ⓘ Free online encyclopedia. Did you know? page 20
                                               

ጋምቤላ (ከተማ)

ጋምቤላ በምዕራብ ኢትዮጵያ የምትገኝ ከተማ ስተሆን ጋምቤላ ሕዝቦች ክልል ዋና ከተማ ናት። በላቲቱድና በሎንጂቱድ 8°15′ ሰሜን ኬክሮስ እና 34°35′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ትገኛለች። በ1998 የማዕከላዊ የስታትስቲክ ትመና መሰረት የ31.282 ሰዎች መኖሪያ ስትሆን ከነሱም መሃከል 16.163 ወንዶችና 15.119 ሴቶች ይገኙባታል። ጋምቤላ የአኑአክና የኑር ጎሳዎች መኖሪያ ስትሆን የየራሰ ...

                                               

ጎንደር ከተማ

ጎንደር ቀደም ሲል የጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዛሬ የጎንደር ክፍለ ሐገር እና የጥንትዋ ኢትዮጵያ ዋና ከተማ ነበር። ጎንደር ክፍለህገር በሰባት አውራጅዎች ይከፈላል። እነዚህም አውራጃዎች ከነዋና ከተማቸው የሚከተሉት ናቸው፤ ወገራ አውራጃ ዋና ከተማው ዳባት፣ ሰሜን አውራጃ ዋና ከተማው ደባርቅ፣ ደብረታቦር አውራጃ ዋና ከተማው ደብረታቦር፣ ሊቦ አውራጃ ዋና ከተማው አዲስ ዘመን፣ ጋይት አውራጃ ዋ ...

                                               

ትግራይ ክልል

ትግራይ ከኢትዮጵያ ዘጠኝ ክልሎች አንዷ ስትሆን በኢትዮጵያ ሰሜናዊ-ጫፍ ትገኛለች። ዋና ከተማዋ መቐለ ነው። ሌሎች ታዋቂ ከተሞች ውቅሮ፣ ዛላምበሳ፣ ዓብዪዓዲ ፣ዓድዋ፣ነበለት፣ ሸራሮ፣ ሰቲት ሑመራ፣ዓዲግራት፣ አኽሱም፣ ሽረ እንዳስላሰ፣ ማይጨው፣ ኾረም እና ኣላማጣ ናቸው። በኢትዮጵያ የአማራ እና አፋር ክልሎች ያዋስኑዋታል። 50.286 ካሬ ኪ.ሜ. ስትሸፍን የሕዝብ ብዛት በ1999 ህዝብ እና ...

                                               

አማራ (ክልል)

አማራ ክልል 3 ከዘጠኙ የኢትዮጵያ ክልሎች አንዱ ሲሆን ከ 1994 በፊት አራት የሀገሪቱን ዋና ወና ክፍለ ሀገራት የ ካትት ነበር እነሱም በጌምድር ጐጃም ወሎና ሸዋ ነበሩ ።የአማራ ብሔራዊ ክልል ጅኦግራፊያዊ አቀማመጥ በ8° 45 እስከ 13° 45 ሰሜን የኬንትሮስ እና በ35° 46 እስከ 40° 25 ምስራቅ የኬንትሮስ መስመር ውስጥ ይገኛል። በምስራቅ የአፋርና የኦሮሚያ ክልሎች፣ በምዕራብ ሱ ...

                                               

አፋር (ክልል)

አፋር ክልል በኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙት ዘጠኝ ክልሎች አንዱ ነው። በአሁኑ ጊዜ ዋና ከተማው ሰመራ ሲሆን የቀድሞዋ ከተማ ግን አሳይታ ነበረች። 96.707 ካሬ ኪ.ሜ. ሲሸፍን በ1999 እ.ኤ.አ. የሕዝብ ብዛቱ 1.188.000 ነው። የድንቅ ነሽ ወይም ሉሲ አጽም በአፋር ክልል ውስጥ በኅዳር 15 ቀን, 1967 Nov. 24, 1974 እ.ኤ.አ. ነው የተገኘው። በማርች 5, 2005 ደግሞ ሌላ ...

                                               

ደሳለኝ በሪሁን

መ/ር ደሳለኝ በሪሁን በድሮው ጎጃም አጠቃላይ ግዛት አገው ምድር፤በባንጃ አውራጃ፤ በባንጃ ለኮማ ምክትል ወረደነት ከ 1936-1987 ዓ.ም የቆየች ስትሆን ከ1987 ዓ.ም ወዲህ አዊ ብሄረሰብ ዞን ስር በአሁኑ ፈግታ ለኮማ ወረዳ አስተዳደር ኮሪጎሃና ልዩ ስሙ ቸዋሲ ኪዳነ ምህረት ከአባታቸው አቶ በሪሁን ታምር እና ከእናታቸው ወ/ሮ ደስታየሁ አድማስ መስከረም 23 ቀን 1977 ዓ.ም ተወለዱ። ...

                                               

ደሳለው በሪሁን

መ/ር ደሳለኝ በሪሁን በድሮው ጎጃም አጠቃላይ ግዛት አገው ምድር ፤ በባንጃ አውራጃ፤ በባንጃ ለኮማ ምክትል ወረደነት ከ 1936-1987 ዓ.ም የቆየች ስትሆን ከ1987 ዓ.ም ወዲህ አዊ ብሄረሰብ ዞን ስር በአሁኑ ፈግታ ለኮማ ወረዳ አስተዳደር ኮሪጎሃና ልዩ ስሙ ቸዋሲ ኪዳነ ምህረት ከአባታቸው አቶ በሪሁን ታምር እና ከእናታቸው ወ/ሮ ደስታየሁ አድማስ መስከረም 23 ቀን 1978 ዓ.ም ተወለ ...

                                               

ደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ሕዝቦች በኢትዮጵያ ከሚገኙ ዘጠኝ ክልሎች አንዱ ነው። 105.887.18 ካሬ ኪ.ሜ. ቦታ የሚሸፍን ሲሆን በምዕራብ በጋምቤላ፣ በደቡብ ምዕራብ ከደቡብ ሱዳን፣ ሰሜን ምሥራቅና ደቡብ ምሥራቅ በኦሮሚያ፣ በደቡብ ከኬንያ ጋር ይዋሰናል። የክልሉ ዋና ከተማ ሃዋሳ ሲሆን ሌሎች ትልቅ ከተማዎች አርባ ምንጭ፣ ሆሳዕና፣ ክብረመንግሥት፣ ያቤሎ፣ አላባ፣ አገረሠላም፣ አለታዎንዶ ...

                                               

ማቻከል

የማቻከል ወረዳ በአማራ ክልል ምስራቅ ጐጃም ዞን ውስጥ ከሚገኙ 18 ወረዳዎች መካከል አንዱ ሲሆን በሰሜን ስናን ወረዳ በደቡብ ደ/ኤልያስ፣ በምዕራብ ደንበጫ ወረዳና በምስራቅ የጐዛምን ወረዳ ያዋስኗቷል፡፡ የወረዳው ርዕሰ ከተማ የሆነችው አማኑኤል ከአዲስ አበባ በተዘረጋው የአስፖልት መንገድ ላይ የምትገኝ ሲሆን ከሃገሪቱ ርዕሰ መዲና አዲስ አበባ 328 ኪ.ሜ ፣ በክልሉ ርዕሰ ከተማ ባህርዳር ...

                                               

ሰዴ

ሰዴ ወረዳ በ ምስራቅ ጎጃም ዞን የሚገኝ ወረዳ ነው። በ2009 አ.ም 16 የደጋ ቀበሌዎችን በመያዝ ከ ሁለት እጁ እነሴ ወረዳ ተቀንሶ የተመሰረተ ወረዳ ነው። የወረዳው ከተማ ሰዴ ይባላል። ሰዴ ከተማ ከ ሞጣ ያለው የመስመር ርቀት በ ቀራንዮ መስመር 32 ኪሎሜትር በ ቻክ መድኃኔዓለም በድሮው የእግር መንገድ 16 ኪሎሜትር ነው። ከተማው በቀደሙት ሰዎች ሰዴ ጊዎርጊስ እየተባለ ይጠራል። ይህ ...

                                               

ቋሪት

ቋሪት በአማራ ክልል የሚገኝ ወረዳ ነው። የቱሪስት መስህቦች 1. ሰቆጣ መሶብ በቋሪት ወረዳ በገነት አቦ ቀበሌ ከክልል 261፣ ከዞን 85፣ ከገ/ማርያም 28 ከሎ ሜትር ርቀት ላይ በስተደቡብ ምዕራብ አቅጣጫ ትገኛለች ፡፡ መስህቧ ዋሻ መሰል ስትሆን የመግቢያ በሯ ጠባብ ስለሆነ የፈለጉትን ገብቶ ለማየት አዳጋች ነው፡፡ ከገቡ በኋላ ግን ክረምትና በጋ የማይፈስ እና የማይጐድለውን ባህር እየተመ ...

                                               

ቢቡኝ

ሕዝብ ብዛት_ጠቅላላ = 99.085 2009 አ.ም የጥናት ትንበያ መሰረት ቢቡኝ በ አማራ ክልል በ ምስራቅ ጎጃም ዞን ከሚገኙ ወረዳዎች አንዱ ነው። ቢቡኝን በስተ ደቡብ ስናን ወረዳ፣ በስተ ምዕራብ ደጋዳሞት፣ በደቡብ ማእራብ ደምበጫ እና መቻከል ወረዳዎች፤ በስተሰሜን ምዕራብ ደጋ ዳሞት እና በስተምሥራቅ ደግሞ ሁለት እጁ እነሴ በስተደቡብ ምስራቅ 2009 ዓ.ም የተመሰረተው ሰዴ ወረዳ ያዋስኑ ...

                                               

እብናት (ወረዳ)

እብናት ከ1950ዎቹ ጀመሮ በወረዳነት የተዋቀረ፣ በደቡብ ጎንደር የሚገኝ ክፍል ሲሆን የአስተዳደር ማዕከሉ በተመሳሳይ ስም እብናት ከተማ ነው። እብናት ወረዳ ውስጥ 35 የገጠር ቀበሌዎች እና 1 የከተማ ቀበሌ ይገኛል። ጥር 12፣ 1600 ዓ.ም. ዓፄ ሱሰንዮስ ወደዚህ አካባቢ በዘመተ የኦሮሞ ቡድን ላይ ድንገት ጦርነት በመክፈት ወደ 12፣000 የቡድኑ አባሎችን በመግደል እና በራሱ ላይ ደግሞ ...

                                               

ኩታበር (ወረዳ)

ኩታበር በአማራ ክልል በ ደቡብ ወሎ ዞን መሰተዳዳር ከሚገኙ 24 ወረዳዎች አንዱ ነው በወረዳው ውስጥ 20 የገጠር እና 1 ከተማ ቀበሌ በጠቅላላ 21 ቀበሌዎች አሉ ወረዳው ከደቡብ ወሎ ዞን ዋና ከተማ ደሴ በ20 ኪሜ ከክልል ዋና ከተማ ባህር ዳር በ500 ኪ.ሜ እንዲሁም ከኢትዮጵያ ዋና ከተማ አዲስ አበባ በ420 ኪ.ሜ እርቀት ላይ ትገኛለች፡፡ ወረዳው፡- በምሰራቅ ከ ተሁለደሬ በምዕራብ ከ ...

                                               

አባይ ወንዝ (ናይል)

አባይ ማለት የናይል ወንዝ ታላቁ ገባር ወንዝ ሲሆን መነሻው ኢትዮጵያ ነው። አባይ 70 በመቶ የሚሆነው የሀገሪቱን ወንዞች የውሃ ድርሽ ሲይዝ አጠቃላይ የውሃድርሻውም ቢሆን 50 በምቶ የሚጠጋ ነው። በኢትዮጵያ ከአባይ ውጭ ያሉት ወንዞች ድምር ድርሻ 30 በምቶ ነው። ስለዚህ አባይ ለግብጽና ሱዳን ዋና የወሃ ምንጭ እንደሆነው ሁሉ ለኢትዮጵያም አባይ ወሳኝ ወንዟ ነው ማለት ይቻላል። በአሁኑ ወ ...

                                               

ምሳሌዎች

ለሂያጅ የለውም ወዳጅ፤ ለሰው ሞት አነሰው፤ ለሰባቂ ጆሮ አትስጠው፤ ለራስ ሲቆርሱ አያሳንሱ፤ ልጅ ታርጣጣ እህል ከዘበጣ፤ መልካም ሚስት ለባሏ ዘውድ ናት፤ ምናልባት ቢሰበር አናት፤ ሞኝ የእለቱን ብልህ የአመቱን፤ ሆድና ግንባር አይሸሸግም፤ ሆድ ለባሰው ማጭድ አታውሰው፤ ሕግን መናቅ በሽቦ መታነቅ፤ ሰው ለአማኙ እግዜር ለለማኙ፤ ሰው ያለአገር መሬት ያለዘር፤ ሰው በወሬ ዱቄት በሙሬ፤ ሰው በ ...

                                               

ተረት ሀ

ሀይለኛ ውሀ አሻቅቦ ይፈሳል ሁለት ቁና ሰጥቼ አንድ ጥንቅል ሀምሌን በብጣሪ ነሀሴን በእንጥርጣሪ ሀሰተኛ በቃሉ ስደተኛ በቅሉ ሀሳብ ያገናኛል ፍርሀት ያሸኛኛል ሁለት ባላ ትከል አንዱ ሲስበር ባንዱ ተንጠልጠል ሆድህን ጎመን ሙላው ጀርባህን ለጠላት አታሳየው ሀረግ ለመዳፍ አልጋ ለምንጣፍ ሆድ ባዶ ይጠላል ሂዳ ጉበት የነሷት ታናሽ ታላቅ ስደዱልኝ አለች ሀዘንን የፈራ በደስታ የተጣራ ሆድን በጎ ...

                                               

ተረት ለ

ለጠጪ ሰው የመጠጥ ወሬ አውራው ላንተ መምከር ጥቁር ድንጋይ ላይ ውሀ ማፍሰስ ነው ለመከራ ያለው መነኩሴ ዳዊቱን ሸጦ አህያ ይገዛል ላያዘልቅ ጸሎት ለቅስፈት ላም ሲበዘበዝ ጭራዋን ያዝ ለእባብ እግር የለው ለሞኝ መላ የለው ለሰው እንዴት F አነሰው ለራሱ የማይረባ ለሌላም አይረባ ለክፋት ያደለው አሳዳጊ የበደለው ላላየው የሚያስገርም ለሰማው የሚያስደንቅ ለረዥም መንገድ አትሩጥበት ለረዥም ነ ...

                                               

ተረት መ

መልከ ጥፉ በስም ይደግፉ ሞኝና ወረቀት ሊደራደሩ ነው ሚስትህ አረገዘች ወይ ቢለው ማንን ወንድ ብላ አለው ሚስት ባታብል ባሏን ትወልዳለች መሄድ በጋ ነው መቀመጥ ክረምት ነው መልክ ታጥቦ አይጠጣ ወይ አይበላ መተው ነገሬን ከተተው ምን ቢያርሱ እንደጎመን አይጎርሱ ሚስት ፈትቶ ካማት መቀለብ በእንፉቅቅ መሄድ ምንም ቢጠም መንገድ ምንም ቢከፋ ዘመድ ሚስትህን ስደድ በሬህን እረድ ይላል የባለጌ ...

                                               

ተረት ሰ

ሲያዩት ያላማረ ሲበሉት ያቅራል ሰውን ሰው ያሰኘው እቁብ ነው ሳይርቅ በቅርቡ ሳይደርቅ በቅርቡ ስምሽ ማነው ሲሏት ቂጤ ትልቅ ነው አለች ሰው ከሞተ የለ ንስሀ ከፈሰሰ አይታፈስ ውሀ ሴት የወደደ ጉም የዘገነ ሴት ይወዷል ማጀት ያንጎዳጉዷል ሴትና ዶሮ ሳይጣላ አይውልም ስራ ከምፈታ ልጄን ላፋታ ሴት የላከው ጅብ አይፈራም ሳል ይዞ ስርቆት ቂም ይዞ ጸሎት ሳያጣሩ ወሬ ሳይገሉ ጎፈሬ ሰኔ ሰላሳ ...

                                               

ተረት ሸ

ሺ ዝንብ መሶብ አይከፍትም ሺ አውል ኪሞት ሺ ይሙት ሺ በመከር አንድ በወረወር ሸርሙጣ ስታረጅ አቃጣሪ ትሆናለች ሺ ያጭሽ አንድ ያገባሽ ሸኚ ቤት አያደርስም ሹሩባ ትሰራ ሄዳ ጠጉሩዋን ተላጭታ መጣች ሺ በመከረ አንድ በወረወረ ሸማ ለብሶ ስልቻ በቅሎ ጭኖ ለብቻ ሽል እንደሆን ይገፋል ቂጣም እንደሆን ይጠፋል ሸኝ ቤት አይገባም ሽማግሌ ሳለ ምክር አይጠፋም ጎልማሳ ሳለ ላም አይነዳም ሸኚና ጥላ ...

                                               

ተረት ቀ

ቁም ነገረኛ መምሰል የተለመደ አመል ቁመህ ተናገር ዙረህ ተመካከር ቅና ያለው በአባቱ ከረባት ይቀናል ቂፍ ያሰኘሽ እንደ ቄብ ዶሮ ለመከራሽ ላሳርሽ ኖሮ ቀን እንደተራዳ ሌት እንደ ግርግዳ ቂም ይዞ ጸሎት ሳል ይዞ ስርቆት ቀብሮ የሚመለስ አይመስለውም ቅልና ድንጋይ ተማትቶ ሎሌና ጌታ ተሟግቶ የማይሆን ነው ከቶ ቂጥ ቢያብጥ ልብ አይሆንም ቅናት ጥናት አያገናኝ ካባት ከናት ቅማል ከአካላት ምስ ...

                                               

ተረት በ

ባጎረስሁኝ ጣቴን ተነከስኩኝ ባፍ ይጠፉ በለፈለፉ በሰው ቁስል እንጨት ስደድበት ባለፈ ክረምት ቤት አይሰራም ቤተ ሰሪ የተሰረቀ ቦታ አይገዛም ብርሌ ከነቃ አይሆንም እቃ ባርያና ቃርያ ጌታውን እንዳቃጠለ ይኖራል በቅርብ ያለ ጠበል ልጥ መንከሪያ ይሆናል በቅሎ ገመድ በበጠሰች በራሷ አሳጠረች በትር ለገና ውሀ ለዋና በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ በትር ለገና ነገር ለዋና ቢዋደዱ ጾም ገደፉ ቢጣሉ ...

                                               

ተረት ተ

ትምህርት ከሚሉት ነቀርሳ ኤድስ ከሚሉት በሽታ ያውጣን ታላረፉ መከራ ነው ትርፉ ታዝበው ኪጠሉህ ታዝበው ይውደዱህ ተከተማ ወደዱር ተአልጋ ወደምድር ታሳጭ መካሪ ይሻላል ትፈጭ የነበረች ማንጓለል አቃታት ታልተናገሩ አይከፈት በሩ ተለጣጭ የጎረቤቷን ድልህ አሟጣጭ ተዳኛ ተሟግቶ ላያደማ ተዋግቶ ተናት ቀን ይሻላል ተጥዶ የማይፈላ ተሹሞ የማይበላ የለም ተመዋረድ ጌታን መውደድ ተልባ ቢንጫጫ ባንድ ...

                                               

ተረት ነ

" ነቢያት በመደመዱ ሀዋርያት ገደገዱ ነፋስ በተነሳበት ጊዜ እሳት አይጭሩም ነገር ነገርን ይወልዳል ንጉስ ቢቆጣቀስ ብለህ ውጣ ኑሮ ከመሬት ዙሮ ከቤት አይቀርም ነገር ለሰሚ ውሀ ለሎሚ ነገር ለበለጠ ውድማ ለመለጠ ነበርንበት አትኩሩበት ነገርን ከስሩ ውሀን ከጥሩ ነገር በእርቅ መንገድ በድርቅ ንጉስ የቆረጠው እጅ ካለ ይቆጠራል ንጉስ በግንቡ ይታማል ንጉሱ በድንኳናቸው እኔ በጎጆዬ ንጉስ ነን ...

                                               

ተረት አ

" እዳ ቢያምርህ ዋስትና ኩነኔ ቢያምርህ ግብዝና እኔው ሞቼ እኔው ቄስ ጠርቼ አለች ሴትዮ ቢመራት እደን ገብተህ አምሳያህን ቁረጥ እንደ አይን ፈሪ እንደ እግር ደፋር የለም እዬዬም ሲዳላ ነው እብድና ዘበናይ የልቡን ይናገራል እጅግ ስለት ይቀዳል አፎት እንደ ዝንጀሮ በአፋፍ እንደ ጦጣ በዛፍ እጸድቅ ብዬ ባዝላት ተንጠልጥላ ቀረች እንደ ገና ይመታል በገና እንጃ በሰማያት በምድርስ የለም ምክ ...

                                               

ተረት ከ

ካረጁ አይባጁ ከባልሽ ባሌ ይበልጣል ሽሮ አበድሪኝ ካለቀሰ አይቀር በደንብ ምታው ከአህያ የዋለች ጊደር ፈስ ተምራ ትመጣለች ከማይረባ ቁርስ የጠዋት ጸሃይ ይሻላል ካለመናገር ደጃዝማችነት ይቀራል ከተኛ አንበሳ ዞርዞር ያለ ቀበሮ ይሻለል ካልታዘልኩ አላምንም አለች ሙሽራ ከሰው ቀለብላባ ከመሬት ገብጋባ ካያያዝ ይቀደዳል ካነጋገር ይፈረዳል ከባልሽ ጋር ሁኚ ቢሏት የተለመነች መሰላት ከአፍ የወጣ ...

                                               

ተረት ወ

" ውጣ ያለው ገንዘብ ግርግዳ ሲቧጥጥ ያድራል ውሀ ለወሰደው ፍለጋ የለውም ውሀ በለዘብታ ድንጋይ ይፈነቅላል ውሀ ለወሰደው ካሳ አይከፍልም ውሀ ለሚወስደው ሰው በትርህን እንጂ እጅህን አትስጠው ወስፌ ቢለግም ቅቤ አይወጋም ወደሽ ነው ቆማጢት ንጉስ ትመርቂ ውሽማዋን ብታይ ባልዋን ጠላች ወጡ ሳይወጠወጥ ወስከምቢያው ቂጥጥ ውሀና ገደል እያሳሳቀ ይወስዳል ውሀ ቢጠቅምህም ማእበሉን አትመኝ ውሀ የ ...

                                               

ተረት ዘ

" ዘመድ ያረጀ በልቶ ያፈጀ ዘመድና ሚዛን ከወገብ ይይዛል ዝንብ ሩቅ አይበር ሜዳ አደግ ዱር አይደፍር ዞሮ እራቱ ጥሬ ዘር ልትበደር ሂዳ እህል ሲሸት መጣች ዘመን የሚወልደውን ንጉስ የሚፈርደውን የሚያውቅ የለም ዝንጀሮን በበግ ለውጠኝ ቢለው ጣፍጩን ትቼ አልማጩን ዝናብ ሊጥል ሲል ይነፍሳል ዘመን ያነሳው ቅል ድንጋይ ይሰብራል ዝንብ ቢሰበሰብ ጋን አይከፍትም ዝም ብትል ባትከበርም ችላ ትባል ...

                                               

ተረት የ

የረጋ ወተት ምርጫ ይደገምለታል የት አውቅሽ ብሎ አጥብቆ ሳመኝ ይደንቃል ይገርማል አህያ ከዥብ ይከርማል ያልበላህን አትከክ ይበጃል ያሉት ኩል አይን አጠፋ ያስለመዱት ሰው ሁልጊዜ እጅ ያያል ያፍላ የለው ቀፋፋ ያባት ወዳጅ የድንጊያ ገድጋጅ ያብዬን እከክ ወደ እምዬ ላከከ የመኮንን ልጅ አዘን ቢነግሩት አደን ይቺን ለኛ ጥሬን ለጌኛ የገጣጣ ሚስት ችግሩን አልቅሶ ካልነገራት አይገባትም የምስራ ...

                                               

ተረት ደ

ደፋርና ጭስ መውጫ አያጣም ዶሮ ጭራ ማረጃዋን አወጣች ዳኛ ስበር በእጅ ክበር ድሀ ሲቀማጠል ከወገቡ ቀምጠል ዳር ሲፈታ መሀል ዳር ይሆናል ደፋር ወጥ ያውቃል ደባልና ሹመት ያለሰበብ አይሄድ ደግ ሳይበላ ክፉ ይመራ ድሀ ከርሻ ዳቦዬን ለማንሻ ደጉ ነገር ሳያልቅ ክፉ መናገር ድሀ በህልሙ ቅቤ ባይጠጣ ኖሮ እከክ ይጨርሰው ነበር ዳኛ ቢያጋድል በዳኛ አህያ ቢያጋድል በመጫኛ ድሀ ውሃውን ጠጥቶ እሳ ...

                                               

ተረት ጀ

ጆሮውን ቢቆርጡት መስሚያው ይቀራል ጆር አይጦምም አይን አይጠግብም ጅብ የማያውቁት አገር ሄዶ ቁርበት አንጥፉልኝ አለ ጅራፍ መትቶ ያለቅሳል ባለጸጋ በድሎ ተመልሶ ይወቅሳል ጅል ስለላ ላይ ሄዶ ምግብ ቢቀርብለት ስለላ ላይ ነኝ ብሎ.እርፍ ጅብን ከምን መታኸው ከአፉ አሰፋሁለት ጅብና እህል ሳይተዋወቁ ይኖራሉ ጅብ እንኳን ጓደኛውን ይጠራል ጆሮ ያለው ይስማ የሰማ ያሰማ ጅብን ሲወጉ ባህያ ይጠጉ ...

                                               

ተረት ፈ

ፈሪ ካልጋ ላይ ይወድቃል ፍየል ከመድረሷ ቅጠል መበጠሷ ፈረሱም ይኸው ሜዳውም ይኸው ፈላ ገነፈለ ተሞላ ጎደለ ፍየሏን እንደበግ ፍየል መንታ ወልዳ አንዱ ለመጽሀፍ አንዱ ለወናፍ ፈረስ ጥሎ ይደነግጣል አህያ ጥሎ ይረግጣል ፈጣሪን የሚያህል ጌታ ገነትን ያህል ቦታ ፍየል መንታ ትወልድና አንዱ ለወናፍ አንዱ ለመጽሀፍ ፈትል ሲረዳዳ አንበሳ ያስቀራል ፈሩ ማጀት አደሩ ፈስ ያለበት ቂጥ ዝላይ አይች ...

                                               

ቻርለስ ዊሊየም ኢዘንበርግ

ቻርለስ ኢዘንበርግ, የአንግሊካን ቤተክርስቲያን ቄስ የነበረና ባለፈው ዘመኑ የቆርቆሮ ብረት አንጥረኛ የነበር ሰው ነው። ቄስ በነበረበት ዘመኑ ወደ ኢትዮጵያ እና ህንድ የተላከ ሚሲዮናዊ ሲሆን ይሄውም ከ1832-1864 መሆኑ ነው። ኢዘንበርግ፣ ከ34-38 በአድዋ ትግራይ የኖረ ሲሆን ከአካባቢው ቀሳውስት ጋር መግባባት ስላላሰየ ሊባረር በቅቷል። በሚቀጥለው አመት፣ 1839፣ በሸዋው ንጉስ ሣህ ...

                                               

ቀልዶች

መቋሚያዬን አቀብዪኝ አንድማ ግዙ አይ ጎራዴ አይ አስተጣጠቅ ከአልጋ ላይ ወድቄ ነው የአለቃ የልጅ ልጅ የተልባ ማሻው ሚካኤል አለመመጣጠን በጃቸው ሰይጣኑ ይውለድህ በሰው አገር ቀረሁ ሌላ እደግሞታለሁ በጠርር ሄጄ በታህሳሥሥ አለቃ ገብረ ሃና ሞቱ እዚያም ቤት እሳት አለ ሺ ነዋ ለምን ደወልሽው በቁሜ ቀምሼ መጣሁ ቤቴ በየት ዞረህ መጣህ ገብተሽ አልቀሽ ማን ደፍሮ ይገባል ዝግንትሉ ሞልቷል ጠ ...

                                               

ሺህ ነዋ

ይሄ; ቀልድ በታሪክ ጸሐፊው ተክለ ጻድቅ መኩርያ ተመዝግቦ ይገኛል። የቀልዱም ፍሬነገር እንዲህ ነው፦ እቴጌ ምንትዋብ በጎንደር እስከ ዛሬ ከደርቡሽ ቃጠሎ ተርፎ ፍራሹ የሚያስደንቀውን የቅድስት ቁስቋምን ቤተ ክርስቲያን በዘመናቸው አሠሩ። ለዚህ ሥራ ሺሕ ወቄት ወርቅ.የማይበቃ ቢሆን የጣታቸውን ቀለበት አውልቀው እንደጨመሩ ታሪካችቸው ይገልጻል።. ስለዚህም እቴጌ ምንትዋብ የኅዳር ቁስቋም በዋለ ...

                                               

በጃቸው

በጃቸው 18 አለቃ በጣም ሴሰኛ መሆናቸው ይነገራል። በአንድ ወቅት አንዲት ወጣት አይተዋት በመውደዳቸው ወላጆችዋን እንደምንም ብለው በማስፈቀድ ያገቧታል። አንሶላ የመጋፈፊያው ጊዜ ሲደርስ አለቃ ወረድ ብለው ስራ ሊጀምሩ ሲሉ እንትናቸው ተኝቶ አልነሳ እምቢ ይላቸዋል። ቢታገሉ አልተሳካላቸውም። ስለዚህ ሌላ አማራጭ በመውሰድ ለእጃቸው ተጨማሪ ስራ ሰጥተው ሲያሰሩ ያድራሉ። መከራዋን ስታይ ያደረ ...

                                               

አምባው ተሰበረ

አምባው ተሰበረ 12አለቃ ድንግላዊ መነኩሴ ነበሩ። በእነ አለቃ ዘመን ወይዛዝርት መነኩሴዎችን ካሳቱ ለነሱ ወይ ለቤተሰቦቻቸው የግብር ምህረት ይደረግላቸዋል አሉ። እንደጀግናም ይወደሳሉ። ሰለዚህ መነኩሴን ለማሳት እና ለመገናኘት የማይደረግ ጥረት የማይፈነቀል ድንጋይ የማይቧጠጥ ዳገት የለም። እንደሚታወቀው የታቦት ንግስ ቀን ድግስ በየቦታው ይኖራል።ካህናትም ይጠራሉ ይባርካሉ ይበላሉ ይጠጣሉ። ...

                                               

አሬን ስበላ ከረምሁ (1)(2)

አሬን ስበላ ከረምሁ 10አለቃ የሚኖሩበት አካባቢ ድርቅ ጠንቶ ሁሉም ስደት ገባ።አለቃም ሲጓዙ ውለው ጥሩ አካባቢ ይደርሱና የግዜር መንገደኛ ነኝ ብለው አንዷን ባልቴት ለምነው ሊያድሩ ይፈቀድላቸዋል። ሌሊት ላይ ከመደባቸው ይነሱና ባልቴቱዋ ምኝታ ጋ ሄደው አይነ ምድራቸውን ተወጥተው ምኝታቸው ተመልሰው ባልቴቱዋን መጣራት ይጀምራሉ። ሴትየዋም "ምነው? ምን ሆኑ?" ስትላቸው ቤቱ አይነምድር ይሸ ...

                                               

እንደምን አደራችሁ

እንደምን አደራችሁ አለቃ ሀሳባቸውን በሰምና ወርቅ በመግለጽ ጥበባቸው ተወዳዳሪ የላቸውም ይባላል። ታዲያ አንድ ቀን አንድ አውቃለሁ ባይ ሰውዬ ስለእርሳቸው ቅኔያዊ አነጋገር ምንም ቦታ እንደማይሰጥና በቅኔ ቢሰድቡት እርሱ ደግሞ ከዚያ በላይ በቅኔ መልሶ ሊሰድባቸው እንደሚችል ጉራውን ይነዛል። ጉራውንም የሰሙት ሰዎች አይ አንተ ሰው! ስለማታውቃቸው ይሆናል እንጂ የሚቻሉ አይደሉም። ይሰድቡሀል ...

                                               

ዋናውን ይዘው

ዋናውን ይዘው 28 አለቃ በቀልዳቸው በመወደድም ይሁን በመፈራት የሚፈልጉትን የማግኘት እድላቸው ሰፊ ነው ይባላል። በመሆኑም አንድ ለቤተመንግስት ሰዎች ቅርብ የሆኑ ታዋቂ እመቤት ቤት በእንግድነት ይገቡና በዚህም በዚያም ብለው በድብቅ ከእመቤቲቱ ጋር ወሲብ ይፈጽማሉ። ከዚያም ለካ ባልጠረጠሩበት መንገድ ሚስጥሩ ሾልኮ ቤተክርስቲያን ከባልደረቦቻቸው ጆሮ ገብቶ ባልደረቦቻቸውን አስቆጥቷቸዋል። አ ...

                                               

ደርቆ ተንጣጣ

ደርቆ ተንጣጣ 19 አንድ ሰሞን አለቃ በጣም ቆንጆ ልጅ ያገባሉ። ከዚያም ያው እንደ ባህል ወጉ ልጂቱ እሳቸው ጋ ልታድር ቤታቸው ትሄዳለች። እናም ቀኑ ተገባዶ ማታ ላይ አለቃ ቆጥ ላይ ወጥተው ሲጠብቋት እሷ ማታ ወደ ቤተሰቦቿ ከድታ ልትሮጥ ከቤት ስትወጣ ውጪው እንደአጋጣሚ ዝናባማ ስለነበር አድልጧት ትወድቅና ተመልሳ ቤት ትገባለች። ቤት ገብታም ምድጃ ዙሪያ ተቀምጣ ልብሷን ስታደርቅ ሳት ይ ...

                                               

ገብርኤል ቀልድ አታውቅም እንዴ!

የደብሩ አለቃ ዛፍ ቆራጮችን ይኮናተሩና ሥራው እየተካሄደ ሳለ የገብርኤል ዕለት ከቆራጮቹ አንዱ በጣም ረጅም ዛፍ ላይ ወጥቶ ቅርንጫፍ ሲመለምል፤ ክፉ ነፋስ ይነሳና ያን ረጅም ዛፍ እንደጭራሮ ያወናጭፈው ጀመር። የዚህ ሁኔታ መፈጠር እጅግ በጣም ያስደነገጠውና ያስፈራው ቆራጭ፤ "ወይኔ ሲያቀብጠኝ በገብርኤል ዕለት! ለዚያውም በደብር ውስጥ። ገብርኤል ተቆጥቶ ሊገለኝ ነው" እያለ ካለቃቀሰ በኋላ ...

                                               

ሀዲስ ዓለማየሁ

ደራሲ ዶ/ር ሀዲስ ዓለማየሁ ከአባታቸው ከቄስ ዓለማየሁ ሰለሞን እና ከእናታቸው ከወይዘሮ ደስታ ዓለሙ በደብረ ማርቆስ አውራጃ በጎዛመን ወረዳ በእንጾር ኪዳነ ምኅረት ቀበሌ በጥቅምት ፯ ቀን 1902 ዓ.ም. ተወለዱ። ገና በጨቅላ እድሜያቸው በቤተ ክርስቲያን የሚሰጠውን ትምህርት በቤተሰባቸው አጠገብና ባባታቸው አገር ደብረኤልያስ ሄደው የግእዝ ትምሕርት ቤት ቅኔ ተቀኝተዋል። የቤተክርስቲያን ስ ...

                                               

ሓጂ ሙሐመድ ሣኒ ሐቢብ

የ" እስልምና እና የታላቁ ነቢይ የሙሐመድ ታሪክ” መጽሃፍ ደራሲ ናቸዉ። ሐጂ ሙሐመድ ሣኒ ከዚያች መጽሐፍ በፊት በ1963 ከሼኽ ሰይድ ሙሐመድ ሳዲቅ ጋር በመሆን ቅዱስ ቁርኣንን ወደ አማርኛ ተርጉመዋል። ሓጂ ሙሐመድ ሣኒ ሐቢብ የሚጠቀሱበት ሌላው ታሪክ የኢትዮጵያው መጅሊስ እንዲመሰረት ያደረጉት ተጋድሎ ነበር። በንጉሡ ዘመን መጅሊስ የሚባል ነገር አይታወቅም" መጅሊስ” ይቅርና ዐረፋና ዒድ ...

                                               

መርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስ

ብላታ መርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስ በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ጅሩ ቆላ ውስጥ እምባጮ መግደላዊት በሚባል ሥፍራ መጋቢት ፲፯ ቀን በ፲፰፻፺፩ ዓ/ም ተወለዱ። በቤተ ክርስቲያን የመጀመሪያ ትምህርታቸውን እስከ ዳዊት ድረስ ካጠናቀቁ በኋላ የዜማ ትምህርት ተከታትለው ጾመ ድጓ እና ድጓን ዘልቀዋል። ቀጥሎም የቅኔ ትምህርታችውን አጠናቀው በ ፲፱፻፭ ዓ/ም በአሥራ አራት ዓመት ዕድሜያቸው በወንበር ፀሐፊነት ...

                                               

መንግስቱ ለማ

መንግሥቱ ለማ በጣሊያን ወረራ ዋዜማ በሀረር ሀደሬ ጢቆ መካነ ሥላሴ ተወልዶ ከቆሎ ተማሪነት ተነስቶ የለንደን ስኩል ኦፍ ኢኮኖሚክስ ደቀመዝሙርነት እስከመሆን በቅቶ የቅኔ ቤት ሊቅነት ሳይበቃው የአማርኛ ሥነ ጽሑፍ ቀደምቶች መሃከል ለመደብለቅ የበቃ ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው ድንቅ ገጣምያን/ፀሃፌ ተውኔቶች አንዱ ነው። አባቱ አለቃ ለማ ኃይሉ ወልደ-ታሪክ ታዋቂ የቤተክርስቲያን ሊቅ የነበሩ ሲሆን ...

                                               

ማሞ ውድነህ

ማሞ ውድነሀህሀህሀህሀህህ የቴአትር ደራሲ፥ ጋዜጠኛና ለ12 አመት የቀድሞው የኢትዮጵያ ደራሲዎች ማኅበር ሊቀ መንበር ነበሩ ። በአቡነ ጳውሎስ በሚመራው የሃይማኖት ኮሚቴ ውስጥ በኤርትራና በኢትዮጵያ መካከል ሰላምን ለማምጣት ጥረት ካደረጉ ሰዎችም አንዱ ነበሩ። የ54 መጻህፍት ደራሲና ተርጓሚ የነበሩት አቶ ማሞ በማስታወቂያ ሚኒሰቴር ስር በሚታተሙ ጋዜጦችና መጽሔቶች በጋዜጠኝነት የሰሩ ሲሆን ...

                                               

ማኅተመ ሥላሴ ወልደ መስቀል

ብላቴን ጌታ ማኅተመ ሥላሴ ወልደ መስቀል በ፲፰፻፺፯ ዓ.ም. በሰሜን ሸዋ ቡልጋ ውስጥ የተወለዱ ታዋቂ የሥነ ጽሑፍ ሰው ከመኾናቸው ባሻገር፤ በፈረንሳይ አገር የግብርና ትምሕርት ያጠናቀቁ ኢትዮጵያዊ ነበሩ። በ ስልጣንም መጀመሪያ የ ልዑል አልጋወራሽ መርድ አዝማች አስፋ ወሰን ፀሐፊ፤ የእርሻ ሚኒስቴር ምክትልና ዋና ሚንስትር፤ የገንዘብ ሚኒስትር፤ የሕዝብ አገልግሎት ሚኒስትር እንዲሁም የዘውድ ...

                                               

ሲሳይ ንጉሱ

ሲሳይ ንጉሱ የኢትዮጵያ ደራሲ ነው። በአዲስ አበባ ተወልደው ወደ አስመራ ዩኒቨርሲቴ ሄዱ። ልቦለድ ከመጻፋቸው በላይ ለሩህ ምጽሔት አዘጋጅ ሁነው ይሠሩ ነበር። እንዲሁም አሁን የኢትዮጵያውያን ጸሐፊዎች ማህበር ሊቀ መንበር ሆነዋል። የቅናት ዘር 1988 ዓ.ም. ሰመመን 1985 እ.ኤ.አ. ግርዶሽ 1989 እ.ኤ.አ. ትንሣኤ ረቂቅ አሻራ 1995 ዓ.ም.