ⓘ Free online encyclopedia. Did you know? page 18
                                               

በቅመም የተዘፈዘፈ አትክልት

16 ትልልቅ ፍሬ ፍሬሽ መሽሩም ግማሽ ኩባያ ሶያ ሶስ ቀዩ ግማሽ ኩባያ በቀጭኑ ሆኖ በክብ የተከተፈ ዝኩኒ አንድ ትልቅ የነጭ ሽንኩርት ዘለላ የተፈጨ ግማሽ ኩባያ ኦሊቭ ኦይል የወይራ ዘይት ግማሽ ኩባያ ዱባ በክብ የተከተፈ 16 ትንንሽ ቲማቲም ግማሽ ኩባያ ቢጫ የፈረንጅ ቃሪያ በክብ የተከተፈ ግማሽ ኩባያ በክብ የተከተፈ ቀይ ሽንኩርት ግማሽ ኩባያ የሎሚ ጭማቂ ግማሽ ኩባያ ቀይ የፈረንጅ ቃሪ ...

                                               

ከአትክልት ጋር የሚሠራ ገንፎ

2 ኩባያ ውሃ ግማሽ ኩባያ ጎመን ወይም ስፒናች ረቆስጣሪ ግማሽ ኩባያ የተቀቀለ ባቄላ ወይም አተር፣ ሽምብራ፣ አደንጓሬ፣ ቦሎቄ 1 መካከለኛ ድንች 4 የሾርባ ማንኪያ ዱቄት የበቆሎ፣ የስንዴ፣ የማሽላ፣ የገብስ፣ የዳጉሳ 1 የሾርባ ማንኪያ የዱቄት ወተት

                                               

ክክ ወጥ

5-8 pounds of chicken drumsticks and thighs skinned and cleaned 8 large onions fine chopped 2 cup of vegetable oil 5 teaspoons minced or powder garlic 2 teaspoons minced or powder ginger 1/2 cup of authentic Ethiopian Berbere more to make spicier ...

                                               

የበግ እግር አሮስቶ

የበግ እግር አሮስቶ ለ7 ሰው አስፈላጊ ጥሬ ዕቃዎች - 3 መካከለኛ የበግ እግር ከነአጥንቱ - 4 መካከለኛ ካሮት - 4 ዝንጣፊ ሲለሪ - 2 ቀጫጭን ባሮ ሽንኩርት - 5 መካከለኛ ቀይ ሽንኩርት - 6 የሾርባ ማንኪያ ዘይት - 6 የሾርባ ማንኪያ ቬጅቴብል ስቶክ - 3 የሾርባ ማንኪያ የወይን ጠጅ - 3 የሾርባ ማንኪያ የፉርኖ ዱቄት - 1 የሻይ ማንኪያ ጨው - 1 የሻይ ማንኪያ ቁንዶ በርበሬ ...

                                               

የዶሮ አሮስቶ

የዶሮ አሮስቶ ለ2 ሰው አስፈላጊ ጥሬ ዕቃዎች - 1 በደንብ የፀዳ ዶሮ ከ800 ግራም እስከ 1 ኪሎ ግራም የሚመዝን - ሩብ ሊትር ዘይት - 6 የሾርባ ማንኪያ 100 ሚሊ ሊትር ቺክን ስቶክ - 10 የሾርባ ማንከያ ብሬድ ሶስ - 1 የሻይ ማንኪያ ጨው - 3 የሾርባ ማንኪያ የደቀቀ ሮዝመሪኖ - 1 የሻይ ማንኪያ ቁንዶ በርበሬ - 1 የሻይ ማንኪያ በርበሬ - 1 የሻይ ማንኪያ ሰናፍጭ መስታርድ ...

                                               

የዶሮ ጥብስ በከሰል

1 የሻይ ማንኪያ የሥጋ ቅመም ታይም ወይም በሶብላ 2 የሾርባ ማንኪያ የቲማቲም ጭማቂ ከ1 ኪሎ እስከ 1 ½ ኪሎ የሚመዝን ዶሮ ½ የሻይ ማንኪያ ቁንዶ በርበሬ 1 ራስ ቀይ ሽንኩርት 1 የሻይ ማንኪያ ኮምጣጤ 2 የሾርባ ማንኪያ ዘይት 1 የሻይ ማንኪያ ሶያሶስ

                                               

ዶሮ ወጥ

አስፈላጊ ጥሬ ዕቃዎች 1 ዶሮ 1 መካከለኛ ጭልፋ የተገረደፈ ባሮ ሽንኩርት 2 መካከለኛ ጭልፋ የተገረደፈ ካሮት 2 መካከለኛ ጭልፋ የተገረደፈ ቀይ ሽንኩርት 6 የሾርባ ማንኪያ ዘይት 1 የሻይ ማንኪያ ጨው 1 ዝንጣፊ ሮዝሜሪ የጥብስ ቅጠል 1 የሻይ ማንኪያ ቁንዶ በርበሬ 1 ሊትር ቺክን ስቶክ ከዶሮ የተሠራ መረቅ

                                               

ጉልባን

ጉልባን ከባቄላ ክክ፣ ከስንዴ ወይንም ከተፈተገ ገብስ ጋር አንድ ላይ ተቀቅሎ የሚዘጋጅና የጸሎተ ሐሙስ ዕለት የሚበላ ንፍሮ ነው። በጸሎተ ሐሙስ በቤት ውስጥ ከሚፈጸሙ ተግባራት አንዱ ጉልባን ማዘጋጀት ነው። ጉልባን እስራኤላውያን ከግብጽ ባርነት ሲወጡ በችኮላ መጓዛቸውን የምናስታውስበት ከእስራኤላውያን የመጣ ትውፊታዊ ሥርዓት ነው። በአገራችን ኢትዮጵያ አብዛኞቹ የትውፊት ክንዋኔዎች የብሉይ ...

                                               

ራስ ዳርጌ

ራስ ዳርጌ ሣህለ ሥላሴ የሸዋው ንጉሥ ሣህለ ሥላሴ ልጅና የንጉሥ ኃይለ መለኮት ግማሽ ወንድም እንዲሁም ዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ አጎት ነበሩ። ራስ ዳርጌ በ፲፰፻፳፪ ዓመተ ምሕረት ሲወለዱ ከአድዋ ጦርነት በኃላ በበተወለዱ በ ፸ ዓመታቸው ፲፰፻፺፪ ዓ/ም በሰላሌ የአስተዳደር ርዕሰ ከተማ በነበረችው ፍቼ ላይ አልፈዋል። ዓፄ ቴዎድሮስ ወደ ሸዋ በጥቅምት ወር ፲፰፻፵፰ ዓ/ም ላይ በዘመቱ ጊዜ አቤቶ ...

                                               

ራስ ጎበና ዳጨ ከ1882-1889

ራስ ጎበና ዳጨ በማዕከላዊት ኢትዮጵያ የሸዋ የባለአባት ቡድን ውስጥ በ19ኛው ክፍለ ዘመን አባል ነበሩ። በዚህ ጥንት ዘመን በፋል ክፍለ ሀገር በጀግንነት፣ ጥንካሬና የመሪነት ብዛት ዝናን ከመጎናፀፍ በፊት ጎበና የፋል ፈላጭ ቆራጭ ነበሩ። የንጉሠ ንጉስ አገዛዝ በዘመነ ቴዎድሮስ II ጊዜ በደቡብ በኩል ተቃውሞ ጀመሩ። በ1865 በመቅደላ ላይ በነበረው የቴዎድሮስ መጠነኛ ቅድመ ልምምድ ራስ ጎ ...

                                               

የእቴጌ ጣይቱ ደብዳቤዎች

==ለደብረ ሥልጣን በኢየሩሳሌም አባቶች== ማኅበሩ በጎሣ ምክንያት መጣላቱ እንደማይረባቸው፤ አንድነታቸውን አጽንተው በበለጠ ክብር እንዲኖሩ ለማኅበሩ የጻፏቸው ምክርና ተግሳጽ። የተላከ ከእቴጌ ጣይቱ፤ ብርሃን ዘኢትዮጵያ ይድረስ ከማህበረ ዴር ሥልጣን ወደብረ ገነት ዘኢየሩሳሌም፤ እጅጉን እንዴት ናችሁ፡ እኔ እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነኝ፡፡ እስካሁንም አለመላኬ ጠብና ድብልቅልቅ እያደረጋች ...

                                               

የዳግማዊ ምኒልክ ደብዳቤዎች

ዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ በየጊዜው ከጻፏቸው ታሪካዊ ደብዳቤዎች እኒህ ንጉሠ ነገሥት ታላቅና ብልህ መሪ፣ አገር ወዳድ፣ ሃይማኖተ ጽኑዕ እና የዘመኑን የአውሮፓውያንን ተንኮለኝነት በጥልቅ የተረዱ ኢትዮጵያዊ ንጉሠ ነገሥት እንደነበሩ መገንዘብ እንችላለን።

                                               

ይማም

ራስ ይማም በኢትዮጵያ ዘመነ መሳፍንት ከ1817 እስከ 1820 ዓም ድረስ የበጌምድር ራስ፣ የየጁ ስርወ መንግስት እንደራሴ ነበሩ። የራስ ጉግሣ ልጅ ነበሩ። አባታቸው ራስ ጉግሣ በ1817 ዓም ዐርፈው ይማም እንደራሴ በሆኑበት ወቅት ወንድማቸው ማርዬ ወዲያው ዐመጹባቸው። በጸሐፊው አቶ ትሪሚንግሃም ዘንድ፣ ራስ ይማም ለተዋሕዶ እምነት ሳይሆን ለእስልምና ድጋፋቸውን በገሐድ ሰጡ። ከዚህም በላይ ...

                                               

ዶሪ

ራስ ዶሪ በኢትዮጵያ ዘመነ መሳፍንት የበጌምድር ራስ፣ ለጥቂትም ወራት በ1823 ዓም የየጁ ስርወ መንግስት እንደራሴ ነበሩ። የራስ ጉግሣ ልጅና የራስ ማርዬ ወንድም ነበሩ። ወንድማቸው ራስ ይማም ከአረፉ በኋላ፣ ራስ ማርዬ ማዕረጉን ቶሎ ይዘው ነበር፣ ዶሪ በጦር ምንም ቢቃውሙዋቸው። ዶሪ በየጁ ኦሮሞ ጦርነት ከማርዬ ጋር በደብረ አባይ ውግያ ታገሉ። ራስ ማርዬ በውግያው ተገድለው ዶሪና ሥራዊታ ...

                                               

ጉግሣ

ራስ ጉግሣ በኢትዮጵያ ዘመነ መሳፍንት ከ1792 እስከ 1817 ዓም ድረስ የበጌምድር ራስ፣ የየጁ ስርወ መንግስት እንደራሴ ነበሩ። የመርሶ ባሬንቶ እና የራስ ዓሊጋዝ እኅት የከፈይ ልጅ ነበሩ። በእንግላንድ ተጓዥ ናታንየል ፒርስ ጽሑፍ መሠረት፣ ወልደ ሚካኤል የሚል የክርስትና ስም ተቀበሉ። ዘመናቸው የሥርወ መንግሥቱ ጫፍ ተብሏል። ከሴት ልጆቻቸው አንዲቱ ለደጃዝማች መሩ ዘደምቢያ፣ ሌላይቱም ...

                                               

አልጋ ወራሽ

አልጋ ወራሽ የአማርኛ ቅጽል ስም ሲሆን በዘውድ የመንግሥት ሥርዓት የአባቱን ዙፋን ለሚወርስ የንጉሥ ልጅ የሚሰጥ ማዕርግ ነው። ይህ ማዕርግ በግዕዝ ወራሴ-መንግሥት ሲሆን በእንግሊዝኛ ደግሞ Crown-Prince በፈረንሳይኛ "Héritier du trône" የሚሉትን ቅጽል-ስሞች የሚተካ ነው። በኢትዮጵያ ዘውዳዊ የመንግሥት ሥርዓት የቅርብ ታሪክ ከነበሩት አልጋ ወራሾች ለብዙ ዘመናት የማዕርጉ ...

                                               

እቴጌ

እቴጌ የኢትዮጵያ የሴት ማዕርግ ሲሆን በዘውድ መንግሥት ስርዐት ዘውድ የጫነው ንጉሥ ወይም ንጉሠ ነገሥት ሚስት አብራ ዘውድ ስትጭን የሚሰጣት የክብር መጠሪያ ነው። "ንግሥት" የሚለው ማዕርግ በራሷ መብት (እንደ ንግሥት ሣባ፣ ንግሥት ዮዲት፣ ነግሥተ ነገሥት ዘውዲቱ የዘውዱ ባለቤትነት ላላት ብቻ የሚሰጥ ማዕርግ ነው።

                                               

እጨጌ

እጨጌ በጥንቱ ዘመን ኢትዮጵያውያን ይጠቀሙበት የነበረው የቤተ ክርስቲያን የማዕረግ አይነት ነው። ከፓትሪያርኩ ዝቅ ብሎ ግን ከተቀሩት ጳጳሳት ከፍ ያለ ነበር። ትርጉሙ ሲብራራ፦ እጨጌ ከወላይትኛው ጨጋ ጮጌ የመጣ ሳይሆን መሠረቱ ከግእዙ ሐፄጌ የመጣ ነው፤ ሐጼጌ ማለት የምድር ጠባቂ ማለት ሲሆን በአማርኛ ዐጨ አጨ ዕጮኛ ጠባቂ፤ አጨጌ የሃገር ጠባቂ የገዳማትና የአድባራት ዋና ሹም አቡን ማለት ...

                                               

የኢትዮጵያ ነገሥታት

በመጀመሪያ ከሰብታህ ጀምሮ እስከ ጲኦሪ አንደኛ ከክርስቶስ ልደት በፊት ከ፳፭፻፵፭ እስከ ፲፱፻፹፭ ዓመት ከነገደ ካም በኢትዮጵያ የነገሡ ነገሥታት ፳፪ ናቸው፤ ዘመኑም ፭፻፷ ይሆናል። ከክርስቶስ ልደት በፊት ነገደ ዮቅጣን መንገሥ ከጀመሩበት ፲፱፻፹፭ ዓመት ጀምሮ ቀዳማዊ ምኒልክ እስከ ነገሡበት እስከ ፱፻፹፪ ዓመት አግዓዝያን ከተባሉ ከነገደ ዮቅጣን በኢትዮጵያ የነገሡ ነገሥታት ፶፪ ናቸው። ...

                                               

ሔርሆር

ሔርሆር የግብጽ ጦር አለቃና በቴብስ አረመኔ ቤተ መቅደስ የአሙን ካህን በፈርዖኑ 11 ራምሴስ ዘመን ነበር። በተጨማሪ ስሙ ከአግአዝያን ሥርወ መንግሥት ነገስት ዝርዝር መካከል ተገኝቶ በኢትዮጵያ፣ በኑብያና በደቡብ ግብጽ ላይ በዘመኑ የንጉሥነት ማዕረግ እንደ ያዘ ይመስላል። ተክለጻድቅ መኩርያ እንዳለው የሔርሆር አባት የቴብስ ካህኑ አመንሆተፕ ሲሆን፣ እናቱ የፈርዖን ልጅ ነበረች። ዳሩ ግን ...

                                               

ሚናስ

አጼ ሚናስ በዙፋን ስማቸው ቀዳማዊ አድማስ ሰገድ ከ1559 እስከ መጋቢት 1፣ 1563 እ.ኤ.አ የኢትዮጵያ ንጉሰ ነገስት የነበሩ መሪ ናቸው። የአጼ ገላውዲዎስ ወንድም ሲሆኑ የአጼ ልብነ ድንግል ልጅም ናቸው። በአህመድ ግራኝ ጦርነት ዘመን ህጻኑ ሚናስ በምርኮ ተያዘ። ሆኖም ግን ከሌሎች እስረኞች በተለየ መልኩ በግራኝ አህመድ ሚስት በድል ወምበሬ እንደተያዘ ታሪክ ያትታል። በእስር ዘመኑ ሚና ...

                                               

ማስሩቕ

ማስሩቕ በየመን የመጨረሻው የኢትዮጵያ ንጉሥ፣ በየመን የኢትዮጵያ ንጉሥ ኣብረሃ የመጨረሻው ልጁ ሆኖ ከታላቅ ወንድሙ ከአክሱም ቀጥሎ በየመንና አካባቢው ግዛቶች በዙፋን የተቀመጠ። እናቱ ንግስት ሪይሃና ትባላለች። ከወንድሙ ከያክሱም ጋር የአንድ አባትና እናት ልጆች ናቸው። ሪይሃና ከየመን ልዑላን ቤተሰብ የምትወለድ ስትሆን ሥሙ ዙል-ያዛን ከተባለ፣ ከሂምሪያ ንጉሣዊ ቤተሰብ አንዱ ክፍል ከሚወ ...

                                               

ሠርፀ ድንግል

ዓፄ ሠርፀ ድንግል በዙፋን ስማቸው "መለክ ሰገድ" ኢትዮጵያን ከ1555 - 1590 ዓ.ም. የመሩ ንጉሥ ነበሩ። አባታቸው ዓፄ ሚናስ ሲሆኑ እናታቸው ደግሞ እቴጌ አድማስ ሞገስ ነበሩ። ከግራኝ ወረራ ጀምሮ እስከ ዓፄ ሚናስ ዘመን የቀጠለው አለመረጋጋት በኒህ ንጉሥ ዘመን አንጻራዊ እልባት አግኝቷል። ለዚህ ተጠያቂ የሚሆኑ አራት ጉልህ ክስተቶች፡ ፩) በሰሜን የቱርኮች ወረራ በንጉሡ ወታደራዊ ብ ...

                                               

ሣህለ ሥላሴ

ንጉሥ ሣህለ ሥላሴ የሸዋው መስፍን የራስ ወሰን ሰገድ እና የመንዝ ባላባት የአፍቀራ ጎሌ ልጅ የወይዘሮ ዘነበ ወርቅ ልጅ ናቸው። በዘመኑ ኢትዮጵያን አንድ አድርጎ የሚገዛ ምኒልክ የሚባል ንጉሥ ይነግሣል የሚባል ንግርት ስለነበር፣ አባታቸው ምኒልክ ብለዋቸው ነበር። ሣኅለ ሥላሴ ትምህርታቸውን በሰላ ድንጋይ ደብር ሲከታተሉ ከቆዩ በኋላ አባታቸው ራስ ወሰን ሰገድ ቁንዲ ላይ ሰኔ ፩ ቀን ፲፰፻፭ ...

                                               

ሰብታ

ሰብታ በ ኦሪት ዘፍጥረት ምዕ. 10 መሠረት የኩሽ ሦስተኛ ልጅ ነበር። በአንዳንድ ሊቃውንት ዘንድ፣ ሰብታ በአረቢያ ዳርቻ በቀይ ባህር ላይ ይገኝ የነበረው ሳቦታ በተባለ ሥፍራ ሰፈረበት። ይህ ሳቦታ የሃስረሞት ዋና ከተማ ነበረች። ዳሩ ግን በ1ኛው ክፍለ ዘመን የጻፈው አይሁዳዊ መምህር ፍላቭዩስ ዮሴፉስ እንዳለው፣ "የሰብታ ልጆች ግሪኮች አሁን አስታቦራውያን የሚሏቸው ናቸው።" በጥንት "አስ ...

                                               

ቀዳማዊ ቴዎድሮስ

ቀዳማዊ አጼ ቴዎድሮስ በዙፋን ስማቸው ወልደ አምበሳ እ.ኤ.አ ከ1413-1416 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት የነበሩ ናቸው። የቀዳማዊ አጼ ዳዊትና የንግስት ጺዮን መንገሻ ልጅ ነበሩ፡፡ ታሪክ አጥኝው ዋሊስ በድጅ ቀዳማዊ ቴወድሮስ ለ3ዓመት ነገሡ ቢልም በብዙ ታሪክ አጥኝወች ዘንድ ለ9 ወር ብቻ እንደነገሡ ይታመናል። ምንም እንኳ የነገሡበት ዘመን አጭር ቢሆንም የኒህ ንጉሥ ዘመን በጥንቱ ...

                                               

ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ

ቀዳማዊ ፡ ዓፄ ፡ ኃይለ ፡ ሥላሴ ቀ.ኃ.ሥ. ከጥቅምት ፳፫ ቀን ፲፱፻፳፫ እስከ መስከረም ፪ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ.ም. ፡ የኢትዮጵያ ፡ ንጉሠ ፡ ነገሥት ፡ ነበሩ። ተፈሪ ፡ መኰንን ፡ ሐምሌ ፲፮ ፡ ቀን ፡ ፲፰፻፹፬ ዓ.ም. ፡ ከአባታቸው ፡ ከልዑል ፡ ራስ መኰንን ፡ እና ፡ ከእናታቸው ፡ ከወይዘሮ ፡ የሺ ፡ እመቤት ፡ ኤጀርሳ ፡ ጎሮ ፡ በተባለ ፡ የገጠር ፡ ቀበሌ ፡ ሐረርጌ ፡ ውስጥ ፡ ...

                                               

ንዋየ ክርስቶስ

ዓፄ ንዋየ ክርስቶስ በዙፋን ስማቸው "ሰይፈ አርድ" ከ1344 - 1372 እ.ኤ.አ. የኢትዮጵያ ንጉሰ ነገስት ነበሩ። የቀዳማዊ አጼ አምደ ጽዮን የመጀመሪያ ልጅ ነበር። በዚህ ንጉስ ዘመን አሊ ኢብን ሳብር አድ ዲን የተባለ የወላሽማ ስረወ መንግስት በማመጹ ንጉሱ በይፋት እና አዳል ዘመቻ አደረገ። በዚህ ዘመቻ መሪውና ልጆቹ ስለተማርኩ የይፋት ሱልጣኔት በታሪክ አበቃለት። ንጉሱ ሁሉን ለእስር ...

                                               

ዐምደ ጽዮን

ቀዳማዊ አጼ ዐምደ፡ጽዮን የዙፋን ስም ገብረ መስቀል ከ1314 እስከ 1344 ዓ.ም. የነገሡ ሲሆን በጥንቱ ዘመን ከተነሱ ነገሥታት ውስጥ በኢትዮጵያ ታሪክ ላይ ሰፋ ያለ አሻራ ትተው ካለፉት ለምሳሌ፦ ዘርአ ያዕቆብ ጎን ወይም በላይ ስማቸው ይጠቀሳል ። አጼ ዐምደ ጽዮን የአጼ ይኩኖ አምላክ የልጅ ልጅና የአጼ ወድም አራድ ልጅ እንደሆኑ ይታመናል፡፡ ይኩኖ አምላክ አዲሱን የሰሎሞን ስርወ መንግ ...

                                               

ዒዛና

ዒዛና ፣ ፣ ከአክሱም ነገስታት ሁሉ ገናና የሆነ የመጀመሪያው ክርስትያን ንጉሥ ነበር ። ምናልባት ለአባቱ ለንጉሥ ኢላ-አሚዳ ፡ የበኩር ልጁ ሳይሆን አይቀርም ። ስለ እናቱ ሥም የሚናገር ታዓማኒ የጽሑፍ መረጃ እስካሁን ድረስ አልተገኘም ። ከሁለተኛ ደረጃ ምንጮች መሠረት ግን የእናቱ ሥም ሶፍያ ይባላል ። ሁለቱ ወንድሞቹ ሣይዛና እና ኃደፋ በአስተዳደር እና በውትድርና ሥራዎች ይረዱት ነበር ...

                                               

ዓፄ ሱሰኒዮስ

ዓፄ ሱስኒዩስ በዙፋን ስማቸው "መልአክ ሰገድ" ተብለው ሲታወቁ በ1572 ተወልደው በ1632 አርፈዋል። ከ1606–1632 እ.ኤ.አ. የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት የነበሩ ሲሆን፣ አባታቸው የአፄ ልብነ ድንግል የልጅ ልጅ የሆኑት አቤቶ ፋሲለደስ እና ልጃቸው ደግሞ ዓፄ ፋሲለደስ ነበሩ። እናታቸው ወይዘሮ ሐመልማለ-ወርቅ የተሰኙ የጎጃም አስተዳዳሪ ልጅ ነበሩ። በሱሰንዮስ ዘመን የነበረው የጀስዩት ሚ ...

                                               

ዓፄ ይስሐቅ

ቀዳማዊ አጼ ይሥሓቅ በዙፋን ስማቸው "ዳግማዊ ገብረ መስቀል" ሲባሉ እ.ኤ.አ ከ1414-1429 የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት የነበሩ ናቸው። የቀዳማዊ አጼ ዳዊት ሁለተኛ ወንድ ልጅ ሲሆኑ የቀዳማዊ ቴዎድሮስ ታናሽ ወንድም ናቸው። በግብጽ ቆብጦች ላይ በሚካሄድው ዘመቻ ምክናያት ብዙ ኮብቶች ወደኢትዮጵያ በዚሁ ዘመን ተሰደዱ። ከነዚህ ውስጥ ፋቅር አል-ዳዋ የተሰኘው የግብጹ ማምሉክ ባለሟል ይገኝበታ ...

                                               

ንግሥት ዘውዲቱ

ግርማዊት ንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ ቅዳሜ ሚያዝያ ፳፪ ቀን ፲፰፻፷፰ ዓ.ም ከሸዋ ንጉሥ ምኒልክና ከወረኢሉ ተወላጅ ከወይዘሮ አብቺው በተጉለትና ቡልጋ አውራጃ ጅሩ እነዋሪ ከተማ ተወለዱ። ሐምሌ ፲፩ ቀን ሰኞ ሥርዓተ ጥምቀት ተፈጽሞላቸው፣ የክርስትና ስማቸው አስካለ ማርያም ተባለ። ግርማዊት ንግሥተ ነገሥት ዘውዲቱ ለዳግማዊ ምኒልክ ሦስተኛ ልጅ ሲሆኑ ከልጅ ኢያሱ ቀጥለው መኳንንትና ሕዝቡ መክ ...

                                               

ዘድንግል

ዓፄ ዘድንግል ከ1603 እስከ 1604 እ.ኤ.አ. የኢትዮጵያ ንጉሰ ነገስት የነበሩ ሲሆን የዙፋን ስማቸውም "ዳግማዊ አፅናፍ ሰገድ" ሲሆን የአጼ ስርፀ ድንግል ወንድም የልሳነ ክርስቶስ ልጅ ናቸው። አጼ ስርጸ ድንግል ከመሞታቸው ቀደም ብሎ የወንድማቸውን ልጅ ተተኪ ንጉስ ለማድረግ አስበው ነበር፣ ይህንንም ያሰቡት የራሳቸው ልጆች በእድሜ ህጻናት ስለነበሩና በዚህ ምክንያት የርስ በርስ ጦርነት ...

                                               

ይኩኖ አምላክ

ዓጼ ይኵኖ አምላክ ከነሐሴ ፫ ቀን ፲፪፻፵፭ ዓ/ም ጀምሮ ለ አሥራ አምስት ዓመታት ነግሠዋል። በአባታቸው በተስፋ እየሱስ በኩል ከዛግዌ ስርወ መንግስት መነሳት በፊተ ከነበሩት የአክሱም ንጉስ የአጼ ድል ናኦድ ጋር እንደሚዛመዱ ይጠቀሳል። ይኩኖ አምላክ ማለት አምላክ ጠባቂና ረዳት ይሁነው ሲሆን የተወለዱበትም እዚያው ወሎ ውስጥ ከደሴ ከተማ ወጣ ብላ በምትገኘው ሰገርት የምትባል ከተማ ነበር። ...

                                               

ይግባ ጽዮን

በዚህ ንጉስ ዘመን የነበረው ታዋቂው የአውሮጳ ተጓዥ ማርኮ ፖሎ ስለአጠቃላይ የኢትዮጵያ ግዛትና በተለይ ንጉሱ በአዳል ላይ ያደረገውን ውጊያ በ1290 ባሳተመው መጽሃፉ ላይ ጠቅሷል፡ እንደሰማሁት፣ በ1288 የሃበሻው ንጉስ ወደ እየሩሳሌም በመሄድ የኢየሱስ ክርስቶስን መቃብር ለመሳለም ፈልጎ የሱ መኮንኖች ይህ የሚያስከትለውን ችግር በተለይ የእስልምና ተከታይ መንግስታት በአካባቢ መብዛትን ግም ...

                                               

ዮሐንስ ፬ኛ

ዓፄ ዮሐንስ ፬ኛ ፣ ከአባታቸው ከተንቤን ባላባት የራስ ስኹል ሚካኤል የልጅ ልጅ ሹም ተንቤን ምርጫ እና ከናታቸው የእንደርታው ገዢ የራስ አርአያ እህት ወይዘሮ ወለተ ሥላሴ ሐምሌ ፭ ቀን ፲፰፻፳፱ ዓ.ም. ማይ በሀ በሚባል ሥፍራ ተወለዱ። ርዕሰ መኳንንት ደጃዝማች በዝብዝ ካሳ ሐምሌ ፮ ቀን ፲፰፻፷፫ ዓ/ም ዓፄ ተክለ ጊዮርጊስን አድዋ አካባቢ አሳም የሚባል ሥፍራ ላይ ወግተው ድል ካደረጉ በ ...

                                               

ገብረ መስቀል ላሊበላ

ዓፄ ገብረመስቀል ላሊበላ ከ1181 እስከ 1221ዓ.ም. የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት የነበሩ ሲሆን በዓለም ደረጃ ታዋቂ የሆኑቱን የአለት ውቅር የሆኑትን የላሊበላ አብያተ ቤተ ክርስቲያን ሕንጻወች በማስገንባት ይታወቃሉ.። ላሊበላ በትክክለኛ አጻጻ ላል-ይበላል ሲሆን ቃሉ በጥንቱ አገውኛ ‹‹ ማር ይበላል ማለት ነው›› "ንቦች ሳይቀር ንጉስነቱን እውቅና ሰጡ" ማለትም ነው። ንጉስ ላሊበላ፣ ቡግና ...

                                               

ገደረ

ገደረ ወይም ገደራት በግምት ከ3ኛው ክፍለ ዘመን በፊት በአክሱም የነገሰ የኢትዮጵያ ንጉሥ ነበር። የንጉሥ ገደረ ሠራዊት በደቡብ አረብ ስለመዝመቱ የሚናገሩ መረጃዎች ተገኝተዋል። ሆኖም የመንን በቁጥጥሩ ሥር አድርጎ መግዛቱን ለማረጋገጥ አያስችሉም። በሳባ ቋንቋ ተጽፎ በየመን የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው ንጉስ ገደረ ከሂምያር ቤተሰቦች ተቀናቃኝ ከሆነው ሓምዳ አኒድ ባላባት አል-ሃን፣ ና ...

                                               

የአጼ ሚናስ ዜና መዋዕል

የአጼ ሚናስ ዜና መዋዕል በግዕዝ እንደተጻፈና በፍራንሲስኮ ማሪያ ወደ ፖርቱጋልኛ እንደተተረጎመ ፣ በ1888 በሊዝቦን ፖርቱጋል እንደታተመ ከጎን ቀርቧል። ዜና መዋዕሉ የአጼልብነ ድንግል ልጅ የነበሩትን የአጼሚናስን ዘመን የመዘገበ ሰነድ ነው። አጼ ገላውዲወስ ከፖርቱጋል ሰራዊት ጋር ሆነው ግራኝ አህመድን በጦርነት ካሸነፉ በኋላ የግራኝ ልጅ የነበረውን መሃመድን ሲማርኩ ከግራኝ ሚስት ድል ወ ...

                                               

የአጼ ሱሰንዮስ ዜና መዋዕል

የአጼ ሱሰንዮስ ዜና መዋዕል በግዕዝ እንደተጻፈና በማኑኤል አልሜዳ ወደ ፖርቱጋልኛ እንደተተረጎመ ፣ በ1888 በሊዝቦን ፖርቱጋል እንደታተመ ከታች በስተግራ ቀርቧል። ዜና መዋዕሉ የአጼፋሲለደስ አባት የነበሩትን የአጼሱሰንዮስን ዘመን የመዘገበ ሰነድ ነው። አጼ ሱሰንዮስ፣ ምንም እንኳ በብዙ መልኩ የተሳካ አመራር፣ በተለይ በጦርነት፣ ላይ ቢያሳዩም፣ በኋላ ግን ከፖርቱጋሎች ጋር በነበራቸው ቀረ ...

                                               

ታፈሪ ቢንቲ

ተፈሪ ባንቲ.አ. ኖ Novemberምበር 28 ቀን 1974 እና በየካቲት 3 ቀን 1977 ዓ.ም. ድረስ የደርግ መንግስት ተብሎ የሚጠራው የአስተዳደር ቦርድ ሊቀመንበር ነበር ፡፡ ጊዜያዊ ተፈሪ በንቲ ከተሾመ በኋላ ወዲያውኑ የአማርኛ ጎሳውን አፅንኦት በመስጠት የስሙን አጻጻፍ ቀይሯል ፡፡ በስራ ላይ በነበረው ጊዜ የደርግ የህዝብ ማስታወቂያዎችን በማሰማራት የአስተዳደር ቦርዱን የህዝብ ፊት አስ ...

                                               

በርበር ማርያም

በርበር ማርያም በጥንቱ የጋሞ ግዛት ውስጥ ይገኝ የነበር ቤተክርስቲያንና ተራራ ስም ነው። በቀዳማዊ አፄ ምኒሊክ ከክርስቶስ ልደት በፍት በ960ዎቹ ሙኩራበ አይሁድ ሆና እንደተቆረቆረች፣በ328ዓ.ም በሮም ንጉሥ ቆስጢንጢኖስ እና የኢትዮጵያ ንጉሥ አፃ እዛና ዘመን የሐዲስ ኪዳን ሥርዓት ተቀበለች፣በ526ዓ.ም በአቡነ አረጋዊ በቅዱስ ያሬድ ክርስትና እንደገና አጠናከሩ፡፡በ1522ዓ.ም በአፄ ልብ ...

                                               

ላሊበላ

ላሊበላ በኢትዮጵያ፣ በአማራ ክልል በቀድሞው የወሎ ክፍለ ሃገር የምትገኝ ከተማ ነች። በ12.04° ሰ 39.04° ምዕ ላይ የምትገኘው የላሊበላ ከተማ ከባህር ጠለል በላይ 2.500 ሜትር ከፍታ ያላት ስትሆን የህዝቡም ብዛት ወደ 11.152 ነው። 1 ላሊበላ ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት ቅዱሳን ከተማዎች መካከል ከአክሱም ቀጥላ በሁለተኛነት ደረጃ የምትገኝ ከተማ ስትሆን፣ ለአብዛኞቹ የክርስትና እምነ ...

                                               

ዠመዱ ማርያም

ዠመዱ ማርያም በምስራቅ ላስታ፣ ከአላማጣ 10ማይል በስተደቡብ ምዕራብ የሚገኝ፣ ዋሻ ዋስጥ የሚገኝ፣ መስቀል ቅርጽ ያለው ቤተ ክርስቲያን ነው። ፍራንሲስኮ አልቫሬዝ ይሄን ቤተክርስቲያ በ1510ቹ ሲጎበኝ፣ በዘመኑ ብዙ ቀሳውስትና መነኮሳት በቤተክርስቲያኑ ስር ይተዳደሩ እንደነበር ይጠቅሳል። መኖሪያቸውም ከዋሻው ውጭ በተራራው ላይ እንደነበርና መነኮሳት ከዋሻው ስር፣ ቀሳውስት ደግሞ ከዋሻው በ ...

                                               

ይምርሃነ ክርስቶስ

ይምርሃነ ክርስቶስ በ ዓፄ ይምርሃነ ክርስቶስ አነሳሽነት በ12ኛው ክፍለ ዘመን በአቡነ ዮሴፍ ተራራ ውስጥ በሚገኝ ዋሻ ውስጥ የተሰራ ቤተክርስቲያንና በዚያው ዋሻ ውስጥ ከቤተርክስቲያኑ ፊትለፊት ያለ ቤተ መንግስት ህንጻ በአንድነት የሚጠሩበት ስም ነው። ዋሻው ከላሊበላ የ6 ሰዓት የእግር ጉዞ ርቀት ላይ ይሚገኝ ሲሆን 45ሜትር ርዝመት በ6 ሜትር ቁመትና 50ሜትር ጉድጉደት አለው። በዋሻው ው ...

                                               

ሸለምጥማጥ

ሸለምጥማጦች አጫጭር ቅልጥም ያላቸውና ሽንጠ ረጅም የሆኑ፣ በከፊል ዛፍ ላይ የሚኖሩ ሥጋ-በሎች ናቸው። በሙሉ ጀርባቸው በረጃጅም ተርታዎች ነጠብጣብ አላቸው። ረጅም ጅራታቸው ቀለበቶች የመሳሰሉ ጥቋቁር ክቦች አለው። ሁሉም እግሮቻቸው አምስት ጣቶች አሏቸው። ክብደታቸው ፪ ኪሎ ግራም ገደማ ነው። ዓይኖቻቸው ከፊት ለፊት ይገኛሉ። አፋቸው ጋ ረጃጅም ፀጉር አላቸው። ኮኮኔዎቻቸው የጎበጡና ስል፣ ...

                                               

ቀመር ዥብ

ቀመር ጅብ፣ መልክና ቁመናው ሽልምልም ጅብን ይመስላል። በወንዱና በሴቷ መካከል የአካል መጠን ልዩነት የለም። በአማካይ ሁለቱም ጾታዎች ከ፰ እስከ ፲፪ ኪሎግራም ይመዝናሉ። ቀመር ጅብ ቀጠን ብሎ ከትከሻው ከፍ ሲል ፣ ወደ ጀርባው እየወረደ ሄዶ ወደ ታፋው ዝቅ ያለ እንስሳ ነው። የፊት እግሮቹ አምስት ጣቶች አሏቸው። የኋላ እግሮቹ ደግሞ ባለአራት ጣት ናቸው። ረጅም ጋማና ጎፈሪያም ጅራት አለ ...

                                               

አነር

አነር በሳይንሳዊ ስሙ Leptailurus serval የሚባል መካከለኛ ክብደት ያለው የድመት አስተኔ ዝርያ ነው። አነር ከኢትዮጵያ በተጨማሪ በተለያዩ የአፍሪካ አገራት ይገኛል። አነር፣ አነስተኛ ከሆኑት የድመት አስተኔ አባሎች ሁሉ እግሩ የረዘመ፣ አንጻራዊ ከፍታ ያለው ነው። የሚገኘው በአፍሪቃ ብቻ ነው። ክብደቱ 13 ኪ.ግ. ገደማ ሲሆን፣ የሴቷ ደግሞ 11 ኪ.ግ. ገደማ ነው። ቀጠን ብሎ አ ...

                                               

አንበሳ

አንበሳ ጡት አጥቢ የእንስሶች መደብ ውስጥ Felidae ተብሎ የሚታወቀው ቤተሰብ አባል ሲሆን ግዙፍ ድመቶች ከሚባሉት 4 አራዊት አንዱ ነው። ከነዚህም መካከል ነብር ከሚባለው ግሥላ መሳይ አውሬ ቀጥሎ በቁመቱና ክብደቱ ሁለተኛ ደረጃን ይዟል። አንበሳ ዛሬ በአፍሪካ እና በህንድ ብቻ የሚገኝ ሲሆን በታሪክ እስያና በደቡብ አውሮፓ እንደነበርና እንደጠፋ ይታወቃል። አንበሶች በሚያገሡበት ጊዜ በብ ...