ⓘ Free online encyclopedia. Did you know? page 2
                                               

የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን

የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን ወይም ባፋና ደቡብ አፍሪካን ወክሎ በእግር ኳስ ይወዳደራል። አስተዳዳሪው አካል የደቡብ አፍሪካ እግር ኳስ ማህበር ሲሆን መቀመጫው ሶከር ሲቲ ነው። በአሁኑ ጊዜ የቡድኑ ዋና አሰልጣኝ ፒትሶ ሞሲማኔ ሲሆን አምበሉ ደግሞ ስቲቨን ፒየናር ነው። በደቡብ አፍሪካ በነበረው የአፓርታይድ ሥርዓት ምክንያት ከ1992 እ.ኤ.አ. በፊት ቡድኑ በፊፋ ማዕቀብ ተጥሎበ ...

                                               

A

A / a በላቲን አልፋቤት መጀመርያው ፊደል ነው። በእንግሊዝኛ የፊደሉ ስም አጠራር /ኧይ/ ሲሆን፣ ይህ ታላቅ የአናባቢ መፈራረቅን ያንጸባርቃል። ባብዛኛው ቋንቋዎች ግን በተለመደው የአናባቢ "ኣ" ን ድምጽ ኃይል ይወክላል። የ "A" መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት "አሌፍ" እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የበሬ ራስ ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። ቅርጹ ...

                                               

T

T / t በላቲን አልፋቤት ሀያኛው ፊደል ነው። የ "T" መነሻ ከቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት "ታው" እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የመስቀል ስዕል መስለ። ለዚህም ተመሳሳይ የግብጽ ሀይሮግሊፍ ነበር። ቅርጹ ከዚያ በፊንቄ ከነዓን ሰዎች ተለማ፣ ከዚህም በግሪክ አልፋቤት "ታው" Τ, τ ደረሰ። በግዕዝ አቡጊዳ ደግሞ "ተ" "ታው" የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው "ታው" ስለ መጣ፣ የላቲን ...

                                               

ህንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ

የህንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋዎች ቤተሠብ ከአውሮፓና ከእስያ የሚገኝ ታላቅ የቋንቋዎች ቤተሠብ ነው። ከ2ኛ ዓለማዊ ጦርነት በፊት፣ በአንዳንድ የአውሮፓ ሊቃውንት ዘንድ እነዚህ ታሪካዊ በማይሆን አጠራር "የአርያኖች ቋንቋዎች" ይባሉ ነበር። እንዲያውም ግን "አርያን" የሚለው የብሔር ስም ከህንዳዊ-አራናዊ ቅርንጫፍ ውጭ አልታየም። የቤተሠቡ ዋና ቅርንጫፎችና ልሳናት የሚከተሉ ናቸው። "*" ከአሁን ...

                                               

መስኮብኛ

መስኮብኛ ወይም ሩስኛ በተለይ በሩስያ የሚነገር የስላቪክ ቋንቋ ነው። ከሩስያ በላይ በቤላሩስ፣ ካዛኪስታንና ኪርጊዝስታን ውስጥ ይፋዊ ሁኔታ አለው። የሚጻፈው በቂርሊክ አልፋቤት ነው። ደግሞ ይዩ፦ wikt:Wiktionary:የሩስኛ ቅድመ-ታሪካዊ አመጣጥ - ሷዴሽ ዝርዝር

                                               

ሲዳምኛ

ሲዳምኛ በኢትዮጵያ የሚነገር ኩሺቲክ ተብሎ በሚታወቀው የቋንቋ መደብ የአፍሮ-እስያ ቤተሰብ የሚካለል ቋንቋ ነው። ኖ=አለ ዲኖ=የለም ማጋኑ=እግዜር ጣ=እሁን ባጢለ=ፍቅር ሎዎ=ትልቅ ሺማ=ትንሽ ወደኑ=ልብ ሀራንቾ=አጭር ሆጃሜሳ=ረጅም አንጋ=እጅ ሳኖ=አፍንጫ አራዎ=ምላስ ከእፑ=ዉሸት ሀላሌ=እዉነት ምኔ=ቤት ዶዲ=እሩጥ አሞ=ና ሀሪ=ሂድ ፊጣ=ዘመድ ጎቲቾ=ጅቦ ዶቢቾ=አንበሳ ከወልቾ=ነብር ማቸራራሞ ...

                                               

ስልጤኛ

ስልጢኛ በኢትዮጵያ የሚነገር ቋንቋ ሲሆን የሴማዊ ቋንቋዎች አባል ነው። የቋንቋው መጠሪያ ስልጢኛ በመባል ሲጠራ ስያሜውን ያገኘውም ከብሄረሰቡ ስም" ስልጤ” ከሚለው ነው።”ስልጤ” በዞኑ በሚገኙ በዋነኛነት አምስት ማኅበረሰቦች ማለትም ስልጢ:መልጋ:ሁልባረግ:አዘርነት በርበሬና አልቾውሪሮ የጋራ መጠሪያ ነው። በማኅበረሰቦቹ በታሪክ: በማኅበራዊ ኑሮ:በባህል: በቋንቋና በሀይማኖት እንዲሁ ተመሳሳይ ...

                                               

ስም

የአንድ ግዝፈት ያለው አካል መጠሪያ ብቻ ማለት አይደለም። ስም ከመጠሪያነት ባሻገር ግዝፈት ያለውን አካል ይወክላል። ደግሞ ይዩ፦ ስም ሰዋስው የተፅኦ proper የወል common የረቂቅ abstract ዋና የስም አይነቶች ናቸዉ፡፡

                                               

ቀቿ

ቀቿ በደቡብ አሜሪካ በ10 ሚሊዮን ሰዎች የሚናገር ቋንቋ ነው። በጥንታዊ ኢንካ መንግሥት መደበኛ ቋንቋ ነበረ። ዛሬም በቦሊቪያ ፔሩና አንዳንድ አውራጃ በኤክዋዶር መደበኛ ሁኔታ አለው። አይማራ የሚባለው ሌላ ደቡብ-አሜሪካዊ ቋንቋ ዘመድ ነው። እስፓንያውያን ከወረሩ አስቀድሞ በሰፊ ይሰማ ሲሆን በዚያን ጊዜ ምንም ጽሕፈት አልነበረውም። ይሁንና መቆጣጠር ሲባጎዎች በማሰር ዘዴ ነበር የተፈጸመ። ...

                                               

በንጋልኛ

በንጋልኛ በባንግላዴሽና ከባንግላዴሽ አጠገብ በሕንድ አገር ክፍሎች የሚነገር ሕንዳዊ-አውሮፓዊ ቋንቋ ነው። ዋናውን ምናሌ ይክፈቱ ዊኪፔዲያ ይፈልጉ ቤንጋሊ ቋንቋ በደቡብ እስያ ውስጥ የቤንጋሊ ብሄረሰብ ቋንቋ ፒዲኤፍ ያውርዱ ትኩረት ይስጡ ያርትዑ ለተለያዩ መጣጥፎች በ ‹እስልምና› ስሞች ላይ ‹እስልምናን› Disambiguation ይመልከቱ ፡፡ ቤንጋሊኛ ቋንቋ ኢስላም ፣ ኢስላም ፣ ወይም ቤን ...

                                               

ትግርኛ

ትግርኛ በኢትዮጵያና በኤርትራ የሚነገር ቋንቋ ሲሆን የሴማዊ ቋንቋዎች አባል ነው። የትግርኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች ቁጥር ከ13 ሚሊዮን በላይ እንደሚሆን የሚገመት ሲሆን ከዚህ ውስጥ ከ8 ሚሊዮን በላይ በትግራይና በተቀሩት የኢትዮጵያ ክፍሎች የሚነገር ሲሆን የተቀሩት 2 ሚሊዮን ተናጋሪዎች በኤርትራ እንደሚገኙ ይነገራል።

                                               

አረማይክ

አረማይክ ወይም አራማይስጥ ፣ የሶርያ ቋንቋ ወዘተ. ከሴማዊ ቋንቋዎች አንዱ ሲሆን በመካከለኛ ምሥራቅ ከጥንት ጀምሮ ታውቋል። መጀመርያ የአረማይክ ጽሑፎች ከ1000 ዓክልበ. ግድም በፊንቄ አልፋቤት ነበሩ፤ ይህም የአራም ሕዝብ የተናገሩት ጥንታዊ አራማይስጥ ነበር። በአንድ አስተሳሰብ ቋንቋቸው ከ1100 ዓክልበ. አስቀድሞ ሑርኛ ይሆን ነበር፤ የአሦርም መንግሥት ከገዙአቸው በኋላ እንደ አካድኛ ...

                                               

አካድኛ

አካድኛ ወይም አሦርኛ ወይም ባቢሎንኛ በጥንት በመስጴጦምያ የተነገረ ሴማዊ ቋንቋ ነበረ። በሥነ ቅርስ መጀመርያው የታወቀው አካድኛ ጽሑፍ ከመስኪአጝ-ኑና ዘመን 2314 ዓክልበ. ግድም ነው። ከአካድ ንጉሥ ታላቁ ሳርጎን ጀምሮ የአካድ መንግሥት 2077-2010 ዓክልበ. በመላው መስጴጦምያ፣ ኤላምና ሶርያ አስገደዱት። ከዚያ በኋላ ኤላም ወደ ኤላምኛ መለሰ፣ የሶርያም ቋንቋ ኤብላኛ ሆነ። በአሦር ...

                                               

ኬጥኛ

ኬጥኛ በጥንታዊ አናቶሊያ ኬጥያውያን መንግሥት ከ1900-1200 ዓክልበ ግድም የተነገረ የሕንዳዊ-አውሮፓዊ ቤተሠብ አባል ነበረ። እስከምናውቀው ድረስ ኬጥኛ ከሁሉ አስቀድሞ በጽሕፈት የተመዘገበው ሕንዳዊ-አውሮፓዊ አባል ነው። የተጻፈው ከአካድኛ በተወሰደው በኩኔይፎርም ጽሕፈት ዘዴ ነበር። መጀመርያው የምናውቀው ናሙና የካነሽ ንጉሥ አኒታ አዋጅ 1650 ዓክልበ. ግ. ነው። ሆኖም ከዚህ በፊት ...

                                               

ዊጉርኛ

ኡይጉርኛ በቻይና የሚናገር የቱርኪክ ቋንቋዎች አባል ነው። እንደ ዘመዱ ዑዝበክኛ የተወለደው ከጫጋታይ ቱርክኛ ነበረ። በድሮ 700 ዓ.ም. ገደማ የጥንታዊ ኡይጉርኛ ፊደል ከሶግዲያን ፊደል ተለውጦ ይጠቀም ነበር። ደግሞ የኡይጉር መንግሥት የኦርኮን ጽሕፈት ይጠቀም ነበር። ኡይጉርኛ በቻይና የተጻፈበት ጽሕፈት ከ10ኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ የአረብኛ ፊደል ሲሆን በ1961 ዓ.ም. የቻይና መንግሥት ...

                                               

ዓረፍተ-ነገር

ዓረፍተ-ነገር ሙሉ ትርጉም ባዘለ መልኩ የተደረደሩ የቃላት እና ሐረጋት ስብስብ ነው። ይህም በአማርኛው ሠዋሰው ህግ መሠረት ማብቂያው አካባቢ በአራት ነጥብ ይዘጋል። የተለያዩ ዓይነት የዓረፍተ-ነገር አይነቶች አሉ። እነዚህም መጠይቃዊ ዓረፍተ-ነገር፣ ትዕዛዛዊ ዓረፍተ-ነገር፣ ወዘተ. ናቸው። ምሳሌ፦ ኦሪዮን ወደ ትምሀርት ቤት ሄደ።

                                               

የቻይና ጽሕፈት

የቻይና ጽሕፈት በተለይ ቻይንኛን ለመጻፍ የተደረጀው ጽህፈት ዘዴ ነው። ዛሬም የቻይና ምልክቶች በጃፓንኛ ጽሕፈት ደግሞ ይገኛሉ። የቻይና ጽሕፈት ቀድሞ ለሌሎች ልሳናት እንደ ቬትናምንኛ፣ ኮሪይኛ ይጠቀም ነበር። የቻይና ጽሕፈት ሎጎግራም ከተባሉት ምልክቶች ይሠራል። በጥንታዊ ቻይንኛ፣ እያንዳንዱ ምልክት ለአንድ ቃል ቆመ፣ የእያንዳንዱም ቃል እርዝማኔ አንድ ቀለም ብቻ ነበር እንጂ ለአንድ ቃል ...

                                               

ጃፓንኛ

ጃፓንኛ  በአለም ላይ ከ130 ሚሊዮን በላይ ተናጋሪ ያለው ቋንቋ ነው። የጃፖኒክ የቋንቋ ቤተሰብ አባል ነው። በተናጋሪ ብዛት ከአለም ቋንቋዎች ዘጠንኛ ደረጃን ይይዛል። በፓላው እና በጃፓን የስራ ቋንቋ ወይም ብሔራዊ ቋንቋ ነው። ጃፓንኛ ሷዴሽ ዝርዝር

                                               

ግብጽኛ

ግብጽኛ ቀድሞ በጥንታዊ ግብጽ የተነገረው ቋንቋ ነበር። በአፍሮ-እስያዊ ቋንቋዎች ውስጥ ይመደባል። ይህ ማለት ለሴማዊ ቋንቋዎች ሩቅ ዝምድና አለው። የቋንቋው ኗሪ ስም "እርኒታዊ" ትርጉም "የኹለት አገር አፍ" ሲሆን፣ በቃል /እር/ "አፍ" ፣ /ኒ/ "የ" ፣ /ታ/ "አገር" ፣ /ዊ/ "ኹለት" ነው። የተጻፈው "የግብጽ ሃይሮግሊፊክስ" በተባለ የስዕል ጽሕፈት ነበረ። መጀመርያ የታወቁት ሃይሮ ...

                                               

ፈረንሳይኛ

ፈረንሳይኛ ከሚናገርባቸው አገራት መኃል: ፈረንሳይ፣ ስዊዘርላንድ፣ ቤኒን፣ ካሜሩን፣ ኮንጎ ሪፑብሊክ፣ ኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፑብሊክ፣ ጅቡቲ፣ ጋቦን፣ ማዳጋስካር፣ ማሊ፣ ሞሪታኒያ፣ ኒጄር፣ ሴኔጋል፣ ቻድ፣ ቶጎ፣. እንደ ሌሎቹ ሮማንስ ቋንቋዎች፣ የፈረንሳይኛ አመጣጥ ከሮማይስጥ ነበር።

                                               

ሙዚቃ

ሙዚቃ ድምጸቱ ልዩ ዉበት ያለውና በስው ልቡና ውስጥ ሰርስሮ ሊገባ የሚችል ኃይል አለው። ሙዚቃን ለመጀመሪያ ጊዜ ቅዱስ ያሬድ እንደፈለሰፈው ይነገርለታል። ሙዚቃ እከሌ ፈጠረው የሚባል አይደልም በመሳሪያ ተደግፎ ወይንም በድምጥ ውስጣዊ ስሜትን መግልጫ አንጉርጉሮ ወይም ደምጥ ነው። ቅዱስ ያሬድ የቤተክርስቲያን ዜማን ይፈለሰፈ ታላቅ መንፈሳዊ አባት ነው። የኢትዮጵያ የባህል ሙዚቃ መሣሪያዎች ቴ ...

                                               

ሰንደቅ ዓላማ

ሰንደቅ ዓላማ በቋሚ ላይ እንዲውለበለብ የሚሰቀል ጨርቅ ነው። በድሮ ጊዜ መረጃ መለዋወጥ ዋነኛ ጥቅሙ ነበረ። በአሁኑ ጊዜ ግን የአንድን ሀገር ወይም ድርጅት ለመወከል ያገለግላል። አቶ ከበደ ሚካኤል "ታሪክና ምሳሌ - ፩ኛ መጽሐፍ" በተባለው ድርሰታቸው ላይ፦ ሰንደቅ ዓላም የነጻነት ምልክት የአንድ ሕዝብ ማተብ፤ የኅብረት ማሰሪያ ጥብቅ ሐረግ ነው። "ተመልከት ዓላማህን፣ ተከተል አለቃህን።" ...

                                               

ስፖርት

ስፖርት የተደራጀ እና ውድድራዊ መልክ ያለው አካላዊ ብቃትን እና ነጻ ጨዋታን የሚጋብዝ እንቅስቃሴ ነው። የሚመራው ራሳቸውን ችለው በተቀመጡ ህጎች እና ደንቦች ነው። የተወዳዳሪው አካላዊ ጥንካሬ እና ብቃት የክንውኑን ውጠት ይወስናሉ። አካላዊ እንቅስቃሴዎቹ የሰዎችን፣ የእንስሳቶቹን እና የመሳሪያዎቹን እንቅስቃሴ ናቸው። ነገር ግን የካርታ እና የመደብ ጨዋታዎችን የአካል ብቃት ስለማይጠይቁ የ ...

                                               

ቆርኪ

ለእንስሳ ዝርያ፣ ቆርኬን ይዩ። ቆርኪ የኢትዮጵያ ህጻናት ከድንጋይና ከቆርኪ የሚጫወቱት ጨዋታ ነው። ቆርኪ ደግሞ የመጠጥ ጠርሙሶች የቆርቆሮ መክደኛ ነው። ይህ ጨዋታ ብዙን ጊዜ በልጆች የሚተገበረው በክረምት ወቅት ትምህርት ቤት ሲዘጋ ነው። ብዙ አይነት የቆርኪ ጨዋታወች ሲኖሩ ሁሉም ግን ቆርኪን በመደርደር ከቆርኪው ለመራቅ ጠፍጣፋ ድንጋይ በመጣል ድንጋዩን አርቆ የጣለው/ጣለቸው የመጀመሪያ ...

                                               

ትራምፔት

ትራምፔት ዘመናዊ የትንፋሽ የሙዚቃ መሣሪያ ነው። ይህ መሣሪያ ከነሐስ የሚሠሩ የሙዚቃ መሣሪያዎች ውስጥ ከፍተኛውን የኖት ሬንጅ የሚያወጣ ነው። መሣሪያውን ለመጫወት በከንፈር መንፊያውን በመያዝ ወደትራምፔቱ ቱቦ ውስጥ አየር በተወሠነ የኃይል መጠን ማስገባትን ይጠይቃል። በመቀጠልም በመሣሪያው ወገብ ላይ የሚገኙትን ቁልፎች በእጅ ጣት በመነካካት ውስጥ ያለውን ድምፅ ፈጣሪ አየር ሞገድ መስጠት ...

                                               

አበሳሰል

አበሳሰል የምግብ አዘገጃጀት ሙያንና ጥበብን የሚያካትት መደብ ነው። በባልትና ሰፋ ባለው ትርጉሙ ደግሞ ከቅመምና ንጥረ ነገር አመራረጥና አዘገጃጀት አንስቶ እንደ እቃ አጠቃቀምና የምግቡ አቀራረብ ሙያ ሊያካተት ይችላል። የመጠጦችም አጠማመቅ ዘዴዎች የገበታ ማበጃጀትም አብረው ሊታዩ ይችላሉ። የባልተና ሙያ አይነቶች ከአንድ አገር ባህል ጋርና የእርሻ ለምዶች ጋር ስለሚያያዝ በአለም ላይ የአበ ...

                                               

ክላርኔት

ክላርኔት ዘመናዊ የትንፋሽ የሙዚቃ መሣሪያ ነው። የዚህ መሣሪያ ስያሜ የመጣው et ከምትለው የመጨረሻ ቅጥያ ጋር clarino የሚለውን የጣልያንኛ ቃል ጋር በማያያዝ ትንሽ ትራምፔት የሚል ትርጉም በመስጠት ነው። ይህ መሣሪያ እንደ "ሳክሶፎን ሁሉ ባለነጠላ መንፊያ አለው። መሣሪያውን ለመጫወት በመንፊያው ለተፈለገው የድምፅ መጠን የሚመጥን አየር በማስገባት እና በእጅ ጣቶች መሳሪያው ወገብ ላ ...

                                               

ክራር

ክራር ከአንድ ሜጀር እስኬል ወደሌላ ሜጀር እስኬል ለመቃኘት በቀላሉ በአንድ ክር መሻገር ይቻላል ምሳሌ 1፦C D E F G A B C ይህ ማለት ዲያቶኒክ እስኬል ሲሆን 4 እና 7ን በማስወጣት ፔንታቶኒክ እስኬልን በመገንባት C D E G A C or DO RE MI SOL LA DO ሁለቱም ቋንቋ ነዉ የሚለያቸዉ C D E G A C ማለት በእንግሊዘኛ ሲሆን DO RE MI SOL LA DO ማለት በጣ ...

                                               

ደራስያን

ጸጋዬ ገብረ መድህን ሃዲስ አለማየሁ ዳኛቸው ወርቁ ከበደ ሚካኤል ብርሃኑ ዘሪሁን መንግስቱ ለማ መስፍን ሃብተማርያም ሙሉጌታ ጉደታ ማሞ ውድነህ ስብሃት ገብረ እግዚአብሄር በዓሉ ግርማ ሲሳይ ንጉሱ አቤ ጉበኛ አዳም ረታ አረፈዓይኔ ሐጐስ አበራ ለማ አማረ ማሞ አንዳርጌ መስፍን ጃርሶ ሞትባይኖር ኪሩቤል ሰርቅ ዳንኤል ተስፋዬ ገብረአብ ተስፋዬ ገሰሰ "ኢሳይያስ ልሳኑ ወርቅ አፈራሁ ከበደ ዓለማየ ...

                                               

ጊታር

ደግሞ ይዩ የጊታር ትምህርት መማሪያ‎ ጊታር በተወጠሩ ክሮች አማካኝነት ድምፅ የሚፈጥር ዘመናዊ የሙዚቃ መሣሪያ ነው። ይህ መሣሪያ በጣቶች ወይም በመከርከሪያ ክሮቹን በመምታት ወይንም በመነካካት መጫወት ይቻላል። የጊታር ክፍሎች ዋናው ሣጥን እና አንገቱ ሲሆን በአንገቱ ላይ የሚያልፉ የተወጠሩ ጅማቶች ሲሆን በሌሎች የጊታር አይነቶች ቁጥሩ ሊበዛ ይችላል።) አሉት።

                                               

ጎ ወይም በቻይንኛ፦ ወይጪ እጅግ ጥንታዊ የሠንጠረዥ አይነት ጨዋታ ነው። በአፈታሪካዊ ልማድ በኋሥያ ንጉሥ ያው ልጁን ዳንዡ ለማስደሰት ተፈጠረ። በሠንጠረዥ 19 x 19 መስመሮች አሉ። የተቃዋሚውን ድንጋዮች በሙሉ በመክበብ ይጠፋሉ ከጥንት ጀምሮ በጣም የሚወደድ ጨዋታ ሆኖአል። ዛሬ በተለይም በኢንተርኔት ላይ እጅግ ብዙ የ "ጎ" ድረ ገጾች ይገኛሉ። በነዚህ ድረገጾች ማንም ሰው በኮምፒውተር ...

                                               

ፒያኖ

ፒያኖ በቁልፎች ድርድር ለመጫወት የሚያስችል ዘመናዊ የሙዚቃ መሳሪያ ነው። ይህ መሣሪያ በአለማችን ላይ እጅግ የተለመደ ሲሆን በተለይም በሙዚቃ መሣሪያ ብቻ ለተቀናበሩ ሙዚቃዎች መስሪያነት ያገለግላል። በቀላሉ ለመያዝ የማይመች እና ዋጋውም እጅግ በጣም ውድ በመሆኑ በቀላል የሙዚቃ ቡድኖች ውስጥ አይገኝም። በዚህም ለከፍተኛ የሙዚቃ ቅንብሮች እና ትዕይንቶች ዋናውን ሚና የሚጫወት መሣሪያ ነው። ...

                                               

ሀመር

ሐመሮች የአፍ መፍቻ ቋንቋቸውን ‹‹ሐመር አፎ›› በማለት የሚጠሩ ሲሆን፣ ሌሎች ግን ‹‹ሐመርኛ›› ይሉታል። ቋንቋው በኦሞአዊ የቋንቋ ቤተሰብ ሥር ይመደባል። የብሔረሰቡ አባላት ከራሳቸው ቋንቋ በተጨማሪ የበና፣ የአርቦሬ፣ የካራ እና የዳሰነች ብሔረሰቦች ቋንቋዎችን በሁለተኛ ደረጃ የናገራሉ። የሐመር ቋንቋ ከንግግር ወይንም ከመግባባቢያነት አልፎ የትምህርት ወይም የሥራ ቋንቋ ለመሆን አልበቃም።

                                               

ሀበሻ

ዘ- ሐበሻ ማህበረሰብ ወይም ዘ- ሐበሻ አንድ የጎሳ ባህላዊ ማህበረሰብ ቀጣይነት ያለው የተለያዩ እና በእርስ የሚዛመዱ ባህሎች እና ትውልደ ኢትዮጵያዊ እና ኤርትራዊ የትውልድ ልዩ ትርጉሞች በጣም የተለመደው ዘመናዊ ትርጉም በ endonym መካከል ሐበሻ በግዕዝ ስክሪፕት: ሐበሻ መጥበሻ-የዘር እና "supra-ብሔራዊ" መሆን የተለያዩ ሕዝቦች, ባህሎች እና ምርቶች ጋር ተለይቶ ቃል ኢትዮጵያ, ...

                                               

ሀዲያ

ሀዲያ በአብዛኛው በደቡብ ኢትዮጵያ እና በሌሎችም አካባቢዎች በስፋት ከሚገኙ ብሄረሰቦች አንዱ ሲሆን የራሱ የሆነ ቋንቋ፣ ባህል፣ ታሪክ፣ ስነጥበብ፣ ወግና፣ የኑሮ ዘይቤ ያለው ህዝብ ነው። የሀዲያ ዋና ከተማ ዋቸሞ ተብላ ስትጠራ ይህች ከተማ በደርግ ዘመነ መንግስት በሸዋ ክፍለ ሃገር የሃዲያና ከምባታ አውራጃ ዋና ከተማ ነበረች። የዋቸሞ ከተማን የአማርኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች በአብዛኛው ሆሳዕና ...

                                               

ራያ

፭ራያ ማለት በስሜን ወሎ እና በደቡብ ትግራይ ሰፍሮ የሚገኝ ህዝብ ነው። ይህ ህዝብ የራሱ የሆነ ባህል እና ወግ፡ ማለትም እንደ አነጋገር፡ አለባበስ፡ የሰርግ ፡ የለቅሶ ስነስራአት ያለው ኩሩ እና ጀግና ህዝብ ነው። የራያ ህዝብ ከሚደነቅበትና ከሚያስደስት ባህሉ ሁሉም የእምነት ተከታዮች በተለይምሙስሊም ክርስቲያንሳይል በመቻቻል በህብረት በአንድ ላይ ተከባበሮ የሚኖር ህዝብ ሲሆን የአለባበስ ...

                                               

ሲዳማ

ሲዳማ የኢትዮጵያ ብሔር ነው። ሲዳማ በኢትዮጵያ ከሚገኙ ብሄሮች አንዱ ሲሆን በህገመንግሥቱ ከተቀመጠው የብሄር ብሄረሰቦች መብት አንፃር በእጅጉ የተጠቀመ ብሔር ነው፡፡ጠቀሜታው ባለፉት 29 ዓመታት ደቡብ ክልል ከመሩ 6 አስተዳዳሪዎች አምስቱ ሲዳማ መሆናቸው ነው አባተ ኪሾ፤ ሽፈራው ሽጉጤ ፤ ደሴ ደልኬ ፤እና ሚሊዮን ማቴዎስ መጥቀስ ይቻላል፡፡ ሲዳማ በህዝብ ቁጥር 10 ሚሊዮን ሲሆን በዞን ደ ...

                                               

ቅማንት

1-ከመንትነይ ድምፅ ኘ ኙ ኚ ኛ ኜ ኝ ኞ ጞ ጙ ጚ ጛ ጜ ጝ ጐ ኸ ኹ ኺ ኻ ኼ ኽ ኾ 2-ከመንትነይ ሳብ 2.1 ከመንትነይ ሳብ ሸካ አጛሽ ላኛ - አንድ----1 አንኳ--አምስት -- 5 ሰሳ-ዘጠኝ--9 ኒኛ - ሁለት---- 2 ወልታ-ስድስት --6 ሸካ--አስር--10 ሲኳ - ሦስት --3 ነኘታ-ሰባት------------7 ሰጃ - አራት--- 4 ሳወታ-ስምንት------8 2.2 ከመንትነይ ሳብ ነ ...

                                               

ቡርጂ

ቡርጂ የኢትዮጵያ ብሔር ነው። ቡርጂ በደቡባዊ የኢትዮዽያ ክፍል የሚኖር ሕዝብ ሲኾን የራሱ የኾነ ባህል ታሪክ ቋንቋ አመለካከት የአኗኗር ዘይቤ ያለው ሕዝብ ነው። ☞አጠቃላይ ገጽታ ወረዳው በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት ከሚገኙ 14 ዞኖች አንዱ በሆነው በሰገን አከባቢ ሕዝቦ ዞን ውስጥ ካሉ 5 ወረዳዎች አንዷ ነች፡፡ -ጂኦግራፊያዊ አቀማመጥ በደቡባዊ ምሥራቅ በ5ዲግር 13’ 18’’ እና 5ዲግር ...

                                               

ቤንች

የቤንች ብሔረሰብ አባላት በዋናነነት በዞኑ በሰሜን ቤንች እና በደቡብ ቤንች፣በሸዋ ቤንች ወረዳዎች እንዲሁም በሸኮ እና ጉራፈርዳ ወረዳዎች ውስጥ ይኖራሉ፡፡ ከዞኑ ውጭም የብሔረሰቡ አባላት ኩታ ገጠም በሆኑት በከፋ ዞን በጨና እና ዳቻ ወረዳዎች፣ በሻካ ዞን በየኪ ወረዳ እንዲሁም በአዲስ አበባ ‹‹ጊሚራ›› ሰፈር ተብሎ በሚታወቀው አካባቢ ይገኛሉ፡፡ ብሔረሰቡ የሚገኝበት አቀማመጥ ሜዳማ፣ ተራራ ...

                                               

ኦሮሞ

ኦሮሞ በኢትዮጵያ፣ በኬንያና፣ በሶማሊያ የሚኖር ማህበረሰብ ነው። ኦሮሞ ማለት በገዳ ሥርኣተ መንገሥት ስር ይተዳደር የነበረ ህዝብ ነው። በገዳ መንግሥት ስር የአገር መሪ በየ፰ቱ ዓመት የሚቀይር ሲሆን በተለያዩ የኦሮሞ ክልሎች ንጉሣን እንደነበሩም ታሪክ ይነግረናል። በኦሮሚያ ክልሎች ከነበሩት ንጉሦች መካከል የታወቁት አባ ጂፋር ናቸው። የኦሮም ሕዝብ ከግራኝ ወረራ በኋላ ሰሜኑን ኢትዮጵያ ወ ...

                                               

ኮንታ

የኮንታ ብሔረሰብ የአፍ መፍቻ ቋንቋ ኮንቲኛ ሲሆን፣ ከ1990 ዓ.ም ጀምሮ ከንግግር ቋንቋነት ባሻገር የትምህርትና የሥራ ቋንቋ በመሆን አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል። አብዛኛው የብሔረሰቡ አባላት ከአፍ መፍቻ ቋንቋቸው በተጨማሪ ዳውሮኛ፣ ጋሞኛ፣ ወላይትኛና አማርኛ ይናገራሉ።

                                               

ወርጂ

በኢትዮጵያ ውስጥ ከጀበርቲ ማህበረሰብ ጋር በኢኮኖሚ ተዋስኦው የሚመሳሰል ሌላ ህዝብ አለ፡፡ ይህ ህዝብ" ወርጂ” ይባላል፡፡ የወርጂ ህዝብ ንግድን የኢኮኖሚ መሰረቱ በማድረግ በኢትዮጵያ ውስጥ የተዋጣለት የነጋዴ ማህበረሰብ የሚባልበትን ቅጽል ለመጎናጸፍ ችሏል፡፡ ወርጂ በኢኮኖሚ ስምሪቱ ከጀበርቲ ጋር መመሳሰሉን በማየት ብቻ በርካቶች የጀበርቲ ማህበረሰብ አካል አድርገው ሲቆጥሩት ይታያል፡፡ በ ...

                                               

ጉራጌ

ጉራጌ የኢትዮጵያ ብሔር ነው። ቋንቋቸው ጉራግኛ ከሴማዊ ቋንቋ የሚመደብ ሲሆን ብዛት ያላቸው የጉራጌ ብሔሮች አሉ። እነሱም፦ መስቃን፣ ሶዶ፣ ወለኔ፣ ሰባትቤት፣ ቀቤና፣ ዶቢ፣ እና ሌሎችም ይኖራሉ። አማርኛ ግን ለሁሉም መግባቢያቸው ነው። አንዳንድ የታሪክ አዋቂዎች ጉራጌ ከሰሜን ኢትዮጵያ ጉራ" አካለጉዛይ፣ ኤርትራ ከሚባል ቦታ ለም መሬት ፍለጋ ወደ መሃል ኢትዮጵያ የፈለሰ ሕዝብ እንደሆነ ይና ...

                                               

ጎፋ

የጎፋ ብሔረሰብ በጋሞጎፋ ዞን ውስጥ ከሚገኙ ብሔረሰቦች መካከል አንዱ ሲሆን፣ ብሔረሰቡ በዋናነነት በጎፋ ዙሪያ፣ ዛላ፣ ዑባ፣ ደብረፀሐይ እና መሎካዛ በሚባሉ ወረዳዎች ይገኛል፡፡ የብሔረሰቡ ዋና የሀብት መሠረት ጥምር ግብርና ሲሆን፤ የገቢ ምንጭ በሚያስገኙ ምርቶች ላይ የተመሠረተ ነው፡፡ የጎፋ ብሔረሰብ የራሱ የሆነ ነባር ባህላዊ አስተዳደር አለው፡፡ ጥንት በጎፋ ግዛት ክልል ሥር የነበሩ አ ...

                                               

20ኛው ምዕተ ዓመት

ኅዳር 19 ቀን፦ አልባኒያ ነጻነቱን ከኦቶማን መንግሥት አወጀ። ኅዳር 18 ቀን፦ ፈረንሳይ የሞሮኮ ስሜናዊና ደቡባዊ ክልሎች ለእስፓንያ ጥብቅ ግዛት እንዲሆኑ መስጠቷን ተዋወለች። የካቲት 6 ቀን፦ ቲበት ነጻነቱን ከቻይና አወጀ። ጳጉሜ 1 ቀን - ታንክ የሚባል የጦርነት መሳርያ ለመጀመርያ ጊዜ በእንግሊዞች ተፈተነ። 1907 - የደቡብ አፍሪካ ጭፍሮች ጀርመን ደቡብ-ምዕራባዊ አፍሪካ ናሚቢያ ወ ...

                                               

ሊሙ (የአሦር ማዕረግ)

ሊሙ በአሦር መንግሥት የተሾመ የአመት በዓል ሹም ነበር። የሹሙም ስም በአሦራዊ መቆጣጠር የዓመቱ ስም ሆነ። እስከ 1123 ዓክልበ. ድረስ ፣ አሦራዊው የዓመት መቆጣጠሪያ ጨረቃዊ ዓመት ስለ ነበር፣ ዓመቱ 365 ቀኖች ሳይሆን 354 ቀኖች ብቻ ነበሩበት። ከ1187 ዓክልበ. ጀምሮ ደግሞ ሊሙዎቹ በየፀሐያዊ ዓመት ይመረጡ ነበር። ከ1187 አስቀድሞ ሊሙዎቹ የተመረጡት በየጨረቃዊ ዓመቱ በመሆን፣ ...

                                               

ልብነ ድንግል

"ዓፄ ልብነ ድንግል" ወዲህ ይመራል። ለቤተ ክርስቲያኑ፣ አጼ ልብነ ድንግል ይዩ። ዓፄ ልብነ ድንግል የዙፋን ስም "አንበሳ ሰገድ" ወይም ዳግማዊ ዳዊት ከነሐሴ ፲ ቀን ፲፬፻፺፱ እስከ ነሐሴ ፴ ቀን ፲፭፻፴፪ ዓ.ም. የነገሱ ሲሆን የተወለዱትም በ1501 እ.ኤ.አ. ነበር። የኢትዮጵያና አዳል ጦርነትም የተጀመረው በኒህ ንጉስ ዘመን በ1528 እ.ኤ.አ. ነበር። ሚስታቸውም ሰብለ ወንጌል ትባል ...

                                               

ሚሌሲያን

ሚሌሲያን በአይርላንድ አፈ ታሪክ ዘንድ፣ አይርላንድን በጥንት ከወረሩት ነገዶች መጨረሻዎች ነበሩ። ከሚሌሲያን አስቀድሞ አይርላንድን የሠፈሩት ፬ ሕዝቦች - የፓርጦሎን ሕዝብ፣ የነመድ ሕዝብ፣ ፊር ቦልግ፣ እና ቱአጣ ዴ ዳናን - ሁላቸው የማጎግ ዘር ይባላሉ። በተቀራኒ የኚህ ሚሌሲያን ሃረገ ትውልድ ግን ከማጎግ ሳይሆን ከጋሜርና ከፌኒየስ ፋርሳ እንደ ደረሰ ይጻፋል።

                                               

ሚታኒ

ሚታኒ ከ1507 እስከ 1288 ዓክልበ. ግድም በስሜን ሶርያ፣ ስሜን ሜስጶጦምያና ደቡብ አናቶሊያ የቆየ ጥንታዊ መንግሥት ነበረ። ሚታኒ ደግሞ በኬጥኛ ሑሪ ፣ በግብጽኛ መተኒ ወይም ናሐሪን ፣ በአካድኛ ሐኒጋልባት ይባል ነበር። ከጎረቤቶቻቸው ከኬጥያውያን፣ ጥንታዊ ግብጽና አሦር ጋራ ይታገሉ ነበር፤ በመጨረሻ በ1307 ዓክልበ. ግድም ለአሦር መንግሥት ወደቆ ተገዥ ሆነ። የያምኻድና የባቢሎን መ ...