ⓘ Free online encyclopedia. Did you know? page 17
                                               

ኮንግ-ፉጸ

ኮንግ-ፉጸ ወይም ኮንፉክዩስ 558-487 ዓክልበ. የኖረ ቻይናዊ ፋላስፋ ነበረ። ፍልስፍናውና ትምህርቱ "የኮንግፉጸ ትምህርት" በተለይ በቻይና፣ በኮርያ፣ በጃፓንና በቬትናም አገር ባህሎች ላይ ጥልቅ ያለ ተጽእኖ አሳድሮዋል። በእርሱ ፍልስፍና፣ የግለሰብና የመንግሥት ግብረገብ፣ የኅብረተሠባዊ ግንኙነቶች ትክከለኛነት፣ የወላጆች ክብር፣ ፍርድና ቅንነት ልዩ ትኩረት አገኙ። ኮንግ-ፉጸ በሉ ክፍላ ...

                                               

ዴቪድ ሁም

ዴቪድ ሁም የነበረ የስኮትላንድ ታሪከኛ እና ፈላስፋ ነበር። ሁም በዘመኑ ይታወቅ የነበረው በታሪክ ተመራማሪነት ነበር። የእንግሊዝ ታሪክ የሚሉ ትላልቅ መጻሕፍትን በዘመኑ ደርሶ ለህትመት አብቅቶ ነበር። አሁን ግን ሁም የሚታወቀው በዋና ፈላስፋነቱ ነው። በፍልስፍና መጽሕፉ ላይ እንደሚያስረዳ ብዙው የሰው ልጅ አምኖ የሚቀበላቸው ነገሮች በ በምክንያት የተደገፉ አይደሉም። ይልቁኑ ከስሜትና ደመ ...

                                               

ጄረሚ ቤንታም

ጄረሚ ቤንታም የነበረ እንግሊዛዊ ፈላስፋ፣ ሕግ ተማሪ፣ እና ማህበረሰብ አዳሽ ነበር። በአሁኑ ዘመን ጠቃሚያዊነት እና የእንስሳት መብት ጀማሪ ተብሎ ይታወቃል። ቤንታም የለዘብተኝነት ሊብራሊዝም ዋና ተሟጋች እንደሆነ ግንዛቤ አለ። ቤተ እምነትና መንግስት እንዲለያዩም ይደግፍ ነበር። የሴቶች እኩልነት፣ የመፋታት መብት፣ የባርነት መቅረትን፣ የሞት ፍርድ መቅረትን፣ ተጨባጭ የሰውነት ቅጣት መቅረ ...

                                               

ፕላቶ

ፕላቶ በጣም ዋና የጥንት ግሪክ ፈላስፋ ነበር፣ የኖረበትም ዘመን ከክርስቶስ ልደት በፊት 427ዓ.ዓ. እስከ 348 ዓ.ዓ. ነበር። የሶቅራጠስ ተማሪና የአሪስጣጣሊስ አስተማሪ ነበር። ፕላቶ ብዙ የፍልስፍና ሃሳቦችን በመጻፍ ይታወቃል። እንዲያውም አልፍሬድ ዋይትሄድ የተሰኘው ዘመናዊ የእንግሊዝ ፈላስፋ ሲናገር "ከፕላቶ በኋላ የተጻፉ ፍልስፍናወች በሙሉ በፕላቶ ስራ ላይ የተነሱ አስተያየቶች" ና ...

                                               

መኪና

መኪና የሚለው ቃል macchina ከሚለው የጣሊያንኛ ቃል የተወረሰ ቃል ሲሆን፣ ከሥፍራ ወደ ሥፍራ በመንኮራኩር ላይ በሞቶር የሚነዳ ተንቀሳቃሽ አይነት ነው። ስዎችም ሆነ ዕቃ በመንገዶች ላይ ለማዛወር ይጠቀማል። በ1999 ዓ.ም.፣ በመላ ዓለም ውስጥ የመኪናዎች ቁጥር 800 ሚሊዮን ያህል ነበር። በተለምዶ "መኪና" የሚለው ስም የሚሰጠው ከዶቅዶቄ ትልቅ፣ ከካሚዎንም ወይም ከአውቶቡስ ትንሽ ለ ...

                                               

ካሩም

ካሩም በጥንት የአሦር ሰዎች በውጭ አገራት በተለይ በሐቲ ያቋቋሙት የንግድ ሠፈሮች ነበሩ። በኤብላ ጽላቶች መካከል አንዱ ሰነድ ከኤብላ በሶርያ እና ከአሹር ወይም ከአባርሳል? መካከል የተዋወለ ውል ሲሆን በዚህ ውል አሹር በኤብላ ግዛት ውስጥ ካሩም ለማስተዳደር ፈቃድ አገኘ። ከዚህ ጥቂት ዓመታት በኋላ የአካድ ንጉሥ ታላቁ ሳርጎን ኤብላን አጠፋ። ከኋለኛ ዘመን በኬጥኛ በተጻፈ ታሪክ ዘንድ፣ ...

                                               

የምረታ ጥበት

በምረታ ሂደት ውስጥ፣ የምረታ ጥበት ማለት በሂደቶቹ ሰንሰለት ውስጥ፣ አንዱ ሂደት የተወሰነ ችሎታ ስላለው፣ የመላው ሰንሰለት ችሎታ የሚወሰንበት ጭንቅንቅ ነው። የምረታ ጥበት ውጤቶች እንዲህ ናቸው፤ የሂደቱ መዘግየት፣ ያልተፈጸመው ቁሳቁስ ጥርቅም፣ የደንበኞቹ ግፊት፣ የሠራተኞችም ተስፋ ሞራል መዋረድ ሊሆኑ ይችላሉ። ምሳሌ፦ በአንዱ ለሥላሣ መጠጥ ፋብሪካ ውስጥ፣ መጀመርያው ማሽን ጠርሙዝን በ ...

                                               

የፈተና ደንጊያ

የፈተና ደንጊያ የወርቅ ወይም ሌላ ውድ ብረታረት ጥረት የሚፈትን ድንጋይ መሣሪያ ነው። ወርቅ በድንጋዩ ላይ ሲፈተግ፣ በሚያስቀምጠው ምልክት ቀለም ወርቁ ጥሩ እንደ ሆነ ወይም የተደባለቀ እንደ ሆነ ማወቅ ይቻላል። ይህ ዘዴ ለሕንድ ሸለቆ ሥልጣኔ ምናልባት 2400-1900 ዓክልበ. ያሕል እንደ ታወቀ ከሥነ ቅርስ ታውቋል። ለረጅም ዘመን ግን ጥቅሙ ሰፊ አልሆነም። በግብጽ የፈተና ደንጊያ ከ12 ...

                                               

ማርጯ

ማርጯ በዘማነ መንግሥታት የወላይታ ህዝብ ይጠቀምበት የነበረው የመገበያያ ገንዘብ ነው። ይህ ገንዘብ ከብረት የተሰራ እንደሆነ ጸሐፍት ያረጋግጣሉ። ገንዘቡ የ፲፰ ኢንች ያህል ርዝመት አለው። ዋጋውም ፲፰ ማሪያ ትሬዛ ወይም 0.50 የአሜርካ ዶላር ጋር እኩል ነው።

                                               

የአሜሪካ ዶላር

ዶላር የ አሜሪካ የመገበያያ ገንዘብ መጠሪያ ነው። ከሌሎች ሃገሮች ዶላር ለመለየት $ ምልክት ይጠቀማል። ይህ የመገበያያ ገንዘብ በ አሁኑ ጊዜ እንደ የአለም መገበያያ ተደርጎም ይወሰዳል። ይህም ሊሆን የቻለው ብዙ የአለም ሃገሮች ዶላርን እንደ ዋና መገበያያ ገንዘብ ስለሚጠቀሙ ነው። ቁጥራቸው ቀላል የማይባል ሃገራትም ዶላርን እንደ ሁለተኛ መገበያያ ገንዘብነት ይጠቀሙበታል።

                                               

የአሜሪካን ዶላር ኢንዴክስ

የአሜሪዳን ዶላር ኢንዴክስ የገበያ ውስጥ ዋጋ ሁኔታ ምን እንደሚመስል ለማዋቅ ይጠቅማል። ብዙ አገሮች ያላቸውን ጥሬ እቃ ለሌላ አገር በሚሸጡበት ጊዜ ዋጋቸውን የሚተምኑት በአሜሪካን ዶላር ነው። የሚገዛውም አገር ሰው ዋጋውን የሚተምነው በዶላር ነው። ስለዚህ የአሜሪካን ዶላር ዋጋ መጨመርና መውረድ የሌላውንም አገር የንግድ ውጤት አቅራቢ የዋጋ ተመን አብሮ ይዞት ይሄዳል። ከዚህም በላይ የአገ ...

                                               

ገንዘብ

በአንድ አገር ወይም ማህበረሰብ ውስጥ ለሸቀጥ ና አገልግሎት መግዢያ እንዲሁም እዳ መክፈያ የሚያገለግ ማንኛውም ነገር ሁሉ ገንዘብ ይባላል። የጥንቱ ገንዘብ ዋጋ ይመነጭ የነበረው ከራሱ ከተሰራበት እቃ ዋጋ ነበር ለምሳሌ፡ ከወርቅ የተሰራ ሳንቲም ። በዚህ ምክንያት እንዲህ አይነቱ ገንዘብ የኮሞዲቲ ገንዘብ ይባላል። በአሁኑ በአለማችን የሚሰራባቸው ገንዘቦች በራሳቸው የራሳቸው የሆነ ዋጋ የላቸ ...

                                               

ልውውጠ ሰብል

ልውውጠ ሰብል በግብርና ማለት ልዩ ምርቶች በተከታታይ ወራቶች በልዩ ልዩ እርሻዎች የማዛወር ዘዴ ነው። አንድ ሰብል በአንዱ እርሻ በየዓመቱ ከመተክል ይልቅ የልውውጠ ሰብል ዘዴ ለመሬቱ እንዳይደክምበት እጅግ ይሻላል። በአውሮፓ ከ800 ዓ.ም. በፊት የሁለት እርሻ ልውውጠ ሰብል በሰፊ ይጠቀም ነበር። በዚህ ዘዴ ግማሹ መሬት በአንድ አመት ሲተክል ሌላው ግማሽ አርፎ አደር ይቀራል። በሚከተለውም ...

                                               

ሦስቱ እኅትማማች

"ሦስቱ እኅትማማች" በእርሻ ተግባር በስሜን አሜሪካ ኗሪዎች የተለማና የሚጠቀም የግብርና ዘዴ ነው። ሦስቱ ዋና ዋናዎች አዝመራዎቻቸው እነሱም በቆሎ፣ ባቄላ ፣ እና ዱባ አንድላይ ሲተከሉ ማለት ነው። በአዚሁ ዘዴ አስቀድሞ ብዙ ትንንሽ የአፈር ቁልል ይደረጋል። የእያንዳንዱ ቁልል ከፍታ 30 ሴንቲ ሜትር ሲሆን ስፋቱ 50 ሴንቲ ሜትር ይሆናል። በመሃሉ አያሌ የበቆሎ ዘር አንድላይ ይጨመራል። በ ...

                                               

ሰባቱ ዝርያዎች

ሰባቱ ዝርያዎች በብሉይ ኪዳን ኦሪት ዘዳግም 8፡8 የተዘረዘሩት የሀገረ እስራኤል 7 አይነት ልዩ ምርቶች ናቸው። ከነዚህም ውስጥ ሁለቱ እህሎች ሲሆኑ 5ቱ ደግሞ ፍሬዎች ናቸው። የተዘረዘሩት ሰባቱ ምርቶች ስንዴ፣ ገብስ፣ ወይን፣ በለስ፣ ሮማን፣ ወይራ እና ማር ናቸው። ማር ሲለን በአይሁዶች ልማድ ከተምር የተሠራው ማር መሆኑ ይታመናል እንጂ በዚህ ቁጥር የንብ ማር ማለት አይደለም። ስለዚህ 7 ...

                                               

እፃዊ ተዋልዶ

እፃዊ ተዋልዶ ለአትክልት የኢሩካቤያዊ መራቦ ዘዴ ነው። በዚህ ተፈጥሮአዊ ሂደት ያለ ምንም ዘር ወይም ዱኬ አዲስ ተክሎች ሊገኙ ይቻላል። ስለዚህ ለምጣኔ ሀብት ዋጋ ላላቸው ዛፎች ለማስፋፋት በተለይ በግብርና ሰፊ ጠቀሜታ አለው። በተፈጥሮ ሲታይ፣ በልዩ ልዩ ዘዴዎች ሊሆን ይችላል። ለአንዳንድ አትክልት፣ ተቀብሮ ውስጠ ዘመት ግንድ ከምድር በታች አዲስ ሥር ወይም ቡቃያ ያስወጣል። በሌሎች ዝርያ ...

                                               

ሄፐታይቲስ ኤ

ሄፐታይቲስ ኤ በመደበኛነት ተላላፊ ሄፐታይተስ በሚል የሚታወቀው አጣዳፊ ተላላፊ በሽታ የሚያጠቃውም ጉበት ሲሆን ሄፐታይተስ ኤ በሚባል ቫይረስ HAVአማካይነት ይተላለፋል። በርከት ባሉ የበሽታው ክስተቶች በተለይም በታዳጊዎች ዘንድ የሚታየው የህመም ምልክት ብዙውን ጊዜ አነስ ያለ ነው ወይም ምንም ምልክት አይታይም። በበሽታው በተያዙ ሰዎች ላይ ምልክቶቹ የሚታዩ ከሆነ ሊታዩ የሚችሉበት ጊዜ በ ...

                                               

ሊምፋቲክ ፍላሪያሲስ

ሊምፋቲክ ፍላሪያሲስ እንዲሁም ዝሆኔ ተብሎ የሚታወቀው መነሻው በጥገኛ ትልትሎች የ ፍላሪዮአይደያ በሆነው ዝሪያ ነው. በበርካታ ክስተቶች በሽታው የህመም ምልክት የለውም። በአንዳንዶቹ ግን በእጅ፣ በእግር ወይም በመራቢያ ፍሬላይ ተለቅ ያለ እብጠት ያስከትላል. ቆዳም እየፈወረ መጥቶ ህመም ሊያስከትል ይችላል። በሽታው እንዲህ ዓይነት የሰውነት ለውጥ በሚያሰከትልበት ወቅት የተጠቃውን ሰው ለማህ ...

                                               

ሌይሽመናይሲስ

ሌይሽመናይሲስ ወይም ሌይመኒዮሲስ ፣ ቁንጭር ማለት በሽታ የሚከሰተው በ ፕሮቶዞን ፓራሳይት ሌይሽመኒያ በሚባል ዝሪያ እና የሚዛመተውም በተወሰኑ የአሸዋ ዝንብ ዝሪያዎች ንክሻ ነው። በሽታው በሶስት የተለያዩ መንገዶች ሊታይ ይችላል፦ ኩቴኒየስ፣ ሙኮኩቴኒየስ ወይም የውስጥ አካል ሌይሽመናይሲስ ሊሆን ይችላል። ኩቴኒየስ የሚባለው በቆዳ ላይ ሽፍታዎችን/ቁስል በመፍጠር የታይ ሲሆን ሙኮኩቴኒየስ ከቆ ...

                                               

ሚኒሊክ ሆስፒታል

ዳግማዊ ምኒልክ ሆስፒታል በአገሪቱ የህክምና አገልግሎት ታሪክ ውስጥ ፈር ቀዳጅ ነው። በታሪክ ሲነገር የሚሰማው የዳግማዊ ምኒልክ ሆስፒታል ምስረታ ጊዜና ለበዓሉ የታተመ መጽሄት ላይ የሰፈረው መረጃ የሚገልጸው የተቋቋመበት ወቅት ለየቅል ነው። ሆስፒታሉ የተሰየመው በዳግማዊ አጼ ምኒልክ ነው፡፡ የግንባታ ሥራው ከ1890ዓ.ም እስከ በ1891ዓ.ም ተከናውኖ የተወሰኑ ክፍሎቹ ለአገልግሎት በቅተዋል ...

                                               

ማጅራት ገትር

ማጅራት ገትር በድንገት በመነሳትና የአንጎልንና የኀብለ-ሰርሰርን ሽፋን የሆነው ስስ አካል በመመረዝ የአእምሮ መታወክ ስሜት የሚያስከትል አደገኛ በሽታ ነው፡፡ ለዚህ በሽታ በተለያዩ አካባቢዎች የተለያዩ ስያሜዎች ቢሰጠውም በስፋት የሚታወቁት ስያሜዎቹ ግን ማጅራት ቆልምም ፣ የጋንጃ በሽታና ሞኝ ባገኝ የሚባሉት ናቸው።

                                               

ቂጥኝ

ቂጥኝ በከፍተኛ ሁኔታ ተላላፊ በሽታ ሲሆን በዋነኛነት በግብረ ስጋ ግንኙነት ይተላለፋል። አንዳንድ ጊዜ ይህ በሽታ ለረጂም ጊዜ በመሳሳም ወይም በቅርበት የሰውነት ንክኪ ሊተላለፍ ይችላል። በተጨማሪም በቁስል ሊተላለፍ ይችላል። በቂጥኝ በሽታ የተያዘ ሰው በሽታው በውስጡ እንዳለበት ባለማወቅ ለወሲብ ጓደኛው በቀላሉ ያስተላልፋል፡፡ በእርግዝና ላይ የምትገኝ አንዲት ሴት ይህን በሽታ ወደ ህፃኑ ...

                                               

ቢልሃርዝያ

ሺስቶሶሚያሲስ ወይም ቢልሃርዝያ ሺስቶሶማ በሚባሉ የደም ወስፋቶች ደም ውስጥ መገኘት የሚመጣ የሰው በሽታ ነው። ሺስቶሶሚያሲስ በመባልም የታወቀውን በሽታ የሚያስከትሉ የተለያይ ዓይነቶችና ኣኗኗር ያሏቸው የእንስሳት ትናንሽ ትሎች ቢኖሩም ሺስቶሶማ ማንሶኒ በመባል የታወቀው ኣንደኛው ነው። ወንድና ሴት ትሎች ተገናኝነው በመጣበቅ የሰው ደም ውስጥ በመኖር ብዙ ሺህ እንቁላሎች ያፈራሉ። ከትሎቹም ...

                                               

ብጉር

ብጉር ማለት የጸጉር መውጫ ቀዳዳዎች ከቆዳ ስር በሚገኙ የወዝ እጢዎች በሚመነጭ ቅባት ወይም ወዝ እና በሞቱ የቆዳ ህዋሳት በብዛት መከማቸትና በቀዳዳው መደፈን የሚፈጠር እባጭ ነው። በርካታ ጥናቶች ጭንቀት ብጉርን ከማባባሱም በላይ የቆዳ ጤንነት ችግር ላይ እንዲወድቅ ያደርጋል ይላሉ። ብጉር በጣም ከተለመዱት የቆዳ ችግሮች ውስጥ አንዱ ነው። ዕድሜ ዘርና ጾታ ሳይገድበው ሁሉንም ያጠቃል። ቆዳ ...

                                               

ትምህርተ፡ጤና

በአፍሪካ እና በሌሎችም ታዳጊ ሀገሮች ውስጥ አብዛኛውን ህብረተሰብ የሚያጠቁት በሽታዎች በጥቃቅን ህዋሳት አማካኝነት የሚተላለፉ እና በምግብ እጥረት ምክንያት የሚመጡት ናቸው፡፡ የአለም ጤና ጥበቃ ድርጅት የ2004 ዓ.ም. መረጃ እንደሚያሳየው በተለይም ወባ፡ የሳምባ ነቀርሳ፡ ኤድስ እንዲሁም የህጻናት ጠቅማጥ እና የሳማባ ምች ለብዙ የምርት እና የትምህርት ሰዐታት መባከን ምክንያት ናቸው፤ እ ...

                                               

ኤችአይቪ

ኤችአይቪ ህዩመን ኢምዩኖደፊሸንሲ ቫይረስ) በመባል የሚታውቅ ቫይረስ ነው። ኤችአይቪ ቫይረስ የሰውነትን የበሽታ መከላከያ በተለይ የነጭ ደም ሴሎችን በማጥቃት በቀላሉ ሰውነት ለበሽታ እንዲጋለጥ የሚያደርግ ቫይረስ ነው። ኤችአይቪ ያለባቸው ሰዎች የበሽታው ምልክት ሳይታይባቸው ለብዙ ዓመታት መኖር ይችላሉ። ቫይረሱ በሰውነታ ውስጥ እስከ አስር ዓመት በመቆየት ምንም ሳይታውቅ እና ምንም አይነት ...

                                               

ኤችአይቪ ያለባት እናት

ኤችአይቪ ቫይረስ ያለባት እናት የኤችአይቪ መድሃኒት መውሰድ ተገቢ የሚሆንበት ምክንያት በፅንስ ጊዜ ኤችአይቪ ቫይረስ ከእናት ወደ ልጅ እንዳይተላለፍ ለመከላከል ነው። ኤችአይቪ ከአናት ወደልጅ አንዳይተላለፍ የሚወሰዱ የሕክምና የመዳኒት አይነቶች በዝርዝር ከታች ተገልፃል።

                                               

ኤድስ

ኤድስ አኳየርድ ኢምዩኖደፊሸንሲ ሲንድረም የኤችአይቪየመጨረሻ ደረጃ ነው። ኤችአይቪ ያለበት ሰው ኤድስ ደረጃ ላይ ለመድረስ ብዙ አመታት እንደሚወስድ ጥናት ታረጋግጣል። ኤድስ በኤችአይቪ ሳቢያ የሚመፈጠረው የሰውንት የመከላከያ መዳከም ሲሆን ለተለያዩ በሽታዎች የሚያጋልጥ ደረጃ ነው። አንድ ሰው በኤድስ ሞተ የሚባለው አባባል የተሳሳተ ሆኖ ሳለ በተለያዩ በሽታዎች ተጠቅቶ ነው ወደ ሞት ደረጃ ላ ...

                                               

ከኤች·አይ·ቪ ቫይረስ ጋር ተስማምቶ ለመኖር

ከኤች.አይ.ቪ ቫይረስ ጋር መኖር ማለት ቫይረሱ በደሙ ውስጥ እንዳለ የተረዳ ሰው ራሱን አረጋግቶና ችግሩን እንደማንኛዉም የጤና ችግር በማየት ቫይረሱ የሚያስከትለውን ጉዳት ለመቀነሰ እና ለመከላከል በሕክምና፣ በአመጋገብ፣ እንዲሁም በባህርይ ላይ አስፈላጊ የሆኑ ለውጦችን በማምጣት ጥሩ ሕይወት መኖር ማለት ነው። አንድ ሰው ኤች አይ ቪ አለበት ማለት አሁኑኑ ታሞ ይተኛል ወይም በቅርቡ ሕይወቱ ...

                                               

ውርዴ ወይም ፈንጣጣ

ውርዴ በግብረ-ስጋ የሚተላለፍ የባክቴሪያ በሽታ ነው። ውርዴ ከሰው ወደ ሰው የሚተላለፈው የውርዴውን ቁስል በቀጥታ ከነኩት ነው። ውርዴ ብዙ ምልክቶች ሲኖሩት፣ የሌላ በሽታ ምልክቶች ሊመስሉና ሊያታልሉም ይችላሉ። ውርዴ ሦስት ደረጃ ኣሉት። 1ኛ ደረጃ፦ በተጋባ ከ10 እስከ 90 ቀናት ባሉት ውስጥ የበሽታው የመጀመሪያ ምልክቶች ይታያሉ። የውርዴ ቁስል ይወጣል፣ ካልታከመም የውርዴው ቁስል እየባ ...

                                               

ዚካ ትኩሳት

ዚካ ትኩሳት ፣ እንዲሁም የዚካ ቫይረስ በሽታ ተብሎ የሚጠራው፣ በዚካ ቫይረስ የሚተላለፍ በሽታ ነው፡፡ ምልክቶቹ ከ ከቆላ ንዳድ ጋር ይመሳሰላሉ፡፡ ከ 60–80% የሚሆነው ታማሚ ምልክት የለውም፡፡ ምልክቶቹ በሚከሰቱ ጊዜ በአብዛኛው በትኩሳት፣ የአይን መቅላት, የመገጣጠሚያ ህመም፣ ራስምታትና በቆዳ ሽፍታስር ይጠቃለላሉ፡፡ በአጠቃላይ ምልክቶቹ ቀለል ያሉና ቆይታቸውም ከአምስት ቀናት ያነሰ ነ ...

                                               

የመርስ ቫይረስ ተስቦ

የመርስ ቫይረስ ተስቦ ከሚያዝያ 2004 ዓ.ም. ጀምሮ የሚታይ የተላላፊ ቫይረስ ተስቦ ነው። ቫይረሱ የተራ ጉንፋን ዝርያ ሲሆን በተለይ ከትኩሳት ጋር ትንፋሽ የሚወስድ አይነት ነው። እስከ ግንቦት 2006 ዓ.ም. ድረስ ቢያንስ 314 ሰዎች ያህል ገድሏል፤ በጠቅላላ ድምር 813 ሰዎች ታምመዋል። መጀመርያው ቫይረሱ በሚያዝያ 2004 የተገኘው በሳዑዲ አረቢያ ነበር። አብዛኞቹ ህመምተኞች 700 ...

                                               

የአፍሪካ ፈንግል

የአፍሪካ ፈንግል ወይም እንቅልፍ የለሽ የእንስሳትና የሌሎች እንስሳት ጥገኛ በሽታ ነው። መንስኤው በ የፈንግል ብሩሲ ዝርያ ጥገኛ ህዋስ አማካኝነት ነው። ሰዎችን የሚያጠቁ ሁለት አይነት ናቸው፣ ፈንግል ብሩሲ ጋምቢነስ እና ፈንግል ብሩሲ ሮዲሲንስ. ቲ.ቢ.ጂ በሽታው ከተገኘባቸው ለ98% በላይ መንስኤ ሆኖ ተገኝቶአል። ሁሉም ሚተላለፉት በተመረዘ የቆላ ዝንብ አማካኝነት ነው። በአብዛኛው በገጠ ...

                                               

የእብድ ውሻ በሽታ

የእብድ ውሻ በሽታ የየቫይረስ በሽታ ሆኖ ከፍተኛ የየአንጎል መጉረብረብን በሰዎች እና በሌሎች ደመ-ሞቃት እንስሳት ላይ የሚያስከትል ነው። ቅድሚያ ምልክቶቹ ትኩሳት እና በተነከሱበት ቦታ ማሳከክ/ማቃጠልን ያካትታል። እነዚህ ምልክቶች ከሚከተሉት አንድ ወይም የበለጡ ምልክቶች አስከትለው ይመጣሉ:- ሃይል የታከለባቸው የሰውነት እንቅስቃሴዎች፣ ከቁጥጥር ወጭ የሆ መሸበር፣ የውሀ ፍራቻ, የሰውነት ...

                                               

የኩላሊት ጠጠር

የኩላሊት ጠጠር የሚባለው በኩላሊት ውስጥ የጠጣር ነገሮች መጋገር ወይም መሰብሰብ ሲሆን የጠጣር ነገሮቹም ምንጭ በሽንት ውስጥ የሚገኙ የምግብ ንጥረ ነገሮች ናቸው የኩላሊት ጠጠሮች ብተለያየ መልኩ ይከፋፈላሉ፣ ከነዚህም ውስጥ; በሚገኙበት ቦታ የኩላሊት ጠጠር የህመም ምንጭ ሲሆን በአብዛኛው ወንዶችን ያጠቃል ፹ በመቶ 80%). ወንዶች በአብዛኛው የኩላሊት ጠጠር ህመም ከ ፴30-፵40 ባለው እ ...

                                               

የደም መፍሰስ አለማቆም

ሰውነት በተፈጥሮ የሚገጥሙ ጉዳትና አደጋዎችን የሚቋቋምበት እና የሚፈታበት የራሱ የሆነ ስርአት አለው። ደም በደህናው ጊዜ በደም ዝውውር ስርአት ውስጥ እና በደም ቧንቧዎች ውስጥ እየተዘዋወረ ይኖራል። ነገር ግን የደም ቆዳ እና ደም መልስ /አርተሪ እና ቬይኖች/ በሚጐዱበት ጊዜ ደም ማርሰስ ይጀምራል። ይህ ፍሰት ወደ ውጭ አለዚያ ውስጥ ወዳሉት ህብረ ህዋሳት /ቲሹዎች/ ሊሆን ይችላል። ይህን ...

                                               

የዶሮ ጉንፋን

የዶሮ ጉንፋን ወይም ኤቭያን ፍሉ ኢትዮጵያን እንደ ማንኛውም ኣገር ያሰጋታል። ይህ የወፍ ኢንፍሉኤንዛ ወይም የዶሮ ጉንፋን እያጠቃ ያለው ኣንዳንድ የሩቅ ምሥራቅ እስያ ኣገሮችን ቢሆንም ወደ ኤውሮፓና ኣፍሪቃ መስፋፋት ጀምሯል። እስካሁን በሽታው የገደላቸው ሰዎች ብዛት ከ300 ያነሱ ሲሆን በሽታውን ለመቆጣጠር ከ150 ሚሊዮን ዶሮዎች በላይ ተፈጅተዋል። ያለውም ዋና ስጋት ቫይረሱ ከታመመ ዶሮ ...

                                               

ድራኩንሱሊአሲስ

ድራኩሊኣሲስ, እዲሁም ጊኒ ዋርም በሽታ የሚባለው, በ guinea wormየሚተላለፍ ነው፡፡ በ water fleas የተበከለ ውሀ የጠጣ ሰው በጊኒዋርም larva ይያዛል፡፡ ሲጀምር ምንም ምልክት የለውም፡፡ ከአንድ አመት በኋላ፣ ሴቷ ትል በቆዳ ላይ በምትፈጥረው ውሀ ያዘለ ቁስል ምክንያት ተጠቂው ሰው የማቃጠል ህመም ይሰማዋል፣ ይህም ብዙ ጊዜ የሚከሰተው በታችኛው የሰውነት ክፍል ላይ ነው፡፡ ...

                                               

ፀረ-ኤችአይቪ መዳኒቶች

ፀረ-ኤችአይቪ መድኃኒቶች ወይም Antiretroviral Therapy drugs የኤችአይቪ ቫይረስ በሰውንት ውስጥ እንዳይባዛ የሚከላከል መድኃኒት ነው። ኤችአይቪ እንዳለበት አንድ ሰው ካረጋገጠ በጥሩ ጤንነት ለመኖር መድኃኒቶቹን በትክክል እየወሰደ እና የተመጣጠነ ምግብ እየተመገበ እራሱን በመጠበቅ መኖር ይቻለል። ተመርምሮ እራስን ማወቅ ብዙ ጠቀሜታ አለው። የኤችአይቪ መድኃኒት ቶሎ መጀመሩና ...

                                               

ፔኒሲሊን

ፔኒሲሊን በ20ኛው ክፍለ ዘመን የተገኘ መድሃኒት አይነት ነው። በተፈጥሮ ፔኒሲልየም በተባለ ፈንገስ ወገን የሚገኝ ሞለኪል ሲሆን ይኸው ሞለኪል ብዙ በሽታ አዘል ባክቴሪያ በማጥፋቱ እንደ ፀረ ባክቴሪያ ፈውስ በሰፊ ይጠቀማል። የፔኒሲሊን ችሎታ መጀመርያ በድንገት የተገኘው በ1921 ዓም በስኮትላንድ ሳይንቲስት አሌክሳንደር ፍሌሚንግ ነበረ። በ2ኛው የአለም ጦርነት ጊዜ በጅምላ ተሠርቶ ይጠቀም ...

                                               

እምስ

እምስ የሴት ሃፍረተ ስጋ የሩካቤ ስጋ መፈጸሚያ አካል፡ የሴቶች ሽንት መሽኒያ ፤ ግለ አካል፡ መውለጃ ነው። እምስ የሚለው ቃል ሐምስ ማለትም አምስተኛ ከሚለው የሚመጣ ነው። በሰው ቀዳዳዎች አምስተኛ ስፍራ ስለያዘ እምስ ተባለ። ቁላ የሚለውን ይመልከቱ።

                                               

አትክልት

ዕፅዋት ከሕያዋን ነገሮች አምስቱ ዋና ዘርፎች አንዱ ናቸው። ምግበለፊ ውኑክለስ ናቸው፣ ይህም ማለት የራሳቸውን ምግብ ይሰራሉ እና ውስብስብ ወይም ባለኑክለስ ህዋስ ያላቸው ናቸው። አብዛኞቹ ዕፅዋት ከስፍራ ወደ ስፍራ መዛወር እንደ እንስሶች አይችሉም። ሲበቅሉ ግን እጅግ ቀስ ብለው ይዞራሉ። በዕፅዋት ዘርፍ ውስጥ ታዋቂ አይነቶች ዛፍ፣ ዕፅ፣ ቊጥቋጥ፣ ሣር፣ ሐረግ፣ ፈርን፣ ሽበትና አረንጓዴ ...

                                               

በለስ

በለስ ቅጠሉ ሰፋፊ፣ ነጭ ፈሳሽ ያለው፣ ፍሬው የሚበላ የእፅዋት አስተኔ ነው። ፍሬውም ደግሞ በለስ ወይም ዕጸ በለስ ይባላል። በበለሱ ቤተሠብ ውስጥ ብዙ ልዩ የዛፍ አይነቶች አሉ፤ ከነዚህም ውስጥ፦ ተራ በለስ F. carica ከጥንት ጀምሮ ስለ ፍሬው በእርሻ ወይም በጓሮ ተተክሏል። ፍሬውም ለጤንነት እጅግ መልካም ነው። ችባሓ F. thonningii የጎማ ዛፍ F. elastica ዋርካ ወይም ...

                                               

ቡና

ቡና የተክል አይነትና ከዚህ ተክል ቡን የሚባል መጠጥ የሚወጣው ነው። መጀመርያ የታወቀው በኢትዮጵያ ሲሆን ምናልባት በዚህ የተነሳ ቡና በተለያዩ የዓለም ቋንቋዎች ከፋ ከሚለው ስም ጋር ተቀራራቢ የሆነ ስሞች ተስጥተውት ይገኛል በዳች ኮፊ በእብራይስጥኛ ካፈ በስዊድንኛ ካፈ ወዘተ) ምናልባት ከድሮው የከፋ መንግሥት በተዛመደ መልኩ ሊሆን ይችላል። በአንድ ትውፊት መሠረት በመጀመርያ ያገኘው ሰው ...

                                               

ባህር ዛፍ

ባህር ዛፍ በተፈጥሮው ከአውስትራሊያ የሚገኝ አበባ ሚያብብ የዛፍ ወገን ነው። በአለም ላይ 700 አይነት የባህር ዛፍ ዝርያዎች አሉ፣ ከነዚህ ውስጥ 15ቱ ከአዉስትራሊያ ውጭ በተፈጥሮ ሲገኙ ከ700ው 9ኙ ዘር ብቻ አውስትራሊያ ውስጥ በተፈጥሮ አይገኝም። በኢትዮጵያ በተለይ የታወቁት፦ ነጭ ባሕር ዛፍ ቀይ ባሕር ዛፍ ናቸው። በአዲስ አበባ ከተማ ዳግማዊ ምኒልክ የባህር ዛፍ ፍሬ አስመጥተው ካስ ...

                                               

አኩሪ አተር

አኩሪ አተር የአባዝርት አትክልት ዝርያ ነው። በየጊዜው አኩሪ አተርን መመገብ ለሴቶች ጉዳት ባያደርግም፣ ለወንዶች ጤናማ እንደማይሆን በሰፊ ቢታወቅም በአንዳንድ አገር ባሕል አመጋገብ በብዛት ይጨመራል። ከ20ኛዉ ክፍለ ዘመን አንስቶ በተለይ አሜሪካን ዉስጥ ወርቃማዉ ወይም ተዓምረኛዉ እህል የሚል ስያሜ አግኝቷል። አኩሪ አተር በፕሮቲን እና ቅባት ምንጭነቱ የሚወዳደረዉ የእህል ዘር የለም። ባ ...

                                               

ክንንብ ዘር

ክንንብ ዘር ከአትክልት ስፍን ውስጥ አንድ ታላቅ የአትክልት ክፍለስፍን ነው። እነዚህ አበባ እና ፍራፍሬ የሚሰጡት አትክልት ሁሉ ናቸው። በዘመናዊ ሥነ ሕይወት ጥናት ዘንድ የክፍለስፍኑ ስምንት ዋና መደባት እነዚህ ናቸው፦ የኮከብ እንስላል መደብ 100 ዝርዮች አምቦሬላ ዛፍ - አንድ ዝርያ ብቻ በኑቨል ካሌዶኒ ተገኝቷል። አንድክክ - 70.000 ዝርዮች፤ እህል፣ ሣር፣ ሸንኮራ ኣገዳ፣ ዘምባባ ...

                                               

ዱባ

ዱባ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራ የምግብ አይነት ሲሆን፣ የአትክልት አስተኔ ነው። በዚህ አስተኔ ውስጥ ብዙ አይነት ዱባዎች ወይም ተመሳሳይ አይነቶች አሉ፣ በተለይም፦ የሉፋ ወገን Luffa – የተለያዩ ሉፋዎች ፍሬያቸው እንደ ሰፍነግ የሚጠቅሙ ቅሎች የበጢሕ ወገን Citrullus – ሃብሃብ፣ በጢሕ፣ የበረሃ ቅል ወዘተ. የቅል ወገን Lagenaria – ቅልና 5 የተዛመዱ ዝርያዎች የዱባ ወገን ዱ ...

                                               

ጫት

ጫት ወይንም በርጫ፡ በርጫ በምስራቅ አፍሪካና በየመን የተለመደ ቅጠል ነው። የጫትን ቅጠል በማኘክ ምርቃና የሚባል ቃሚዎቹ ተወዳጅ ስሜት ነው የሚሉት ላይ መድረስ ይቻላል። ይህ የሚሆነው ጫት ውስጥ ያሉት ንጥረ ነግሮች ኣንጎል ላይ በሚፈጥሩት ለውጥ ሲሆን የጫት ወይም ጅማ የስነ ፍጥረት ስሙ በእንግሊዝኛ Catha edulis ነው። ጫት የተገኘው ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ይባላል። የጫት ዝርያዎች ...

                                               

ፕሮሶፒስ

ፕሮሶፒስ የዛፍ ወገን ሲሆን ለመካከለኛ አሜሪካና ለደቡብ አሜሪካ የተፈጥሮ ኗሪዎች ናቸው። በአለም ዙሪያ ግን በብዙ አገራት ወራሪ አረሞች ሆነዋል። የፕሮሶፒስ ዛፎች ማለፊያ እንጨት ይሰጣሉ፤ ከዛፉም አተር ወይም ዝምቡጥ እንደ ስንዴ የሚጠቀም የመስኪት ዱቄት ሊሠራ ይቻላል። ሆኖም ተክሉ በፍጥነት ስለሚስፋፋ፣ ሌሎችን ዝርዮች ስለሚከለክል፣ እጅግ በጣም ጥልቅና ትልቅ የሆኑት ሥሮች ስላሉት፣ ቢ ...