል ሲሆን በ"ማሰቡ"፣ በ"መረዳቱ"፣ ትዝታን በመፍጠሩ፣ ስሜትን በመረዳቱ፣ በመፍቀዱ እንዲሁም ወደፊት በመመልከቱ የሚገለጽ ነው። በአንዳንድ ፍልስፍናወች አዕምሮ ከአንጎል ይለያል። አዕምሮ እንደ አንጎል ከቁስ ነገር የተሰራ ሳይሆን በምናቡ አለም የተንሰራፋ ነው፡፡ ስለሆነም አዕምሮ ከሞላ ጎደል የማይታይና የማይጨበጥ "ሃሳብ" ስብስብ ነው። የአዕምሮና የአ ...

                                               

ክብደት

ክብደት በአንድ ቁስ ላይ የመሬት ስበት የሚያሳርፍበት የጉልበት መጠን ማለት ነው። መሬት ላይ የአንድ ነገር ክብደት ከነገሩ ግዝፈት በንዲህ መልኩ ይለካል፦ W = mg, g= 9.8 m/s^2 ሲሆን በመሬት ስበት ምክንያት የሚፈጠረው የቁሶች ፍጥንጥነት ነው; m የነገሩ ግዝፈት ነው W ክብደት ነው በርግጥ ቁሶች በመሬት ብቻ ሳይሆን የሚሳቡት በሌሎችም ቁሶች ይሳባሉ። ይህ ክስተት ግስበት ይሰኛ ...

                                               

ድምጽ

ድምጽ ማለት በአየር፣ በፈሳሽና በጠጣር ነገር ውስጥ የሚጓዝ የአየር ጫና ማእበል ነው። ሁሉም በቁስ አካል ውስጥ የሚጓዝ ማእበል ግን ድምጽ አይደለም። ለመሰማት፣ የሚንቀሳቀሰው ሞገድ አንደኛ በቂ ሃይል ሊኖረው ያስፈልጋል ፣ የሞገዱ ድግግሞሽ ደግሞ ከ12 ጊዜ በሰከንድ እስከ 20000 ጊዜ በሰከንድ መሆን አለበት። የድግግሞሹ መጠን በጣም ከፍተኛ ወይም ዝቅተኛ ከሆነ፣ ምንም ያክል የሞገዱ ሃ ...

                                               

መሰላል

መሠላል ቀጥ ያለ ወይንም ያጋደለ መወጣጫ ነው። ሁለት አይነት ሲሆን እነርሱም ቋሚ መሠላል እና የገመድ መሰላል ናቸው። ቋሚ መሰላል የሚባለው ከእንጨት ወይም ከብረት አልያም ደግሞ ከሌሎች ነገሮች ሊሰራ የሚችል የመሰላል አይነት ነው። ይህም ሁለት ረዣዥም ቋሚ እና በእነዚህ ቋሚዎች ላይ የሚመቱ ወይንም የሚታሰሩ በርከት ያሉ አጫጭር መወጣጫዎች እንዲኖሩት ተደርጎ ይሰራል። ይህ አይነቱ መሰላል ...

                                               

ሚስማር

ሚስማር በተለይም እንጨት ነክ በሆነ የግንባታ ስራ ውስጥ ለቤት እና አጥር መስሪያነት የሚያገለግል ሹል ብረት ነው። ይህ ብረት ለማገር፣ ጠርብ፣ አውራጅ ወይንም ሌላ የመዋቅር አይነቶች ማያያዣነት ያገለግላል። ይህ መሳሪያ በመዶሻ ወይንም መርቴሎ እየተመታ መዋቅሮቹ ውስጥ እንዲገባ ይደረጋል።

                                               

ማሽን

ማሽን ፡ አቅምን በመጠቀም ተግባር የሚከውን መሳሪያ ነው። ቀላል ማሽን ደግሞ በተራው የጉልበትን አቅጣጫ ወይም መጠን የሚቀይር እቃ ማለትነው። ኢንጅን የማሽን አይነት ሲሆን፣ ሙቀትን ወይም ሌላ አይነት አቅሞችን ወደ ተንቀሳቃሽ አቅም የሚቀይር መሳሪያ ነው። ብዙ ጊዜ ኢንጅኖች የበላይ ማሽኖች አካል ሁነው ይታያሉ፣ ለምሳሌ ተቀጣጣይ ኢንጅን የመኪና አካል እንደሆነ።

                                               

ሥነ-እንቅስቃሴ

ሥነ-እንቅስቃሴ የሚባለው የፊዚክስ ጥናት ቁስ ነገሮች የጉልበት ግፊት ወይም ስበት ሲደረግባቸው ወይንም ከቦታ ቦታ ሲዘዋወሩ በከባቢያቸው ቁስ ላይ ምን አይነት ለውጥ ያመጣሉ ብሎ የሚያጠና የሳይንስ ዘርፍ ነው። ይህ የጥናት ዘርፍ ለስነ-ተፈጥሮ ትምህርት መሰርታዊ ከመሆኑ የተነሳ ከጥንት ዘመን ጀመሮ ሲጠና ኖሩዋል። በአሁኑ ጊዜ፣ ዘርፉ በዘመናት ሂድት ካካበተው የጎለመሰ ዕውቀት የተነሳ ብዙ ...

                                               

አርጎብኛ

አርጎብኛ ከደቡባዊ ሴሜቲክ ቋንቋወች አንዱ ነው። በአንድ ወገን በጥቂቱ ከ አማርኛ በሌላ ወገን ከ ሐረሪኛ ጋር ተመሳሳይ ቅርጽ ያለው ቋንቋ ነው። የአርጎባ ማህበረሰብ፣ በኢትዮጵያ በሰሜናዊ ክፍል ትግራይና ወሎ፣ በደቡብ እስከ ባሌ፣በምስራቅ እስከ ሐረር ቆላማ ስፍራና አፋር፣ ሰሜን ሸዋ አካባቢ የሚኖሩ ሕዝቦች ናቸው፡፡ አርጎባዎች በኤርትራም እንደሚኖሩ ሲጠቆም" ጀበርት” የሚል መጠሪያ አላቸ ...

                                               

አቡጊዳ

ለፊልሙ፣ አቡጊዳ ፊልም ይዩ። አቡጊዳ ማለት ፊደል ነው። ከልሳነ ግዕዝ የተነሣ ነው። ቢሆንም በቅርብ ጊዜ አንዳንድ የፈረንጅ አገር ሊቅ ይህን አባባል ለቋንቋዎች ጥናት ተበድሯል። በዚሁ አነጋገር "አቡጊዳ" ማለት በዓለም የሚገኙ ልዩ አይነት ጽሕፈቶች ሊያመልከት ይችላል። በየአገሮቹ ፊደላቸው "አቡጊዳ" የሚባለው እያንዳንዱ ፊደል ለክፍለ-ቃል ለመወከል ሲሆን ነው እንጂ እንደ እንግሊዝኛ "አ ...

                                               

ኢትዮጵስት በዓለም ዙሪያ

ኢትዮጵስት በዓለም ዙሪያ የኢትዮጵያ ጥናት ፡ ይህ ጥናት አጠቃላይ የሆነ የኢትዮጵያ የታሪክ ፣ የጆግራፊ፣ የዘር፣ የቋንቋ፣ የስነፅሁፍ፣ የባሕል፣ የተፈጥሮ ሐብት፣ የኤኮኖሚ፣ የፖለቲካና የሶሻል፣ ጥናቶችን ያጠቃልላል። ይህ ነጻ የሆነ ሳይንሳዊ ጥናት በቅርቡ ተጠናክሮ የቀጠለ ቢሆንም በቅድመ ጥናቶች የተደረጉ ስራወች እንደሚያሳዮት ጥናቶች የተከሃዱት ባጠቃላይ ፖቶሎጅካል የታሪክ፣ የቋንቋ፣ የ ...

                                               

ኩሽ (የካም ልጅ)

ኩሽ በ ኦሪት ዘፍጥረት ምዕ. 10 መሠረት ከኖህ ልጆች መካከል የካም በኩር ልጅ ነበረ። የኩሽ ልጆች ሳባ፣ ኤውላጥ፣ ሰብታ፣ ራዕማና ሰብቃታ ሲሆኑ ከዚህ በላይ የናምሩድ አባት ይባላል። የአይሁድ ታሪክ መምህር ፍላቭዩስ ዮሴፉስ 100 ዓ.ም. ገደማ እንደ ጻፉት፣ "ከካም አራት ልጆች፣ እድሜ የኩሽን ስም ከቶ አልጎዳምና፤ እርሱ የነገሠባቸው ኢትዮጵያውያን ዛሬውም ቢሆን በራሳቸውና በእስያም ሰ ...

                                               

ወንጌላውያን በስልጤ

1ኛ. ሀይደር ይባላል የአልከሶ አከባቢ ተወለጅ ነው። በአሁኑ ሰዓት በወራቤ ከተማ በሐጂ ፈድሉ ህንጻ ስር አንድ ክፍል ተከራይቶ የመድሐኒት መሸጫ መደብር ከፍቶ ይሸጣል፤ይህ ግለሰብ ለረጅም ጊዜ በአልከሶ ሀድራ ውስጥ ሲካድም እንደነበረና ሙሉ ጊዜውን ጫት ሲቅም የኖረ ገሪባ ነገር እንደነበር በቅርበት የሚያውቁት ይናገራሉ ፤ በዚሁ አጋጣሚ ነበር በጴንጤዎች መረብ ተጠልፎ ገብቶ በሂደት ሱሱን ...

                                               

የለጥ ቅዱስ ጊዮርጊስ

የለጥ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን በሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት፤ በከሰም ወረዳ ውስጥ የሚገኝ ቤተ ክርስቲያን ነው። ማረጋገጫ ጽሑፍ ባይገኝም፤ አፈ ታሪኩ፣ የጊዮርጊስ ታቦት በቡልጋ የለጥ የተተከለው በዓጼ ዮሐንስ ዘመን ነው ይላል። እስከ ፲፱፻፵፫ ዓ.ም. ድረስ የቤተ ክርስቲያኑ ሕንጻ ክብ የሳር ክዳን ሕንጻ እንደነበር ይነገራል። እስከ እዚያም ዘመን የሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ታቦት ከድን ...

                                               

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ኃይማኖት ተከታዮች በተለይም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፣ ኢየሱስ ክርስቶስ በ፴ ዓ/ም በፈለገ ዮርዳኖስ በመጥምቁ ዮሐንስ እጅ በዮርዳኖስ ባሕር የተጠመቀበትን ዕለት የሚያስታውሰው፣ ኤጲፋንያ በመባልም የሚታወቀው ደማቅ በዓል ነው። መገለጥ፣ መታየት ማለት ነው። የኢየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት ታሪክ የሚገኘው በማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፫ ቁ ፲፫ ...

                                               

ደጋ እስጢፋኖስ

ደጋ እስጢፋኖስ በጣና ሃይቅ ውስጥ በሚገኘው ደጋ ደሴት ውስጥ የሚገኝ ቤ/ክርስቲያን ሲሆን ወደ200 የሚጠጉ መነኮሳትን ያስተዳድራል። ቤ/ክርስቲያኑ የተቆረቆረው በ13ኛው ክፍለ ዘመን፣ በአጼ ይኩኖ አምላክ የወንድም ልጅ በሂሩተ አምላክ ነበር። ሂሩተ አምላክ ከአቡነ ተክለ ሃይማኖት ጋር በወሎ በሚገኘው ሃይቅ እስጢፋኖስ በአስተማሪያቸው እየሱስ ሞዓ የተማሩ የአንድ ክፍል ሰወች ናቸው። ቀደምቱ ...

                                               

ዲምቱ

ዴቪድ ቡክሰን የተባለ ጻሓፊ፥ ዲምቱ በብላቴ ወንዝ አካባቢ የሚገኝ የገበያ ስም እንደሆነ ጽፎ ነበር። አንዳንድ አፈታሪኮች እንደምጠቁሙት ክሆነ ገበያው ስያሜውን ያገኘው ከከተማዋ የሚወጣ ትንሽ ንጹህ ወንዝ ከብላቴ ወንዝ ጋር በሚገናኙበት ገበያው ይቆም ስለነበረ ነው። ይህን መገናኘት በወላይትኛ ዳንቷ እያሉ ይጠሩትም ነበር፤ መገናኛ ማለት ነውና። ከጊዜና ከቃሉ አጠራር ዘዬ ጋር ተያይዞ የአሁ ...

                                               

ገጠር

ገጠር አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ የሚኖርበት ማህበራዊ ስርዓትና መልክዓ ምድር ነው። ከከተማ አንጻር፣ በገጠር ውስጥ ብዙ ጥርጊያ መንገዶች አይገኙም፣ ህዝቡም አንድ አካባቢ ከመስፈር ይልቅ መሰባጠር ይታይበታል፣ ዋና የገቢ ምንጩም እርሻ እና ከብት እርባታ ናቸው። አብዛኛው የገጠር ህብረተሰብ መተዳደሪያ ግብርና ሲሆን ይህም የሚከወነው ዝናብን ጠብቆ ። በአንጻሩ፣ እንደ ዩኔስኮ ጥናት፣ ኢትዮጵ ...

                                               

መሬት

መሬት በሥርዓተ ፀሐይ ውስጥ ከፀሐይ ባላት ርቀት ሶስተኛ በግዝፈት ደግሞ ከፕላኔቶች ሁሉ አምስተኛ ግዙፍ የሆነች ፈለክ ናት። በግዝፈት እና በይዘት ቋጥኛዊ ይዘት ካላቸው ወይንም በእንግሊዝኛው ተሬስትሪያል ፈለኮች ከሚባሉት የመጀመሪያውን ደረጃ ትይዛለች። በተለምዶ ዓለም ወይም ምድር እየተባለች ትጠራለች። በሳይንሳዊ የተለምዶ ስም ደግሞ "ሰማያዊዋ ፕላኔት" እየተባለች ትጠራለች። ይህች ፕላኔ ...

                                               

ሰዓት ክልል

የ ሰዓት ክልል ማለት ሰዓቶቻቸው እንዲስማሙ ያለበት አገሮች ሁሉ የወሰኑበት ክልል ነው። በብዛት የጎረቤት ሰዓት ክልሎች ጊዜ ልክ በ1 ሰዓት ስለሚለያዩ የክልሉን ሰዓት ከግሬኒች አማካኝ ጊዜ ባለው ልዩነት ይቆጠራል።

                                               

ቅጥ

ቅጥ: ባንድ ነገር ወይም ኅዋ ውስጥ የታቀፉትን ነጥቦች በበቂ ሁኔታ ለመግለፅ የሚያስፈልጉን መለኪያወች ብዛት ቅጥ ይባላል። ለምሳሌ አንድ መስመር ላይ ያለን ነጥብ አንድ ቁጥር ብቻ ያስፈልጋል፣ ይሄውም ከመስመሩ መጀምሪያ ያለው ርቀት ነው። በዚህ ምክንያት መስመር አንድ ቅጥ አለው እንላለን። የተንጣለለ ሜዳን ገጽታ ወይም ደግሞ የበርሜልን ገጽታ ወይም የደብሉልቡል ኳስን ገጽታ ወይም ሌላ ገ ...

                                               

ዋሻ

ዋሻ ተፈጥሯዊ የሆነ እና በመሬት መቦርቦር የተፈጠረ ክፍተት ነው። ይህ ክፍተት ዋሻ ለመባል ቢያንስ ሰው የሚያስገባ መጠን ሊኖረው ይገባል። ሥነ-ዋሻ የሚባለው የሳይንስ ዘርፍ በዋነኛነት እንደ ዋሻ ያሉ ክፍተቶች እና አካባቢያቸውን ያጠናል።

                                               

ሄሮዶቶስ

"ሂስቶሪያይ" ታሪኮች በሚባል ጽሑፍ 472 ዓክልበ. ገደማ ሄሮዶቶስ ስለ "ኢትዮጵያ" ጥንታዊ መረጃ አቅርቧል። በሄሮዶቱስ አስተያየት ኢትዮጵያ ከኤለፋንቲን ደሴት የአሁኑ አስዋን ጀምሮ ከግብጽ ወደ ደቡብ የሚገኘው አገር ሁሉ ነው። በወርቅ፣ የዝሆን ጥርስና ዞጲ እንጨት ሀብታም አገር ነው። አንድ ዋና ከተማ በሜሮዌ አላቸው፤ እዚያ አማልክታቸው ዜውስ እና ዲዮናስዮስ ብቻ ናቸው ይላል። በፈርዖ ...

                                               

የሕገ መንግሥት ታሪክ

የሱመር ከተማ ላጋሽ አለቃ ኡሩካጊና በ2093 ዓክልበ. ያሕል ያዋጀ ሕገ ፍትሕ በታሪካዊ መዝገብ እስከምናውቀው ድረስ መጀመርያ የሕገ መንግሥት ሰነድ ነው። ሰነዱ እራሱ ገና አልተገኘም፤ ነገር ግን ለዜጎቹ አንዳንድ መብት እንደ ፈቀደላቸው ይታወቃል። ለምሳሌ ለመበለትና ለደሀ አደጎች ቀረጥ እንዳስቀረላቸው ድሆችንም ከሃብታሞች አራጣ እንደጠበቃቸው ይታወቃል። ከዚህ በኋላ ብዙ መንግሥታት በተጻ ...

                                               

መምበርቱ

መምበርቱ ፈረንሳያውያን በአካዲያ መጀመርያ በሠፈሩበት ወቅት የሚግማቅ ብሔር ሳግሞው ነበሩ። መጀመርያ የገስፑጒትክ ክፍላገር ሳግሞው ሆነው፣ በኋላ የሌሎቹ 6 ሚግማቅ ክፍላገሮች ሳግሞዎች ዋና ሳግሞው እንዲሆኑ መረጡዋቸው። መምበርቱ ከስሜን አሜሪካ ኗሪዎች መጀመርያ የተጠመቁት በመሆናቸው በተለይ ይታወቃሉ። በሰኔ 20 ቀን 1602 ዓ.ም. ቄሱ አቤ ዠሴ ፍሌሼ ለመተባበር ምልክት እሳቸውን ስለ ...

                                               

ማርክሲስም-ሌኒኒስም

ማርክሲስም-ሌኒኒስም በተለይ በካርል ማርክስና በቭላዲሚር ሌኒን ትምህርት የተመሠረተ ፖለቲካዊ ርዕዮተ ዓለም ነው። ማርክሲስም-ሌኒኒስም የአንዳንድ መንግሥት ፍልስፍና በመሆኑ፣ በሃይማኖት ፈንታ እንደ የመንግሥት ሃይማኖት ያህል ያለ ሚና አጫውቷል። በአሁኑ ሰዓት በይፋ የማርክሲስት-ሌኒኒስት መንግሥት ያላቸው አገራት የሚከተሉ ናቸው፦ ኩባ - ከ1951 ዓም ጀምሮ ርዕዮተ ዓለሙ ማርክሲስት-ሌኒኒ ...

                                               

ቢላል

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩህሩህ በጣም አዛኝ በሆነው ያ አላህ አንተ ካሳወቅከን በስተቀር እውቀት የለንምና ጠቃሚ እውቀትን ትሰጠን ዘንድ እንማጸንሀለን አሜን ቢላል ኢብን ረባህ በአረብኛ بلال بن رباح‎. የሚታወቅበት ስሞቹም ቢላል አል ሃበሽይ፣ ቢላል ኢብን ሪያህ፣እና ቢላል ኢብን ረባህ. ቢላል ታማኝ እና ኢማንነኛ ነበር በነብዩ ሙሀመድ ልብ ዉስጥ ልዩ ቦታ ነበረዉ. ቢላል የተወለደ ...

                                               

ባርነት

ባርነት በጠባብ ትርጉሙ "ሰዎችን እንደ ሌላ ሰው ንብረት የሚገዙበት፣ የሚሸጡበት፣ የሚለዋወጡበት ወይም የሚያዙበት ሁናቴ" ማለት ነው። ይህም ደግሞ "የንብረት ባርነት" ሲባል፣ ዛሬ በአሁኑ ሰዓት ሰዎች እንደ ንብረት መቆጠሩ በማናቸውም አገር ሁሉ ሕገወጥ ሆኖአል። በሰፊው ትርጉም ሰው ያለፈቃዱ ወይም ያለደመወዝ ሥራ ወይም አገልግሎት ለመፈጽም ቢገደድ፣ ይህ በተግባር ባርነት ሊባል ይችላል። ...

                                               

ታሪካዊ አቆጣጠር በየክፍለዘመኑ

ዓክልበ. - ዓመታት ከክርስቶስ ልደት በፊት፣ ማለት ከ1 ዓመተ ምኅረት ወይም 9 እ.ኤ.አ. በፊት ገ.፣ ግ. - ገደማ / ግድም - አመቱ ልክ ሳይሆን አካባቢው ነው። ከ1000 ዓክልበ. ወደ ቀድሞ እየሔደ፣ የአመቶቹ አቆጣጠር በልክ እርግጥኛ አይደሉምና የታሪክ ሊቃውንት ብዙ ጊዜ አይስማሙም።

                                               

ቶኪዳይደስ

ቶኪዳደስ የጥንታዊት ግሪክ ታሪክ ፀሐፊ ነበር። ቶኪዳደስ በተለይ የሚታወቀው ከክርስቶስ ልደት በፊት በ5ኛው ክፍለዘመን ተደርጎ የነበረውን የስፓርታ እና አቴና ጦርነት ታሪክ ዘግቦ በማቆየቱ ነው። የፔሎፖኔዥያን ጦርነት ባለው በዚህ የታሪክ ዘገባ፣ የጦርነቱን መንስኤ እና ውጤት እስከ 411 ዓ.ም. በመከታተል ያቀርባል። ይህ የታሪክ ዘገባ ከአማልክትና ሌሎች ዝባ-ዝንኬዎች የጸዳና በጠራ ሁኔታ ...

                                               

ናስ ዘመን

ናስ ዘመን ወይም የነሐስ ዘመን በ "ሦስቱ ዘመናት" አስተሳሰብ ከድንጋይ ዘመንና ከብረት ዘመን መካከል የነበረው ዘመን ነው። በአጠቃላይ እንደ ተለመደ ከ3125 እስከ 1200 ዓክልበ. ያህል ያመልክታል። በዚህ ዘመን አብዛኞቹ መሣርያዎችና እቃዎች የተሠሩ ከናስ ነበር። የናስ ጥቅም በጥንታዊ ግብጽ ከ3125 ዓክልበ. ግድም ጀምሮ ይታወቅ ነበር። ሆኖም በሰርቢያ አውሮፓ የተገኙ የናስ ቅርሶች ...

                                               

ኡልትራ አጭር አቆጣጠር

ኡልትራ አጭር አቆጣጠር ማለት በታሪክ ሊቃውንት ከተገመቱት የጥንት ዘመን አቅጣጠሮች መካከል አንዱ ነው። ከ1000 ዓክልበ. ያሕል በኋላ ለሆነው ታሪክ፣ በተወሰነ አመት ይህ ድርጊት ሆነ ለማለት በጣም አጠያያቂ አይደለም። ከዚያ አስቀድሞ ግን መዝገቦች በካሳውያን ዘመን ጥቂት ስለ ነበሩ፣ ትንሽ ጨለማ ዘመን ተብሏል። በ "ኡልትራ አጭር አቆጣጠር" ዘንድ፣ በ1507 ዓክልበ. የሐቲ የኬጥያውያን ...

                                               

የብረት ዘመን

የብረት ዘመን በ "ሦስቱ ዘመናት" አስተሳሰብ ከናስ ዘመን ቀጥሎ የነበረው ዘመን ነው። በአጠቃላይ እንደ ተለመደ ከ1200 ዓክልበ. ያህል ጀምሮ ያለው ዘመን ያመልክታል። በዚህ ዘመን አብዛኞቹ መሣርያዎችና እቃዎች የተሠሩ ከብረት ነበር። የብረት ዶቃዎች በጥንታዊ ግብጽ ጥንታዊ መንግሥት 3000 ዓክልበ ያህል ተገኝተዋል፤ እነዚህ ከተፈጥሮ በረቅ ብረት ተደቀደቁ እንጂ አቃላጮቻቸው ለብረት ቀለ ...

                                               

የብሪታንያ መንግሥት

የብሪታንያ መንግሥት ኢንግላንድና ስኮትላንድ በ1699 ዓም እንደ ታላቅ ብሪታንያ ከተዋሐዱ ጀምሮ ከሌሎች ባህር ማዶ ጥገኛ ግዛቶች ጭምር ማለት ነው። ከ1699 ዓም አስቀድሞ የኢንግላንድ መንግሥት በአሜሪካ በአትላንቲክ ውቅያኖስ አጠገብ፣ እንዲሁም በካሪቢያን ባህር ዙሪያ አንዳንድ ቅኝ አገራት መሠርተው ነበር። በ1775 ዓም ከአሜሪካዊ አብዮት ቀጥሎ 13ቱ ቅኝ አገሮች ተነቅለው የራሳቸው አገ ...

                                               

የአካዳውያን ታላቅ መፈንቀል

የአካዳውያን ታላቅ መፈንቀል ከ1747 እስከ 1755 ዓ.ም. ድረስ የእንግሊዝ መንግሥት በአካዲያ ፈረንሳዊ ሕዝብ ላይ ብግድ የጣለው ስደት ነበር። ፈረንሳውያን ከ1596 ዓ.ም. ጀምሮ "አካዲ" አካዲያ ወይም የዛሬው ኖቫ ስኮሺያ፣ ካናዳ በተባለ አውራጃ ከኗሪ ሚግማቅ ሕዝብ ጋራ አንድላይ ይኖሩ ነበር። አገሩ ለረጅም ዘመናት የሚግማቅ መኖሪያ ምንም ቢሆንም በ1705 ዓ.ም. የፈረንሳይ ንጉሥ በ ...

                                               

የጥንት ቤተ መጻሕፍት ዝርዝር

በጥንት ከነበሩት በተለይም ከሥነ ቅርስ ከታወቁት ቤተ መጻሕፍትና የጽሑፍ ክምችቶች መካከል፦ 700-300 ዓክልበ.? - የአስናፈር ቤተ መጻሕፍት - ነነዌ 110-445 ዓም ግ. - የኡልፒያ መጻሕፍት ቤት ሮማ 265 ዓክልበ. ግ. - የዜኖን ዘካውኖስ ብራናዎች አሁን ቱርክ 250 ዓም ግድም - የጣሙጋዲ ቤተ መጻሕፍት - የአሁን አልጄሪያ ሮማዊ 110-254 ዓም - የቄልሶስ ቤተ መጻሕፍት - ...