ⓘ Free online encyclopedia. Did you know? page 26
                                               

ብሪጉስ

ብሪጉስ በእስፓንያ አፈ ታሪክ ዘንድ ከዩቤልዳ ቀጥሎ የኢቤሪያ 4ኛው ንጉሥ ነበረ። የዩቤልዳ ልጅ ሆኖ ለ52 ዓመታት እንደ ነገሠ ይባላል ። በአንዳንድ ምሁር ዘንድ እሱ መጀመርያ ወርቃማ አምባ በቀይ ጋሻ ላይ የነበረው በኋላ የካስቲል መንግሥት አርማ ፈጠረ። ዮሐንስ አቬንቲኑስ በጀርመንኛ ባሳተመው ዜና መዋዕል ዘንድ፣ ዩባልዳ ያለ ወራሽ ወንድ ልጅ አርፎ ነበር፣ የጀርመን ንጉሥ የኢንጋይዎን ...

                                               

ኢታሉስ ኪቲም

ኢታሉስ ወይም አትላስ ኪቲም በአውሮጳ አፈ ታሪክ ዘንድ የሂስፓኒያ ንጉሥ፣ ከዚያም በኋላ የጣልያን ንጉሥ ነበረ። አኒዩስ፣ አቨንቲኑስና ሌሎች ጸሐፍት እንደሚሉ ሄርኩሌስ ሊቢኩስ በ1929 ዓክልበ. ግድም በእስፓንያ ዓርፎ ሄስፔሩስ ከአለቆቹ አንድ ሲሆን ወዲያው ንጉሥ ሆነ። በኋላ ግን ወንድሙ አትላስ ኪቲም ወይም ኢታሉስ ወደ ጣልያን አባረረው፤ በዚያም ሄስፔሩስ መንግሥቱን ከአልቴዩስ ያዘ። ሄ ...

                                               

ጌርዮን

ጌርዮን በጥንታዊ ግሪክ አፈ ታሪክ ዘንድ በአትላንቲክ ውቅያኖስ ውስጥ ኤሪጠያ በተባለ ደሴት ላይ የኖረ ታላቅ ተዋጊ ሰው ነበረ። ሄሲዮድ ትውፊቱን ሲጽፈው ጌርዮን ሦስት ራሶችና አንድ ገላ ነበሩት። አይስኩሎስ በጻፈው ትውፊት ግን ሦስት ሰውነቶች ነበሩት። ስቴሲቆሮስ በጻፈው መግለጫ ደግሞ ጌርዮን ፮ እግር፣ ፮ ዕጆችና ፪ ክንፎች ነበሩት። በነዚህ ጽሑፎች ጌርዮን የኢቤሪያ እስፓንያ ንጉሥ የቅ ...

                                               

ሄርሚኖን

ሄርሚኖን በጥንታዊ ጀርመናውያን ነገዶች መካከል አንዱ ዋና ክፍል ነበር። ስሙ በሮማውያን ታሪክ ጸሐፍት እንደ ታኪቱስና ፕሊኒ ዘንድ ይታወቃል። ፖምፖኒዩስ ሜላ 35 ዓ.ም. እንዳለው፣ በባልቲክ ባህር ላይ ኪምብሪና ቴውቶኔስ ሲኖሩ ከነሱ ኋላ ሄርሚዮኔስ ከሁሉ በተራቀው ጌርማኒያ ጀርመን ክፍል ተገኙ። ፕሊኒ 70 ዓ.ም. ግድም እንደ ጻፈው፣ ጀመናውያን በ5 ንዑስ-ብሔሮች ተከፋፈሉ፤ እነርሱም ዋ ...

                                               

ሄርኩሌስ አለማኑስ

ሄርኩሌስ አለማኑስ በጀርመን አፈ ታሪክ ዘንድ በጥንት የጀርመን ፲፩ኛው ንጉሥ ነበረ። ከቴውታኔስ ቀጥሎ ለ64 ዓመታት ነገሠ። አቬንቲኑስ እንደ ጻፈው ንጉሥ አልማን ጀግና፣ ታላቅ ጦረኛ ሲሆን የባየርን ሰዎች አባት ነበር። አርማው በጋሻው ላይ የአንበሣ ምልክት ነበር፤ ይህም እስካሁን በባየርን አርማ ሊታይ ይችላል። አምባ በአሁኑ ኑረምበርግ እንደ ሠራ ይለናል። በተጨማሪ እስከ እስያ ድረስ ሄ ...

                                               

ማርሱስ

ማርሱስ የጀርመን መምኅር ዮሐንስ አቬንቲኑስ ባሳተመው ዜና መዋዕል ዘንድ፣ የጀርመንና ሳርማትያ ፮ኛው ንጉሥ ነበረ። ከአባቱ ሄርሚኖን ቀጥሎ ለ46 ዓመታት ነገሠ። ዋና ከተማው አሁን ማርስበርግ የሚባል ቦታ ሲሆን ማርሲ የተባለው ጀርመናዊ ነገድ ከርሱ እንደ ተወለዱ ይላል። በማርሱስ ዘመን በግሪክ ውስጥ የዖጊጌስ ጥፋት ውኃ ተከሠተ። በዚህ ዘመን የግብጽ ፈርዖን ኦሲሪስ አፒስ የማረሻ ጥበብ በ ...

                                               

ማኑስ

ማኑስ ወይም ማን በጥንታዊ ጀርመን ነገዶች አፈ ታሪክ የቱዊስኮን ልጅና የጀርመኖች ወላጅ ነበር። የማኑስ ስም ከሮሜ ጸሐፊው ታኪቱስ ታሪክ ገርማኒያ 90 ዓ.ም. የተጻፈ ተጠቅሶ ይታወቃል። ታኪቱስ እንደ ገለጸው፣ በጀርመናውያን "ጥንታዊ ዘፈኖች" ውስጥ ይህ ማኑስ ሶስት ልጆች ነበሩት። እነኚህም 3 ልጆች ሦስት ንዑስ-ብሔሮች ወለዱ፦ ኢንጋይዎን በስሜን ባሕር ላይ ኢስታይዎን በራይን ወንዝ ዙሪ ...

                                               

ሷይቩስ

ሷይቩስ የጀርመን መምኅር ዮሐንስ አቬንቲኑስ ባሳተመው ዜና መዋዕል ዘንድ፣ በጥንት የጀርመን አገር ፰ኛው ንጉሥ ነበረ። በሮማይስጥ እንደ ጻፈው፣ ከአባቱ ጋምብሪቪዩስ ቀጥሎ ለ52 ዓመታት ነገሠ። በዮሐንስና ሌሎች ምንጮች ዘንድ ይህ ሷይቩስ በጌርማኒያ የኖረውን ስዌቪ ብሔር መሠረተ፤ ከርሱም ብዙ ሕዝቦች ወጡ ወይም ተከፈሉ፦ አንግሊ፣ ላንጎባርዲ፣ ማርኮማኒ፣ ኳዲ፣ ሩግያውያን፣ የስዊድን ሰዎች፣ ...

                                               

ቦዩስ

ቦዩስ በጀርመን አፈ ታሪክ ዘንድ በጥንት የጀርመን ፲፪ኛው ንጉሥ ነበረ። ከአባቱ ሄርኩሌስ አለማኑስ ዘመን በኋላ ለ60 ዓመታት ነገሠ። አቬንቲኑስ እንደ ጻፈው ንጉሥ ባየር ቦዩስ የባየርን ሰዎች አባት ነበር። አባቱ አለማኑስ አልማን ካረፈ በኋላ ከወንድሞቹ ኖሪኩስ፣ ሁኑስና ሄልቬቲዩስ መካከል ለጊዜው ትግሎች ነበሩ። ያንጊዜ በሬምስና ሉክሳምቡርግ የነገሠው ዘመዳቸው ራሙስ ዐርቆ የአልማን ግዛ ...

                                               

ቱዊስኮን

ቱዊስኮን ወይም ቱዊስቶ በጥንታዊ ጀርመን ነገዶች አፈ ታሪክ የጀርመኖች ሁሉ አባት ነበረ። የቱዊስቶ ወይም ቱዊስኮ ስም ከሮሜ ጸሐፊው ታኪቱስ ታሪክ ገርማኒያ 90 ዓ.ም. የተጻፈ ተጠቅሶ ይታወቃል። ታኪቱስ እንደ ገለጸው፣ በጀርመናውያን "ጥንታዊ ዘፈኖች" ውስጥ ይህ ቱዊስቶ "ከምድር የተወለደ አምላክ" ሆኖ ይከብር ነበር። በተጨማሪ በነኚህ ዘፈኖች በኩል፣ ልጁ ማኑስ እራሱ ሶስት ልጆች ነበሩ ...

                                               

ቴውታኔስ

ቴውታኔስ በጀርመን አፈ ታሪክ ዘንድ በጥንት የጀርመን ፲ኛው ንጉሥ ነበረ። ከአባቱ ቫንዳሉስ ቀጥሎ ለ27 ዓመታት ነገሠ። አቬንቲኑስ እንደ ጻፈው በእርሱ ምክንያት የብሔሩ ስም ከ "ቱዊስኮኔስ" ወደ "ቴውቶኔስ" ተቀየረ። ቴውቶኔስ የተባለው ነገድ በታሪክ የሮሜ መንግሥትን ወርረው በ109 ዓክልበ. ተሸነፉ። እስካሁን ድረስ ግን የጀርመናዊ ቋንቋዎች ቤትሠብ በሙሉ "ቴውቶኒክ" ሊባል ይችላል። ኢ ...

                                               

አስከናዝ

አስከናዝ በኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ 10 መሠረት የጋሜር ልጅ ነው። በትንቢተ ኤርምያስ 51፡27 ደግሞ ከአራራትና ከሚኒ መንግሥታት ጋር የአስከናዝ መንግሥት በባቢሎን ላይ እግዚአብሔር ይጠራል። በአውሮፓና በአይሁዶች አፈ ታሪክ ዘንድ፣ አስከናዝ ወይም አስካኔስ የእስኩቴስና የጥንታዊ ጀርመን አገሮች አባት እንደ ነበር ይቆጠራል። እስኩቴስ ወይም የሳካ ሕዝብ በአሦርኛ መዝገቦች "አሽኩዝ" ይባል ...

                                               

ኢስታይዎን

ኢስታይዎን በጥንታዊ ጀርመናውያን ነገዶች መካከል አንዱ ዋና ክፍል ነበር። ስሙ በሮማውያን ታሪክ ጸሐፍት እንደ ታኪቱስና ፕሊኒ ዘንድ ይታወቃል። ታኪቱስ 90 ዓ.ም. እንደሚለን፣ በጀርመናውያን "ጥንታዊ ዘፈኖች" መሠረት በጥንት ማኑስ ሶስት ልጆች ነበሩት። እነኚህም 3 ልጆች ሦስት ንዑስ-ብሔሮች ወለዱ፦ ኢስታይዎን በራይን ወንዝ ዙሪያ ኢንጋይዎን በስሜን ባሕር ላይ ሄርሚኖን በውስጥ በኤልብ ...

                                               

ኢንጋይዎን

ኢንጋይዎን በጥንታዊ ጀርመናውያን ነገዶች መካከል አንዱ ዋና ክፍል ነበር። ስሙ በሮማውያን ታሪክ ጸሐፍት እንደ ታኪቱስና ፕሊኒ ዘንድ ይታወቃል። ታኪቱስ 90 ዓ.ም. እንደሚለን፣ በጀርመናውያን "ጥንታዊ ዘፈኖች" መሠረት በጥንት ማኑስ ሶስት ልጆች ነበሩት። እነኚህም 3 ልጆች ሦስት ንዑስ-ብሔሮች ወለዱ፦ ኢንጋይዎን በስሜን ባሕር ላይ ኢስታይዎን በራይን ወንዝ ዙሪያ ሄርሚኖን በውስጥ በኤልብ ...

                                               

ጋምብሪቪዩስ

ጋምብሪቪዩስ የጀርመን መምኅር ዮሐንስ አቬንቲኑስ ባሳተመው ዜና መዋዕል ዘንድ፣ የጀርመንና ሳርማትያ ፯ኛው ንጉሥ ነበረ። ከአባቱ ማርሱስ ቀጥሎ ለ44 ዓመታት ነገሠ። ኪምብሪ የተባለው ጀርመናዊ ነገድ ከርሱ እንደ ተወለዱ ይላል። የሮሜ ጸሀፍት ታኪቱስና ስትራቦን "ጋምብሪቪ" ወይም "ጋማብሪቪ" የተባለ ጎሣ ይጠቅሳሉ። አኒዩስ ዴ ቪቴርቦም ያሳተመው ጽሑፍ እንዳለው፤ ጋምብሪቪዩስ "የአውሬ አመል ...

                                               

ሄራክሌስ

ግሪኩ ጸሐፊ ዲዮዶሮስ ሲኩሉስ በ "የታሪክ መጽሐፍ ቤት" ምዕራፍ ፬ የሄራክሌስ አፈታሪኮች በሙሉ ይገልጻል። ዲዮዶሮስ እንዳለው ሄራክሌስ ከዚውስና አልክሜኔ ተወለደ። እናቱ አልክሜኔ የፔርሴዎስ ልጅ ነበረች። ልጁ ሲወለድ ከመንታ ወንድሙ ኤውሩስጠውስ ጋር ተወለደ። ኤውሩስጠዎስ አስቀድሞ ስለ ተወለደ እርሱ የፔርሴዎስ ልጆች ንጉሥ ሆነና ሄራክሌስ ፲፪ ታላቅ ሥራዎች ለወንድሙ ኤውሩጠዎስ መፈጽም ...

                                               

ሓሊዞናውያን

ሓሊዞናውያን በግሪኩ ባለቅኔ ሆሜር ግጥም ኢልያድ የተገኘ መታወቂያው ግን ምስጢራዊ የሆነ ሕዝብ ነበር። በ ኢልያድ መሠረት በትሮያስ ጦርነት ጊዜ በትሮአስ ሠራዊት ውስጥ የዘመቱ ወገን ነበሩ። መሪዎቻቸውም ኦዲዮስና ኤፒስትሮፎስ ሲሆኑ እሊህ የመኪስቴዎስ ልጆች ተባሉ። ሆሜር እንደሚለው "ከብር ልደት አገር - ከሩቅ አሉቤ" ደርሰው ነበር። በኋላ ዘመን የታሪክ ጸሐፊ ስትራቦን ጉዳዩን ለመፍታት ...

                                               

ሚሪና

ሚሪና በግሪክ አፈ ታሪክ ውስጥ በሊብያ የተገኙት የአማዞኖች ንግሥት ነበረች። ዲዮዶሮስ ሲኩሉስ በ51 ዓክልበ. ጽፎ እንደሚተርከው፣ ሚሪና መጀመርያ በትሪቶኒስ ሀይቅ ዙሪያ ዘምታ ቄሮኔሶስ "ልሳነ ምድር" የተባለች ከተማ መሠረተች። ከ፴ ሺህ ሴት ወታደሮችና ፫ ሺህ ሴት ፈረሰኞች ጋራ ወደ አትላንቲስ ተጉዘው ወረረችና ከተማቸውን ኬርኔ አጠፋች። አታላንቲስን ካሸነፈች በኋላ በአትላንቲስ ጎረቤት ...

                                               

ሞፕሶስ

ሞፕሶስ በጥንታዊ ግሪክኛ አፈታሪክ የሚገኝ ስም ነው። በዲዮዶሮስ ሲኩሉስ ዘንድ በድሮው ዘመን በሊኩርጉስ መንግሥት ውስጥ ሞፕሶስ አለቃ ሲሆን ሊኩርጉስ በቅያሜ ከጥራክያ አባረረው። ያንጊዜ ደግሞ የእስኩቴስ አለቃ ሲፑሉስን አባረረው። ከጊዜ በኋላ ግን የአማዞኖች ሥራዊት ንግሥት ሚሪና ከሊብያ አንሥታ በእስያ ዘምታ ወደ አውሮፓ ተሻገረችና ጥራክያን ወረረች። በዚያን ጊዜ ሞፕሶስና ሲፑሉስ ከስደ ...

                                               

ሳሮን (አፈታሪካዊ ንጉሥ)

ሳሮን በ1490 ዓ.ም. አኒዩስ ዴ ቪቴርቦ የተባለው ጣልያናዊ መነኮሴ ባሳተመው ዜና ማዋዕል ዘንድ፣ የኬልቶች ሦስተኛ ንጉሥ ነበረ። የማጉስ ልጅና ተከታይ ሲሆን ለ61 ዓመት እንደ ነገሠ ተብሏል። ዜና መዋዕሉም እንደሚለው፣ ንጉሥ ሳሮን የሰውን ልጅ ጸባይ ለማሰልጠን ጽሕፈትንም ለማስተምር በጋሊያ ትምህርት ቤቶች መጀመርያ የመሠረተ ነው። ዲዮዶሮስ ሲኩሉስና ሌሎች የታሪክ ጸሐፍት ስለ ድሩዊዶች ...

                                               

ሴሚራሚስ

ሴሚራሚስ በድሮ የግሪክ ታሪክ ጸሃፊዎች ዘንድ በጥንታዊው ዘመን የአሦር ንጉስ ኒኑስ ንግሥት ነበረች። በተለይ በዲዮዶሮስ ሲኩሉስ ጽሑፍ የእርሷ አፈ ታሪክ ይታወቃል። ዲዮዶሮስ እንደሚለው በአስቄሎን በሶርያ ተወልዳ እናቷ ግማሽ ሰው ግማሽ አሣ የሆነች አድባር እንደ ነበረች ይባል ነበር። ሴሚራሚስ ከኒኑስ ጦር ሻለቆች አንዱን ዖኔስ የተባለውን አገባች። በባክትርያ ላይ ሲዘመት፣ ሴሚራሚስ በልብ ...

                                               

ሴሶስትሪስ

ሴሶስትሪስ በታሪክ ጸሐፊዎች ሄሮዶቶስ፣ ዲዮዶሮስ ሲኩሉስ፣ ስትራቦንና ማኔጦን የተጠቀሰ የግብጽ ፈርዖን ነበር። ማኔጦን በ2 ሰኑስረት ወይም ሰንዎስረት እና በተከታዩ በ3 ሰኑስረት ፈንታ ለሁለቱ አንድ ስም ብቻ አለው፤ እሱም "ሴሶስትሪስ" ሲሆን ለ፵፰ ዓመታት እንደ ገዛ ይለናል። ፫ ሰኑስረት ቢያንስ በከነዓን እስከ ሴኬም ድረስ በ1884 ዓክልበ. አካባቢ እንደ ዘመተ ይታወቃል።

                                               

በርጊዮን

በርጊዮን ወይም ደርኩኖስ በጥንታዊ ግሪክ አፈ ታሪክ የፖሰይዶን ልጅና የአለቢዮን ወንድም ሲሆን እርሱና አልቢዮን በሄራክሌስ ላይ ውግያ በሊጉርያ ተዋጉ። ይህ ሄራክሌስ የጌርዮን ከብት በኢቤሪያ ማርኮ ወደ ግሪክ አገር ሲመለስ ነበር ይባላል። በውግያው አልቢዮንና በርጊዮን ታላቅ ሠራዊት ነበራቸው፣ የሄራክሌስም ሠራዊት ሲቸገር ሄራክሌስ ለአባቱ ዜውስ ጸልዮ አሸነፈ፤ ሁለቱም ወንድማማች ተገደሉ። ...

                                               

ቡሲሪስ

ቡሲሪስ በጥንታዊ ግሪክ አፈ ታሪክ ከሄራክሌስ ጋራ የታገለ የግብጽ ንጉሥ ነበር። የፖሠይዶንና የአኒፔ ልጅ ይባላል። ዲዮዶሩስ ሲኩሉስ እንደ ጻፈው፣ ቡሲሪስ በጤቤስ መጀመርያው የነገሠው ፈርዖን ነበረ። በሌላ ቦታ ግን ኦሲሪስ አፒስ ቡሲሪስን በፊንቄ ላይ እንደ አገረ ገዥ ሾመው ይላል። ይህ ክፉ ንጉሥ የጎበኙትን ሁሉ አሥሮ ይገድል ነበር። ሄራክሌስ ግን በግብጽ ሲያልፍ ከርሱ አመለጠና ቡሲሪስ ...

                                               

ቲታኖማኪያ

ቲታኖማኪያ ወይም "የቲታኖች ጦርነት" በጥንታዊ ግሪክ አፈ ታሪክ የ10 ዓመት የአማልክት ጦርነት ነበር። በአንዱ ወገን ክሮኖስና ቲታኖች ነበሩ፤ በሌላውም ዚውስና የኦሊምፑስ ወገን ነበረ። ጦርነቱ የመጣበት ጠንቅ እንዲህ ይተረካል። ክሮኖስ አባቱን ኡራኑስ ሰለበውና ገድሎት ከንጉሥነት ገለበጠው። ኡራኑስ እየሞተ፣ ክሮኖስ በፈንታው በራሱ ልጆች እንዲገለበጥ የሚል ትንቢት ተናገረ። ከኡራኑስም ደ ...

                                               

ቲፎን

ቲፎን በጥንታዊ ግሪክ አፈ ታሪክ አስፈሪና አደገኛ ጠላት ፍጡር ነበረ። በግሪኮች ትውፊት ዘንድ፣ ከወገቡ በላይ እንደ ሰው ልጅ ቢመስልም በራሱ ፈንታ አንድ መቶ የአርዌ ደራጎን ራሶች ከትክሻውና ከአንገቱ በቀሉ። በሌላ ምንጭ ግን የሰው ልጅ ራስ ሲኖረው የደራጎን ራሶች ከጣቶቹ በቀሉ። ከወገብ በታች ሁለንተናው የእፉኝት ነበር ወይም ከወገቡ በታች መቶ እፉኝቶች ነበር። ሰውነቱ ደግሞ በብዙ ክ ...

                                               

ትሪቶን

ትሪቶን በግሪክ አረመኔ ሃይማኖትና አፈ ታሪክ ዘንድ፣ የውቅያኖስ መልእክተኛ የሆነ አምላክ ነበረ። የፖሠይዶን እና የአምፊትሪቴ ልጅ ይባላል። በትውፊቶቹ እንደሚገለጽ፣ ሰውነቱ ከሆዱ በታች የዓሣ ሲሆን፣ ልዩ የዛጎል ቀንድ ይነፋል። በአንዳንድ የግሪክ ደራሲ እንደ ፒንዳር፣ ሄሮዶቱስ፣ አፖሎኒዮስ ሮዲዮስ፣ ሉኮፍሮንና ዲዮዶሮስ ሲኩሉስ ዘንድ፣ ትሪቶን የሊብያ ንጉሥ ሲሆን መኖርያው በትሪቶኒስ ሀ ...

                                               

ኒሳ (አፈ ታሪክ)

ኒሳ በጥንታዊ ግሪክ አፈ ታሪክና አረመኔ እምነት ዘንድ አምላካቸው ዲዮኒስዮስ በስውር ከሕጻንነቱ የታደገበት ተራራማ ቦታ ነበር። በተለያዩ የቀድሞ ጸሐፍት ግምቶች፣ ኒሳ በልዩ ልዩ መልክዓ ምድራዊ አቀማመጦች እንደ ተገኘ ይባላል። ከነዚህም ውስት፦ በአረቢያ ዲዮዶሮስ ሲኩሉስ በጥራክያ በሕንድ በኢትዮጵያ ሄሮዶቱስ በኤርትራ በግብጽ ሆሜር በአናቶሊያ በሊቢያ በሜስጶጦምያ ወይም እንደ ተገኘ የሚሉ ...

                                               

ኒኑስ

ኒኑስ በጥንታዊ የግሪክ ታሪክ ጸሃፊዎች ዘንድ የነነዌ መስራችና የአሦር ንጉስ ነበረ። ለዘመናዊ ሥነ ቅርስ የታወቀ አንድ ግለሰብ አይመስልም፤ ዳሩ ግን የአያሌ ታሪካዊ ወይም አፈ ታሪካዊ ግለሰቦች ትዝታ በአንድ ስም በግሪኮች በኋለኛ ዘመን እንደ ተዘከረ አሁን ይታስባል። የንጉሥ ኒኑስና ሚስቱ ንግሥት ሴሚራሚስ ስሞች በጽሁፍ መጀመርያ የተገኘው ክቴስያስ ዘክኒዱስ 400 ዓክልበ. ገዳማ በጻፈው ...

                                               

አንታዮስ

አንታዮስ በጥንታዊ ግሪክና ሊብያ አፈ ታሪክ በሊብያ የተገኘ ታላቅ ትግለኛ ሰው ነበር። የፖሠይዶንና ጋያ ልጅ ይባላል። እንደ ትውፊቱ የሚያልፍበትን መንገደኛ ሁሉ ለትግል ውድድር ይደፍር ነበር። ከገደላቸው በኋላ ጭንቅላታቸውን በክምችት ላይ ያኖራቸው ነበር። እናቱ የምድር አምላክ "ጋያ" ስለ ነበረች፣ ምድሪቱን እየነካ ሰውነቱ ከሌላ ሰው ኃይለኛ ነበር። ከምድር ላይ በአየር ውስጥ ቢነሣ ግን ...

                                               

ኢካሮስ

ኢካሮስ እንደ ጥንቱ ግሪክ አፈ ታሪክ የታላቁ እጅ ጥበበኛ የ ዴድለስ ልጅ ነበር። ስለ ኢካሮስ ከተነገሩ ዋና ታሪኮች አንዱ ይኖሩበት የነበረውን ደሴት በረው እንዲያመልጡ፣ ዴደለስ ለልጁና ለራሱ ከሰምና ከወፎች ላባ አራት ክንፎች እንደሰራና ክንፎቻቸውን እየለበሱ እያለ ዳዲለስ ልጁን ኢካሮስን እንዲህ ብሎ እንዳስጠነቀቀው ነበር፦ "ወደ ፀሐይዋም ሆነ ወደ ባሕሩ እንዳትጠጋ፣ ይልቁኑ የኔን የበ ...

                                               

ኤማጥዮስ

ኤማጥዮስ ፣ ኤማጦስ ወይም አማጦስ በአፈ ታሪክ ዘንድ የኤማጥያ መስራችና መጀመርያ ሰፈረኛ ነበረ። ኤማጥያ በኋላ መቄዶን የተባለው አገር ጥንታዊ ስም ነበር። ማርስያስ ዘፔላ 340 ዓክልበ. ግድም የጻፈ እንዳለው፣ አማጦስና ፒዬሮስ የማከድኖስ ልጆች ሆነው ኤማጥያና ፒዬሪያ የተባሉት ሠፈሮች ስለነርሱ ተሰየሙ። ሶሊኑስ 210 ዓ.ም. ግድም እንደሚለን ግን፣ ኤማጦስ የማከድኖስ ዘመድ ሳይሆን ከማ ...

                                               

ኦሲሪስ አፒስ

ሃሞን ዩፒተር ኦሊምፑስ ኦሲሪስ የጣልያናዊ መኖኩሴ አኒዩስ ዴ ቪቴርቦ በ1490 ዓ.ም. ባሳተመው ዜና መዋዕል ዘንድ የካሜሴኑስና ሬያ ልጅ ሲሆን እነርሱ በሊብያ በገዙበት ወቅት ተወለደ ። የሃሞን ልጅ ዲዮኒሶስ ግን የአባቱን ቂም በቅሎ በ2271 ዓክልበ. ካሜሴኑስን ወደ ግብጽ አባረረው፤ ልጁንም አፒስን የግብጽ ንጉሥ አደረገው። በ2261 ዓክልበ. ካምና ሬያ እኅቱን ዩኖ ኢሲስ ወለዱ፤ ይቺም ...

                                               

ኦዴሲያ

ኦዴሲያ በባለቅኔው ሆሜር የተጻፈ ጽሑፍ ነው። ከኢሊያዳ ተከትሎ ከሁሉ አስቀድሞ በሙሉ የታወቀው ግሪክኛ ሥነ-ጽሑፍ ነው። ጽሑፉ በግጥም ከትሮያ ጦርነት በኋላ ስለ ኦዲሴውስ ጉዞዎች ይተርካል።

                                               

የአኪሊዮስ ተረከዝ

የትሮጃንን ጦርነት ከተካፈሉ ሁሉ አኪሊዮስ ዋናው ጀግና እንደነበር ሆሜር በድርሰቱ በኢሊያድ ያስነብባል። ግሪኮች የዚህን ምክንያት እንዲህ ሲሉ በአፈታሪካቸው ይናገራሉ፦ አኪሊዮስ ሕጻን እያለ ወደፊት በጦርነት እንደሚሞት ትንቢት ይነገር ነበር። እናቱም ልጇ እንዳይሞትባት ስለፈራች መፍትሄ ታፈላልግ ነበር። ምትሃታዊው ከሆነው ስቴክስ ወንዝ ውስጥ የተነከረ ሰው ከማንኛውም አደጋ ይድናል ሲባል ...

                                               

ያሲዩስ ያኒጌና

ያሲዩስ ያኒጌና በአውሮፓ አፈ ታሪክ ዘንድ የኬልቲካ እና የጣልያን ንጉሥ ነበር። አኒዩስ ባሳተመው ጽሑፍ መሠረት፣ የዩፒተር ወይም "ኮሪቱስ" ካምቦብላስኮንና የኤሌክትራ ልጅ ሲሆን በ1828 ዓክልበ. ግድም የካምቦብላስኮን አልጋ ወራሽ ሆነ፤ በሚከተለውም ዓመት የቤሊጊዩስ መንግሥት በኬልቲካ ወረሰ። ንግሥቱን ኩቤሌ ሲያግባ የካም ሴት ልጅ ኢሲስ ወይም ኢዮ የኦሲሪስ አፒስ እኅትና ሚስት፣ የሄር ...

                                               

ዳርዳኑስ

ዳርዳኑስ በግሪክና በሮሜ አፈ ታሪክ የዳርዳኒያ መንግሥት መሥራች ነበር። የሮሜ ባለቅኔ ዌርጊሊዩስና ሌሎች እንደ ተረኩት፣ ዳርዳኑስና ወንድሙ ያሲዩስ ያሱስ፣ ያሲዮን ከ "ሄስፔሪያ" ጣልያን ነበሩ፣ ከአትላስ በኋላ ነገሡ፣ የንጉሥ "ኮሪቱስ" ና የእሌክትራ ልጆች ነበሩ። ዲዮኒስዮስ ዘሀሊካርናሦስ ግን ከአርካዲያ እና የዜውስና የኤሌክትራ ልጆች ያደርጋቸዋል። በግሪኮችና ሮማውያን አፈ ታሪክ ዘን ...

                                               

ፋይጦን

ፋይጦን በግሪክ አፈ ታሪክ የሚታወቅ ሰው ነው። በትውፊት ዘንድ የፀሐይ አምላክ ሄሊዮስ እና የክሊመኔ ልጅ ነበረ። ክሊመኔ የኢትዮጵያ ንጉሥ "ሜሮፕስ" ንግሥት ትባላለች። ፋይጦን ግን አድጎ አባቱ በዕውኑ ሄሊዮስ እንደ ነበር ማስረጃ ፈለገ። ስለዚህ አባቱ ሄሊዮስ የፀሐይቱን ሠረገላ እንዲነዳ ፈቀደው። ፋይጦን ሠረገላውንም ሲነዳ፥ አልቻለበትምና ፀሐይቱ ወደ ምድር ከመጠን እንድትቀርብ አመጣት። ...

                                               

ሌስትሪጎን

ሌስትሪጎን ወይም ሌስትሪጎ ጣልያናዊው መኖኩሴ አኒዩስ ዴ ቪቴርቦ በ1490 ዓ.ም. ባሳተመው ዜና መዋዕል ዘንድ፣ በጣልያን ሀገር የነገሠ ንጉሥ ነበር። የኦሲሪስ አፒስ ልጅ ኔፕቱን ልጅ ይባላል። ደግሞ ከረጃጅም ሰዎች ወገን ነበር። ኦሶሪስ ወደ አገሩ ወደ ግብጽ በተመለሠበት ወቅት ሌስትሪጎንን በጣልያ መንግሥት ላይ እንደ ተወው ይለናል። እንዲሁም የኦሶሪስ ሌሎች ረጃጅም አገረ ገዦቹ ቡሲሪስ ...

                                               

ሞርጌስ

ሞርጌስ በጣልያን አገር አፈ ታሪክ በጣልያን ሀገር የነገሠ ንጉሥ ነበር። አኒዩስ ደ ቪተርቦ ባሳተመው ጽሑፍ እንደሚለው፣ ሞርጌስ የአትላስ ኪቲም ልጅና ተከታይ ነበር። በአባቱ ዘመን፣ እህቱ ኤሌክትራ የአልቴዩስ ልጅ-ልጅ ካምቦብላስኮን አግብታ ሁለቱ ወደ አልፕ ተራሮች ከሠፈረኞች ጋር ሄደው ነበር። ሆኖም ሞርጌስ ንጉሥ ከሆነ በኋላ ይህን ካምቦ ብላስኮን አልጋ ወራሹን አደረገው።

                                               

ሲካኑስ (የማሎት ታገስ ልጅ)

ሲካኑስ ጣልያናዊው መኖኩሴ አኒዩስ ዴ ቪቴርቦ በ1490 ዓ.ም. ባሳተመው ዜና መዋዕል ዘንድ፣ በጣልያን ሀገር የነገሠ ንጉሥ ነበር። የማሎት ታገስ ልጅ ይባላል። የቬቱሎኒያ ክፍል ለሲካኑስ አንደ ተሰየመ ይጨምራል። በርሱ ዘመን የፋይጦን ልጅ ሊጉር ሠፈረኞች ከኤሪዳኑስ አና ከኢስተር መካከል ወዳለው ክፍል አንደ ላከ ይጽፋል። ከዚያ ሲካኑስ የቀድሞ ጣልያን ንጉሥ ያኑስ ሚስት ኣሬቲያ ወይም ሆር ...

                                               

ቱስኩስ

ቱስኩስ በጣልያን አገር አፈ ታሪክ በጣልያን ሀገር የነገሠ ንጉሥ ነበር። የኦሲሪስ አፒስ ልጅ ጀግናውሄርኩሌስ ሊቢኩስ በአሁኑ ጀርመን አገር ሲያልፍ፣ የንጉሥ ጋምብሪቪዩስ ልጅ አራክሴስን አግብቶ ቱስኩስን ወለደ። ከዚህ በኋላ ሄርኩሌስ ወደ ጣልያን አገር ሄዶ በዚያ ለጊዜ ንጉሥ ሆነ። ሄርኩሌስ ልጁን ቱስኩስን ከዶን ወንዝ ዙሪያ በእስኩቴስ ጠራው፣ በደረሰም ሰዓት "ኮርሪቴስ" ወይም አልጋ ወራ ...

                                               

ታገስ ማሎት

ታገስ ማሎት ወይም ማሎት ታገስ ጣልያናዊው መኖኩሴ አኒዩስ ዴ ቪቴርቦ በ1490 ዓ.ም. ባሳተመው ዜና መዋዕል ዘንድ፣ በጣልያን ሀገር የነገሠ ንጉሥ ነበር። የአውሩኑስ ልጅ ይባላል። በ2118 ዓክልበ. አውሩኑስ ከቲቤር ወንዝ ደቡብ ባለው ክፍል ገዥ ሾመው። በ2117 ዓክልበ. አውሩኑስ ሲሞት ማሎት ታገስ የስሜን ጣልያ ንጉሥ ሆኖ ተከተለው። በ2110 ዓክልበ. አካባቢ የፋይጦን መርከቦችና ሕዝ ...

                                               

አልቴዩስ

አልቴዩስ በጣልያን አገር አፈ ታሪክ በጣልያን ሀገር የነገሠ ንጉሥ ነበር። አኒዩስ ደ ቪተርቦ ባሳተመው "ቤሮሦስ" እንደሚለው፣ የቱስኩስ ልጅና ተከታይ ነበር። በኋላ ግን አትላስ ኪቲም ወደ እስፓንያ ሄዶ ወንድሙን ሄስፔሩስ ከእስፓንያ ዙፋን አባርሮት ሄስፔሩስም ወደ ጣልያን መጥቶ እሱ አልቴዩስን ተከተለው። የአልቴዩስ ልጅ ብላስኮን ሲባል የዚሁ ብላስኮን ልጅ ካምቦ ብላስኮን በኋላ "ኮሪቱስ" ...

                                               

አውሩኑስ

አውሩኑስ ጣልያናዊው መኖኩሴ አኒዩስ ዴ ቪቴርቦ በ1490 ዓ.ም. ባሳተመው ዜና መዋዕል ዘንድ፣ በጣልያን ሀገር የነገሠ ንጉሥ ነበር። የክራኑስ ራዜኑስና የያኒጌና ልጅ ይባላል። በ2181 ዓክልበ. ግድም ክራኑስ ከቲቤር ወንዝ ደቡብ ባለው ክፍል ገዥ ሾመው። በ2158 ዓክልበ. ክራኑስ ሲሞት አውሩኑስ የስሜን ጣልያ ንጉሥ ሆኖ ተከተለው። በ2142 ዓክልበ. ግሪፎኒ የተባለ ሕዝብ ከአርሜኒያ ወደ ...

                                               

ኦኩስ ወዩስ

ኦኩስ ወዩስ በጣልያናዊ መኖኩሴ አኒዩስ ዴ ቪቴርቦ ጽሑፍ ዘንድ ፣ ከአባቱ ኮሜሩስ ጋሉስ ቀጥሎ በጣልያን ሀገር ለ50 ዓመት የነገሠ ነበር ። አኒዩስ እንዳለው፣ ይህ የታወቀ ከቤሮሶስ ሳይሆን ከጥንታዊ የጣልያ ዜና መዋዕሎች በማግኘቱ ነበር። የአኒዩስ ታሪክ በአውሮፓ መምህሮች ዘንድ ለጥቂት ዘመን ተቀባይነት ቢያገኝም፣ በኋላ ግን ምንጮቹን ሁሉ በሐሠት እንደ ፈጠራቸው የሚል ክስ ወጣና የአኒዩ ...

                                               

ካምቦብላስኮን

ካምቦብላስኮን በጣልያን አገር አፈ ታሪክ ዘንድ በራዜና የነገሠ ንጉሥ ወይም "ዩፒተር" ነበር። አኒዩስ ደ ቪተርቦ ባሳተመው ጽሑፍ እንደሚለው፣ ካምቦብላስኮን የሞርጌስ ተከታይ ነበር። አባቱ የፊተኛው ንጉሥ አልቴዩስ ልጅ ብላስኮን ሲሆን፣ የሞርጌስ አባት አትላስ ኪቲም በነገሠበት ጊዜ አትላስ ሴት ልጁን ኤሌክትራ ለልዑል ካምቦብላስኮብ በትዳር ሰጥቶ ነበር። ከዚህ በላይ ከሠፈርኞች ጋራ እጮኞቹ ...

                                               

ክራኑስ ራዜኑስ

ክራኑስ ራዜኑስ በጣልያናዊ መኖኩሴ አኒዩስ ዴ ቪቴርቦ ጽሑፍ ዘንድ ፣ በጣልያን ሀገር የነገሠ ንጉሥ ነበር። የያኑስ ልጅ ይባላል። ሳባትዩስ ሳጋ ከሞተ በኋላ ያኑስ ክራኑስን ከቲቤር ወንዝ ደቡብ ያለው ክፍል ገዥ ሾመው። ከ8 አመት በኋላ ያኑስ እራሱ ሲሞት ክራኑስ የስሜን ጣልያ ንጉሥ ሆኖ ተከተለው፤ የክራኑስም ልጅ አውሩኑስ የደቡብ ክፍል ገዥ ሆነ። ክራኑስ 54 ዓመታት እስከ 2158 ዓክል ...

                                               

2 ባርዱስ

2 ባርዱስ በ1490 ዓ.ም. አኒዩስ ዴ ቪቴርቦ የተባለው ጣልያናዊ መነኮሴ ባሳተመው ዜና ማዋዕል ዘንድ፣ የኬልቶች ሰባተኛ ንጉሥ ነበረ። የሎንጎ ልጅና ተከታይ ሲሆን ለ37 ዓመት እንደ ነገሠ በሌላ አፈታሪካዊ ምንጭ ተብሏል። ሎንጎ እና ልጁ 2 ባርዱስ አብረው ሎንጎባርዲ የተባለውን ወገን እንደ መሠረቱ የሚያምኑ ጸሐፊዎች አሉ። ሆኖም ሎንጎባርዲ እራሳቸው በጻፉት ታሪክ መጻሕፍት ዘንድ፣ መጀመ ...

                                               

ሉኩስ

ሉኩስ በ1490 ዓ.ም. አኒዩስ ዴ ቪቴርቦ የተባለው ጣልያናዊ መነኮሴ ባሳተመው ዜና ማዋዕል ዘንድ፣ የኬልቶች ስምንተኛ ንጉሥ ነበረ። የ2 ባርዱስ ተከታይ ሲሆን ለ30 ዓመት እንደ ነገሠ በሌላ አፈታሪካዊ ምንጭ ተብሏል። ሉኩስ ፓሪስ የተባለውን ከተማ እንደ መሠረተ በአንዳንድ ደራሲ ይታስባል። ይህ ከተማ ከሮሜ መንግሥት ዘመን አስቀድሞ ፓሪሲ የተባለው የኬልቶች ጎሣ ዋና ከተማቸው ሉኮቶኪያ ሆ ...