ⓘ Free online encyclopedia. Did you know? page 24
                                               

ግሥላ

ግሥላ በእስያ፣ በአፍሪካ እና በመካከለኛው ምሥራቅ የሚገኝ አጥቢ አውሬ ነው። በእስያ የተገኘው ነብር የግስላ ቅርብ ዘመድ ሆኖ፣ በአነጋገር "ግስላ" ና "ነብር" የሚሉ ስሞች ሊለዋወጡ ይችላሉ።

                                               

ጥርኝ

ክብደታቸው ከ፯ እስከ ፳ ኪሎግራም፣ ከፍታቸው ከ፴፭ እስከ ፵ ሴንቲሜትር፣ ከጅራታቸው በስተቀር ርዝመታቸው ከ፷፰ እስከ ፹፱ ሴንቲሜትር የሆነ ሥጋ በሎች ናቸው። ጅራታቸው የጠቅላላ አካላቸውን ርዝመት ሢሦ ይሆናል። በመጠን ወንዶቹ ጥርኞች ከሴቶቹ ይበልጣሉ። ፈርጠም ያሉ ቅልጠሞቻቸው ከሌሎቹ የዘመዱ አባሎች ይልቅ ረዘም ያሉ፣ ታፋቸው ከፍ ብሎ የኋላ እግሮቻቸው ከፊተኞቹ የበለጠ ጠንካራ የሆኑ፣ ...

                                               

ጨኖ

ጨኖ ግራጫ ቢጤ የሆነ፣ ፈርጠም ያለ፣ ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ እስከ ደቡብ አፍሪቃ፣ በተጨማሪም በኮንጎ ደኖች የሚገኝ ዝንጀሮ ነው። በኢትዮጵያ የሚገኘው ዓይነት ጨኖ የፀጉሩ ቀለም ግራጫና ጥቁር የሆነ፣ ፊቱ የጠቆረ ሰማያዊ የሆነ፣ አገጭና አንገቱ ነጭ ነው። የወንዶቹ ክብደት እስከ 12 ኪ.ግ. ሲሆን፤ አማካዩ 4.5 ኪ.ግ ይመዝናሉ። ጨኖ የደን ዝንጀሮ ነው። የደን ዝንጀሮች ብዙ ጊዜ ከዝና ...

                                               

የኢትዮጵያ አየር መንገድ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና መሥሪያ ቤቱ በአዲስ አበባ ኢትዮጵያ የሆነ የኢትዮጵያ ብሔራዊ አየር መንገድ ድርጅት ነው። አየር መንገዱ ከቀድሞው ትራንስ ወርልድ ኤይርዌይስ/ Transworld Airways ጋር በጋራ የተመሠረተ ሲሆን አስተዳደሩ በአሜሪካኖች እጅ ነበር፤ ድርጅቱ ታኅሣሥ ፳፩ ቀን ፲፱፻፴፰ ዓ/ም ተመሥርቶ ለመጀመሪያ ጊዜ ዓለም አቀፍ በረራውን መጋቢት ፴ ቀን ፲፱፻፴፰ ዓ/ም ከ ...

                                               

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ 409

በረራ ቁጥር ፬፻፱ ጥር ፲፯ ቀን ፳፻፪ ዓ/ም ከሊባኖስ ርዕሰ መዲና ቤይሩት ወደ አዲስ አበባ እያመራ የነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አየር ዠበብ፣ ከተነሳ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ ባልታወቀ አደጋ ምክንያት በሜድትራኒያን ባሕር ላይ ውድቆ የሰመጠ በረራ ነበር። አየር ዠበቡ የቦይንግ ፯፻፴፯ ፰-ኤኤስ ሲሆን በጠቅላላው ፹፪ መንገደኞችንና ፰ አብራሪዎችና አስተናጋጆችን ጭኖ ነበር። በአደጋው ...

                                               

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ 961

በረራ ቁጥር 961 ንብረትነቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሆነ ቦይንግ 767-260ER አውሮፕላን ኅዳር ፲፬ ቀን ፲፱፻፹፱ ዓመተ ምሕረት ከአዲስ አበባ ወደ ናይሮቢ ሲሄድ ተጠልፎ ነበር። አገልግሎቱ ከቦምቤይ-አዲስ አበባ-ናይሮቢ-ብራዛቪል-ሌጎስ-አቢጃን ነበር። ይህ የአውሮፕላን ጠለፋ የተደረገው አውስትራልያ የፖለቲካ ጥገኝነት በሚፈልጉ ሦስት ኢትዮጵያውያን ነበር። አውሮፕላኑ የህንድ ውቅያኖስ ...

                                               

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አደጋዎች

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከተመሠረተበት ከታኅሣሥ ፳፩ ቀን ፲፱፻፴፰ ዓ/ም ጀምሮ በ፷፭ ዓመት ዕድሜው እስከ ፳፻፫ ዓ/ም ድረስ በጠለፋ፤ በብልሽት ወይም በአብራሪ ጥፋት ምክንያት ፷፩ አደጋዎችን አስመዝግቧል። በነዚህ አደጋዎች የ ፫፻፳፪ ሰዎች ሕይወት ሲጠፋ በዓቢይነት የተመዘገቡት ጥፋቶች በ፳፻፪ ዓ/ም በሜድትራኒያን ባሕር ውስጥ የተከሰከሰውና የ፺ ሰዎች ሕይወት የጠፋበት የበረራ ቁጥር ፬፻ ...

                                               

የቁራ ሻይ

የቁራ ሻይ በምሥራቅ ካናዳና በአሜሪካ አገራት በብዛት የሚበቅል የዱር ተክል ነው። ተክሉ ደግሞ በእንግሊዝኛ "የተራራ ሻይ" ፣ "የምድር ሻይ" ወይም "የካናዳ ሻይ" ተብሏል። በጥንታዊ ኗሪዎች አልጎንኲያን ቋንቋዎች ለምሳሌ ሚግማቅኛ ተክሉ /ካቃጁማናቅሲ/ "የቁራ ቅጠል" ተብሏል። ተክሉ ለምድር ቅርብ ይጠብቃል፤ አንዳንዴም ትንንሽ ቀይ ፍሬዎችን ያፈራል። ፍሬዎቹ አይጎዱም፣ በተለይ በሽኮኮና ...

                                               

ካንጋሮ

ካንጋሮች በአንድ ሃገር ብቻ ነው የሚገኙት፤ እሱም ምድረ አውስትራሊያ ናት። ለሃገሪቱም እንደ ምልክት እና ብሄራዊ ገፅታ ተደርገው ይታያሉ። የካንጋሮዎች መንጋ "ሞብ" ይባላል፤ መንጋውም 10 እና ከአስር በላይ ቁጥር ያላቸውን ካንጋሮች ይይዛል። ትልቅ ወንድ ካንጋሮ 2 ሜትር ሲረዝም 90 ኪ.ግ ይመዝናል። ሴቱም ከወንዱ በተቀራረበ መልኩ ትመዝናለች ትከብዳለች። የካንጋሮችን ፆታ የሚለየው ሴቱ ...

                                               

ሰሐራ በረሓ

ሰሐራ በረሓ የዓለማችን ሰፊው ሞቃት በረሓ ነው። በዚህም ስፋቱ ከ9.400.000 ካሬ ኪ.ሜ. በላይ ነው። በረሓው የሚሸፍነው አብዛኛውን የሰሜን አፍሪካ ክፍል ሲሆን በስፋቱም ከአውሮፓ ወይም ከአሜሪካ ጋር ይወዳደራል። ከዚህ በረሓ የሚሰፋው ብቸኛው አንታርክቲካ ሲሆን ይህም የሆነው በዝቅተኛ የዝናብ መጠን ነው። የሰሐራ በረሓ የሚያካልለው የሜዲትራኒያን ጠረፍ ጨምሮ ቀይ ባሕርን እስከአትላንቲ ...

                                               

አፍሪቃ

አፍሪቃ አፍሪካ ከዓለም ሁለተኛ ትልቅ አህጉር ነች። ከ869 ሚሊዮን በላይ ህዝብ በዚች አህጉር የሚኖር ሲሆን በጠቅላላ 54 ሀገሮች ይገኛሉ። ከእነዚህም ሀገሮች መሀል ናይጄሪያ በህዝብ ብዛት 127 ሚሊዮን የመጀመሪያውን ደረጃ ስትይዝ፤ ግብፅና ኢትዮጵያ በ73 ሚሊዮን እና በ72 ሚሊዮን ህዝብ በሁለተኛና በሶስተኛ ደረጃ ይገኛሉ፡፡ በአሁኑ ወቅት የህዝብ ብዛት በከፍተኛ ሁኔታ መጨመር ከሌሎች ...

                                               

የአፍሪቃ አንድነት ድርጅት

የአፍሪቃ አንድነት ድርጅት)፣)ግንቦት ፲፯ ቀን ፲፱፻፶፭ ዓ/ም አዲስ አበባ ላይ ተመሥርቶ የድርጅቱ መመሪያ ውል በ፴፪ቱ መሥራች አገር መሪዎች ጸድቆ ተፈርሟል። የድርጅቱም ጠቅላይ መሥሪያ ቤቱ በአዲስ አበባ እንዲቆይ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ባቀረቡት ግብዣ መሠረት እስካሁን ድረስ እዚያው አዲስ አበባ ላይ ይገኛል። ይህ ድርጅት በ፲፱፻፺፬ ዓ/ም ተደምስሶ የአፍሪካ ኅብረት በሚባለው ድርጅት ተተክቷል።

                                               

ብሔራዊ መዝሙር

ብሔራዊ መዝሙር ማለት የአንዱ ሀገር ሕዝብ አገራቸውን ይሚያከብሩበት ይፋዊ ዘፈን ነው። አሁን ከሚገኙት ብሔራዊ መዝሙሮች መካከል፣ የጃፓን ብሔራዊ መዝሙር ወይም "ኪሚጋዋ" ከሁሉ ጥንታዊ የሆነው ግጥም አለው፤ ቃሎቹም በ912 ዓም ታተሙ። ዜማው ግን በ1872 ዓም ተቀነባበረ፤ በ1880 ዓም ደግሞ ይፋዊ የጃፓን መዝሙር መጀመርያ ተደረገ። በፖላንድ መዝሙሩ "ቦጉሮድዚጻ" በ970 ዓም እንደ ተቀ ...

                                               

የኢትዮጵያ ህዝብ መዝሙር

የዜግነት ክብር በኢትዮጵያችን ፀንቶ ታየ ህዝባዊነት ዳር እስከዳር በርቶ ለሰላም ለፍትህ ለህዝቦች ነፃነት በእኩልነት በፍቅር ቆመናል ባንድነት መሰረተ ፅኑ ሰብዕናን ያልሻርን ህዝቦች ነን ለስራ በስራ የኖርን ድንቅ የባህል መድረክ ያኩሪ ቅርስ ባለቤት የተፈጥሮ ፀጋ የጀግና ህዝብ እናት እንጠብቅሻለን አለብን አደራ ኢትዮጵያችን ኑሪ እኛም ባንቺ እንኩራ። በ1984 ዓ.ም፣ ዘመነ ኢህአዴግ ዜማ ...

                                               

የአሜሪካ ታላቅ ማኅተም

የአሜሪካ ብሔራዊ ምልክት የአሜሪካ ታላቅ ማኅተም ይባላል። መጀመርያው የተገለጸው በ1774 ዓ.ም. ነበር። እንዲያውም በይፋ አርማ ሳይሆን ማኅተም ነው። ነገር ግን ይፋዊ አርማ ስለማይኖር በዘልማድ ይህ ማኅተም እንደ አርማ ይጠቀማል። በአሜሪካ ዶላር ላይ እንዲሁም በአሜሪካ ፓስፖርት ላይ ይታያል።

                                               

ሉክሰምበርግ

ሉክሰምበርግ: በኅዳር ፪፻፮ ዓ/ም ዛቪዬ በተል ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆኑ ሉክሳምቡርግ ከቤልጅግና አይስላንድ በኋላ ሦስተኛው ሰዶማዊ የመንግሥት መሪ ያለው አገር ሆነ። በይፋ ሉክሰምበርግ በምእራብ አውሮፓ የምትገኝ በመሬት ተከበበች ሀገር ናት፡፡ በምእራብ እና ሰሜን ከቤልጂየም፣ በምስራቅ ከጀርመን፣ እና በደቡብ ከፈረንሳይ ጋራ ትዋሰናለች፡፡ መዲናዋ ሉክምበርግ ሲቲ ከብሩሰልስ እና ስትራስቦር ...

                                               

የአፍሪቃ አገሮች

የአፍሪቃ አኅጉር ከዚህ የሚከተለው የአፍሪቃ 53 ነጻ አገሮችና 8 ጥገኛ ክልሎችን ያጠቃለለ ዝርዝር ሲሆን፤ ዋና ከተሞችን፣ ቋንቋቸውን፣ ገንዘባቸውን፣የሕዝቦቻቸውን ብዛት፣ የገጸ ምድራቸውን ስፋትና የብልጽግናቸውን መለኪያ ያካትታል። የአፍሪቃ አህጉር ከምድር ጠቅላላ ስፋት ስድስት በመቶውን፤ ከመሬቷ ደግሞ ወደ ሃያ ተኩል በመቶውን ይሸፍናል። በገጸ ምድር ስፋትና በሕዝብ ቁጥር እስያን ተከትሎ ...

                                               

አቡነ አረጋዊ ዘደብረ ዳሞ

አቡነ አረጋዊ በሃገራችን ስም አጠራራቸው ከከበረ አባቶች አንዱ ጻድቅ ናቸው። ጻድቁ የተወለዱት በአምስተኛው መቶ ክፍለ ዘመን አጋማሽ አካባቢ ሲሆን ወላጆቻቸው "ንጉሥ ይስሐቅ" እና "ቅድስት እድና" ይባላሉ ። የተወለዱበት አካባቢም ሮም ነው ። ስማቸው ብዙ ዓይነት ነው። ወላጆቻቸው "ዘሚካኤል" ሲሏቸው በበርሃ "ገብረ አምላክ" ተብለዋል። በኢትዮጵያ ደግሞ "አረጋዊ" ይባላሉ። አቡነ አረጋዊ ...

                                               

ሲንጋፖር

የግሪክ መልክዐ ምድር አዋቂ ቶሌሚ 150 ዓ.ም. ግድም በዚያ ሥፍራ ሳባና የተባለ የንግድ ወደብ በካርታው ላይ አሳየ። በ250 ዓ.ም. ግድም ደግሞ አንድ ቻይናዊ መዝገብ በዚያው ቦታ ፑ ልዎ ቾንግ የተባለ ደሴት ይገልጻል። በ680 ዓ.ም. ገዳማ ደሴቱ በሽሪዊጃያ መንግሥት ግዛት መካከል ሆነ። ከ1300 ዓ.ም. በፊት ተማሲክ የተባለ መንደር ነበረበት። በአንድ ትውፊት ዘንድ ሳንግ ኒላ ኡታማ ...

                                               

ሀኖይ

ሀኖይ የቪየትናም ዋና ከተማ ነው። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 2.543.700 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 1.396.500 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 21°01′ ሰሜን ኬክሮስ እና 105°52′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል። ሃኖይ ዕጅግ ጥንታዊ ከተማ ሆኖ ባታሪክ መዝገብ ብዙ ስሞች ነበሩት። ድሮ ቻይናዎች ቬትናምን ከገዙ በፊት ከተማው ቶንግ ቢ ...

                                               

ሌፍኮዚያ

ሌፍኮዚያ የቆጵሮስ ዋና ከተማ ነው። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 197.600 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 35°09′ ሰሜን ኬክሮስ እና 33°21′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል። ሌፍኮዚያ በጥንት ሌድራ የተባለ ከተማ-አገር ነበር። የሌድራ ንጉስ ኦናሳጎራስ ለአሦር ንጉስ አስራዶን በ680 ክ.በ. ቀረጥ እንደ ገበሩ ይመዘገባል። 300 ክ.በ. ገዳማ በግብጽ ንጉሥ 1 ፕቶሎማዮስ ልጅ በሌኮስ ...

                                               

ማላቦ

ማላቦ የኢኳቶሪያል ጊኔ ዋና ከተማ ነው። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 100.000-150.000 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 03°45′ ሰሜን ኬክሮስ እና 08°48′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ በቢዮኮ ደሴት ቀድሞ ፌርናንዶ ፖ ላይ ይገኛል። ከተማ የተመሠረተው በእንግሊዞች ደሴቱን ከእስፓንያ ሲከራዩ በ1819 ዓ.ም. ነበር። በዚያን ጊዜ ስሙ ፖርት ክላሬንስ Port Clarence ነበረ። የባርያ ...

                                               

ሞቃዲሾ

ሞቃዲሾ የሶማሊያ ዋና ከተማ ነው። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 1.208.800 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 02°02′ ሰሜን ኬክሮስ እና 45°21′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል። በ50 ዓም ገደማ በግሪክኛ በተጻፈው "የቀይ ባሕር ጉዞ" ዘንድ፣ ከ "በርበሮች" ነጻ ከተሞች በሶማሊያ ስሜን ዳር በኋላ፣ ከሶማሊያ ምዕራብ ዳር ጀምሮ እስከ አሁን ሞዛምቢክ ድረስ ያለው ጠረፍ ወይም "አዛኒያ" ...

                                               

ቭየንትዬን

ቭየንትዬን የላዎስ ዋና ከተማ ነው። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 1997 ዓም. 200.000 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 17°59′ ሰሜን ኬክሮስ እና 102°38′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል። በላዎስ አፈ ታሪክ ጵራ ላክ ጵራ ላም ዘንድ፣ መስፍን ጣታራድጣ ከአፈታሪካዊ ላዎስ መንግሥት ምዎንግ ኢንጣፓጣ ማሃ ናኾኔ በሸሸ ጊዜ፣ ሰባት ራስ ባለበት ዘንዶ ትዕዛዝ ከተማውን ቻንጣቡሊ ሲ ሳታናኻ ...

                                               

እየሩሳሌም

ኢየሩሳሌም የእስራኤል ዋና ከተማ ናት። በእስራእል ትልቁ ከተማ ስትሆን የምትገኝው በስተምሥራቅ በኩል ነው። በ3 ሃይማኖቶች በጣም የተቀደሰች ናት። የድሮ ታሪኮች ስለሞሏት፣ ብዙ ሰዎች ቱሪስት ሆነው መጥትው ያዩዋታል። እስራኤል በ1949 እ.ኤ.አ. ዋና ከተማነቱን ከቴል አቪቭ ወደ ምዕራብ ኢየሩሳሌም አዛወረች። በ1967 እ.ኤ.አ. በተዋጀ ጦርነት ምሥራቅ ኢየሩሳሌምን ደግሞ ያዘች። በ1980 ...

                                               

ደማስቆ

ደማስቆ የሶርያ ዋና ከተማ ነው። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 2.381.800 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 1.861.900 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 33°30′ ሰሜን ኬክሮስ እና 36°19′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል። በአንዳንድ ሊቃውንት ዘንድ፣ ደማስቆ ከሁሉ ይልቅ ረጅሙ እድሜ ያለው ከተማ ነው። በመጽሐፍ ቅዱስ ዘንድ በአብርሃም ዘመን ይገ ...

                                               

ፍሪታውን

ፍሪታውን የሴራሊዮን ዋና ከተማ ነው። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 1.051.000 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 08°30′ ሰሜን ኬክሮስ እና 13°17′ ምዕራብ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል። ቦታው መጀመርያ በ1779 ዓ.ም. በቀድሞ ባርያ ገበያ ሥፍራ ላይ በ400 ነጻ ጥቁሮች ከአሜሪካ ተሠፈረ። በአሜሪካ ነጻነት ጦርነት ጊዜ ለእንግሊዝ መንግሥት ታማኝ ስለ ነበሩ የእንግሊዝ ጸረ-ባርነት ድርጅቶች ...

                                               

ፓሪስ

ፓሪስ የፈረንሳይ ዋና ከተማ ነው። የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 9.854.000 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 2.110.400 ሆኖ ይገመታል። ከተማው 48°50′ ሰሜን ኬክሮስ እና 02°20′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ተቀምጦ ይገኛል። የኬልቶች ከተማ መጀመርያ "ሉኮቶኪያ" ተብሎ በስትራቦን ተመዘገበ። ፕቶሎመይ ደግሞ ከተማውን "ለውኮተኪያ" አለው። ዩሊዩስ ...

                                               

አልበኒ

አልበኒ የኒው ዮርክ ክፍላገር መቀመጫ ከተማ ነው። አውሮፓውያን ከደረሱ አስቀድሞ ጥንታዊ ኗሪዎቹ የመሂከን ወገን ነበሩ። የነሱ ሠፈር ፐምፖቶወቱት-መሂከኔው ተባለ። የፈረንሳይ ቆዳ ነጋዴዎች በ1532 ዓም በዚያ ትንሽ አምባ ለጊዜው ጀምረው እንደነበር ይታመናል። በ1601 ዓ.ም. ኸንሪ ሀድሰን የሚባል የእንግላንድ ተጓዥ ደረሰ። መርከቡ በሆላንድ መንግሥት ስም ስለሆነ የሆላንድ ይግባኝ ጣለበት ...

                                               

ዘይላ

ዘይላ ከደቡባዊ ጅቡቲ ጠረፍ አጠገብ በሱማሊ ላንድ የሚገኝ ታሪካዊ የባህር ወደብ ነው። በ50 ዓም ገደማ በግሪክኛ በተጻፈው "የቀይ ባሕር ጉዞ" ዘንድ፣ ከአክሱም መንግሥት ጠረፍ በኋላ ከተገኙት የ "በርበሮች" ነጻ ከተሞች፣ መጀመርያው "አባሊቴስ" የአሁን ዘይላ ነበረ። "መጀመርያው አባሊቴስ ይባላል፤ ወደዚህ ቦታ ከአረቢያ አሻግሮ ከሁሉ አጭሩ ጉዞ ነው። እዚህም አነስተኛ "አባሊቴስ" የተባ ...

                                               

ሱሳ

ሱሳ በኢራን በ32°18922′ ሰሜን ኬክሮስ እና 48°25778′ ምሥራቅ ኬንትሮስ የሚገኝ እጅግ ጥንታዊ ከተማ ነው። በ1997 ዓ.ም. 64.960 ገደማ ሰዎች ይኖሩበት ነበር።

                                               

የኢትዮጵያ ካርታ 1459 በዝርዝር

ይህ ካርታ የቬኒስ፣ ጣሊያን መነክሴ የነበረው ፍራ ማውሮ በ1459 አዘጋጅቶት ከነበረው የፍራ ማውሮ ዓለም ካርታ የተወሰደ ነው። ካርታው ደቡብን ወደላይ ሰሜንን ወደታች ዘቅዝቆ ስለሆነ የሳለው ለመረዳት አስቸጋሪ ሊሆን ይችላል። ሞቃዲሾንና የሶማሊያን ጠረፍ በመመልከት የአፍሪቃ ቀንድን በውል ማስተዋል ችላል። ካርታው ላይ diab የተሰኘው ሶማሊያ ሊሆን እንዲችል ሞቃዲሾን ማስተዋል ይረዳል። ...

                                               

የኢትዮጵያ ካርታ 1690

ምናልባትም እስካሁን ድረስ ያሉ ከተሞችን፣ ተራሮችንና ወንዞችን በትክክል በማስቀመጥ ወደር የሌለው ካርታ ነው ቢባል ማጋነን አይሆንም። ካርታው የተዘጋጀው በቬኒስ ካርታ ሰሪ ቪቸንዞ ኮርኔሊ) በ1690 ነበር። ይህ ሰው የመጀመሪያውን የጂኦግራፊ ማህበር Accademia Cosmografica degli Argonauti, በ1680 የመሰረት ነበር። ለካርታው ዋቢ የሆኑት በ1600ወቹ ኢትዮጵያን የጎ ...

                                               

የኢትዮጵያ ካርታ

ከመጀመሪያው የኢትዮጵያ ካርታ በስተቀር በታሪክ የምናገኛቸው ካርታወች ኢትዮጵያን በውል የማያውቁ ግን በስራው የተካኑ አውሮጳውያን የሰሩዋቸው ናቸው። ካርታቸውንም ያቀናብሩት የነበር ከአይን እማኞችና ተጓዦች ጽሁፍ ነው። ስለዚህም ስህተት መፈጠሩ አይቀሬ ነበር። ሆኖም ግን በታሪክ አጋጣሚ የኢትዮጵያውን ሚሶዮን ወደ ፍሎረንስ ከተማ የመጀመሪያውን የኢትዮጵያ ካርታ በራሳቸው እጅ ስለው ለካርታ ...

                                               

የኢትዮጵያ ካርታ 1459

ይህ ካርታ የቬኒስ፣ ጣሊያን መነክሴ የነበረው ፍራ ማውሮ በ1459 አዘጋጅቶት ከነበረው የፍራ ማውሮ ዓለም ካርታ የተወሰደ ነው። ካርታው ደቡብን ወደላይ ሰሜንን ወደታች ዘቅዝቆ ስለሆነ የሳለው ለመረዳት አስቸጋሪ ሊሆን ይችላል። ሞቃዲሾንና የሶማሊያን ጠረፍ በመመልከት የአፍሪቃ ቀንድን በውል ማስተዋል ችላል። ካርታው ላይ diab የተሰኘው ሶማሊያ ሊሆን እንዲችል ሞቃዲሾን ማስተዋል ይረዳል። ...

                                               

ዶን ወንዝ

የዶን ወንዝ በሩሲያ የሚገኝ ዋና ወንዝ ነው። መነሻው ኖቮሞስኮቭስክ በሚባለው ከተማ ሲሆን እስከ አዞቭ ባሕር ድረስ የፈስሳል። በጥንታዊ ዘመን አገሩ እስኩቴስ በተባለው ጊዜ ግሪኮች ወንዙን "ጣናይስ" አሉት። የግሪክ ነጋዴዎች ጣናይስ የተባለ ቅኝ ከተማም በአፉ መሠረቱ። ከ1722 ዓ.ም. አስቀድሞ ይህ ወንዝ የአውሮፓና የእስያ ጥንታዊ ጠረፍ ሆኖ ይቆጠር ነበር። በዚያን አመት የአውሮፓ ጠረፍ ...

                                               

የኡር-ናሙ ሕግጋት

የኡር-ናሙ ሕገጋት እስከ ዛሬ ከተገኙት መንግሥታዊ ሕግ ሰነዶች መኃል ከሁሉ ጥንታዊ የሆነው ሰነድ ነው። ሰነዱ የተጻፈው ከክርስቶስ ልደት ከ1983 ዓመት በፊት በሱመርኛ ቋንቋ ነበር። በመቅደሙ የኡር ንጉሥ ኡር-ናሙ ስም ቢጠቀስም አንዳንድ ሊቃውንት ግን ምናልባት የልጁ የሹልጊ ሥራ ይሆናል ብለው ያምናሉ። መጀመርያ የተገኘው ቅጂ በተሰበረ ጽላት በኒፑር ፍርስራሽ ሲሆን፣ በ1944 ዓ.ም. ሊ ...

                                               

የኤሽኑና ሕግጋት

የኤሽኑና ሕግጋት በሁለት ጽላቶች በ1937 እና 1939 ዓ.ም. በኢራቅ ተገኙ። ምናልባት 1775 ዓክልበ. አካባቢ እንደ ኤሽኑና ሕግ ፍትሕ ሆነው ወጡ፤ የትኛው ንጉሥ እንዳወጣቸው ግን እርግጥኛ አይደለም። ከነዚህ ሕገጋት ብዙዎቹ የሐሙራቢ ሕግጋት 1704 ዓክልበ. ግድም ይመስላሉ፤ እንዲሁም ብዙዎቹ በኦሪት ዘጸአት 21 እና 22 በሕገ ሙሴ 1661 ዓክልበ. ግድም መልስ አገኙ። ሆኖም ከነዚህ ...

                                               

ጉታውያን

ጉታውያን ከመስጴጦምያ በላይ ባሉት ተራሮች "ጉቲዩም" ፣ "ጉቲ" ወይም "ቁቲ" በተባለ ሀገር የመጣ ሕዝብ ነበረ። በ2010 ዓክልበ. ገደማ የአካድ መንግሥት በወደቀበት ዘመን ወርረው የሱመር አለቆች ሆኑ። ጉታውያን በመስጴጦምያ ጽሕፈቶች ዘንድ ኋላቀርና ሥልጣኔ የናቀ ሕዝብ ይመስላሉ። ከነገስታታቸው ስሞች በቀር፣ ስለ ቋንቋቸው ጸባይ አንዳችም ነገር ዛሬ አይታወቅም። መጀመርያ በታሪክ መዝገብ ...

                                               

ልድያ

ልድያ በምዕራብ ትንሹ እስያ የተገኘ ታሪካዊ አውራጃና መንግሥት ነበር። በታወቀበት ዘመን ዋና ከተማው ሰርዴስ ሆነ። በአንድ ወቅት የትንሹ እስያ ምዕራብ ክፍል በሙሉ የሉድያ ግዛት ነበረ። በኋለ ዘመን ደግሞ ልድያ የሮማ መንግሥት ጠቅላይ ግዛት ነበረ። መሐለቅ መጀመርያ የተፈጠረው በልድያ ክ.በ. 660 አመት ያሕል እንደ ነበረ ይታመናል።

                                               

ሐቲ

ሐቲ በጥንታዊ አናቶሊያ የተገኘ ብሔር ነበረ። ዋና ከተማቸው ሐቱሳስ ነበር። ሐሊስ ወንዝ አገራቸውን ይዞር ነበር። ሐቲ የሚለው ስም ከአካድ ንጉሥ ታላቁ ሳርጎን ዘመን ጀምሮ 2070 ዓክልበ. ግድም ይታወቃል። የአካድና የአሦር ነጋዴዎች በሐቲ የራሳቸውን ሠፈሮች ካሩም ሲኖሯቸው የሳርጎንን እርዳታ ይጤይቁ ነበር፣ ሳርጎንም የቡሩሻንዳ ንጉሥ ኑርዳጋልን እንዳሸነፈው ይባላል። የሳርጎን ተከታይ ና ...

                                               

ሕሽሚ-ሻሩማ

ሕሽሚ-ሻሩማ እንደሚታሠብ ምናልባት 1605-1582 ዓክልበ. አካባቢ ከቱድሐሊያ በኋላ በኩሻራ ወይም በካነሽ አገር) የገዛ ንጉሥ ነበር። ይህ ግን በሥነ ቅርስ ሊረጋገጥ አይችልም። የሕሽሚ-ሻሩማ ወይም ሌሎች እንዲያንቡት "ፑ-ሻሩማ" ስም በሁለት ኬጥኛ ጽሑፍ ምንጮች ይገኛል። እነዚህ የ1 ሐቱሺሊ አዋጅ እና የኬጥያውያን መስዋዕት ዝርዝር የተባሉት ሰነዶች ናቸው። በ 1 ሐቱሺሊ አዋጅ ውስጥ 1 ...

                                               

ሕገ ነሺሊ

ሕገ ነሺሊ ወይም የኬጥያውያን ሕግጋት በኬጥኛ የተጻፉት የኬጥያውያን መንግሥት ሕገ ፍትሕ ነበር። "ነሺሊ" የሚለው ስም ኬጥያውያን ለራሳቸው የነበራቸው ስያሜ ሲሆን ከመነሻቸው ከተማ ከካነሽ ስም ደረሰ። ብዙ ቅጂዎች ተገኝተዋል። ብዙዎቹም ቅጂዎች በ1480 ዓክልበ. በንጉሥ ተለፒኑ ዘመን ያህል የተቀነባበሩት ሕጎች እንደ ሆኑ ይታስባል። በተለፒኑ ዐዋጅ መጨረሻ ክፍል ሆን ብሎ ስለ መግደልና ስ ...

                                               

ቱድሐሊያ

ቱድሐሊያ እንደሚታሠብ ምናልባት 1628-1605 ዓክልበ. አካባቢ ከዙዙ በኋላ በካነሽ ወይም በኩሻራ አገር) የገዛ ንጉሥ ነበር። ይህ ግን በሥነ ቅርስ ሊረጋገጥ አይችልም። በዙዙ ቤተ መንግሥት ውስጥ "ዋናው ዋንጫ ተሸካሚ" የሚል ማዕረግ የነበረው ሰው ቱድሐሊያ እንደ ተባለ ሲታወቅ፣ ምናልባት የሻላቲዋራ ከተማ ንጉሥ ካሩም ካነሽን ካጠፋ በኋላ 1628 ዓክልበ ግድም ቱድሐሊያ እንደ ተነሣ ይገ ...

                                               

አኒታ

አኒታ በጥንታዊ አናቶሊያ ታሪክ የኩሻራና የካነሽ ንጉሥ ነበር። አባቱ ፒጣና የኩሻራ ንጉሥ ሲሆን በ1662 ዓክልበ. ግድም ካነሽን ያዘ። በዚያ ዓመት ልጁ አኒታ ወደ ካነሽ ዙፋን ተከተለው። ይህ ሁሉ "የአኒታ ዐዋጅ" በተባለው ጽሑፍ እንዲህ ይተርካል፦ ".የነሻ ካነሽ ንጉሥ በኩሻራ ንጉሥ ተማረከ። የኩሻራ ንጉሥ ፒጣና ከከተማው በብርታት ወጣ፤ ነሻ ከተማ በሌሊት በኃይል ያዘ። የነሻን ንጉሥ ...

                                               

ኪዙዋትና

ኪዙዋትና በጥንት በደቡብ-ምሥራቅ አናቶሊያ የተገኘ አገር ነው። ከ1491 እስከ 1428 ዓክልበ. ድረስ ያህል ነጻ መንግሥት ነበር። በኋላ ይህ ኪልቅያ የተባለው አውራጃ ሆነ። በሐገሩ ስሜን፣ ብር የተገኙበት ታውሮስ ተራሮች እና ዋና ከተማ ኩማኒ ተገኙ። በደቡብም፣ በሜድትራኒያን ባሕር ዳር ባለው ሜዳ፣ ወደቡ ጠርሴስና ትልቁ ከተማ አዳኒያ ይገኙ ነበር። የአካድ ንጉሥ ታላቁ ሳርጎን በነዚህ ተ ...

                                               

ዙዙ

ዙዙ ከሥነ ቅርስ እንደሚታወቅ ከአኒታ በኋላ በካነሽ የነገሠ ንጉሥ ነበር። ይህ ምናልባት 1637-1628 ዓክልበ. ነበር። ማዕረጉ "የአሕላዚና ታላቅ ንጉሥ" ሲሆን፣ "አሕላዚና" ምናልባት ያንጊዜ የካነሽ መንግስት ስያሜ እንደ ነበር የሚል አስተያየት አለ። ስለርሱ ዘመን ግን ብዙ አይታወቅልንም። የተገኘው ማኅተሙ የበሬ ስዕል አለበት። በመጨረሻው በካነሽ የነበረው የአሦር መንግሥት ካሩም የን ...

                                               

ዛልፓ

ዛልፓ ወይም ዛልፑዋ በትንታዊ አናቶሊያ በጥቁር ባሕር ጠረፍ ላይ የተገኘ ከተማ-አገር ነበረ። ሥፍራው በእርግጥ አልተገነም። በአንድ ትውፊት እንዲህ ይላል፦ "የካነሽ ንግሥት አንዴ ፴ ወንድ ልጆች በአንድ ዓመት ወለደች። "ይህን ያህል ሥራዊት የወለድኩ ምንድነው?" አለች። ፋንዲያ በቅርጫት አዘጋጅታ ልጆቿን ሰክታ በወንዝ ላይ ሰደደቻቸው። ወንዙ ወደ ባሕር በዛልፓ ምድር ወሰዳቸው። ከዚያ አማ ...

                                               

ፒጣና

ፒጣና በጥንታዊ አናቶሊያ ታሪክ የኩሻራ ንጉሥ ነበር። የሚታወቀው ከልጁ አኒታ አዋጅ ነው። በዚያ ሰነድ ዘንድ ፒጣና የኩሻራ ንጉሥ ሲሆን በ1662 ዓክልበ. ግድም ካነሽን ያዘ። ያሸነፈው ንጉሥ ምናልባት ዋርሻማ ነበር። በዚያም ዓመት ልጁ አኒታ ወደ ካነሽ ዙፋን ተከተለው። ".የነሻ ካነሽ ንጉሥ በኩሻራ ንጉሥ ተማረከ። የኩሻራ ንጉሥ ፒጣና ከከተማው በብርታት ወጣ፤ ነሻ ከተማ በሌሊት በኃይል ...

                                               

ፓምባ

ፓምባ በአንድ ባቢሎናዊ ጽላት ዘንድ በአካድ ንጉሥ ናራም-ሲን ዘመን የሐቲ ንጉሥ ነበር። ናራም-ሲን ፓምባንና የ፲፮ ሌሎች ነገሥታት ትብብር እንዳሸነፋቸው ይመዘገባል። ከነዚህ ነገሥታት ለፓምባ ልዩ ትኩረት የሚሰጠው ምክንያት ይህ ጽላት የሐቲ ሕልውና በናራም-ሲን ወቅት ይመሰክራል። ሆኖም የጽላቱ ቅጂ ከዚያ ዘመን በኋላ ተደረገ። ከፓምባ ጋር ከተባበሩት ሌሎቹ ነገሥታት መካከል የኩጣ ንጉሥ አ ...