ⓘ Free online encyclopedia. Did you know? page 27
                                               

የጣልያን ገዢዎች ዝርዝር

ማስታወሻ፦ እነኚህ ንጉሦች በድሮ በአንዳንድ የታሪክ ጸሐፍት የተቀበሉ ሲሆን፣ በአሁኑ ዘመን ሊቃውንት ግን እንደ ታሪካዊ ነገሥታት አይቆጠሩም። ቱስኩስ - 27 ዓመት ካሜሴኑስ ካም - ከአፍሪካ መጥቶ ጣልያንን ያዘ፤ በዚያ መጥፎ ጸባይ አስተማረ። ከማየ አይኅ ያመለጠችው ጥቁር ሚሥቱን ትቶ የራሱን ዕህት የኖህ ታናሽ ልጅ ሬያን አግብቶ የታላላቅ ሰዎችን ዘር ወለዱ። 19 ዓመት ኦሲሪስ አፒስ የ ...

                                               

ኒፑር

ኒፑር የሱመር ጥንታዊ ከተማ ነበር። በሱመራውያን ዘንድ የተቀደሰ ከተማ ሆኖ ይቆጠር ነበር። አረመኔ ቤተ መቅደስና ቄሳውንት ሲኖሩት ኒፑር የተገዛለት የሌላ ከተማ ንጉሥ የሱመር ላዕላይነት ማዕረግ ያገኝ ነበር። የቱማል ጽሑፍ ቅርስ እንደሚለን ይህን መቅደስ መጀመርያው የሠራው የኪሽ ንጉሥ ኤንመባራገሲ ነበረ። ከርሱ ቀጥሎ የኤንመባራገሲ ልጅ አጋ፣ የኡሩክ ንጉሥ ጊልጋመሽና ልጁ ኡር-ኑንጋል፣ ...

                                               

አክሻክ

አክሻክ የሱመር ጥንታዊ ከተማ ነበር። ሥፍራው በአካድ ስሜን ጠረፍ ጤግሮስና ኤፍራጥስ ወንዝ በሚቀራረቡበት አካባቢ ቢሆን፣ ፍርስራሹ ገና ስላልተገኘ ግን ቦታው በልክ እርግጠኛ አይደለም። የዱሙዚድ ሕልም በተባለ ሱመራዊው ትውፊት ሰነድ መሠረት፣ ረሃብተኛ ሰዎች ከአክሻክና ከሌሎች ከተሞች በአመጽ ወጥተው የኡሩክን ንጉስ ዱሙዚድ፣ አሣ አጥማጁን ከዙፋኑ አወደቁት። በኋላ ዘመን 2200 ዓክልበ. ...

                                               

አዳብ

አዳብ የሱመር ጥንታዊ ከተማ ነበር። ዛሬው ሥፍራው ቢስማያ ተብሎ በዘመናዊው አገር ኢራቅ ውስጥ ይገኛል። ብዙ ሥነ ቅርስ በዙሪያው ተገኝቷል። የዱሙዚድ ሕልም በተባለ ሱመራዊው ትውፊት ሰነድ መሠረት፣ ረሃብተኛ ሰዎች ከአዳብና ከሌሎች ከተሞች በአመጽ ወጥተው የኡሩክን ንጉስ ዱሙዚድ፣ አሣ አጥማጁን ከዙፋኑ አወደቁት። በኋላ ዘመን የኪሽ ንጉሥ መሲሊም አዳብን ገዛ። የአዳብ ንጉሥ ሉጋል-አኔ-ሙን ...

                                               

ኡማ

ኡማ የሱመር ጥንታዊ ከተማ ነበር። ዛሬው ሥፍራው በአረብኛ ተል ጆኃ ተብሎ በዘመናዊው አገር ኢራቅ ውስጥ ይገኛል። ኢናና ወደ ታቸናው አለም ስትወርድ በተባለ ሱመራዊው ትውፊት ሰነድ መሠረት፣ አጋንንት የኡማ ድሃ አለቃ ሻራን ወደ ሢኦል ለመውሰድ ሲያስቡ፣ ኢናና እንዳይይዙት ታሳምናቸዋለች። በሻራ ፈንታ አጋንንቱ በቅንጦት የኖረውን የኡሩክን ንጉስ ዱሙዚድን ይወስዳሉ። ለረጅም ዘመን የኡማ ዋና ...

                                               

ኡር

ኡር በደቡብ ሱመር የነበረ ከተማና መንግሥት ሲሆን በኤፍራጥስ ወንዝ ደቡብ ዳርቻ ላይ ተገኘ። በጥንት ሥፍራው በፋርስ ወሽመጥ ላይ ሲሆን አሁን ግን ባሕሩ የብስ ሆኖ ከወሽመጡ በጣም ይርቃል። በኩፋሌ 10፡24 መሠረት "የከለዳውያን ዑር" በአርፋክስድ ወገን በኬሴድ ልጅ በዑር ተሠርቶ ነበር፤ ይህም በመጽሐፍ ቅዱስ አብርሃም የተወለደበት ከተማ ነው። የሥነ ቅርስ ሊቅ ሌዮናርድ ዉሊ "የከላውዴዎ ...

                                               

ኤሪዱ

ኤሪዱ ከዑር ወደ ደቡብ-ምዕራብ 7 ማይል የራቀ ጥንታዊ ከተማ ነበረ። በሱመር በመስጴጦምያ በመስጊዶች ዙሪያ ከተመሠረቱት ከተሞች አንዱ ሲሆን ከሁላቸው ወደ ደቡብ ተገኘች። በሱመራውያን ነገሥታት ዝርዝር ዘንድ፣ ኤሪዱ የዓለሙ መጀመርያ ከተማ ነበረ። እንዲህ ሲል፦ "ዱ ኪ ናም-ሉጋል-ላ" "ንጉስነት ከሰማይ ሲወርድ፣ ንጉስነቱ በኤሪዱ ነበረ።" በሱመር አፈ ታሪክ ዘንድ፣ ከማየ አይህ ቀድሞ ከተ ...

                                               

ኤሽኑና

ኤሽኑና የሱመር ጥንታዊ ከተማ ነበር። ዛሬው ሥፍራው ተል አስማር ተብሎ በዘመናዊው አገር ኢራቅ ውስጥ በዲያላ ወንዝ ሸለቆ ይገኛል። ኤሽኑና ከስሜኑ ተራሮች ወደ መስጴጦምያ በደረሰው መንገድ ላይ ስለተቀመጠ የብርቅ ሸቀጦች ንግድ ማዕከል ሆነና በለጸገ። የአካድ መንግሥት እየደከመ በሹዱሩል ዘመን 2001-1986 ዓክልበ. ግ. ኤሽኑና በአካድ ቅሬታ ግዛት ውስጥ እንደ ቀረ ይታወቃል። ከዚያ የኤ ...

                                               

ኦሬክ

ኦሬክ የሱመር ጥንታዊ ከተማ በኤፍራጥስ ወንዝ ላይ ነበረ። በአለሙ ላይ ከሁሉ ጥንታዊ ትልቅ ከተሞች አንዱ ነው። ጥንታዊ ሠፈሩ ደግሞ ኩላብ ወይም ኡኑግ-ኩላባ ይባል ነበር። በሱመር ነገሥታት ዝርዝር ዘንድ እንዲሁም በአፈ-ታሪክ "ኤንመርካርና የአራታ ንጉሥ" ዘንድ የመሠረተው ንጉስ ኤንመርካር ነበር። እንዲሁም በመጽሐፈ ቅዱስ ምስክር ዘንድ በሰናዖር የመሠረተው ናምሩድ ነበር ዘፍጥረት 10፡1 ...

                                               

ኪሱራ

ኪሱራ የሱመር ጥንታዊ ከተማ ነበር። ዛሬው ሥፍራው ተል አቡ ሃታብ ተብሎ በዘመናዊው አገር ኢራቅ ውስጥ ይገኛል። ይህ ቦታ በሥነ ቅርስ መርማሪዎች ተቆፍሮ ብዙ ጽላቶች ተገኙበት። በ1850 ዓክልበ. ግድም ንጉሥ ኢቱር-ሻማሽ ከኢሲን መንግሥት ነጻነት ለከተማው ለኪሱራ መሠረተ። እንደ አገሩ ልማድ ለግዛቱ የራሱን የዓመት ስሞች አወጡ። በ1836 ዓክልበ. ግድም ተከታዩ ማናማልቴል ሆነ፤ እሱም የ ...

                                               

ኪሽ

ኪሽ የሱመር ጥንታዊ ከተማ ነበረ። የሱመር ነገሥታት ዝርዝር በተባላው ሰነድ ዘንድ፣ ከማየ አይኅ በኋላ መጀመርያው ነገሥታት የነበሩበት ከተማ ኪሽ ሲሆን መጀመርያው ንጉሣቸው ጙሹር ነበር። የጙሹርም ተከታይ ኩላሢና-ቤል ሲባል፣ ይህ ስያሜ ግን በአካድኛ "ሁላቸው ባል ሆኑ" የሚለው ዓረፍተ ነገር ነው። ምናልባት በኪሽ መሃል ሥልጣን አለመኖሩን ለማመልከት እንደ ጠቀመ ይታስባል። በሰነዱ የሚከተ ...

                                               

የከለዳውያን ዑር

የከለዳውያን ዑር ወይም ዑር ከላውዴዎን በመጽሐፍ ቅዱስ መሠረት አብርሃም የተወለደበት ከተማ ነበረ። በኦሪት ዘፍጥረት 11:28 ዘንድ ታራ የአብርሃምን ወንድም ሐራንን የወለደበት አገር የከለዳውያን ዑር ነበር፣ በ11:32 ታራ ከአብራም፣ ሎጥና ሦራ ጋር ከከለዳውያን ዑር ወጥተው በካራን ተቀመጡ። በኩፋሌ 10፡24 መሠረት "የከለዳውያን ዑር" በአርፋክስድ ወገን በኬሴድ ልጅ በዑር በ1687 አ ...

                                               

ደር

ደር የሱመር ጥንታዊ ከተማ ነበር። ዛሬው ሥፍራው ተል አካር ተብሎ በዘመናዊው አገር ኢራቅ ውስጥ ይገኛል። እስካሁን ድረስ ይህ ቦታ በሥነ ቅርስ መርማሪዎች አልተቆፈረም። ታላቁ ሳርጎን ከተማውን ለአካድ መንግሥት ያዘ፤ ተከታዩም ሪሙሽ ከንቲባውን ማረከና ከተማውን አጠፋ። በዑር መንግሥት ዘመን በ1945 ዓክልበ. ሹልጊ ደግሞ ደርን አጠፋ። ለትንሽ ጊዜ ደር የኤሙትባል ነጻ መንግስት መቀመጫ ሆ ...

                                               

የአሜሪካ ፕሬዚዳንት

ዋና መጣጥፍ፦ የአሜሪካ ፕሬዝዳንቶች ዝርዝር ሄርበርት ሁቨር - 1929-1933 እ.ኤ.አ. ፍራንክሊን ሮዘቨልት 4 ጊዜ ተመርጠው ከሁሉ የረዘመ ዘመን ነበራቸው። ከዚህ ቀጥሎ በሕዝቡ ድምጽ ብዛት፣ ማንም ፕሬዚዳንት ከ2 ጊዜ በላይ እንዳይመረጥ የአሜሪካ ሕገ መንግሥት 22ኛ ማሻሻያ አንቀጽ ጸና። ፍራንክሊን ሮዘቨልት - 1933-1945 እ.ኤ.አ. ሃሪ ትሩመን 1945-1953 እ.ኤ.አ. ጆን ኤ ...

                                               

ሃሪ ትሩማን

ሃሪ ትሩመን የአሜሪካ ሠላሳ ሦስተኛ ፕሬዝዳንት ነበሩ። ፕረዝዳንቱ ሥልጣን ላይ የወጡት እ.አ.አ. በ1945 ሲሆን በስልጣን ዘመናቸው ምክትል ፕሬዝዳንት ሁነው የተሾሙት አልበን ባርክሊ ናቸው። ፕሬዝዳንቱ የዴሞክራቲክ ፓርቲ አባል የነበሩ ሲሆን ከሥልጣን የወረዱት እ.አ.አ. በ1953 ነበር።

                                               

ሄርበርት ሁቨር

ሄርበርት ሁቨር ከ1921 እስከ 1925 ዓ.ም. ድረስ 31ኛ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ነበሩ። የሁቨር ቤተሠብ ከስዊስና ጀርመን ትውልድ ሲሆን ሃይማኖቱ የክዌከር የሚንቀጠቀጡ ማለት ነው ቤተ ክርስቲያን ነበረ። ወላጆቹ በልጅነቱ ጊዜ ካረፉ አንስቶ ድሃ አደግ ሆነና ከአጎቱ ጋር አደገ። በስታንፎርድ ዩኒቨርሲቴ መጀመርያ ክፍል በመሆኑ ትምህርቱ በነጻ ተቀበለ። ከዚያ በላይ የዩኒቬርሲቴው የቤስባልና የ ...

                                               

ሊንደን ጆንሰን

ሊንደን ቤይነስ ጆንሰን ከእ.አ.አ. 1961 እስከ 1963 የአሜሪካ ምክትል ፕሬዝዳንት እና እ.አ.አ. ከ1963 እስከ 1969 ባለው ጊዜ ውስጥ ደግሞ 37ኛው የአሜሪካ ዋና ፕሬዝዳንት በመሆን አገልግለዋል።

                                               

ሚላርድ ፊልሞር

ሚላርድ ፊልሞር የአሜሪካ አስራ ሦስተኛ ፕሬዝዳንት ነበሩ። ፕረዝዳንቱ ሥልጣን ላይ የወጡት እ.አ.አ. በ1850 ሲሆን በስልጣን ዘመናቸው ምክትል ፕሬዝዳንት የላቸውም ነበር። ፕሬዝዳንቱ የዊግ ፓርቲ አባል የነበሩ ሲሆን ከሥልጣን የወረዱት እ.አ.አ. በ1853 ነበር።

                                               

ማርቲን ቫንቡረን

ማርቲን ቫንቡረን የአሜሪካ ስምንተኛ ፕሬዝዳንት ነበሩ። ፕረዝዳንቱ ሥልጣን ላይ የወጡት እ.አ.አ. በ1837 ሲሆን በስልጣን ዘመናቸው ምክትል ፕሬዝዳንት የነበሩት ሪቻርድ ሜንቶር ጆንሰን ናቸው። ፕሬዝዳንቱ የዴሞክራቲክ ፓርቲ አባል የነበሩ ሲሆን ከሥልጣን የወረዱት እ.አ.አ. በ1841 ነበር።

                                               

ሪቻርድ ኒክሰን

ሪቻርድ ሚልሆስ ኒክሰን ከ1969 እስከ 1974 እ.ኤ.አ. ባለው ጊዜ ውስጥ 37ኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት በመሆን አገልግለዋል። ከአሜሪካ ፕሬዚዳንቶች ማዕረጋቸን የተዉት እሳቸው ብቻ ሆነው፤ ምክትላቸው ጄራልድ ፎርድ የዘመናቸውን ትርፍ ጨረሱ። መንግሥታቸው በሁከቶች የተመላ ነበር። ከመጀመሩ ቀዳሚው ሊንደን ጆንሰን ጦርነት በቬት ናም አወረሷቸው። ይህም ጦርነት በአሜሪካ ውስጥ ብዙ ተቃራኒዎች ...

                                               

ራዘርፎርድ ሄይስ

ራዘርፎርድ ሄይስ የአሜሪካ አስራ ዘጠነኛ ፕሬዝዳንት ነበሩ። ፕረዝዳንቱ ሥልጣን ላይ የወጡት እ.አ.አ. በ1877 ሲሆን በስልጣን ዘመናቸው ምክትል ፕሬዝዳንት ሁነው የተሾሙት ዊሊያም ዊለር ናቸው። ፕሬዝዳንቱ የዴሞክራቲክ ፓርቲ አባል የነበሩ ሲሆን ከሥልጣን የወረዱት እ.አ.አ. በ1881 ነበር።

                                               

ሮበርት ኢርሊክ

ሮበርት ሊሮይ ኢርሊክ ጁኒየር አሜሪካ የሪፐብሊካን ፖለቲከኛና የሜሪላንድ አገረ ገዥ ነበር። ሮበርት ከ1994 እስከ 2003 እ.ኤ.ኣ. ድረስ በኮንግረስ ውስጥ አገልግሏል። ሮበርት በኅዳር 16 ቀን 1950 በአርበተስ ሜሪላንድ ተወለደ። ከ2003 እ.ኤ.ኣ. ጀምሮ እስካ ጥር 2007 እ.ኤ.ኣ. ድረስ የሜሪላንድ ከንቲባ የነበረ ሲሆን በአሁኑ ወቅት ግን በዲሞክራቱ ማርቲን ኦማሊ ተተክቷል።

                                               

ቢል ክሊንተን

ዊልያም ጄፈርሰን "ቢል" ክሊንተን በነሐሴ 13 ቀን፣ 1938 ዓ.ም. በሆፕ አርካንሳው የተወለዱ ሲሆን ከ1993 እስከ 2001 እ.ኤ.ኣ. ድረስ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ነበሩ። ፕሬዝዳንት ከመሆናቸዉ በፊት አምስት ጊዜ የአርካንሳው ስቴት አስተዳዳሪ ነበሩ። ቢል ክሊንተን ያደጉት በሆት ስፕሪንግስ፣ አርካንሳው ነው። የቢል ክሊንተን አባት ዊሊያም ጄፈርሰን ብላይዝ ጁኚየር፣ ቢል ክሊንተን ከመወለዱ ...

                                               

ቤንጃሚን ሀሪሰን

ቤንጃሚን ሃሪሰን የአሜሪካ ሃያ ሦስተኛ ፕሬዝዳንት ነበሩ። ፕረዝዳንቱ ሥልጣን ላይ የወጡት እ.ኤ.አ. በ1889 ሲሆን በስልጣን ዘመናቸው ምክትል ፕሬዝዳንት ሁነው የተሾሙት ሊቫይ ፒ. ሞርተን ናቸው። ፕሬዝዳንቱ የሪፐብሊካን ፓርቲ አባል የነበሩ ሲሆን ከሥልጣን የወረዱት እ.አ.አ. በ1893 ነበር።

                                               

ቴዮዶር ሮዝቬልት

ቴዮዶር ሮዝቬልት የአሜሪካ ሃያ ስድስተኛ ፕሬዝዳንት ነበሩ። ፕረዝዳንቱ ሥልጣን ላይ የወጡት እ.አ.አ. በ1901 ሲሆን በስልጣን ዘመናቸው ምክትል ፕሬዝዳንት ሁነው የተሾሙት ቻርልስ ፌርባንክስ ናቸው። ፕሬዝዳንቱ የሪፐብሊካን ፓርቲ አባል የነበሩ ሲሆን ከሥልጣን የወረዱት እ.አ.አ. በ1909 ነበር።

                                               

ቼስተር አርተር

ቼስተር አላን አርተር የአሜሪካ ሃያ አንደኛ ፕሬዝዳንት ነበሩ። ፕሬዝዳንቱ ሥልጣን ላይ የወጡት በ1881 እ.ኤ.አ. ሲሆን በስልጣን ዘመናቸው ምክትል ፕሬዝዳንት አልሾሙም። ፕሬዝዳንቱ ከርሳቸው በፊት የነበሩት ፕሬዝዳንት ጄምስ ጋርፊልድ ምክትል ፕሬዝዳንት ሆነው አገልግለዋል። አርተር የሪፐብሊካን ፓርቲ አባል የነበሩ ሲሆን ከሥልጣን የወረዱት በ1885 እ.ኤ.አ. ነበር።

                                               

አብርሀም ሊንከን

አብርሀም ሊንከን ከ፲፰፻፶፫ ዓ.ም. እስከ ፲፰፻፶፯ ዓ.ም. ድረስ ፲፮ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ነበሩ። ፲፰፻፶፯ ዓ.ም. ከአሜሪካ የእርስ በርስ ጦርነት ፍጻሜ በኋላ ጆን ዊልክስ ቡዝ በተባለ ነፍሰ ገዳይ እጅ በጥይት ተመትተው ተገደሉ። የአብርሀም አባት ማሀይም ገበሬ ቢሆንም፣ አብርሀም ከልጅነት ጀምሮ እራሱን በትጋት ያስተምር ነበር። በ፲፰፻፳፮ ዓ.ም. ለኢሊኖይ ክፍለ ሀገር ምክር ቤት መቀ ...

                                               

አንድሪው ጃክሰን

አንድሪው ጃክሰን የአሜሪካ ሰባተኛ ፕሬዝዳንት ነበሩ። ፕረዝዳንቱ ሥልጣን ላይ የወጡት እ.አ.አ. በ1829 ሲሆን በስልጣን ዘመናቸው ምክትል ፕሬዝዳንት የነበሩት ጆን ሲ ካልሆውን ሲሆን በመሃል ክፍተት በመጨረሻም ማርቲን ቫንቡረን ነበሩ። ፕሬዝዳንቱ የዴሞክራቲክ ፓርቲ አባል የነበሩ ሲሆን ከሥልጣን የወረዱት እ.አ.አ. በ1837 ነበር።

                                               

አንድሪው ጆንሰን

አንድሪው ጆንሰን የአሜሪካ አስራ ሰባተኛ ፕሬዝዳንት ነበሩ። ፕረዝዳንቱ ሥልጣን ላይ የወጡት እ.አ.አ. በ1865 ሲሆን በስልጣን ዘመናቸው ምክትል ፕሬዝዳንት አልሾሙም ነበር። ፕሬዝዳንቱ በመጀመሪያ የዴሞክራቲክ ናሽናል ዩኒዬን ፓርቲ በኋላ የናሽናል ዩኒዬን ፓርቲ በመጨረሻ ከምንም ፓርቲ ውጭ የነበሩ ሲሆን ከሥልጣን የወረዱት እ.አ.አ. በ1869 ነበር። አስራ አምስተኛ

                                               

ካልቪን ኩሊጅ

ካልቪን ኩሊጅ የአሜሪካ ሠላሳኛ ፕሬዝዳንት ነበሩ። ፕረዝዳንቱ ሥልጣን ላይ የወጡት በቀዳሚው በዋረን ሃርዲንግ መሞት በ1923 እ.ኤ.አ. ሲሆን ሁለተኛ ዘመን በምርጫ አገኝተው በጠቅላላ ፮ ዓመታት ገዙ። በስልጣን ዘመናቸው ምክትል ፕሬዝዳንት ሁነው የተሾሙት ቻርልስ ዳውዝ ናቸው። ፕሬዝዳንቱ የሪፐብሊካን ፓርቲ አባል የነበሩ ሲሆን የለሴ ፈርና የትንሽ መንግሥት ወዳጅ ነበሩ። ለተጨማሪ ዘመን ም ...

                                               

ዉድሮው ዊልሰን

ቶማስ ውድሮው ዊልሰን ፳፰ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ነበሩ። በስልጣን ዘመናቸው ምክትል ፕሬዝዳንት ሁነው የተሾሙት ቶማስ ሄንድሪክስ ናቸው። ፕሬዝዳንቱ የዴሞክራቲክ ፓርቲ አባልነበሩ።

                                               

ዊሊያም ሄንሪ ሀሪሰን

ዊሊያም ሄንሪ ሀሪሰን የአሜሪካ ዘጠነኛ ፕሬዝዳንት ነበሩ። ፕረዝዳንቱ ሥልጣን ላይ የወጡት እ.አ.አ. በ1841 ሲሆን በስልጣን ዘመናቸው ምክትል ፕሬዝዳንት የየሆኑት ጆን ቴይለር ናቸው። ፕሬዝዳንቱ የዊንግ ፓርቲ አባል የነበሩ ሲሆን ከሥልጣን የወረዱት እ.አ.አ. በ1841 ነበር።

                                               

ዊሊያም ማኪንሊ

ዊሊያም ማኪንሊ የአሜሪካ ሃያ አምስተኛ ፕሬዝዳንት ነበሩ። ፕረዝዳንቱ ሥልጣን ላይ የወጡት እ.አ.አ. በ1897 ሲሆን በስልጣን ዘመናቸው ምክትል ፕሬዝዳንት ሁነው የተሾሙት ጋሬት ሆባርት እና ቴዎዶር ሮዝቬልት ናቸው። ፕሬዝዳንቱ የሪፐብሊካን ፓርቲ አባል የነበሩ ሲሆን ከሥልጣን የወረዱት እ.አ.አ. በ1901 ነበር።

                                               

ዊልያም ሃወርድ ታፍት

ዊልያም ሃወርድ ታፍት የአሜሪካ ሃያ ሰባተኛ ፕሬዝዳንት ነበሩ። ፕረዝዳንቱ ሥልጣን ላይ የወጡት እ.አ.አ. በ1909 ሲሆን በስልጣን ዘመናቸው ምክትል ፕሬዝዳንት ሁነው የተሾሙት ጄምስ ሼርማን ናቸው። ፕሬዝዳንቱ የሪፐብሊካን ፓርቲ አባል የነበሩ ሲሆን ከሥልጣን የወረዱት እ.አ.አ. በ1913 ነበር።

                                               

ዋረን ሃርዲንግ

ዋረን ሃርዲንግ የአሜሪካ ሃያ ዘጠነኛ ፕሬዝዳንት ነበሩ። ፕረዝዳንቱ ሥልጣን ላይ የወጡት እ.አ.አ. በ1921 ሲሆን በስልጣን ዘመናቸው ምክትል ፕሬዝዳንት ሁነው የተሾሙት ካልቪን ኩሊጅ ናቸው። ፕሬዝዳንቱ የሪፐብሊካን ፓርቲ አባል የነበሩ ሲሆን በ1923 እ.ኤ.አ. ዝም ብሎ አረፉ፣ ኩሊጅም ዘመናቸውን የጨረሱ ሆኑ።

                                               

ዛከሪ ቴለር

ዛከሪ ቴለር የአሜሪካ አስራ ሁለተኛ ፕሬዝዳንት ነበሩ። ፕረዝዳንቱ ሥልጣን ላይ የወጡት እ.አ.አ. በ1849 ሲሆን በስልጣን ዘመናቸው ምክትል ፕሬዝዳንት ሁነው የተሾሙት ሚላርድ ፊልሞር ናቸው። ፕሬዝዳንቱ የዊግ ፓርቲ አባል የነበሩ ሲሆን ከሥልጣን የወረዱት እ.አ.አ. በ1850 ነበር።

                                               

ዩሊሲስ ግራንት

አሊሴ ግራንት የአሜሪካ አስራ ስምንተኛ ፕሬዝዳንት ነበሩ። ፕረዝዳንቱ ሥልጣን ላይ የወጡት እ.አ.አ. በ1869 ሲሆን በስልጣን ዘመናቸው ምክትል ፕሬዝዳንት ሁነው የተሾሙት ሄንሪ ዊልሰን ናቸው። ፕሬዝዳንቱ የሪፐብሊካን ፓርቲ አባል የነበሩ ሲሆን ከሥልጣን የወረዱት እ.አ.አ. በ1877 ነበር።

                                               

ድዋይት አይዘንሃወር

ድዋይት አይዘንሃወር የአሜሪካ ሠላሳ አራተኛ ፕሬዝዳንት ነበሩ። ፕረዝዳንቱ ሥልጣን ላይ የወጡት እ.አ.አ. በ1953 ሲሆን በስልጣን ዘመናቸው ምክትል ፕሬዝዳንት ሁነው የተሾሙት ሪቻርድ ኒክሰን ናቸው። ፕሬዝዳንቱ የሪፐብሊካን ፓርቲ አባል የነበሩ ሲሆን ከሥልጣን የወረዱት እ.አ.አ. በ1961 ነበር።

                                               

ዶናልድ ጆን ትራምፕ

ዶናልድ ጆን ትራምፕ ጁን 14 ቀን 1946 እ.ኤ.አ. ተወለደ አሜሪካዊ ነጋዴ ፣ ፖለቲከኛ ፣ በቴሌቪዥን ፕሮግራሞቹ ታዋቂ እና 45ኛው የዩናይትድ ስቴትስ ኦፍ አሜሪካ ፕሬዚደንት ነው። ሥልጣኑንም እ.ኤ.አ. በጃኑዌሪ 20 ቀን 2017 ተረክቧል። በክዊንስ ኒው ዮርክ ከተማ የተወለደው አቶ ትራምፕ በሪል እስቴት ሥራ ላይ ተሰማርቶ የነበረው የፍሬድ ትራምፕ ልጅ ነው። በኮሌጅ እያለም ኤሊዛቤት ...

                                               

ጄምስ ማዲሰን

ጄምስ ማዲሰን የአሜሪካ አራተኛ ፕሬዝዳንት ነበሩ። ፕረዝዳንቱ ሥልጣን ላይ የወጡት እ.አ.አ. በ1809 ሲሆን በስልጣን ዘመናቸው ምክትል ፕሬዝዳንት የሆኑት ጆርጅ ክሊንተን እና ኤልብሪጅ ጌሪ ናቸው። ፕሬዝዳንቱ የዴሞክራቲክ - ሪፐብሊካን ፓርቲ አባል የነበሩ ሲሆን ከሥልጣን የወረዱት እ.አ.አ. በ1817 ነበር።

                                               

ጄምስ ሞንሮ

ጄምስ ሞኖሮ የአሜሪካ አምስተኛ ፕሬዝዳንት ነበሩ። ፕረዝዳንቱ ሥልጣን ላይ የወጡት እ.አ.አ. በ1817 ሲሆን በስልጣን ዘመናቸው ምክትል ፕሬዝዳንት የነበሩት ዳኒኤል ድ ቶምፕኪንስ ነበሩ። ፕሬዝዳንቱ የዴሞክራቲክ - ሪፐብሊካን ፓርቲ አባል የነበሩ ሲሆን ከሥልጣን የወረዱት እ.አ.አ. በ1825 ነበር።

                                               

ጄምስ ቡካነን

ጄምስ ቡካነን የአሜሪካ አስራ አምስተኛ ፕሬዝዳንት ነበሩ። ፕረዝዳንቱ ሥልጣን ላይ የወጡት እ.አ.አ. በ1857 ሲሆን በስልጣን ዘመናቸው ምክትል ፕሬዝዳንት የነበሩት ጆን ሲ ብሬኪንሪጅ ናቸው። ፕሬዝዳንቱ የዴሞክራቲክ ፓርቲ አባል የነበሩ ሲሆን ከሥልጣን የወረዱት እ.አ.አ. በ1861 ነበር።

                                               

ጄምስ ጋርፊልድ

ጄምስ ጋርፊልድ የአሜሪካ ሃያኛ ፕሬዝዳንት ነበሩ። ፕረዝዳንቱ ሥልጣን ላይ የወጡት እ.አ.አ. በ1881 ሲሆን በስልጣን ዘመናቸው ምክትል ፕሬዝዳንት ሁነው የተሾሙት ሃያ አንደኛው የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ቸስተር አርተር ናቸው። ፕሬዝዳንቱ የሪፐብሊካን ፓርቲ አባል የነበሩ ሲሆን ከሥልጣን የወረዱት እ.አ.አ. በ1881 ነበር።

                                               

ጄምስ ፖልክ

ጄምስ ፖልክ የአሜሪካ አስራ አንደኛ ፕሬዝዳንት ነበሩ። ፕረዝዳንቱ ሥልጣን ላይ የወጡት እ.አ.አ. በ1845 ሲሆን በስልጣን ዘመናቸው ምክትል ፕሬዝዳንት የሆኑት ጆርጅ ኤም ዳላስ ናቸው። ፕሬዝዳንቱ የዴሞክራቲክ ፓርቲ አባል የነበሩ ሲሆን ከሥልጣን የወረዱት እ.አ.አ. በ1849 ነበር።

                                               

ጄራልድ ፎርድ

ጄራልድ ሩዶልፍ ፎርድ፣ ጁንየር ከ1966 ዓ.ም. እስከ 1969 ዓ.ም. ድረስ የአሜሪካ አገር 38ኛው ፕሬዝዳንት ነበሩ። ከዚያ በፊት ከ1965 ዓ.ም. እስከ 1966 ዓ.ም. ድረስ የአገሩ ምትክል-ፕሬዚዳንት ነበሩ። በአሜሪካ ሕገ መንግሥት 25ኛ ማሻሻያ መሠረት ምትክል-ፕሬዚዳንት መጀመርያው የሆነው እሳቸው ነበሩ። ከዚያ በኋላ በነሐሴ 3 ቀን 1966 ዓ.ም. ፕሬዚዳንቱ ሪቻርድ ኒክሰን ማዕረ ...

                                               

ጆን ታይለር

ጆን ታይለር የአሜሪካ አስረኛ ፕሬዝዳንት ነበሩ። ፕረዝዳንቱ ሥልጣን ላይ የወጡት እ.አ.አ. በ1841 ሲሆን በስልጣን ዘመናቸው ምክትል ፕሬዝዳንት የላቸውም ነበር። ፕሬዝዳንቱ የዊግ ፓርቲ አባል የነበሩ ሲሆን ከሥልጣን የወረዱት እ.አ.አ. በ1845 ነበር።

                                               

ጆን አዳምስ

ጆን አዳምስ የአሜሪካ ሁለተኛ ፕሬዝዳንት ነበሩ። ፕረዝዳንቱ ሥልጣን ላይ የወጡት እ.አ.አ. በ1797 ሲሆን በስልጣን ዘመናቸው ምክትል ፕሬዝዳንት የነበሩት ቶማስ ጃፈርሰን ነበሩ። ፕሬዝዳንቱ የፌዴራሊስት ፓርቲ አባል የነበሩ ሲሆን ከሥልጣን የወረዱት እ.አ.አ. በ1801 ነበር።

                                               

ጆን ክዊንሲ አዳምስ

ጆን ኩይንሲ አዳምስ የአሜሪካ ስድስተኛ ፕሬዝዳንት ነበሩ። ፕረዝዳንቱ ሥልጣን ላይ የወጡት እ.አ.አ. በ1825 ሲሆን በስልጣን ዘመናቸው ምክትል ፕሬዝዳንት የነበሩት ጆን ሲ ካልሆውን ነበሩ። ፕሬዝዳንቱ የዴሞክራቲክ - ሪፐብሊካን እና ናሽናል ሪፐብሊካን ፓርቲ አባል የነበሩ ሲሆን ከሥልጣን የወረዱት እ.አ.አ. በ1829 ነበር።

                                               

ግሮቨር ክሊቭላንድ

ግሮቨር ክሊቭላንድ የአሜሪካ ሃያ ሁለተኛ እና ሃያ አራተኛ ፕሬዝዳንት ነበሩ። ፕረዝዳንቱ በመጀመሪያ ሥልጣን ላይ የወጡት እ.አ.አ. በ1885 ሲሆን በስልጣን ዘመናቸው ምክትል ፕሬዝዳንት ሁነው የተሾሙት ቶማስ ሄንድሪክስ ነበሩ። የመጀመሪያውን የሥልጣን ዘመን የጨረሡት እ.አ.አ. በ1889 ነበር። የሀገሪቱ ሃያ ሦስተኛ ፕሬዝዳንት የነበሩት ቤንጃሚን ሃሪሰን በእ.አ.አ. 1893 ሥልጣን ከለቀቁ ...

                                               

ፍራንክሊን ሮዘቨልት

ፍራንክሊን ዴላኖ ሮዘቨልት የኒው ዮርክ አገረ ገዥና የአሜሪካ 32ኛ ፕሬዚዳንት ነበሩ። ሮዘቨልት በቀድሞ ፕሬዚዳንት ዉድሮው ዊልሶን ዘመን የባሕር ኅይል ምክትል ሚኒስትር ነበሩ። በ1913 ምርጫ የምክትል ፕሬዚዳንት ዕጩ ሆኑ። ጄምስ ኮክስም የፕሬዚዳንት ዕጩ ነበሩ። ነገር ግን ኮክስና ሮዘቨልት በዋረን ሃርዲንግና በካልቪን ኩሊጅ ተሸነፉ። ሮዘቨልት በ1920 ዓ.ም. የኒው ዮርክ አገረ ገዥ ሆ ...