ⓘ Free online encyclopedia. Did you know? page 16
                                               

በር: ፍልስፍና/የተመረጠ ጽሑፍ/50

የአስተሳሰብ ሕግጋት ማለት ማናቸውም ስሜት የሚሰጡ ሐሳቦች ሊከተሉዋቸው የሚገቡ ሕግጋት ማለት ነው። ይህ ፈላስፎች በዘመናት ላይ ያገኙት አንድ የሥልጣኔ ምርት ነው። እነዚህ ሕግጋት እጅግ መሠረታዊ እና ሁሉም የዕውቀት ዘርፍ ሊከተሏቸው የሚገባ ብቻ ሳይሆን በዕለት ተዕለት ኑሮ ሳይቀር ሊተገበሩ የሚገቡ ናቸው። የሕግጋቱ ብዛት ሦስት ሲሆን እንደሚከተለው ይዘረዘራሉ፦ ሕግ ፩)የተቃርኖ ሕግ ፦ ...

                                               

አዕላፍ

አዕላፍ በብዙ የትምህርት መስኮች ዘንድ ወሰን የለሽ፣ ወይንም ማብቂያ የለሽ መስፈርትን ለመወከል የሚረዳ ጽንሰ ሐሳብ ነው። በሒሳብ ጥናት ውስጥ፣ አዕላፍ እንደቁጥር ጥቅም ላይ ሲውል ይታያል ማለቱ፦ ነገሮችን ለመለኪያ እና ለመቁጠሪያ ሲያገለግል ይታያል. ለምሳሌ "አእላፍ ቁጥሮች"። ነገር ግን አዕላፍ እንደሌሎች ቁጥር አይደለም። የኢምንትን ጽንሰ ሐሳብ በሚጠቀልሉ የቁጥር ስርዓቶች ውስጥ አ ...

                                               

ትሪጎኖሜትሪ

ትሪጎኖሜትሪ የሚለው ቃል ከግሪክ የመጣ የሶስት ጎኖችን ማዕዘናትና አቃፊ ጎኖቻቸውን ተዛምዶ የሚያጠና የሒሳብ ክፍል ነው። እኒህ ተዛምዶዎች ብዙ ጊዜ የሚገለጡት በትሪጎኖሜትሪክ ፈንክሽን ሲሆን ጥናቱ በአጠቃላይ ለተደጋጋሚ ክስተቶች ጥናት፣ በተለይ ለሞገዶች ከፍተኛ ጥቅም አለው። ስለሆነም የትሪጎኖሜትሪ ጥናት ሰፊ ለውጥ ያሳየው ከክርስቶስ ልደት በፊት በ3ኛው ክፍለ ዘመን ሰዎች ጂዎሜትሪን ለ ...

                                               

ሊኒያር እኩልዮሽ

ሊኒያር ተብሎ የሚታወቀው የሂሳብ እኩልዮሽ ይህን ይመስላል፦ y = m x + b, {\displaystyle y=mx+b,\,} y ና"x" ተለዋዋጭ ዋጋ ሲወክሉ m ና b, ደግሞ ቋሚ ዋጋን ይወክላሉ። እኩልዮሹ በተለያየ መንገድ ሊጻፍ ይቻላል፣ ለምሳሌ፦ A x + B y + C = 0, {\displaystyle Ax+By+C=0,\,} ወይም A x + B y = C, {\displaystyle Ax+By=C, ...

                                               

ሞላላ

ሞላላ በሂሳብ ጥናት፣ ከሁለት ነጥቦች F 1 እና F 2 ያላቸው እርቀት ተደምሮ ምንጊዜም አንድ ቋሚ ውጤት የሚሰጡ ነጥቦች p ስብስብ ነው። F 1 እና F 2 የሞላላው ትኩረት ወይም ፎከስ በመባል ይታወቃሉ። ሞላላ ሌላም እኩል የሚሰራ ትርጉም አለው፣ እርሱም፣ ሞላላ ማለት አንድ ክባዊ ሾጣጣን በተንጋደደ ጠፍጣፋ ጠለል ስንቆርጠው የምናገኘው ቅርጽ ነው። በሌላ መልኩም ሲተረጎም ሞላላ ማለት፣ ...

                                               

ባላ

ይህ መጣጥፍ ስለ ሥነ ሂሳባዊው መስመር ነው። ለሰዶም ንጉሥ፣ ባላ የሰዶም ንጉሥ ይዩ። ባላ በሂሳብ ጥናት ውስጥ የተስተካከለ የባላ ቅርጽ ያለው የሂሳብ መስመር ነው ቃል ነው። ባላ በሂሳብ እንዲህ ሲደረግ የፈጠራል፡ ባንድ ጠፍጣፋ ሜዳ ላይ አንድ ነጥብና አንድ መስመር እንውሰደ። ለዚህ ነጥብ እና ለመስመሩ እኩል ርቀት ላይ የሆኑ ነጥቦቹን በሜዳው ላይ ብንደረድር የምናገኘው ስዕል ባላ/ፓራቦ ...

                                               

ኩቢክ እኩልዮሽ

ኩቢች ተብሎ የሚታወቀው የሂሳብ እኩልዮሽ ይህን ይመስላል፦ f x = a x 3 + b x 2 + c x + d, {\displaystyle fx=ax^{3}+bx^{2}+cx+d,\,} x ተለዋዋጭ ዋጋን ሲወክል a, b, c ና "d" ደግሞ ቋሚ ዋጋን ይወክላሉ። በነገራችን ላይ a ፣ "b" ≠ 0 አለዚያ a = 0 ከሆነ ስሌቱ ኳድራቲክ እኩልዮሽ ወይም "a" ና "b" = 0 ሊኒያር እኩልዮሽ ይሆናል ማ ...

                                               

ዓይንባይን ዝምድና

ዓይንባይን ዝምድና በሒሳብ ጥናት ሲተረጎም፣ የአንድን ድርድር አባላት በቀዳሚዎቹ አባላቱ የሚተረጉም ዝምድና ማለት ነው። እንደሌላዎች አስረካቢዎች ቁጥሮችን ከግዛቱ ወደ ሌላግዛቱ ማስረከብ ሳይሆን፣ የራሱን ውጤቶች ለሚቀጥሉት አባላት ትርጓሜ ጥቅም በማዋል እራሱን በራሱ የሚተረጉም ነው። በውኑ አለም፣ ለዚህ ጽንሰ ሐሳብ ተቀራራቢው ምሳሌ አንድ ሰው የራሱን አይን በሌላ ሰው አይን ውስጥ እንደ ...

                                               

መላሽ አስረካቢ

አስረካቢ ƒ ከ X ወደ Y እሚያስረክብ ቢሆን፣ የ ƒ መላሽ አስረካቢ ƒ −1, በተቃራኒ አቅጣጫ Y ን ወደ X, የሚያስረክብ ነው። ሁሉም አስረካቢዎች መላሽ አስረካቢ የላቸውም። መላሽ አስረካቢ ካላቸው ግን ተመላላሽ ይሰኛሉ። አንድ አስረካቢ ተመላላሽ የሚሆነው ለአንድ አስረካቢ ከሆነና ከሆነ ብቻ ነው። ለምሳሌ አስረካቢ ƒ በዲግሪ ሴልሲየስ C የተቀመጠን ሙቀት መጠን ወደ ፋረን ሃይት F ቢ ...

                                               

ቅብብል

የ አስረካቢ ቅብብል ከሁለት ወይንም ከዚያ በላይ አስረካቢዎች የተሰራ ሲሆን፣ የአንዱ አስረካቢ ውጤት ለሌላኛው አስረካቢ እንደ ግቤት የሚያገለግልበት ስርዓት ነው። አስረካቢ ƒ: X → Y እና g: Y → Z እንዲህ ሲደረግ ሊቀባበሉ ይችላሉ፣ መጀመሪያ አስረካቢ ƒ ግቤት x ን ወስዶ ለውጤት y = ƒ ያስረክባል፣ ከዚያ አስረካቢ g ይህን ውጤት y ወስዶ ለውጤት z = g ያስረክባል። በዚህ ...

                                               

ካልኩለስ

ካልኩለስ የሂሳብ ትምህርት ክፍል ሲሆን ለውጥን ለማጥናት የሚጠቅም መሳሪያ ነው። የካልኩለስ ዋና ክፍሎች ጥግ ; ውድድር; ጥርቅም እና በመጨረሻም አዕላፍ ዝርዝር ሲሆኑ እነዚህ አራቱ ጽንሰ ሓሳቦች በሁለት ዋና የጥናት ክፍሎች ይከፈላሉ እነርሱም ሥነ ማወዳደር እና ሥነ ማጠራቀም ናቸው።

                                               

ሉል

በሂሳብ ጥናት ሉል ማለት ዙሪያው በትክክል ክብ የሆነ 3ቅጥ ያለው የጂዖሜትሪ ፍጥረት ነው። በሌላ አተረጓጎም ሂሳባዊ ሉል በኅዋ ላይ ተንጣለው ያሉ ከአንድ መካከለኛ ነጥብ በእኩል ርቀት የሚገኙ ነጥቦች ስብስብ ነው። ይህ እኩል እርቀት የሉሉ ራዲየስ ሲባል ሉሉን ሰንጥቀው ከሚያልፉት ቀጥተኛ መስመሮች ሁሉ ረጅም የሆነው የሉሉ ወገብ ግማሽ ነው። በሌላ ሶስተኛ አተርጓጎም ሂሳባዊ ሉል አንድን ...

                                               

ቆንጣጭ እርግጥ

በካልኩለስ ጥናት፣ ቆንጣጭ እርግጥ እሚባለው እርግጥ በሁለት አስረካቢዎች መካከል ያለን አስረካቢ ጥግ ለማግኘት፣ ብሎም ለማረጋገጥ የሚጠቅም የሂሳብ መሳሪያ ነው። በተለይ ይህ መሳሪያ በጣም ጠቃሚ እሚሆነው፣ የተቆነጠጠው አስረካቢ ጥግ ለማስላት አስቸጋሪ ሆኖ ሳለ እርሱን ቆንጥጠው የያዙት አስረካቢዎች ጥግ ስሌት ቀላል ሆኖ ሲገኝ ነው። ማረጋገጫ L = lim x → a f x ≤ lim inf x ...

                                               

ውድድር

በካልኩለስ ትምህርት፣ ውድድር ማለት አንድ አስረካቢ ግቤቱ ሲቀየር ውጤቱ የሚቀየርበት የመቅጽበት ውድር መጠን ነው። በሌላ አነጋገር፣ ውድድር ማለት አንድ መጠን በሌላ መጠን መቀየር ምክንያት የሚያሳየውን እድገት ወይም ክስመት መለኪያ ዘዴ ነው። ለምሳሌ የአንድ እቃን የአቀማመጥ ውድድር ከጊዜ አንጻር አገኘን ስንል፣ ያ እቃ በእያንዳንዷ ቅጽበት ያለውን ፍጥነት አገኘን እንደማለት ነው። የአን ...

                                               

የካልኩለስ መሰረታዊ እርግጥ

የካልኩለስ መሰረታዊ እርግጥ በሁለቱ ታላላቅ የካልኩለስ ክፍሎች፣ ማለትም በውድድር እና ጥርቅም መካከል ያለውን ዝምድና የሚወስን የሒሳብ መሰረታዊ እርግጥ ነው። መሰረታዊ እርግጡ በሁለት ይከፈላል። የመጀመሪያው ክፍል፣ በአንድ አስረካቢ ላይ የሚካሄድ ውስን ያልሆነ መጠራቀምን በ ውድድር ሊመለስ እንደሚችል ያሳያል። ሁለተኛው ክፍል የአንድን አስረካቢ ውስን ጥርቅም፣ በመደመር ሳይሆን፣ ኢውድድ ...

                                               

የጎባጣ ርዝመት

የጎባጣ ርዝመት የምንለው ማናቸውንም ጠማማም ሆነ የተቃና መስመር ርዝመት የምናገኝበትን አጠቃላይ ዘዴን ነው። ይህ ዘዴ በካልኩለስ የሚገኝ ሲሆን አመጣጡም እንዲህ ነው። የጎባጣውን ርዝመት በቅርብ ለመገመት፣ ጎባጣውን በብዙ ቦታ ከትፎ በቀጥተኛ መስመር መተካት ግድ ይላል።በኋላ የምናገኘውን ውጤት የተቃረበ ግምት ብቻ ሳይሆን ትክክለኛ ዋጋ እንዲሆን ከፈለግን ጎባጣውን በኅልቁ መሳፍርት ቀጥተኛ ...

                                               

ጥግ

በካልኩለስ ጥናት የአንድ አስረካቢ ወይንም ድርድር ግቤት የተወሰነ ዋጋ እየቀረበ ሲሄድ የዚያ አስረካቢ ወይንም ድርድር ውጤት እየተጠጋ የሚሄደው ዋጋ ጥግ ይባላል። ጥግ መሰረታዊ ጽንሰ ሐሳብ እንደመሆኑ ሪጋነት፣ ውድድር እና አጠራቃሚ የተሰኙት የካልኩለስ ዋና ሃሳቦች የሚተረጎሙት በጥግ ነው፡፡

                                               

ትርምስ

4 ባልና ሚስቶች እልፍኝ አዳራሽ ውስጥ ገብተው ጠጅ ይጠጡ ነበር። ከመጠጣታቸው የተነሳ 8ቱም ሰዎች ተሳከሩ። ይህ የሆነው ማታ ላይ ስለነበር በዚያው ሴትና ወንድ ሴትና ወንድ ሆነው በጥንድ ተኙ። ጠዋት ሲነቁ፣ ሁሉም ባል የርሱ ካልሆነች ሴት ጎን እንዲገኝ በስንት መንገድ ይቻላል? በአጠቃላይ መልኩ ባሎችን በአንድ ተርታ በቅደም ተከተል ብናሰልፍና፣ ትክክለኛ ሚስቶቹን በኒህ ትይዩ ብናሰልፍ ...

                                               

ዕድል ጥናት

የ ዕድል ጥናት የአንድን ወይም ከዚያ በላይ ኩነት እውን የመሆን ዕድል የሚያጠና የሒሳብ ክፍል ነው። ለምሳሌ ሳንቲም በአየር ላይ ተወርውሮ መሬት ላይ ሲያርፍ "ፊት" ወይም "ግልባጭ" የመሆን ኩነት ያጋጥማል። ፊት የመሆን አዝማሚያውን የምንለካው በዕድል ጥናት ሲሆን በአጠቃላይ ሁለት ኩነቶች ስላሉ፣ ከሁለቱ አንዱ የመሆን ዕድሉ 1/2ኛ ወይም 0.5 ነው እንላለን። በአጠቃላይ መልኩ "እድል ...

                                               

የሞንቲ ሖል ዕድል ጥያቄ

የሞንቲ ሖል እድል ጥያቄ በዕድል ጥናት ውስጥ በቅርብ ጊዜ ታዋቂነትን ያተረፈ ጥያቄ ነው። ጥያቄው እንዲህ ነው፡ ሦስት ፫ የተዘጉ በራፎች አሉ። በአንደኛው በራፍ ጀርባ መኪና አለ፣ በሌሎቹ ሁለት በራፎች ጀርባ ደግሞ ፍየሎች አሉ። እንግዲህ በበራፎቹ በስተጀርባ ምን እንደተቀመጠ የማያውቅ አንድ ሰው ከበራፎቹ አንዱን በመምረጥ ከበራፉ በስተጀርባ የተቀመጠውን ሽልማት ያገኛል። ነገር ግን በዚህ ...

                                               

ዎለድ

ዎለድ ማለት አንድ ሰው ከተበደረው ዋና ዕዳ በተጨማሪ በየጊዜው የሚከፍለው ገንዘብ ነው። ተበዳሪ ይህን ገንዘብ ለምን ለአበዳሪ ይከፍላል ቢባል ምክንያቱ አበዳሪው ገንዘቡን በሌላ ተግባር ላይ ከማዋል ይልቅ ለተባድሪ ስለሰጠ፣ ስለዚያ ውለታ ነው ተብሎ ሊታሰብ ይቻላል። ሁለት አይነት ዎለድ አለ። አንደኛው ቀጥተኛ ዎለድ ሲባል ሁለተኛው ተደራራቢ ዎለድ ይባላል። ቀጥተኛ ዎለድ ከዋናው ዕዳ አንጻ ...

                                               

ጂዎሜትሪ

ጂዎሜትሪ የሚለው ቃል ከግሪክ የመጣ ሲሆን ከሁለት ቃላቶች የተመሰረተ ነው፤ እነሱም "ጌኦ" ማለት መሬት እና "ሜትሪያ" ማለት መለካት ናቸው። በቃል ሲተረጎም እንግዲህ "መሬትን መለካት" ማለት ነው። ጂኦሜትሪ ባሁኒ ገዜ የሚያጠናው ቅርጽን፣ መጠንን፣ የቅርጾች አንጻራዊ አቀማመጥን የኅዋን ባህርያት ነው። ጂዎሜትሪ ከጥንት ጀምሮ የነበር የዕውቀት ዘርፍ ይሆን እንጂ የግሪኩ ዩክሊድ ተወዳዳሪ ...

                                               

ቀጤ ነክ

ሁለት መስመሮች ቀጤ ነክ ናቸው የሚባሉት እኩል የሆኑ ጎረቤት ማዕዘኖች መፍጠር ሲችሉ ነው። ስለሆነም መስመር AB ለመስመር CD ነጥብ A ላይ ቀጤ ነክ ነው ። አንድ መስመርና አንድ ጠለለል፣ ወይንም ሁለት ጠለሎች ቀጤ ነክ ሊሆኑ ይችላሉ። አንድ መስመር ለሌላ መስመር ቀጤ ነክ ከሆነ በሁለቱ መስመሮች መቋረጥ የሚፈጠሩት ማዕዘኖች π/2 ራዲያን ወይንም 90° ናቸው። ይህ አረፍተነገር ሲዞር ...

                                               

አራት ማዕዘን

አራት ማዕዘን ማናቸውም አራት ቀጥተኛ መስመር የሆኑ "ጎኖች"ና አራት መገናኛወች ያላቸውን የሚወክል የሂሳብ ስያሜ ነው። እኒህ ጎኖች መነባበር ወይም አንዱ ባንዱ ላይ መንሳፈፈ የለባቸውም አለዚያ አራት ማዕዘን አይባሉም። የአራት ማዕዘን አራቱ ውስጣዊ ማዕዘኖች ሲደመሩ ምንጊዜም ውጤታቸው 360 ዲግሪ ነው።

                                               

ስፋት ብዜት

የ ስፋት ብዜት በ3 ቅጥ ውስጥ ባሉ ሁለት ጨረሮች ላይ የሚተገበር የሂሳብ ስሌት ሲሆን ውጤቱም መጠኑ በሁለቱ ጨረሮች መካከል ያለው ፓራሎግራም መጠነ ስፋት የሆነና ለሁለቱ ጨረሮችና አቃፊ ጠለላቸው ቀጤነክ የሆነ ጨረር ነው።

                                               

አሃድ ጨረር

አሃድ ጨረር ማለት ርዝምቱ 1 መስፈርት የሆነ ጨረር ማለት ነው። አሃድ ጨረር ብዙውን ጊዜ ኮፊያ በደፉ አንስተኛ የእንግሊዝኛ ፊደላት ይወከላል፣ ለምሳሌ ı ^ {\displaystyle {\hat {\imath }}} የአንድ ጨረር u ^ {\displaystyle {\boldsymbol {\hat {u}}}} አሃድ ጨረር እንዲህ ሲጻፍ u {\displaystyle {\boldsymbol {u}}} ፣ በሒሳብ ...

                                               

አቀበት

ለምሳሌ፦ አንድ ሰው ተራራ እየወጣ እያለ፣ ከቆመበት ቦታ ወደ ሚቀጥለው በጣም ዳገት ወደሆነ ስፍራ ለመራመድ፣ የቱን አቅጣጫ ሊከትል እንደሚገባ ለማወቅ ቢፈልግ በሒሳብ ቋንቋ፣ ያለበትን ነጥብ አቀበት ፈለገ ይባላል። ሌላ ምሳሌ፦ ከባሕር ወለል በላይ ክፍታው H x, y {\displaystyle Hx,y} የሆነ ገጽታ ቢሰጥ፣ የዚህ ገጽታ አቀበት ቬክተር ሲሆን የቬክተሩ አቅጣጫ በእያንዳንዳቸው ነ ...

                                               

የጨረር ጥላ

ጨረር ጥላ ማለት ያንድ ጨረር a {\displaystyle \mathbf {a} } ጥላ በሌላ ጨረር b {\displaystyle \mathbf {b} } ላይ ቀጥታ ሲያርፍ የሚፈጥረውን ጥላ ያመለክታል። ስለሆነም የጨረር ጥላ በ ነጥብ ብዜት ይገለጻል። ጨረር A {\displaystyle A} እና B {\displaystyle B} ቢሰጡን, ጨረር A {\displaystyle A} ጨረር ጥላ በ B {\di ...

                                               

ጥላ ብዜት

ጥላ ብዜት በሌላ ስሙ የ ዶት ብዜት ወይም የ ነጥብ ብዜት ፡ በሂሳብ ጥናት፣ ሁለት እኩል አባል ያላቸውን የቁጥር ድርድሮች በመውሰድ፣ የአንዱን ድርድር በሌላው ድርድር አንድ ባንድ በማባዛትና የኒህን ውጤቶች ድምር የምናገኝበት ስሌት ነው። ይህ ስሌት በተለይ ለጨረሮች እጅግ ጠቃሚ ነው። ለምሳሌ ሁለት የቁጥር ድርድሮች a = =1\times 4+3\times -2+-5\times -1=4-6+5=3.}

                                               

ጨረር ፈንክሽን

ጨረር ፈንክሽን ወይም ጨረር ዋጋው የሆነ ፈንክሽን የሂሳብ ፈንክሽን ሲሆን ውጤቱ ብዙ-ቅጥ ባለው ኅዋ ውስጥ የሚሰራጭ ጨረር ነው። በአብላጫው ጊዜ የጨረር ፈንክሽን ግቤት ነጠላ ቁጥር ነው፣ ነገር ግን አልፎ ግቤቱ የአቅጣጫ ቁጥር ወይም ህልው ቁጥር ቬክተር ሊሆን ይችላል።

                                               

ሐሳባዊነት

ሐሳባዊነት ሊታዎቅ የሚችለው ዓለም ሥረ መሠረት ወይም አዕምሮ ወይም ደግሞ መንፈስ ነው የሚል ነው። ከቁስ አካልዊነት በትይይዩ ያለ የፍልስፍና ክፍል ነው። ኅሊና ከቁስ አካላት በላይና ቀዳሚ ነው የሚልን አስተሳሰብ ያራምዳል። በዚህ ግዙፍ የፍልስፍና ጥላ ስር የሚንሸራሸሩ ብዙ ዓይነት ፍልስፍናዎች አሉ። ከብዙ በጥቂቱ፦ ኅሊናዊ ሐሳባዊነት ፡ ሐሳባችን እና አዕምሯችን ብቻ በእርግጠኝነት እንዳ ...

                                               

ቭላዲሚር ሌኒን

ቭላድሚር ኢሊች ኡሊኖቭ በቀላሉ ሌኒን ሩሲያዊ ጠበቃ፣ አብዮተኛ እና የቦልሼቪክ ፓርቲ መሪ የነበር ሰው ነው። የሶቪየት ህብረት እና ሩሲያን በ1909 የተቆጣጠረው የኮሚዩኒስት ሥርዓት የመጀመሪያ መሪ ነበር። የሌኒን አስተሳሰቦች አሁን ሌኒኒዝም በመባል ይታዎቃሉ።

                                               

ሥነ ኑባሬ

ሥነ ኑባሬ ማለት ስለ "ህላዌ" የሚያጠና የጥናት ዘርፍ ናቸው፤ በሥነ-ኑባሬ ሁለት ነጥቦች አሉ፤ አንዱ አካል ማለትም "ማንነት" ሲሆን ሁለተኛው ህላዌ ማለትም "ምንነት" ነው፤ አካል የህላዌ መገለጫ ሲሆን ህላዌ የአካል መሰረት ነው። ሌላው በሥነ-ኑባሬ ጥናት ውስጥ ሦስት አማራጮች አሉ፤ አንዱ "ነው" ሁለተኛው "አይደለም" ሦስተኛው "የእርሱ ነው" ናቸው፤ ለምሳሌ የፈጣሪ ንግግር ፈጣሪም አ ...

                                               

ሥነ ውበት

ሥነ ውበት ስለ ስሜታዊ ግንዛቤ የሚመረምር የፍልስፍና ዘርፍ ነው። ያንድን ነገር ጥቅም፣ ይዞታ፣ ምክንየት ወዘተ. ከመመርመር ይልቅ፤ የዚያን ነገር ስሜት ቀስቃሽነት የሚያጠና ክፍል ነው። ከዚህ አኳያ፣ የሥነ ውበት ፈላስፋዎች አጥብቀው የሚያጠይቁት ሰዎች ምን መስማት፣ ማየት፣ ማሽተት፣ መንካት እና መቅመስ እንደሚወድዱ ነው። ለስሜት ተፈላጊ የሆነ ነገር ውበት አለው ይባላል። ይሁንና ውበት ...

                                               

ዳሳሻዊነት

ዳሳሻዊነት ዕውቀት የሚመጣው ባብዛኛው ወይንም በሙሉ ከሥሜት ሕዋሳት ግንዛቤ ነው የሚል የፍልስፍና አይነት ነው። በሌላ አነጋገር ዕውቀት ከአመክንዮ ሳይሆን ከልምድ የሚነሳ ነው ይሚል አስተሳሰብ ነው። በዚህ ፍልስፍና፣ ሰዎች ሲዎለዱ ባዶ ቅል ናቸው። ማለት በ አ ዕምሯቸው ምንም አይነት ዕውቀት የለም። ሆኖም ግን በዓለም ውስጥ በሚኖሩ ጊዜ፣ ከስሜት ህዋሳታቸው በሚያገኙት መረጃ ፣ ዕውቀት ይ ...

                                               

ሶረን ኬርከጋርድ

ሶረን ኬርከጋርድ የነበረ ዴንማርካዊ ፈላስፋ እና ሥነ መለኮት ተማሪ ነበር። በብዙወች ዘንድ የመጀመሪያው የኅልውነት ፍልስፍና አፍላቂ ተደርጎ ይወሰዳል። ኬርከጋር ብዙ ስለ እመንት፣ ኅልውነት፣ ስሜት የሚያትቱ የፍልስፍና መጻሕፍትን ጽፏል። ኬርከጋር ክርስትናን ፖለቲካዊ አቋም እንዲይዝ የሚተጉትን አጥብቆ ተቃውሟል፣ የግለሰብን ነጻነት በቡድን ነጻነት ለመወሰን የሚጥሩንም እንዲሁ ይቃወም ነበር ...

                                               

ኒሺ

ፍሬደሪክ ዊልሄልም ኒትሸ ጀርመናዊ ጻህፊና ፈላስፋ ሲሆን አለምን ይቀይራሉ ብሎ ያመነባቸውን ብዙ መጻህፍት በመድረስ ይታወቃል። እርግጥ ኒሺ፣ በነበረበትም ሆነ በኋላ ዘመኑ ብዙ ተቃዋሚወች ቢነሱበትም በዚያው ልክ ብዙ ሰወች ስራወቹን እንደ ታላቅ የፍልስፍና እና ስነ ጽሁፍ ስራ ይወስዷቸዋል።

                                               

በር: ፍልስፍና/የተመረጠ ፈላስፋ/47

ፍሬደሪክ ዊልሄልም ኒትሸ ጀርመናዊ ጻህፊና ፈላስፋ ሲሆን አለምን ይቀይራሉ ብሎ ያመነባቸውን ብዙ መጻህፍት በመድረስ ይታወቃል። እርግጥ ኒሺ፣ በነበረበትም ሆነ በኋላ ዘመኑ ብዙ ተቃዋሚወች ቢነሱበትም በዚያው ልክ ብዙ ሰወች ስራወቹን እንደ ታላቅ የፍልስፍና እና ስነ ጽሁፍ ስራ ይወስዷቸዋል።

                                               

ደመነፍስ

ደመነፍስ ወይም ውርስሜት ለማናቸውም ሕያው ፍጡር ከተፈጥሮ ከልደት እንጂ ከትምህርት ወይም ልምምድ የማይመጣው የሥራ አስተዋይነት ነው። ለምሳሌ፦ የካንጋሮ ወይም የማናቸውም ኪሴ እንስሳ ግልገል ሲወለድ፣ እንደ ጥቃቅን ቀይ ስለግ ወይም ሺል ይመስላል እንጂ ካንጋሮን ምንም አይመስልም። ሆኖም፣ ካንጋሮ በጣም ሃይለኛ ደመነፍስ ስላለው፣ እንደ ተወለደ ወዲያው ያለ ምንም ልምምድ ከማሕፀን ወደ እና ...

                                               

ሉድቪግ ቪትገንስታይን

ሉድቪግ ቪትገንስታይን የኦስትሪያ ፈላስፋ ነበር። ቪትገንስታይን ትኩረት ሰጥቶ ይተፈስላስፈው ስለ ሥነ አምክንዮ፣ የሒሳብ መሰረት፣ ሥነ አዕምሮ እና ቋንቋ ነበር።. ስልሆንም ቪትገንስታይን ከ20ኛው ክፍለዘመን ዋና ፈላስፋዎች ተርታ ይመደባል። ቪትገንስታይን ከመሞቱ በፊት ያሳተመው መጽሀፍ አንድ ብቻ ሲሆን እርሱም Tractatus Logico-Philosophicus የሚሰኘው ነው። ሁለተኛው መጽ ...

                                               

ላው ድዙ

ላው ድዙ በ6ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ. ያህል የቻይና ፈላስፋ ነበር። የዳዊስም መሥራችና የእምነት ጽሑፉ የ ዳው ዴ ጂንግ ደራሲ ነበር። በኋላ በዳዊስም ውስጥ እንደ አንድ አምላክ ተቆጥሯል። ልክ መቼ እንደ ኖረ በእርግጥ ባይታወቅም በኮንግ-ፉጸ ዘመን ያሕል 6ኛው ክፍለ ዘመን ክክርስቶስ በፊት እንደ ነበር ይታመናል። እንዲሁም ይህ በሕንድ አገር የኡዲስም መሥራች ጎታማ ቡዳና የጃይኒስም መስ ...

                                               

ማካቬሊ

ማካቬሊ በ 1469, ፍሎረንስ ከተማ, ጣልያን ሲወለድ, በ 1527 ሊያርፍ በቅቷል ከማካቬሊ በፊት በዙ ርዮቶች ቢኖሩም, የሱን ርዮት አብዮታዊ የሚያረገው ፖለቲካን ከሥነ ምግባር ነጻ ማውጣቱ ነበር ሥነ ምግባር በጅ የማይዳሰስ, በስንዝር የማይለካ ነው ሥነ ምግባር የሌለው ፖለቲካ እንግዲህ ሳይንሳዊ ፖለቲካ ሊባል ይችላል ምክንያቱም ውጤቱ ተጨባጭ ነውና ከማካቬሊ ታዋቂ መጽሀፎች ውስጥ, "th ...

                                               

ሱውን ጽዝዕ

ሱውን ጽዝዕ 孫子 ከ544 - 496 ዓ.ዓ. በጥንታዊ ቻይና ይኖሩ የነበር የጦር መሪ፣ ውትድርና ስልት ቀያሽ እና ፈላስፋ ነበሩ። በአሁኑ ዘመን ስማቸው እሚነሳ ኪነ ጦርነት የተባለውን መጽሐፍ በመድረሳቸው ነው። ዓለቃ ሱውን ከዛሬ 25 ክፍለ ዘመናት በፊት የኖሩ ሰው ቢሆንም፣ ሥለ ጦርነት ምንነት እና እንዴት መካሄድ አለበት በሚሉት ጥያቄዎች ላይ ለየት ያለ አስተያየት በማስቀመጣቸው ዘመና ...

                                               

ሴኔካ

ሴኔካ ከ4-65 ዓ.ም የነበረ የጥንቱ ሮሜ ፈላስፋ፣ ደራሲ፣ ስቶይክ፣ ባለ ስልጣንና ቀልደኛ ነበር። ሴኔካ በሮሜ ግዛት፣ ኮርዶባ ከተሰኘው የስፔን ግዛት ሲወለድ የንጉስ ኔሮ አስተማሪና አማካሪ ነበር። በንጉሱ ላይ ሴራ ፈጽመሃል የሚል ክስ ተነስቶ እራሱን እንዲያጠፋ በመገደደኡ ሊያልፍ በቅቷል። ሴኔካ ከተወለደበት ኮርዶባ ስፔን በጥንቱ የሮም ግዛቶች፣ ግብጽን ጨምሮ በመዘዋወር ሥነ ርቱዕ አን ...

                                               

ሶቅራጠስ

ሶቅራጠስ የነበረ ዋና የጥንት ግሪክ ፈላስፋ እና አስተማሪ እንዲሁም የምዕራቡ አለም ፍልስፍና መስራች ነበር። ሶቅራጥስ በግሪክ ዋና ከተማ አቴንስ ይኖር ነበር። የሶቅራጥስ ጥናት የሰው ልጆች እንዴት ያስባሉ? በሚለው ጥያቄ ላይ ያጠነጠነ ነበር። በሌላ ጎን የሶቅራጠስ ዘዴ የሚባለውን አይነት የምርምር መንገድ በመፍጠሩም ይጠቀሳል። ማለት ከአንድ ጥያቄ ተነሰቶ ወደ ጠለቅ ያለ ጥያቄ በመሻገር ...

                                               

ባሩክ ስፒኖዛ

ባሩክ ስፒኖዛ የደች ፈላስፋ ሲሆን አመጣጡም ከፖርቱጋል አይሁድ ቤተሰብ ነበር። ባሩክ ከ17ኛው ክፍለ ዘመን ታላላቅ የምክኑያዊነት ፈላስፋወች አንዱ እንደሆነ ስምምነት አለ። ሌሎች የዘመኑ ምክኑይዊነት አራማጆች ሌብኒዝ እና ደካርት ይጠቀሳሉ።

                                               

ቶማስ ሆብስ

ቶማስ ሆብስ ከሚያዚያ5፣ 1588 - ታህሳስ 4 1679 ዓ.ም የነበረ የእንግሊዝ ፈላስፋ ነበር። ከጻፋቸው መጻህፍቶቹ ሌቪያታን ከሁሉ ይታወቃል። የሆብስ ዋና ትኩረት መንግስት እና ህግ ነበር፣ ስለሆነ የፖለቲካ ፈላስፋ ይሰኛል። ፍጽምና ያለው አንድ መሪ አገርን ማስተዳደሩ ከሁሉ አይነት የመንግስት አወቃቀር የተሻለ እንደሆነ በጽሁፎቹ ለማሳየት ሞክሯል። በአሁኑ ዘመን ሆብስ የሚታወቀው ስለዚህ ...

                                               

አማኑኤል ካንት

አማኑኤል ካንት ከ የነበረ ጀርመናዊ ፈላስፋ ሲሆን በምስራቃዊ ፕሩሲያ፣ ኮይንበርግ ከተማ ተወልዶ፣ ከዕለተ ውልደቱ እስከ እለት ሞቱ ከኮይንበርግ 50 ማልይ በላይ ሳይሄድ በዛች በትወሰነች ከተማ ኑሮውን መርቷል። ካንት በርግጥ ውጫዊ ህይወቱ ብዙ ለውጥ ያልታየበት ቢሆንም፣ በአስትሳሰብ ግን የዘመኑን ፍልስፍና ከስር-መሰረቱ ቀይሯል። "ቀኝ" እና "ግራ" በኅዋ ውስጥ እንዴት ሊለዩ ይችላሉ የሚ ...

                                               

አሪስጣጣሊስ

አሪስጣጣሊስ በግሪኩ Ἀριστοτέλης ከክርስቶስ ልደት በፊት ከ384 ዓ.ዓ. እስከ ታህሳስ7፣ 322ዓ.ዓ. የኖረ የጥንቱ ግሪክ ፈላስፋ ነበር። በምዕራቡ አለም ስልጣኔ ከፍተኛ ግምት ያለው ፈላስፋ ነበር። ምንም እንኳ አሪስጣጣሊስ ብዙ መጻሕፍትን የጻፈ ቢሆንም ዘመናትን አልፈው ተርፈው የሚገኙት መጻሕፍት ጥቂት ናቸው። የፕላቶ ተማሪ የሆነው አሪስጣጣሊስ በተራው የንጉሱ ታላቁ እስክንድር አ ...

                                               

አርተር ሾፐናውር

አርተር ሾፐናውር ጀርመናዊ ፈላስፋ ነበር። በሾፐናውር እምነት የማናቸው ነገሮች ምንነት ኢሴንስ ፣ ሰዎችንም ጨምሮ፣ እውቀታቸው፣ ምክንያታዊነታቸው ወይምን መንፈሳቸው ሳይሆን ፈቃዳቸው ነው ይል ነበር። ፈቃድ ሲል ማናቸውንም ነገሮች፣ ከአለቶች ጀምሮ እስከ ሰው ልጅ ኅልው እንዲሆኑ የሚገፋቸውን ጉልበት ነው። ይህ ጉልበት ምንም ምክንያት የለውም፣ ኅልው ለመሆኑም ምክንያት የለውም፣ ስለሆነም የ ...