ⓘ Free online encyclopedia. Did you know? page 14
                                               

ፌኒየስ ፋርሳ

ፌኒየስ ፋርሳ Fenius Farsa በአይርላንድ አፈ ታሪክ የእስኩቴስ ንጉስ ነበሩ። የኦጋም ጽሕፈትና የጎይደልክ ቋንቋ የፈጠሩ እንደ ነበሩ ይባላል። በ11ኛ መቶ ዘመን በወጣው መጽሐፍ ሌቦር ጋባላ ኤረን ዘንድ፣ ለናምሩድ የባቢሎን ግንብ ከሠሩት 72 አለቆች አንድ ሆነው ግንቡ ከወደቀ በኋላ ወደ እስኩቴስ ተጓዙ። ደግሞ በ አውራከፕት ና ኔከሽ በተባለው ጥንታዊ መጽሐፍ ዘንድ ፌኒየስ ከጒደል ...

                                               

ፎሞራውያን

ፎሞራውያን በአየርላንድ አፈ ታሪክ በጥንታዊ አይርላንድ ከማየ አይኅ በኋላ የተገኘ ወገን ነበሩ። መጀመርያው ሠፋሪ ፓርጦሎን 10 አመት ከደረሰ በኋላ ሥራዊቱ በማግ ኢጠ ውግያ እንዳሸነፉቸው በ ሌቦር ገባላ ኤረን ይተረካል። እነዚህ ፎሞራውያን በመሪያቸው ኪቆል ግሪከንቆስ ተመርተው ከውጭ አገር የወረሩ መርከበኞች ነበሩ። የፎሞራውያን ቁጥር 800 እንደ ነበር ይጨምራል። የኪቆል ትውልድ ወልደ ...

                                               

የቱማል ዜና መዋዕል

የቱማል ዜና መዋዕል ወይም የቱማል ጽሑፍ ለሱመር ጥንታዊ ዘመን ታሪካዊ ምንጭ ነው። በኩኔይፎርም ጽሕፈት በሱመርኛ ተጽፎ መጀመርያው ክፍል ተገኝቶ በ1906 ዓ.ም. በትርጉም ታተመ። የተረፈው ክፍል በ1947 ዓም ተገኘ። ጽሑፉ በኒፑር ከተማ የተገኘው የሱመር ዋነኛ ቤተ መቅደስ ወይም "ቱማል" ታሪክ ይናገራል። የቱማል መቅደስ በኪሽ ንጉሥ ኤንመባራገሲ 2384 ዓክልበ. ግ. እንደ ተመሠረተ ይ ...

                                               

የፈረንሣይ ፕሬዚዳንቶች

የፈረንሣይ ፕሬዚዳንቶች ፡ ዡል ግሬቪ 1871-1880 ረኔ ኮቲ 1946-1951 ሉዊ-ናፖሌኦን ቦናፓርት 1841-1845 ፓትሪስ ደ ማክ ማሆን 1865-1871 ዣክ ሺራክ 1988-1999 ኤሚል ሉቤ 1891-1898 አሌክሳንድረ ሚየራን 1913-1916 ፍራንሷ ኦላንድ 2004-2009 ጋስቶን ዱሜርግ 1916-1923 ፍራንስዋ ሚቴራን 1973-1988 ዦርዥ ፖምፒዱ 1961-1966 ፖል ዴሻኔል 19 ...

                                               

ሰዶም

ሰዶም በኦሪት ዘፍጥረት ዘንድ በከነዓን አገር በሲዲም ሸለቆ፥ በጨው ባሕርና በዮርዳኖስ ወንዝ አጠገብ የነበረ ከተማ ነው። ጸሓፊዎቹ ሚካኤል ሶርያዊው 12ኛው ክፍለ ዘመን እና አቡል ፋራጅ ወይም ባር ሄብራዩስ 13ኛው ክፍለ ዘመን እንደ ተረኩ፣ "አርሞኒስ" አርሞንኤም የተባለ ከነዓናዊ ሰው ሁለት ወንድ ልጆች ሰዶምና ዐሞራ ገሞራ ወልዶ በያንዳንዱ ስም አዲስ ከተማ መሠረተ፤ ከዚህ በላይ ሦስተ ...

                                               

ሲሙሩም

ሲሙሩም ወይም ሺሙሩም የስሜን መስጴጦምያ ከተማ-አገር ነበር። ስፍራው አሁኑ ግን በእርግጥ አይታወቅም። ምናልባት በቃብራ፣ ኪርኩክ ወይም ኤሽኑና አካባቢ ይገኝ ነበር። ታላቁ ሳርጎን ወደ አካድ መንግሥት ጨመረው፣ እንዲሁም በ2035 ዓክልበ. ግድም ከልጁ ልጅ ከናራም-ሲን ከአመጹት ከተሞች መካከል ሲሙሩም ይቆጠራል። በ18ኛው ክፍለ ዘመን ዓክልበ. ግድም በተቀረጹት በማሪ ጽላቶች ዘንድ፣ የቱሩ ...

                                               

ሴኬም

ሴኬም በከነዓን እና በኋላ በእስራኤል የነበረ ከተማ ነው። 2100 ዓክልበ. አካባቢ - በኤብላ የኤብላ ጽላቶች የሴኬም ጣኦት "ራሳፕ" ነው ይላሉ። የኤብላ ጽላቶች 136 ዓክልበ. - ከመቃብያን ወገን ዮሐንስ ሂርቃኖስ የሳምራውያን ቤተ መቅደስ በሴኬም አጠፋ። ዮሴፉስ 2 ዓክልበ. - ሴኬም ወደ ሮሜ መንግሥት ሶርያ ጠቅላይ ግዛት ተጨመረ። 1587 ዓክልበ. - ኢያሱ ወልደ ነዌ በሴኬም ተቀበረ ...

                                               

ቡሩሻንዳ

ቡሩሻንዳ ወይም ፑሩሽሐቱም የጥንታዊ ሐቲ ከተማ ነበር። ሥፍራው ዛሬ ለሥነ ቅርስ እርግጥኛ አይደለም። ከቱዝ ጎሉ ሐይቅ ደቡብ እንደ ተገኘ ይታስባል። በኬጥኛ የተጻፈው ግጥም የውግያ ንጉሥ ስለ ታላቁ ሳርጎን ምዕራብ ዘመቻ ነው። ይህ ጽሑፍ በአካድኛ ትርጉም ደግሞ በአሦርና በአማርና ደብዳቤዎች መካከል በግብጽ ተገኝቷል። ሳርጎን በጥልቅ በሐቲ አገር እንደ ዘመተ ይናገራሉ። ጽሁፉ እንደሚተርከው ...

                                               

ባቢሎን

ባቢሎን በመስጴጦምያ የነበረ ጥንታዊ ከተማ ነው። ስሙ በአካድኛ ከ/ባብ/ እና /ኢሊ/ ወይም "የአማልክት በር" ማለት ነበር። በዕብራይስጥ ግን ስሙ "ደባልቋል" እንደ ማለት ይመስላል ። "ባቢሎን" የሚለው አጠራር እንደ ግሪክኛው ነው። መጀመርያው "ባቢሎን" የደቡብ ሱመር ከተማ የኤሪዱ መጠሪያ ስም እንደ ነበር ይመስላል። በሱመራውያን ነገሥታት ዝርዝር ዘንድ፣ ከማየ አይኅ ቀጥሎ ኤሪዱ የዓለ ...

                                               

ታክሲላ

ታክሲላ በአሁኑ ፓኪስታን የነበረ የጥንት ከተማ ነው። ስሙ በሳንስክሪት ተክርሸ-ሺላ "የተቆረጠ ድንጋይ" ነበረ፣ በፓሊኛ ተከሺላ ሆነ። ይህም በኋላ በግሪክኛ "ታክሲላ" ሆነ። ከተማው በ1000 ዓክልበ. ያህል እንደ ተመሠረተ ይታስባል። የንግድ ማዕከልና የገንዳረ መንግሥት ዋና ከተማ ሆነ። ከተማው በሂንዱኢዝም፣ ቡዲስምና ጃይኒስም አፈ ታሪክ ይገኛል። የታክሲላ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ልክ መ ...

                                               

ናኮችታንክ

ናኮችታንክ በዛሬው ዋሺንግተን ዲሲ ሥፍራ ከ1660 ዓ.ም. አስቀድሞ የተገኙ ኗሪዎች ከተማና ጎሣ ነበር። አሁን በዋሺንግተን ያለው ፈሳሽ አናኮስቲያ ወንዝ ስም ከ "ናኮችታንክ" የመጣ ነው። ባካባቢያቸው የኖሩት የፒስካታወይ ጎሣ ጓደኞች ነበሩ፤ ቋንቋቸውም የተዛመደ ቀበሌኛ ነበረ። ከፖቶማክ ወንዝ ማዶ በአሁኑ ስሜን ቭርጂኒያ የነበረው ዶግ ብሔር እንዲሁም በዘርም ሆነ በልሳን ዘመዶቻቸው ነበሩ ...

                                               

ናጋር

ናጋር በጥንት ከቅድመ-ታሪክ ጀምሮ በስሜን መስጴጦምያ የተገኘ ከተማ ነበር። በብዙ ሥነ ቅርስ ሊቃውንት ዘንድ የቦታው ቅድመ-ታሪክ እስከ 5000 ዓክልበ. ድረስ ይዘረጋል። መመሠረቱ ከተጻፉ መዝገቦች አስቀድሞ ስለ ሆነ ይህን ያህል ዘመን ሁሉ ማረጋገጥ አጠያያቂ ነው። የጽሕፈት ኩነይፎርም ጥቅም በዙሪያው የገባው ምናልባት 2150 ዓክልበ. ኡልትራ አጭር አቆጣጠር በመሆኑ፣ ይህ ቅድመ-ታሪካዊ ...

                                               

አራፕኻ

አራፕኻ በዛሬው ኪርኩክ፣ ኢራቅ በጥንታዊ ዘመን የተገኘ ከተማ ነበር። ከተማው ከ2000 ዓክልበ. ግድም ጀምሮ ሲታወቅ የጉቲዩም ዋና ከተማ ነበረ። ከዚህ በኋላ አራፕኻ የሑራውያን መንግሥት ሆነ። በ1742 ዓክልበ. የኤሽኑና ንጉሥ 2 ኢፒቅ-አዳድ ከተማውን ያዘው፣ እንዲሁም በ1693 ዓክልበ. የአሦር ንጉሥ 1 ሻምሺ-አዳድ ያዘው። በማሪ ንጉሥ ዝምሪ-ሊም ዘመን 1687-1675 አራፕኻ እንደገና ...

                                               

አሹር (ከተማ)

አሹር የአሦር ጥንታዊ ዋና ከተማ ነበር። ፍርስራሹ በጤግሮስ ወንዝ ምዕራብ ዳርቻ አሁን ሊታይ ይችላል። "አሹር" የሚለው ስም ደግሞ በአካድኛ ማለት የአገሩ አሦር ስም እና የአረመኔ ሃይማኖታቸው ዋና ጣኦት አሹር ነበር። በዕብራይስጥም "አሹር" ማለት ወይም አገሩ ወይም አሦር ሊሆን ይቻላል። አሹር ከተማ የተሠራው ከ2380 ዓክልበ. አስቀድሞ ይሆናል። በ2115 ዓክልበ. ግ. ኢብሉል-ኢል "የ ...

                                               

አንሻን

አንሻን በዛግሮስ ተራሮች የተገኘ ጥንታዊ የኤላም ዋና ከተማ ነበረ። በ1965 ዓ.ም. ከሥነ ቅርስ ምርመራዎች የተነሣ ሥፍራው ታል-ኢ ማልያን መሆኑ ታወቀ። ከዚያው አመት አስቀድሞ ቦታው ከዚያ ወደ ምዕራብ በመካከለኛ ዛግሮስ ሰንሰለት እንደ ነበር ይገመት ነበር። ይህ ኤላማዊ ከተማ እጅግ ጥንታዊ መሆኑ አይጠራጠርም፤ በጥንታዊው ሱመርኛ አፈ ታሪክ ኤንመርካርና የአራታ ንጉሥ መሠረት ከኡሩክ ወ ...

                                               

አንደማንቱኑም

አንደማንቱኑም ወይም አንደማቱኑም በሮሜ መንግሥት ዘመንና ከዚያ በፊት በኬልቶች መካከል የሊንጎናውያን ዋና ከተማ የአሁኑም ላንግረ ስያሜ ነበር። ይህ ስም በፔውቲንገር ሠንጠረዥና በሌሎች የጥንት መልካምድር ምንጮች ይጠቀሳል። በኬልቶች ቋንቋ የስሙ ትርጉም "ከወንዛፍ በታች" ከ "አንዴ-" በታችና "ማንቶ" - አፍ እንደ መጣ ይመስላል። ሆኖም "-ማቱኑም" የሚል አጻጻፍ ትክክለኛ ቢሆን፣ ፪ኛው ...

                                               

ኤብላ

ኤብላ የሶርያ ጥንታዊ ከተማ ነበር። ዛሬው ሥፍራው በአረብኛ ተል ማርዲኽ ተብሎ የኤብላ ጽላቶች የተገኙበት ፍርስራሽ ነው። ከአካድ ንጉሥ ታላቁ ሳርጎን አስቀድሞ በሆነው ዘመን ኤብላ ሰፊ መንግሥት በሶርያ ዙሪያ እንደ ነበረው ይታወቃል። የጽላቶች ቤተ መዝገብ ሕንጻ የተቃጠለበት ጊዜ የሚከራከር ነው። ሦስት ዋና አስተያየቶች አሉ፤ 1) ከሳርጎን በፊት በኤብላ ተፎካካሪ በማሪ፤ 2) በሳርጎን እ ...

                                               

ካራን

ካራን በዛሬው ቱርክ አገር ሻንልዩርፋ አውራጃ ውስጥ የሚገኝ ሥፍራ ነው። እጅግ ጥንታዊ ከተማ ሲሆን በአብርሃም ዘመን መኖሩ በኦሪት ዘፍጥረት ይጠቀሳል። የአብርሃም አባት ታራ ከነቤተሠቡ ጋር ከከለዳውያን ዑር ከተማ ተነሥተው ሁላቸው ወደ ካራን እንደ ፈለሱ ይላል። የካራን ዙሪያ አገር በእብራይስጥ ትርጉም ፓዳን-የአራም መንገድ ወይም አራም ናሓራይም አራም ከሁለቱ ወንዞች መካከል ወይም መስጴ ...

                                               

ጌባል

ጌባል በሊባኖስ የሚገኝ ጥንታዊ ከተማ ነው። የጥንቱ ፊንቄ ታሪክ ጸሐፊ ሳንኩኒያቶን እንዳለ፣ ጌባል ከሁሉ ጥንታዊ ከተማ ሲሆን በንጉሡ ክሮኖስ ወይም ኤሎስ በፊንቄ ከነዓን አገር ተመሠርቶ ነበር። ለረጅም ጊዜ ከተማው የምስር ፈርዖን ጓደኛ ነበር። በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በመዝሙረ ዳዊት 83፡7 እና ትንቢተ ሕዝቅኤል 27፡9 ይጠቀሳል። በኋላ 747 ዓክልበ. ጌባል ለአሦር ንጉሥ 3 ቴልጌልቴልፌ ...

                                               

ጣኔዎስ

በግሪኩ ታኒስ ከግብጽኛ ስም ጃነት ወይም ጃን መጣ። በዕብራይስጥ መጽሐፍ ቅዱስ "ጾዓን" ሲባል በግሪኩ ትርጉም 70 ሊ. "ታኒስ" ይባላል። ብዙ ጊዜ በአገናዛቢው τάνεως ስለሚታይ፣ በብዙዎች እንደ ቦታው ስም ተቀበለ። በአማርኛውም ትርጉም "ጣኔዎስ" ከዚህ እንደ ደረሰ ይመስላል፣ በኩፋሌ ግን አንዴ "ጣይናስ" ተብሎ ይጻፋል። በኦሪት ዘኊልቊ 13፡22 "ጾዓን" ከኬብሮን በኋላ 7 ዓመት ተ ...

                                               

"የተከሠተው ዕድል"

"የተከሠተው ዕድል" ማለት የአሜሪካ መንግሥት ግዛት ከአትላንቲክ ውቅያኖስ ጀምሮ እስከ ሰላማዊው ውቅያኖስ ድረስ መስፋፋቱ ልዩ ዕድል እንደ ነበር የሚል እምነት ነው። አንዳንዴም የተከሠተው እድል ደግሞ ስሜን አሜሪካ በሙሉ ከነካናዳ፣ ሜክሲኮ፣ ኩባና መካከለኛው አሜሪካ ጋራ ሁሉ እስከሚመጠት ድረስ የሚል ሰፊ ትርጉም ተሰጠው። ከዚህ በላይ ይኸው ፅንሰ ሀሣብ ሌሎችን ግዛቶች መግዛቱን ለማጽደቅ ...

                                               

ሻታውኳ

ሻታውኳ በአሜሪካ አገር በ1866 ዓ.ም. የተመሰረተ የትምህርት እንቅስቃሴ ነው። በተለይ የታወቀው በ19ኛው ክፍለ ዘመን መጨረሻና በ20ኛው ክፍለ ዘመን መጀመርያ ሲሆን፣ አንዳንድ የሻታውኳ ተቋም እስከ ዛሬው ድረስ ስብስባ ያደርጋል። ሻታውኳ ከማስተማር በላይ ብዙ አይነት ባህላዊ መዝናናት፣ ንግግር፣ ሙዚቃ፣ ስብከት፣ ወዘተ. በማቅረቡ በተለይ ይታወቅ ነበር። "ሻታውኳ" በክረምት ወራት ጁን፣ ...

                                               

እስከዳር መላኩ

እስከዳር መላኩ በይፋዊው ታሪክ ዘንድ የዓለም ንግድ ማዕከል በኒው ዮርክ በፈረሰበት ጊዜ በሕንጻው የሠራችና በአደጋው የሞተች ሴት ሠራተኛ ነበረች። በአማርኛ የወጣ ዜና ማሠራጫ ደግሞ ይህንን ዝርዝር አሳትሟል። "እስከዳር መላኩ የተወለደችው በ1961 በአዲስ አበባ ከተማ ሲሆን አባቷ ዶክተር መላኩ አስፋው በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በሌክቸረርነት ሲያገለግሉ ወላጅ እናቷ ወ/ሮ ሮማን ደምሴ ደግ ...

                                               

ዎቮካ

ዎቮካ በ1848 ዓ.ም. አካባቢ ከካርሶን ሲቲ፣ ኔቫዳ በስተደቡብ-ምሥራቅ በስሚስ ሸለቆ ዙሪያ ተወለደ። የቀደመው ፓዩት ሃይማኖታዊ መሪ ኑሙ-ታይቦ ትምህርት ለዎቮካ ትምህርት ተመሳሳይ ነበረና ይህ ኑሙ-ታይቦ ምናልባት የዎቮካ አባት ነበረ። ምንም ቢሆን፣ ዎቮካ እንደ ባለ መድኃኒት አንዳንድ መልመጃ እንደ ተቀበለ ግልጽ ነው። የዎቮካ አባት በ1862 ዓ.ም. አካባቢ ካረፈ በኋላ፣ ልጁ በዬሪንግ ...

                                               

የላንካስተር ውል

የላንካስተር ውል በ1736 ዓም በአንዱ ወገን በቨርጂኒያና ሜሪላንድ የታላቅ ብሪታንያ ቅኝ አገራትና በሌላው የሆዴነሾኒ ተባባሪነት ወይም ስድስት ብሔሮች የተደረገ ውል ነበረ። ውሉ በአልባኒ፣ ኒው ዮርክ ተፈጸመ። በዚህ ውል ከሆደናሾኔ ወይም ኢሮኳ ብሔር እና ከቅኝ አገሮቹ መሃል ያለው ወሰን ከበፊቱ ብሉ ሪጅ ተራሮች ጫፍ እስከ ኦሃዮ ወንዝ ወይም እስከ ኦሃዮ ወንዝ ተፍሳሽ ድረስ አስፋፋው። ...

                                               

ሊንጎናውያን

ሊንጎናውያን በጥንታዊ ጋሊያ የተገኘ የኬልቶች ብሔር ነበረ። ዋና ከተማቸው አንደማንቱኑም ሲሆን ይህ ከተማ በኋላ "ሊንጎኔስ" በመባል እና ዛሬ ላንግረ ተብሎ ይታወቃል። በ410 ዓክልበ. ግድም ከሊንጎናውያን አንዳዶቹ በስሜን ጣልያን በፖ ወንዝ አካባቢ ወዳለው አገር ፈለሱ። በ398 ዓክልበ. ሮሜ ከተማን ከበዘበዙት ነገዶች መካከል እንደ ተሳተፉ ይመስላል። በጋሊያ የቀሩት ሊንጎናውያን በ፩ናው ...

                                               

ቀንደ መሬት

ቀንደ መሬት በአውርስያና በስሜን አሜሪካ የነበረ በጥንት የጠፋ የዝሆን አስተኔ አባል ነበረ። ከዛሬው የአፍሪካ ወይም የእስያ ዝሆን እጅግ ጸጉራም ዝርዮች ነበሩ። ስሙ Mammoth እና ተመሳሳይ ስያሜዎች በሌሎች ልሳናት የደረሱ ከሩስኛ /ማማንት/ እንደ ነበር ይታመናል፤ ይህም ከአንድ ኡራሊክ ቋንቋ እንደ ማንሲኛ ሳይቤሪያ ቃል *መንግ-ኦንት እንደ ደረሰ ይታመናል፤ የዚህም ማለት ከ*መንግ " ...

                                               

ቆፋሪዎቹ

ቆፋሪዎቹ ከ1641 እስከ 1643 ዓ.ም. ድረስ በእንግሊዝ አገር የቆየ ኅብረተሠባዊ እንቅስቃሴ ነበረ። በ1641 በኦሊቨር ክሮምዌል ዘመን የመሠረተው ሳባኪው ጄራርድ ዊንስታንሊ ሲሆን ደንበኛ ስማቸው "ዕውነተኛ አስተካካዮቹ" ይባል ነበር። ሆኖም ከድርጊቶቻቸው የተነሣ "ቆፋሪዎቹ" ተብለው ይታወቁ ጀመር። "ዕውነተኛ አስተካካዮቹ" የሚለው ስያሜያቸው የመጣ ከ ሐዋርያት ሥራ 4፡32 ቃል መሠረት ...

                                               

ታላቁ አልፍሬድ

ታላቁ አልፍሬድ ከ863 ዓ.ም. እስከ 892 ዓ.ም. ድረስ የዌሴክስ ንጉሥ ነበሩ። እርሳቸው መጀመርያ የንግሊዞች ንጉሥ ተባሉ። ታላቁ የተባሉት አገራቸውን ከዴንማርክ ከመጡት ወራሪዎችና ቫይኪንጎች ስለ ተከላከሉ ነው። ከዚህ በላይ የእንግሊዝ ንጉሥ አልፍሬድ ክርስቲያንና ዕጅግ የተማሩ ሊቅ ሲሆኑ አያሌው መጻሕፍት ከሮማይስጥ ወደ እንግሊዝኛ አስተረጎሙ፣ እንዲሁም የአገራቸውን ሕገ መንግሥት አሻ ...

                                               

አሪያኒስም

አሪያኒስም ወይም የአሪያን ቤተ ክርስቲያን በአንድ ክርስቲያን ቄስ አሪዩስ ትምህርቶች የተመሠረተ በሥላሴ የማያምን ሀረ ጤቃዊ የተባለ እምነትና እንቅስቃሴ ነበር። አሪዩስ እንዳስተማረ ኢየሱስ ክርስቶስ ወይም ወልድ ከእግዚአብሔር አብ በታች የተለየና የተፈጠረ አምላክ እንደ ነበር አለ፣ እንጂ ሥላሴን አላስተማረም። እግዚአብሔር ከዓለም በፊት ኢየሱስን ቢፈጥርም፣ ኢየሱስ ግን ያልኖረበት ጊዜ ነ ...

                                               

አሰልበርህት

አ ሰ ልበርህት ከ572 ወይም 582 ዓ.ም. አካባቢ እስከ 608 ዓ.ም. ድረስ የኬንት ንጉሥ ነበረ። ከእንግሊዝ ንገስታትም መጀመርያው የተጠመቀ እሱ ነበር። ስለዚህ በሮማ ካቶሊክ፣ በምሥራቅ ኦርቶዶክስና በአንግሊካን ሃይማኖቶች "ቅዱስ" ይባላል። በአንግሎ-ሳክሶን ዜና መዋዕል ዘንድ፣ እሱ አባቱን የኬንት ንጉሥ ኤዮርመንሪክን ተከተለ። የፍራንኮች ንጉሥ ቻሪበርት ልጅ ቤርታን አገባት። እሷ ክ ...

                                               

ኤሰልዋልኽ

ኤ ሰ ልዋልኽ የደቡብ ሳክሶናውያን መንግሥት መጀመርያው ክርስቲያን ንጉሥ ነበረ። የደቡብ ሳክሶናውያን ንጉሥ የሆነው ምናልባት 637 ዓ.ም. ነበር። ከዚያ በፊት ሳሰክስ የጎረቤቱ የዌሰክስ ግዛት ሆኖ ነበር። የዌሰክስ ንጉሥ ከንዋልኽ ሚስት የሜርቸ ንጉሥ ፐንዳ እኅት ስትሆን፣ እርስዋን በፈታት ጊዜ ፐንዳ በቊጣው የሳሰክስ ግዛት ከዌሰክስ ይዞ ያንጊዜ እሰልዋልኽን የነጻ ሳሰክስ ንጉሥ እንዳደረ ...

                                               

ኦሊቨር ክሮምዌል

ኦሊቨር ክሮምዌል በንጉሥ ፋንታ የእንግሊዝ አገር ጠባቂና መሪ ነበሩ። የእንግሊዝ ብሔራዊ ጦርነት በጀመረበት ጊዜ 1634 ዓ.ም. ዖሊቨር ክሮምዌል የፒዩሪታን ወገን መሪ ሆነው ነበር። በተደረገው አብዮት በንጉሡ 1 ቻርልስ ይሙት በቃ ከተፈረደባቸው ቀጥሎ 1641 ዓ.ም. አገሩ ያለ ንጉሥ መንግስት ሆኖ የእንግሊዝ ኅብረተሠብ Commonwealth ወይም የጋራ ደኅንነት ይባል ነበር። በ1645 ዓ ...

                                               

ኦዶዋከር

ኦዶዋከር በምዕራባዊው ሮሜ መንግሥት መጨረሻ ዘመን አንድ ጀርመናዊ አለቃ ሆኖ ጀርመናውያን ቅጥረኞች ሥራዊቱ በዓመጽ ተነስተው "የጣልያን ንጉሥ" የሚለውን ማዕረግ የወሰደው ነው። መጨረሻውን የምዕራባዊ ግዛት ንጉሥ ሮሙሉስ አውግስጦስ ዙፋኑን እንዲተው ካደረገ በኋላ የድሮ ሮማናውያን ሥልጣን በምሥራቅ መንግሥትና ለጥቂት ዓመታት በሷሶን ግዛት ብቻ ቀረ። ኦዶዋካር በይፋ የምሥራቁ ቄሳር የዜኖ እ ...

                                               

የስዊድን ነገሥታት ዝርዝር

1 ጌጣር - 60 ዓመት - የስዌኖ ወንድም፤ የጎታውያን አባት ኡቦ - 101 አመት - ጋምላ ኡፕሳላ ከተማ ሠራ 1 ኤሪክ - 68 አመት - በ1 ሲጎ ዘመን በጎታውያን ላይ ነገሠ ስዌኖ - 56 አመት - የማጎግ ልጅ 1 ሲጎ - 65 አመት - ሲግቱና ከተማ ሠራ ማጎግ - 43 አመት - የያፌት ልጅ፣ መጀመርያ በስዊድን ሠፈረ። ለ1 ኤሪክ በኋላ እስከ ሁምብል ድረስ ፈራጆች በስዊድንና በዴንማርክ ...

                                               

የቨርሳይ ውል

የቨርሳይ ውል ከአንደኛው የዓለም ጦርነት ቀጥሎ ጀርመን ተሸንፎ ለአሸናፊዎቹ ሃያላት የተዋዋለው ስምምነት ውል ነበረ። የመንግሥታት ማኅበርም በዚህ ስምምነት ይቆም ጀመር። በአውሮፓም ሆነ በቅኝ አገራት በኩል፣ ከጀርመን መንግሥት ብዙ ርስት ተነሣባት። በአውሮፓ ፦ ሕሉቺንስኮ የተባለው ሰፈር ወደ አዲሱ ቸኮስሎቫኪያ ግዛት ተሰጠ። በሲሌስያ ዙሪያ ከሕዝብ ውሳኔ 1913 ዓም ቀጥሎ ምሥራቁ ወደ አ ...

                                               

የኖቪባዛር ሳንጃክ

የ ኖቪ ባዛር ሳንጃክ ከ1856 እስከ 1905 ዓም. ድረስ የኦቶማን መንግሥት ሳንጃክ ወይም አስተዳደር ክልል ነበረ። በዛሬው ሞንቴኔግሮ፣ ሰርቢያ እና ኮሶቮ ውስጥ የተገኘው ሲሆንአሁን "ራሽካ" እና "ሳንጃክ" ይባላል። በኦቶማን ቱርክኛ "ሳንጃክ" ማለት አስተዳደር ክልል ከመሆን በላይ፣ "ሰንደቅ" ደግሞ ማለት ነው፣ እንዲሁም የአማርኛ ቃል "ሰንደቅ" መንስኤ ነው።

                                               

የአይርላንድ ነገሥታት ዝርዝር

የፓርጦሎን ዘመድ ነመድ በ1954 ዓክልበ. በአይርላንድ ደረሰ። ከ9 አመት በኋላ ሞቶ ልጆቹ ለ207 አመት ለፎሞራውያን ሲገዙ ቆይተው አንዱ ነገድ ወደ ግሪክ አገር ሸሽተው ከሌላ 200 ዓመት በኋላ ፊር ቦልግ ተብለው ወደ አይርላንድ ተመለሡ ። በማየ አይህ ዘመን፣ ቢጥ የሚባል የኖኅ ልጅ ከ52 ሌሎች ጋር የጥፋትን ውኃ ለማምለጥ ወደ አይርላንድ እንደ መጣ፣ ሁላቸውም ግን እንደ ተሰመጡ ይባላ ...

                                               

የእስፓንያ ነገሥታት ዝርዝር

ሲኩሉስ - የሉሱስ ልጅ፤ 64 ዓመት ሲኪሌውስ - የሲካኑስ ልጅ፤ 45 ዓመት ሲካኑስ - የሲኮሩስ ልጅ፣ 31 ዓመት ሄስፔሩስ - የሄርኩሌስ ተወላጅ፤ የጣልያም ንጉስ። 11 ዓመት ሉሱስ - የሲኪሌውስ ልጅ፤ 29 አመት ቱባል - የባቢሎን ግንብ ከወደቀ 12 አመት በኋላ በእስፓንያ ሠፈረ፣ ለ155 ዓመታት ነገሠ ቤቱስ - 31 ዓመት ታጉስ - 30 ዓመት አትላስ ማውሩስ - የሄስፔሩስ ወንድም፤ 12 ...

                                               

የእግዚአብሔር ሰላምና ስምምነት

የእግዚአብሔር ሰላምና ስምምነት ወይም በሮማይስጥ Pax et treuga Dei /ፓክስ ኤት ትሬውጋ ደይ/ በዓለም ታሪክ መጀመርያው የታወቀ ሕዝባዊ የሰላም እንቅስቃሴ ነበር። "የእግዚአብሔር ሰላም" መጀመሪያ በ981 ዓም በአሁኑ ፈረንሳይ በካቶሊክ ቤተክርስቲያን መሪነት የታወጀ ነበር። ከንጉሡ ካሮሉስ ማግኑስ መንግሥት በኋላ በምዕራብ ፍራንኪያ ወይም ፈረንሳይ፣ የመኳንንት ወገን በሕዝብ ላይ ...

                                               

የዊሠ

የዊሠ ከአንግሎ-ሳክሶን ሕዝቦች ሴያሕስ ብሔር አንድ ነገድ ነበሩ። ከ677 ዓም በኋላ ስማቸው ወደ "ምዕራብ ሴያሕስ" መንግሥት ተቀየረ። በ አንግሎ-ሳክሶን ዜና መዋዕል ዘንድ፣ "ዪዊስ" ከተባለ ቅድማያት ተሰየሙ። በጀርመንኛ "gewiss" /ገቪስ/ ማለት እስካሁን "እርግጥኛ" ሲሆን፣ "የዊሠ" ማለት ምናልባት "እርግጠኛ፣ ታማኝ" እንደ ሆነ ይታስባል። በሌላ አስተሳሰብ የ "የዊሠ" ስም ከጎ ...

                                               

የጣልያን ታሪክ

የጣልያን ታሪክ ጣልያን ኢትሊ፤ኢጣልያ፤ጣሊያን በደቡባዊው አውሮፓ በተራራማ ሸለቆዎች ተከባ፣ ፖ ወንዝ ሸለቆ የሚባለውንም አቅፋ የቬኔሺያን ዝርግ ስፍራ ቦታ ጨምሮ ወጣ ብሎም የዳንዩብ የፍሳሽ መስመር እነ ላምፕዱሳ ደሴትንም ታካትታለች። የጣልያን መንግስት ጣልያን የቡትስ ጫማ ቅርፅ ያላት ሀገር በመባልም፤ ከሮማ ፍርስራሾች፤ በህዳሴው ዘመን ውጤቶች ትታወቃለች። የሮሜ መንግሥት ዝና በዛሬው አ ...

                                               

ፓንዲዳክቴሪዮን

ፓንዲዳክቴሪዮን በቁስጥንጥንያ፣ ቢዛንታይን መንግሥት ከ417 እስከ 1445 ዓም የቆየ ከፍተኛ ትምህርት ቤት ነበረ። ተቋሙ በ417 ዓም በቢዛንታይን ንጉሥ 2 ቴዎዶስዮስ ተመሠረተ። ከ31 መንበሮቹ 16 ግሪክኛ፣ 15 ሮማይስጥ ሲሆኑ ያስተማሯቸው ዘርፎች ሕግ፣ ፍልስፍና፣ ሕክምና፣ ሥነ ቁጥር፣ ጂዎሜትሪ፣ ሥነ ፈለክ፣ ሙዚቃ፣ ንግግርን ማሣመር እና ሌሎች ነበሩ። እስከ 1196 ዓም ፈረንጅ መስቀ ...

                                               

2 ዩባ

2 ዩባ የኑሚዲያ ንጉሥ በኋላም የማውሬታኒያ ንጉሥ ነበረ። 2 ዩባ የኑሚዲያ ንጉሥ 1 ዩባ አንድያ ልጅና ወራሽ ነበረ። እናቱ ማን እንደሆነች አልታወቀም። በ54 ዓክልበ. አባቱ በዩሊዩስ ቄሣር ከተሸነፈ በኋላ ራሱን ገደለ። ያንጊዜ ኑሚዲያ የሮማ መንግሥት ክፍላገር ሆነ። ዩሊዩስ ቄሣር 2 ዩባን ወደ ሮማ አመጣውና ድሉን ለማክበር በሠልፍ አሠለፈው። በሮማ እየቆየ ልጁ ዩባ ሮማይስጥና ግሪክ ይ ...

                                               

አዛኒያ

አዛኒያ በታሪካዊ ምንጮች ውስጥ በምሥራቅ-ደቡባዊ አፍሪካ የተገኘ አገር ነበር። በሮሜ መንግሥት ዘመንና ምናልባት ከዚያም በፊት፣ ከሶማሊያና ኬንያ ጀምሮ እስከ ታንዛኒያ ድረስ ያለው የሕንድ ውቅያኖስ ዳርቻ አገር ሁሉ "አዛኒያ" ተብሎ ነበር። የባንቱ ፍልሰት እዚያ ከደረሰ በፊት በተለይ የኩሻዊ ቋንቋ ተናጋሪዎች ይገኙበት ነበር። "የቀይ ባሕር ጉዞ መዝገብ" በ50 ዓም ግድም በግሪክ ተጽፎ ስ ...

                                               

ኩሩካን ፉጋ

ኩሩካን ፉጋ የማሊ መንግሥት ሕገ መንግሥት ከ1227 ዓ.ም. እስከ 1637 ዓ.ም. ነበረ። በ ማንሳ ሱንጃታ ኬይታ ቃል ታዋጀ። በተለይ ለአፍሪካዊ ግዛት መንግሥት በቀድሞ የታወቀውና በአፍ ቃል የሚወርድና የሚወረስ ሕገ መንግሥት ሆኖ እንደ ኢትዮጵያ ፍትሐ ነገሥት ሳይሆን ከሌላ አኅጉር ልማድ አልተወሰደም። የማሊ ኅብረተሠብ በዚሁ ሕገ መንግሥት በወገኖች ተከፋፈለ። ከነዚህ 16ቱ የፍላጻ ማሕደ ...

                                               

5ኛው አብጋር

5ኛው አብጋር ወይም 5ኛው አብጋሮስ ዘኤደሣ ከ12 ዓክልበ. እስከ 1 ዓክልበ. እና እንደገና ከ5 ዓ.ም. እስከ 42 ዓ.ም. በኦስሮኤና ግዛት ላይ የነገሡ ንጉሥ ነበሩ። ዋና ከተማቸው ኤደሣ ነበረ። በታሪካዊ ሰነዶች ደግሞ "አብጋር ኡካማ" ይባላል። በአንድ ጥንታዊ ትውፊት መሠረት፣ እሳቸው መጀመርያው ክርስቲያን የሆኑ ንጉሥ ነበሩ። ከኢየሱስ 72 ደቀ መዛሙርት አንዱ ታዴዎስ ወይም ዓዳይ እ ...

                                               

ማሳጌታያውያን

ማሳጌታያውያን በእስያ በእስኩቴስ ውስጥ በጥንት የኖረ ብሔር ነበሩ። ሄሮዶቶስ 470 ዓክልበ. ግድም በተለይ ስለ ማሳጌታያውያን አኗኗርና አገር መግለጫ ጻፈ 1.201-1216። አገራቸው በአራክስስ ወንዝ ስሜንና በካስፒያን ባሕር ምሥራቅ እንደ ተገኘ መሠከረ። አራክስስ ግን ከካስፒያን ምዕራብ ስለሚገኝ፣ ከ "ያክሳርትስ ወንዝ" ወይም አሁን ሲር ዳርያ ወንዝ በላይ በአሁኑ ካዛክስታን እንደ ኖሩ ...

                                               

ማኒኪስም

ማኒኪስም በፋርስ ነቢይ ማኒ ትምህርቶች የተመሠረተ ሃይማኖት ነበር። ይህ አነስተኛ ሃይማኖት ለጊዜው በምዕራብ በሮሜ መንግሥትና ወደ ምሥራቁ እስከ ቻይና ድረሥ ይስፋፋ ነበር። በምዕራብ፣ ተከታዮቹ እንደ ክርስቲያኖች ለማስመሰል ጣሩ፣ በምሥራቁም እንደ ቡዲስቶች አስመሰሉ። ስለዚህ ብዙ ጊዜ በድብቅ ያስተማሩት እምነት ነበር፤ ከሌሎቹ ሃይማኖቶችም ዘንድ ብዙ ጊዜ ማሳደድ ያገኙ ነበር። በጎ በክፋ ...

                                               

ሶቪዬት ሕብረት

ሶቭየት ሕብረት ሰብአዊ ሪፐብሊክ በ፲፱፻፲ ዓ.ም. የተከሰተውን የሩሲያ አብዮት ፍንዳታ፤ እንዲሁም ያንን ተከትሎ ለሦስት ዓመታት የተከናወነውን የሩሲያ "ውስጣዊ ሕዝባዊ የርስ በርስ ግጭት" ተከትሎ በኅብረተስብአዊ ሕገ መንግሥት በአራት ሪፑብሊኮች ቅንብርነት የተመሠረተ አገር ነበር። በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ፍጻሜ ከቀድሞው የናዚ ጀርመን እጅ የተወሰዱ አገሮችን በማቀላቀል እንዲሁም በ፲፱፻ ...